"1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️
Вставка
- Опубліковано 23 сер 2024
- የላቭ ዩር ኔበርን ማህበራዊ ሚዲያ ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ይችላሉ :-
loveyourneighbor.et
/ lynethio
/ @lynethio
lynethiopia@gmail.com
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023
ይገርማል በዉስጤ የምጨነቅበትን እና የማብሰለስለዉን ነገር ነዉ እየተመለሰልኝ ያለዉ ስፀልይ በልሳን መፀለይን እራሱ እየፈራሁና ማቆም እንዳለብኝ ሳስብ ነበር ምክንያቱም ግራ የሚያጋቡን ስለበዙ ማለት ነዉ ጌታ ዛሬ የዉስጤን ነዉ በመንፈስ እና በዕዉቀት እያስተማረኝ ያለዉ ጌታ ስሙ ይባረክ::ወንጌላዊ ያሬድ አገልግሎትህ እና ዘመንህ ይባረክ:: ቀጣዩን ክፍል ለማድመጥ እጠብቃለሁ:: ቲጂም ለትዉልዱ እየሰራሽ ስላለዉ የእዉነት አገልግሎት ሁሉ ተባረኪ🙏🙏🙏
Betam tekekel nesh ehete hulgeze gera yegebagnal tergumun alawukewum
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰዋል ተባረኪልኝ ቲጂዬ !!!
Inem😅
ወንጌላዊ ያሬድ በተለይ አዲስ ክርስቲያን ሆኘ ምን ያህል በትምህርትህ ጌታ እንደባረከኝ፡ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ ያለብህ አባት ስትመለስ በጥንቃቄ ለሁሉ እንዲገባ አድርገህ ንግግሮችህ የተቀመሙ ማንንም የማይጎረብጡ ይልቁንም የሚያንፁ አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይለምልም ❤❤
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ኢየሱስ ጌታ ነው
❤❤❤ 1 ቆሮ 2:1-16 ቁ፦ 15❤❤❤
አስተማርዬ የሆንከው ወንጌላዊ ያሬድ ዛሬ ደግሞ በዚህ አስደናቂ ፕሮግራም ከትግስት ጋር ስላየሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በውይይትም ሆነ በትምህርትህም በጣም ተጠቃሚ ከሆኑት ከብዙዎቹ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ sis.ትእግስትንም ጌት ይባርክሽ በምታቀርብያችው እንግዶች በብዙ እየተማርንና እየተገለገልን ነው በርቺልን።
Good evening and I let 😊😊
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም በጣም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ። ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ በኢንተርቪህ ። ጌታ አንተና ቤተሰብህን ይባርክ !!!
አንቺ የተባረክሽ የጌታ ባርያ ክርስቶስ በደንብ ነው የገባሽ ከዚህ አጉል አስተምሮ Prosperity gospel and the faith movement ወጥተሽ ለጌታ ዋጋ እየከፈልሽ ሽልማትሽን ከኢየሱስ ብቻ ጠብቂ ከማታምኝበት ህብረት ተለይተሽ በንፁህ መንፈስ አገልግይ በጣም ነው የምወድሽ ቀሪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን
ወንጌዊ ያሬድ የቃሉ ሼፍ ብዬሀለሁ ቃሉ ጣፍጦኝ እንድበላ እንዴት አጣፍጠህ እንደምትሰራራው ቅመሙን ጨውን ሁሉን እደሚገባ አጣፍጠህ ለተመጋቢህ የሚጣፍጥ ምግብ እኮ ነው የምታቀረው በእውነት ጌታ ረድቶሀል ስላነተ ጌታን እባርካለሁ። ቲጂ አንቺ የክርስቶስ ኢየሱስ። ድምቀት ተባረኪ በበዙ
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ስለ ሰጠኸው ማብራሪያ እኔ ምስክር ነኝ ቀንና ለሊት ለ3ቀን የእግዚአብሔርን ቃልና ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ካስተማርከን በኋላ እንደፀለይክልን ከአንድ ሰው በስተቀር ሁላችንም በመንፈስ ቅዱስን ተሞላን ይሄ የአክሱም አገልግሎትህ ነዉ ። አሁን በተራዬ ጌታ በረዳኝ መጠን ግራ ሳልጋባ ጌታዬን እያገለገልኩኝ ነዉ አሁንም ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድሜ።
ቅዱስና
ወንጌላዊ ያሬድ፦ እግዚአብሔር ይባርክህ ! እንደገና እንድታይ የሚመክርህ ነገር ቢኖር...
1) ማር 11:22-23 የተረጎምክበት መንገድ የተለጠጠና አውዱን ትቶ የአቻ ቃላት ትርጉም እና ጥቅም ብሉይ ኪዳን ላይ በመፈለግ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። ከአውዱ ብቻ በመፍታትና ከሌላ ቦታም ስታስገባ አውዱን እንዲያብራራ እንጂ ለመጠምዘዝ መሆን የለበትም !
2) ስለ ልሳን ያወራኸውን በድጋሚ እየው...በብዙ ስህተት የተሞላ ነው።
3) ከሰው ሶስትነት ተነስተህ....መዳንን፣መንፈስ ቅዱስን መሞላትን ከመንፈስ ወደ ነፍስ መፍሰስ የተባለውን ከየት እንዳመጣህ አልገባኝም።መንፈስ ላይ ሞልቶ ወደ ነፍስ ይሄዳል የሚል ትምህርት ባዕድ ነው። ሌላው ድነት ሲከናወን በመጀመሪያ መንፈሱ ይድናል የሚል ትምህርት ከየት እንዳመጣህ ብትነግረን...መንፈስ ሲመጣ 'መንፈስ' ውስጥ ገባ ማለት ምን ማለት ነው ?....ከየት አመጣኸው ?...የዚህ ዓይነት መረዳት በሰው ሶስትነት ላይ ተንጠልጥሎ የሚሄድ የስህተት መረዳት ነው።
4) ያንተን ልምምድ የትምህርትህ እውነትነት ማጽኛ አድርገህ ማቅረብህ በጣም ስህተት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት በቀጥታ መፍታት በቂ ነው።
***
እህት ትዕግስት በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ሞጋች ለመሆን ሞክሪ !
ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ይብዛልህ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ!❤
እህታችን ቲጂ ተባረኪ!❤
ዉድ የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ፤ ፀጋው ይብዛላችሁ። ኑሩልን፣ ክበሩልን❤❤❤
እጅግ በጣም የምወደው ወድሜ ወጌላዊ ያሬድ🎉 ዘመንህ ይባርክ ይለምልም በብዙ ባንተ ትምህርት ታንጼለው❤
እንዴት ወደ ኢየሱስ እና ወደ መንፈስ ቅዱስ መፀለይ የለብንም ይላል ? 🫢ሊያዉም ብዙ ያስተማረን ወንጌላዊ ያሬድ እንዲህ ማለቱ የሚያሳዝን ነዉ። በጣም የምወደዉ አስተማሪ ነዉ ግን በዚህ ሀሳቡ በፍፁም አልስማማም። አስፈሪ ዘመን ነዉ
አንደ አንደ የለ መንፈሳዊ አባት ያደጉ የዘመኑ አገልጋዮች እግዚአብሔር እንደገና እድል በዝህ ሰቶናል ብዬ አምናለሁ ምንም እንኳን በእግራቸው ስር ሆነን መማር ባንችልም ይህ አጋጣሚ መልካም መንገድ አድርጎ እግዚአብሔር በእህታችን በትግስት በኩል አዘጋጅተዋል። Tg ተባረክ በጣም። በእርግጥ መንፈስ ቅዱስ ምትክ የለለው አስተማሪ ብሆንም ዘመን እየተሻገሩ በሕይወታቸው የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የተረዱ አሉ ከእነዚህ መካከል አንዱ አንተ ነክ።
"ወዴት እያመራን ነው? አንድ ሰው ወደ መንፈስ ቅዱስ መጸለይ እንደሌለብን ሲናገር ሰማሁ። ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን አንጸልይም አለ፤ ምክንያቱም የየራሳቸው የተለየ ተግባር ስላላቸው ነው ብሎ ሞገተ። ይህ የሚያሳየው ስለ ሥላሴ ማንነት (ኦንቶሎጂ) ያለው ግንዛቤ ጥልቀት የሌለው መሆኑን ነው። ይህን የማመልክተው አንድ ወንጌላዊ በትዕቢት ስለተናገረ ነው። እሱ እንዳለው ሁላችንም ዓይነ ስውር ነን። እሱ ብቻ በግልጽ ያያል ! ምን አይነት ሥነ መለኮታዊው የዋህነት ነው!"
ወንጌላዊ ያሬድ ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ የሚለውን የጌታ ትዕዛዝ ሉቃ 10: 33 እና 37 ላይ ያለውን ቃል በደንብ እንድንረዳ በማድረግህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ለቲጂም እንዲሁ ጸጋው ይብዛልሽ፡፡
ወንድም ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ አብረን እንሰራለ ባልንጀራዬ እወዳለሁ አገልግሎትህን በቻልኩት ሁሉ እደግፋለሁ ባንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ..በብዙ ፍቅር አክብሮት እወድሃለሁ ተባረክ
ጌታእየሱስ ዘመናቺሁን ይባረክው ሁለታቺሁንም በጣም ነው የምወዳቹ ነቹ ለምለሙልኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yared whenever I see you , I always start self reflection and try to reorient myself to God immediately. I become hopeful of the return of Jesus and how he’s going to restore us . Thank you so much !!!!!!!!
በጣም ጡሩ መብራራ ነው የሰጣን ፓስተር ያሬድ ጌታ ይባርክህ የምትሰራም ሥራ መልካምና ትክክል ነው ጸጋ ይብዛልህ
እህታችን ትጂ ቡሩክ ነሽ ተባረኪልን ቀጣዩን ክፍል እጠብቃለሁ
የእግዚያብሔር መንፈስ ያለባቹ የእዚያብሔር ልጆች ተባረኩ!
ትክክል መርዳት የምናወራው ሳይሆን የምንኖረው ነው የአመቱ ምርጥ አባባል!!
ይህ የክርስቶስ ልብ ነው !! ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባራክ
Love your Neighbour🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሬድዬ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ ያብዛልህ ይጨምርልህ ።
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።
የተወደድክ
ወንጌላዊ ያሬድ እና የተወደድሽ እህታችን ትእግስት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ የወቅቱን የእግዚአብሔርን ሀዘን አዝነሃልና 🙏🙏
በጣም ተባረኩ በተለይ በልሳን አለመናገር መናገር የመንፈሳዊ ከፍታ ተደርጓ ስለሚወሰድ በእግዚአብሔር ፌት በጣም አልቅሼ ለመንኩት የሚገርመዉ አሁን ፓስተር ያሬድ እንደገለጸዉ ለራሴ እንደሚገባኘ አስተማረኘ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሱን የሰጠን እሱ እግዚአብሔርን ይባረክ
ተባረክ በትክልነው መንፈስ ቅዱስ የገለጥከው ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ተባትክ ✝️🛐🕎🙏🏻
እንዲህ ያለ ፀጋ ለብዙዎች የተረፈ ጳውሎስ በገማልያል ሲል የተጠቀመበትን ሰው ዕውቅና እንደሰጠ ዕርጋታን በተሞላ መቅረዙ የሞላው ዘይት ቅድስትን በብርሀን እንደሚገለጥ የብዙ ቅዱሳን ጨለማ እንደተነሳ አምናለሁ ለዚህም ትውልድ የተሰጠህ በረከታችን ስለሆንክ ሰለ አንተ ስለ ቤተሰብህ ሰለ አገልግሎትህ አሁንም ስለጀመርከው ራዕይ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
“በአደባባይ በልሳን መፀለይ … ኃጢአት ነው”‼️ #YARED_TILAHUN /Evangelist/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
ua-cam.com/video/TRW6BGponfo/v-deo.html
የታዘ ዝነው በእምነት እንድንኖር እንጂ በመላእክት አይልም። የዲቦራ መላእክት የሚባል ነገር የለም። አለቀ። ❤❤😮😮😮😮 በጣምምም ትክክል ያሬድዬ❤❤😘😘😘
ወንጌላዊ ያሬድ ድንቅ ሰጦታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተ ውስጥ ጥልቅ የሆነ እውቀት የሚደንቅ የማሰተማር ጸጋ አለ ።እግዚአብሔር ሰለጸጋው የተመሰገነ ነው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው መቼስ በእግዚአብሔር ቃል ልብን የሚያሳርፍ መልስ , ትምህርት ... የቲሞላህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተም
ቅዱሳን መላእክት በእግዚአብሔር እምነትና ተስፋ ያደርጋሉ ያፈቅሩታልም እንዲህ ባይሆን እነሱም እንደተጣሉት መላእክት ይሆኑ ነበር ። ስለዚህ ፍቅር፣ እምነትና ተስፋ ምድራዊ ብቻ አይደሉም።
Tikis?
ብዙ ትምህርት ካንተ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክልኝ 🙏ቲጅዬ በጣም ይባርኩኛል የምታቀ ርቢያቸው ፕሮግራሞች ተባረኩልኝ የእግዚአብሔር አገልጋዮች 🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
አህቴ ትዕግስት በእውነት ጌታ ይባርክሽ መረዳትሽ መልካም ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ አሰተምሮዎችን እንዲያስረዱ እንዲያሳዩ ስለምታደርጊያቸው
እኔ ያንተን ቃለ መጠይቅ እንደ ተከታታይ ትምህርት ነዉ ማየዉ በእዉነት wowww
የእግዚአብሔርን ቃል መሞላትን የመሰለ ነገር ምን አለ?
እግዚያአብሔር ሁለንተናህን ይባርክ much lovee❤❤
“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤”
- ሮሜ 8፥26“በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።” 13:54 14:01
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4“ስለዚህ፥ 13:20 13:22 13:23 13:26 ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥39
እግዚአብሔር ሞገሰ የሰጠሽ እህቴ በተረጋጋ መንፈሰ ሰለምታዳምጭ ትክክለኞ ሰፍራሽን ይዘሻል ተባረኪ ተወዳጅ ያሬድ እዉነተኞ ወንጌላዊ።
ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ በጣም የምወድህና የማከብርህ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ነህ ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ዜጎች ብሶታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመንግሥት በማሰማታቸው መገደል እንዳሌለባቸው በአገሪቱ ካሉት የሀይማኖት መሪዎች ቀድሞ በውብ ማራኪ ዐረፍተ ነገሮች ለክቡር ጠ/ር ኅ/ማርያም ግልፅ ደብዳቤ ለመፃፍ የደፈረ ጀግና ነህ በጣም እወደዋለሁ።ጌታ ይባርክህ።
ከዛስ ሚሊዬኖች ለሚሞቱበት ጦርነት ባደባባይ ወጥቶ መቆም የለበትም ብሎ ለሞቱት አሁን ድረስ በሀዘን ላሉት ክርስቶስ ለሞተላቸው እና ለሚወዳቸው የሰው ልጆቸ መከራ እጁ የለበት ወንጀለኛ ነው እንደዚህ አይነት አስያየት ሰጭ ደግሞ ከክርስቶስ ጋር ህብረት የሌለው አስመሳይ አጭበርባሪ ክርስቲያን ነው ።
???????????????????????@@kke1813
@@kke1813 መንን ነው?
ቲጅየ አንችም ጥሩ አድማጭ እና ጠያቂ ነሽ:ወንጌላዊ ያሬድም ግሩም እውቀት ያለው እና ጥሩ መንፈሳዊ መገለጥ ያለው ሰው ስለሆነ ውይይታችሁ የብዙወችን ትኩረት የሚስብ ነው: ሁለታችሁም ተባረኩ።
ቲጅየ:ሌላው ምናልባት ፈቃድሽ ከሆነ በተመሳሳይ ኢተርቪው ብታደርጊው ብየ የምመኘው አንደ በጣም🎉 በብዙ ጸጋ የተሞላ አገልጋይ ልጠቁምሸ እወዳለሁ። ከወጌላዊ ያሬድ ባልተናነሰ መልኩ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ያለው አገልጋይ ነው: ስለሆነም ጌታ እሱንም ተጠቅሞ ብዙ ነገር እንደሚሰራ አምናለሁ።
ውይ እንዴት እንደተመቸኸኝ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
1 2 3 ልሳን ዋው አቤት ጌታ ይባረክ!
“I see Jesus in every human being. I say to myself, this is hungry Jesus, I must feed him. This is sick Jesus. This one has leprosy or gangrene; I must wash him and tend to him. I serve becuase I love Jesus.”
Mother Teresa
God bless you evangelist Yared! I pray God to use you to reach the poor people . I believe That’s where God’s heart is. Church need get out the 4 walls and reach out to the poor, destitute , orphans .. etc
I love how you explained poverty (ptocheuo; πτωχεία ); the condition of one destitute of riches and abundance. Eg,In 2 Corinthians 8: 2 the word is translate “deep poverty . “
I research it more and some define Ptochos as state of absolute dependence, so that in Mt 5:3 "the poor in spirit" are those who have learned to be completely dependent on God for everything ! You really have opened my eyes ! I heard you in tears as you preach about the poor children you encountered in AAbeba😢. Again, God bless you!
And When you see Abiy Ahmed? This is a stupid, blood thirsty, tribal, uneducated, greedy, jesus ?😅
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ብዙ ነው ያስተማርከን።
i was hearing him asking insight from elders and study in library last week i really appreciate your hard work and humble service to the church and dilgency
Welcome Dear sister Tigist, and dear brother Yared. This has just been very insightful, and I believe is an impactful discussion. First off, I’d like to thank Tg for being not only a gracious host and interviewer with great questions, but also for being exemplary in her listening ability and patience. I really admire your discipline and teachable heart which is a blessing to see for many of us. That’s why you don’t ask questions repeatedly because you listen so attentively and also reflect on the answers given assuring the other person that you’re an eager participant. So thank you dear sister, please keep up your good work, and May others follow your inspirations too.
Dear brother Yared, what can I say……..this was yet another insightful, full of depth question and answer session which I can’t wait for the following part. Thank you for acknowledging sister Tg for her part in promoting your ministry, which like you mention was divinely orchestrated. I am happy to hear about the ministry and can’t wait to be a partner in doing good. Everything you’ve said was such an eye opener and a blessing. You are right we are to be the defenders of the Truth of God’s word considering ourselves as apologetics (1 Peter 3:15). Thank you for being such a great apologist.
I would like to tell you what the Holy Spirit impressed upon me when you talked about how Mountains in the Old Testament time represented gentile kings or their kingdoms. Since that insight impressed me I went and referred to a few of them. I hope it blesses you.
May the Lord continue to use you both. 2Timothy 4:17
ትንቢተ ኢሳይያስ 54
10፤ ተራሮች ይፈልሳሉ፥ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፤ ቸርነቴ ግን ከአንቺ ዘንድ አይፈልስም የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፥ ይላል መሐሪሽ እግዚአብሔር።
ትንቢተ ኤርምያስ 3
23፤ በእውነት የኮረብቶችና የተራሮች ፍጅት ከንቱ ናት፤ በእውነት የእስራኤል መዳን በአምላካችን በእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
የሐዋርያት ሥራ 4
26፤ የምድር ነገሥታት ተነሡ፡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ። የሐዋርያት ሥራ 4
29-30፤ አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው። የሐዋርያት ሥራ 4
31፤ ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።
ተባረክ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው።አሁንም ራሱ አምላክህ ያግዝሀል
ኣንዱ በልቶ ይደፋል።
ኣንዱም ተርቦ ይደፋል።
ትልቅ ቃል ነው!
😢😢😢😢😢
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ትክክል ነው እዉነት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ኃጢአተኛዉን ፍለጋ ነበር ነገር ግን ዛሬ የአንዳንድ ቤተክርስቲያን መሪዎችና ኃላፍዎች ስራ ህንፃ መስራት የተሻለ የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት እንጂ ስለቤተክርስያን ምእመን ነፍስ ጉዳይ ዎይም ጌታን ላላጌኙት ምንም ግድ የላችውም ይህ ደግሞ ክርስቶስ ኢየሱስ ዎደዚህ ዓለም የመጣበትን አላማ መሳት ይሆናልና ብናስብበት መልካም ነው ::
ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክልን
በጣም የሚጠቅም ውይይት ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤
ወንጌላው ያሬድ የህዝብ ደም እጅህ ላይ አለ ንሰሃ ግባ
የሚሉትን ያውቃሉ??????
በየዕለቱ ንስሐ እየገባ ሌሎችን ወደ ንስሐ የሚጠራ አገልጋይ ነው።
እውነት ነው ባደባባይ ንስሀ መግባት አለበት ።@jhon1906 ጠበቃ ከመሆንህ በፊት ስለሚያስተምርህ ሰው በደንብ ለማወቅ ሞክር መድረክ ላይና አደባባይ ላይ መልአክ የሚመስሉ ብዙ እንደነዚህ ያሉ በጃቸው ደም ያለባቸው ገመሀላችን ሞልተዋል
@@kke1813 ጠንቅቄ ለረጅም አመት በቅርብ አውቀዋለሁ። እርስዎ ጊዜ ካለ እንደገና ይወቁት ።
Oh I think you're the same አስመሳይ ክርስቲያን dominating the Protestant churches ሲፋቁ ፖለቲከኞች ጦርነት አቀጣጣዬች በአፋቸው ጌታ ጌታ ባዬች እናንተን ነው ጌታ ከቶ አላቃቹህም ካጠገቤ ራቁ ሚላቹህ የሰው ደም ነጋዴዎች
መላዕክቶቹ የእግዚአብሔርን ፊት የሚያዩበት ምክንያት ጥበቃ ላይ ያሠማራውን እግዚአብሔር ትዕዛዝ እንጂ የተጠባቂውን ሰው አለመሆኑ ግልፅ ቃል ነው።ይጠብቅ እንጂ ከሚጠብቀው ጋር ንግግር የለውም ጌታ በጎቼ ድምፄን ይሠማሉ ነው እንጂ የመላዕክት ድምጽ ይሠማሉ አይልም።
አመሰግናለሁ ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ይብዛልህ ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሚገርም ትምህርት ❤❤❤❤❤❤
ግሩም ውይይት ነው። እጅግ ያስተምራል። ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጆሮ ያለዉ ይሰማ መላክት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ነዉ የሚሰሩት ሰተዉ የሚሰቱ ወዬላቸዉ መፅሀፍ ቅዱሰ ማንበብ ከሰት ይጠብቃል።
ደስ የሚል ስው በእውነት ጸጋው ይብዛልህ ያሬዶ
ቲጅየ ጌታ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ መሞላት እና በልሳን መናገር እጅግ የብዙሰው ጥያቄ ነው ሌሎች የእግዚአብሔር ሰዎች ስትጋብዠም ይኸንን ሳታነሽ እንዳታልፊ የብዙ ሠው ርሀብ ነው ወንጌላዊ ያሬድም አብራርቶታል እንዴት ነው በልሳን ልንፀልይ የምንችለው ጌታይባርካችሁ ❤❤❤❤
በጣጣጣጣም ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጂዬ በጣም ጠቃሚ ውይይት ሆኖ ነው ያገኘሁት እንደ ሁል ጊዜው። ሁለታችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ቲጂ እና ያሬድ ጌታእየሱሰ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል እደዚህ በብርአን ማየት❤ስላተ ጌታ ይባረክ❤
ተቸግሬ ተርቤ አበላችሁን ታርዤ አለበሳችሁኝ ይላል ጌታ ቃሉን መኖር ክርስትና የተራቡን ማብላት እንግዳን መቀበል ከዚህ የበለጠ ክርስትና የለም።ጌታ ይመጣል!
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም ቲጅዬ ተባረኪልን
እውነታኛ ወንጌል የሚተገብር አንደኛ ነህ ይብዛልህ ለምልም በቤቱ❤❤❤
ያሬድዬ ውድ አስተማሪ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ እንደ ድሮ መድረክ እንይህ
ዋው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ከውዥንብር ገላገልከን ቲጂዬ ስለአንቺም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ❤❤❤❤❤
My blessed evangelist thank you be blessed for ever property ln the name of the jesus
ሳምንት እንጠብቃለን ስለ ልሳን በደንብ እያጠራልን ነዉ ያለቀዉ ቲጂ አደራ በደንብ ጥዪቂልን እናመሰግናለን
ጥሩ ይዘት ያለው ውይይት ነው ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ይጨምርል
“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።”
- ማቴዎስ 18፥10
ጌታ ይባርካችህ በብዙ ተምሬአለሁ:: አሜን::
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛላችሁ 🥰🥰
ተባርክልን ሁሌም ትምህርቶችህ አሰተምሮቶይህ ሰዉን የሚለዉጡ ናቸው ❤❤
ሚዛናዊ መልስ። ተባረክ ወ/ዊ ያሬድ
👉 መላእክት ከእግዝአብሔር ወደ ሰው ይመጣሉ እንጂ ከእኛ ወደ እግዝአብሔር አይሄዱም፣ መጸሐፍ ቅዱሳዊ ትምዕርት ፣ 👉 እንደ አንድ የመፀሐፍ ቅዱስ ተማሪ ስለዚህም ይመስለኛል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ ከድንግል ማርያም የመወለዱ ሚሲጥር አማኑኤል ሆኖልናል። አሁን የሚማልድልን አለ፣ አሁን የሚያስታርቀን አለ።
👉 በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ አብ መጸለይ።
ደስ ሲል የእውነት ወንጌል ተባረኩ።
Thank you so much for answering all my questions about speaking in tongues. Many many many more blessings!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ የተወደደክ ወ ያሬድ🙏
What an eye opening
Can't wait to listen part two.
Beloved TG God bless you 🙏🏼 ❤️
እጅግ በጣም ተጠቅመናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋው ያብዛላችሁ ተባረኩ በርቱ እንወዳችኃለን ።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እኔም ይሔንን ሀሳብ ለማገዝና ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ።በሰራሁባቸው የውጪ ድርጅቶች ከlocal እስከ international NGO አይቼዋለሁ የልቤን ራእይ ነው የተናገርከው ደግሞ ከቤተክርስቲያን ዃላ ሆነን ያልከው የሚገዛ ሀሳብ ነው ተባረኩ❤❤❤
GOD BLESS YOU EVANGELIST YARED ABD TIGI. STAY BLESSED
ዎንድም ያሬድ ይቅር በለኝ
የአንተን ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም ዛሬ ግን በዚህ interview ስንት ጥያቄዬ መልስ እያገኘ እንደሆነ ብነግርህ ትገረማለህ በጣም ተደንቀያለዉ ለካ እዉቀት ነበር የጎደለኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ማርቆስ 16:17-18 አማኞች ሁሉ በልሳን ይናገራሉ አይልም ። ነው ብላችሁ ካመናችሁ ሌሎቹንም ሁሉ እመኑ እነሱም በእጃቸው እባብ ይይዛሉ መርዝ ቢጠጡም አይጎዱም ለድውዮች ቢጸልዩ በሽተኞች ይፈወሳሉ አጋንንትንም ያስወጣሉ ይላል ስለዚህ በልሳን የሚናገሩ ሁሉ እነዚህ ሁሉ ስጦታዎች በግድ ሊኖሯቸው ይገባል ካልሆነ ግን ልሳንን ብቻ አውጥታችሁ መናገር የተሳሳተ ትምህርት በማስተማር ትልቅ ኃጢአትን ትሠራላችሁ። ይልቅ ሐዋርያው ጳውሎስ የጻፈልንን ማመን ይሻለናል(1ቆሮ 12:30)
Dear Evangelist Yared, First of all, I am very blessed by the interview session with Sister Tigist and God has spoken to me. My soul blesses God,whom I worship in spirit and truth, for you. Above all, among the key take away,""The word of God is the Holy breath of him"". Amen so be it & stay increasing forevermore,
ቲጅ ጌታ ይባርክሽ ይሔ ወሣኝ ቃለ ምልልስ ነው ብዙ የስህተት ትምህርት አለ በተለይ ሰለ መልአክ ይሔ መቀጠል አለበት ወጌላዊ ያሬድ የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠው ሰው ተባረክ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ኢየሱስ መጸለይ የለብንም የሚለው ፣ወደ መንፈስ ወቅዱስ መጸለይ የለብንም የለው ማርቆስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁷ የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።
⁴⁸ ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፦ የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ።
⁴⁹ ኢየሱስም ቆመና፦ ጥሩት አለ። ዕውሩንም፦ አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል ብለው ጠሩት። ሌሎችም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ።
ድንቅ እዉነት በቤቱ ያፀናክ ወንድሜ
በጣም እምውድህና እማከብርህ ውንጌላዊ ያርድ ዘመንህ ይባርክ ያልገባኝ ነገር አለኝ የእሳት ምላስ እና ላንቃ አልገባኝም🙏❤
ወይኔ ያሬዶዬ በቃ ተመለጥክ አይደል😮 እንደ ሁሌውም ነህ ጌታ ይባርክህ
amazing description about speaking in tongue. God bless you Eva. Yared Tilahun
Really love your neighbor በክርስቶስመዳን ሲባል በዘረኝነት በጥላቻ የተለበጥክ ሰዋችንካንሰር እያልክ በዲሲ ከተማ ስትለፈልፍ አሁንም የሚሆነውን የማትገስፅ ማትረዳ ለምን ታጭበረብራለህ እፈር ተመለሰ አታጭበርብር pmተገዛለት
Both of u r lovable people of God...really wz gr8 respect u r man and woman of God. U always bless me evan.yaredo and singress tgye ❤❤❤❤
Evangelist Yared .... You are a blessing! with Love.
Much more grace unto you, Yared.❤
❤ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንና እህታችን ቲጂ❤ድንቅ❤❤❤የተባረካችሁ🎉🎉🎉
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚ ገንቢ ትምህርት ነው