በህልሜ አዲግራት...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 місяці тому +22

    አቤቱ እግዚአብሔር አስደናቂ አምላክ ነህ ለቃልህ ታማኝ ነህ የተናገርከውን ለመፈፀም የምትተጋ አምላክና አባት ስምህ ይቀደስ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesdesta-cl8wt
    @mekdesdesta-cl8wt 2 місяці тому +10

    አቤት ጌታ ሆይ ሥራህ ድንቅ ነው በቃልህ ታማኝ ነህ ማደሪያህ ይባረክ

  • @ElsaGmedhen
    @ElsaGmedhen 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት አስደናቂ አስገራሚ አምላክ ነህ እኔ አሰራርህ ድንቅ ግርም አለኝ ቃላት አጣሁ ተመስገን ከፍ በል ምስጋና ይብዛልህ ተባረክ አሜን።❤😂
    ሆይ

  • @MeklitGetachew-f6w
    @MeklitGetachew-f6w 2 місяці тому +7

    መታደል ይሉታል ይሄ ነዉ በምትሄድበት መንገድ ይመራሀል ማለት እንዲህ ነዉ ከ7 አመትሽ ጀምሮ የመራሽ እግዚያብሄር ይባረክ❤ እግዚያብሄር ፃድቅ ነዉ!!!!!!! ትክክል ነዉ እሱ?!።

  • @selah5232
    @selah5232 2 місяці тому +8

    Amazing testimony!! Thank you Etalem🙏🏽 indeed God is faithful!!

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 місяці тому +4

    ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ ! ጌታ ታማኝ ነው !

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 місяці тому +6

    ❤ አቤት ጌታ ሆይ አንተ እንዴት ድንቅ ነህ : እውነት ነው እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው:: እኔም ስላየሁ ❤ ይሄ ምስክርነት ለእኔ ነው ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለምዬ እህታችንም እንኳን ጌታ እረዳሽ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 місяці тому +4

    I am glad to have listened to this witness

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 місяці тому

    Keber Legeta Legeta Yehun Hallelujah Glory Be To God In Heaven Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ መልካም ነው ደስ ምስክርነት ተባረኩ።

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳን እንፀልያለን
    ለእስራኤል ምድር ሰላም ይሁን የእግዚአብሔር እጅ በምድሪቱ ይክበድ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ እኮ አንተ ነህ እህቴ እግዚአብሔር አንችን ሥለተጠቀመ ሥሙ ይባረክ እኔንም እንደዚህ በህልም ይናገረኛል

  • @AbebechKebede-g1v
    @AbebechKebede-g1v 2 місяці тому +1

    በርግጥ እግዚአብሔር የድሀ ደግ አባት የመበለት ዳኛ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለእስራኤልም እንፀልያለን

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 2 місяці тому +1

    God bless you Etalemye and blessing all your life our sister ❤

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 2 місяці тому

    የእግዚአብሔር አሰራር በጣም ይደንቃል በጣም ደስ ይላል እኮ ጌታ ይመስገን፡፡ ኡኡ እልልልልልል….የሚያሰኝ ነው፡፡

  • @FantayeneshBirhanu
    @FantayeneshBirhanu 2 місяці тому +3

    እውነት ነው ከማህፀን ነው ያየን ጌታ ይባረክ

  • @manexgebremichael2185
    @manexgebremichael2185 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ለእስራኤል እንድያፀልይ የፈለገው ኢትዮጵያን ለመባረክ ነው:: ጌታ እህታችን ይባርክ!ደግሞም የመዳንሽን ምልክት በህልም ያየሽበት ከተማ ሰለ ዓዲግራት ከተማ ነብሳት ብትፀልይ?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому

      @@manexgebremichael2185
      Manex, bless you, will tell her noe but she might be already praying

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 місяці тому +3

    እግዚአብሄር በጣም ድንቅ❤ ተደነኩበት❤😊

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ከባድ መልእክት ስለ አመጣችሁ የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ መልእክት ላይ እንዲ ይላል ሁሌም ሳነበው ተሚገርመኝ ጥቅስ ነው
    ሮሜ 10:20-21 NASV
    [20] ኢሳይያስም በድፍረት፣ “ላልፈለጉኝ ተገኘሁ፤ ላልጠየቁኝ ራሴን ገለጥሁላቸው” ይላል። [21] ስለ እስራኤል ግን፣ “ወደማይታዘዝና እሺ ወደማይል ሕዝብ፣ ቀኑን ሙሉ እጄን ዘረጋሁ” ይላል። እግዚአብሔር በነሱ ላይ ምንም ተስፋ አይቆርጥም

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 2 місяці тому +2

    Etuye Tebareku Ahunm Le Jerusalem Atibkachu Tselyu😢❤🎉

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 місяці тому +3

    God is good All the time. , Stay blessed. Sister ‘s❤

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 2 місяці тому +2

    ትልቅ ምስክርነት ነው እንኳን እግዝእብሄር ረዳሽ።

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 2 місяці тому +3

    Anis muudannon qaba Waaqni ijoollekee guddise kankoos akka naaf guddisu naaf kadhadhu haadhakoo♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 місяці тому

    Thanks Etalem God keeps his ward just believe.May God bless you with all your family!

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 місяці тому +2

    ፍርዬ ግርም የሚል ምስክርነት ነው እኔ በእውነት እንባዬን በግድ ተቆጣጥሬ ነው የሰማሁሽ ዘመንሽ ይባረክ ፈቃድሽ ቢሆን ስልክሽን ብትልኪልኝ አመሠግናለሁ

  • @racheltadesse3645
    @racheltadesse3645 2 місяці тому +3

    እስራኤል ሰላምሽ ይብዛ እረፍት ይሁንልሽ ለጠላቶችሽ አትታይ በርገጥም ለርሷ መፀለይ አለበት በረከት ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp 2 місяці тому +2

    አግዚኦ ማርነህ ክርስቶስ ሁለት ፀጉር አውጥቶ ውሽት አይ መናፊቅ በዚህ መጣችሁ

  • @solomondebesay5542
    @solomondebesay5542 2 місяці тому +5

    ኤልሻዳይ እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ። በጣም ስጋውያን ናችሁ። ምክንያቱም ፡ በትግራይ ጀኖሳይድ ጊዜ ፡ ከነፍሰ ገዳዩ ጎን ወግናችሁ በጌታ ስም የምትነግዱ ስጋውያን ናችሁ። ንስሃ ግቡ!!

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 2 місяці тому +2

    Abeyto ante geta telq neh. Semeh ybarek ❤ yeteamerat abat semeh ybarek. ❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 місяці тому +2

    Amen! God is faithful 🙏

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እዴት ድንቅ አምላክነው እኝምናመልከው እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 2 місяці тому +3

    Galanni Waaqayyoof haata'u ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meskiabebe3000
    @meskiabebe3000 2 місяці тому

    Selam Etalem! God bless you for a great testimony!

  • @research_review
    @research_review 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ፣ እግዚአብሔር ታማኝ ነው።

  • @elianaisrael
    @elianaisrael 2 місяці тому +3

    Egzyabeher tamage amlake new semu ybarek lzelalem 🙏

  • @menberechali3882
    @menberechali3882 2 місяці тому +3

    እታለምዬ ምስክርነት የምታቀርቢው ሁሉ እንዴት ከጌታ ጋር እንደሚያጣብቅ ተባረኪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 місяці тому +4

    እህቴ አንቺን ያሰበ ጌታ ሥለልጆቼ እኔንም ያሥበኝ ዘንድ ጸልይልኝ የረዳሽ ጌታ የተባረከ ይሁን

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 2 місяці тому

      The same for me and my family in Jesus mighty name amen 🙏 🙌 Abba

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 місяці тому +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ እህቶች ❤🙏❤️

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 2 місяці тому +1

    Amennn ytenagerew yadergal ❤ yetamene abat.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው የሚራራ እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎናል ምስክር ነን አለን እግዚአብሔር ይመስገን ! እሥራኤልን ለመጎብኘት ወንድም ተሾመ አለ ተጠቀሙበት ሊንኩን ከታች አለ ተጠቅመንበታል እሥራኤል 70 ዓመቷን ስታከብር ከ North American 70 ሆነን ሄደን ነበር ሌሎች አስጎብኚዎች እንደ እሱ ከእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሱ ለማስጎብኘት አይችሉም እርሱ ግን እዩት እላለሁ ወንድም ተሾመ ምርጫችሁ ይሁን ! ትኮሩበታላችሁ ፓስተር ኮኮብ ጋር ያገለግላል ተባረኩ ግሩም ምስክርነት ነው We love you may God richly bless you !

  • @LemlemGezahey
    @LemlemGezahey 2 місяці тому +6

    የሚገርም ነው ስለ ዓለም እጸልያልሑ ሁሉ ግዜ ስለ እስራኤልም እስልያልለሁ ተመስገን ኣምላኸይ ❤❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 2 місяці тому +5

    እጅግ የሚገርም ምስክርነትና የሚገርምም መታዘዝ ነው ያሰደምጥሽን እህታችን እታለም በብዙ ተባረኪ!!!የእግዚአብሔር ሴት ፍሬ በብዙ በብዙ ተባረኪ እርሱ የታመነ አምላክ ነው። አክብረሽዋልና አከበረሽ ክብሩ ለእርሱ ይሁን!!!አሁንም በብዙ መታዘዝና እምነት ተሞልተሽ ለትውልድ እናት ሁኚ!!!ደግሞም ሥፍራ ስላልሰጠነው ለእስራኤል መጸለይን ስላስታወሽን ተባረኪ!ተምኖ መጸለይን ለእኛ ይስጠን ከቃሉ እንዳንተላለፍ ይርዳን!!!

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 місяці тому +1

    Amazing testimony God bless ul

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @MilkaMebratu
    @MilkaMebratu 2 місяці тому +1

    Egziabher melkam naw ❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር አጠራር ድንቅ ነው!

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 2 місяці тому +1

    Yes, you are right we need to pray for Israel. GOD BLESS Israel

  • @yemanebisrat-v9v
    @yemanebisrat-v9v 2 місяці тому +2

    ፍርዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @asterabebetegegne3580
    @asterabebetegegne3580 2 місяці тому +1

    Geta melkam newu Geta Redahi ❤😂

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому

    እውነት ነው ጠርቶ የማይጥል ጌታ ስሙ ከፍ ይበል!

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 2 місяці тому +3

    ተባረኩልኝ

  • @shewaaweke9723
    @shewaaweke9723 2 місяці тому +3

    ጌታ ይመስገን ይህ የሁልጊዜ ሸክሜ ነው

  • @zed8788
    @zed8788 2 місяці тому +5

    10 ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
    👉👉መዝሙረዳዊት 46:10
    በዚህ ልክ በእግዚአብሔር መወደድ መታደል ነው:: እግዚአብሔር ሆይ እኔም ከጥያቄ ወጥቼ ምስክርህ ሆነፈኜ ልኑርልህ "
    በርቺ እታለም 🙏🙏🙏

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@zed8788
      አሜን እርሱ ራሱ ያበርታኝ

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 2 місяці тому

    Amazing!!!

  • @SenaitGashaw-bn8rb
    @SenaitGashaw-bn8rb 2 місяці тому +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @abynabibahlbi3361
    @abynabibahlbi3361 2 місяці тому +3

    ሰላም ለእስራኤል ይሁን ።

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 місяці тому +3

    አምነዋለሁ እግዚአብሔር አንድቀን እኛም ቤት ይመጣል የጠፉትን በጎች ለመመለስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 2 місяці тому

    God bless you ❤❤

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 місяці тому +1

    እታለምዬ የሚገርም ምስክርነት ነው በተለይ የኢስራኤል ሸክም:: እህታሽችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @MunaAman-j9t
    @MunaAman-j9t 2 місяці тому +2

    Wow❤❤❤

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas Місяць тому

    ተባረኪ እህቴ።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 місяці тому +5

    ሰሞኑን ኢራን በእስራኤል ላይ እየዛተች ስለሆነ ለእኛ ሸክም ሆኖ እንዲጠብቃት እንድንጸለይ ይሄ የግዜው መልእክት ነው፡፡ይሄን የሚሰማ ሁሉ ለእስራኤል በክንዱ መከለል ይጸልይ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 2 місяці тому +1

    Enem shekem aley ånd qen hege etselaloh. ❤ Ged ymelew geta.

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 місяці тому

    Egziabiher yibarikachu.

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 місяці тому +6

    ውይይይ አንቺሴት እ/ር እንዴትነው በልዩነት የሚወድሺ? ታድለሺ

  • @tsega990
    @tsega990 2 місяці тому +4

    ሰላም ፍሬ ባለፈው በመኪናሽ እየሸኘሽን የመሰከርሽልን ምስክርነት ❤❤ ነበር ሚገርም ነው ተባረኪ በ 7 አመትሽ ያየሽው ህልመ ❤ ጌታ አጠራሩ ይገርማል ❤❤

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 2 місяці тому

    Amen

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 місяці тому +1

    Enem sile Jerusalem hulgize esxeliyalhu.

  • @selamfessahaie3454
    @selamfessahaie3454 2 місяці тому

    Tihitinawa des yilal. Yimarikal. Yegeta menfes yalebet sew tihut new. Enie beza new mileyew. Kibir Letaredew.

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 2 місяці тому

    ❤ ❤ ❤

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 2 місяці тому +1

    Igzabeher tamany amlak inkan yante honku

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉

  • @TheElitehumans
    @TheElitehumans 2 місяці тому

    Temesgen

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን!

  • @SelamShabola
    @SelamShabola 2 місяці тому

    Geta yibarikish etalemiye...sike esirael yetewerawu ngr des bilognal...ena befekadegninet esirael endigobegni mitebaberegni sewu kale elalewu ameseginalewu

  • @abynabibahlbi3361
    @abynabibahlbi3361 2 місяці тому +3

    ሰለ እስራኤል የሚጸልዩ ወንድሞችና እህቶች ያሉበት አድራሻ ብትጠቁሙኝ

  • @tigisttekle5565
    @tigisttekle5565 2 місяці тому

    እንደው ምን ይሻላቸችዋል እናንተ ብትቃጠሉ ይሻላል

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 11 днів тому

    ጆነሳይድ እየተካሔደበት ያለዉ ምስኪኑ የፖለስታይን ህዝብ እንደ ትግሬ ፈረዳችሁበት::

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p 2 місяці тому

    Aref interview

  • @HamziaHussein
    @HamziaHussein 2 місяці тому

    እንዴት ተያያችሁ?😂

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 2 місяці тому

    Wwwo grazie a dio

  • @Michael-rb5bm
    @Michael-rb5bm 2 місяці тому

    jla jil hula

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሲሰጥ ምልክቱ አንተ/አንቺ ነህ/ነሽ ማስተዋልን ይስጥህ/ሽ