Tank you Tigi for your hard work to expand the gospel of Jesus Christ. I watch most of your shows, interviews…. I currently was disappointed on this interview when I heard your guest Yared said: “Speaking in tongues… is sin.” He also said “በኃጢአት እየተዘፈቁ በልሳን ይናገራሉ"Let me tell you something, በኃጢእት እየተጨማለቁ ወንጌልን የሚሰብኩም እንዳሉ አንርሳ:: በልሳን የሚናገሩ ክርስቲያኖች ቢሳሳቱና ሥርዐት ቢያጡ አካሄዳቸውን ማለትም እንዴትና መቼ በልሳን መናገር እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው ትምህርት እንጂ የሚያስፈልጋቸው ወቀሳ ዘለፋ ወይም ስድብ አይደለም:: መረዳት ያለብን ደግሞ የትም ይነገር የትም በልሳን መናገር ኃጢአት አይደለም:: የምንናገረው ልሳን በእውነት ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ በሰማይም ይነገር በምድር በግልም ይሁን በጉባኤ ወይም በአደባባይ በፍጹም ኃጢአት አይደለም:: በልሳን መናገር የጸጋ ሥጦታ ነው እንጂ ኃጢአት አይደለም:: Please be careful of talking against Holy Ghost and do not discourage speaking in tongues in any manner. Paul in his message to the Corinthians was teaching them and us how to speak in tongues in respectful and acceptable way. He never condemned them as if it was a sin to speak in tongues. Please read: 1 Cor 14:3 “So I want you to know that no one speaking by the Spirit of God will curse Jesus, and no one can say Jesus is Lord, except by the Holy Spirit. 1 Cor. 14:40 But be sure that everything is done properly and in order.” (NLT). In the level we can understand, Apostle Paul was simply writing not to speak in English or French or Arabic to the people or Christians who only speak Amharic or vise-versa. We need to be careful of what we talk about the Holy Ghost! Thank you 🙏🏾
I can't thank you enough Tigi, this program provides timely clarification for happened confusion!. I love Evangelist Yared for his consistency and he is so bold enough to teach and to advise!
Evangelist yared!...I learned the word of the living God for the last 25 years may be more,I honestly and truthfully belive that HE is a gift of God to ETHIOPIA and particularly for Gospel believers...what a gift ! A bright star! My heart bless u!
ዋው እንዲህ ነው ትምህርት ማለት! Very impressive! Evangelist Yared articulated his responses very well! His responses are evidence based. Wow very Knowledgeable ! I am chasing his video on UA-cam. Just amazing! God bless you both!
Part 1 👇👇
"1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️#YARED_TILAHUN /Evangelist/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
ua-cam.com/video/kwz_IDcIyZs/v-deo.html
ቨ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ሰዎች የሰጠን በረከት ነው። ሊንኩን ሼር ስላደረግሽን ተባረኪ ያባቴ ልጅ። ብዙ ስለራሳችሁ ማውራት ባትወዱም፣ አንቺና ጥሌ ልባችሁ ውብ ነው። በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር አንቺን ለጥሌ፣ ጥሌን ለአንቺ ሰጠ ብየ አስባለሁ። ብሩካን ናችሁ።❤❤❤
Geta Ejig abzito yibarikish.
Tigi yihe yezegeye;neger gn ejig asfelagi topic nw.
ትዕግስት ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን ልትልኪልኝ ትችያለሽ? አንቺና ወንጌላወዊ ያሬድ ባቀረባችሁት ሾዎ ላይ ላወራሽ ስለምፈልግ ነው ::
Tbarki tgya uuuffff bezu teyaka nwe yetmleslegne tbarku
ወንጌላዊ ያሬዶ አቤት ምስክርነትህን ስስማማ ወድኩህ የአባቴ ልጅ አንተማ እንኳን ተወልደህ አቅጣጫ ማሳየት ማስተማር እዉነተኛዉን ወንጌል አስተማሪያችን ተባረክክክ❤❤❤
Byiryew,I Beth fy*vgysgebhjtcewgyesj7 😂
❤❤❤❤❤❤❤Tebarki
መጽሀፍ ቅዱስ የሚለው እውነተኛ ወንጌላውያን ኑሮአቸውን እየሱስም ያለው በፍሬቸው እንጂ እንደዚህ የመሰሉ white house በር ላይ ቆመው የደም ጎርፍ አገሪቱዋን እንዲያጥብ ሲጫሁ የነበሩ በምላሳቸው ጥላቻን የዘሩ ነብሴ እጅግ ትጸየፋቸዋለች እኔ የማውቀው እየሱስ በነሱ ምላስ ላይ ያለውን አይደለም አጭበርባሪዎች
በጣም አስተማሪና ባራኪ እንዲሁም ለዋጭ ውይይት ነው። ያሬድ ሁሌም የምንባረክብህ ሰው ነህ። የቃሉን ብርሃን አሁንም ያብዛልህ። ቲጂ አንቺም ተባረኪ እንግዶችን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በተደጋጋሚ የሚያቀርቡ አዘጋጆች በጣም ጥቂት ናቸው። ያንቺ ይለያል ከፍ በይ!❤
"በሚያነፃው ደም አጢያት የሚሰራ ግን..." ዋው ተባረክ ወንድሜ!
የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር ፀጋ የበዛለት ሰው😍😍😍
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙏
እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏
ፍቅር የሆነ ስው ያሬዶ እነ እስራኤል ዳንሳ ብር እናባዛለን እያሉ ግራ አጋብተውኝ ሳለ ፌስቡክ ላይ ሮሜን ስታስተምር አግኝቸህ ከዛ በጛላ ጌታ እርድቶኝ አንተን እየስማሁ መጽሃፍ ቅዱስን እያነበብኩ በጌታየ ቤት ተተከልኩ ክብር ለጌታየ ይሁንለት ።በጣም ነው የምወድህ
ዛሬ በቃ አዕምሮዬን ካስጨነቀኝ ከነበረዉ ስለልሳን ከሚባሉት ነገሮች ሁሉ ጌታ ድንቅ በሆነ ከቃሉ መገለጥ ጋር ከፍቶ አስተማረኝ ደግሞም ከምፈራዉ ከነበረዉ ሁሉ አይምሮዬ ተፈወሰ:: ወንጌላዊ ያሬድ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: ስለ ሚስጥር የተናገርከዉ ደግሞ ይበልጥ አስገርሞኛል:: ቲጂም ሳታቋርጪዉ ለሚመልሰዉ ነገሮች ሁሉ አስተዉለን እንድሰማ ስላደረግሽን በብዙ ተባረኪ🙏
Amen
ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ከአንተ ስለምማር ጌታን እባርካለሁ። አስተማሪዬ ያሬዶ እንዲሁም እህታችን ትዕግሥት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Wawo ❤❤❤
አዎ ወንጌላዊ ያሬድ እኔም አንተ በአንተ አገልግሎት ነው በመንፈስ ቅድስ የተምላሁ ፡ በሐይለኛ ልሳን ነው የተሞላሁት። ያን ጊዜ መቼም አረሳውም ፡ ከዚህም የተንሳ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌ በሕይወቴ የተለየ ስፍራ አለህ።
ተባረክልን ፡ አንተ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ
ጌታ ይባርካቹ
ውንጌላዊ ያሬድ ድንቅ በረከታችን ነህ ከጌታ የተሰጠን .ረጅምን እድሜ ይስጥህ ኑርልን ብዙ እንድትጠቅመን .ክብሩ ለአምላካችን ለእግዚያብሄር ይሁን . ቲጅየ ምን እልሻለሁ .ተባረኪ ይባዛልሽ ፀጋው እወድሻለሁ ተባረኪ .
ወንጌላዊው ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስታስተምር በጣም ነዉ የሚረዳው ጌታ ዘማህን ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ❤❤❤❤❤።
6:22 - profound message! ስጦታ ከላይ እንደዝናብ የሚወርድ ነው፥ የመሬቱን ማንነት አያሳይም.... ፍሬ ግን ከመሬት ውስጥ የሚበቅል ነው ዝናቡን ተጠቅሞ።
ድንቅ ት.ት ነው ሙሉዉን ስምቻለሁ ተጠቅሜያለሁ ወንጌላዊ ካንተ በላይ ባለቅም
ልሳን መነገር ኃጢአት ነዉ? ያልከው part ብቻ ቅር ብሎኝል ና ባትደገመዉ መልካም ነዉ!ብዙ ዋጋ ተከፍሎ የተገኘ ዉድ ሀብቴ ነዉና መንፈስ ቅዱስ አይቀልብኝም
ወንድማዊ ምክር !
ወንጌላዊ ያሬድ እና እህታችን ቲጂ ጌታ ይባርካቹ
ብዙ አገልጋዪችን ያነቃል ብዬ አስባለው
ተረጋግቼ ነው የሰማሁት ብዙ ውዥብርና ጥያቄ የተመለሰልኝ በተለይ በልሳን ስለመፀልይ ተባረክ ለምልምልን ፀጋ ይብዛልህ ትጂዬ ለምልሚ
በጣም አስተማሪ የሚመስጥ መንፈሳዊ ጠቃሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ !
ለሃይማኖቴ አክራሪ ሆኜ ቆሮንቶስ 14 አልውጠው አልተፋው ሆኖብኝ መንፈስ ቅዱስ ረድቶኝ ጌታ አገኘኝ ይኸው ዛሬም በምወደው ወንድም ቆሮ ፩፬ ትን ደገመልኝ u r blessed yaredo
በጣም ብዙ እውቀት አወኩ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን አጠያየቅሽ እራሱ እንዴት ደስ የሚል ግልፅ የተረጋጋ
በዚህ ዘመን ይህንን ትምህርት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው። የእግዚአብሔር እውነት በጠፋበት በዚህ ጊዜ አንዳንድ ረጅም መንገድን የሚያስጉዙ ብርሃናትን ማየት ከእግዚአብሔር እንጂ ከማን ሊሆን ይችላል። ተባረኩ
ወ/ሮ ትዕግስት እጅጉ ፕሮግራሞችሽ እጅግ የተወደዱ ናቸዉ በቅንነት ጌታን ሰለምታገለግይ የዘላለም አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ በአንች ፕሮግራም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ቀሪ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ጌታ የባርክልሽ ቄስ ዘለቀ ይመር ከሰሜን አሜሪካ
ተጠቅሜ
ያለሁ ጌታ ኢሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርክ
Amen 🙏 thank you so much
የተወደዴዉ ወንጌላዊ ያረድ ጥላሁን እና እህታችን ትዕግስት እጅጉን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙዉን ችግሮቻችን ያንፀናል ብዬ አምናለሁኝ።
ቲጂ እና ወንጌላዊ ያሬድ ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይዛላችሁ! ከናንተ ተጠቅሚያለሁና!
ቲጂዬ ሁለቱንም ክፍል በደንብ ሰምቻለው በጣም አስተማሪ ነው አንድ ያለኝ እርማት አንዳንድ ጥያቄዎችሽ የተለያዩ ሰዎች የግል ልምምዶች እንጂ የወንጌላውያን ሁሉ ልምምድ አይደለም፡፡ ይህ ደግሞ የሌሎች ቤተ እምነት ተመልካቾችን የሚያስት ይመስለኛል፡፡
ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ ወንጌላዊ ያሬድን ጋብዘሽ ድንቅ መልእክት ነው ደስ እያለኝ ነው የሠማሁት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩልኝ
በጣም ድንቅ መብራርያ ነው ወንጌላዊ ያሬድ ቡሩክ ነህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ እህታችን ትጂ አንቺም ተባረኪ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ
ቲጂዬ ተባረኪ። ባንቺ አገልግሎት ያጣናቸውን ትምህርቶች እያገኘን ነው። አንቺ አምባሳደር ነሽ። ብዙ ግራ የተጋባን ወገኖችሽን ወደ እውነትና እውቀት የሚያስጠጋ ፕሮግራሞች ናቸው። ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ። ብዙ ተጠቅመናል። ስለ መላእክት የተሳሳተ ግንዛቤ ያላቸው ሰወች ግን በአይምሮ ህመም ሳይሆን በተሳሳተ ትምህርት የተጠቁ ናቸው ብዬ አስባለሁ። ተባረኩ
ትዕግስትና ያሬድ ፡ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ! እንቆቅልሼን ፈታቹ ። ይህን ለማስረዳት ጸጋ የሰጣቹ እግዝኣብሄር ከሁሉም በላይ ምስጋና ይድረሰው።
የምወዳቸውን ፓስተሮች ሳይቀር መስማት ኣቁሜ ነበር ። ግራ የሚያጋባ ነው። በጣም ኣበዙት ።
ጭራሽ ክፉ መንፈስ ቢሆንስ የሚል ኣስተሳሰብ ይመጣብኝ ጀምሮ ነበር።
False teaching
እዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ ብዙ ጥያቄ ነበረብኝ አሁንግን ተመለሰልኝ ይህ ፀጋ አይወሰድባቹ ቲጂዬ ዝምብለሽ አዳምጠሽ መጠየቅ ባለብሽ ሰአት መጠየቅሽ ድንቅ ጥበብ ነው ብርክበል ወንድም ያሬድ ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ብዙ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል:: ቲጂዬ ተባረኪ❤
ታጂ በእውነት እግ/ር ይባርክሽ። የረጅም ጊዜ ጥያቄዎቼ ተመልሰዋል ። ስለ ልሳን አጠቃቀም ለማወቅ ብዙ ትምርቶችን ሰምቻለሁ ። ዛሬ ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሶልኛል። ወ/ዊ ያሬድ ተባረክ።
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁንና ጠያቒ ስለ ልሳን ስትነጋገሩ ምስክርነቱ መልካም ሲሆን ማተኮር ያለበት ከሥነ መለኮት አንፃር ነው መነጋገር አለብን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ! እኔ በግሌ በደህናው ጊዜ ወደ ጌታ ቤት መጣሁእንጂ በዚህ ጊዜ ቢሆን ኖር ብዬ እፈራለሁ..በፀጋ ስጦታ አጠቃቀም ዙሪያ ከባድ ችግር ውስጥ ነን..ማንንም አያንፃም
እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ፀጋና ስላሙን ያብዛላቹ ከዚህ በላይ ተባረኩ❤::
ወንድም ያሬድ እጅግ በጣም አመሠግናለው እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙ አስተማረኝ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏❤️
ጌታ ሁለታችንም አብዝቶ ይባርካችሁ። እጅግ በጣም መሠረታዊ የሆነና የሚጠቅም ትምህርት ነው። ተደጋግሞ ቢነገር መልካም ነው።
ያሬዱ የእግዚአብሔርን ቃል አንተ ስትገልፀው በጣም ነው የሚገባኝ በጣም ነው የምረዳህ ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏🙏
ልሳን የሚያንስ ስጦታ ሲሆን ትንቢት የሚበልጥ ስጦታ ነው።
አመሰግናለሁ ወንጌላዊ
እህት ትግስት በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም ዎንጌላዊ ያሬድ ባቀረብሽበት ዎቅት ጥሩ ትምህርት አግኝንተናል የበሰለ እናም ካለፈበት የሕይወት ልምድና ትምህርት ተነስቶ ስለ ልሳን መናገርና አጠቃቀም ጥሩ ትንተናና ከስህተት የሚመልስ በደንብ አድርጎ ነግሮናል ደስ ይላል ወንጌላዊ ያሬድን ጌታ ይባርከው ::
ፓስተርዬ ስለ ልሳን በጣም ብዙ ግዜ በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ትምህርትህን በጣም ብዙ ግዜ እስማለው በእወነት ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ብዙ እያስተማረን ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግነዋለው በብዙ ተባረክ ትግስትዬ አንቺም በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏🙏
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ጠቃሚ እውነት ነው የገለጥክልን ዘመንህ ይለምልም እንኳን ኖርክልን
በጣም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እህቴ ተባረኪ ወንድሜ ተባረክ ይብዛላችሁ ይትረፍረፍላችሁ
እህት ትግስት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ!!! በእውነት ከወንጌላዊ ያሬድ ጋር ያደረግሺው ውይይት እጅግ ጠቅሞኛል ተምሬበታለሁ ለአገልግሎቴ ደግሞ መሰረታዊ እውነት ነው። 2ቱም ክፍለ ጊዜ ውብ ነው ቲጂዬ ተባረኪ። አመሠግናለሁ እውነት እውነት እንድንማርበት ሚዲያሽ ጠቅሞኛል
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነት አገልጋይ እና አስተማሪ ነው ያጣነው ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ልሳን አሁን ተመልሶልኛል ዘመንህ ይባረክ ፣አገልግሎትህ ይባረክ
ዋው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን pastor ያሬድ እና ትግስት ጌታ ይባሪካችሁ (2)ክፍል ጨርሼ ነው የሰማሁት 🥰🙏
ኒቆዲሞስ ሾዎ እና ወንጌላዊ ያሬድ ድንቅ ትምህርት ነው።
ጌታ ይባርካችሁ።
የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
በጣም በጣም ያሬድ እዲሁም ትጊ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት ብዙዎች እደምንታነፅበት ተስፋ አረጋለሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካቹ ዋዉ ለካ ብዙ ጥቅም ቀርቶብኛል ሁለቱንም ሰምቻለሁ ያሬድሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ብዙ በረከት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ኑረልን እህቴ ተባረኪልን ያልሺዉን ሁሉ አድርጊለሁ ኑሪልን
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባርኪ በጣም በጣም የሚጠቅም ትምህርትት ነው።
ቲጂዬ ና የምወድህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ የተባረካችሁ ና በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!!!
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተምራለዉ ቲጂ ተባረኪ የጌታዬ ልጅ!
ወንጌላዊ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስጦታችን ነህ ጸጋ ይብዛልህ ብዙዎች ብስለትን ከአንተ ብንማር መልካም ነው❤❤❤
በእወነት ብዙ ተምረንበታል ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እና ትግስት እጅጉ ተባረኩ!!!
እግዚአብሔር ይባርክ። እግዚአብሔር አውቆ ማገልገል እንዴት ድንቅ ነው። " እንወቅ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል" ትንቢተ ሆሴዕ 6: 3 እንዴት ድንቅ መረዳት ነው። ይህን የሚሰማ ሁሉ በእውነት ያድጋል
እንኳንም ወንድሜ ሆንክ ያሬድዬ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ቁጭ ብዬ ነው የተከታተልኩት እና ደስ እያለኝ፣ እየተደነኩኝ፣ እየደነገጥኩኝ፣ እየሳኩኝ ብዙ እየተማርኩኝ ጨረስኩ። ለምልም ከፍ በል ወንድሜ
እውን ልሳን መናገር መንፈሳዊነት የሚገልጽ ከሆነ ዛሬ የደረስንበት ውጥንቅጥ እና ድብልቅ ልቅነት ውስጥ ባልገባን ይሄ ድፍረት ነው ጌታ ማስየዋል ይስጠን እግዚአብሔርን መምሰልን የመንፈስ ፍሬ እንዲሞላብን እንናፍቅ የክርስቶስ ተከታይ መሆናችን የሚታወቀው እንጂ በልሳን መናገራችን አይደለም
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት በብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂ አንቺም ተባረኪ
እህታችን ትዕግስትና ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ! አብዝቶ! አብዝቶ! ይባርካችሁ! የጊዜው መልእክት ነው ! ለዚህ ላለንበት እጅግ በጣም ብዙ የተመሰቃቀለ የስህተት አስተምህሮ የቤተክርስቲያንን ሕዝብ ግራ እያጋባ ባለበት በዚህ ዘመን ሕዝቡን መስመር የሚያስይዝ ድንቅ ትምህርት ነውና ተባረኩ!
ከዚህ በመቀጠል ብታስተምሩ የምለው እጅግ በጣም አስፈላጊ ወቅታዊጉዳይ አለ::
በራዕይ 13 መሠረት እንደምንረዳው ይኸው በዚህ ባለንበት ዘመንየአውሬውን ምስል የሚመስል፤ የAI ቴክኖሎጂ እንደ አምላክ ነኝ ፤ እንደአምላክ እፈጥራለሁ የሰውን ሀሳብ ሳይቀር እመረምራለሁ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ እሰጣለሁ በማለት አውሬውንና የአውሬውን ምስል በሚመስል መልኩ በዙሪያችን ከቦን ባለንበት በዚህ እጅግ ባለቀ ዘመን ይኸው እኛም ሳንነጠቅ እዚሁ አለንና ቤተክርስቲያንን እያዘናጋ ያለውን ጥንት ያልነበረ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ በቲዎሎጂው ትምህርት ቤቶች በኩል ሠርጎ ወደ ቤተክርስቲያን የገባውን የቅድመ መከራ ንጥቀት የዘመናችንን አሳሳች አስተምህሮ እንዴት ታዩታላችሁ? ጊዜው አሳሳቢ ነው ! ቃሉ እነደየሚነግረን የጌታ መምጣትና ንጥቀት የሚሆነው ከታላቁ መከራ በኅዋላ ጌታ በክብር በሚገለጥበት ቅፅቨት እንደሆነ ነው!
እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን በታላቁ መከራና በእገዚአብሔር ቁጣ መካከል ያለውን ልዩነት ነው!
ታላቁ መከራ:-
ታላቁ መከራ የአውሬው ቁጣ ንው፤ ጌታ ከመምጣቱ በፊት አውሬው አስቀድሞ በሚስጢርና በማታለል ቀጥሎም መጨረሻ ላይ በሰውርና በግልፅ የራሱን አዲስ ሥርአትና ምልክቱን እንዲቀበሉ፤ ሰዎች በተለይም ከርስቲያኖች ላይ የሚያደርሰው መከራ ታላቁ መከራ ይባላል:: ቤተክርስቲያን በዚህ በታላቁ መከራ ውስጥ እንደምታልፍ ነው! ንጥቀት ከመከራው በኋላ ጌታ ኢየሱስ በሚመጣበት ቅፅቨት. ነው የሚሆነው ማቴ 24 : 21- 31
የእገዚአበሔር ቁጣ:-
የእገዚአበሔር ቁጣ ጌታ ኢየሱስ ከታላቁ መከራ በኋላ የመከራውን ቀናት ለተመረጡት ሲል አሳጥሮ በመምጣት መላዕከቱን ልኮ ከአራቱ ነፋሳት ለእርሱ የተመረጡትን ከሰበሰቡ (ንጥቀት) ከሆነ በኋላ በአውሬውና የአውሬውን ምልክት በተቀበሉት ላይ የሚፈሰው ቁጣ የእገዚአበሔር ቁጣ ይባላል ሆኖም በታላቁ መከራ ውስጥ ያለፈችው ቤተክርስቲያን በዚህ በእገዚአበሔር ቁጣ ውስጥ አታልፍም ለቁጣው አልተመረጠችምና !!!
1ኛ ተስሎንቄ. 5 : 9
ስለዚህ የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮ የስህተት አስተምህሮ ነው::
ይህንን የተሳሳተ.የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮን ታሪካዊው አመጣጡን አጭር መረጃ የያዘውን ቪዲዮ ከዚህ በታች መጨረሻው ላይ አስቀምጣለሁ
ይህ "ቤተ ክርስቲያን ታላቁን መከራ አታይም ከአውሬውና ከአውሬው ምልክት ቀድማ ትነጠቃለች" የሚለው እጅግ አሳሳች የሆነው ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ የመጣው የዘመናዊው የቲዎሎጂ አስተምህሮ፣ በአብያተክረስቲያናት መካከል ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ያከራከረና አሁንም እያከራከረ ያለ ሲሆን ይኸው በአሁኑ ጊዜ በግምት ከ90% በላይ የምትሆነዋ አብዛኛዋ በምድር ላይ ያለች ቤተክርስቲያን ዳር ከዳር በመቀባበል እያስተማረችው ያለችው ይህንኑ እጅግ አደገኛ አስተምህሮ ነው።
ይህ አስተምህሮ ጥንት የሌለ ጌታ ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያቱ ጨርሶ ያላስተማሩት ነገር ግን አዲስ የዘመናዊው ቲዎሎጂ አስተምህሮ በመሆኑ በዚህ ፍፃሜ ዘመን ወቅት እጅግ አሳሳች ሊሆን ያለ አደገኛ አመለካከት ነው ምክንያቱም የዚህ ትምህርት አደገኛነቱም በራዕይ 13 መሠረት አውሬው በምድር ያሉትን ሁሉ ለማሳት በቅድሚያ በማታለልና በሚስጢር፣ ሲስተሙን ሲዘረጋ በዚህ አሳሳች አስተምህሮ ምክንያት ክርስቲያኖች አሁን በዚህ ዘመን እየተጋፈጥነው ያለው የአውሬው ምልክትና ተፅዕኖ ሲያጋጥማቸው "እኛ ስላልተነጠቅን ይኼ እርሱ አይደለም " ብለው ምልክቱን እንዲወስዱና እንዲስቱ ስለሚያደፋፍራቸው ነው።
በዚህ በንጥቀት አስተምህሮ ብዥታ( Confusion ) እየፈጠረ ያለው ዋናው ችግር በታላቁ መከራና በእግዚአብሔር ቁጣ መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት አለማወቅና ሁለቱንም አደባልቆ መረዳት ነው ።
በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት እንይ:-
- ታላቁ መከራማለት : የክርስቶስ ተቃዋሚው (አውሬው) የራሱን ሲስተም በዓለም ላይ ለመዘርጋትና ምልክቱን ሰዎች ሁሉ እንዲቀበሉ ለማድረግ መጀመሪያ በሚሰጢር፣ በኋላም በግልፅ ለማሳት በሚያደርገው ሙከራ ክርስቲያኖች ነቅተው እምቢ ሲሉ የሚያደርስባቸው መከራ ( የአውሬው ቁጣ)ነው ስለዚህ በቃሉ መሠረት ቅዱሳን በዚህ በታላቁ መከራ ውስጥ በእርግጥ ያልፋሉ።
ማቴዎስ 24: 9-10 ፣ 24:13
ማቴዎስ 24 : 21
ራዕይ 13: 1-18
ዳንኤል 11: 32-35
ራዕይ 2 : 10-11
- የእግዚአብሔር ቁጣ:-
በአውሬውና በተከታዮቹ ለይ ፣ ለመግዛት መሸጥ ብለው የአውሬውን ምልክትና ቁጥር በተቀበሉት ላይ ላይ፣ ጌታ በሚመጣበት ወቅት የሚያፈስሰው የእግዚአበሔር ቁጣ ነው።
ራዕይ 14 : 9 12
ራዕይ 3 : 10
2ኛ ጴጥሮስ 3 : 7
ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ በታላቁ መከራ ውስጥ ፀንተው የአውሬውን ሲስተምና ምልክቱን እምቢ ብለው ጨክኘው እስከመጨረሻ ጌታ እስከሚመጣ የፀኑትን ቅዱሳንን ጨርሶ አያገኛቸውም እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጣቸውምና!!
1ኛ ተስሎነቄ 5 : 9
ደግሞም:-
የትዕግሥቴን ቃል ስለ ጠበቅህ እኔ ደግሞ በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ። ይላል
ራዕይ 3 : 10
ስለዚህ ቅዱሳን ለጌታ ስለ ሰሙ ብለው ትዕዛዙን በመጠበቃቸው በታላቁ መከራ ውስጥ ያልፋሉ ፣ ነገር ግን ቁጣውን ከማፍሰሱ በፊት ጌታ መጥቶ ስለሚነጥቃቸው የእግዚአብሔር ቁጣ አያገኛቸውም!
በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እግዚአብሔር በስሙ የተጠራውን ሕዝብ(ቤተክርስቲያንን) ከዘህ አፍጥጦ እየመጣ ካለው የፍፃሜው ዘመን መሳት. ሁላችንን እንዲጠብቀን፤ በዘመናችን የሚገኙ ትን አብያተክርስቲያናት ሁሉ ከዚህ ከተሳሳተው የቲዎሎጂው የቅድመ መከራ ንጥቀት አስተምህሮ ውስጥ አውጥቶ ወደ መጀመሪያው የሐዋርያት ዘመን ክርስትናና አስተምህሮ እንዲመልሰን! እናንተንም ለዚህ ተሀድሶ እንዲጠቀምባችሁ ፀሎቴ ነው!
>> ቲዎሎጂ ስል ከቃሉ ጋር የሚስማሙትን. ጤናማ የሆኑ የቲዎሎጂ አስተምህሮቶችን በሙሉ በጅምላ ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ>>
ተባረኩ!!!
ua-cam.com/video/2scNlHF0o0w/v-deo.htmlsi=fxNbOH4EoEsaZJWZ
ua-cam.com/video/2scNlHF0o0w/v-deo.htmlsi=fxNbOH4EoEsaZJWZ
በእውነት እደሚገባ አስተማሪከን እድንማር መንገድ ስለሆንሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው።
በመጀመሪያ ያሬዶ ተባረክልኝ በስጋም በጌታም ቤት ልጆች በነበርንበት ዘመን በእናንተ በዘራብን መንፈሳዊ ዘር ነው ብዙ ውጅብር ባለበት ዘመን መቆም የቻልነው ዛሬ ደግሞ የዘመናት ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ በልሳን ባለመፀለዬ በጣም ነበር የምሸማቀቀው ያልዳንኩኝ ነበር የሚመስለኝ ፡
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን እህቴ ትግስት የሚበጁንን አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪልኝ አንዳንዶች የሚዲያ ፍጆታቸውን ለማሟላት ሲሉ የማያንጹ ይህንን የህይወት መንገድ የሚያሰድብ ሰዎችን ለሚጋብዙ ይማሩበታል ብየ አስባለሁ ይገርምሀል ወንድሜ ያሬድ ቄስ በሊና ሲያገለግሉ በጉባኤ መሀል በልሳን እየተናገረ የሚጮኸውን ስው እባክህን ድምጽህን ቀንስ ይሉና ካልሰማ ስጋ ዝበል ይሉ ነበር እናም ያንን ዘመን አስታወሰኝ የሰጠኸን ትምህርት ከተጠቀምንበት እንድናለን መንፈሳዊ ህብረቶቻችንም በልማድ ከመንጫጫት መጽሐፍ ቅዱስ ወደሚያስተምረን መንፈሳዊነት ህይወታችንን ይቀይረዋል ልክ ነህ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን ተገኝቸ ልሳንን በሰማሁ ወቅት ደንግጨ ነበር ጌታ ባይራራልኝ አልመለስም ነበር አቤት ስንቶቹን በጩኸታችን አባረናቸው ይሆን እባካችሁ እንመለስ ጌታ ይርዳን
Tank you Tigi for your hard work to expand the gospel of Jesus Christ. I watch most of your shows, interviews….
I currently was disappointed on this interview when I heard your guest Yared said: “Speaking in tongues… is sin.” He also said “በኃጢአት እየተዘፈቁ በልሳን ይናገራሉ"Let me tell you something, በኃጢእት እየተጨማለቁ ወንጌልን የሚሰብኩም እንዳሉ አንርሳ::
በልሳን የሚናገሩ ክርስቲያኖች ቢሳሳቱና ሥርዐት ቢያጡ አካሄዳቸውን ማለትም እንዴትና መቼ በልሳን መናገር እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው ትምህርት እንጂ የሚያስፈልጋቸው ወቀሳ ዘለፋ ወይም ስድብ አይደለም:: መረዳት ያለብን ደግሞ የትም ይነገር የትም በልሳን መናገር ኃጢአት አይደለም:: የምንናገረው ልሳን በእውነት ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ በሰማይም ይነገር በምድር በግልም ይሁን በጉባኤ ወይም በአደባባይ በፍጹም ኃጢአት አይደለም:: በልሳን መናገር የጸጋ ሥጦታ ነው እንጂ ኃጢአት አይደለም:: Please be careful of talking against Holy Ghost and do not discourage speaking in tongues in any manner. Paul in his message to the Corinthians was teaching them and us how to speak in tongues in respectful and acceptable way. He never condemned them as if it was a sin to speak in tongues. Please read: 1 Cor 14:3 “So I want you to know that no one speaking by the Spirit of God will curse Jesus, and no one can say Jesus is Lord, except by the Holy Spirit. 1 Cor. 14:40 But be sure that everything is done properly and in order.” (NLT).
In the level we can understand,
Apostle Paul was simply writing not to speak in English or French or Arabic to the people or Christians who only speak Amharic or vise-versa. We need to be careful of what we talk about the Holy Ghost! Thank you 🙏🏾
Wengelawi Yared bmelekth betam tebarikelehu E/r ybarkih
Tigist, you have asked important questions. God bless you. And Evangelist Yared, you are such an amazing preacher. I learn a lot of things from you.
I can't thank you enough Tigi, this program provides timely clarification for happened confusion!. I love Evangelist Yared for his consistency and he is so bold enough to teach and to advise!
“ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የሚያከብርህ አገልጋይ ነህ ተባረክ። ነገር ግን በልሳን መናገር እና መተርጎም የተለያዩ ፀጋ ስጦታ ሆኖ ሳሌ በልሳን የሚናገር ካልተርጎሜ ኃጢአት ነው በማለትህ ድፍረት የተሞላበት ግርድፍ መደምደሚያ/hast generation statement / ይመሰላል። በእርግጥ በእግዚአብሔር ቃል “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13
ይላል እንጂ አንተ ደምድመሄው እንዳስቀመጥከዉ ድፍረት በተሞላበት ቃሉ እንደዛው አላስቀመጠም። ስለዚህ ወንድሜ እንገና መልሰህ እንድታይ በአክብሮት እጠይቃለሁ።“በቃል ብዛት ውስጥ ኃጢአት ሳይኖር አይቀርም...።”ምሳሌ 10፥19
ከዛው ክፍል የሚተረጉም ከሌለ ዝም ይበል የሚል የለም??
Thank you evangelist Yared God bless you we love you and respect you God bless your family. you know what I see apostle Paul
ትጂየ ተባረኪ ፡ የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ። ብዙ ተምረንበታል
የምር በጣም የተማርኩበት ነው ። እህታችን ትግስት ተባረኪ ወንድማችን ያሬድ ተባረክ
ቲጂ ተባረኩ የእኔም ብዙ ጥያቄዋች ተመልሰውልኞል ወንጌላዊው ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
እውነት ነው።ያለ ፍቅር የክርስትና ህይወት ሙት ነው! በፀጋ ስጦታ እግዚአብሔርን እናገለግላለን ፤ በመንፈስ ፍሬ ለእግዚአብሔር ክብር እንበቃለን ።ዘመነቹ የተባረከ ይሁን !!!
I think he really answered most Christians questions I just wish you do more interviews with him may God bless ya!
ሁልጊዜ ከወገኖች ጋር በሃሳብ ማልስማማበት ጉዳይ ነው የልሳን ስጦታ አጠቃቀም ያብራራኸው ሃሳቤን ላልተረዱ ሰዎች አጋራለው አክባሪህ ነኝ ተባረክ ቲጂ ብሰሰለትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ወንጌላዊ ያሬድን በተደጋጋሚ በማቅረብ በኛ በአማኞች መሃል ያለውን እንዲ ግር የሚለንን ጥያቄ በማቀማቅረብ እንማርበታለን ሁለታችሁም ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን! እንዲህዘርዘር አድርገህ ስለልሳን መናገርህ ብዙ ሰውን ትጠቅማልህ
እኔ በግሌ ያጋጥመኝ ነገር አገልጋይ ከሚባሉ ሰዎች ለምን ፅፈሽ እትሸመድጅም ብለውኝ በጣም ደንግጬ ክቤተክርስትያን ሸሸሁ ለምን ብትሉኝ ለካ የውሸታቸውን ነው መንፈስ ቅዱስ ሰጠን የሚሉት ብዬ ተገረምኩ ::አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል ክብር ለጌታ ይሁን!
ዛሬ ላገኘሁት ትምህርት ቃላት የሉኝም: እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው🙏 ቲጂ አንቺም ብርክ በይልን🙏
ያሬዳ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ሀዋሳ በመጣህ ጊዜም በጣም ተባርኬአለዉ
ወ/ዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልህ
ወንጌላዊ ያረድ እየጠበኩህ ነበር ቲጅዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የረጅም ጊዜ ጥያቄ ተመልሶልኛል ተባረኩ ለምልሙልኝ
ታጂ አንቺ ግሩም ሴት 😊 ብሩክ ነሽ ያሬዶ ተባረኩ በብዙ ሚያስፈልገን ዉይይት
ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ ትዕግስት ዘመንሽ ይለምልም ከወደ ጂማ አንድ የወንጌል አስተማሪ አለ እሱን ብትጠይቂው እንዴት መልካም ነበር
የተባረክ ወንድም ያሬዶ ጌታ በብዙ ይብዛልህ, በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው በኡነት ጌታ ያዘጋጃል, ኣዘጋጀልን ስሙ ይባረክ, እህት ትግስት ደሞ ጌታ ይብዛልሽ, ሃለሉያ.
Evangelist yared!...I learned the word of the living God for the last 25 years may be more,I honestly and truthfully belive that HE is a gift of God to ETHIOPIA and particularly for Gospel believers...what a gift ! A bright star! My heart bless u!
Try to understand The truth in the bible
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ በአንተ አልፎ አስተምህሮኛልና አመሰግነዋለሁ ተባረክልኝ ቲጂዬ እህቴም ተባረኪልኝ
እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ፡ ይባርካችሁ ፡ ቤተሰቦቻችሁን ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ ከ ክፉ ነገር ፡ ይጠብቅላችሁ ፡ ተባረኩ።
አሜን,አሜን,ተባረኩ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ወንጌላዊ ያሬድን ስለጋበዝሽልን❤
Godbless you evangelist, I respect you and I love brother.
Perfect!!!!!! God Bless you!!!!
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ !!!!!!!
እኛ የዚህ ትውልድ ዘመን ሰዎች ቁጭ ብለን ከእናንተ መማር አለብን
ያሬዶ ቲጂዬ ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ
ወንጌላዊ ያሬድ እና ቲጂ በእርጋታ የተሞላ አስተማሪ ውይይት ነው: ተባረኩ!
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ብዙ ተምሬበታለሁ።
Very true የማንነት መገለጫ አይደለም! ግን በልሳን እንደ መፀለይ የመሰለ ምንም አይነት ፀሎት የለም! ስጦታውን abuse አናደርግም ግን እንዲጠቅመን ስለተሰጠን እንጠቀምበታለን! በልሳን ተሞልቶ ዝም ብሎ አለመፀለይ በራሱ ስጦታውን አለማወቅ ነው! በተለይ ፌስ ታይም እየቀዳችሁ ሚዲያ ላይ ሆን ብላችሁ የምትለጥፉ አንድ ቀን ትጠየቃላችሁ!
ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጥያቄዎቼ በትምህርትህ መልስ እያገኙ ነው ገና ሁሉንም ከኣሁን በፊት ያስማርካቸውን ፈልጌ እሰማቸዋለሁ ። ትእግስት እህታችን ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ።
❤ የእኛ ድንቅ ውድ ስጦታችን ነህ ወንጌላዊ ያሬድ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ ፀጋ ይብዛልህ ስወድክ ከልቤ ነው ብሩክ ነህ አባቴ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወ ያሬድ
ሚዛናዊነት ብስለት ነዉ::👏👏
It's indeed eye opening lesson
ቲጂዬ አንቺ ብሩክ ነሽ ለምልሚልኝ🙏
ቡርክት ነሽ በል/በዪ😊 ብ-ሩ-ክ ከሆነ መብረክረክ፣ መበርከክ- ተብረከረከ፣ ተንበረከከ ማለት ነው/ቡ ና ብ/ ይሰተዋል።
ዋው እንዲህ ነው ትምህርት ማለት! Very impressive! Evangelist Yared articulated his responses very well! His responses are evidence based. Wow very Knowledgeable ! I am chasing his video on UA-cam. Just amazing! God bless you both!
የሬድ በጣም የምወደው አስተማሪ ነው ሰለ ልሳን ግን የተናገርከው አልስማማም
በጉባኤ ሃጢያት በግል ፅድቅ
የሚባል የለም ሃጢያት የትም ሃጢያትነው ሰወች በአግባቡ እንዲጠቀሙበት ማስተማር ነው ያለብህ እንጂ እንደዚህ ማለት አትችልምከቻልክ አስተካክለው