ልሞት 30 ቀን ቀረኝ ነብይ ሄኖክ ተሾመ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 411

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 5 місяців тому +6

    Amazing story, God Bless You! I can't stop crying listening your testimony.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n 14 годин тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለአለም ያዉ ነው ወንድማችን ህይወት ምስክርነት ዉስጥ ይታያል

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 6 місяців тому +31

    ኦ ጌታ ድንቅ ነው! ሕመምህን ጌታ ወስዶልህ ነው። የኔንም ሕመም ጌታ አንድ ቀን ያነሳዋል ጸልዩልኝ።

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 6 місяців тому +45

    ❤❤ ኦህ ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ:: ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚጨቃጨቁት ብቻ የሚምስላችሁ ክርስትና , እንደዚህም አይነቶች የማይታዩ የማይጮሁ እዩኝ እያሉ መከራ የማያዩ ስንቶች አሉ መሰላችሁ❤❤ አቅራቢዎች ለናንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔርይባርካችሁ❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +3

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 6 місяців тому +20

    በጣም ጥቂት ጊዜ ነው ባንተ አገልግሎት የተካፈልኩት ነፍሴ ናት የረሰረሰችው ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 6 місяців тому +30

    እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው እኔ በእሱ አገልግሎት ትልቅ ምስክርነት አለኝ🙏❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      Contact አድርጊን 0946745905

    • @mekdesasrat6330
      @mekdesasrat6330 5 місяців тому

      እውነተኛ የ እግዚአብሔር ሰው ነህ ባንተ አገልግሎት በሕይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ጌታ ባንተ ተናገረኝ 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 місяців тому +9

    አሜን አሜን የጌታን ድምፅ መስማትና መታዘዝ የልባችንን ፍላጎት በግልጽ በእምነት ከጌታ ጋራ መነጋገርን ዋው የሚያስኝ የሚገርም ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።😮

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 5 місяців тому +3

    ❤❤❤አቤት የሚጣፍጥ ምስክርነት በዛሬው ቀን ትልቅ መልዕክት ነው ለኔ ከህክምና መጥቼ ሐኪሙ የሚለውን ልቤ አልተቀበለውም እዛው ሆኜ ውስጤ መገሰፅ ጀመረ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ውስጥ እንዳላስገባ ረዳኝ ያንተን ምስክርነት አዳመጥኩት ከዚያም እፎይ አልኩ መልሴን አግኝቻለሁ። ተባረክልኝ ❤❤❤።

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 5 місяців тому +6

    ወንድሜ ከዚህ በፊት አላውቅህም:- በዛሬዋ እለት ግን በጥሞና ስማሁህ በጣምም ውድድ አደረኩህ- ተባረክ ወንድሜ:: ይህን መልእክት ለማየት እድል ካገኘህ በሒወቴ በቡዙ ማዕበል እያለፍኩ ነውና ፅልይልኝ - በጣም አመስግናለሁ::❤❤❤

  • @bezasweden9966
    @bezasweden9966 6 місяців тому +18

    በጣም የምወደውና የማከብረው አገልጋይ አንተን የረዳ ጌታ እኔንም ይርዳኝ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @DemelashdadiDemelashdadi-qk7zs
    @DemelashdadiDemelashdadi-qk7zs Місяць тому

    ሄኖክ ምስክርነትህን በማየተ ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ ከአርባ ምንጭ ደሱ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 6 місяців тому +7

    እንዴት ድንቅ አምለክ ነው እኛ የምናመልከው! ክብር ለጌታ ይሁን!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 6 місяців тому +13

    የሚንወድህ ክርስቶስን ያየንብህ ወንድማችን 🙏 በፅድቅ ያገለገልከው ጌታህ ከጎንህ ቆሞ አበረታህ አሱ በተራሮች ጫፍ ቆሞልህ ዛሬን አደረሰህ ስሙ ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 5 місяців тому +2

    አቤት የጌታ መሆናችን ምን ያህል ክብር ነው ❤❤❤❤ ደስታ የዘላለም እረፍት ነው ሀሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 4 місяці тому +3

    ጌታ ብቻ የተመስገነበት 😢ምስክርነት! ለኔ ጌታ የተናገረውን ያፀናበት ! ጌታ ነው እንድስማው ያደረገኝ ! አብዬ ስሙ ይባረክ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  4 місяці тому

      አሜን ስለ ሁሉም ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀንተሽ ቅሪ

  • @AvatashDavid
    @AvatashDavid 2 місяці тому

    ኢየሱስ ውስጤ ገባ ያለው ነገር ከልቤ አሎጣ አለ ፣ በብዙ ድካም ባልፍም በቃ የፀሎት ዕርስ ሆነኝ
    ኢየሱስ በቃ በኔ ውስጥ ሆነህ ኑር ፣ የእኔ ማንነት አይኑር በእኔ ውስጥ አንተ ኑር፣ ውረሰኝ፣ ነፍሴን መንፈሴን ስጋዬን ውረሰው ማለት ጀመርኩ
    ምስክርነቱ ኢየሱስን እንድናፍቅ አረገኝ😢😢
    አዘጋጆቹም ፣ ነብይ ሄኖክም ጌታ ይባርካቹ

  • @thebible3663
    @thebible3663 6 місяців тому +11

    እንደ አንተ ያሉ ቅሬታዎችን ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያብዛ። ለስሙ ክብር። እወድሃለሁ ሄኒ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 6 місяців тому +8

    አቤት እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እጅግ በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hiwothailu
    @hiwothailu 4 місяці тому +3

    ሄኒዬ ትህትናው በብዙ ይገርመኛል። ከአገልግሎቱ በላይ የሚታይበት ትሁቱ ኢየሱስ ነው። ለበረከት ሁን ለምልምልኝ። ለብዙ ትውልድ የመነሳት የመጎብኘት ምክንያት ነህና። ❤❤❤❤

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 5 місяців тому +2

    እንዴት ድንቅ ነው የጌታ አሰራር የሚገርም ምስክርነት ክብር ሁሉም ቻይ ለሆነዉ የሚሳነዉ ነገር የሌለዉ አምላክ ና አባት እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 6 місяців тому +25

    ትሁት ፅድት ያለ አገልጋይ ኢንጅነር ሄናዬ❤😊😊

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @selamtaddesse6512
    @selamtaddesse6512 4 місяці тому +3

    ምን አይነት አገልጋይ ነው ደስ ሲል እንዴት እንደወደድኩት ተባረክልኝ ክፉ አይንካህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  4 місяці тому

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l Місяць тому

    እንደ አንተ ያሉ ቅሬታዎችን ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያብዛ። ለስሙ ክብር።

  • @aidam6784
    @aidam6784 4 місяці тому +1

    I have learned so much from this testimony, glory to God!

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 5 місяців тому +3

    ሚገርም ጊዜ ነበር መቼ ይሆን ጌታ እንደዚህ ሚያወራኝ🙏❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @lizs4142
    @lizs4142 5 місяців тому +3

    እኔ ፊትህን ራሱ ዛሬ ነው ያየሁት አላውቅህም ግን የእግዚአብሄር ምህረት በለቅሶ ነው የጨረስኩት ፈውስ ሆኖልኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አባ እወድሀለሁ ❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @fekaduadore9105
    @fekaduadore9105 6 місяців тому +53

    አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሳስተምር የተማሪዎች ህብረት ሳገለግል ነው የማውቀው በኋላ ጓደኛዬ ሆነ።የግቢውም ምህራንም ሆኑ ተማሪዎች አስገራሚ ህይወቱን ስለሚመለከቱ ቅጽል ስሙ Jesus ነበር የሚባለው የሚገርም ስብዕና የነበረው ነው።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +11

      ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
      ሐዋርያው ጳውሎስ እኔ እየሱስን እንደምመስል እናንተ ደግሞ እኔን ምሰሉ እንደሚል ቃሉ
      በእውነት በዚህ ዘመን እየሱስን መምሰል ይሁንልን

    • @samsongetachew7466
      @samsongetachew7466 6 місяців тому +5

      Ye tabarake saw nw!❤

    • @enghenokteshome1858
      @enghenokteshome1858 6 місяців тому +5

      All the glory be only to Jesus

    • @tadw
      @tadw 5 місяців тому

      ስለ መልካም ምስክርነትዎ እና ምስክርነቱ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

    • @Abeba-e2n
      @Abeba-e2n 15 годин тому

      ደስ ሲል

  • @DemelashdadiDemelashdadi-qk7zs
    @DemelashdadiDemelashdadi-qk7zs Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ እንዳቴ የለም ክበር ዘላለም በኔ ላይ በበዛው ምህረትህ ዘላለም ኖራለሁ በቤትህ የኤልያስ አብጤ መዝሙር ነው

  • @molalignpaul1522
    @molalignpaul1522 4 місяці тому

    በህይወቴ ከባረኩኝ አገልጋዮች ከውስጤ ሊጠፋ የማይችል፤ እንዲሁም ንግግሩን ቃል በቃል የማስታውሰው አገልጋይ ነው። ዘመንህ ይባረክ!

  • @Berukeblessed
    @Berukeblessed 6 місяців тому +6

    ጌታ ሆይ ተባረክ እንዴት ጥንካሬ የሚሆን ምስክርነት ነው እኔ ተምሬበታለው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i 4 місяці тому +1

    እጅግ እጅግ ሲበዛ መልካም ስብዕና ያለውና ትሁት የህያው እግዚአብሔር ባሪያ ወንድሜ ሄኒ(JESUS) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጸባኦት ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርከው።

  • @AmusedRacingCar-yj3iu
    @AmusedRacingCar-yj3iu 5 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው ሁሉን ማድረግ የሚቻለው የትንሳኤው ጌታ የዘመናችንን ቁጥር የሚያውቀው እረሱ ብቻ ነው ለዘላለም ይባረክ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @selamselam366
    @selamselam366 6 місяців тому +13

    ባየሁ ቁጥር እባረካለው ጌታ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 5 місяців тому +5

    በዚህ ብርግራማቹ ብዙ እየተጠቀምን ነው ይበልጥ ጌታን እንድንቀርብ እንድንወደው ብዙ ነገር አል በርቱ ተባረኩ ስላንተ የጌታ ስም ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 6 місяців тому +4

    ❤ Amen Jesus is lord and savior God bless you more

  • @Tigist.149
    @Tigist.149 4 місяці тому +1

    እውይ ኡፍ እርፍ የሚዬደርግ የጌታ ሰው

  • @enghenokteshome1858
    @enghenokteshome1858 6 місяців тому +7

    Our God is an amazing God. All the glory is to Him

    • @meseretnega5504
      @meseretnega5504 5 місяців тому +1

      after all over this comment you are still polite ,submissive...Really i am circumcise God bless-you !

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      You are blessd

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 5 місяців тому +1

    Full of wisdom!
    Thank you, Holy Spirit of God!

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 6 місяців тому +8

    ዛሬ ገና ነው ያየሁህ ለጌታ ያለህ ፍቅር ትህትነህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨመርልህ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ተባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @medhanittsegaye7028
    @medhanittsegaye7028 6 місяців тому +8

    የምወድህ መልካም የጌታ ባርያ ዘመንህ ይባረክ ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 6 місяців тому +8

    Wonderful testimony. Christ is all !

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hannge7073
    @hannge7073 6 місяців тому +6

    ተባረክ እየስሩ ማገልገል አስተምራቸው አገልጋይ ነኝ አልሰራም ለሚሉ ይማሩ ያልሰሩ እጆች አይብሉ ነው የሚለው ጌታ አደል።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @muluachamelah259
    @muluachamelah259 6 місяців тому +9

    ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ደስ የሚያሰኝ ምስክርነት ተባረክ ለሁላችን ትልቅ ምስክርነት አብዝቶ ይባርክህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 6 місяців тому +3

    ውይ እንዴት ሚገርም ምስክርነት ነዉ ተባረክ ምክርህ ደግሞ ነፍስን ያለመልማል ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @FanuBakele
    @FanuBakele 6 місяців тому +1

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ ኮንፍራንስ አገልግለኸን አልፎ መሄድ ይሆናል በሚል ነበር ያገለገልከን የዛኑ ቀን ነበር በዩቲቪ ላይ ምስክርነትህን የሰማሁት በእውነት የሚባርክ ጉልበት ያለው እና ጽናት ያለው ነበር ዘመንህ ይለምልም በበለጠ ጸጋ እና ሞገስ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 місяці тому

    ብዙ ትምህርት ነዉ የተማርኩት!
    እግዚአብሔርን ሰምቶ መታዘዝ ማትረፊያ ነዉ!!
    ዘመንህ ይባረክ!!

  • @Bemnetabebawbemne
    @Bemnetabebawbemne 6 місяців тому +4

    ሄኖክዬሰላም ነህተባረክ ስላተጌታን አመሰግናለሁ በጣምልጅሆነህነበር የማቅህ ወድምህ ነብዩስሰላምነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregewoinGetachew
    @HaregewoinGetachew Місяць тому

    Praise the Lord our God is all Mighty and Love He is Love forever, what a blessing in your life thanks , l love my Lord forever and ever.

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 5 місяців тому +1

    ኢየሱስ የዘለዓለም ንጉስ ተባረክልኝ ድንቅ አባት እኮ ነህ አንተ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 6 місяців тому +10

    በእንባ ነው የሰማሁት ጌታን ይበልጥ ወደድኩት አመንኩት ጌታ ይባርክህ እርግት ይህ ሕይወት ያለበት ምስክርነት ነው

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 5 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @eleni9688
    @eleni9688 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርልህ በጣም የሚገርም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን 🙏

  • @aynalemlale1007
    @aynalemlale1007 4 місяці тому +1

    God bless my brother, ctamazing store

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 6 місяців тому +12

    በእውነት የጌታን መልክ ያየሁበት ወንድም::

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 4 місяці тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን ትዳርህን አግልግሎትህን ይባርክ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር አስተምሮኛል

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 5 місяців тому +1

    እንዴት ድንቅ አምላክ እኛ እምናመልከዉ። ድንቅ ምስክርነት የመንፈስ ቅዱስ ሕልዉና ያለበት ነዉ።በዚህ ምስክርነት ነፍስ አለቀረልኝም የጌታ ምህረት ቸርነት ርህራሄዉ ፍቅሩ በጣም አስደነቀኝ። ወንድሜ ተባረክ ለበረከት ሁን🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 6 місяців тому +3

    የሚያንፅ ድንቅ ምሰክርነት ተባረክ የምትወደዉ ጌታ ይጠብቅ ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 5 місяців тому +2

    ድንቅ ምስክርነት
    ጌታ እግዚአብሔር የረባረክ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @wisdomtube9681
    @wisdomtube9681 6 місяців тому +5

    God bless you for the amazing testimony of the work of Jesus in your life. Glory be to Jesus!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @TadeseBekele-p3q
    @TadeseBekele-p3q 5 місяців тому +1

    ነቢይ ኢነጂነር ሔኖክ ሐረር በጣም አገልግሎናል ድንቅ ፀጋ ተባረክልን ከነቤተሰቦችህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @SelamKassa-yr9sj
    @SelamKassa-yr9sj 6 місяців тому +10

    ውይ የተወደደ አገልጋይ ነው ተባረክ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @aynalemlale1007
    @aynalemlale1007 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ ይሊ ል የጌታ ስራ በጣም ይደንቃሏ ያለኦፕራሽን ያለቁስል ያድናል ኮ ጌታኮ ነዉ ደቀመዘሙርት ስገረሙ አዎን ይህንን ኢየሱስን ምን ላድሮግ ብሎ ዘመሬ ወንድማችንን ታምራት ጌታ ይባሮከዉና .

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 6 місяців тому +5

    Geta hoye yehenene mesikerenet enedesema silefekedekelegne Amesegenalhu!! Kibere Le Egezyabehere Yehune!! Geta yebarekhi wondemachine!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @birukmedhanite5822
    @birukmedhanite5822 5 місяців тому +1

    ሄናዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እኔ በጣም ነዉ በአገልግሎትህ የተባረኩት❤❤❤❤❤

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 2 місяці тому +1

    ከስብከት በላይ ነው የተባረኩት በዚህ ኘሮግራም።ተባረኩ

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 6 місяців тому +3

    God is our protector always ❤❤ thank you Jesus 👏👏👏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 6 місяців тому +1

    የሚገርም የእየሱስን ልዩ የሆነ ፍፁሙን እርህራሔውን የሚናገር ምስክርነት ተባረክ ወንድሜ ሔኖክ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @AddisBelay-gu2ex
    @AddisBelay-gu2ex 4 місяці тому

    Wedeme be mesekereneteh geta betam asedenekognal kebee hulu le geta yehun ene luveresh ketekem wuch lihon new tebeyalehu ebakehen aneten yagegne geta enenem enedifewesegn tseleyelegn geta zemenehen yebarek

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ነው.
    I have heard sp many amazing miracles, only
    God can do but this testimony is on another level.
    It builds my faith, helps me not to be disheartened.
    All I can say is Glory to the Most High God.
    Lord, I will worship You for the rest of my life. There is non like You.
    You are the Alpha and Omega, the Great IAM.
    Ancient of days, You deserve all the glory.
    Thank You for sharing your testimony.
    May God continue to bless you.
    ❤️

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @PastorpetrosGebremedhin
    @PastorpetrosGebremedhin 5 місяців тому

    የተወደድክ ወንድሜ ተባረክ
    ጌታ ሰለሰጠህ አስገራሚ ጸጋ በተለይ ቅንንት ሰለአንተ በጣም ጌታን እባርካለሁ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @EsekielBerhanu
    @EsekielBerhanu 6 місяців тому +2

    ሄኒ ጌታ ይባርክህ እንኳን እድሜ ተቀጠለልህ ደስ የሚል እና የሚባርክ ምስክርነት

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 6 місяців тому +2

    ብሩክ ነህ የእግዚአብሔር ሰው ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 6 місяців тому +3

    አቤት እንዴት ዓይነት ምስክርነት ነው ስሰማው ነፍስ አልቀረልኝም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @tigistzerefu2551
      @tigistzerefu2551 6 місяців тому

      ዘመንህ ይባረክ የጌታን ታማኝነት በአንተ የሰራ ለብዙዎች መፅናናትን እምነትን ይሰጣል ጌታ ይባርክህ ተባርከሃል አንተ ብዙ ኑርልን

  • @tigistdessiey3250
    @tigistdessiey3250 5 місяців тому +2

    ከሄኒ ጋር ከ 5 አመት በፊት አብረን ሰርተናል በጣም የተወደደ ወንድማችን ነው ሁሌ በሳምንት 1 ቀን አርብ ፀሎት ህብረት ነበረን ጌታ በርሱ ተጠቅሞ የተናገን ለሁላችንም ተፈፀመልን ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @enghenokteshome1858
      @enghenokteshome1858 5 місяців тому

      Tebarekilign tg

  • @dagibinyam321
    @dagibinyam321 6 місяців тому +3

    በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያስተማርከን ዘመንህ ይባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በነገሩ ሁሉ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Taredan77
    @Taredan77 5 місяців тому

    ዋው ነብስም አልቀረልኝም ጌታ ይባረክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የሚገርም ምስክርነት ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @GeteMom
    @GeteMom 5 місяців тому

    ታድለህ የጌታ አገልጋይ እኔም ጤናዬ ላይ ችግር አለብኝ የብዙ አመት ህመም ነው እንዳንተ በድንገት አንድ ቀን ጌታ ይፈውሰኝል ብዬ ጌታን እየጠበቅኩ ነው ፀልይልኝ እባክህ ተባረክ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      0946745905

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @elsabethalemayehu2399
    @elsabethalemayehu2399 5 місяців тому +2

    ጌታዬ ሆይ አንተ ጋ ልደርስ እንጂ እርምጃዬ ሁሉ ለሌሎች መሠናከል እንዳይሆን እርዳኝ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @metinafdereje4277
    @metinafdereje4277 5 місяців тому +1

    Heniyeko yene wendim teberekilign, agolgilotik ayitegebim .beteseb silehonim I am so proud

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው ስለ ሙሉ ግዜ አገልግሎት ቢሰሩ ጥሩ ነው በተለይ ውጭ አገር ለምክር አገልግሎት እንካን የማናገኛኘው ናቸው ሙሉ ቀን እያሉ መእምኑን የሚያጨናንቁ ብዙ ወጪ አለን እንግዳ ሰባኪ ጋበዝን እያሉ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @Admassu-gl9db
    @Admassu-gl9db 5 місяців тому

    አሜን ጌታ ትችላለህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 6 місяців тому +3

    የተወደድክ ወንድሜ ሄኒዬ ካሳለፍካቸው ከብዙ ጥቂቱን በዚህ መልኩ ስታቀርበው ልቤ ውስጥ የበለጠ ፍቅር ጨመርክብኝ ሄኒዬ አስተዋይ ወንድሜ በዚህ ምስክር ውስጥ ብዙ ተምሬበታለው ስለ አገልግሎት ስለ ቤተክርስቲያን ስለ ቤተሰብ እና ስለ ህይወት ። የእግዚአብሔር ቃል ለምን መቼ እንዴት መረዳትና ማገልገል እንደሚቻል የሚያስረዳ ምስክርነት ነው የጌታን ቃል ያለ ባህሪውና ያለ ቦታው መጥቀስ አስከፊነቱ በጣም ከባድ ነው ።ሄኒዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @enghenokteshome1858
      @enghenokteshome1858 5 місяців тому

      Majye my unchangeable brother for years, much love and respect 🙏

  • @TigistTefera-h1n
    @TigistTefera-h1n 25 днів тому +1

    ወንድም ምርክርነትህን በእንባ ነው የስማሁት እና ለእንተ የደረሰ ጌታ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 6 місяців тому +5

    ጌታ ይባረክ! እግዚአብሄርን መስማት ማትረፊያ እንጂ መጥፊያ እንዳልሆነ ያየሁበት ምስክርነት ነዉ ጌታ ይባርክህ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +3

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @eyerusalemethiopis4734
    @eyerusalemethiopis4734 5 місяців тому +1

    አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ ፀጋውን ያብዛልህ እባክህ ፀልይልኝ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      0946745905

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ana8712
    @ana8712 6 місяців тому +4

    Eyesus yekerb amlake newe. Eyesus geta newe yadenal yemesgen ❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @eyasumarkos764
    @eyasumarkos764 Місяць тому

    God bless you Engineer Henok, Debre Zeit Engineering college Fellowship yagelegilen neber

  • @MehiretBurtu
    @MehiretBurtu 5 місяців тому +1

    Ena Betam Tebarkalew Bertawe Technanaw Ye Perogeram akerabi ochi Tebareku

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 5 місяців тому +1

    Wonderfull Testimony!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 6 місяців тому +2

    ሄኒዬ መልካም ትሁት አገልጋይ እንወድሀለን!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @alem8640
    @alem8640 6 місяців тому +2

    Eialekesku adametikut tenekahu tebareku

  • @barachealkaleb
    @barachealkaleb 6 місяців тому +3

    ኢንጂነር ሄኖክ በጣም ነዉ ምወድህ❤ ኑርልን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @edentsegaye5707
    @edentsegaye5707 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @sarabelay2804
    @sarabelay2804 6 місяців тому +3

    Man of God i have a lot of testimony.

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @jonathanbekele3889
    @jonathanbekele3889 5 місяців тому +1

    Bless you brother 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  5 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 6 місяців тому +1

    የፈወሰህ ጌታ ስሙ ይባረክ!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 6 місяців тому +2

    Ameeeeeeen keber endalelewu kebrual neges endaleelewu negsuwal eseyi elellelelelelll

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  6 місяців тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @MisrakMis-o5i
    @MisrakMis-o5i 6 місяців тому +1

    Weyne betam new mwedew ke amet befit yenegeregn kal neber eskahun betesfa yetebeku new ❤