ውጤታማ የልጆች ስርዓት ማስያዣ መንገዶች - ዕድሜያቸው ከ 7 -12 ለሆኑ (ያለጩኸት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 142

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  5 років тому +21

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @hanibekele9768
      @hanibekele9768 5 років тому

      Inspire Habesha ሰላም አይኒ

    • @hanibekele9768
      @hanibekele9768 5 років тому +2

      Inspire Habesha አንቺን በምን ስልክ ማግኝት ይቻላል ጥያቄ ነበረኝ

    • @yefatf
      @yefatf 5 років тому

      Batem amsegenshlwe yena ehte

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  4 роки тому

      Hani Bekele በቴሌግራም ታገኚኛለሽ
      t.me/InspireHabeshaGroup

    • @genetgadisa2111
      @genetgadisa2111 3 роки тому

      እህቴ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ
      ሶስት ልጆች አሉኝ ኛየ7:10አና13 አመት ልጆች ነቸው እና እርስ በርስ በጣም ይደባደባሉ በተለይ የ9ዓመቱ ሀይለኛ ነው ተዉ ብዬ ብይ ብቆጣም ብመክርም ካቅሜ በላይ ሆኖብኝ ቁጭ ብዬ ማልቀስ ብቻ ሆነ በዛላይ ብቻዬ ነው የማሳድገው ግን ምንም አላጎደልኩባቸውም እባክሽ ምን ትመክሪኛለሽ ካየሽው ቶሎ መልሽልኝ አመሰግናለው

  • @HananRomo
    @HananRomo 3 роки тому +4

    እናመሰግናለሁ ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔም በጣም እጮሀለሁ ግን አሁን የአንቺን ቪዲዬ አይቼ መቀየሬ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 5 років тому +6

    የኔ ጅግና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

    • @yelidetafre5852
      @yelidetafre5852 5 років тому

      Hi Ayinye Betami yetchegerkubetin neger new yawerashiw ebakihin lije kemanim sew aligibaba aleji Ena tolo yikefawali ebakishin ergiji slikishin telegram kaleshi eski tsafelij weymi yemitigejibeti sliki Kale ebakishi ligeni adijiliji Benatishi befetereshi Amilaki lige tegoda

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 Рік тому +1

    እናመሰግናለን በተረፈ የተግባር ሰው ያድርገን ።

  • @fardoseyawsfe3477
    @fardoseyawsfe3477 5 років тому +1

    በጣም አመሰግናለሁአላህ ከነቤተሰብሽ ጥሩን ነገር ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁል ይጠብቅ እኔአንድ እርሱን እምልሽ ነገር አለኝ እኔ የ3ልጆች እናት ነኝእና ትልቋ6አመቷነውናፀባዩዋ በጣም አስቸግሮኛልምንም እምነትን አትሰማኝም በዛ ላይ ማልቀስ ነው በትንሹም በትልቁም ዝምብላማልቀስ ነውከእህቷናከወንድሟጋርም አትስማምአንድ ነገር ከፈለገች ያነገርመደረግ አለበት እንጅ አለዛ ማልቀስ ነውስራዋምን እንደማደርግ ቸግሮኛልእርጅኝ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 років тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥሺ በጣም ብዙ ሰው እየረዳሺ ነው ዘመንሺ ይባረክ አይንየ በርቺልኝ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 років тому +5

    ጨዋነትሽ ይማርካል 👌🏽👏

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +1

    አይንዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔም የ 6 አመት ልጅ አለኝ ሁልግዜ no no no no no ነው መልሷ እና በጣም እናደዳለሁ ከዛ ያው በጣም እንጣላለን አሁን ለኔ መልስ ነውና ያገኛሁት እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ የኔ እናት ሌላ ምን እከፍልሻለሁ

  • @MerryNega-v2d
    @MerryNega-v2d Рік тому

    እናመሰግናለን አኔም ታናደኛለች ትእግስቴ እስከሚጨረስ ድረስነው ምታበሳጨኝ ግን ያንቺ ምክር ደሞ ጠቃሚ ነው

  • @brtukantesema1865
    @brtukantesema1865 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነዉ እናመሰግናለሁ

  • @KalkidanAdmasu-q8m
    @KalkidanAdmasu-q8m 9 днів тому

    ሠላም ቪዲዮሽ ቆንጆ ነው እና የኔልጅ 7 አመት ለመሆናት ነው 1ኛ ክፍል ናት ከአባቷ ጋር አትኖርም እና ትንሽ በህሪዋ ይለዋወጣል

  • @habagezahegn6615
    @habagezahegn6615 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነወ እሞክራለሁ

  • @HiwetMekonen-h4h
    @HiwetMekonen-h4h Рік тому

    ልክ ነሽ እህቴ

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 5 років тому +2

    እንደምን አመሸሽ አንዬ በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ ተባረኪ።

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣሺ እህትየ እናመሰግናለን
    ግን አሁን ሚተኛበት ሰአት ስለሆነ ነገ አዳምጠዋለሁ ቦታም ልያዝ ብየ ነው

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c 2 роки тому

    ተባረኪ

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 5 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ የልቤን ጥያቄ ነዉ የመለሽልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 5 років тому +1

    እናመስግናለን

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 Рік тому

    Very informative thank you

  • @aminatdana3425
    @aminatdana3425 5 років тому +1

    እናመሰግናለን 🙏ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ቪዶሺን ያየሁት።በጣም ወድጀዋለሁ ።እኔ በስደት ነው የምኖረው ።እና ልጆቼ ላይ አጮሀለሁ።ባለቤቴ ደግሞ የኔ ተቃራኒ ነው።እንዳውም ጥፋት ሲያጠፋ በስጦታ ያንበሸብሻቸዋል።እኔ የዛን ሰአት በጣም እናደድና ልቾቼን ልታበላሻቸው ብዬ አሸሸ እላለው።በተቻለው አቅም ያረጋጋኝና ይቅርታ እንድጠይቁኝ ያረጋቸዋል😘😘ግን ሁሌ ይደጋገማል😰በተለይ የ8አመቱ ልጄ ጥፋት ይደጋግማል ።እንግድህ ባንቺ. ቪዶወች እማራለሁ ብዬ አስባለሁ😘

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому +1

      ልጁን ስርዓት ለማስያዝ ከመሞከርሽ በፊት ከባልሽ ጋር በዚህ ጉዳይ አንድ ገፅ ላይ ሁኚ::

    • @aminatdana3425
      @aminatdana3425 5 років тому

      @@InspireHabesha እሺ እሞክራለሁ🙏ስለ መልሥሽ አመሰግናለሁ

  • @menberegetachew2683
    @menberegetachew2683 4 роки тому +1

    ተባረኪ እኔም 9 አመት ልጅ አለኝ ግን ምንም መግባባት አንችልም አይሰማም

  • @yoditberu4047
    @yoditberu4047 5 років тому

    በርቺ በጣም ብዙ ነገር አግኝነትበታለን በተጨማሪ ቴክኖሎጂ ላይ የሰራሽው ን ቢዲዮ ብትለቂልን መልካም ነው።

  • @HaregTibebu
    @HaregTibebu 2 місяці тому

    በናትሽ አግኝኝ ልጄ 1ናት ግን በጣም ነወ የምላትን አትሰማም አግዚኝ

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 7 місяців тому

    Wow tebarki melkam meker new

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 11 днів тому

    Now end of 2024 how are you Ayni since 2019 i am your follower your lesson helped me a lot ❤ God Bless you with your family too.
    Thank you Again

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  10 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክ በርቺልኝ🤗🤗

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እህቴ ጠቃሚ ነው ምክርሸ።

    • @abebaeyob3056
      @abebaeyob3056 5 років тому

      እውነት ካእንች ቡዙ ተምሬአለሁኝ thanks

  • @meronmichael9331
    @meronmichael9331 5 років тому +1

    ሰላም አይንዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ እመቤት

  • @dawitisaak8290
    @dawitisaak8290 5 років тому +1

    thank you so much aynye selamsh ybza

  • @tsehaynano5526
    @tsehaynano5526 5 років тому

    woooooow woooow yeayne ene yeanchin tmhert semche men aynet enat emdmehon eyasebkugn new keahun bert enat endemhone altereterm egziaberher anchinina betasebshin yiberkew betam asetmari new hulum videosh

  • @senafekishalemu3789
    @senafekishalemu3789 5 років тому +4

    Thank you you make me better mom every day

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 8 місяців тому

    Selam Ayeneye leje temehert bate kefele wesete yaweral ena asetemari complaint testefelegnaleche mene laderege

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  7 місяців тому

      Join our group. You may find info previously discussed in the group. If not, we can have more discussion on this: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 5 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አይኒ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሰተምሪን

  • @mekdesaga4392
    @mekdesaga4392 5 років тому

    Egziabher ybarkish andebtishn Egziabher Amlak abzito abzito yinarkisj

  • @nola_pt2226
    @nola_pt2226 5 років тому

    እግዚአብሔርዘመንሽን ይባርክ አይንዬ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

    አመሠግናለሁ አይኒየ

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @susaaklilu7536
    @susaaklilu7536 5 років тому +1

    Thanks very good points I'm going to use it

  • @kechoNani
    @kechoNani 5 років тому

    Thank you for sharing God bless you

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 5 років тому

    Betam new yemamesegnew tetekimealehu

  • @sadiyamohammed4824
    @sadiyamohammed4824 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @selamhabte7034
    @selamhabte7034 5 років тому

    Thank you so much it's so helpful God bless you sister

  • @mimikassahun619
    @mimikassahun619 3 роки тому

    E/g yisetesh enam hulu meche neber eske emokerewulehu

  • @TsegaTK
    @TsegaTK 2 роки тому

    እኔ ስያጠፉ ካልጮክባቸው ኣይሰሙኝም። ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому

      አረ መጮህ አያስፈልግም:: ይሄን ቪዲዮ እዪ
      ua-cam.com/video/yNqfE_khDtI/v-deo.html

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 5 років тому

    Betam enamesegnalen. Keep it up.

  • @hanidemoze2679
    @hanidemoze2679 5 років тому

    Thank you so much my sister

  • @temesgenamlakey2848
    @temesgenamlakey2848 5 років тому

    Betam enamesegn alen enie mteyksh ye 10 amet lchi ketmrbiet betam koyto ymetal smta lemndnew koyeh bye ykotal enie ye 10 dekika new rhketu bietachn nsu demo 2 wey 3 seat ykoyal hulie snegrew eshi ylechal gn tegbar yelem

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      ይሄ በጣም ክትትል ያስፈልገዋል: ሄደሽ አምጪው በሰዓቱ ወይም ሰው ላኪ የሚያመጣው::

  • @DZBireTolera
    @DZBireTolera 8 місяців тому

    አይንዬ ሰላምሽ ይብዛ። የ11 ዓመት ልጅ አለኝ የባህሪ ለውጡ በጣም በፍጥነት ተቀይሯል በት/ቱ 1 የሚወጣ ነበር ነገር ግን የማልጠብቀውን ውጤት እያመጣ ት/ት ሰለቸኝ ይለኝ ጀመረ እባክሽ በምን መልኩ ወደ ነበረበት ልመልሰው ስልክሽን ባገኝና ባወራሽ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  8 місяців тому +1

      Selam,
      Join our telegram group and ask your questions privately to me: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
      You may also find your answers in the group. Thank you❤️

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 5 років тому

    Thanks sweetie 😘
    God bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @jesusislord5807
    @jesusislord5807 5 років тому

    Anchi set begeta nesh meselegn mastewalsh kemexhaf kudus no mimeslow

  • @fardoisealduobshfardoiseal2544
    @fardoisealduobshfardoiseal2544 5 років тому

    ሰላም እህትለምክርሽ በጣም በጣምነውየማመሰግንሽ እና እህትአንድእንድትረጅኝየምፈልገውነገርአለእኔየሶስትልጆችእናትነኝ ናትልቋልጀየ የሰባትአመትናትፀባዩዋበጣምአስቸሮኛል በትንሹም በትልቁማልቀስነውስራዋት/ቤትምሂዳመምህሯይህንንፃፊወይምመልስስጭስትላትእያወቀችውአትመልስምበሗላነውየምትመልሰውራሷበምትፈልግሰአትናጓደኞቿአንድነገርከነኩባትማልቀስነውምንእንደማደርጋትጨንቆኛእረምክርካለሽ ንገሪኝባአላህ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      በእርጋታ አግዣት፣ ጊዜ ከእሷ ጋር አጥፊ ሃሳቧን ያለለቅሶ ስትገልፅ ሸልሚያት። በማልቀስ የምትገልፀው ቃላቶቿን መጠቀም ስለማትችል ወይም ግራ ስለሚገባት ነው። ስለትምህርቱ አትጨነቂ ከቤት ስታስተካክዪ የትምህርት ቤቱም ይስተካከላል።

  • @amarechw3953
    @amarechw3953 5 років тому

    Betam enamesegn alen enie miteyksh ye14amet lchi alechi 2amet sihonat wede sidet lesira hedkugn enatega arigt gen ahun atanagregnm min ladirg gira gebagn

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      ካላሳደግሻት እኮ ልጅሽ ለመሆን አትችልም:: በአካል ሄደሽ አናግሪያት:: ምንአልባት ለምን እንደተናደደችብሽ ልትነግርሽ ትችላለች::

  • @almazngatu5511
    @almazngatu5511 5 років тому

    ERRR Anchest tebarki

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 5 років тому

    Hi Ayinye ebakishi sliki kaleshi ergiji slikishin kesr tsafe

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @ekramlemma9345
    @ekramlemma9345 5 років тому

    አመሰግናለው እኔ ካንቺ ብዙ መማር አለብኝ ልጆቼን እማታለው እጮሃለው

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 років тому +2

      ትርጉም የለውም መማታት ልምድም ያደርጉብሻል
      አንች ቢያጠፉም በሚወዱት ነገር ቅጫቸው ጭኽት እና መምታት መፍትሄ አይደለም

    • @aminatdana3425
      @aminatdana3425 5 років тому +1

      እኔም እንዳንች😰

    • @Bathen910
      @Bathen910 5 років тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 роки тому

    You are so good

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 5 років тому +1

    Yene konjo E/z yakeberelgh berchi tekami tmehert new. Thank u.

  • @fikerblackdiamondonelove3101
    @fikerblackdiamondonelove3101 10 місяців тому

    እኔም ግራ ገባኝ ባህሪዋን መቀየር አቃተኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  10 місяців тому

      ትችያለሽ ግን ያው ለውጥ ካንቺ መጀመር አለበት

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +1

    እኔ የአስር አመት ልጅ አለኝ አሁን የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነች በጣም የፀባይ ለውጥ አላት በተለይም ያስቸገረኝ ትምህርት ቤት አልሄድም እያለች ነው ምን ይሻለኛል?
    አይንየ በተጣም አሳስቦኛል ይህ የባህሪ ለውጥ እባክሽ እርጅኝ
    አይንየ ብዙ ነገር ስለምታስተምሪ ከልቤ አመሰግናለሁ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🌺💕

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому +1

      ከምትይው ተነስቼ ትምህርት ቤት ስትሄድ የሚገጥማት ጥሩ ያልሆነ ነገር ያለ ይመስላል። ለምን የትምህርት ቤት ካውስል ካለ እንድታናግር አታደርጊም? ስትጠይቂያት ምን ምክንያት ትሰጥሻለች?

    • @hannaloveedgilegn6670
      @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому

      @@InspireHabesha የምትሰጠኝ ምክንያት እና የሚሰማት ስሜት እኔ ብቸኛ ነኝ ጓደኛ የለኝም የኔ ልጅ ሃፍ ነች ከአንደኛ ክፍል ጀምራ በተለያዩ የልጆች ቅጣት ደርሶባታል ያንን መርሳት አትችልም ።
      እንዴት አድርጌ የልጄን አእምሮ ልቀይርላት ።
      ጓደኛ ቢኖረትም እንኳን እሷን የሚሰማት ስሜት የቀርባትን ጓደኛ እኔን ልክ እንደ ጥሩ ጓደኛ ሳይሆን ዝምብሎ ጊዜ ለማሳለፍ ብቻ ነው የሚፈልጉኝ ትላለች ።
      እኔ ጓደኛ ባይኖርሽ ምንም ችግር የለም ስላት ምክሬን አትሰማም ትምህርት ቤት ውስጥ አስተማሪም ለምን ትእዛዝ ያበዛሉ ብላ አልሄድም ትላለች።ምን ይሻለኛ መፍትሄ አይቻለሁ ብዙ ጊዜ ሞክሬ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ሃፍ ስቲ ሃፍ ሐበሻ ማለትሽ ነው?

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 5 років тому

    Thank you❤

  • @raheldejena1864
    @raheldejena1864 2 роки тому

    አንድ ተመሪ እድሜወ ሰባት አመት ነው ነገረ ግን ትምህርት ቤት እቃ አንሰቱ ቢመጣ ከዚያ አሰተማሪው ወላጅ ቢባል እንዴት ነው መመለሰ የሚቻለው?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому

      ወላጅ መሄድ አለበታ ሌላ ምን ምርጫ አለ? ልጁም መስረቅ ትክክል እንዳልሆነ እና አስተማሪዋን ይቅርታ እንዲጠይ ማድረግ ነው::

  • @maqdismansoor2252
    @maqdismansoor2252 5 років тому

    besemawt tarik enem asleksognal eskahun yemtsechn tmert hulme yanekagnal amesegnalew

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      እኔም አልቅሼ ነበር ግን ከቪድዮ ላይ አውጥቼው ነው:: የእናትየዋ ሁኔታ ደስ ይላል::

    • @selamawitmoffett6640
      @selamawitmoffett6640 5 років тому

      Inspire Habesha

    • @selamawitmoffett6640
      @selamawitmoffett6640 5 років тому

      Hi ayni ebakesh betanagerig des yelegnale

  • @merhawitgebreslasi5753
    @merhawitgebreslasi5753 5 років тому

    Thanks 🙏💖💋

  • @buzigemechu2795
    @buzigemechu2795 3 роки тому

    Ayni ebakeshi begele ergige

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
      ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180

  • @almazngatu5511
    @almazngatu5511 5 років тому

    Degagema Eyahu Eytmarkubt yal Rest New pls gen Ezga sayew ye temlkach kuter teket selhon belsh Endatkuarchebn Berchi nerch pls tebarke

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому +1

      Amseginalehu Almaz.አላቁዋርጥም:: አንድም ሁለትም ሰው ከተጠቀመ በቂ ነው::

  • @tk-rp6xz
    @tk-rp6xz 5 років тому

    Thank you

  • @SelamHaile-g8b
    @SelamHaile-g8b Рік тому

    ልጄ 6 አማት ነት ትምርት ጋብታሌች ግን ትምርት ቤት ምንም ትኩራት አትሳጣም አስታማር ሲታሲታምር ሌላ ነጋር ታራጋለች ትራስሌች ምን ላርግ ሃሳብ ሲጭ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      ሰላም ቴሌግራም ግሩፖችንጋ ብትቅላቀይ መልስ ልታገኚ ትችያለሽ አለዚያም በግል መልእክት ብትልኪልኝ እመልሳለሁ t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA አመሰግናለሁ

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 5 років тому

    Ayniye ebakishin lige kesew fetsimo megibabati alichalemi Ena min largew sinageruti tolo yinadedali keza yitayali keza sew yimatali weymi gefitiro yitilali

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      I need to talk to you to get more info.Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @almazyesuneh4670
    @almazyesuneh4670 5 років тому

    Great!

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 5 років тому

    Thank you ayni 😍

  • @fistumgebermdhen3629
    @fistumgebermdhen3629 4 роки тому

    እባክሽ ልጆቼ ላይ በጣም ጮኻለው መታቸዋለው ማንበብ አየፈልጉም የምላቸውን አይሰሙኝም እድሜያቸው 6-8 ነው ምን ላድርግ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ እህቴ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  4 роки тому

      ከነኚ ቪዲዮዎች እዪ ua-cam.com/play/PLVuvCk4FijMlCYVHzIuMBCrOm2oPOzWqq.html

  • @sebelewongale3072
    @sebelewongale3072 4 роки тому

    እባክሽ እርጂኝ ስልክሽን አስቀምጭልኝ እርዳታሽን እፈልጋለሁ የ10 አመት ልጂ አለኝ በራሱ አይተማማንም እራሱን ደካማ አድርጎ ነው ሚያየው ምን እንደማረገው ጨንቆኛል ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  4 роки тому

      በግል ጥያቄሽን ላኪልኝ ቴሌግራም ጆይን ካደረግሽ በኋላ t.me/InspireHabeshaGroup

  • @tilahunadmasu7496
    @tilahunadmasu7496 6 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ የኔ ጥያቄ የማሳድጋቸው እናትና ልጆች ከኔጋር እየኖሩ ነበር አንድ ነገር ግን ተቸገርኩ እባክሽን አማክሪኝ የ5አመት ልጅ ነች አጫውታታለሁ አወራታለሁ እስማታለሁ ለልጅ መደረግ ያለበትን ነገር በተቻለኝ መጠን አደርጋለሁ እና ግን አንዳንዴ ለምን እንዲ አደረግሽ በይ እንዲ አድርጊ ስላት ታለቅሳለች በቃ ማልቀስ ትወዳለች ላጫውታት ፈልጌ ሳዋራት ድንገት ማልቀስ ትጀምራለች ብቻ ለቅሶዋ እረበሸኝ ምን ይሻለኛል ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 місяців тому

      እኔ ማወቅ አልችልምጊዜ ወስደሽ ጉዳዩን አጥኚ እንድትአስረዳሽም ጠይቂያት:: ምን አልባትም እናትየዋን አናግሪያት የምታውቀው ነገር ካለ::

  • @seadaet2104
    @seadaet2104 5 років тому

    Barchi 😚. .

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 5 років тому

    እንባዬ ሳይደርቅ ነው ያገኘሁሽ የስምንት አመት ልጅ አለኝ ስልክሽን በጣም በጣም እፈልጋለሁ። እባክሽን እህቴ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @munanuru2032
    @munanuru2032 5 років тому

    Ayni plese plese yena konjoooo pleseeeeeeeeee enam teyaqe alege erjige endat new yemagegesh

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому +1

      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @chalachewmekonen3477
    @chalachewmekonen3477 Рік тому

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 років тому

    Bezu tameralahu kanechi ba legame bezu lawete alage.tebaraki....please ena gene selaerasa letaykeshe please tegesetaga mahone yaketagal salasebawe ba tnshe neagare tolo ekotalahu tolo erasalhu.lerasame eyagodage nawe ebakshe btechalashe mekere sechige erasane enedate magezate ya mchlebate manegade kala ebakshe.

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      ይህን በቪድዮ ልመልስ

    • @kedanebelye185
      @kedanebelye185 5 років тому

      እግዛብሔር የባረክሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      kedane belye here a video that answers your question. ua-cam.com/video/hvIHpR1o8Xk/v-deo.html

  • @mekdeszenedkun6630
    @mekdeszenedkun6630 2 роки тому

    Leje 10 ametu new bezu gze emekrewalew sibeza ekotalew siyaketegn echohalew meker aysemam yemelewun aysemagnem yematreba yematesema leej neh elewalew meleso degmo yikochegnal benegeger endegodawut yesemagnal gara gebtognal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому

      መጥፎ ንግግሮች እና ጭኾቶችን ብታቆሚ ጥሩ ነው ምንም ውጤት አያመጣም የልጁን ስነ ልቦና ከመጉዳት ውጪ

    • @mekdeszenedkun6630
      @mekdeszenedkun6630 2 роки тому

      Tebareki yene weed

  • @amyafomiya4374
    @amyafomiya4374 5 років тому

    አመሰግናለው እህቴ እኔ የ 11 አመት ሴት ልጅ አለችኝ በህድሜዋ ማድረግ ያለባትን ነገሮች አታረግም ለምሳሌ የራሷን ንፅህና መጠበቅ ማድረግ ያለባትን ነገር መርሳት ክፍሏን ማስተካከል በዚህ የተነሳ ከኔ ጋር በየቀኑ እደተጣላን ነው ምን ማድረግ እዳለብኝ በጣም ሀሳብ ሆኖብኝል አመሰግናለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому +2

      በቪዲዮ እመልሳለሁ መልሱ ረዘም ስለሚል

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @hanimarmar2232
    @hanimarmar2232 2 роки тому

    ሰላምእንዴትንባብሊወዱይችላሉ
    ስለምክርሽ አመሰግናለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому

      ሽልማት በመስጠት ይለምዳሉ

  • @maranata2865
    @maranata2865 5 років тому

    🙏🏾

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 5 років тому

    Hi
    Eskahun lemn alawekushm benatsh 😔 SUB argyalehu gn videowochsh gena ahun new yahuachew betam des new yalegn
    Ygermachwal endene yemichoh yelem betnsh neger wey echohalehu bas kale ematalehu yesu kerto ene erasu schoh schoh eyamemegn eyedekemegn simeta keneskut ahun yehone neger siyatefa betelegn degagme yetekotahubetn neger melso siyatefa bchayen mehon jemerku eskiberdlgn dres malet new.endih sareg esum tnsh lewt ameta Aun Alhumdulliha tnsh teregagtenal enji and semon feto ligetatmegn tnsh neber yekeregn 😓

  • @solysoly127
    @solysoly127 5 років тому

    👍🏿👍🏿👍🏿👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽💜💜💜💜

  • @meskeremgetachew1023
    @meskeremgetachew1023 5 років тому

    Thank you

  • @አሜን-ሸ3ሸ
    @አሜን-ሸ3ሸ 3 роки тому

    Thank you