ውጤታማ የልጆች ስርዓት ማስያዣ መንገዶች - ዕድሜያቸው ከ 13 - 18 ለሆኑ (ያለጩኸት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  5 років тому +4

    ወደ ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛ:) ሰብስክራይብ በማድረግ ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ አድርጉ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ ፤ ሼር ፤ እና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን እና ፍቅራችሁን ብትገልፁልኝ ደስ ይለኛል። ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @MaryamawitGirum
      @MaryamawitGirum 11 місяців тому

      የኔ ልጅ እስር ሁለት አመቱ ነው እና በር ዘግቼ እሳደኩትአሁን ከኩዩቹ ጋርመጫውት ይፈልግ ክስ በስም ይወዳል ይጫወታል ያያልም ክለብ ይደግፋል በጣም የዋህ ነው ቁንጥንጥ ነውሶሸብል ነው ትምህርት ጎበዝ ነው ቢረጋጋ የጊቢው ጎበዝ ነው ይሉኛል መምህሩቹ በጣ እመክረዋለው ይደነግጣል ግን ወዲያው ይረሳዋል ምን ላድርግ ሌላ በጣም የሚያስፈራኝ ውሎውን ይመስላል ለምሳሌ ዘፈን የሚውድ ጎደኛ ሲኖረው እሱም ወዳጅ ነው ክስ የሚውድ ጎደኛ ሲውል ክስ ወዳድ ነው በቀላሉ ውሎውን አረዳለው ግን መጥፎ ጎደኛ ሲውል ይበላሻል ብዬ እፈራለው ምን ትይኛለሽ

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 5 років тому +2

    አይንዬ እንደምን አደርሽ የእኔ እህት ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ግን እኛ ለመተግበር ብዙ ልምምድና ትግስት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎትሽ አስቢንይ መልካም ውሎ ተባረኪ ።

  • @Swungne
    @Swungne Рік тому

    ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @MesayMamo-b2z
    @MesayMamo-b2z 9 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +1

    ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @brktikes165641
    @brktikes165641 5 років тому +1

    Thank you so much.God bless you

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +1

    Thanks

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Рік тому

    እናመሰግናለን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ነገሮች እዚህ ላይ ተምሬአለሁ እስቲ በተለይ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር አለመነጋገር ገበያና ምግብ ቤት ብቻ ወስዶ ከመምለስ በቀር በቤት ውስጥ አለመጫወት ወላጆች እርስ በእርሳቸው ተጨቃጭቀው ልጆቹም እንደዛው እየተጣሉ ተጨቃጭቀው እየተመታቱ የሚያድጉ ደግሞ በተለይ እናት ስልክ ከጓደኛዋ ጋር ወሬ እና አባትም በልቶ ጠጥቶ መተኛትና ወላጆች ምንም ልጆችን አለማናገር ስልክ ወይም አይፓድ ለልጅ ሰጥቶ ወይም አጥኑ ብሎ ቲቪ ሶፋ ላይ ተዘፍዝፎ ግን በሆነ ባልሆነ አባት ልጆችን አጠፉ ብሎ ለመቅጣት ቀበቶ ፈቶ ለመግረፉስ መነሳትና ምን ትያለሽ ብዙዎች ያደርጉታልና ....

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      ሰላም ኤፍታህ ያነሳሻቸው ሐሳቦች በጣም መሰረታዊ ናቸው:: ብዙ ቪድዮ ላይም በተለያየ ጊዜ ተገልጿል::

  • @desashdegu1746
    @desashdegu1746 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenilakew4261
    @elenilakew4261 Рік тому

    ሰላም አይንዬ የእህቴ ልጅ 14 አመቷ ነው ነገር ግን የምታሳድጋት ብቻዋን ነው የምትይውን ሁሉ የምታደርግ እናት ናት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መግባባት አልቻሉም ልጅቷ በትምህርትም ጎበዝ ናት መልኳም ቆንጆ ነው አሁን አሁን ግን በራስ መተማመን እያጣች መጥቷል ያው ት/ተ ቤት ቡሊ ያረጓታል እና በቃ ፈላጊ እንደሌላት ታስባለች እናቷ ግን ከምንም በላይ ቆንጆ እንደሆነች በራስ መተማመን እንዲኖራት ትመክራታለች እና በአንዳንድ አለመግባባቶች ሁሉን የራሷን ነገር ጥላ ለሷ ብዙ ሆናለች አልወድሽም ብላት እናቷን ብላ የማታውቀውን ይህን ስትላት በጣም ነው ያዘነችው በፊት ልጅቷ ከሚገባው በላይ ታዛዥ ነበረች አሁን ነው ፀባይዋ የተቀየረው ምን ማድረግ እንደሚቻል አላውቅም አመሰግናለሁ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      ሰላም እህቴ
      ይሄ እንዲህ በቀላል መመለስ የሚቻል ነገር አይደለም የቤተሰብ ስነልቦና ላይ የሚሰሩ ባለሞያዎችን (family therapy) ታናግር እናት መፍትሔውን የማታውቅ ከሆነ:: ከቻለች ግሩፖችን ጋር ትቀላቀል ንገሪያት አንዳንድ ስልጠናዎች እዛ ስላሉን
      t.me/+3y-G_4vqkPMyMTkx
      t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
      እመሰግናለሁ

  • @Sens__27-p4u
    @Sens__27-p4u 9 місяців тому

    ተባርኪልኝ ውዴ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 років тому

    Enameseginalen

  • @MesayMamo-b2z
    @MesayMamo-b2z 9 місяців тому

    የምክር አገልግሎት ለልጄ እፈልጋለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  9 місяців тому

      ጥያቄውን መጠየቅ ይቻላል እዚህ ምክር እንኳ ሳይሆን ሃሳቤን ላጋራ ችላለሁ

  • @frehiwetali5303
    @frehiwetali5303 Рік тому

    Pls betame cheger laye nen selkeshe lakelen leja 9 ameto new gen betame tero honeta laye aydelheme pls

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому +1

      ሰላም ፍሬ
      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ:: ከቻልኩ ወይ እኔ መልሱን የማውቅ ከሆነ ሃሳቤን እሰጥሻለሁ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

  • @amarechw3953
    @amarechw3953 5 років тому +1

    Awo alasadekautm besu lknesh gin lemin tekeyemshi bye teyikt neber minm ltnegregn atfelgm enatem teyekechat zimi new mitlew ahun 8tegn kfil dersalgnlech yegil tmit bet new mitmarew ene ahun wede Ethiopia lgeba new sira tche ena tmirt bet yemengest lasigebat wey?

  • @maqdismansoor2252
    @maqdismansoor2252 5 років тому

    enamesegnalen

  • @meralhanune7311
    @meralhanune7311 2 роки тому

    Batame das yamile nawe

  • @lemma4223
    @lemma4223 2 роки тому

    Thank you for your advice! What should I do about electronics materials , should I give phone for my 13th year daughter ?I gave for my son in the age of 16 what about the girl

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  2 роки тому +1

      እስከ 16 መቆየት ከቻልክ ጥሩ ነው አለበልዚያ high school ስትገባ ቢቻል 15 ሲሆናት ግን ዋናው በጣም ስልኩን ማየትና መከታተል ያስፈልጋል
      ua-cam.com/video/UDwCvCeuMHs/v-deo.html

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 5 років тому

    Ye konjo thank you adnakish neg 1 please le single mom video serilen

  • @meseretdemeke7904
    @meseretdemeke7904 5 років тому

    Sewuchi begili leyagengushi yemechilut edati new adirashashin lakelingi

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Please contact me in one of the below ways:
      Facebook.com/inspirehabesha (messenger)
      Email: inspirehabesha@gmail.com
      Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 років тому

    betamkonjonewtebarki

  • @hamelmalteferi5884
    @hamelmalteferi5884 5 років тому

    Tanks

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 5 років тому

    ተባረኪ አይኒ!ግን ለ10 አመት ልጅ ስልክ(social media,instagrams....)ሚያስፈልግ ይመስልሻል?thanku!

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      አያስፈልጋቸውም ሰላም:: እኔ የዛ ተቃዋሚ ነኝ:: ጉዳቱ እንጂ ጥቅሙ አይታየኝም:: እድሜያቸው 18 እስኪሆን ምንም social media እይኑራቸው:: ከዛ እድሜ በሁዋላ የልጆቹ ውሳኔነው የእኛ ጥገኛ ሆንው ትምህርታቸውን ሲጎዳ ካላየን በስተቀር::

    • @selamfikir8454
      @selamfikir8454 5 років тому

      ልክ ነሽ የኔም ውሳኔ እንደዛ ነው,ግን አንድ ጏደኛዬ ለልጆቿ እንዳትፈቅድ ስከለክላት ልጆቹ ሲከለከሉ የባሰ በእልህ ወደሌላ አማራጭ (ስልክ ደብቆ መ ጠቀም ይጀምራሉ)በሚል ስላወራው ነው,thanku !!

  • @selamdinku9618
    @selamdinku9618 3 роки тому

    እህቴ እኔ የእህቴን ልጅ ነዉ የማሳድገዉ እና ገና ከ7ኛ ክፍል አፍ አዉጥታ ወንድ ጎደኛ እንዲኖራት ትፈልጋለች እና በትምህርቶዋ በጣም ጎበዝ ናት ግን ከወንድ ጋር ግኑኝነት እዲኖራት ትፈልጋች በብዙ ነገር ሞከርኮት ምንም ልትሰማኝ አልቻለችም ከ 5 ክፍል ነዉ ያመጣዋት ምን ላድርግ ከደዚ አይነት መንፈስ እንዴት ላዉጣት በርግጥ እስካሁን ምንም የተፈፀመ ነገር የለም በጣም ነዉ የምቆጣጠራት ግን ነገረ ስራዋ እደዛ ነዉ ምን ላድርግ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      እሄ በጣም ከባድ ነው እንደዚህ በቴክስት መልስ የምታገኚበት አይደለም
      ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ላኪልኝ። ብዙ ላንቺ ጥያቄዎች አሉኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

    • @selamdinku9618
      @selamdinku9618 3 роки тому

      @@InspireHabesha እህቴ ቴልግራም አልጠቀምም እና ፌስ ቡክ አለኝ እንዴት እንገናኝ ንገሪኝ ከነገርኩሽ ማለት ከፃፍኩልሽ በሃላ ከፍተኛ ለዉጥ አምጥታለች በጣም ነዉ የምመክራት ደሞ የሚገርምሽ በጣም ጎበዝ ተማሪ ናት ስልክሽን ላኪልኝ እናራ

  • @abrhamgupe502
    @abrhamgupe502 Рік тому

    ለልጆች የምክር አገልግሎት ትሰጫለሽ ወይ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      አይ እልሰሰጥም ግን ግሩፓችን ጋ ብዙ ሃሳቦችን ታገኛለህ
      ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፕ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA

    • @abebawright
      @abebawright Рік тому

      Abrham Gupe, አበባ እባላለሁ ከልጆች ጋር ነው የምሰራው ልንነጋገር እንችላለን::

    • @yedudegu7814
      @yedudegu7814 Рік тому

      @@abebawright አድርሻሽ የት ነው እኔ ለልጄ ፈልጌ ነው