"እኛ ሳናድግ ነው ልጆቻችንን የምናሳድገው ..." እኛ እና የልጅ አስተዳደግ እንመካከር /በቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @betelhemtirfe211
    @betelhemtirfe211 2 роки тому +8

    አመሰግናለሁ ስለ መልካም ትምህርታችሁ ጉድለታችንን ማየት የሚያስችል ውይይት ነበር ቲጂ እና ህሊና

  • @EBSfamily
    @EBSfamily 2 роки тому +1

    የምትገርም ሰው ነች በእውነት እራሴን እራሴን ነው የሆነችው በቃ እየሆንኩም ያለሁ ለመሆንም የምፈልገውን በሙሉ ያለች የልቤን ሀሳብ በሙሉ ነው የተናገረችው በጣም አመሰግናለው ይሄን መስማት ያለባቸው ሰዋች እንደዚህ አይነት አስተዳደግ ለማሳደግ ስንፈልግ እንቅፋት የሚሆኑን እና ገንዘብን አስበልጠው ልጆቻቸውን ጉዳይ ሳይሉ ለሚያሳድጉ እናት እና አባቶች የሚያስተምር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁለታችሁም

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому +2

    ያአላህ ምንኛ መታደል ነው ልጆችን በዚህ መልኩ ማሳደግ መቻል ! እናመሰግናለን።

  • @fevenabraham3982
    @fevenabraham3982 4 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ነው! ውስጤ ያለውን ነው የተናገረችው! የስንፍና አስተዳደግ ቀላል ነው። በአላማ በንቃት ማሳደግ ነው ከባዱ ስራ።

  • @Kalyimsh
    @Kalyimsh 2 роки тому +1

    በእውነት እጅግ በጣም አመሰግናችኃላሁ!!! ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 2 роки тому +1

    Wow! What a short and sweet and wonderful message. Thank you for sharing your wisdom mama.

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +6

    ደግሜ ሁለቴ ነው የሰማሁት ካነሳሻቸው ሀሳቦች እብዛኞቹን እያደረኳቸው ነው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ግን Teenage ላይ ሲደርሱ ትንሽ ከበድ ይላል 18 እስኪሆናቸው መጨነቃችን አይቀርም ዘመኑ ከፍቷል #በፀሎትም መበርታት ነው በሰው አቅም ብቻ የሚሆን አይደለም 🇺🇸

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 роки тому +7

    This is very insightful thank you 🤗🤗🤗 for this incredible program we need more people aware on Conscious Parenting🥰🥰🥰... I loved all the concepts raised by the Amazing guest on Growth vs. Fixed Mindset, Engaging Activities vs. Electronics Usage my favorite one which is the most important concept you raised about "To raise empathic children 😍😍😍 let's first empathize with their emotions though they're little can mean big deal to them to be validated and feelings recognized"

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 2 роки тому +1

    Tigist: one of my favorite ladies on TV. Any TV. Smart,
    classy, knowledgeable. God bless.

  • @ethio5184
    @ethio5184 2 роки тому +5

    አባት ለልጆቹ መከራን ይጋፈጣል
    እናት ለልጃ መከራን ትጋፈጣለች ልጅ ላይገባት ይችላል ዛሬ ብዙኦቻችን እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው በወላጆቻችን መስዋዕትነት ነው እነሱ ተርበው አብልተውን ነው ወዛቸው የጠፉው ፊታቸው የተጨማደደው ወላጆቻችን ዛሬ ልናፍርባቸው እንችላለን ያፊት ከመጨማዱ በፊት ከኛ ፊት የበለጠ የፈካ ነበር እኛ ስንመጣ ነው የተጨማደደው የእናቶቻችን ጠባሳ የኛ ውበት ነው ወላጆቻችንን ልናከብር ያስፈልጎጋል የወለዱንንም ያልወለዱንንም ማክበር ግዴታችን

  • @temesgenabraham6675
    @temesgenabraham6675 2 роки тому +2

    Heluye, you are amazing and a blessing to many. Proud of you!
    Keep shining

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +1

    ቲጂዬዬዬ & ህሊና እናመሰግናችኋለን ብዙ ጠቃሚ ነገር አግኝቻለሁ bless you

  • @seifeasfaw5088
    @seifeasfaw5088 2 роки тому +3

    Helina, I Thank you for your effort to help the others everywhere, very professional and constructive as well. Good job!!

  • @mekdesgebrewold2687
    @mekdesgebrewold2687 2 роки тому +1

    Heluye,
    I’m always proud of you. What you are doing is great for our nation. Tgye thank you so much for having Helu. 💚💛❤️

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 2 роки тому

    በጣም በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ እናመሰግናለን ህሉ!

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 роки тому +2

    ዋው ተባረኪልኝ እህታችን

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 роки тому

    It’s a great advice!! Thanks 🙏

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ። ነገር ግን ግማሽ በግማሽ እንጊሊዘኛ ቃላት መጠቀም ምን ያክል የአገሪቷን ሕብረተሠብ ነው የሚረዳችሁ ? ! ቢታሠብበት 😌

  • @mittylem
    @mittylem 2 роки тому

    Endet gobez astesaseb ena asteyayet. Thank you for sharing.

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 місяці тому

    ልጄ ስለ አንድ ጓደኛዋ ብዙ ግዜ negative ስትናገር እሠማት ነበርና ስለ ጓደኛዋ አዘንኩ ምክንያቱም በምን አይነት ልጅነት ይሆን ያደገችው ብዬ። ሁላችንም የተለያየ የልጅነት አስተዳደግ አልፈናል ዛሬ አድገን በህይወታች ቀውስ ይፈጥራል እሡን ቀውስ ነው ማህበረሠቡጋ ይዘን የምንገባው ከሠውጋ አለመስማማት አንዱ ወደ ኋላ ዞረን ማየት

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 2 роки тому

    Alsom discussion Helena you are professional we learn a lot thank you so much

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 2 роки тому

    Thank you Tigist and Hilina!!

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 2 роки тому

    Wow Heluye God Bless you . This was amazing. I have learned a lot from this. Keep on shining, keep on sharing Heluye. Thank you EBS for inviting Helu!

  • @wegf6808
    @wegf6808 Рік тому

    ለወላጆች በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @Halima-wk1hu
    @Halima-wk1hu 2 роки тому +1

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 роки тому

    Thank u our sister's, we have so much problem most off Tanager parents, god help for all families

  • @rahilaabdella2603
    @rahilaabdella2603 2 роки тому

    Very good idea and job working on moms

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 2 роки тому

    የሚገርም ምክር ነው በተለይ በውጭው አለም ያለን ወላጆች ጠቃሚ ምክር ነው ለኢትዮጵያዊ እናቶች እንከን ባይወጣልንም እንደ ባለማወቅ የምንሳሳተውን ለማረም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @tigistamena7327
    @tigistamena7327 2 роки тому

    God bless you both ! big respect!!

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 роки тому

    ልጅ ማሳደግና አትክልት ማሳደግ ሁለቱም አንድ ናቸው !

  • @Mom608
    @Mom608 2 роки тому

    Thank you May God blessed you

  • @bettedtedbet8222
    @bettedtedbet8222 2 роки тому

    Selam tigi. Beqedemiya Egziabeher yebarekesh tiru asetemari Programm nw yemetaqerebilene.... Bemeqetel Egziabeher befeked beqerebu ye lij enat ehonalew... Lij endet masadeg endalebige bezu asebalew... Esti tiru asetemariwoch yemetaweqeyachew...or metsehaf yetetekemeshebachew kalu betenegerige des yelegale . Tebareki

  • @deborahgirma
    @deborahgirma 2 роки тому +1

    Thank you

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 2 роки тому

    Thank you 🙏

  • @tigisttassew3070
    @tigisttassew3070 2 роки тому

    TGye may Almighty God bless u for inviting such kind of amazing MOM and parenting coach for us. I would like to thank Hilina Girma for sharing such king of valuable and wonderful message for parents like me. I have got so much from this valuable life massage. Txs once again!!!!

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 роки тому

    I love this program 🙏

  • @benai5241
    @benai5241 2 роки тому

    Very informative👍

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 роки тому

    wow sweet

  • @wayNAY87
    @wayNAY87 2 роки тому +1

    If possible can you please add the title in English as well, for those of us who don’t read Amarinya? That way, we know what the topic is prior to clicking? Great topic, by the way!

    • @mehirethabte2911
      @mehirethabte2911 2 роки тому

      If you don't understand Amharic, how do you know if it's a great topic? 🤔

    • @wayNAY87
      @wayNAY87 2 роки тому

      @@mehirethabte2911 I can understand what they are saying but I can’t read and write Amharic.

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 3 місяці тому

    Hmmm

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 роки тому

    Thank you Tigist very Interesting. Thank you also Helina. It is very interesting.....I really love it. I learnt a lot. I have a lot of information now to invest on me and on my wife and on my Childern. God bless you.

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 роки тому

    Egiziyabhir edime Tena yisitishi

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 2 роки тому

    Tigiya Ena helenaye became teri temhert name katelubate its to calenging gene ljocacene kanga Ballew eyastemarun new en katlibate mekrun

  • @kids23386
    @kids23386 2 роки тому +1

    ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏
    1

  • @unitedethiopia7457
    @unitedethiopia7457 2 роки тому

    ሲጀመር ሳታድጊ ለምን ትወልጂያለሽ? 😂

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 2 роки тому

    Thank You

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 2 роки тому

    thank you