ሁሌ በደም ተጨማልቆ ነው ሚመጣው መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 215

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Рік тому +3

    Egzaber melkam new hallelujah Amen Amen Amen Amen hallelujah congratulations my Brther

  • @sihinealemu
    @sihinealemu Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አባቴ አንተ ድንቅ ነህ ውድድ አረግሃለው ዪኒ እንዴት ደስ ይላል አይደል!! ፀጋው በዝቶልክ ነው ድካምህን ትግልህ የመጡትን ወጣቶች እነሱ ለራሳቸው ያላዪትን አቅም እና ችሎታ በመልካም እይታ እንዲመለከቱ እንዲነቁ ምክንያት ስላረገህ ጌታህን አባትህን ስላንተ አመሰግነዋለሁ፡፡ዪኒ ተባረክልን

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Рік тому +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንዬ ከዚህ በላይ ተከናወን ፍሬህ ይትረፍረፍ ከኢትዮጲያ አልፎ ምድርን ይሸፍን እናቱ እንኩዋን መልሰሽ ጠላትሽ ላይ ለመሳቅ አበቃች ዘመንሽን ሁሉ የምስጋና መጎናፀፊያ ልበሺ ረድኤትዬ ያቆመህ ወደ ትከሻው መካከል የመለሰህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ያፅናህ የበቀል ቅባት ይፍሰስብህ እናትህን ያስለቀሰውን የምድርን እናቶች ሁሉ እንባ በማበስ የምትበቀል ያድርግህ ለምልም ፍሬያማ ሁን

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Рік тому +19

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደረሰልህ ወንድማችን የኔእናት እንኳን ጌታ ፀሎትሽን ሰማ ዮኒዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 Рік тому +15

    የኔ ጌታ ሳለቅስ ነው የጨረስኩት አሁን ተቀይረክ መልክ ሁሉ ክብር ለመፈስ ቅዱስ ይሆን

  • @lelisadula6235
    @lelisadula6235 Рік тому +2

    ❤ftari yibarke yoni...
    Kmr btam dse yilale siyawera rasu yenatu dsta kfitwa laye yasitawikale😘

    • @lelisadula6235
      @lelisadula6235 Рік тому

      Bzi agatami edzew meto bimskiro tro nw mknyatuom egna lewiton ayiten enilewetalen... 🙏

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 Рік тому

    ኢየሱስ ስም ይባረክ ዕረፍት ነህ.

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Рік тому +1

    ❤❤❤ Egziabher Amilak Redak Wendime

  • @tinsaeterefe-g7z
    @tinsaeterefe-g7z Рік тому +3

    ዮኒ ሁለም እግዚአብሔር በተሻለ ጥበብ ለትውልድ ይግለጥህ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥህ ይፅና ውዴ ዮዬ ለምልም

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 5 місяців тому +1

    Amen.Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢❤❤

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Рік тому +3

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 2013 ሶወራ በጣም አልቅሼ ብርኩ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛ 🥰🥰

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому +1

    አሜን❤❤❤ዮኒ ዘመኑ በኢየሱስም ይጠብቅ❤❤

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 4 місяці тому

    ዮንዬ የስቱን እናት እባ አበስክ ዮንዬ የሀገሬ በረከት ❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +10

    እንኳን ደስ አሊሽ እናታችን
    ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳልህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
    ዮኒ በአንተ ብዙዎች አርፎሃል ተለውጦሃል ጸጋ ይብዛልህ

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 5 місяців тому +1

    እግዚአብሄር በቤቱ ይትከልህ

  • @soliyantube
    @soliyantube 5 місяців тому +2

    እኔ ብቻ ነኝ የ መልካም ወጣት ሳይው እንባው መቅደማው እንጃ ዮን ዘመንን ይባርክህ በጣም ነው እምንወድህ❤❤❤

  • @fri8050
    @fri8050 Рік тому +3

    ጌታ ስሙ ይባረክ !!!ኡይ ኡይ ዮኒዬ ተባረክ ስላንተ ምንም ማለት አንችልም ካንተ ጀርባ ካለችው ጠንካራዋ ባለቤትህን ዳይዬንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 Рік тому +1

    Egzihabeher yemesegen betame yemenafekew elelelelelelelele geta yesuse yetsenahe yene lije enate enekane dese yalehe zemenachu yelemelem geta tamagn new yoniye tebarekelen ❤❤❤❤❤

  • @ETAFERAHUABEBE-h4b
    @ETAFERAHUABEBE-h4b Рік тому +1

    ዮን ተባረክ ምን ይባላል የቀባህ እግዚያብሄር ይባረክ እንደ እሱ ያለ ማንም የለም

  • @fevendereje1905
    @fevendereje1905 Рік тому

    እ/ር ታማኝ አምላክ ነው
    እ/ር ይመስገን ስለሆነው😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እናቴ እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሰምቶሻል እውነት ዮንዬ ተሳክቶልሃል ይሄ የአንተ ፍሬ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ወንድሜ ረድሄት እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ጠላትህ ይፈር ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባረክ ወንድሜ 🙏🥰

  • @MeseretBekele-j5j
    @MeseretBekele-j5j Рік тому +6

    እንችን። ያሰበ ጌታ አስቦኝ እንደ እንቺ እመሰክራለሁ። ያፅናልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ያለውጥ ባለ ቤት እሱ ነው 🙏ዮኒ አንተ የትውልድ አባት ነህ ተባረክ❤ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Рік тому +4

    ኢትዮጵያዊ እናት ትለያለች 🥲❤️

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሌ የሚያስደንቅ። እኳን እረዳችሁ ዮኒም የናቶች ምርቃት መሪት ጠብ አይበል።

  • @tigistjadu9077
    @tigistjadu9077 Рік тому +1

    አሜን ጌታ ይችላል

  • @genetbedada8846
    @genetbedada8846 Рік тому +1

    betam des belognal redu geta enkuwan redak 🥰🥰

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 Рік тому +1

    Yetwuld abat yeyesus wetader bekalu yemiwaga wetader yenatoch fewash geta telatochin yansa sifa more and more gena tiyedaleh alem hulu yfelghel Yoniye tebarek 🙏❤️

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Рік тому +4

    wow geta redetwelol geta hoye

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому +5

    እንደ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እድለኛ ነህ ጌታ የጨመረልህን ዘመን በደምንብ እየተጠቀምክበት ነው አሁንም በደንብ ጌታህን አገልግል ተባረክ አሁንም ክርስቶስ ኢየሱስ በደም ይሸፍንህ

  • @RahelDegefa
    @RahelDegefa 5 місяців тому +1

    Redu bezih melku nw melkam wetat yemetaw egzabher ymesgen slesu🙏🙏🙏🙏

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Рік тому +1

    Kibre La Geta Yihuni
    Yoniye Geta Abzito Yibaraki
    Yene Enete ❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Рік тому

    Jesus is lord thank you God

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj Рік тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤🎉🎉😇😇 ረድኤት ዳግም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር ይመስገን 💥❤

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Рік тому +1

    Yzhin liG miskirnat ba gugut sitabik nabr geta yibrk yoni eyasusi fsimo yibrkh

  • @danieltemamo
    @danieltemamo Рік тому +1

    ዋውውው ሬደኤት ለውጥ እንዳለው መጀመርያ ነበር ያየሁት ምክንያቱም ምስክርነቱ ያስታውቃል እግዚአብሔር ምክንያት አለው ተባረኩ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +3

    ዮኒ ፩ኛዮኒ፪ኛዮኒ፫ኛ

  • @mazamerd5032
    @mazamerd5032 Рік тому +1

    ክብር hulu ለጌታ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Рік тому +2

    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን💞💞💞ዮን ተባረክ💕💕

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому +3

    እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም ያልም 🙏ዋው መልኩ እራሱ እንዴት እንዴ ተላዎጣ እዩት እስይይ አልልልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +2

    ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ተሣክቶልሀል ለምልም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤የእናቶች እንባ እየታበሠነው ተሣክቶልሀል

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +1

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, እናትዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ. ረድኤት ቆንጆ እግዚአብሔር ያየልህ ከፍታ ትደርሳለህ አይዞህ ገና ነው አልረፈደም. ዮኒ እግዚአብሔር በእውነት በጣም ይወድሃል የስንት እናቶች እንባ በአንተ ታብሰዋል ዘመንህ ይለምልም ኑርልን ዮንዬ እንወድሃለን.🙏🏽❤️

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእንደገና አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 Рік тому +4

    Wowwwww❤❤❤❤❤😮😮😮😮geta hoyi tamasgen

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Рік тому +1

    የእናት ስቃይ እንኳን ደስ አለሽ ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ አስመለጠህ እንደ እግ/ ር ያለ ማንም የለም

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Рік тому +4

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @galaxys7779
    @galaxys7779 Рік тому +4

    የሰፈሬ ልጅ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Рік тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ለዚእ አብቃህ የኔ ወንድሜ

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Рік тому

    Amen ❤❤❤

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 Рік тому

    Yoni bruk Antena bethi Geta yesuse Abzto yebark ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o Рік тому

    ጌታ እኮን እርዳቹ

  • @WeyniAlem-g8g
    @WeyniAlem-g8g Рік тому +5

    ክብር ለየሱስ ይሁን ❤❤❤

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs Рік тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @alazarmekonen8726
    @alazarmekonen8726 4 місяці тому

    ኤልሲዬ ቅመም እናት! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v Рік тому

    ተባረኩ❤❤❤

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 Рік тому

    WOW WOW!!!! kebir legiziyabiher yihun betam des alegn

  • @DanacwuGalato-xb3ni
    @DanacwuGalato-xb3ni Рік тому

    Amazing wow yizihn lij miskirinat ayichelawu yon wow

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Рік тому +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ የእኔ ወንድም ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው ! ማዘር እንባሽን ያበሰልሽ ክብር ይሁንለት ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ እንደ ወርቅ ትፈትነህ ወጥተሃል በፀሎት ቃሉን በማጥናት በርታ ጌታ ይሻልሃል የሚለውን መዝሙር ግብዣዬ ነው ዮኒዬ ፀጋውን ያብዛልህ ተሳክቶልሃል

  • @JerryMichael-w5o
    @JerryMichael-w5o Рік тому

    Eyesus yebark!!!! Endet endamarbet!! Yo tebark

  • @meazaguda9955
    @meazaguda9955 Рік тому +4

    Redi kecherch jemro new makew ahun endi telewto slayewt des blognal God bless you yoyni enkuwan fetati redak redi🙏❤

  • @meseretmelese7531
    @meseretmelese7531 Рік тому

    ረዱ በርታ

  • @mercyfkryebyo18
    @mercyfkryebyo18 Рік тому

    Kbr legeta 🙌🙌🙌

  • @mimiabraham9133
    @mimiabraham9133 Рік тому

    Essay sim yibarek❤

  • @betiy3418
    @betiy3418 Рік тому +12

    እኳን ጌታ ረዳክ ረዱ 🥰እኳን ጌታ ወደ ቤቱ ተመለሰልሽ 🥰🥰

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    ውይይይይይይ እናት ልዩ ፍጥር ናት😭😭!!!! እንኳን እግዚኣብሔር የረዳሽ!!!! ዮንዬ ለምልም!!!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    POWERFUL.

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Рік тому +2

    JESUS SAVES. GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN.

  • @GeniTora
    @GeniTora Рік тому +28

    በኢየሱስ ስም ለዘላለም በቤቱ ተተክለ ቅር ዮኒ ተሣክቶልካል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tsehaydune9786
    @tsehaydune9786 Рік тому

    ዎይኔ አይቼ ነበረ ያዉም እያላቃስቁይነው ያያሁት አቤት እግዚአብሔር ስራ ላወጥ ማላት እድነው

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ረዱዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ጌታ በቤቱ ያጽናህ

  • @አኮኤሚ
    @አኮኤሚ Рік тому +1

    ሱስ ከአገራችን እግዚአብሔር ያጥፋው የስንቱን ቤት አመሰቃቅሏል እንኳንም ተመለሰ ቀሪው ዘመን እግዚአብሔር የሚፈራበት ይሁን።

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Рік тому +3

    yonyee tebrekii ❤️❤️

  • @slamaa1337
    @slamaa1337 Рік тому

    Esayeeeeeeee hashuuuuuuuu enkuwani geta aradakiiii geta yaenidagana amelakii new❤❤❤

  • @ElsabetAbera-dy5ip
    @ElsabetAbera-dy5ip Рік тому

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም አስታውስሀለው እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    AMAZING.

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ዮንዬ ተ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልል እልልልልልል እንካን ጌታ ላዎታክ

  • @immabeettube5009
    @immabeettube5009 5 місяців тому

    Uuuuuuuuuuuffff geta yebarkii😢😢😢

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Рік тому

    እግዚአብሔር የኔ ወድም ለውጥህን ለዘለአለም አፀናሁልህ ዘመንህ ይባረክ ለቤተሰብህ ሞገስ ይድርግህ ደጉ ጌታ

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 Рік тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigatabebe4587
    @nigatabebe4587 Рік тому

    Congratulations ❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    ዮኒ የደላው ነው አላለም😂😂😂
    ስንት ሞት በየቀኑ እንደሚያልፍ እግዚአብሔር ስለሱ ይባረክ

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Рік тому

    እሠይ ጌታ ክብሩ ይዉሠደ ጌታ የረዳዉ ሠዉ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😢😢 እንኳን ደሰህ አለህ የኔ ወንደሜ የኔ እናት እንኳን ፀሎትሽን 😢😢😢ሰማ ዮኒዬ ተሳኩቶልሀል

  • @TIGISTITADASA
    @TIGISTITADASA 5 місяців тому

    WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdbnjjJhjsjj-rr6tm
    @HdbnjjJhjsjj-rr6tm 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤yimesgeni

  • @AsinuUgebo
    @AsinuUgebo 3 місяці тому

    geta hoy simiki yibaraki😢❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +2

    ፈውስ የፀና ይሁን ወንድማችን እናትኮ ትለያለች❤❤❤❤❤

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ምርኮሽን ሰብስቢ ልጆችሽ ወደ ልባቸው ተመለሱ እናቴ እንባሽን ያበሰ ጌታ ነው ተመስገን 🖐🖐

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሂወትህን ለውጦ ዳግም ስላየንህ ደስ ብሎናል።ልክ እንደዚች እናት የብዞ እናቶች እንባ ይታበስ ፀሎታቸው ይሰማ።ግን ቀጣዩን ለምን ቆረጣቹት ልቀቁልን መሳሪያውን ሲጫወት እንየው😊

  • @AshenafiDaniel-bj6jw
    @AshenafiDaniel-bj6jw 5 місяців тому

    Wow good 🤲❤️❤️

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Рік тому

    እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድማችን ዮንዬ ተሳክቶልሃል❤❤❤❤❤❤❤

  • @wachamobro
    @wachamobro Рік тому +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 Рік тому

    ወይ እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ማን አለ የዚህ ልጅ መለወጥ ስላየሁ አመሰግንሀለው. 2013 አይቼ ምስክርነቱን በድጋሚ ቆሞ ማየት ኪቦርድ ሲመታ ታምር ነው በኢየሱስ ስም መልኩ እራሱ ተለወጠ ዪኒ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Рік тому

    Egizabeher melkam new ✝️