ሴቶችን እሸጥ ነበር ልንመለከተው የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 3,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 612

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +159

    ቅዱሳን በዚህ ወጣት ታሪክ መቀየር እንደኔ ደስ ያለው ለጌታ ከፍ ያለ ክብር ያምጣ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ አባ አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለህ ክበር ለዘላለም 🤲🤲🤲🤲

    • @workenisharficho1301
      @workenisharficho1301 3 роки тому

      Ameeeeeeen

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 3 роки тому +2

      ወዳጄ ቃሉና ኃይሉ ከእርሱ ከባለቤቱ ይምጣ እንጂ የማይንበረከክ የለም እነ ዳንኤል፣ ኤርሚያስ ጳውሎስ ኃይሉ በአጥንታቸው ሲገባ መንቀጥቀጥ ነው የያዛቸው ። በዚህ ትውልድ ገና ብዙ እናያለን ።

    • @masilobemasilobe7715
      @masilobemasilobe7715 3 роки тому

      አሜንንን

  • @alemayehuyewah4788
    @alemayehuyewah4788 3 роки тому +137

    ሶል የሰፈሬ ልጅ ነው ሚያውራው እውነት ነው ደሞም አብሮኝም ተምሯል ጌታ ይባረክ።

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 роки тому +260

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምከታተለው ዮኒን ምክንያቱም ወጣቱን ወደ ጥሩ ቦታ ስለሚቀይር ወደዋለው

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 3 роки тому +112

    የኢትዮጵያ እናቶች ስለፅናታችሁ ትእግስታችሁ ልበ ሰፊነታችሁ እግዚአብሔር ብድራታችሁን የክፈላችሁ እንባችሁን ያብስ በእውነት ጀግኖች ናችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 роки тому +75

    ዶክተር አብይንና
    ዮናታን አንተን ለምድራችን
    በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
    በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፉ አይንካችሁ

  • @dekneshsawo8659
    @dekneshsawo8659 3 роки тому +351

    ዮን አምትዎዱት እስክ ባlike ❤️❤️❤️❤️

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 роки тому +3

      He's more than like,👍he's on the gate of hell snatching the young people out of it & their parents are blessed by Almighty God to see this dramatic change on their children!! I can't thank God enough for His incredibl grace & love towards us!👍

    • @etiopiaetiopia5523
      @etiopiaetiopia5523 3 роки тому +1

      ዮኒ ምርጥ ሰው

    • @ፀኃይብርሃኑ
      @ፀኃይብርሃኑ 3 роки тому +2

      Yonin machemi yemtala ayinormi minalbate seytan kalhona bekre

    • @addissarah23
      @addissarah23 3 роки тому

      ❤️❤️😘😍 yoniye geta brki yadrgh wddddd new yemnadergih

    • @yosephbezu5035
      @yosephbezu5035 3 роки тому

      ዮኒ ተባረክ

  • @kalmelaku7224
    @kalmelaku7224 3 роки тому +79

    ሶል በደንብ ነው የማውቀው የስፈሪ ልጅ ነው 01 በእውነት ደስ ብሎኛል በጣም

  • @ritamercymercy6335
    @ritamercymercy6335 3 роки тому +103

    እየሱስ የዘላለም እረፍት ነው

  • @endukatsinat9859
    @endukatsinat9859 3 роки тому +30

    ዮኒዬ ጌታ ለዚህ ህዝብ ሲል እድሜህን ያርዝምልን በእጥፍ ተባረክ

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 роки тому +140

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

    • @yewengelfregudisa1043
      @yewengelfregudisa1043 3 роки тому +2

      amen tebarekln antem eza slayehuk desss blognal ewedhalehu

    • @addisw1713
      @addisw1713 3 роки тому +1

      አሜን

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 роки тому

      አሜን አሜን

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 роки тому +1

      አሴ አንቴም ተበረክህ በአንቴ መዝሙር ቡዙ ትወልድህ ድኖልህ እኔም ተበርከለዉ

    • @addisw1713
      @addisw1713 3 роки тому +1

      አስፍሽ፣አንተም፣ተባረክ፣በብዙ፣ፈጣሪ፣እስከመጨረሻው፣በቤቱ፣ያጽናህ፣አሜን።

  • @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
    @ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 3 роки тому +38

    😥😥😥😭😭
    ወይኔ ኢየሱስ ታሪክን የምትቀይር ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому +33

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ጌታ መልካም ነው የኢትዮጵያ እናቶች እራሳቸውን እየጎዱ ነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት እረፍት ይሁንላችሁ ስቃያችሁ 😭😭😭

  • @misirtube8392
    @misirtube8392 3 роки тому +1

    እናት እኮ ስንት ጉድ ትችላለች እግዚአብሔር ለእናቶች ረዥም እድሜ ጤና ይስጣቸው ። ዮኒ አንተም በብዙ ተባረክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +4

    የእናቶችን እንባ እግዚአብሔር ያብሳል መች እንዳለቀሱ ይቀራሉ ጠላት ሆይ ቢወድቅ እንኳ ይነሳል በጨለማ ቢቀመጥ እንኳን እግዚአብሔር በቃ ብሎ ብርሃን ሁን ሲል ብርሃን ሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልዱን የዋጠ ዘንዶ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተቆራረጠ ፓስተር ዮናታን በብዙ ፀጋ ተባረክ ጉልበት አቅም ማስተዋል ይብዛልህ እንደ ንጉስ ሰሎሞን በጥበብ ተሞላ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +40

    ቃል የለኝም የእናቶች እንባ የሚታበስበት ዘመን ነው።😥😥😥😥❤❤❤

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 роки тому +1

    ዩኔ ምን እንደምልክ አላውቅም የእናቶች ምርቃት ብቻ በቂ ነው በብዙ ተባረክ ያፈራከው ፍሬ በብዙ የሰባረክልክ የልብ እረፍተሰ መሲ ነክ

  • @mvsechallenges6537
    @mvsechallenges6537 3 роки тому +49

    አንተኮ የተለየህ አገልጋይ ነህ ዩኒዬ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ🙏🙏🙏🙏😭😭😭

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 3 роки тому

      እውነት ነው ልጅህን ሺ ያርገው መንታም ይስጥህ

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 3 роки тому +62

    ምን ማለት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ ሙስሌም ነኝ እምትሉ ሰዎች የሄ የህይወት ጉዳይ ነው። ታሪካቸውን የቀየር ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ነው። ጌታ የሱስ ለናተም ያስፈልጋቹዋል ከሃይማኖታቹ ውታቹ ኑ ወደ ዘላለማዊ ህይወት ለናተም ያስገልጋቹዋል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +2

    የአንድ ቀን ወይ የሳምንት የወር የአመት ለውጥ ሳይሆ በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘላለም ተለውጣቹ ቅሩ በዚ መልካም ወጣት ውስጥ ያለቹ በሙል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ በዘመንህ ሁሉ መከናውን ይሁን 🙏🙏አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ፋፊነኝከደሴ-ቸ9ዸ
    @ፋፊነኝከደሴ-ቸ9ዸ 3 роки тому +7

    በእውነት ይህ ልጂ በመቀየሩ ተደስቻለሁ ሁሉም ወድሜቻችን ፈጣሪ ይጠይቃቸው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህንን ልጂ ሳይ በመለወጡ ደ ስተኛ ነኝ በዚህ አጋጣሚም ዩኒን ሳላደቅ አላልፍም

  • @evaedom
    @evaedom 3 роки тому +23

    አቤት መታደል ጌታ በምህረቱ ጎበኘህ ዮንዬ ዘመንህ ልምልም ይበል

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 роки тому

    ዮኒዬ አንተ ኮ ልዩ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ የወጣቶች አባት እንዲሁም የእናቶችን እንባ አባሽ ዘመንህ ይለምልም ጠላቶችህ ይበተኑ የሚጠሉህ ከፊትህ በአንድ መንገድ መጥተዉ በ7 መንገድ ይሽሹ ተባረክ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    እሠይ ድምቅ አላችሁ እናትና ልጅ እናት ሥትደሠት ማየት ያሥደሥተኛል ዮኒ አደኛ ዜጋዬ።🙏🙌🙌🙌🙌

  • @ዉብኛንያጌታልጅ
    @ዉብኛንያጌታልጅ 3 роки тому +37

    ዮንዬ የእግዚአብሔር ሳው ታባረክ 💔😭

    • @martatessema3235
      @martatessema3235 3 роки тому +1

      ጌታ ይባረክ! !ዘመንህን ቤትህን ይባርከው። ጌታ በደሙ አንተን ቤተሠቦችህን ይሸፍን

    • @martatessema3235
      @martatessema3235 3 роки тому +1

      ዮኒዬ ለምልም -----!

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 роки тому

    እግዚአብሔር በሠማያዊ በረከት ይባረክ እውነት ዮኒ አተየተባ ረክሰው ነክ እግዚአብሔር በዘመን ሁሉበጤና በመንፈሡ ይባረክ አተየብዙ ሆቹ አባትነክ ተባረክ

  • @ethopia4810
    @ethopia4810 3 роки тому +1

    ኦኦኦ አራ ለእግዚአብሔር ምን ይሰጡዋል ከምስጋና በቀር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት አሜን!
    የእናት እንባ የበሴ ለጁን ወደበቱ የመለሴ እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም። 💒 ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለላ ምን እላለው 💒🕊

  • @selamawityeshaw7974
    @selamawityeshaw7974 3 роки тому +3

    ዩኔ እግዚአብሔር ለዚህ ግራ ለገባው ወጣት አንተን እስንስታል በርታ ባገልግሉትህ የሚገርም ምስክርነት እየሰማን እኛም የጌታን ድገነትና አዛኝነት እያየን ነው ዘመንህ ይባርክ 🙏

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 3 роки тому +5

    ኡፍፍፍፍ አይ እናት😥😥😥 እንቆቅልሽን ሁሉ የሚፈታ ጥያቄን የሚመልስ የናዝሬቱ እየሱስ ስሙ ይባረክ!!! አሜን!!!

  • @TareAgapeChannel77
    @TareAgapeChannel77 3 роки тому +3

    እኔስ እናባዬ መቆጣጣር አቃተኛ የብዙ እናቶችን እንባ አይቶና አስቦቸው ለዚህ ክብር ያበቃቸውን እግዚአብሔን አመሰግናለሁ ! ዮኒ እግዚአብሔር አንተንም ልጆችን ይባርክ አሜን !

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ሆይ የእናቶችን ለቅሶ ና ዋይታ አይተህ ዮኒን ስላስነሳህልን ክብር በሰማይም በምድርም ይድረስህ ጸጋህን እንድትጨምርለት እለምንሀለሁ።አሜን! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 роки тому +1

    ዮኒ አንተኮ ከልቡ ክርስቲያን ነክ በቃ ዝም ብየ ሳስበው ምን እንደምኮምት አላውቅም እንዳንተ አይነት አንድ 10 ቢኖር ጥሩ ነበር ዘመን ሁሉ ተባረክ ከነቤተሰብህ እድሜ ይስጥህ ዮኒ የኛ የወጣቶች ወንድማችን አስተማሪ አቃፊያችን ነህ ከጌታ ቀጥሎ ለህናቶች ልጅ ደስታቸውን ከጌታ ጋር ሆነህ የምታሳያቸው በቃ ልበ ቅን የዋህ ነህኮ እሰይ እናቴ እንባሽ ታበሰ በቃ እኔ እናቴን መሰሉኝ 💕💕 እውነት ነው እግዝያብሄር አዋቂ ነው እናቴ

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 2 роки тому

    ዮኒዬ እንዳልመረቅህ ቀድሞዉንም ተመርቀሀል
    እንዳልባርክህ የተባረክ ነህ ብቻ ቃላት የለኝም
    ለኢትዮጲያ ወጣቶች ብቻ ሳይሆን አለም ላይ ላሉ ወጣቶች በሙሉ የምትደርስ እንቆቅልሽ ፈቺ ያድርግህ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +15

    ቃልህ ሕይወት አለው አባባ ክብር ለአንተ ይሁን ምንም የማትለወጥ አንተ ብቻ ነህ ክብር ለአንተ አባባ ንጉስ ነህ ንገስ 🤲🤲🤲🤲ምንም አይነት የዛሬው የሚገርም ምስክርነት ማሚዬ ልባችን ተሰነጠቀ በርሶ ድምፅ ኦፍፍፍፍፍ 😭😭😭እኔ አልቻልኩም

  • @salmasalmaaa1625
    @salmasalmaaa1625 3 роки тому +6

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወጣቶች ሁላቸውም ላይመለሱ ድነው ይቅሩ እግዚአብሔር ወይ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ እማፀንሃለሁ 😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 3 роки тому +19

    ቃላት አጣው እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ እናቶችን እባ ስላበስክ አመስግንህለሁ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 роки тому +3

    ወይ ዮኒ ከስንቱጋ አልቅሰህ ትችለዋለህ ይህንን ፍቅር የሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ አንተ መልካም ነህ የኔ አባት ዮኒ አንተ ስጦታችን ነህ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ተበረክልኝ የኔ እናት አንቺ አንደኛ ነሽ በጣም ደስ ብለኛል ማመዬ

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 роки тому

    ኡፍፍ ዮኒዬ እግዚአብሔር በሰማያዊም በምድራዊም በረከት አብዝቶ ይባርክህ ይህን ሁሉ ሰው እንዳሳረፍክ ጌታ ዘመንህን ያለምልም ። ባንተ ላይ ክፉ የሚያስብ የበቀል መንፈስ ካገልግሎትህ÷ ከቤተሰብህ÷ ከነገርህ ሁሉ ላይ የታሰረ ይሁን በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!!!

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 роки тому +11

    ለሰው እንደ ቆምክ እግዚአብሔር ላንተም ያቁም የእናቶች ምራቃት ለዮኒ አሜን ይሁንልህ🙏🙏

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 3 роки тому +20

    እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሁሉም ነው እያንዳንዱን ምስክርነት ሲሰማ ከደስታ የተነሳ የሚያለቅሰው?

  • @mizanhadera5602
    @mizanhadera5602 3 роки тому +2

    ዮኒ እስኪ እባክህ አመት የሞላቸው የተለወጡ ሰዎችን አሳየን

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому

    ዮኒ ምን እንደምል ቃል አጣሁ በብዙ ል ጆች ተባረክ በጌታ በእየስስ ስም አሜን።

  • @mahletlakew9820
    @mahletlakew9820 3 роки тому +1

    😍😍😍እግዚአብሔር ደስታቹን አይውሰድባቹ አይ እናት ደስ ብሎሽ ቅሪ ሁለቱም በልጅነቴ ቸርች አቃቸዋለው

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 роки тому +2

    ዘመን ይባርክ ዮኒዬ የብዙ እናቶች ልብ እየሰራፍክ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዘልህ። አይይይይይ ልብ የምናካ ነው

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    እኔ ይሄን ምስክርነት ሳየው ራሴን ስታለው ማዘርዬ በቃሽ 😭😭😭😭😭ክብር ለጌታ አምጪ ሰምቶሻል እንባሽ ታብሶል ጌታ ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    ኡዑፍፍፍ በለቅሶ አለቅን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ዮንዬ ቃላት የለኝም አንተ የምገልፅበት ዘመንክ ይባረክ የብዙዎች እናቶች እንባ ታብሷል እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የኔ ተወዳጅ
    እግዚአብሔር ለድንቅ ስራው ክብሩን ይውሰድ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +11

    እማየ እንኳን ደስ ያለውት ዳግም ተወለደ ልጅወት ተባረኩ

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 3 роки тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ይህንን ቤተሰብ ስለጎበኘህ ክብር ላንተ ይሁን ዮኒዬ እንደው ምን እንደምልህ አላቅም ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nafkotnafkot9482
    @nafkotnafkot9482 3 роки тому

    አንተን የወለደች መሀፀን የተባረከች ናት የናቶች እንባ አባሽ ለትውልድ ደራሽ ዘመንህ ይለምለም ሁልግዜ መብራትህ ከእንቅቡ በላይ ይሁን የዘራክው ዘርበመልካም መሬት ወጣት የብቀል እሾኩ በቃሉ ጉልበት ይነቀል የጀመርከው የመንግስቱ ወንጌል ምደርን በሙሉ ሲሽፍን ህይ ካጠገብህ የሚቆሙ በትህትና ቅን ልብ ያላችሁ ሰወች ይስጥህ ያለማቋረጥ የምትቆረስ የህይወት እንጀራ ካንተ አይታጣ

  • @mariamsalem1195
    @mariamsalem1195 3 роки тому +11

    One day my brother he will come this place and my mom stop crying Amen glory to jesus👏👏

  • @thepromo1485
    @thepromo1485 3 роки тому +12

    I have no words Yoni! I always break down in tears whenever I watch these testimonies!!! Blessings Yoni !!!!!!!

  • @sofiahailu3390
    @sofiahailu3390 3 роки тому

    ዬንዬ ጌታ ይባርክህ ጌታ በልጅህ በዘመንህ ይባርክህ ምንም አልልም አንተ በስው ልጅ ስርተሀል ጌታ በልጅ ልጅህ አንተም ባለቤትህም እዩ ጌታ በምድራዊም በመንፍሳዊ ይባርካችው

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    ይህ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም ከአይምሮ በላይ ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ በታላቅ ወንድሜ በተነሳ ሁሌ እንዳለቀሰች ነው የናንተ ቤት የገባ ፈጣሪ በኛ ቤት ይግባ

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 роки тому

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እሰይ እልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለዚህ ቤት ለውጥ ስለሆነ ጌታ ሆይ ወንድሞቼን መልስና የእናቴ እንባ ይታበስ😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ዮኒዬ የዘመንህ ቁጥር ይለምልም 😘

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому

    ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ
    መች በቀላሉ ታዥ ነበረ
    የአንተ ፍቅር ግን ልቤን ሰበረ
    ኢየሱስ ጌታ ነው ሰው ተስፋ የቆረጠበትን ማስቀጠለ መለወጥ ይችላል ዮኒዬ ተባረክልኝ ክፉ አያግኝህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +24

    አይ እናት ሳያቋርጡ መፀለይ ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    ወይኔ የኔ እናት ሲያሳዝኑ ብዙ ፈላጊዎች አሉት አይወጣም ይህው ጌታ ያዘጋጃል አምላክ ክብር ይሁንለት ስራም ሰጠው ጌታ ታሪኩን ቀየር ለማሚዬ ረፍት ሆነላቸው እንባቸው ታበሰ እሰይ እልልልልልልልልል

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 3 роки тому +1

    ወርቅ ልበስ ዮንየ ተባረክ። አስለቅሰህ ገደልከኝ

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ እናቶች አይዞአችሁ ወጣቶች ከጠፉበት ፈልጎ የሚያገኛቸዉን አባት እግዚአብሔር አስነስቷል
    ዮኒዬ ልዩ ነህ በጌታ

  • @julimaya3840
    @julimaya3840 3 роки тому +2

    እንባን የሚያብስ ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ገና ታላቅ ስራ ባተ ጌታይሠራል

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    😭😭 አባቴ ሆይ ተባርክ 🙌🙌💔
    ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ ❤️

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 роки тому +8

    ኢየሱስ ሕይወት ነው ።❤
    ዮኒዬ ተባረክ ❤👌

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ስለአንተ ምን ልበል ዮንዬ ብቻ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ጠቅልሎ አንተንም ከጠላቶችህ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭

  • @werdatesfaye2778
    @werdatesfaye2778 3 роки тому +1

    ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የእናቶች እንባ ያበስ አንተ ልዩ ነህ ❤❤

  • @senitmesfin8365
    @senitmesfin8365 3 роки тому +1

    አባ ስምህ ለዘላለም ይባረከ !! ውይ ዮኒዬ የስንቱን እናቶች የልብ ስብራት ጠገንክ ዘመንህ ይለምልም አንተን ለትውዱ የፈውስ እና የመዳን ምክንያት አድርጎ ያስነሳ አምላክ የተባረከ ይሁን ❤️❤️❤️

  • @etalemkassa7034
    @etalemkassa7034 3 роки тому +2

    እኔም ተስፍ አልቆርጥም አንድ ቀን እንባዬ ይታበሳል ሁለት ልጆቼን በሶስ ተነጥቄ የወላድ መሀን ሆኜልሀለሁ ዮኒ ኦርቶዶክስ ብሆንም በጣም ነው የምከታተልህ እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +3

      አይዞሽ አንድ ቀን ይመለሳሉ እሸ ከአሉ ወደ መልካም ወጣት ቢመጡ ይለወጣሉ

    • @etalemkassa7034
      @etalemkassa7034 3 роки тому +1

      @@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ እሺ እህቴ አመሠግናለሁ

  • @terefetaye4312
    @terefetaye4312 3 роки тому +1

    የኦኒ ጌታ ለምድሪቷ ወጣቶች የቀባህ ወንድም ነህ ጌታ ዪባረክህ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 роки тому

    እንኳን እንባሽ ታበሰ ማሚዬ የኢትዮጵያ እናቶች እምባ የሚታበስበት ዘመን ነው ጌታ ይባረክ

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 3 роки тому +1

    ዮናታን እግዚአብሔር ለ ኢትዮጵያ YASNESAHE
    YEZEMENU ሙሴ ኤአንተ ነህ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 роки тому +4

    ጌታ ይቂር ባይ ማሃረነ ነው 😭😭😭😭ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ☝️☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @eyerug7759
    @eyerug7759 3 роки тому

    ውድ ሰለሞን ለዚህ ቀን እግዚአብሔር ስላበቃህ እርሱን አጅግ አርጌ አመሰግናለው። በርታ ፅና ነገ ለሌሎች ማረፌያ ነህ አንተን ይህ ትውልድ ይጠብቃል።

  • @Betsegaw_M
    @Betsegaw_M 3 роки тому +11

    wow is so amazing unbelieable this is the work of god
    yoniye god bless you thankyou so much

  • @jesusislord3894
    @jesusislord3894 3 роки тому

    ወይኔ ዩኒዬ ኣንተን የወለደች እናት እንዴት የተባረከች ናት:: የፈጠረህ እግዚአብሔርስ እንዴት ቸር ነው:: ጌታ በህይወትህ :ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን::

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 3 роки тому +3

    ክብር ሁሉን ዉብ ለደረጋዉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮን ምን ልበልህ!

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 3 роки тому

    የኔ እናት እኔን እንባሽን እንኳን እግዚአብሔር አበሰው እንደ ምርቃትሽ ይሁንለት።

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +18

    እግዚአብሄር በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    ወይኔ መልካም ወጣት በቃ ሊያልቅ ነው አንድ ዙር ብቻ ቀረው በጣም የሚናፍቅ የጌታን ክብር ህልውና ሁሌም ለውጥ ከፍታ የሚታይበት ነው ልቤ በጣም አዝኗል በመጠናቀቁ ግን ደግሞ 2020 ነፍሣት ወደጌታ እቅፍ ገብተዋል

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    ምህረትህ ይብዛ የአለሙ ጌታ አገር መተራመሥ አነሣት እዴ ወየው።

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሁሉንም ይችላል🙌🙌
    ዮኒዬ ተባረክ በብዙ🙌🙌🙌😘😘🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye2655
    @hiwottesfaye2655 3 роки тому

    Uuuufffff 😭😭😭😭😭😭 yoniye geta zemenuki yebarek ❤️❤️❤️❤️ selam fikir la Ethiopia yhuni Amen Amen Amen 🙏 thank you Jesus

  • @handinosimion9009
    @handinosimion9009 3 роки тому

    Yoni, ine minm alilhim. le Ethiopia wotatoch sil, Fetari rejim edime & tena yistik, yibarikik....Amen

  • @yeshitulu1157
    @yeshitulu1157 3 роки тому

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስህ የተትረፈረፈ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ኑርልን🙏❤

  • @alemgebreyes1604
    @alemgebreyes1604 3 роки тому

    ዮኒ በጣም ነው የምወድህ ኢትዮጵያን ወጣቶች እድለኛ ናችሁ እንደነ የኒ ያለ ትዉድ በዘመናችሁ ስላለ የተባረኩ

  • @rutylove9957
    @rutylove9957 3 роки тому

    ሰለሞን የሰፈሬ ልጅ ነው አዋሳ. ጌታ እንኳን ደረሰልህ.

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 роки тому

    ዮኒ ምን እንደምልህ አላውቅም ግን ተባረክ እድሜህ ይረዝም ደስታህ ይሙላ።

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 3 роки тому

    😥😥😥ጌታ ወዲያው ፍቅር ያግዛል ሰውን ለናቴ ጸሎቱዋ ሰለተሰማ ጌታ ይመስገን ዮዬ አነተን ለትዉልድ የስነሳህ አምላክ ስሙ ይባረክ ተባረክልኝ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    ማሚዬ ፊትለፊት ቁጭ ብለው ደስታቸው ይታየኛል በጣም ልቤ ተበክቶአል ኦህ አምላኬ ሆይ አንተ እኮ ልዩአችን ትምክታችን አንባችን ሲያብስ ድንገት እኛ በፈለግንበት ቀንና ሰዓት ሳይሆን በራሱ በፈቃዱ ግዜ ውብ አድርጎ ይቀይራል. ዋናው የሕይወት ለውጥ ነው ጌታ ሆይ በቤትህ ትከለው ልብሱን ሳይሆን ልቡን ቀይርለት እንባቸው 😭😭😭😭ይታበስ እስከመጨረሻ ኦፍፍፍፍፍፍ ማሚዬ እኔም ደስ ብሎኛል ለርሱ ክብር ለጌታ ይሁን ሀዘኖትን ለሰማው ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abrihamtumoro5068
    @abrihamtumoro5068 3 роки тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በእውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይወዳል ምክንያቱም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የማይወድ ባይሆን ለኢትዮጵያ ከህጻን እስከ ሹመግል የሚያከብርና ሃይማኖትን እንደ ሃይማኖት የሚያከብር መሪ አይሰጥም ነበር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ዶ/ር አብይን ስሰጥ ደግሞ የኢትዮጵያ እናቶች እንባ የሚያብስለት ዮኒን ሰጣ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሃገሬ ተስፋ አለት እኔ እድለኛ ነኝ 😭 ዮንዬ አንተን ለኢትዮጵያ እናቶችና ለወጣቶች በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ

  • @mihretsisay1716
    @mihretsisay1716 3 роки тому +13

    Praise God . Praying for this ministry.

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 роки тому

    እየሡሥ ለዘላለም ይባረክ ለሰው የከበደሁሉ ለጌታ ቀላል ነው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 3 роки тому

    ጌታ ክብሩን ይውስድ በየሱስም በቤቱ ድነህ ቅር ወድሜ ዮኒዬ እንወድሀለን ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤️❤️❤️❤️

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    ፌኩ ነኝ አላለም 😂ዮኒዬ ትምርትህ እኮ ገራሚ ነው ሁላችንንም ነው የማነካው ሥለእውነት።

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 роки тому +7

    አቤት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ምን ይሳንሀል ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤❤

    • @samirasamira6582
      @samirasamira6582 3 роки тому +1

      ዮ ትለያለ እኮ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna5549 3 роки тому

    ይኤ ሁናተ ታባራኩ ዮንአይ የኤ አናጣችሁ አምላከ ይሻበቀሌ ታባራኩ አግዚአብሔር አበረን ይሰሼ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    በቃሽ ማሚዬ አታልቅሺ 😭😭😭😭plssss በቃሽ 💔💔💔💔💔💔ኦፍፍፍፍፍፍ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ አንተ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏 ጌታ ሆይ እኔን አስችለኝ አግዘኝ ማረኝ ጎብኘኝ 😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ አባባ አንተ ልዩ ነህ እስይይይይይይይ ጌታ ነው አዎ 🤲🤲🤲🤲🤲ምን ይከፈላል ለጌታ እስይይይይይይ የኔ ጌታ ይክበር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jakovmussie9505
    @jakovmussie9505 3 роки тому +9

    ዮኒዬ ጌታ አንተንም ፀጋውን ያልብስህ🙏🙏🙏🙏

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh 3 роки тому

    እፍፍፍሳቅና ደስትል ተቀላቀለብኝ እኔ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጅ እማጣለሁ ዮኒዬ ሁላችንም በሽታኞች ነኝ

  • @senayitmelese8806
    @senayitmelese8806 3 роки тому

    የኔ እናት እንኳን ጌታ እረዳሽ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በሳቅ በደስታ ይሞላ.ዬኒ ክፉ አይንካህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር የምር ይለውጣል ስሙ ይባረክ

    • @amalamaall6510
      @amalamaall6510 3 роки тому

      Gatawy lenam legoch dereseleg bak ababa