ልጅ እና አውሬ በአንዴ ወለድኩ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 Рік тому +94

    ውባለም ጋደኛዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አይዞዎሽ እህቴ የልጅነቴ ጋደኛዬ የመርቲዋ የገነት ሰፈር ልጅ

  • @sinte335
    @sinte335 Рік тому +46

    ለሀገሬ ወጣቶች አንተን ስለ አስነሳ እግዚአብሔርን አመሰግንሀለው ዮኒ እንወድሀለን

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Рік тому +8

    ዮወኒ የወለደች እናት ማሐጸኖ ይበራክ አሜን አሜን ይባረክ አንችም የእግዚአብሔር አገልጋይ ያርግሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Рік тому +3

    እንበዬን ማስቆም አልቻልሁም፤ዮኒየን የሰጠን ጌታ ስምህ ይባረክ፤

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 Рік тому +1

    እንደዚህች ታሪክ በጣም ያሳዘነኝ የለም በተለይ የሚወደኝ ማንም የለም ስትል በጣም ነው ያሳዘነችኝ አይዞሽ እህቴ አሁን ግን ከሁሉ በላይ የሚወድሽ አምላክ አለልሽ አይዞሽ አንቺ ጤነኛ ነሽ ሒወት ይቀጥላል በርቺ የኔ ጀግና ዮኒዮም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ

  • @fevenasmamaw4694
    @fevenasmamaw4694 Рік тому +10

    እባካችሁ እባካችሁ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እርዷት ስራ አስጀምሯት ለልጆጇ ስትሉ❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +5

    ኡኡፈፈ በእንባ ጨርስኩት አይዞሽ የኔ እት እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ለአባታችን ነፍስ ይማር ላንች ፂናቱን ይስጥሽ 😭😭😭

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm Рік тому +6

    የወደቃውን ከትቢያ የሚያነሳ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +28

    እየሱስ ብቻ የሚረዳ የሚረዳ አሜን አመለጠች እህታችን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому +7

    ድራማ አይደለም እውነት ነው ጌታ የተባረከ ይሁን ዮኒ ተባረክልን።

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 Рік тому +24

    ጌታ እኮ ሁሉም ችዬ አምላክ ነው አምላክን እወድሃለሁ ስም በምድር በሰማይ ይባርክ አምላክ የኒዮ አንተም ተባረክ ❤❤

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 Рік тому +1

    አቤት የዘው ልጅ መከራ: ጌታ መከራችንን ሁሉ ወስዶ ሳለ ሆ አሁንም አልረፈደሜም: እንኳን ጌታ ደረሰልሽ, ዮኒ በእውነት ተባርከሀል። 🙏🙏😍

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Рік тому +12

    ሰው ያላየውን የምታይ ጌታ የተረሳውን የምታነሳ ጌታ ስምህ ይባረክክክክክክክክክክክ💯💯💯💯💯

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 Рік тому +8

    እግዚያብሔር አምላክ ታሪክሽን ቀይሮ በአዲስ ምዕራፍ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ የተጠጋሽዉ አምላክ ፍፁም አያሳፍርሽም!!!የእረፍትና የካሳ ዘመን ይሁንልሽ እህቴ!!!!ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +8

    አቤት ምን ያህል መከራ ያጎበጠት ሴትናት 😢😢😢 አይዞሽ አሁን የምያሳርፍ ጌታ እየሱስ ደረሶልሻል እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 Рік тому +13

    አይዞሽ እግዚአብሔር በመይለወጠዉ ፍቅሩ ዛሬም ይወድሻል እንኳን አመለጥሽ😢
    ቀር ዘመንሽን ለእግዚአብሔር መኖር ይሁንልሽ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ኢየሱስ ያድናል ።
    ዮኒዬ ለአንተ ሚሆን ቃል የለኝም እወድሃለሁ 🙏❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +5

    ክብር ክብር የጌታችን የኢየሡሥ ይሁን ዩንዬ አንተ የሠጠን ጌታ ኢየሡሥ ሥሙ ይባረክ ዩንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ እንወድሀለን ውድ ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Рік тому +17

    ጌታ ሆይ ከአንተ ውጪ ይህን ማን ሊያደርግ ይችላል አመሰግንሃለሁ

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Рік тому

    እዉነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ አንተ ክበር ጌታዬ ዮኒዬ የአባቴ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Рік тому

    እየሱስጌታ ነው ይለውጣል ያድናል አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ዩኒዪ የጌታ ባርያ ዘመንህ ይለምልም

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +1

    አይዞት እናታችን ጌታ እንኳን ከሁሉ አዳኖት
    ዮኒ አንተን ለኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን እወድሃሌን ጌታ ይጠብቅህ

  • @bezabest5127
    @bezabest5127 Рік тому +19

    ኢየሱስ ያድናል❤

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf Рік тому +6

    የዘንድሮ ይለያል መልካም ወጣት ዮኒ ተሳክቶልካል

  • @KidstMoges
    @KidstMoges Рік тому

    እየሡስ የልብአምላክነው❤❤❤ጌታስምይባረክ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +3

    ዮኒ የጌታ ምህረት አይለይህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ Рік тому +5

    እየሱስ ያድናል ክብሩን ጌታ ይውሰደው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +7

    እግዚአብሔር አባትም እናትም ይሆንሻል አይዞሽ😢😢😢

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Рік тому +7

    በሰው እጅ የተበላሸና መልሶም የሚስተካከል የማይመስለውን ነገር፡የእግዚአብሔር እጅ ያሰተካክለዋል፡፡ እንኳን ወደ ጌታ መጣሽ:You are Luky!!!

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Рік тому

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ለምስጋና አደረገህ

  • @wongelawittamiru9489
    @wongelawittamiru9489 Рік тому +2

    ወይኔ እንዴት እንደምታሳዝን ,, እንኮን ጌታ ደረሰልሽ የእኔ እህት ,, እኔም እወድሻለሁኝ ,,

  • @bormoh-wi8hi
    @bormoh-wi8hi Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 Рік тому

    ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነው ምንም ቃል የለኝም እወድሀለሁ ኢየሱሴ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому

    ኢየሱሴ አባቴ ጀግናዬ ሰምህ ለዘለዓለም ይባረክ
    አሜንንንን አሜንንንንን
    አሜንንንንን አሜንንንንንንን
    ❤ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +5

    I can't stop crying!!😭😭 God is Amazing!!

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ

    የእኔ እናት ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ የእንደ ስምሽ ውብ ነሽ ውዴ ዮኒዬ ዘላለምክ ይለምልም

  • @novacell9751
    @novacell9751 Рік тому

    ዮኒዬአንደኛነህእኮ ስወድህ ተሳክቶልሀል❤❤❤❤❤❤

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Рік тому +1

    የእኔ እህት አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል የደረሰልሽ ጌታ ይባረክ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
    ዮንዬ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ጌታ ዳረሰልሽ 😥😥😥😥☝️☝️☝️😍😍😍😍😍😍ዮን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +2

    Thank you jesus my father lord 😭🙏0h my God ❤beautiful
    Sister every day pray because jesus love you I love you too 💕🙏

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому +6

    የኔ ቆንጆ እስከዛሬ ከሰማሁት የዛሬ ይለያል አባትሽን ነብሱን በጌነት ያኑርልሽ❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Рік тому

    yena enait ayezosh enam selafazer alakaseku ayezosh gata yalawe naw mehonawe enkone endagana tawoladesh gata yebaraik yena enait kebir lagata yehune❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +5

    ጌታ ይክበር፣ ገና ጌታ ታላቅ ነገር ያደርጋል!!!

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 Рік тому

    እኔ እወድሻለው የጌታ ጥበቃ ባንቺ ላይ ይሁን::

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እውነት እግዚአብሔር በምገርም እይወት ውስጥ ነው ያሳለፈሽ 😢እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ 🙏

  • @ሰላምየጌታልጅ-ተ3ጨ

    የኔ እናት እይዝሽ ቀሪው ዘመንሸ እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KukuAb-pc1lv
    @KukuAb-pc1lv Рік тому

    Alkshe semahush ! Sbratin yemitegn geta ke eju ayitlshim , tamagni silehone . Zemenshin yibarkewu !

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Рік тому +2

    የኔ እናት አይዞሽ ብዙ የምንወድሽ በዙሪያሽ አለን❤

  • @MeseretSamueil
    @MeseretSamueil Рік тому

    yoniye zemenih yibarek ante iko tesakitolihal jeginaye💪💪🥰

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜነ

  • @yosefpaulos7402
    @yosefpaulos7402 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመንን ይባረክ

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Рік тому

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት " ሥራህ ግሩም ነው !! "

  • @merondwdmerci1718
    @merondwdmerci1718 Рік тому +9

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +1

    ❤❤እግዚአብሔር እርዳሺ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤
    እድል እግዚአብሔር ስቶሻል ተጠቀሚ

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs Рік тому +7

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው😢😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +2

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃ 😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ደግ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው

  • @TemuGamu
    @TemuGamu Рік тому

    እግ/ር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ እህት ዮኒ ተባረክ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 8 місяців тому

    ጌታ ይጠብቅሽ ውድ ሁብየ

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 Рік тому +1

    የኛ ህዝብ ሰውን ያሳብዳል አዞሽ የኔ እናት

  • @አዳማናዝሬትአዳማ

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ❤❤😢😢

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ደጉ ተባረክ አንተ ትልቅ ነህ❤

  • @zewdutesfaye4655
    @zewdutesfaye4655 Рік тому +1

    ወይ ኢየሱስ አንተ እኮ ድንቅ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Рік тому +1

    Hoo hallelujah Hallelujah Hallelujah
    Eyesus geta new lezelalem

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh Рік тому +6

    ኢየሱስ ያድነል❤❤

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው❤❤ እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ

  • @sihinealemu
    @sihinealemu Рік тому +3

    ውድ እህቴ ጌታ ደረሰልሽ እንወድሻለን

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Рік тому +1

    Amen amen Amen amen Amen ♥️♥️❤❤❤

  • @shemalesshemales3075
    @shemalesshemales3075 Рік тому

    አዞሽእህቴሁሉለመልካምነውየማያልፍየለም❤❤

  • @BitsitBirhanu
    @BitsitBirhanu Рік тому +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው ስሙ ለዘላለም ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wachamobro
    @wachamobro Рік тому

    እየሱስ ጌታ ነው የሱስ ጌታ ነው

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 Рік тому +2

    OMG. Pro.yonatan pls help this lady God will use her .stay blessed ❤❤❤

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 Рік тому

    አንች ወይም ሰዎች ሳይሆኑ ይህን ሁሉ ክፉ ነገር ያደረገዉ በአንተ ዉስጥ የነበረው ሰይጣን ነዉ። አሁን ነፃ ወተሻል ከአምላክሽ ጋር ተጣብቀሽ ኑሪ መልካም ዘመን ጌታ አምጥቶልሻል። ተባረኪ

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭 ኢየሱስ አባት ይሆንሻል 🙏🙏🙏

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому +1

    እንዴ አግዚአብሔር የላዉ ማንም የለም ♥️♥️♥️♥️🙏

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Рік тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት ጌታ መልካም ነው

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому

    የኔ ማር ጌታ ደርሶልሻል ኢየሱስ ይባረክ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Enekaen Gata Eyasues release keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Рік тому

    ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር ወዶሻል

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 Рік тому

    EGZEABHER HOY SEMEH YEBAREK.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому

    እኮን❤❤ጌታ❤ደረሰልሽ❤❤

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 Рік тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው የወደቀን ያነሳል

  • @faarffannaaafaanoromoo908
    @faarffannaaafaanoromoo908 Рік тому

    Ayizosh yene nat😭😭😭😭😭🥰

  • @Beemenet
    @Beemenet Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ ጌታ እግዚአብሔር ይወድሻል አባት ይሆንሻል ❤

  • @AgapeamuNamaga
    @AgapeamuNamaga Рік тому

    እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @EmatiMam
    @EmatiMam Рік тому +2

    😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ላባቴ ይቅርታ እንዳደርግለት እርዳኝ እንዳደርግለት

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Рік тому +1

    Yoni ante yezemenu yetwld abat neh ❤

  • @BethelihemShiferaw-k2d
    @BethelihemShiferaw-k2d Рік тому

    Thanks to God ..Enkuanim agegnesh geta!

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i Рік тому +3

    እግ/ር በ ፋብሪካ ትንሽ ደሞዝ ጉልበታቸውን የተበዘበዙ ትንሽዬ ጡረታ እየተከፈላቸው በስቃይ የሚኖሩ ነፋብሪካ አባቶችን ሁሉ እግዜአብሄር ይባርካቸው በልጆቻቸው ይካሳቸው ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому +2

    Yoniyee Lemlem❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Рік тому +3

    ኢየሱስ ያድናል ጌታ ነው

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 Рік тому

    Abaye semeh yikber yegna geta

  • @GizachewAnjore
    @GizachewAnjore Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ሴት የረሱ ጋራዥ ያስፈልጋል

  • @HanaGT_
    @HanaGT_ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Рік тому

    ጌታዎይ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ተመስገን ዛሬም በስራ ላይ ነክ

  • @sanaydubai5358
    @sanaydubai5358 Рік тому

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому

    እየሱስ ይባረክ ከ አውሬ ያተረፈሽ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому

    ተባረክ

  • @WeineYohanns-ic6pp
    @WeineYohanns-ic6pp Рік тому

    Tebarek yoniye👌🌹❤️🙏

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Рік тому

    ዓይዞሽ እናትዬ ነገ ሌላ ቀን ነው 😭😭😭