ከባለቤቴ ተደብቄ ነው… መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @BelayinehBekele-bu2fp
    @BelayinehBekele-bu2fp Рік тому +19

    በእርግጥም ወንጌል ይልዉጣል!!
    ዮኒ በረከታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 Рік тому +18

    “እናት እናት ዋው ተባረኪ የኔ እህት የኔም ሃሳብ ነው የኢትዮጲያ እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡”ክፍውን ያርቅላቸው ይኑሩ በክርስቶስ ደም ተሸፍነው፡፡ “”እውነት ነው ሙዚየም ቢቀመጡ ዋው ዋው””

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Рік тому +7

    GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN.

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +6

    ኡኡኡፍፍፍ ዮኒዬ የፍቅር ሰው ነህ ዘመንህ ይባረኩ ለምልም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎት በተሰብህ ልጆችህ ያንቴ የሆነ ሁሉ ከክፍ ሰው ጌታ ይሰውር በቅድስ ደም ሸፈንክሁ የስንቱ እንባ አበስከው ተባረክ ለላ የምለው የለኝም❤❤❤

  • @zaharazaharaetyo3221
    @zaharazaharaetyo3221 Рік тому +11

    ጌታ በቤቱ ይትከለዉ በኢየሱስም

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +6

    ጌታ ኢየሡሥ እንኳን እረዳቹሁ የተጨነቁ እናቶች በኢትዮጵያ ብዙ አሉ ጌታ ኢየሡሥ እናንተ የደረሠ አምላክ ይሌላውን ይድረሥ ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠበህ ይባርክ እንወድሀለን ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Рік тому

      ዮንዬ ቢኖረኝ አንተን ከራስ ፀጉርህ እኸስከግር ጥፍርህ እንቁ ነበር ማለብስ ስንቱ ወጣት አረፈ ስንቱ ቤተሰብ እንባው ታበሰ አቤት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ ክፉ አይንካህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +6

    እንኩዋን ደስ አላችሁ እውነት እግዚአብሔር ቀን አለው ስሙ ይባረክ ወንድሜ ለውጥህ በኢየሱስ ስም ይፅና 🙏ዮንዬ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Рік тому +3

    አየሱስ ታሪክ ቀያሪ ነህ ብየሃለው ስም አጣሁልህ አባየ ዙፋንህ ከፍ ይበል ለዘላለምምምምምምምምምምምም💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +4

    ዋውውው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የጌታ ቤተሳቦች ከዚህ በኃላ ቤታችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ የበረከት ይሁንላችሁ
    ዮኒ አንተን ለኛትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን ብዙዎች አረፎሃል ደስ ብሎሃል ሕይወታዎቾ መልካም ሆኖሃል የዘላለም ሕይወት አጌኝቶሃል ኑርልን ረዥም እድሜ ጸጋ ይብዛልህ

  • @ETAFERAHUABEBE-h4b
    @ETAFERAHUABEBE-h4b Рік тому +9

    ጌታ እየሱስ እንኳን ረዳችሁ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን ጌታ ለውጡን ያፅናላችሁ ያሳርፋችሁ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому +3

    ትክክል ዮኒ ጌታ የሰጠን እንቁ ነው ጌታ ይባርከው❤❤❤❤ተባረኩ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዮንዬ ተ ባራክ ❤️❤️❤️🙏

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 5 місяців тому

    አባታችን አንተኮ አንድኛ ነህ 🥰🥰🥰🎉

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Рік тому +2

    መባረክ እንዲህ ነዉ ለሌላዉ በረከት መሆን ዮኒ ታድለሀል🙏🙏🙏

  • @habitinsheTageseእየሱስያድና

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤

  • @lakchok8458
    @lakchok8458 Рік тому +5

    wowowowowowow kebar legata yeun ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +3

    እየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይለወጣል ❤❤ እንኳን ጌታ እርደክ ለወጥህ በክርስቶስ ይፅና ዮኒዬ ዘመን ይባረክ

  • @milliongosaye2790
    @milliongosaye2790 Рік тому +1

    እውነት ነው ዬኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ለምልም አንተ የትውልድ አባት ነህ 🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому +2

    Enkaen geta redahe Kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    ዋው አንቺ ልባም ሴት ነሽ ብርክ በይልን❤
    ዮኒዬ ስላንተማ ቃላት የለኝም ❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Рік тому +4

    ክብር ለ ጌታ ይሁን
    ❤❤

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Рік тому +3

    ክብር ክብር ለጌታ ለእየሱስ ብቻ ይሁን❤❤❤

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Рік тому

    እውነት ነው ለተበላሸው ትውልድ እንደዮኒ ያለ ባለራዯችን እግዚሐብሄር ያብዛልን ለምድራችን

  • @habitinsheTageseእየሱስያድና

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +2

    አሜን ወንጌል ይለውጣል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተባረካችሁ ናችሁ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Рік тому +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ይሁን ማምለጫ ኢየሱሴ ብቻ
    አሜንንንንን አሜንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ❤ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤ዘመንህ❤❤ሁሉ❤በቤቱ ይለቅ❤❤ክፉ❤አይካብን❤የብዙዎች❤አባት ያድርግህ ከዚህ የበለጠ
    በሰሙ አጥር በደሙ እሳት ይሸፍንህ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    አቤቱ መድሀኔለሞ ተባረክ ዬኔ እንኮን ተወለድክ ተባረክ።

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Рік тому

    ወወወወወወወወወወወ ወወወወወወወወወወወ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ ሃልዩ እልልልልልልልል እልእልልልልልል እልልልልልልልል እልእልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልእልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራ ድንቅ ነው ከስሞች ሁሉ በላይ ይሆናል ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ እንካን ደስ አላችሁ እንካንስ ጌታ እረዳጩሁ ለውጡ ለዘላለም ይሆን አሜን የወንጌል አርበኛ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው በምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኔ እግዚአብሄር ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ቤተሰቦችህን ባለቤትህን ልጆችህን አገልግሎትህን እግዚአብሄር የማያልቅ ፍቅር ይስጣቸው እንደገና ከዚህ በበለጠ አግልግሎቱ ምድርን ይስፋ ለወደቀ መነሳት ለሰጡት መነሻ ለተራሱ መገኛ ያደረገ ጌታይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር ጬገፋ ዘንዶ ለዘላለም ከምድራችን ይጠፋ አሜን

  • @MasaratiTubeመሠረትTube

    በዉጤ ላይ ያደር ነው ያወረሹ የኔ እህት ታባራኩ ፀጋ ይብዘላቹ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    ዮኒዬ አንተማ ክብር ልበስ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +1

    እማማ ሃገሬ የከፍታ ዘመን ይሁንልሽ ወጣቶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት በርቱ ቃሉን አጥኑ ከሱስ ራቁ ይገላችኇል ለሃገርም ለወገንም ጠቃሚ ያድርላችሁ ተባረኩ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Рік тому +2

    Wowwow ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +1

    እንካን እግዚአብሔር እርዳችሁ ❤❤
    ክብር ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Рік тому +1

    ይጋባለ ለዮኒዬ ጌታ ዘመኑን ይባሪክ

  • @genetkoji5475
    @genetkoji5475 Рік тому +1

    Exactly she’s right she almost made me cry 😭😍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    ዮኒዬ ለምልም ተባረኩ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Рік тому

    ጌታ የሰጠልን የምህረት ዘመን ተጠቀምበት ድኖ መቅረት ይሁንልህ ተባረክ

  • @Dibaba_Gonfa54
    @Dibaba_Gonfa54 Рік тому +3

    Lord bless you❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtseAtse-i8u
    @AtseAtse-i8u Рік тому

    Ewnet new , agelglotu be hager dereja new . Le Ethiopia enatoch ereft new yeseten Yoni , geta abzto yibarkh

  • @mita7976
    @mita7976 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 💞💞💞💞

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ Рік тому +1

    ዮኒ ተበራክ ጌታ ይባራኪ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +1

    Thank you jesus my father lord ❤

  • @QatarDoha-cd5dv
    @QatarDoha-cd5dv Рік тому

    @አሕታችን.ክበሩልን.ጌታ.ይባርክሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому

    እግዚአብሔር ደግ ነው ዮኒዬ ለምልም

  • @elizabethzamanuel6245
    @elizabethzamanuel6245 Рік тому +1

    ዮንየ እውነት ነው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Рік тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይለዉጣል👏👏

  • @abelfox1
    @abelfox1 Рік тому +1

    ጌታ ይክበር

  • @bezawitlalimo1219
    @bezawitlalimo1219 Рік тому +2

    Glory to be god

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 4 місяці тому

    Ewnet nawe ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Рік тому

    ዮን ተባረክልኝ ባብዙ😊😊😊😊❤❤❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Рік тому

    Amen eyesus geta new Ewnet new adu sikeyer betu mulu new yemikeyerw

  • @hailuketema4169
    @hailuketema4169 Рік тому

    እፀዬ እንኳን ጌታ ረዳችሁ!!!

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Рік тому

    You are so blessed yoniyachen zemenachu yelemelem tesaketolehal ❤❤❤❤❤

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Рік тому

    Gobez tebareki well said❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому

    ደም ታምሪለሽ❤❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ

    እልልልልልልልልል ተባረኩክእሜሪካ ዬኒ we can’t wait to meet to at washroom!!

  • @BellaBella-f8g
    @BellaBella-f8g 5 місяців тому

    wawoooo❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Рік тому

    Thank you Jesus 🙏❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому

    ዮኒ❤መልካም ደግሰዉነዉ መቀኛ ግንአይተኛም ዮኒ ኢየሱስ ይቀጥላሉ😂😂😂

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Рік тому

    Zerih yilemlim Yoniye ❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Рік тому +1

    እሰይ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ❤❤❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Рік тому +1

    Wwwwaaaawwwaaaww
    Kebre Le EGZBHERE yehune amanmenmenmee Hulu beresu hone simu yeberlhei

  • @TsegansheTeganshe-lu9po
    @TsegansheTeganshe-lu9po Рік тому

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Рік тому

    Geta Melkemi New❤❤❤❤

  • @FarahAbbas-kn8pk
    @FarahAbbas-kn8pk Рік тому

    ❤😢😢❤❤❤😢😢😢❤

  • @tsegenashtsegenash4275
    @tsegenashtsegenash4275 Рік тому

    ❤❤❤

  • @genetdagne5314
    @genetdagne5314 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @degiyegetaliji166
    @degiyegetaliji166 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degiyegetaliji166
    @degiyegetaliji166 Рік тому

    ❤1❤❤❤❤❤❤❤

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Рік тому

    👍

  • @cellphoneshopcs1819
    @cellphoneshopcs1819 Рік тому

    ❤❤❤❤✅✅✅

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy Рік тому +2

    First💪

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakuae472
    @rakuae472 Рік тому

    "؛، ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mimiyegatelije
    @Mimiyegatelije Рік тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌✅️✅️✅️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +2

    ከዮኒ ጋር ፎቶ እንነሳ አላለም 😂😂😂😂

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Рік тому

    Area xfrishin takorace cirak dagimo cherch mina mine tilaleche sijamir laanchim malikaam woxaat yasifaligishalle

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Рік тому

    ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @lilywendu992
    @lilywendu992 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mariaIce-g6r
    @mariaIce-g6r 7 місяців тому

    👍💪🥰🥰🥰🥰🥰👏👏❤❤❤💯💯✅

  • @hei7956
    @hei7956 Рік тому

    የዘመኑ ጴንጤ ጥፍሯ የ አሞራ ጥፍር ይመስላል

  • @WudeAbera-ez5pn
    @WudeAbera-ez5pn Рік тому

    በአንተ ላይ ያለ ፀጋ ኤልያስ ሲነጠቅ በኤልሳ ላይ እንደሆነ አሁን በኔም ይሁን!!!!!!!

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Рік тому

    Kkkkkk

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Рік тому

    እናት አትገኝም

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Рік тому

    ማጋኖሆ ባይሩ ጋላት እሎስ።

  • @asterdxb5912
    @asterdxb5912 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pezabb275
    @pezabb275 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beauty0503
    @beauty0503 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maratatabasa9565
    @maratatabasa9565 Рік тому

    ❤❤❤❤✔️✔️✔️✝️✝️✝️✝️☑️☑️☑️☑️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💞💞💞💞🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahsye7347
    @hanahsye7347 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @workaneshwork9390
    @workaneshwork9390 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bt3738
    @bt3738 Рік тому

    ❤❤❤

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdebebe6300
    @meseretdebebe6300 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaratEtopia
    @MaratEtopia Рік тому

    ❤❤❤❤❤