የወንድ ብልት መጠን መጨመር ይቻላል? ከ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የወንድ ብልት መጠን መጨመር የቻላል? ከ @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | tenaseb - ቴና ሠብ
    TenaSeb
    Telegram- t.me/tenaseb
    Facebook- www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 383

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 3 місяці тому +110

    በዚህ ጉዳይ ላይ ማዉራታችሁ ጥሩ ነዉ ብዙ ወንዶች እዉነት እየመሰላቸዉ ብራቸዉን ይበላሉ ። መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ብልት ማደግ እና ማነስ ከሴቶች እርካታ ጋር ምንም የሚያገናኘዉ ነገር የለም ምክንያቱም ሴቶች እርካታ እንዲሰማቸዉ የሚያረገዉ ክፍል ከንፈር የሚመስለዉ ከላይ ያለዉ ፓርት ነዉ ሌላ ደግሞ የሴቶች ብልት በተፈጥሮ የመስፋት እና የመጥበብ ባህሪ አለዉ። ትልቅ መሆኑ ከእርካታቸዉ ጋር ምንም የሚያገናኘዉ ነገር የለም ዝም ብላችሁ ራሳችሁን አታጨናንቁ እንደዉም የብልት መጠናቸዉ በጣም ትልቅ የሆኑ ወንዶች በግንኙነት ጊዜ ሴቶች ህመም እንዲሰማቸዉ ያደርጋል የማህፀናቸዉን ግርግዳ ስለሚነካዉ ። የሶሻል ሚድያ ወሬዎችን እየሰማችሁ አትጨናነቁ ሶሻል ሚድያ ላይ የሚለቀቁ ነገሮች ንግድ ናቸዉ ።ከወሲብ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ዶክተሮች የሚናገሩትን ብቻ ስሙ።

    • @Kasimgenene745
      @Kasimgenene745 3 місяці тому +2

      በትክክል 🙏

    • @legeseweldisilasa4887
      @legeseweldisilasa4887 3 місяці тому

      እባካቹ የማይሆን ና የማትቹሉ አታውሩ
      አጭበርብራቹ ስው አታዋናብዱ አጭበርባሬውች ሰወታዋናብዱ ውሸታሞች

    • @dadid9182
      @dadid9182 3 місяці тому +3

      ወንድ ነህ ወይስ ሴት ነሽ comment ፃፊዋ?😂

    • @henokasmamaw5144
      @henokasmamaw5144 3 місяці тому

      ቂምጥሯን ምን ልትላት ነው ዋናዋን

    • @user-qe2vo6oj7g
      @user-qe2vo6oj7g 3 місяці тому +1

      @@dadid9182 ምን ይሰራል ፆታ ማወቅህ ወይም ማወቅሽ

  • @user-es6vm6er8e
    @user-es6vm6er8e 3 місяці тому +12

    ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ብልት ወፍር ብሎ መካከለኛ የሆነ ብልት ያለዉ ወንድ ሲያዩ ስሜታቸዉ ፈጥኖ ይመጣል፡፡ ይህን አይነት ብልት ሲያዩም ደስ ይላቸዋል፡፡ ዋናዉ ግን በግንኙነት ወቅት ቶሎ አለመጨረስ ሴቶች ምንግዜም የሚወዱት እና የሚናፍቃቸዉ ነዉ፡፡

  • @Kamila-wr9nl
    @Kamila-wr9nl 3 місяці тому +146

    እችን ኮሜንት ምታነቡ በሙሉ ፈጠር ያማታ እንጄራ እና ያማራ ትደር ይስጠቹ💋💋💋💋💋እወደቻዋላሁ

  • @M_jemal7545
    @M_jemal7545 3 місяці тому +24

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ግን ሙዚቃ መጨመር አየስፈልግም ቃለ መጠየቅ ስለሆነ ሰው በደምብ መዳመጥ ኣለበት❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 місяці тому +9

    በጣም ጥሩ ነው በተለይ ግልጽነት መሆን እኛ ግን በዚህ ጉዳይ ግልጽ አይደለንም ግልጽነት ጤንነት። እናመሰግናለን ዶክተር ይቀጥሉበት 👍

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 місяці тому +7

    ዶክተር ዝማሬ!!!እጅግ በጣም ደስ የሚልና ሰምቸው የማላውቀው ስም።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому +1

      ሠወቹ ራሳቸው የቆላቸው ናቸው።ከብቶች

  • @Jemal_tefo
    @Jemal_tefo Місяць тому +3

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ፣እንደዚህ አይነት ትምህርት በእኛ ሀገር ያልተለመደ ነው አውን ግን ጥሩ ጀምሮ አለ ቢቀጥል በይ ነኝ

  • @girmawkjim8265
    @girmawkjim8265 3 місяці тому +10

    ዶር ሸምሱ ስለትምህርትህ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ጥያቄ ይኖረኛል፡፡ የወንድ ብልቱ የሚለካው ተስቦ ወይም ሲቆም ነው ብለኸናል፡፡ መቼም በእጅ በመሳብና በራሱ በመቆም መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ይታወቃልና ሰዎች አንተ ጋ መጥተው ሲለኩ ለትክክለኛው ልኬት ብልታቸው መቆም አለበት ብዬ አስባለሁ፡፡ ለመሆኑ እንዴት ነው ሀኪም ዘንድ ቀርበህ የሚቆምልህ? የወንድ ብልት ለመቆም ቅድመ ሁኔታዎችን ይፈልጋል ባይ ነኝ፡፡ የምናገረው ስለራሴ ነው፡፡ የስነልቦና ጉዳይም እኮ አለበት፡፡ ራሴ በተፈጥሯዊ አመቺ ሁኔታዎች ውስጥ ስሆን ለክቼ ለሀኪሙ ይህን ያህል ነው ማለት እችላለሁ፡ ነገር ግን ሀኪም ቤት ሄጄ ለመለካት እንኳንስ ሊቆም እንደ ኤሊ አንገት ወደውስጥ ነው የሚገባው፡፡ ይህ የጤና ነው ዶክተር? ባንተ ፊት ቀርበው አቁመው ወይም ተስቦላቸው መለካት የሚችሉ ወንዶችን አደንቃለሁ፡፡ በነገራችን ላይ እኔ ስለራሴ ተፈጥሮ የሚገርመኝ በኖርማል ጊዜ ትንሽ ሆኖ ነገር ግን ወደ ግኑኝነት ስመጣ ሳይዙ በ 3 እጥፍ አካባቢ ይጨምራል ይህ ማብራሪያ አለው? ይህን ስል ግን ምድቤ ከትንሽ እስከ መካከለኛ ከምትሉት ውስጥ እኮ ነኝ፡፡ አንተ እንዳልከው በተለያየ አጋጣሚ የአንዳንዶችን ብልት ስመለከት ከእኔ የሚበልጡ ናቸውና በመገረም የዚህ ሰውዬ ታዲያ ሲቆም እንዴት ሊሆን ነው እላለሁ፡፡ አስተያየት ለመስጠት ያህል መቼም እያቀረባችሁ ያላችሁት የሬዲዮ ሳይሆን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነውና የምታወሩትን ነገር በምስልና በቪዲዮ ብታስደግፉት ይሻላል፡፡ የዩትዩብ የስነምግባር ህጎች እንደተጠበቁ ሆነው ማለቴ ነው፡፡ በሌሎች የውጭ ቋንቋዎች እኮ እልፍ አስተማሪ ቪዲዮች በዩትዩብ አሉና እናንተም ቁጭ ብሎ እየተቀባበሉ ከማውራት ተመሳሳይ ቪዲዮ ማዘጋጀት ብትችሉ ወይም ባለሙያ ብትቀጥሩ ይሻላል፡፡

    • @birukabi7016
      @birukabi7016 3 місяці тому

      የምን ሸምሱ

    • @shagahailu2781
      @shagahailu2781 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @mehabewnibiretu4636
      @mehabewnibiretu4636 Місяць тому

      አንተነህ እኔን የሆንከው ወይስ እኔ ነኝ አንተን የሆንኩት።ወይ መመሳሰል😁😁

  • @NateMan-b1w
    @NateMan-b1w Місяць тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝ የሆኑ ምክሮችን ነው የሰማነው በዙሁ ቀጥሉበት

  • @MulerLovejesus-h5d
    @MulerLovejesus-h5d Місяць тому +1

    በጣም ነው እማመሰግነው ተሸውጀ ነበር እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን 👍👍👍

  • @user-ix7zj8nf2b
    @user-ix7zj8nf2b 2 місяці тому +3

    ግልጸኝነት ካለ የማይፈታ ችግር የለም ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ahmedmahmud371
    @ahmedmahmud371 2 місяці тому +2

    شكرا شكرا شكرا جزيلا!!!
    Thank u thank u thank u v m!!!
    Galatoomaa galatoomaa Baayee galatoomaa!!!
    አብዝቶ ይባካችሁ የምታመልኩት !!!

  • @NateMan-b1w
    @NateMan-b1w Місяць тому +1

    አዳንደድየ የሰው ሳይኮ እሚባል ነገር አለ ምንም አማረኛ በደንብ መፃፍ ካንችል ሰውን ለማስቀየም ባቸኩል ደስ ይለኛል

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 місяці тому +10

    ለእኛ እኮ እራስ ምታትም እኮ የሚሆኑብን ሚስቶቻችን ናቸው ግልጽነት በጣም ይጎላቸዋል ሴቶቹም በጣም የሚወዱት ተለቅ ያለውን ነው ሲያዪት ገና ልባቸው በደስታ የሚደነግጠው ትልቅ ሆኖ ሲያዪት ነው እና ሴቶቻችንም ባሎቻቸውን የሚያግዙ ግልጽ የሚሆኑ መሆን አለበት የኔ ለምሳሌ ትልቅ የሚቻል ነው ወፍራምም ነው ገና ቆሞ ስታየው ልቧ ነው ቅልጥ የሚለው ደጋግማ ትነግርኛለች እንዴት እንደምወደው ትለኛለች

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ALHE687
      @ALHE687 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂 ጥሩ ጀምረህ ጎረርክ

  • @user-hk8rw6jy5s
    @user-hk8rw6jy5s 2 місяці тому +3

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህም ይጠብቅህ ዶክተር

  • @AbelMamo-jt7ob
    @AbelMamo-jt7ob 3 місяці тому +2

    D/r Shem's እናመሰግናለን በአንተ ሚዲያዎች ብዙ ትምህርቶች እያገኘሁ ነው ..ግን ብዙ ጥያቄዎችን አትመልስም ..

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Місяць тому +1

    ደክተር እናመሰግናለን ምርጥ ምክር

  • @TamiratBelay-lt2lk
    @TamiratBelay-lt2lk 5 днів тому

    Dr Shemes and Dr Zemare your amazing

  • @user-qq4jm3sh3c
    @user-qq4jm3sh3c Місяць тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ዋናው በለው ውጤት ማሳየትነው

  • @user-ci5oi6tl8y
    @user-ci5oi6tl8y 2 місяці тому +1

    Thank you so much!

  • @ErmiyasMehari-x7x
    @ErmiyasMehari-x7x 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ምክርና በህክምና የተደገፈ ሰለሆነ ማለት ባለ ሞያው አገላለፁ እሚገርም ነወ

  • @NasirTerefe
    @NasirTerefe 3 місяці тому +1

    እድሜና ጠና ይስጥህ ውነታውን ስለነገርከን።ግን ቶሎ የመጨረስ እና አንደ ስመቱን ከጨረሰ በዄላ መልሶ ለማይነሳስ መፍትሄ አለው ?

  • @MuhammadGabi-q1s
    @MuhammadGabi-q1s 2 місяці тому +1

    Thank you D/r b/c I gote more education

  • @MeronYerma-k1w
    @MeronYerma-k1w Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ዋው ደስ ሲል

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ yaadii argii ittisa how? Dr Shamsuu never stopped this thing so

  • @YohannesAzezo
    @YohannesAzezo Місяць тому +1

    ትክክለኛ dr ነህ።

  • @EstifanosWotet
    @EstifanosWotet 10 днів тому

    በጣም ጥሩ ከዚህ የተሻለ ፕሮግራም ብትሰሩ ጥሩ ነዉ

  • @Debreizen
    @Debreizen 3 місяці тому +37

    የወንድ ብልት ከምታወፍሩ የሴቶቾ ብታጠቡ

  • @user-ee1yo1zv1l
    @user-ee1yo1zv1l 3 місяці тому +2

    Agelatetso temechitognal Dr 👍👍 wanaw atekuakosu lay new !

  • @SolomonDesita-l8s
    @SolomonDesita-l8s 21 день тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት

  • @AbebawSendeku
    @AbebawSendeku 2 місяці тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መጨነቄን አቁሜአለሁ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 3 місяці тому +5

    ብልት በሴክስ ግዜ ከቆመ እፎይታ ነው መርዝም።መወፈሩ ትርጉም የለውም ልጅ ብቻ ይውለድ ።።44 ነጥብ

  • @DTFNews
    @DTFNews 3 місяці тому +5

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር እናመሰግናለን እነዚህ ሌቦች ናቸው እኔ ደውዮ አራት ኪሎ አርበኞች ህንፃ ነው ሚለው አድራሻው ከዚያ ደወልኩለት ያለኝ በዚህአካውንት አስገባና ሁለተኛ ፎቅ ላይ መተህ ትወስዳለህ አለኝ እንዴት ሳላየው ብር አስገባለሁ አልኩት አይ አንደዚ ነው አሰራራችን አለኝ እኔም ተጠራጣሪ ስለሆንኩ ሌባ አጭበርባሪ ብዮ ስልኩን ጆሮውላይ ዘጋሁበት እና ጥንቃቄ ያስፈልጋል በጣም የመዘራረፍ ጊዜ ነው አመሰግናለሁ

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 3 місяці тому

      ዘመናዊ ህክምና መፍትሔ የለውም እኔ በባህላዊ ነው የተሻለኝ ብሮ

    • @ethiokalid8713
      @ethiokalid8713 28 днів тому

      nigerena@@BobLove-qn3fq

  • @TsegayZeray-bm6oo
    @TsegayZeray-bm6oo 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ።
    1) ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ= በቀዶ ጥገናስ የወንድ ብልት ምንም ዓይነት ሳይድ እፌክ ሳይኖረዉ ማሳደግ ይቻላል ወይ ነዉ...?

    • @user-eu2xd9fv7g
      @user-eu2xd9fv7g 24 дні тому

      አይቻልም እንዳትሞክረው ብራዘር የተሰጠህን አመስግን በቂ ነው አትጨነቅ ደሞ ለሴት ሴክስ ከማረግህ በፊት በጣቶችክን አርካት ከዝ ቦሃላ ኖርማል ነው ለ 3-5 ደቂቃ ብለህ ህይወትክ፡ማበላሸት ጥሩ አይደለም

  • @girmadejene7445
    @girmadejene7445 2 місяці тому +2

    የዶ/ር መልሶች እውነት ነው ሰዎች ከአታላዮች ይጠበቁ

  • @EtsanaMeresa
    @EtsanaMeresa 3 місяці тому +1

    በጣም ጡሩ ምክር ነው አመሰግለሁ

  • @teddyyehualashet9776
    @teddyyehualashet9776 Місяць тому +1

    ዶክተርዬ ቶሎ ያለመጨረስ መፍትሄው ምንድነው

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed 3 місяці тому +1

    thank u Dr

  • @BelachewYitna
    @BelachewYitna 3 місяці тому +5

    hi.... የሚገርምህ ከሴት ከተገናኘሁ ከስምንት ዐመት በላይ ሆነኝ አሁንማ ሴቶችን መጠየቁ እራሱ ያስፈራኛል እባክህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትመክረኝ አመሰግናለሁ

    • @girmawkjim8265
      @girmawkjim8265 3 місяці тому +6

      ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ምክሬ ወደ ትዳር በቶሎ እንድትገባ እንጂ ሴቶችን ለወሲብ የመጠየቅ ጉዳይ ትክክል አይመስለኝም፡፡ ለትዳር ደግሞ ቅድመ ሁኔታዎች ባይበዙና መልከጥፉ ያልሆነች ይልቁን ቅንነት ብቻ ያላት ሴት ለትዳር ዋነኛ መስፈርት ነው እላለሁ፡፡ ሌላው ሁሉ ትርፍ መሆኑ ስትኖረው ትረዳለህና እግዚአብሄር ምቹ ረዳት ይስጥህ፡፡ ዘርህንም ያብዛልህ፡፡

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 місяці тому

      @@girmawkjim8265 ትክክል

  • @abebewgiorgis2557
    @abebewgiorgis2557 2 дні тому

    ቪያግራ ቢወሰድ የጤና ችግር ያመጣ ይሆን? ችግር ካለው ቢገለፅ!?

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 3 місяці тому +2

    በዚህ ጉዳይ ላይ ማዉራታችሁ ጥሩ ነዉ !!

  • @MeseleHaftu-qn9cm
    @MeseleHaftu-qn9cm Місяць тому +1

    እድመ ይስጥ ወድማችን ደጉተር❤❤❤

  • @GebrewahidWeldemariam
    @GebrewahidWeldemariam 15 днів тому

    ደስ የሚል ኣቀራረብ

  • @user-qj8bp1tb3e
    @user-qj8bp1tb3e 24 дні тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ በጣም የተቸገርኩበት አንድ ነገር አለኝ እሱም የብልቴ መጠን 24ሴ.ት ነው በዛ ላያ ሴክስ ሳደርግ ቶሎ አልጨርስም በዚህ ሚክኒያት ሁለት ግዜ ትዳሬን ፈትቻለሁ እባካቹን እርዱኝ

  • @sirajmohammed-r4n
    @sirajmohammed-r4n 8 днів тому

    ተቸገርኩ

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 3 місяці тому +1

    I have a big problem, Doing Sega per a weak 2 times or 3 times , started since last 2 years ago ....Always regret and felt bad or unhappiness after did it Sega or "gelewoseb " I'm always thinking after I married how I will face a real sexualize life. kindly please advise me how I can able to stop and hate this kind of wrong addicted ? Thank you !

  • @LakewtilahunLakew
    @LakewtilahunLakew 26 днів тому

    አረዶክተርዬ ጠያቂዋ በሰሜት እየሄደች ነዉ

  • @Brhaneteklay-s5l
    @Brhaneteklay-s5l 2 місяці тому

    እባክህ ዶ/ር ላርጎ ኢናርጃይመንት ያለው ጥቅም ንገረን

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 місяці тому +4

    በብልት ማነስ ምክንያት አልያም በመጨመር ፍላጎት የተነሳ ይሄን ሴት ፍላጎት እና ምኞት ለጥቅም ያዋሉት ነጋዴዎች ብዙ ናችው ። በብዙ ቢሊዮን ዶላር በላይ ከሰዎች ተዘርፏል ። የሰውን ብልት ማሳደግ አይቻልም ።ይሄ እውነታ ነው። ብዙዎች ለውሸት ኪኒን ፣ለተለያዩ የውሸት መዳህኒቶች ብዙ ወንዶች ተጋላጭ ሆነዋል ። ይሄ ትልቅ ገንዘብ ማታለያ መንገድ ነው። ብልቴን ለማሳደግ የከፈልኩት ክፍያ ውሸት ሆኖ አገኘሁት ብሎ የሚከስ ሰው ስለሌለ ይሄ አይነቱ ዘዴ ለብዞዎች ገንዘብ ማውጫ ፣ማታለያ ሆኗል ። በአጭሩ ፣ ገንዘብ ማጣት ለማይፈልግ ገንዘብ ማውጣቱ ዋጋ የለውም ።

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 2 місяці тому +1

    ብልት ማጠር ና መርዘሙ ሳይሆን አሰራር ነዉ እሚጠይቀው

  • @YohannesBayu-ht5og
    @YohannesBayu-ht5og 18 днів тому

    ዶክተር እውነት እኔ ሴክስ በማደርግበት በትንሹ 30 ደቂቃ እቆያለሁ ግን ጥዋት በጣም ሆዴን ያመኛል

  • @user-hg8jk1de9z
    @user-hg8jk1de9z 3 місяці тому

    🎉አውነት ለመናገር ጥሩ ነው ግን ከግዜ በሆላ ስንፈተ ወሰብ ያለባችሁ ችግር በነፃ ላወራችሁ አችላለሁ

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 11 днів тому

    ጠያቂዋ የራሷን experience ብታክልበት.. ሁሉንም እነደ እንግዳ ከምትሰማ 😏

  • @IbrahimIbrahim-zr1lw
    @IbrahimIbrahim-zr1lw 3 місяці тому

    ሠላም እዴት ዶ፣ር አንድ እማሥቸግራቹህ አለኝ የዛሬ ሀያ አመት በላዪ ዪሆናል ምርመራ ላዪሂጀ ነበር አባላዘር በሽታ አለህ አሉኝ እኔም አዎ አልኳቸውከዚያ ከሽንት ፊኛህ በጥ 13:55 ቁር ተከባል አሉኝ ሥለዚህ በብልቴ ላዪ ጫና እያደረሠብኝ ነው እና ሥልክ ቁጥረዎን ዪላኩልኝ ከናንተው ሻምበል ነኝ ከናንተው

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 14 днів тому +1

    አይ ዶክተር የአሁን ሴቶች 14 አመት ከሆናቸ ያገኙት ወንድ ጋር ሲማግጡ ይታ ያሉ እሄ እንደባህል እየሆነ ነው እዚላይ ብሰሩ ባይ ነኝ?

  • @ginbarhalhal9243
    @ginbarhalhal9243 3 місяці тому +1

    Yesetish Bility metbeb ychalae enji nisu new mefit

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 3 місяці тому

    This is scientific analysis!

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Місяць тому +1

    ከዩተብ ገንዘብ ለማግኘት የሄ ብልግና ደግሞ ዶ ክ ባለጌዎች

  • @binyameshete1129
    @binyameshete1129 3 місяці тому +3

    እኔ በስደት ነው ያለሁ ቶሎ የመጨረስና ጠንክሮ ያለ መቆም ችግር አለብኝ እባካችሁ መፍትሄ ባለሁበት ሁኘ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብታስረዱኝ በዚህ ፍራቻ ከሴት ከራቅኩ 8 ዓመት ሆነኝ ባለሁበት አገር ለመታከም አልተመቸኝም ከቻላችሁ ስልክ ቁጥር ብትሰጡኝና ብታማክሩኝ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 місяці тому +2

      መልካም ሴት ካጋጠመህ በትግስት ለውጥ ይኖርሀል እና ደሞ ሀባብ ወይም ወተር ሚላን ብላ እና አይምሮህን አሳምን ጠካራ እደሆንክ ወድሜ ኢትያጲያ ብትሆን በርግጠኛ ለውጥ ይኖርህ ነበር በመመካከር ግን ጋደኛ ያዝ ከሴት ከራክ ችግሩ ይብሳል

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 місяці тому +1

      ወይም ፌስ ቡክ ካለህ አድ እንደራረጋለን አይዞህ በጣም ቀላል ችግር ነው እሺ

    • @binyameshete1129
      @binyameshete1129 3 місяці тому +1

      መጀመሪያ ስለ መልካም ሀሳብሽ አመሰግናለሁ ሲቀጥል ግን መልካም ሲት ልትሆን ምትችለው ከተግባባህ በኋላ ነው ምንም ሳትተዋወቅ ያለው ነገር አስቸጋሪ ነው ለማነኛውም እስኪ የፌስቡክ አድሪስሽን ላኪልኝ

    • @BelachewYitna
      @BelachewYitna 3 місяці тому +1

      hi....

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 3 місяці тому

      @@binyameshete1129 ያተን ንገረኝና አድ አረግሀለው ወድሜ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 місяці тому +6

    ወንድ ልጅ የብልቱን መጠን ከአባቱ ወይ ከአያቱ ይወርሳል። ያም ሆነ ይህ ተፈጥሮ ይሄ ይበቃሀል ካለችው ማማረር አይኖርበትም ባለው ባግባቡ መጠቀም ነው። በጣም አነሰብኝ የሚል ካለ ደግሞ ስም ብቻ ስለሚሆንበት አለም በቃኝ ብሎ ገዳም ይግባ። ምን ይቀርበታል...😅

    • @Iskindir1
      @Iskindir1 3 місяці тому +1

      Mabdat yiqaribetal

    • @JoBaba-vs8sn
      @JoBaba-vs8sn 3 місяці тому

      አንቺ ምን አለብሽ ...አይቆም... አይተኛብሽ...
      አለ አሉ ሰውየው 🤔

  • @user-sl5ck7nb7m
    @user-sl5ck7nb7m Місяць тому +2

    ጥሩምክርሀሳብነው፡በርቱእውዳችዋለው፡❤❤❤❤❤❤ይመቻችው❤❤❤❤በውስጥመስመርእፍልጋችዋለው❤❤❤❤

  • @anwarbilal-ty4xh
    @anwarbilal-ty4xh 3 місяці тому +1

    Betam Betam thank you Anamesegnalen

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 20 днів тому

    🔥🌹 interesting 🙏
    Ye set lije semete Ewuche enje euste ayedelem be mahale tate marekate yechealale Yehiw new 👌😜❤️

  • @ErmiyasMehari-x7x
    @ErmiyasMehari-x7x 2 місяці тому

    ጥሩ ምክር ነው ደ/ር እናመሰግናለን

  • @IbroIbro-j2i
    @IbroIbro-j2i Місяць тому

    Enantha lwarachuth enan shamamani

  • @Boy-o7q
    @Boy-o7q 9 днів тому

    የኔ በጣም ባይሆንም ተለቅ ብሎ ወፈር ያለ ነው እወድሃለሁ መኩሪያየ😊

    • @user-po7mr7hz9f
      @user-po7mr7hz9f День тому

      ክክክክአረሴቶቹእዳያነቡት

    • @Boy-o7q
      @Boy-o7q День тому

      @@user-po7mr7hz9f እነሱማ ያንቡት ለነሱ የተፈጠረ አይደል kkk

  • @GizeLekulu-z2z
    @GizeLekulu-z2z 2 місяці тому

    ዶ.ር ግልፀኝትህን በጣም ወድጀዋለሁ
    እኔ ጋ ያለ ችግር ግን አንተ ካነሳኸው በተጨማሪ ብልቴ በጣም ትንሽ የሚባል ባይሆንም እንዳልከው ትንሽ መስሎ ነው የሚታየኝ ነገር ግን አላስፈላጊ ኮሊስትሮል ክምችት አስቸገረኝ ልክ ቦርጨ በገፋ ቁጥር ብልቴ እያነሰ የመጣ ይመስለኛል እና ቦርጩ ደግሞ ምንም ባደርግ ሊጠፋ አልቻለም የምትመክረኝ ነገር ይኖራል ?

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k Місяць тому

      😂ቀዝቃዛ ውሀ አትጠጣ

    • @KefaMamo
      @KefaMamo Місяць тому

      Waanaa arif new le borc

  • @ArafatOmar-wd7gj
    @ArafatOmar-wd7gj 3 місяці тому

    15000 ተበልቻለሁ እኔ ምንም ገንዘቡን ወስደው ዝም ይላሉ እሺ አሁን መፍተሄው ምንድነው ዶክተር አንተጋ ማውራት እፈልጋለሁ በአላህ

  • @civilengineeringsoftware5798
    @civilengineeringsoftware5798 16 днів тому

    በጣም መቆየትስ ችግር አለው እስከ 40ደቂቃ ይህን የምነግርህ ምንም አይነት መድሀኒት ሳልጠቀም

  • @TsehayeKassa
    @TsehayeKassa 13 днів тому

    የመታጠፍ ዝንባሌ የሚያሠየው ምንሲሆን ነው?

  • @zolam8895
    @zolam8895 3 місяці тому

    ባልቻ ሆስፒታል ተለጥፎ አይቻለሁ።ማሳደግ እና ማወፈር ይቻላል የሚል ነው።

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 2 місяці тому

    ደ/ር ጥያቄ አለኝ ጥያቄ ከሁለቱ ፍሬዎቼ አንዱ በጣም ትንሽ ነው እደውም ጠፍተዋል ማለት ይቻላል መፍተሄ ካለው

  • @Umi-Sumi
    @Umi-Sumi 3 місяці тому +1

    Dr. የኔ 19.8 ነው በየትኛው ሳይዝ ነው የሚመደበው።
    ውፍረትን ለመጨመር መድኃኒቱ ምንድነው

  • @kasilas498
    @kasilas498 Місяць тому

    ቆለጤን ማሳደግም እፈልጋለሁ ቁላዬ አሪፍ ነው

  • @KassahunTadesse-n8i
    @KassahunTadesse-n8i Місяць тому

    ሰልክ ይላኩ

  • @aychewtilikalem4994
    @aychewtilikalem4994 3 місяці тому

    this is not our problem, currently Ethiopian people wants peace and security.

  • @HussenMuhammed-hw8sq
    @HussenMuhammed-hw8sq 3 місяці тому

    በጣም ጡሩ

  • @tesifagyes374
    @tesifagyes374 День тому

    ስልክህን ላክልኝ

  • @abentayalew4592
    @abentayalew4592 29 днів тому

    Ere,yseto ch.maxebeb,aychalm??????

  • @yonidamita6887
    @yonidamita6887 3 місяці тому

    doctor location where

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 3 місяці тому +3

    እባካችሁ እኔን ድሀ አድርጎ ፈጥሮኝ እሱን አሸክሞኛል ችግር ከሌለው በሠርጀሪ የያለምንም ክፍያ ግማሹን ይውሰድ መሽከም ሰለቸኝ

    • @musbahhammid
      @musbahhammid 3 місяці тому +2

      ለሃብታሞች በጥሩ ዋጋ ሽጥላቸው ብሩን ተሸክመው እሱን ያጡ ሚሊዮንስ ናቸው😂በነፃስ አትስጥ።እሱን የሚፈልጉ ባለሃብት ሹገር ማሚዎችም አሉ።

  • @FowzaanShamsuddiin
    @FowzaanShamsuddiin Місяць тому +2

    ተመስጌን የኔ ወፋራም ነው ረጅሚም ነው❤❤❤❤

  • @maregn5555
    @maregn5555 Місяць тому +1

    ዶክተሮች እንጀራ ይውጣላችሁ። የመማርን ጥቅም የለሁት ሚድያ ነው።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 місяці тому

    ❤❤Dr Shamsuu Gorsa Ogeeyyiitiif Eegumsaa maaf barbaachisee? Yaannis hoo maaf raises .Rakkoo hawaasa muudatuuf hoo isin wabii barnootaa mi taatuu?
    Ummaannii refuses ida'amuun/Daguu arrabni Dirree Dirree ollaa

  • @DawitAmare-lq8zr
    @DawitAmare-lq8zr 3 місяці тому +1

    ስልክ

  • @hailegidana5541
    @hailegidana5541 3 місяці тому +1

    Titan gel ?

    • @AzmerawBayih
      @AzmerawBayih 17 днів тому

      ጥሩ ነዉ እሱ?? አጠቃቀሙስ??

  • @alextube9267
    @alextube9267 Місяць тому

    ጠያቂዋ ግን ሳታስበው ስሜቷ መቶባት ስትጨነቅ ይታያል

  • @user-qy3nl1gs1o
    @user-qy3nl1gs1o 2 місяці тому

    እባክህን ዶክተር እርዳኝ በብልትና ፈንጢጣ መሃል ኪንታሮት ወጥቶብኝ ብልቴ በጣም ትንሽ ሆነ ግንኙነትም ለማድረግ አይቆም:: please help me doctor
    how i can get you address

    • @natnaelyeneneh8619
      @natnaelyeneneh8619 Місяць тому

      Tor hiloch apex sexual clinic

    • @abdm.3336
      @abdm.3336 Місяць тому

      @@user-qy3nl1gs1o ሀያት ሆስፒታል ሂድ እዚያ ሕክምናው አለ።

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 3 місяці тому +1

    Open discussion

  • @SewagegnAbate
    @SewagegnAbate Місяць тому

    Never mind that is no our problem our problem how to get money

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 3 місяці тому

    Koda wuha molten tewat tewat anteltlebet

  • @TadiosAmene
    @TadiosAmene 2 місяці тому

    D/r andu yezer fera sizu yansal ena yezer fesash yelewem

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 3 місяці тому +1

    Nice

  • @Tofiyan
    @Tofiyan 3 місяці тому

    Ye set Lij kesfa Mene enaderge Doc

  • @DaniBoy.24
    @DaniBoy.24 2 місяці тому

    ኸረ በጣም ገማችሁ

  • @ShnablWudu
    @ShnablWudu 2 місяці тому +1

    ጉበዞች

  • @MeleseDemeke-k1g
    @MeleseDemeke-k1g 16 днів тому

    ዶክር ሸምሱ አልቆም አያለ ተቸግሬ አለሁ ሲቆምም ቶሎ ነው የሚረጨው

  • @TsehayeKassa
    @TsehayeKassa 13 днів тому

    ሥሜን ባታነሡት!

  • @Maykotomas
    @Maykotomas 3 місяці тому +1

    እኔም በጣም እጨነቃለሁ ቁመቱ

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 3 місяці тому +1

    አብዛኞቹ ሴቶች ተለቅ ያለ ብልት ስለሚወዱ ነው እኛ ወንዶች የምንጨነቀው።