- 127
- 5 270 983
TenaSeb - ጤና ሠብ
United States
Приєднався 26 кві 2018
እንኳን ደና መጣችሁ! ይህ የ "TenaSeb - ጤና ሠብ"
ቻናል ስለ ሁለንተናዊ ጤንነት የምንወያይበት ነው::
Welcome to TenaSeb - ጤና ሠብ, a channel where we talk everything about health! “TenaSeb - ጤና ሠብ” means human health.
ቻናል ስለ ሁለንተናዊ ጤንነት የምንወያይበት ነው::
Welcome to TenaSeb - ጤና ሠብ, a channel where we talk everything about health! “TenaSeb - ጤና ሠብ” means human health.
የጡት እባጭ ሁሉ ካንሰር አደለም! የጡት ካንሰር ምርመራዎች ምንድናቸው? @oncopathologyethiopia6335
የጡት እባጭ ሁሉ ካንሰር አደለም! የጡት ካንሰር ምርመራዎች ምንድናቸው? @oncopathologyethiopia6335
Переглядів: 788
Відео
Sexual Dysfunction in Couples: Causes and Solutions/ስንፈተ ወሲብ በጥንዶች ላይ - መንስኤዎች እና መፍትሄዎች @drshems
Переглядів 4,5 тис.3 місяці тому
Sexual Dysfunction in Couples: Causes and Solutions/ስንፈተ ወሲብ በጥንዶች ላይ - መንስኤዎች እና መፍትሄዎች Dr.shemse youtube channel - @drshems
የወሊድ መቆጣጠርያን ካቆምኩ ከስንት ግዜ በኃላ ነው ማርገዝ የምችለው?/ How Soon Can I Get Pregnant Once I'm Off Birth Control
Переглядів 3,5 тис.4 місяці тому
የወሊድ መቆጣጠርያን ካቆምኩ ከስንት ግዜ በኃላ ነው ማርገዝ የምችለው?/ How Soon Can I Get Pregnant Once I'm Off Birth Control
በተፈጥሮ የሚከሰቱ የአጥንት ችግሮች Dr. Tewodros on Tenaseb @DreamOrthoSpine
Переглядів 5664 місяці тому
በተፈጥሮ የሚከሰቱ የአጥንት ችግሮች Dr. Tewodros on Tenaseb @DreamOrthoSpine
ከተካሚዎች ጋር የ አዲስ አመት የበአል ቆይታ/ Ethiopian New Year celebration at Hamlin Fistula
Переглядів 1,3 тис.4 місяці тому
ከተካሚዎች ጋር የ አዲስ አመት የበአል ቆይታ/ Ethiopian New Year celebration at Hamlin Fistula
በ ኢትዮጲያ ፈር ቀዳጅ የካንሰር ምርመራ ማእከል - ONCO Pathology Diagnostic Center
Переглядів 7634 місяці тому
በ ኢትዮጲያ ፈር ቀዳጅ የካንሰር ምርመራ ማእከል - ONCO Pathology Diagnostic Center
ቆሮቆር በልጆች ላይ Dr. Feysel on TenaSeb @DoctorFeysel
Переглядів 9205 місяців тому
ቆሮቆር በልጆች ላይ Dr. Feysel on TenaSeb @DoctorFeysel
@DoctorFeysel Dr. Feysel Dermatology Clinic, #2 Bole
Переглядів 1,2 тис.5 місяців тому
@DoctorFeysel Dr. Feysel Dermatology Clinic, #2 Bole
ፈጥኖ የመጨረስ ችግር በትዳር ውስጥ! / premature ejaculation in marriage - Dr.shemse On TenaSeb @drshems
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
ፈጥ የመጨረስ ችግር በትዳር ውስጥ! / premature ejaculation in marriage - Dr.shemse On TenaSeb @drshems
በ ክረምት ወቅት በብዛት የምናየው ሽፍታ/ Nairobi fly dermatitis
Переглядів 6855 місяців тому
በ ክረምት ወቅት በብዛት የምናየው ሽፍታ/ Nairobi fly dermatitis
የ ፖርኖግራፊ መዘዝ / Q and A with Dr.Shemse on TenaSeb
Переглядів 3,7 тис.5 місяців тому
የ ፖርኖግራፊ መዘዝ / Q and A with Dr.Shemse on TenaSeb
ከቀዶ ህክምና በኃላ በምጥ መውለድ! vaginal birth after a c-section (VBAC). Dr Abdurazak on tenaseb
Переглядів 3,5 тис.5 місяців тому
ከቀዶ ህክምና በኃላ በምጥ መውለድ! vaginal birth after a c-section (VBAC). Dr Abdurazak on tenaseb
ለተሰበረ እጅ ጀሶ ሲደረግ/ How to Make a Cast for a Hand Fracture/ @DreamOrthoSpine on TenaSeb
Переглядів 1 тис.6 місяців тому
ለተሰበረ እጅ ጀሶ ሲደረግ/ How to Make a Cast for a Hand Fracture/ @DreamOrthoSpine on TenaSeb
የተነቀለ ጥፍር ይታከማል? / የጥፍር ህመም ምልክቶች | Nail signs of Disease | Dr. Feysel on TenaSeb @DoctorFeysel
Переглядів 7 тис.6 місяців тому
የተነቀለ ጥፍር ይታከማል? / የጥፍር ህመም ምልክቶች | Nail signs of Disease | Dr. Feysel on TenaSeb @DoctorFeysel
ስለ አባላዘር በሽታ የተሳሳቱ አባባሎች/Misconceptions about sexually transmitted Infectious/ STI
Переглядів 15 тис.6 місяців тому
ስለ አባላዘር በሽታ የተሳሳቱ አባባሎች/Misconceptions about sexually transmitted Infectious/ STI
አባና የህክምና እቃዎች አስመጪ ለህክምና ተቋማት ትልቅ መፍትሄ ይዞ መቷል። እንዳያመልጣችሁ ይደውሉ ፡ #TanaSeb Tour #medicalequipment
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
አባና የህክምና እቃዎች አስመጪ ለህክምና ተቋማት ትልቅ መፍትሄ ይዞ መቷል። እንዳያመልጣችሁ ይደውሉ ፡ #TanaSeb Tour #medicalequipment
ሸንተረር እንዴት ማጥፋት ይቻላል? Striae, or stretch marks treatment Dr. Tsion on tenaseb
Переглядів 14 тис.6 місяців тому
ሸንተረር እንዴት ማጥፋት ይቻላል? Striae, or stretch marks treatment Dr. Tsion on tenaseb
ስለ #ማድያት ህክምና ማወቅ ያለብን ! #madiyat / Melasma treatment - Dr Zimare & Dr Feysel #TenaSeb_skincare
Переглядів 6 тис.7 місяців тому
ስለ #ማድያት ህክምና ማወቅ ያለብን ! #madiyat / Melasma treatment - Dr Zimare & Dr Feysel #TenaSeb_skincare
#skincare ብጉርን ለመቀነስ በቤት ውስጥ መደረግ ያለበት! - @tenaseb- Dr.Tsion
Переглядів 2 тис.7 місяців тому
#skincare ብጉርን ለመቀነስ በቤት ውስጥ መደረግ ያለበት! - @tenaseb- Dr.Tsion
ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው | @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ Erectile dysfunction
Переглядів 61 тис.7 місяців тому
ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው | @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ Erectile dysfunction
#skincare የፊት መሸብሸብን እንዴት መከላከል ይቻላል? Dr. Feysel
Переглядів 116 тис.7 місяців тому
#skincare የፊት መሸብሸብን እንዴት መከላከል ይቻላል? Dr. Feysel
ስለ ሰንስክሪን ከተመልካች የሚነሱ ጥያቄዋች-@tenaseb- Questions about Sunscreen
Переглядів 4,3 тис.7 місяців тому
ስለ ሰንስክሪን ከተመልካች የሚነሱ ጥያቄዋች-@tenaseb- Questions about Sunscreen
እርግዝና ሳይኖር የወር አበባ ሊቆይ የሚችልባቸው ምክንያቶች። Dr. Zimare @tenaseb
Переглядів 2,3 тис.7 місяців тому
እርግዝና ሳይኖር የወር አበባ ሊቆይ የሚችልባቸው ምክንያቶች። Dr. Zimare @tenaseb
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Premature ejaculation @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
Переглядів 517 тис.7 місяців тому
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Premature ejaculation @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
ሰን ስክሪን ስንጠቀም የምንሰራቸው ስህተቶች እና የሰን ስክሪን ትክክለኛ አጠቃቀም | The mistakes we make when using SunScreen
Переглядів 14 тис.7 місяців тому
ሰን ስክሪን ስንጠቀም የምንሰራቸው ስህተቶች እና የሰን ስክሪን ትክክለኛ አጠቃቀም | The mistakes we make when using SunScreen
ከማህፀን ውጭ እርግዝና መንስኤ ህክምና እና ቅድመ ጥንቃቄ - Dr. Zimare @tenaseb- Ectopic pregnancy
Переглядів 6 тис.8 місяців тому
ከማህፀን ውጭ እርግዝና መንስኤ ህክምና እና ቅድመ ጥንቃቄ - Dr. Zimare @tenaseb- Ectopic pregnancy
የወንድ ብልት መጠን መጨመር ይቻላል? ከ @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
Переглядів 488 тис.8 місяців тому
የወንድ ብልት መጠን መጨመር ይቻላል? ከ @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
የኩላሊት ህመም መከሰቱን የሚያመላክቱ 7 ያልታወቁ ምልክቶች | 7 unique Signs that show Kidney failure Is Occurring
Переглядів 2,2 тис.8 місяців тому
የኩላሊት ህመም መከሰቱን የሚያመላክቱ 7 ያልታወቁ ምልክቶች | 7 unique Signs that show Kidney failure Is Occurring
ዶክቶር አመሰግናለሁ ለኔም ያስቸግረኛል እሽ ምን ላድርገው ምን ልጠቀም
ዶክተሮቼ እንዴት ናችሁ? እኔ እግዚአብሔር ሰዎችን እርሱ እንደ ወደደ አካላቸውን መጥኖ ፈጥሯል። ማንኛውም ሙያተኛ (ዶክተር) ወይም ተመራማሪ ሳይንቲስት እግዚአብሔር እርሱ አስቀድሞ በፈለገው መጠን የፈጠረውን የአካል(ብልቶች) ማጥበብ ወይም ማስፋት፣ ማስረዘም ወይም ማሳጠር፣ አልያም ማወፈር ወይም ማቅጠን ወዘተ ይችላል ብዬ አላምንም ።
ይህ ጥያቄ በትክክል የኔ ነበር አመሰግናለሁ Dr
አድራሻ
ቆይ ግን ሳይቆም ነው ከ 8 ሴንት መሆን ያለበት ወይም ሲቆም ነው
አርዶክትር እኔ ትስቃይው አኪቤትም ህጀ በጣም አብጦስለነበር. ኦፕርሺን አድርገውኝ ነበር ያልወስድኩት መድህኑት የለም ግን. በወር ሁለት ሶስይግዜ ያመኛል እርጉዝ ሁኝ እራሶ ያመኝ ነበር እና ምን ላድርግ
እርእኔ ይመኛል ማህጸኔ ይመስለኛል በየት አግንቸሽ መፍትሄውን ትነግሪኛለሽ ቁጥር አስቀምጭ
ዶ ር ፕሬድ ማልሽኝ ከቆልኝ 4 ወር ሞለኝ ህክምና አድርጌለው ችግር የለም ይማጣል ትከስ ነገር ታጣቃም ታብያለው ዶ ር ምን ችግር አለው please 🥺🥺
አረ እኔ ልሞት ነው ወላሂ ብሬድ ላይ ለምንድነው ሚያመኝ ኢሄ ሊገባኝ አልቻለም ወላሂ እና ግን ምንም አይፍስኝም ግን በጣም ነው ሚያመኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስኪ ለሰው መካሪ ከሆንክ የአንተን አሳየን
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ነው ዶ/ር እኔ እና ባለቤቴ በተደጋጋሚ በዚህ ጉዳይ ተቸግረናል አድራሻሽን ብትሰጭን አንቺ ጋ ንመጣለን ስልክሽን ፃፊልን ዶ/ር
ማር ጥሩነው ማታማታ ከሚያማቹህቦታ ላይ ቀቡት ምርጥ ፈዋሽ ነው
Selam do. R folic acid azolgn nabar yazazalgn400mg parmaci yasatugn 5mg men laderg
15 ሳንታሜትር ነው ወፍራም ነው የሆነች ችክ ገና ሳየው እረካለሁ ብላኛለች ሳንበጫብጫቸው ነው የማድረው ከምር
ከቻላቹህ መልሱልኝመልሱን
ሰላለም ሰላም አዳድቦታ ለምሳሌ አድራሻ ቦታ ያለው ቸው የባህል ህክምና ብለው የሚሰሩትሰ የባህል መዳህኒት አይሰራም ፍቃድ እና አድራሻ ያላቸውሰ አለ ና ብለውኝነበረ
❤❤
Ok
በሁለተኛው ወር መወሰድ አይቻልም
እኔ በጣም እየቆየው ተቸግርያለው ማያምን ምን ላድርግ ፍቅረኛዬ ነዉ የምትጨርሰው 3 ዙር ምናምን ከኔ ቀድማ ምን ላድርግ ዶክተር 🙏
Adrashah yet new
ነጭፈሣሽይፈሰኛል
Thank you so much doctor ❤❤❤💞💞💞💞💞
ዶክተር ለምሰጪን ምክሮች እናመሰግናለን ግን የውሸት ምጥ መፍትሔ ብትነግሪኝ በጣም እያሰቃየኝ ነው
ዶ/ር ሸምሱ ( ፀሓይ ) ሰላም ላንተ ይሁን ! ያንተን የወሲብ መርዕይ ( show ) ኣልፎ ኣልፎ እከታተላለሁ ። ሆኖም በምትገልጻቸው መዘርዝሮች በዛ ያሉትን ለግንዛቤዬ መከለሻ እጠቀምበታለሁ ። በሓገራችን ባልተለመደው ርዕስ ላይ ደፍረህ ፊት ለፊት ወጥተህ በርካታ ኣስተዋጽዖ በማድረግህ ኣደንቅሃለሁ ። ነገር ግን የቋንቋ ትርጉም እጥረት ኣይቼብሃለሁ ። ይኼውም ስንፈተ _ ወሲብ ምን ማለት እንደሆነ ብትማረውና ብታውቀው ፣ ከእንግልጣርኛው የበለጠና ሠፋ ፣ ጠለቅ ያለ ትርጉም ሊሰጥህ ይችላል ። ኣንተ ግን በድፍረት " ስንፈተ_ ወሲብ " የሚባሉትን የግዕዝ መንትያ የነገር ስሞች ኣደብዝዘህ የበለጠውን ኃይለ ቃል ከፍ ብሎ ከጠራሁት " እንግልጣርኛ " ( English ) "erectil dysfunction " የሚለው የበለጠ ይገልጸዋል ብለህ ማለትህን ኣልወደድኩትም ፣ በኣጽንዖትም ኣልቀበልህም ። በዚህ የኣነጋገር ፈሊጥ እንዲያውም " ፣በተለምዶ " ብለህ ዝቅ ፣ ዝቅ በማድረግህ ፣ ዝም ብዬ ላሳልፍህ ኣልፈቀድኩም ። ታዲያ የግዕዝ ቋንቋ ባለቤት ወደ ሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልላክህና በጥልቅ ያስረዱህ በዝርዝርም ተረዳ ። ሕዝባችን በኣብዛኛው እንኳንስ " ግዕዝ " ኣማርኛውንም ቢሆን እየገደደው መሆኑ ግልጽ ነው ። " ስንፈተ _ ወሲብ " " በተለምዶ " ከሆነ በተለምዶ ያልሆነ ትክክለኛ ትርጉም የሚሰጥ ቃላት መምረጥ የግድ ይልሃል ወንድሜ ። ማራከስ ፣ ማጣጣል ፣ ማኮስመን ወዘተ ቢቀርብንና ከቻልን በምንችለውና ኣግባብ ባለው ኣገላለጽ ብንፈየድ ከእንደ እኔ ዓይነቱ ዝም ብሎ ወቃሽ ይታደጋል ።
አድራሻችሁ
ስልክ
ከግኑንት ቦሀላ ምን አይንት ያሳያል???
ቀንድ ሌወጣ የህደ አህያ ጆሮውን አጣ እንዳይሁን
ከጀመረኛአሰረአረኣመትነወአሁንያለሁትዉጨነወበሰከበመደወልመታከምእችላልሁወይ????
በቅርብ በተግባር እንጠብቃለን😮
ጥሩ መረጃ ነው አሆን የ8ወር ነፈሰ ጦር ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏filsa
doktera,ande,xeyaqa,le,xeyqish,mayxan,akabab,lay,tirpa,siga,me,baqla,chgra,yifxrale,ka,aycha,2,amta,nwa,ina,auna,k,hagra,wuca,nwa,eisata,kamnta,melisha
እረ ስለ ሴቶች ችግር መቸ ይሆን የሚወራው? ባሁኑ ሰዓት እንዲያዩም ሴቶቹ ናቸው ደካማ ካንድ ዙር በላይ በቃን እና ደካማ ፍላጎት!!!
ሰላም አለይኩ ተባበሩኝ በፈጠራቹህ እኔ ተኝቸ በቀንም ይሁን በለሊት ሰው ሲቀሰቅሰኝ አልነሳም በቃ ተኝቸ ስቀሰቀስ አልሰማም በአሏህ በፈጠራቹሁ ለዶክተር አድርሱለት ቁጥሩንም ላኩልኝ በአሏህ ከምሬ ነው ወላሂ በአሏህ ለሌሎቹም ዶክተሮች አድርሱላቸው ተባበሩኝ በፈጣሪያቹህ በምታምኑት ይሁንባቹህ
ግን ጥያቄ አለን ዶክተርዬ ከልክ በላይ ያለፈስ ምን ማድረግ ይቻላል ?😢
Very good thank you.
Ebakishn yinfaction medanit bitnegrign
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ግን ሙዚቃ መጨመር አየስፈልግም ቃለ መጠየቅ በደምብ መዳመጥ ኣለበት
Enem ikiminawun feligslew
እኔ ሁል ጊዜ ነጭ ነው ግን ፔሬድ ካየሁ ወር አለፈኝ ሆደን ይቆርጠኛል ምን ማ ድረግ አስ ለ ብ ኝ አመሠግናለሁ እናስለዚህ ከወር አበባ በፊትም በኋላም ነው የሚያው
ዶ/ር አንድ ነገር ለእኔም እርዳኝ peneis ቶሎ የመነሣ ችግር አለብኝ እንዴት ነው please Dr.
Doketor ena meweled felegaleh barad ymetabeq be 10 new be 13 yhadal meche genequnet badereg aregezaleh ?
አረ ወገን ልሞት ነው ምን ይሻለኝአል እኔስ ኩላሊቴ ጤነኛ አይመስለኝም እንቅልፉ የለኝ ስቀመጥ ያመኝአል ያቅለሸልሸኛል ግን እኮ እየፈሰሰኝ አይደለም ሳምንት አለፈኝ ውይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍ እኔማ ሞቴን ነው የምመኘው😢😢😢😢😢
Doctor enamseginele
ሠላም ዶ/ር የእርግዝና መከላከያ እንዳቆሙ ቢያንስ ለ4 ወር ባይረገዝ ይሻላል ቶሎ ከተረገዘ የሚወለደው ልጅ ጤነኛ አይሆንም mental retardness ይጋለጣል ይላሉ ምን ትያለሽ?
Thanks so much
Abalzer yesewnwt kibdet yikenisal ende