የውሃ ፆም አዲስ የምርምር ውጤት አገራሚ ጥቅሞች ይቀርባል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 7 місяців тому +1

    ዶክተር ተባረክልን።እኔ በአንተ ትምህርት ብዙ ችግሮቼን አቃልያለሁ።ያንተን ቪዲዮ ለተለያዪ ችግር ለገጠማቸው ሰዎች በመላክ እንዲጠቀሙ አድርጌአለሁ።እድሜህ ይርዘም።

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 10 місяців тому +19

    ዳክተር ዳንኤል በትምህርትህና በምክርህ እጅግ በጣም ተጠቅመናል። እግዚአብሔር አንተና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @kirosgebrehiwet1677
    @kirosgebrehiwet1677 10 місяців тому +7

    ዶክተር ዳንኤል ጊዜህን ሰውተህ ለህዝቤ ይጠቅማል ብለህ የምታስተምራቸ የጤና ትምህርቶች ከራሴ ጀምሮ ለብዙ ሰዎች ጠቅሟልና ኣንተንና ቤተሰቦችህ እግዚኣብሄር ይባርክክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 9 місяців тому

    እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም ተጠቃሚ ነው ዛሬ 48 ሰአት ሁኖኛል ምንም አይነት ህመም እርሀብም አልተሰማኝ የሙጀመርያ ጊዜ ነው ሳደርግ የውሀ ፆም

  • @getegebeyehu6747
    @getegebeyehu6747 10 місяців тому +5

    ብጣም አመሰግናልለሁ ዶክተር ዳንኤል። እኔ ዛሬ ጾሜን ጀምሬእአለሀ።

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 10 місяців тому +2

    በጣም ድንቅ የጤና ትምህርት ነው ዛሬ ነው ይህንን ዝግጅት ያደመጥኩት የምኖረው DC ነው በቴሌፎን ባገኝህ ደሥ ይይለኛል

  • @TsehayDesta-br6kl
    @TsehayDesta-br6kl 6 місяців тому

    ዶር ዳኒየ ትሁት ሰው ነህ ጊዜህን ለሰው እየሰጠህ ትረዳናለህ ብዘ ተጠቅሜአለሁ ባንተ ትምህርት በዚህ ፆም እኔም ልሞክር የማህፀን Polip አለብኝ

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 6 місяців тому

    በእውነት በጣም ድንቅ ነው

  • @firehiwottsehay9314
    @firehiwottsehay9314 10 місяців тому +7

    ትልቅ ምስጋና እናመስግናለን🙏🙏🙏

  • @BARAKAT-AD
    @BARAKAT-AD 3 місяці тому

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @koniguta1174
    @koniguta1174 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኣሜን

  • @asamenechabdurehman8510
    @asamenechabdurehman8510 10 місяців тому +9

    Thank you very much for your time and effort

  • @Bukashe
    @Bukashe 10 місяців тому +3

    Ene 6 ken new yetsomkut. I started on Tuesday after midnight and i did good. Now i’’m about break my fasting after an hour or so. Thank you for doing this doc🙏🏽

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 5 місяців тому

    እግዚአብሄር ፡ ይባርክህ ፡ ይጨምርልህ ፡ 🙏🙏🙏🙏

  • @lilaygebremedhin7141
    @lilaygebremedhin7141 10 місяців тому +2

    ኪድኒ ረመዲ አስታውሰን

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 5 місяців тому

    ዶክተር ፡ ዳንኤል ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 6 місяців тому

    በዘመንህ እግዚአብሔር ያገልግልህ

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 10 місяців тому +2

    ሰላምክ ይብዛ የልብ መድሃኒት የደም ማቅጠኛ እና መድሃኒት

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 10 місяців тому +1

    ኑርልን

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክ አኔመ መርፌ ተወግተው ሸ ነው ይሎኛ ❤❤❤

  • @mimitadege3628
    @mimitadege3628 10 місяців тому

    እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 10 місяців тому +3

    Thank you Doctor!God bless you!

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 10 місяців тому +1

    Thank Dr Daniel Yohanes, God Bless You.

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 10 місяців тому +1

    እግዚአብሄር:ይባርክህ::
    ዶክተር::

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 10 місяців тому

    Before I am 200 pounds after watch your UA-cam channel. Change my life now I am 160 pound.thanks a lot doctor Daniel ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 місяців тому

    ታበረክ

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 10 місяців тому

    I lost 6 pounds just the last 4 days
    Thank you doctor 👌❤️

  • @tgcot431
    @tgcot431 10 місяців тому +5

    Thank you for sharing your knowledge and experience 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevenasefa7766
    @fevenasefa7766 5 місяців тому

    wow it's amazing good job

  • @ZionTame-p5d
    @ZionTame-p5d 7 місяців тому

    ዶክተር እኔ ስካር እንዳለብኝ ካወኩ ስድስት ወር ነው መዳኒት መጀመር እንዳለብን ነግረው መዳኒትም ሰተውኛሎ ግን ስመረመር በሰአቱ 180ነበር እና በምግብ ለማስተካከል ሞከርኩ ግን ከነበረው ብዙ ዝቅ አይልምና ፆሞ ጀምሬ ነበር24ሰአት በሱም ያው ነውና ጣፋጭ ነገር የስንዴ የመሳሰሉትን አልወስድም ኪሎም ቀንሻለሁ ግን አልስተካከል አለኝና ዛሬ በስድስት ወሬ መዳኒት ጀመርኩ አሁን መፆምና ሌሎቹንም ነገሮች መጠቀም ችላለሁ ዛሬ ጀምሬ መዳኒት ጥዋት ወስጄ ምግብ ከወሰኩ በዋላ ስለካ83 ሆነ እና ምንም ችግር የለውም ባክክ ንገረኝ ላኪሜ ከነገርኩ ለምን እስከዛሬ አልወሰሽም ይለኛል

  • @workubirru9154
    @workubirru9154 10 місяців тому +1

    Thank you for sharing Doctor and very useful information!

  • @lueleseged2539
    @lueleseged2539 10 місяців тому +3

    Thanks doctor you are my best

  • @Thobi587
    @Thobi587 8 місяців тому

    THANK YOU DR. DANIEL, TOOK A VERY GOOD LESSON FROM THIS VIDEO.

  • @selemonantero3376
    @selemonantero3376 10 місяців тому +1

    Dr.Daneal thank u God bless ur family & u ,I am with u almost 5 years,I was before type 2 diabetic, nothing, thanks again ,again u &ur family God bless.

  • @AbenezerAbrha
    @AbenezerAbrha 10 місяців тому +1

    God bless you and your family ❤❤❤

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 10 місяців тому +5

    Dr tnx!!!ለመፃም እፈልግና ማታ ሆዴ ባዶ ሲሆን እንቅልፍ አይወስደኝም ምን ላድርግ

  • @lebedena
    @lebedena 10 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @hiwottegen6569
    @hiwottegen6569 10 місяців тому +2

    Every thing you explained is so valid and helpful!!!
    My healing nutrition education taught me exactly the same things
    But u encourage me so much
    There are fasting clinics but very rare
    You r teaching us to do it ourselves
    Thank you so much I don’t have enough words to appreciate you

  • @mulualemhaile7302
    @mulualemhaile7302 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክህ

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 10 місяців тому

    God bless you

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 10 місяців тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ። የዲያቤቲክ መድኃኒት ሜትፎርሚን እወስዳለሁ ነገር ግን ብዙ ሰው እንደሚለው ያስርባል በጣም ይላሉ እኔ ግን ያ ችግር የለብኝም እስከ እንደኢትዬጵያ ሰአት አቆጣጠር 10-11 ሳልበላ አንዳንዴም በቀን አንድ ጊዜ የምበላበት ቀን አለ ይህ ምንድነው ብታስረዳኝ

  • @hahumultimedia4108
    @hahumultimedia4108 10 місяців тому

    አመሰግናለሁ ስለ ጤናዮ ብዙ ነገር እንዳዉቅ ስለረዳከኝ ዶ/ር ዳንኤል

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 10 місяців тому

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541 10 місяців тому

    ደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዳ ስፓርት አሳያችሁለሁ ብለህ ነበር እባክህን እየጠበቅን ነዉ እናመሰግናለን።

  • @bakanibaku4993
    @bakanibaku4993 10 місяців тому

    Congratulations የኖርዋ እህታችን እናመስግናለን

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co 10 місяців тому +1

    ጠይቁ ይላል ግን ብዙ ግዜ አላይለትም

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 місяців тому +1

    ዶክተር ይህንን ፆም ለመጦም የዕድሜ ክልል አለዉ ዕፆማለሁ ግን ሰዎች ዕድሜሽ ትልቅ አትችይም ዪሉኛል ዶክተር ምክር ስጠኝ የ65 ዓመት ባልቴት ነኝ
    እባክህ ዶክተር መቻል አለመቻሌን ምክርህን እጠብቃለሁ
    ግን እጇቼ አርትራይስት አለብኝ
    ፆሙን መፆም እችላለሁ?

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 10 місяців тому +1

    Welcome Dr and like your research based.

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 10 місяців тому

    Tebark

  • @hiwottegen6569
    @hiwottegen6569 10 місяців тому +2

    ከፆም መልስ ግን ቀላል ምግብ ወይም ጁስ ብቻ ቀስ እያልን ወደ ኖርማል ምግብ እንመለሳለን ይመስለኛል

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 10 місяців тому

    doc Ithank you

  • @kidandemoze3654
    @kidandemoze3654 10 місяців тому +1

    Geta Eyesuse zemenihin yibarek

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 10 місяців тому

    ፆም ስንጀምር መድኃኒት የምንወስድ የደም፣ኮሎስትሮልና ዲይቤቲክ ምን ማድረግ አለብን

  • @belayneshabunie7187
    @belayneshabunie7187 10 місяців тому

    Thank you

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 10 місяців тому

    እባክህ ዶክተር እርዳኝ

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 10 місяців тому +1

    ዶክተር ስለ ኦክራ ኸርባል ስራልን

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 10 місяців тому

    እስቲ አስረዳኝ

  • @destatasew671
    @destatasew671 10 місяців тому

    አለሁ

  • @Phoenix-zhb
    @Phoenix-zhb 10 місяців тому

    ተመጣጣኝ ምግብ ይገልፀዋል(quality)ከምትል

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የጠቀመኝ

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 10 місяців тому

    Thank you god Bless you ❤

  • @omg7745
    @omg7745 10 місяців тому

    ተባረክ

  • @jerrykelele3599
    @jerrykelele3599 10 місяців тому

    God bless u 🙏

  • @lelakebede3483
    @lelakebede3483 10 місяців тому

    ተባረክ ዶክተር

  • @GenetkassayeTefera
    @GenetkassayeTefera 10 місяців тому

    ከስኳር መድሀኒት አወሳሰድ ጋር ጾሙ እንዴት ማስኬድ ይቻላል !?

  • @tsigewoldeyes5733
    @tsigewoldeyes5733 6 місяців тому

    ዶክተር እኔ የተቸገርኩት ሻፓእና ቅባት ለፀጉሬ ነው እና የቱን እንደምጠቀም ንገረኝ

  • @azebmedia21
    @azebmedia21 10 місяців тому

    ዶክተር ስለ መረጃው እናመሰግናለን እስኪ ስለ ( Anemia 8-1% ) ተብያለሁ እናም ዛሬ ቀጠሮ አለኝ አደገኛ ሁኔታ ላይ ነው በህክምና ይስተካከላል በለኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @JdbdhdhdGdudhd
    @JdbdhdhdGdudhd 10 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 10 місяців тому

    thank you dr like always !!! bless you more

  • @BetanyaAbuye
    @BetanyaAbuye 10 місяців тому +1

    እባክህ ዶክተር የትኛውም የሥኳር አይነት ቢሆን መጾም ይቻላል

  • @hassenayele
    @hassenayele 10 місяців тому

    ዶ/ር እንስቶዞል በቀን የሚወስድ ስው መፇም ይቻላል

  • @belay3982
    @belay3982 10 місяців тому +1

    ድር ተረከዜን ያመኛል።ቫይታሚን ዲ።አለብኝ ፣፣d.እግር ያሳምማል እንዴ

  • @diborayatti83
    @diborayatti83 10 місяців тому

    ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ መድሀኒትም እወስዳለሁ እንዴት ነው ማደርገው እፈልጋለሁ

  • @birtukanmengiste8244
    @birtukanmengiste8244 10 місяців тому

    መዶሀኒት የምንወስድ ከሆነ ምን ማድረግ አለብን

  • @tirsetwonde9330
    @tirsetwonde9330 10 місяців тому

    ሰላም ዶ/ክ ዳንኤል
    ልትጠቅመን ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክህ:: የኔ ጥያቄ ብዙ ጊዜ ጾም ስጾም ምንም ችግር አልነበረብኝም:: አሁን ግን ስጾም አሲድ እያስቸገረኝ ነው:: ምን ትመክረኛለህ🙏🏽

  • @YirgalemDesye
    @YirgalemDesye 10 місяців тому

    Selam doktor ene stom kejemerku 2kene fite shif ale mn larg

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 10 місяців тому

    ብራቮ ሚዛን 🎉

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 5 місяців тому

    ዶክተር ፡ አልትራተሰም ፡ መዳን ፡ ይችላል ፡ ማለት ፡ ነው

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 9 місяців тому

    Dr. Please tell us about cholesterol medicine and natural remedies

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 10 місяців тому +2

    Please Dr. any advice for Asthmatic people

  • @wahundateshome117
    @wahundateshome117 10 місяців тому

    ሰለም ሰለም ዶ/ር !
    ኬቶን እንዴት ልንለው እንችለሌን?

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 місяців тому +4

    የታይሮይድ የደም ብዛት የካለስትሮ መድሀኒት እወስዳለሁ መፆም እችላለሁ

    • @pic8927
      @pic8927 10 місяців тому

      አይፆምም

  • @betelhemkelemework4855
    @betelhemkelemework4855 10 місяців тому

    Thank you, Dr

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 10 місяців тому

    Hi doctor I am on my 2nd day on intermittent fasting and still feel healthy and don’t feel hungry. But when I checked my blood it was 66. Thank you

  • @koniguta1174
    @koniguta1174 10 місяців тому

    ዶ/ር ጠዋትና ማታ መድሃኒት በምግብ የሚውስድ ሠው እንዴት ነው የሚጠቀመው?

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 10 місяців тому

    Thanks so much Dr Dani ❤🙏👍

  • @selamadnew5545
    @selamadnew5545 10 місяців тому

    የታይሮይ መዳኒት እወስዳለሁ ለመፆም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @abinettilahun6208
    @abinettilahun6208 10 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር ዳንኤል የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ላንተና ለቤትህ ይሁን የእኔ ጥያቄ የስኳር መድሃኒት የሚወስድ ሰው ይሄንን የውሃ ፆም ማድረግ ይችላል ወይ ? ሚት ፎርሚን 1000 ምግ እወስዳለሁ

  • @seregelaabebe
    @seregelaabebe 10 місяців тому

    ስጾም በጣም ያመኛል ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል እዴት ላድርግ? ባክህ

  • @mekdesgeber9961
    @mekdesgeber9961 5 місяців тому

    ሺያ አሲድ ከውሀ ጾም ጋር መውሰድ እንችላለን ወይ

  • @AbiAbebaw
    @AbiAbebaw 10 місяців тому +1

    ዶር በጠም አመሰግነዋለሁ ኢትዮጵያ የምትመጣው መቼ ነው ነርስ ነኝ ኮርሱን መውሰድ እፈልጋለው

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 10 місяців тому +1

    ሰላም ነህ ዶክተር ግፊት አልቀንስልኝ አለ አለቂየ ጣም ነው የሚያሰቃየኝ የሰው ፊት ከማየት ብየ ተሰቃየሁ

    • @pic8927
      @pic8927 10 місяців тому

      በሀር ዛፍ አፍልተሽ እንደሻይ ጠጪ

  • @Alemye777
    @Alemye777 10 місяців тому

    ጠዋት ላይ ምግብ ካልቀመስኩ ልቤ ክርትት ይላል እንዴት አድርጌ በውሀ መፆም እችላለሁ?

  • @MuluembetWoldemariam
    @MuluembetWoldemariam 10 місяців тому

    ዶክተር ለኢትዮጵያውያን ከኑራችን አንፃር ከባድ አይሆንም በተለይ የፆም አፈታት እና የምርመራ አካሄዱ ምን ትመክረኛለህ

  • @madamh1025
    @madamh1025 10 місяців тому

    እኔ የምጠይቅህ ሙዝ ብቻ የሚሉት በጤናችን ላይ ተፅኖ አያመጣም

  • @MuluTulu-k3n
    @MuluTulu-k3n 10 місяців тому

    በክደክተር በእግልዘኛ አተስተምር

  • @elizabethworku947
    @elizabethworku947 10 місяців тому

    Yedem margate men ayenet food new yemenmegebew

  • @nishetk9059
    @nishetk9059 2 місяці тому

    please let me about menopause for hot flashes

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 10 місяців тому

    ዳኒ ላይቭላይእየገባህጥያቄአቸንንብትመልስልን ፐሊስ የጉሮሮአክታ እያፈነኝ መዋጥ ሁላእየለከለኝአስቼግሮኛል ፐሊስተባበረኝ አመሠግናለሁ

  • @arefainegebrou1144
    @arefainegebrou1144 5 місяців тому

    Australia