📌ልዩ የክትፎ ቂቤ አዘገጃጀት❗የጉራጌ ቂቤ ሚስጥር 📍 |Ethiopian purifezed Butter | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 78

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia  2 роки тому +9

    ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
    ለክትፎ ቂቤ የሚያስፈልጉ ቅመሞች
    ኮረሪማ ትልቁ ግብአት ሲሆን
    ኮሰረትና ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙድ በጥቂቱ ያስፈልጋል 🔻ሌሎች ቅመሞች በሶ ብላና ጦስኝ ሳይበዛ ቢኖረው ችግር የለውም ነገር ግን ለክትፎ ቂቤ የተለመደ አይደለም ❗ ሚጥሚጣ ሊወጣ ሲል ጥቂት ለጣእም ለከለሩም ማድረግ ይቻላል ግድ ግን አይደለም። አንዳንድ ሰዎች ለቀለሙ ማማር እርድ ሲያደርጉም አይቻለሁ እናቴ ግን እርድ አታደርግም ነበር አያቴም እንዲሁ።

    • @sebleengda7099
      @sebleengda7099 2 роки тому

      ሚጥሚጣ ለጣእም ብቻ ሳይሆን ቅቤውን ከቅመሙ ጋር በደንብ የጠለለ ያደርገዋል ንፁህ ቅቤ ያደርገዋል

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 2 роки тому +1

      ተባረኪ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 роки тому

      💓💓💛💛💚

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 роки тому +2

    ከለሩ እንኳን አያምርም ጣአሙንም አንቺ ነሽ የምታቂዉ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +2

    ዋው! "መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት" አሉ... የሚጥሚጣው ዘዴ ወደድኩት። እኔም እርድ ቅቤ ላይ አልወድም አላደርግም በራሱ ወደቢጫ ይወስደዋልና። thank you so much🙏 የክትፎ ቪዲዎሽን አይቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በርቺ!

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 2 роки тому +3

    thank you for sharing ❤️❤️በጣም ቆንጆ ቅቤ ነው እሞክረዋለሁ

  • @yosefephrem9902
    @yosefephrem9902 2 роки тому +2

    ገራሚአሰራር ነው በርችልን

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 роки тому +2

    እነኳን አደረሰን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +1

    ድንቅዬ የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን ❤ I give you big like 👍👍

  • @user-em6ob9lh7y
    @user-em6ob9lh7y 2 роки тому

    ቆጆ አሰራር

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 2 роки тому

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
    በስንት አመቴ ያንችን recipe ስከተል ትክክለኛ የአገርቤት ቅቤ መጣልኝ thanks a million 💕

  • @ummuarkantube1762
    @ummuarkantube1762 2 роки тому +1

    ማሻአላህ👌👏🌺🌺🌺

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 роки тому +3

    ሁሉ ነገር አሪፍ ነው ነገርግን የክትፎ ቅቤላይ ጦስኝና መሶቢላ አይገባም በተለይ የጉራጌ ክትፎ ከሆነ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      አይገባም ልክ ነሽ ቢገባም ግን ችግር የለውም ሌላ ቪዱዮ ላይ ተናግሬ ነበር እኔ ያለኝ የተቀላቀለ የቂቤ ቅመም ስለሆነ መለየት ስለማልችል ነው ኒሄንም ግን ቁቤው ምርጥ ነው የሆነው 🤗

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 роки тому +1

    Enamesegnalen ye hagere balemuya Tebarekee!!!

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 роки тому +1

    Wow Yeny Ehet God bless you . God bless ur kids ur Husband ur families. Melkam bhal

  • @GenetAbraha-qc9xs
    @GenetAbraha-qc9xs Рік тому +1

    God bless you!

  • @edengebreslassie6747
    @edengebreslassie6747 2 роки тому +1

    Thank you sharing konjo 😍

  • @sisaytesfaye-b8u
    @sisaytesfaye-b8u 5 місяців тому

    thank you dear

  • @hirutassefa8160
    @hirutassefa8160 2 роки тому +1

    ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ቀንጡ በርቺ አድናቂሽ ነኝ ግን አንድ. ነገር. ልጠይቅሽ ግብአት የምትገዥበትን ቦታ ለምን አትናግሪም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      በየሱር ማርኬቱ ያለ ነገር ነው ብዬ ነው ግን ደግሞ ተናግሬ ነበር ብዙ አፅኖት አልሰጠሁትም መሰለኝ ይቅርታ ሌላ ግዜ በደንብ አፅኖት ሰጥቼ እናገራለሁ 🙏🙏🤗

  • @liyatguta4676
    @liyatguta4676 2 роки тому +1

    የኔ ጅግና ፈትዬ ጏበዝ 👏❤️😘

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 2 роки тому +1

    I will try Gobez.

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 роки тому +1

    Melkseten enji Muya kefetya eyasbalsh new .MASHALLAH

  • @adisbelete4387
    @adisbelete4387 2 роки тому

    የኔ ቅመም ተባረኪ

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 роки тому +1

    Thank-you Godbless sis

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 роки тому

    Good job.

  • @yileftsig3809
    @yileftsig3809 Місяць тому

    ባለሞያ ነሽ:

  • @fetihiyashukrala2350
    @fetihiyashukrala2350 2 роки тому

    Wow 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺ 👌

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 2 роки тому

    Yane konjo thank you so much

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት 2 роки тому

    Betam gobez lij nesh!!!! Enea anchin eyayehu Bezu neger eseralehu , befit gen ejea endayebelash eyalku sera esheshe neber 😀

  • @frehiwotbefekadu8792
    @frehiwotbefekadu8792 2 роки тому +1

    I watch your video most of the time. Make sure that weap cream also made from butter. Double check your chemistry.

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      I think you coll it Hevy cream it was mistake 😉

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 роки тому

      @@DenkneshEthiopia Okey, I don't know exactly what it is I live in US. If you know just inform me thank you.

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      Google translate it as whipped cream one of My viewer toald me that it's also called heavy cream. Tge one we use it for cacke or ice cream you can find it in any supermarket. 🤗

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 роки тому

      @@DenkneshEthiopia thank you.

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 2 роки тому

    Amesegnalehu. Imokralehu!!!

  • @lensatemesgen7561
    @lensatemesgen7561 2 роки тому

    Merci😘

  • @lemlemmelka4244
    @lemlemmelka4244 3 місяці тому

    ጦስኝና በሶቢላ አይገባም ለወጥ ግን ይሆናል

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 2 роки тому

    እርጎውን በማሽን መናጥ ይቻላል ኢትዮጵያ ??

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      እርጎ የሚሸጠው ከሆነ አይሆንም ራስሽ አርግተሽ ግን ትቺያለሽ

  • @AhmedAli-ko4od
    @AhmedAli-ko4od 2 роки тому

    Interesting! Can you list the spices you added?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      Purifying Ethiopian Spycy Butter 👉 in his video I used Hevey cream to get fresh Better, you can also use unprocessed pure Fresh Caw Butter. the main spicy in is
      cardamon & Abisinien Sage "koseret" called in Amharic Black caraway & coriander. 👉 All the spicy stuff is available in Ethiopian Grocery stores.
      I usually used for 500-1000 g Butter is about two Table spun of Grounded mixed Species and
      one Tee spun of additional grounded cardamon onlly, heat up the butter with all species in a medium to low heat until the Bubbles disapear. 😉

  • @KokebDemsis-ju3jg
    @KokebDemsis-ju3jg 2 місяці тому

    አሳርሸዉ

  • @Yoma-x5m
    @Yoma-x5m 3 місяці тому +1

    ጉራጌ ቂቤ እንደዚህ አደለም የምያንጥርው 🤣🤣🤣🤣

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 роки тому

    Are you using heavy cream? My gradma never drunk coffee with out butter. May Allah put her Jenetel ferdows. My kids lough when I tell them we used to put butter and salt in our coffee. I wonder if they still do that .

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      Ya it it hevey Cream which you use it for icecream or Cake. Have you ever try coffe with butter & salt with "kocho" you will fall in love with 😂😂 i love chebo kocho even with Tee 🙄 my Mam still make coffe with butter sometimes. I think it's almost like coffee with cream my Father in low use crean instead of milk it's more Faty & testy ,ሳጠጋጋው may alah bing your grandma to the heigher place of Jenatel firdaws 🙏

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 2 роки тому

    Fetye dehna neshe enma emtalew kitfo lemblat bezy kiba 😄

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ዛራ ክትፎ እየበላን ነው ነይ በቃ ቪዲዮውን ኤዲት እያሩኩ ነው አራስ ጠይቄበት መጣሁ ከምጣሽ ላንቺ ሚሆን አይጠፋም 🤗

  • @sabameasho4170
    @sabameasho4170 2 роки тому

    guraga guadegnaya endalechgn kehone lektfo korerima and koseret bcha new yemiyasfelgew

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ልክ ናት እኔ ሌላ የጉራጌ ክትፎ ከነቂቤ አነጣጠሩ የሚል ቪዲዮ ሰርቻለሁ እዛ ላይ አብራርቻለሁ ከታች መብራሪያ ሳጥን ውስጥም ፅፌያለሁ ቅመሜ ተቀላቅሎ ስለተላከልኝ መለየት ድለማልችል ነው ሳልናገር ያለፍኩት ያንን ቪዲዮ ብዙ ሰው ስላየው ላለመደጋገም ነው 😉

  • @lulitamare8723
    @lulitamare8723 2 роки тому +1

    ሰላም ላንች፡ ይሁን ውድ እህቴ ቂቤ፡ ሲንጠር አረፉ እንዳይሆንብሽ ቂቤ ይነጐራል ማለ ትም ቂቤውን አቅልጣሽ ውሃጨምሪና ፈርጅ ዉስጥ አስቀምጭና ሲረጋ ቂቤውን በስተሸ ውሃውን አፋሺው ከዚያ ቂቤሺን አንጥሪው አረፍኑው ቶሎ ይከትልሻል

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      የዚህን ሃገር ቂቤ ስታነጉሪው ጎማ ጎማ ነው ሚለው እንደዛ ሞክሬዋለሁ ጣእሙን አልወደድኩትም 😉

    • @lulitamare8723
      @lulitamare8723 2 роки тому

      ይቅርታ እዳገራችን ቂቤ መስሎኝ ነው 😔

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому

      ኧረ የምን ይቅርታ ነው ልክ ነሽኮ እኔ መጀመሪያ እንደመጣሁ እንደዛ አድርጌ ነበር ጎማ ጎማ ነው ሚለው ጣእሙ ከብቶቹ ብዙውን ግዜ በረት ውስጥ የተዘጋጀ መኖ እየቀረበላቸው ስለሚኖሩ ነው መሰለኝ ከወተታቸ የሚገኝ ቅቤ እንደሃገርቤቱ የመስክ ላይ ላሞች አይደለም 🤗

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 роки тому

    There is salted and Unsalted batter.

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 роки тому +3

    የጉራጌቅቤ በሶቢላጦስኝ የለውም

  • @E5201gamer-godisgood
    @E5201gamer-godisgood 2 роки тому

    Nafkotlife style channel yet tefach kawekesh negere bakesh amesegenalew .

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 роки тому

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @aberashasfaw1354
    @aberashasfaw1354 2 роки тому

    ውሀውማለትም የወተቱ ወዴትይኀባል አልኀባኝም

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @NesihaBedewi
    @NesihaBedewi 4 місяці тому

    የጉራጌ ቂቤ ጦስኝ መሶቤላ አይገባም በጣም ማንጠር ነው ኮ ነ ጡ ኮ ዋች የሚባል እንጨት አለ ቄቤ ማስቅመጫ ማጠን

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 роки тому

    ኧረ እህቴ እጥረቱስ እዳው ገብስ ነው መርዘው ገደሉን በገንዘብሽ በሽታ መግዛት ነው።

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 роки тому +1

      በጣም አሁን አሁንማ አምኖ መግዛት ራሱ ያስፈራል 🙈

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 2 роки тому

      በጣም ያስፈራል

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 2 роки тому +1

    አታቂም ሰለጉራጌ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 роки тому

      እንደዛ አይባልም

    • @tsehaykemal4067
      @tsehaykemal4067 2 роки тому

      ጉራጌ ሆና እንዴት ስለጉራጌ አታቂም ትያታለሽ

    • @umusumeya7570
      @umusumeya7570 2 роки тому

      ሂጂና አስተዋውቂያት ይሄኔ እንኳን መስራት መብላት አትችይም

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 роки тому

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun