ባለ ሞያ ነሽ በጣም እንደዚህ ማንጠር ቀርቷል.. የአሜሪካ ሴት ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት አይጨምሩም እኔም የማውቀውን የእናቴ ሙያ ትቼ እንደንሱ ኮስረትና ኮረሪማ ብቻ ነበር የማረገው! Thank you so much for taking me back. I can’t wait till I try it🙏🏾
Thanks a lot and I really love the way you explained how to prepare Ethiopian butter. Especially giving us the names of the spices in English is greatly appreciated! እግዚአብሔር፡ ይባርክሽ!!
You saved me girl ❤️ this is amazing. I followed everything single step of your instructions and ingredients… comes so delicious 🤤 thank you so much for sharing this ❤️
I never put garlic & ginger in butter I always preparing it the way my mother thought me today I followed your recipe I got it was incredibly tasty thank you so much 😃
Betam Gobez nesh gin le kitfo ayhonm, When you prepare for kitfo only use Korerima, tikur Azimut, nech Azimut, kosetet and very litl amount Abish, Garlic and ginger it changes the tests Your one its very good for wot only,
ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት
ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 12
ኮረሪማ 4 የሾርባ ማንኪያ
አብሽ 1 የሻይ ማንኪያ
ድብላል 2 የሾርባ ማንኪያ
ነጭ አዝሙድ 1 የሾርባ ማንኪያ
ጥቁር አዝሙድ 3 የሾርባ ማንኪያ
ኮሰረት 5 የሾሩርባ ማንኪያ
በሦ ብላ 2 የሾርባ ማንኪያ
ቤዝል እስሩን ግማሹን
ትንሽ እርድ
11/2የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል
#English#ingredient#
unsalted butter 12
Black cardamom 4 tbsp
Fenugreek 1 tsp
Coriander seeds 2 tbsp
Ajwain seed 1 tbsp
Black cumin 3 tbsp
Lippia adoensis - abyssinia 5 tbsp
Sacred basil (Beso Bela)2 tbsp
Basil
Turmeric very little
Garlic 11/2 tbsp
Ginger 1 tbsp
U are the best youtuber
@@ethiopiaethio9607 እዉነት ነው💙
እጅሽ. ይባረክ. ግን. ቤዝል. ማለት. ምንማለትነው. አልጠባኝምቅጠሉ. በኮመትሥር. አሣውቂኝ. ከይቅርታጋር
Betam konjo new enatye, andu yetashegew kibe sint gram new?
@@learnamharicforfree4966 227 gram ነው አንዱ
በጣም በጣም ቆንጆ አነጣጠር
ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል እጂሽ የተመረቀ ይሁን
Thank you so much!!
እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እህት። እኔ ወንዱ የቅቤ አፍቃሪ ካንቺ ተምሬ ማንንም ሴት ቅቤ አንጥሩልኝ የማልለማመጥበት ደረጃ ደርሻለሁኝ። ተመስገን። ተባረኪልኝ።
ባለ ሞያ ነሽ በጣም እንደዚህ ማንጠር ቀርቷል.. የአሜሪካ ሴት ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት አይጨምሩም እኔም የማውቀውን የእናቴ ሙያ ትቼ እንደንሱ ኮስረትና ኮረሪማ ብቻ ነበር የማረገው! Thank you so much for taking me back. I can’t wait till I try it🙏🏾
Wow 👌
በጣም ጥሩ አነጣጠር ነው። እንዲህ።ነው።እንዲህነው እያሉ ተቺዎችን አንቀበልም አንቺ ተባረኪ
ሁሉም ነገር ቅመሙ ተቀባይነት አለው
እግዚያብሄር ይባርክሸ ቆንጆ ቅቤ አነጣጠር ነው ። በጣም ይጣፍጣል ። ተጠቅሜበታሁ እጅሸ ይባረክ ❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ነገር እንዳንቺ አድርጌ አንጥሬው በጣም ነው የወደድኩት በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ሰው እንዲሞክረው እመክራለሁ።
እህቴ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው ዘመን የማይሽረው ቪድዮ ነው የሰራሽው ብል ማጋነን ኣይሆንብኝም ሞክሬው በጣም ተመቺቶኛል
በጣም አመስግናለሁ የእኔ ባለሙያ አንቺ ባዘጋጀሽው መስረት አንጥሬ በጣም ቆንጆ ነው የሆነው !ተባረኪ
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣም ነው የሚጣፍጠው በሳቢላ አላገኘሁም ግን
ቂቤውን ምክሬው ነበር በጣም ቆንጆ ነው ለቅንጬም፣ ለክትፎም፣ ለዓይብም በጣም ቆንጆ ነው። እጅሽ ይባረክ እህቴ፣ አመሰግንሻለሁ። 🙏🙏
ድንቅ ሴት ጎበዝ እሁሉንም የምታሳይውን እሞክረዋለሁ አንድ ቀን ተበላሽቶብኝ አያቅም
ዋው ሲጣፍጥ የቀመስኩት ያክል ነው።
በእውነት ባንቺ ልክ ሰርቸው እጆችሽ ይባረኩ በጣም ነው ምወድሽ (የቀንየለይ❤❤❤)
ሞክሬያለሁ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው የወጣው አመስግናለሁ::
Ene zare mokerekut betam arif new abesh alchemerkum selalneberng
የቅቤ ሬሴፒ በጣም ቆንጆ ነው ለሁሉም ነገር
በጣም ነው የምናመሰግ ነው የሙያ እናታችን
እጅሽ ይባረክ ባንቹ መስረት አንጥሬ እጀ ያስቆረጥማል
ሞክሪዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ትስለም የደይኪ
በጣምባለሙያ ጎበዚ አላህይጨምርልሽ
Thanks a lot and I really love the way you explained how to prepare Ethiopian butter.
Especially giving us the names of the spices in English is greatly appreciated!
እግዚአብሔር፡ ይባርክሽ!!
ይገርምሻል የእናቴ የቅቤ አነጣጠር ነዉ ቤዝል ብቻ አታደርግም እና እኔ እንዲ ሳነጥር ያዩ በጣም አጣጥለዉብኝ እንደዉም እይይ ብለዉ ተንገሽግሸዉ ነገርግን በምሰራዉ ምግብ ዉስጥ ግን ጨምሬ ሲበሉ ደሞ ያንን የተናገሩትን እረስተዉ ጥርግ አድርገዉ እያጣጣሙ ሲበሉ አፍሬ ዝም ነዉ ያልኩት በአጠቃላይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የናቴን ሙያ ባንቺ በኩል እንደአዲስ ግኝት ስሰማዉ አንዴ ሳነጥር ከጎረቤት ሽታዉን አልቻልኩም ምን ጉድ ነዉ ብላ ፅፌ ሰጥቻለሁ የቅመሙን ዝርዝር ይሄ ሁሉ የፃፍኩልሽ ስለማዉቀዉ ጣፅሙን ስራሽን ጥሩ መሆኑን ልመሰክር ነዉ በርቺ
እዉነት ነዉ የቀመሠዉ ሁሉ ይወደዋል እኔም ቀምሸዉ ወድጀዉ ተምሬ ነዉ እና ይህን አነጣጠር ከቻልኩኝ ጀምሮ ከሀገር ቤት አላስመጣም ልዩ ነዉ ይገባኛል ቤቱ ሲነጠር ያዉዳል እህቴ ደግሞ ቤዝል ጨምረሽ እይዉ የበለጠ ልዩ ይሀናል አመሠግናለሁ እህቴ🙏🏽❤️
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ አመሰግናለሁ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከእናት ኢትዮጵያ ምግብ ነዉ መልካም ግዜ ትንሽ ላስቅሽ ብዬ ነዉ
Yemayki hulame endenkefe new teyachew konjit
Yamral tebareki emkrewalhu lela aynet kiba behone like "presdent butter" blessed
Thanks beta gobez nesh asfelagi newu
Thank you. You are amazing. Every thing you do is excellent. Keep up the good work.
ዋው ምርጥ ቅቤ ከምርጥ አነጣጠር ጋር እኔም እሔንን ቅቤ ነው ልገዛ ያሰብኩት በጣም አሪፍ ቅቤ መሆኑን በቅርቡ ነው ያወኩት እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
አቦ እ/ር ብርክ ያድርግሽ! We appreciate you so much for including the ingredient list and measurements! ❤️🙏🏾
I have tried it. It came out very good thank you so much for sharing your knowledge.
Tebareki bance huluna adrege kebewuma yancin ayenati adrege betam kongio kabenew mokerewalehu tenkes🌹🌻🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም የሚያምር ቂቤ ነው እጅሽ ይባረክ እናትዬ
በጣም አሪፍ ነው እሞክረውና እፅፍልሻለሁ ሲታይ ያምራል በርቺ ጎበዝ።
እናት ቅቤውን አንጥሬው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻❤️
እጅሽ ይባረክ እናት። ከአንቺ ቪዲዮ እኔ ከማነጥርበት ቅሞች ተጨማሪ ቅመሞች እንደሚገቡ ተምሬአለሁ። ነጭ ሽንኩርት የገባበት ለክትፎ አይሆንም ስለሚባል አላስገባም። ድንብላልና አብሽ ላስገባ አስቤውም አላዉቅ። አሁን ግን ሳነጥር በአንቺ ዘዴ ነው የማነጥረው እንዳጋጣሚ እኔም የምጠቀመው አንቺ የተጠቀምሽውን የቅቤ አይነት ነው በጣም ቆንጆ ቅቤ ነው። አመሰግናለሁ 🙂💕
በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
፦፦
አንችን ሥወድሸ ቲኢማቲም ፍትፍ የሠራሸው ሞከርኩት አሪፍ ነው brchi mar
@@saadamohammed4726 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ቅቤ አነጣጠሯ ጥሩ ነው ግን ቅቤውን ስጣቀልጠው ከታች ነጭ ነግውር ነበር እሱን ከንጹቅቤው አለየችውም
ሁል ጊዜ የምትሰሪያቸው ሙያሽን በደንብ ይገልፃሉ በጣም እናመሰግናለን ❣
ዋው አዲስ ባለሙያ ሴት ነው ያገኘሁሽ በጣም እናመሰግናለን! እጅሽ ይባረክ ሰብስክራይብ ላይክ👍
ለገና በሰዓቱ ነዉ የደረሽዉ😘 በጣም ቆንጆ!
Kebi tesaketolge ayakem neber yanchin hulunem tekety betam arfe honlge thank you Egziabher yestesh leketfo gene ayhonem
Enat yene embet zerish ybarek 🙏🏾 ❤I have followed every step and it’s comes out yummy heart felt thank you 👏🏾👏🏾👏🏾 ❤️
ቆንጆ ነው በሰው አገር ላሉ ደግሞ አብሶ ለወንዶች በዚህ መልኩ እንዲያዩና እንዲሰሩ ጥሩ መበረታቻነው።
ቅቤውን አንቺ መንገድ አንጥረው በጣም ነው የወደድኩት ተባረክ
Egese yebark happy new year
ለክትፎ በፍጹም እንዳትጠቀሚው ለቅቅል እራሱ አይሆንም ይህ ለወጥ ብቻ ነው የሚሆነው ግን ርጋታሽንና ሞያሽን በጣም ነው የምወድልሽ።
Thank you ,you are thé best God blessed you
እጅሽ ዬባረክ
ጌታ የሱስ ዬወድሻል ተባረኪ
Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Came today for revisit I love it thank you dear..
በጣም አመሰግናለው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን
ተባረኪልኝ እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ
መልካም ሰንበት 🙏
አሜን ለሁላችን🙏🏻❤️
You saved me girl ❤️ this is amazing. I followed everything single step of your instructions and ingredients… comes so delicious 🤤 thank you so much for sharing this ❤️
I did it also and I love it!!!!!❤❤❤
Thank Enat and God bless you🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ene bezihe fasika mokerew yemigerm kibe new yewotalegn ejeshe yebarek ehete
🥰
ጎበዝ ተባረኪ
Wow 🤩 🤩 እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ባለሞያ ልክ እንዳንቺ ነዉ የሰራሁት በጣም ተሳክቶልኝ ወድጄዋለሁ 🙏🙏🙏
🙏🤗
Thank you Tebark I will try it ❤❤❤❤
ጎበዝ እናመሰግናለን
Betami gubze wehal aregatashe des tebli 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Betam Amesegenalhu u learning is awesome Berchi God Bless u
ዋዉ በጣም አመሰግናለሁ።💕💕 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ።❤️
ጎበዝ ነሽ የኔ እህት
መሞከሪያው ወጪው ካንቺ ነው እንኳን ለቂቤ ለዘይትም ጠፍቷል የኔ ውድ እህት
Betam leyu new tebareke👌
ዋው ተባረኪ
God bless you ❤ everything you are special 100000000 like
You are amazing I don’t know how to make teff enjera now I know how make it because I follow your recipe thank you 🙏 a lot God bless you የኔ እህትዋ
ሁሌም ታስገርሚኛለሽ ጎበዝ
I never put garlic & ginger in butter I always preparing it the way my mother thought me today I followed your recipe I got it was incredibly tasty thank you so much 😃
Garlic and ginger andeyebetu new lemsale agna antekemewalen ahte ayderegm aybalm beyebetu ande mirchaw sew ytekemal anchi mnalbat attekemim yhonal thanks
እናት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ 2021 የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
አሜን ለሁላችን አመሰግናለሁ እህቴ🙏🏻❤️
I love your way of making Kebe thank you for showing us
በጣም ጎበዝ ነሽ. ስልዚህ ለሞክርው ማልትነው ያአንችን አሥራር ማልት ነው ክዛ መልሽ አመጣልሁ የኔ ባለሙያ
እጅሽ ይባረክ እናት
You are the best!! Love all your cooking video. Tebareki!!🙏🏽🙏🏽🙌
Egziabiher egishin yibarkew
This butter recipe is so good!! Highly recommended thank you so much 😊🙏🏾
እናመሰግናለን
Betam konjo new tebareki 👌👌👌🙏🙏
ጎበዝ ባለሙያ.
ተባረኪ የኔ ባለሙያ!!
ተባረኪ ልክ እንደ እናቴ ነው ያነጠርሽ እጅሽ ይባረክ
Lek neshe mert kebe nw yanetershew lewt betam yetafetal ejeshe yebarek🙏🙏🙏😘 lekbe gen yemihonew 4 kemem becha nw migebaw 3tum bihon aykefam
ብትሞክሪውና ብታይዉ ደስ ይለኝ ነበር ለክትፎም🙏🏻🥰
@@enat-ethiopianfood7261 yene mar mokrewalew alwededkutem menalbat ene originalun selelemedku yehonal gen betam amesegnalew👍🏽🙏💌
Betam ameseganalehu arifanew 👌👌💘👍🥰
Wonderful keep going.
ተባረኪ ግሩም ስራ
ሠላም ላንቺ ና ለቤተሠብሽ እርግጠኛ ነሽ ነጭ ሽንኩርቱ ና
ዝንጅብል ከገባ የክትፎው ጣእም አይቀይርም ያዉ ሁሉም ሠው የራሡ የሆነ ሙያ አለው መማማር ስለሆነ ብዪ ነው አመሠግናለው
እኔ ወድጀው ነው የምጠቀመው ለክትፎም አይታወቅም
@zinash ... Betam Lik nesh kitfo wet wet new yemilew ....
@@enat-ethiopianfood7261 በፍፁም ክትፎ አጠገብ ሽንኩርትና ዝጅብል የነካው እቃ እንኮን ለማዘጋጀት አጠገቢ አይደርስም ። ለወጥ በጣም ጥሩ አነጣጠር ነው ያሳየሸው ። ክትፎን ክትፎ የሚያደርገው የራሱ ጣም ስላለው ነው
Egziabher Yistilin! The main reason why I like your videos is that you provide exact measurements unlike other Ethiopian cooking videos.
ሠላምእህቴ ቅቤው ስንትኪሎነውመልሽልኝ በምታምኒውአምላክ
Ejeshe yebareki ehts
Betam Gobez nesh gin le kitfo ayhonm,
When you prepare for kitfo only use
Korerima, tikur Azimut, nech Azimut, kosetet and very litl amount Abish,
Garlic and ginger it changes the tests
Your one its very good for wot only,
መጀመሪያ ሞክሪው
እናትዬ ዋዉ ልዩ ነው 😍😍😍
እንዛመድ እህት
Thanks ❤❤❤
Thanks betam konjo new
Ehite instant pot yegezashibetin link ebakish argilign ligeza felige new thank you 🙏
እናመሠግናለን ቆንጆ
አንቼ አጠገብ ያለ ሰው የታደለ ነው። ብዙ ነው የተማርኩት ካንቼ። 💐💐💐💐👍👍👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ባለሙያ🙏🏽
You use your instant pot for every thing thank you for sharing Enat...
ቅጠሉ ምንይባላል በጣም ያምራል
ባለሞያ፡አደረግሽኝ፡እኮ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ቆንጆ፡ቅቤ፡ወጣልኝ፡ልክ፡ባንቺ፡መንገድ፡ተጠቅሜ።አሁን፡ለጓደኞቼ፡ልንገር።
እኔ አንቺ እንደነገርሽን አድርጌ አንጥሬው በጣም ጥሩ ነው የሆነው በክትፎም ለገንፎም ተጠቅሜበት ሁሉ ሰው በጣም ነው የወደዱት:: እጅሽ ይባረክ !
አመሰግናለሁ ሞክረሽ ስለነገርሽኝ የኔ እህት 🙏💝
እጅሽ ይባረክ🥰👍🏾🙌🏾😍