የስፕሪስ ቡና ማፊያ አጠቃቀም | How to use moka pot to make Espresso | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Вставка
- Опубліковано 15 жов 2024
- የስፕሪስ #ቡና ማፊያ #አጠቃቀም How to use #Moka pot to make #Espresso#Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
እዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉ እቃዎችን ለመግዛት ተጫኑ👇
ቡና መፍጫ amzn.to/45UMDI9
ስፕሪስ ቡና ማፍያ amzn.to/465Yfbd
ስፕሪስ ቡና ማፍያ ኤሌክትሪክ amzn.to/3Wj0p49
⭐️MY AMAZON STOR FRONT
(All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
FOR GERMAN 👇www.amazon.de/...
FOR USA Amazon.com 👇 www.amazon.com...
😍FOLLW ME!
♡ SUBSCRIBE TO MY UA-cam (It’s free!): / @denkneshethiopia
♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
♡F A C E B O O K👉 / denknesh
♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
*Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!
እቃዎቹን መግዛት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ👉 Check out this list KICHEN ITEMS from Denknesh 🇪🇹 ድንቅነሽ www.amazon.de/shop/denkneshethiopia/list/11FCK771YLGBW?ref_=cm_sw_r_apann_aipsflist_aipsfdenkneshethiopia_0H6AM5FM1DW0Z875Y154&language=en_US
እናመሰግናለን በተጨማሪ ማኑዋሉ ላይ ቡናውን ስትጨምሩ አትጫኑት ይላል ቡናው እንዲወፍርልን ብለን ጫን ጫን አርጎ መጨመር ወንፊቱን እንዲደፈን ስለሚያረግ ሊፈነዳ ይችላል ።
ፀጉርሽ ያምራል ምን እደተጠቀምሽ አሳይን የአላህ ማዳም ቤት ሆኜ ነበር ምከታተልሽ ድሮ እርግዝናሽን ስታሳይን አሁን ግን በራሴ ቤት በUK ማዳም ሆኜ ከልጆቼ ጋር ነው ማይሽ እንዴት ይሮጣል ግዜው
😍ማሻ አላህ ደስ ያላል ነጣም እንኳን ደስ አለሽ 🤗😘😘
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳሽ በራስሽ ቤት የራስሽ ኑሮ ይዘሽ ልጆች ወልደሽ የባረከሽ ያሳረፈሽ እግዚአብሄር ይመስገን
በጣም ነው ደስ ያለኝ
ደስ ብሎሽ ኑሪ👍
ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ ብዙሰው እየተጎዳነው ማንም ወቶሲናገር አልሰማሁም መናገርሽ በጣም ጥሩ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ማፍያው አለኝ አች እዳሳየሽው አልነበረም እማፋላው ውሀውን ከልኩ በላይ ጥሩ እእስታውስሽኛል እጠነቀቃለሁ❤🎉
የፈላ ውሃ መጠቀምም እንዳትረሺ 🤗
@DenkneshEthiopia ok Thank you 🙏😇
@@DenkneshEthiopia እኔ ቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ የምጠቀመዉ
ሙቅ ውሃ ወይ የፉላ ውሃ መጠቀም ይመረጣል 🤗
ጀበናዬ ትኑርልኝ
❤ you are so smart may God bless you!!!
Thank you. This is important.
ለቤት ውስጥ መገልገያ የተሰራን እቃ ለንግድ ስራ ማዋል አደጋ አለው:: ይሄ ሞካ ማጣሪያና ጎሚኒ አለው ስለዚ ንግድ ላይ ሲውል ሰው በቀን ቢበዛ ሁለቴ የሚጠቀምበትን ንግድ ላይ 20-100 ግዜ ስራ ልይ ስውል ይበላሻል እና አደጋም ያደርሳል!!
Its traditional Italia coffee make
ሰላም አህቴ ከረጅም ግዜ መጣሽ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ይሄ አስታይል ያምርብሻል ትርኢት አያደረግሽው አደዚህ አድርጊው ስትሬ አታድርጊው 🙏🙏❤️
እሄ የቡና ማፈያ እኔም አለኝ ልክ ነሽ ጥንቃቄ ይፈልጋል ተባረኪ ለመያውቁ ማሳወቅሽ ግን ውዴ ፀጉርሽን ተቆርጠሽው ነው እንዴ አጠረብኝ
ጀበናየ ኢትዮጵያ ❤❤
ውሀው ፍልቶ ተጨምቆ ማለቁን እንዴት ማወቅ እንችላለን
Thank u for yr advice but but u need to wash yr pot or get a new one that’s is trash. Is not the right way to use its rusting very dengerus
That’s correct
She doesn’t have any experience
Thank. U much
Ema bunaw bdeb meulet albet duketu endgna kfetn melts enchelalne?
ቡናው መጠቅጠቅ የለበትም አንዴ ከተጠቁምን በኋላ መድፋት እንጂ ድጋሚ ማፍላት አንችልም
እኔ የዛሬ 15 ዓመት አደጋ ዶርሳብኝ ነበር::እግዚያብሄር ነው ዓይኔን ያተረፈልኝ::የዛኔ ተማሪ ነበሩክ እህቴ ከህንድ ስታጠኝ ብና ሲያምርሽ ቶሎ ለመጠቀም ጥሩ ነውብላ ገዝታልኝ ዓይኔን አጥቼው ነበረ::እንዳልሽውቡና ቡዙ ጠቅጥቄበት አልፈላ ሲለኝ ለምን አይፈላም ብዬ ከፈቼ ሳየው ፊቴ ላይ ፈነዳብኝ::አስተማሪ ቪዲዬ ነው::
ተጠቅሜበት ሳስቀምጠው ውስጡ ሻግቶ እያገኘሁት ነው ምንም አዳስ ነገር አላሳየሽኝም ባልሽ ሰርፕራይዝ ማረጉን ብቻ ነገርሽን
ማንቆርቆሪያው ሳይሆን ሰርፕራይዝ የሆንኩን ባለ ኤሌክትሪክ እንዳለ ባለማወቄ ነበር አንቺ መልክቱ ላይ ብታተኩሪ ያልኩትን በትክክል ትረጂ ነበር መልክቴ ራሱ ሰርፕራይዝ ሆነበሽኮ ማሬ ለማንኛውም ከቻልሽ ደግመሽ ያሳለፍሽውን ፓርት ስሚው 😂😂
አመስግናለው ልልሽ እወዳለውለእህታዊ ምክርሽ ሶፍያ ።
ዋናው ደግሞ የሚፈነዳው ዱቄቱን ካደረግን በሗላ የሚደረገውን ከመግጠማችን በፊት ከስሩ ዙሪያው ያለው ላስቲክ ከወለቀና ሳናየው ከገጠምነው ከፍተኛ ፍንዳታ ያደርሳል። ላስቲኩ ስለሚወልቅ በትክክል መደረጉን አረጋግጡ።
ጽጉርሽን ተቆሪጣሽ ነው ምነው አጣራ❤
TRT SLEMIYADERG DES YLAL GN BUNAW WEFRAM SLEHONE HULE BANTEQEM TRU NEW !
አነጋገርሽ በጣም ይደብራል ! Sooooooo ታበዣለሽ ! አማርኛ ከጀመርሽ እንግሊዝኛ መቀላቀል ምን አስፈለገሽ ?? በጣም ነውረኛ !!!!!!! በዛ ላይ የቡና ማፍሊያ እቃው በሙሉ ቆሻሻ ነውና ማጠብ ልመጅ !!!!
ህጋዊ ደደብ ባትሆን ከቁም ነገሩ እንጂ ካነጋገሯ ምን አለህ በርቺ በላት የምታውቀውን አካፈለችን እናመሰግናለን
Even your MOKA POT it’s not a quality
You better quit, check with professional pot 🥲🥲🥲🥲honey don’t change , it’s not hot water it should be cold water and don’t open it
My advice