|የዶ/ር ዐቢይ ታሪካዊ ተልዕኮ| |ሰራዊቱ አይወጣም| |በ ATMIS የተሳተፉ ሃገራት ይጠየቁ| |በጎርፍ ልታጠፋኝ ነው| Happy Irreecha !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @senait1912
    @senait1912 9 годин тому +22

    ልዩነታችን ውበታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +7

    ፈጣሪ የኢትዮጵያን ጠላቶች ባንዳዎችንና ባዳዎችን እንደ ቅጠል ያራግፍላት አሜን 🙏🙏🙏

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 8 годин тому +6

    ልዩነታችን ውበታችን ነው ፤ኢትዮጵያዊነት ብዝሐ ማንነት ፣ብዝሐ ሐይማኖት ፣ብዝሐ ቋንቋ ፣ብዝሐ አለባበስና አመጋገብ ወዘተ ነው ፤ጌች ድንቅ ጀግና ተባረክ ።

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 8 годин тому +9

    ፕሮፌሰር አንዳንተ ሚዛናዊ የሆነ ምሁር ለሀገራችን ያብዛላት አሚን ረጅም እድሜ ያኑርህ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sisaylelisa-k7s
    @sisaylelisa-k7s 9 годин тому +10

    ትልቅ ሰው ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነክ ሲምርብክ እንዲነው የሚያምርብን እንኳን አብሮ አደረስን ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር GAT Media

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +5

    ልዩነታችን ዉበታችን ድምቀታችን ኢትዮጵያችን ከፍ ብላ በአለም እየታየችልን ነዉ ማንም ከከፍታዋ የሚያወርዳት አገር ባንዳ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +5

    እሬቻ ለፈጣሪ የሚሰጥ ምስጋና ነዉ 🙏🙏🙏

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix 9 годин тому +2

    ልዩነታችን ውበታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +4

    ታላቁ የአለም ሎሬት ጀግናዉ ታታሪዉ አገር ወዳዱ አለም ያደነቀዉ ድንቅ መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 8 годин тому +2

    ተከባብሮ መኖር መደማመጥን፣ መግባባትን፣ መከባበርና አንድነትን ይፈጥራል። እና ክብር ይገባሃል🎉🎉🎉 በዚሁ ቀጥል❤❤❤

  • @SisayGebre-k4i
    @SisayGebre-k4i 9 годин тому +7

    ፕሮፊሰር ተባረክ ሰዉ የራሱ እንዲከበር የሚፈልግ የሊላዉን ማክበር ተገቢ ነዉ

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 9 годин тому +2

    ፕሮፌሰር ዕንቁ የሀገሬ ምሁር አምሮብሀል❤

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 8 годин тому +2

    ገትሽ አምሮበሃል 🎉🎉🎉🎉ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ያኑርልን ፋጣር ❤💙💚🌹

  • @DinkinehChala
    @DinkinehChala 6 годин тому +1

    ስንዋደድ ያምርብናል አንድስንሆን እንጠነክራለን Gat ተባረክ።

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 2 години тому

    ድል ሁሌም ለአገር ወዳዱ መከላከያ ሠራዊታችን ሞትና መርዶ ለባንዳና ለአገር ጠል ዘራፊ ቡድን 🥰🥰🥰

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 9 годин тому +8

    እናንት በጽንፈኛ አሰተሳሰብ ያልተጠለፋችሁ ጀግኖቸ ምሁራን ከበረታችሁ ትዉልዱ ይለወጣል አንደነትና ኢትዮጵያዊነት ይፀናል

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 8 годин тому +2

    Thanks Dr.Getenat,you are genuine man really. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 9 годин тому +4

    Dear Ethiopia's hero of the day, even the engineer who brought us with us, we love you and respect you.

  • @dadhibekele7417
    @dadhibekele7417 9 годин тому +5

    ተባረክ ጌች ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!!!
    You made a great gesture on your remarks on the holiday; here in US, we celebrate thanksgiving regardless of religion affiliations. But we are yet to have this communality in Ethiopia.

  • @bety2338
    @bety2338 6 годин тому +1

    በጣም አምሮብሀል ፕሮፌሰር👌። ብዝሀነታችን ውበታችን😍🇪🇹🌼
    እንኳን አደረሰን💐

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 9 годин тому +2

    እውነትም ትልቅ ሰው እግዚአብሔርን አምላክ ከሁሉ ከፍ ያርግህ ሀገርህን ከፍ ለማድረግ እንደ ምትደክመው ወንድማችን።

  • @nanny3146
    @nanny3146 7 годин тому +3

    Selam selam inquwan dehina metah our great hero brother wellcome always professer real Ethiopiawe berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 9 годин тому +4

    ሰላም ሰላም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +4

    እንደ ታላቁ የአባይ ግድባችን ሁሉ የተረገመዉ መለስ ዜናዊ የሸጠብንን የራሳችንን ቀይ ባህርን ወደነበረበት ወደቦታዉ እንመልሳለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 9 годин тому +3

    አቦ ሺ አመትኑርልን

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 9 годин тому +2

    Best of best Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 👌🏻 💙

  • @fitamekonen6665
    @fitamekonen6665 6 годин тому +1

    በጣም አምሮብሀል ወንድሜ❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Годину тому

    እንኳን ለእሬቻ በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @koolfano240
    @koolfano240 9 годин тому +2

    Thanks!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 9 годин тому +5

    ሠላም ወዳጀ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +3

    ለመላዉ የኦሮሞ ህዝቦቻችን እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና በአል አደረሳችሁ

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 8 годин тому +3

    አንተ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 39 хвилин тому

    Dr Abeye is making history and will continue to do so 👍thank you Dr Abeye 🎉👍

  • @fikat2397
    @fikat2397 9 годин тому +14

    ከመቀባበል ውጭ ምንም አማራጭ የለንም ። ኢትዮጲያውያን እናስተውል።የሁሉም ባህል በኢትዮጲያውነቴ በኩል ይደርሱኛልና የኔም ናቸው።እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @abdihakimabdlahi8147
    @abdihakimabdlahi8147 8 годин тому +2

    My appreciation will reach you from the bottom of my hearts being accepting diversity recognition for diversity your articulation and Best exampler for your region as well as for all Ethiopian

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 8 годин тому +4

    Prof እውነት ትልቅ አክብሮት አለኝ tnx

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget3602 8 годин тому +3

    አይ ንግግር! ያንተ ዓይነት አማራ ወንድሞቻችንን እልፍ ናቸው! እነሱ ይበቁናል! ተዋደን፤ ተጋብተን፤ ወልደን፤ ድረን እና ተከባብረን የምንኖረው ህዝቦች ነን ኢትዮጵያን ጠብቀን ያቆየነው!!

  • @mengistukebede1221
    @mengistukebede1221 8 годин тому +3

    We have many educated,intellegent men like you;they are indispensable resources of the nation! I appreciate the depth of your understanding.

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 9 годин тому +4

    ቀይ ባህር ላይ አገራችን ኢትዮጵያ ተገቢዉን ታሪካዊና ተገቢ ቦታዋን በአቢቹ መሪነት ትረከባለች!

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 години тому

    እውነት ነው ኤኮኖሚ የርሰ በርሰ ግንኘነትያጠነናክራል ❤ አምሮብሃል💚💚💛💛❤❤🌱🌱🌿💜🌱🌱🌸🌱🌱🌸🌱💐🌱🌷

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma703 4 години тому

    ይመችህ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንደዚ ነው።

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 9 годин тому +4

    እንዲህ ነው የሚያምርብን ኢትዮጵያዊ ቆም ብለን እናስብ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 8 годин тому +2

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 8 годин тому +3

    Bizahinet/diversity/ getachin new..Diversify is a blessing..

  • @malkageleta9804
    @malkageleta9804 9 годин тому +3

    Happy Irreecha !

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 9 годин тому +3

    አቦ ይመቺህ በቃ እኛ እሚያዋጣን መከባበር ነው፡፡

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 8 годин тому +2

    Good job takiw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahungiday5100
    @tilahungiday5100 7 годин тому +1

    I love what u promote: Ethiopian unity and human unity as a whole. This is what each and every one of us should do. Genuine respect of each other’s culture, religion, food, clothing,language, etc is one that will fuse us together as children of the Habtsha land and equal members of the human species.
    Thank you very much.
    Tilahun

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +3

    ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MesayWoubshet
    @MesayWoubshet 9 годин тому +3

    Wow ,u dressed great

  • @budzeyabudzeya3226
    @budzeyabudzeya3226 6 годин тому

    Endi.nate.ethiopa.❤❤❤🎉🎉🎉🎉.tikikil.tebarek.siwedik.
    Netxu.ethiopia

  • @molo0
    @molo0 9 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 6 годин тому +1

    ❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 7 годин тому +2

    ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @AbenezerGetachew-w6p
    @AbenezerGetachew-w6p 7 годин тому +1

    Respect you

  • @EMR17A
    @EMR17A 9 годин тому +3

    Yimech gech!@

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 7 годин тому +1

    ፕሮፍ ፖለቲከኞቻችን ከዚህ የባህል አከባበር ሊወጡና ለሕዝቡ ብቻ መታው ይገባቸዋል ።

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 8 годин тому +1

    Get👌👌👌🇪🇹

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 9 годин тому +2

    ሠላም ሠላም ሠላም pro

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e 7 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 9 годин тому +4

    ውድ ጌትነት አልማው ለምን ይሆን አንዳችን ያንዳችንን ባህል ለመቀሰል የተቸገርነው የኦሮሞ ባህል የትግራይ ባህል የሱማሌ የአፋር የኔምነው ብለን ለመቀበል የተቸገርነው? የአስተሳሰብ ለውጥ መቼ እናምጣ?

  • @gebremichaeldeferso7373
    @gebremichaeldeferso7373 9 годин тому +2

    We need Red sea access !!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +6

    የምቀኛዋ ግብጽ በአለም እየነዛች ያለችዉ የዉሸት ፕሮፓጋንዳ እጅግ እየበዛ መቷል እኛ ደግሞ ሴራዋን ማፍረስ በልጠን መገኘት ይጠበቅብናል

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 5 годин тому

    I pray and wish that all Ethiopians to fear God so that God will bring us out of this cursed tribalism in the Name of Jesus . Amen

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 8 годин тому +4

    የሚያሳዝን ነዉ መንግስት በየጊዜዉ ስደተኛ በአዉሮፕላን ወደኢትዮጵያ ሲመልስ ተመልሰዉ የደላላ ሲሳይ የሻርክ ሲሳይ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 години тому

    BEGA 😊AYNA ERCHA .GEEA🌱🌝🌱💓🌱🌷🌱💚💚💛🐇❤

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 9 годин тому +3

    An Ethiopia country stands by all nation nationalists people

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 9 годин тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @molo0
    @molo0 9 годин тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZegeyeOda
    @ZegeyeOda 9 годин тому +5

    መ ማር ትርጉሙ ይሄ ነዉ

  • @kelion7176
    @kelion7176 7 годин тому +1

    ለአንተና ለታዳሚሆችህ ትልቅ አክብሮ አለኝ ።

  • @debebesophonias
    @debebesophonias 8 годин тому +2

    ከዚ ቀደም ስራዎችህን አጥብቄ እዎዳቸው ነበር ዛሬ ግን አንተንም እንድዎድህ አድርገሃል ::

  • @tarikubesfatayalew58
    @tarikubesfatayalew58 9 годин тому +3

    በሃገርህ ባህል ይመርብህ።

  • @atkeltabebe545
    @atkeltabebe545 5 годин тому

    Enamsesegnalen

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 8 годин тому +2

    Prof alebabesih yamiral Gojamew..le ethiopia le oloromo yaleh kibr..hulu endate biyasib selam new

  • @tewdrosdeme9140
    @tewdrosdeme9140 9 годин тому +3

    Profesor ትልቅ ሰዉ እንደዚ ነው.

  • @haniapage2163
    @haniapage2163 8 годин тому +1

    Lenca Ethiopia getesh

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 годин тому

    ▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 5 годин тому

    Prof.Share your idea at all on current differential. time will come when we only focus on Ethiopian issues

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 5 годин тому

    የለንደኑ ተመራማሪ የፃፈውን በአማርኛ ተተርጉሞ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ቢዳረስ:: thanks

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 5 годин тому

    Ewnite new wedime liyenetashen webetashen new

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 5 годин тому

    Briliant, you are unfogoten citizen. The word 'DAMOT' means in amharic ችቦ:: DAMOTS, they are light for our citizens as other nations. Peace for ethiopians!
    . thanks!!!

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 2 години тому

    You liking good with this cloth.

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 8 годин тому +3

    ፕሮፌሰር ?ከድሮውም በላይ ተመቸኸኝ!!! ምሁርነት ማለት እንዲህ እንዳንተ በዕውቀት ሲመራ ነው። የእኛ እንከፎች በስሜት የሚመሩ ሀገር ማፍረስና የፓለቲካ ተቃውሞን ለይተው የማይገባቸው ካንተ ቢማሩ?

  • @AbisilomYegirum-wj1zc
    @AbisilomYegirum-wj1zc 9 годин тому +2

    Gat

  • @MesayWoubshet
    @MesayWoubshet 9 годин тому

    Thailand Christmas "የሚያከብሩት ክርሰቲያን country ከሚያከብረው በላይ ነው።
    Buddhist ናቸው ። ግን ቱሪስት ይስባል ,ገቢ ያስገኛል

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 8 годин тому +1

    Prof say Bizahinet instead of liyunet.

  • @tesfayemashka5167
    @tesfayemashka5167 8 годин тому

    I respect all tribe and ethinic group of Ethiopia.but as Christian I don’t believe , in Erecha, chambalal. gifata, and so on which is kind of worshipping out side bible is against my personal belief.we Ethiopians have different beliefs, language , culture and so on and we need to respect each other even though we don’t believe what others believe.There should be freedom to believe and talk each other within different beliefs.
    God , creator of earth and heaven Bless Ethiopia and Ethiopians all over the world.

  • @yobi2221
    @yobi2221 9 годин тому

    ጌትነት ሰላም ነው
    ዋጋው አልተወደደም
    ወይ ጉድ ላይበላም ላይለበስም ነው ወይ አገሬ ይገርማል

    • @bekeledereje6822
      @bekeledereje6822 8 годин тому

      በሙሾ አውራጅነት ነው እንዴ ግብፆቹ የመለመሉህ?!!!😂😂😂

    • @yobi2221
      @yobi2221 8 годин тому

      @@bekeledereje6822 በፍፁም ባንዳ አይደለሁም
      ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ በሁሉም ነገር ከመጠን በላይ ተወዷል
      እውነቱን መሰለኝ የተናገርኩት

  • @girmanegewo8605
    @girmanegewo8605 9 годин тому

    ቤህል አይደለም እምነት ነው

  • @zerab100
    @zerab100 9 годин тому +1

    ወንዳታ ጌትነት!!!!!

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 4 години тому

    Last year you said " Erecha" will celebrate on RED SEA what happened power less military or give up stay Landlocked people shut your mouth

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget3602 8 годин тому +5

    ልዩነታችን ውበታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KassayeGemeda
    @KassayeGemeda 3 години тому

    Thanks!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 9 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 9 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤