ትግራይ እና ህወሐት ወዴት? ቆይታ ከፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ ጋር 09/09/2024
Вставка
- Опубліковано 3 лис 2024
- #ReyotMedia #GetachewReda #TPLF #EthiopiaNews #AbiyAhmed #PP #Tigray #Amhara #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...
I really appreciate Getachew's openness & genuinity in admitting his mistakes/weaknesses !!
Every thing obvious , he can't skep.
The problem with Getachew is he is quick to admit mistakes but not actually taking correction steps to amend the mistakes
@@alexalemayohu3737All TPLF leaders are driven by their egos, but Getachew stands out as better than the rest through his actions. If we had to choose someone from TPLF, Getachew would be the best choice.
ተዲ እባክህ ደብረፅዮን ጋብዘህ እንድትጠይቀዉ በትህትና እጠይቅሃለው
😂😂😂
ኣይኣረገውም ምክንያቱም ብዙ ጉዜ ጥሩ ባልሆነ ነገር ኣንስቶታል ::
Dr ደብርፅዮን ድርቅና አለበት እንደ ግዜው መሆን አይቻልም ፖለቲካም ዜሮ ነው ጌች ጎበዝ ነው 💪❤️💛
ዶ/ር ደብረፅዮን አብዶ ነው!!ከቴዲ ጋር ሊወያይ......የሚመጣው
@@fitsumabera3811ቴዲ ቀላል ሰው አይደለም አስፈርጦ ስለሚጠይቅ ዲክተተር ሮች አይወድቱም አይቀርቡም እንዴ ተብሎ??
ስድብና ዘለፋ የልታየበት ጨዋነት የተላበሰ ቃለ ምልልሰ። ቴዴ የዛሬ አጠያይቅህነ ህደት ተለማመደዉ ባህልም አድርገዉ። ፕሬዝዳንት ጌታቸዉ ለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለ ኢትዮጵያም አይከን ናቸዉ። መልካም እና ግልፅነት የተንፀበረቀበት ብዙ ጉዳዮች የነጹበት ቃለመጠይቅ በመሆኑ ለምመለከታቸዉ ቡድኖች እና የትግራይ ህዝብ ጠቃሚ ግብአት ነዉ ። ሠለም ለትግ ራይ ሠላም ለኢትዮጵ ።መልካምአዲስ አመት ለሁላችን።
በሁለት ብርቅየ የትግራይ ልጆች የነበረው ቃለመጠይቅ ፕረዚደንት ጌታቸው በማህበረሰቡ የነበሩት ጥያቄዎች ግልጽ ማድረጉ ለሰላሙ ሂደት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ። በጣም እናመሰግናለን ። ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤንነት እንመኛለን ።
@@yohanneswabreha859 ምን ግልፅ ኣደረገ ኣደናገረ እንጂ
መሸነፋቹን አምኗል ጌቾ😂😂😂 አዉቀን ነዉ ከደብረ በርሃን የተመለስነዉ ስትሉ የነበረዉ አስቆኝ ነዉ😂😂ጭራሽኮ መከላከያዉ ድጋሚ እነ ሽራሮና እነ አላማጣን ይዞ እጃቹን ስጡ ሲላቸዉ ነበር😂😂ትግራይ ተሸንፋ አታዉቅም ይሉናልኮ ደሞ😂😂😂😂
እናመስግናለን ጌችዬ ናይ ቀደም መምህረይ❤❤❤ ናይ ሎሚ መራሂና ❤❤
Ashkabach
ቴዲን በ አይነስውርነቱ ምክንያት የሚሰድብ ሰዎች እዚህ comments ላይ ሳጣ ታግሶ ማድመጥ እና እውቀት ፍራቻ እንዳለባቸው ሳስብ ድንቁርናቸው ወለል ብሎ ታየኝ ቴዲ አንተን የሚያህል ጀግና ጋዜጠኛ አላውቅም ❤❤❤🙌🙌🙌
ቴዲ እኮ ልበብርሀን ነው ልብ እንጂ አይን ያላቸው ስንት ደንቆሮዎች እኮ ሞልተዋል ወንድሜ
@@hagos-zi9jt አይነ ስውር ብሎ የሚሳደብ ስው ነገ እሱ አይነ ስውር ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለው ቴዲ ልበብርሐን ነው ተሳዳቢዎች አስተውሉ
ቴዲን የሚሳደብ ፣ የአይምሮ በሸታ እና ፣ እውቀቱ። በድድብና መቅኔ የተሞላ ነው፣ ወይ በምትወልድት ልጅ ቢደርሰባችሁ ፣ ምንኛ ነው የምታዝኑት ፣
አያይም እንዴ🙄🙄🙄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@Ethioreaction-ur3tj
ቴዲ የሚገርም ጋዜጠኛ ጥያቄ ሯ 👌👌👌👌👌👌👌👌
የ 2016 ምርጥ ቃለምልልስ :: እናመሰግናለን ርዕዮት ሚዲያ❤
Gech+Honesty ❤ thank you reyot media
ጌች .የመናገር ችሎታ ኣላት
ለትግራይ ህዝብ ለመስራት ችሎታ ይኖሪህ ይህ ጀግና ህዝብ ትልቅ የተወሳሰበ ችግር ውስጥ ነዉ ያለው በናንተ ስልጣን ሽኩቻ ሌላ ጠጨማረ ችግር ነዉ::
አብዱልአዚዝ ሱማሌ ተወላጅ ከጅግጅጋ
ጌቾ አስተማሪዬ ነበር class miss ሲያደርግ ሁሉ እንበሣጭ ነበር። ከ subject ቱ ውጭ የሚሰጠን lecture በጣም ይመስጠን ነበር።
ኣስተማሪ ነው እንዴ የነበረ ይቅርታ ስለ ማላውቅ ነው
ታዲለህ የእወነት💔
Law School አስተማሪ ነበር❤
@@ሕጂኸናበይ
አዎ። መቀሌ university
You are lucky
Getachew is genuine and genius person. His clarity is beyond anything. Thank you teddy you brought him. Wish you all the best and Happy New Year .
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ቴዲ ከጌቾ ጋር የሚታደረጉትን ቃለመጠይቅ እየተከታተልን ነው ። በጣም ደሰ ይላል ቀጥሉበት
😂😂😂😂 really
M
P
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
I will never get bored listening to these two brilliant, smart and outspoken individuals . Tedros Tsegaye is always well equipped in preparing his programs and it takes confidence, courage and deep understanding of how politics and government work.
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሰን!
How does a blind know contemporary politics?
እንዲህ ነው እንጂ ጠያቂና መላሽ!!!
Respect 🫡
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
We stand with you but you should take a good care specially on security because Tigray needs you
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ብዙ መቆራረጥ አለው ውይይቱን ቀጣጥሎ መጨረስ ትእግስት ይፈትናል ቢሆንም ስለቀረብክ ደስ ይላል ወዲ ረዳ ።
ewnt new
ጎበዝ ጠያቂ ጎበዝ መላሽ 👏👏👏
I have great respect for H.E. Mr. Gerachew Reda; he is an outstanding and brilliant politician, not only in Ethiopia but also globally. His thoughts and responses are truly inspiring, and I have always admired him. The Ethiopian government should fully utilize his potential by assigning him to key sectors, such as foreign affairs and similar positions.
ደብርዬ እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ ከሚያደርግ ጦርነት ይቀለዋል 😅😅😅
😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😡👆
Stop no bady want war.
😂
😂😂😂Exactly
ጥሩ ቃል መልልስ ነው ያመጣቸው ዛሬ thanks
ሪኦት በጣም እናመሰግናለን ፕረዝደንት ጌታቸው ያለው የመጨረሻ ሀሳብ ያለው ታዋቂ የትግራይ ተወላጆች ባለበት ግልፅ ውይይት አድርገው ወደ ቀጣይ ድል እንዲደርሱ የረጋቸዋል
አንድ ሰዉ የትም አያደርስም።
እዉነት ቅንነት አስተዎይነት ይበልጥንም
ጥልቅ የህዝብ ፍቅር እንዳለዉ በግልፅ የለዉ ምርጥ ሰዉ ጌች። አንተ የትግራይ ተስፋ ነህ ከጎንህም ሁሌ እንቆማለን።
የትግራይ ተስፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው!😡😡
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
One Tigray!!! I pray for the people of Tigray. Anyone working for the benefit of the people will always have my support
Good luck One Tigray for you. No Wolqait No Raya. We are Amhara Ethiopia 🇪🇹
One Ethiopia.
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
@@addisnet8299 your hatred is showing
This is the first time I watched this channel, excellent interview. This interview further explains that fresh blood needs to lead Tigray
Getachew delivered the best explanation ❤
Let the Almighty God help Tigray 🙏.
Let God help Getachew Reda 🙏.
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ይሄ ሰውዬ ለትግራይ ሳይሆን ለኢትዮጵያ መፍትሔ መሆን የሚችል ሰው ነዉ ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን እርግጠኛ ሆኖ መተንበይ የሚችል ሰው የፓለቲካ ነብይ ነው ጌች ጀግና 💪💪💪
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
በምንድነው ለኢትዮጵያ መብቴ የሚሆነው ? ድንቄም ፖለቲካ ተገንዝባለች ? ጌታቸው ማለት ለኔ የዉሸት አንቴና ማለት ነው ።
😊
@@Wubshatejorje please take it please 🙏🙏🙏
እረ ፍሬን ያዝ ጌታቸዉ የሚታወቀዉ የአለማችን የዉሽት ማምረቻ መሳሪያ በመሆኑ ነዉ የሚታወቀዉ።
Thanks Tedyachin for clarification🙏🙏
ሪዮት የምታነሱት የምታቀርቡትም ሀሳብ በሙሉ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በጣም እገረማለሁ ቴዲ ባንተ ግን አንድ ማስተካከል የሚገባህ ነገር አለ ይሄም ብዙ ሰው ቪዲኦው በረዘመ ቁጥር የማዳመጥ አክሰስ አይኖረውም ከጊዜ ከኔትዎርክ ከኢኮኖሚ አንፃር ስለዚህ ሰመራዝድ ወይም ጠቅለል ባለ አቀራረብ ሁሉም ሊሰማው በሚገባ መንገድ ቢበዛ ከ30ደቂቃ ሳይበልጥ ፍሬ ሃሣቦችን ኤዲት እያደረጋችሁ ብታቀርቡልን አስተያየቴ ነው የቻለ ጊዜ ያለው ግን ሙሉውን ቢሠማው አይከፋም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሠላም ለማምጣት ጌታቸውንም ይርዳው እላለሁ
Yes that is a perfect idea
My favorite media.
Keep the good job, Teddy!
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ህዝብና ናብመረበቱ መሉሱልና
Getachew Reda is s very smart person who can lie in a convincing manner. This interview showed me he is NOT to be trusted. God save Tigray from such smooth talking liars.
ፅጲሚሜ ውሣመሚሠ ሑ ጽ ችግር ችግር ጽጽቁ ❤/6❤ድ 😂❤❤❤እር❤ድዙ+±❤¡❤±÷❤±❤😂ውዝ@@AA-tz4rt
ከም ትግራውያን ክንሓቶ ዝግባኣና ሕቶ እዩ ።
መሸነፋቹን አምኗል ጌቾ😂😂😂 አዉቀን ነዉ ከደብረ በርሃን የተመለስነዉ ስትሉ የነበረዉ አስቆኝ ነዉ😂😂ጭራሽኮ መከላከያዉ ድጋሚ እነ ሽራሮና እነ አላማጣን ይዞ እጃቹን ስጡ ሲላቸዉ ነበር😂😂ትግራይ ተሸንፋ አታዉቅም ይሉናልኮ ደሞ😂😂😂😂
መረበት ??? የለይ!!ከሰሪና
Tedros tsegay you have a brilliant brain keep in touch!!!
Hello Mr Tedores Tsgay thank you for your Good job about Tigray news and some interview
ሁሌም የሚገርመኝ ጌታቸው የዚህ የተረገመ ርጉም ህወሓት የሚባል ድርጅት አባል የሆነበት አጋጣሚ ነው። (1) ጌታቸው የህወሓትን እድሜ በማራዘም የትግራይ ህዝብን ስቃይ አራዘመ አወሳሰበ። (2) ጌታቸው በአገራዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ብዙ አስተዋጽኦ ማድረግ ይችል ነበር።
✅ያም ሆኖ "ቢያንስ ህወሓት የትግራይ ህዝብ ችግር የማይሆንበት... "ያለው ላይ ተስፋ አደርጋለሁ። ምክንያቱም ይህ ድርጅት ችግር አለመሆን የሚችለው ሲፈርስ ብቻ ስለሆነ።
ቴዲኮ ጀግና ነህ እድሜ ይስጥህ አባቴ🎉
Ato Getachew we want to know that we still love you - regardless.
ህዝብና ናብ መረበቱ ምለሱልና!😢
Ask debretsion
ደብረጭየን ኣበዩ
ብዛእባ ሕዝቢ እንታይ ገደሾም ዝገደሾም ስልጣን በጀኦም ሕዝቢ ተወዲኦም አየትሓምስዎ እዚ ምስኪን ሕዚብ አእጽምቲ ስውኣት ይውጋአኩም
Fes
መሸነፋቹን አምኗል ጌቾ😂😂😂 አዉቀን ነዉ ከደብረ በርሃን የተመለስነዉ ስትሉ የነበረዉ አስቆኝ ነዉ😂😂ጭራሽኮ መከላከያዉ ድጋሚ እነ ሽራሮና እነ አላማጣን ይዞ እጃቹን ስጡ ሲላቸዉ ነበር😂😂ትግራይ ተሸንፋ አታዉቅም ይሉናልኮ ደሞ😂😂😂😂
Great Gecho for being transparent and your pragmatic analysis of political developments
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ተዲ የተለየ ሰው ነው።ቃላት የለኝም ለእርስዎ ለመግለፅ።
long live tediye❤❤❤
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን🙏
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ህዝቢ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ናብ መረበቱ ብህፁፅ መሉስልና ኩሎም ወረርቲ ካብ ኩለን ዞቦታት ትግራይ ኣውፅልና ምኽንያቱ ነዚ ስለተስማዕማዕኹም።
There is no western tgray in Tigray.. Game over
አማራን መልሶ መውረ ር የህልም ቅዠት ነው😂😂😂😂
@@meba1792ኣማራ የሚባል ኣናውቅም እኛ ። ግዝኣታት ትግራይ ወደ ነበራቸው ይመለሳሉ ። ብህግ ካልተመለሱ እንጨረረሳለን
@@meba1792There is no and was no so called Amhara region or people..
ጅሉ እሱን እንዳማረህ ትቀራለህ አትመኘው
Interim Gov team በርቱ የትግራይ ህዝብ ከጎናችሁ ነው።
አማራ😂
@@abrehaleyal
ሻእብያ ኣይምልከተካን?
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሰን!
ማንም ግን በልጁ በኢየሱስ ቢያምን ከሞት በኋላ ህይወት አለው!
Amen🙏
endet awok?
በክሪሽና ባምን ህይወት የለኝም? በኮንፊሸስ ባምን እውነት የለኝምን?
ማነው ያለው. በልጁ ሚያምን አባቱ ማነው?
የዩሀንስ ወንጌል 5:30
እኔ ከራሴ አንዳች ማድረግ አልችልም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና።
ጥያቄ. ማነው ላኪው እየሱስ ወይስ እግዝሀቤር?
ማነው ተላኪው. እግዝሀቤር ወይስ እየሱስ?
AMEN
የትግራይ ጀግኖች በጣም ነው የምንኮራባቹ ❤️💛💪 እግዚአብሔር አምላክ የትግራይን ሕዝብ ይባርክ ማንም የትግራይ ፖለቲከኛ ከትግራይ ሕዝብ አይበልጥም ለትግራይ ሕዝብ ጥቅም ከስራ እንደግፍዋለን 💪
Please ??😂😂😂
አራም ተረት ተረቱን ትተ መበላላቱን አቁም ቁልቋላም ፈስ ምላሰ ብቻ ሸንተም
gemoche suri awlekachew ebekumache yemotachewe
የአውሬው ልጆች ሁሌም ከመሳደብ አያልፍም ለተሳዳቢዎች ለስድባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
ጭቃ ነህ
ጌች ሰላም ለአንተና ለትግራይ ህዝብ ይሁን
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
Manew migelachu eyesus kehone geta ygelal yadnal bleh sbek@@obsanagesso7604
Dr. ደብረጽዮንም ቢቀርብ ጥሩ ነው
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ጌች ሰጋር❤❤❤❤ ከጎንህ ነን ጉዳዩ ገብቶናል ከመቐለ።
ትግራይ ዉስጥ ያለዉ ኔትወርክ እንዲህ ተመጥኖ የተሰጠ ነዉ። ሁሌም በችግር ዉስጥ ነዉ ያለነዉ። መሪዎቻችን ይህን ከመፍታት ይልቅ በስልጣን ሽኩቻ መታወራቸዉ ነዉ የገረመን።
ጌች ስጋር ❤️❤️💛💛💪
አልገባህም ገና
@@abrehaleyalante MNdnew yegebah????
ካብ ትግራይ በል bro
Thank you, Teddy !!
ከሁለቱም ወገን ኣቅርበህ ብትጠይቅልን በጣም ጥሩ ነው። እውነቱን ሚወጣው እንደዛ ነው።
ያለፈው ሳምንት እኮ ተፅይቀዋል
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
*እጅግ ግልፅ ነዉ👍ጌች♥️...እንግዲህ ያዝልቅ...ሁኔታና አቋም ሰምተናል♥️...አሁን ከዚህ የተለየ በትግራይ🇪🇹ይሁን በሌላ የሚመጣ ሃሳብ ካለ መደናገር አይፈጠርም!✅ርዕዮት🇪🇹ሚድያ♥️**#፩ኛ*
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ይሄማ ምንም። ግልፅ አይደለም ለምን። 2አመት ሙሉ ምን ስራ የአፍ ደላላ
@@SoritiEjersaእንኳን ያኔ አሁን እንኳን iaserut🙏እንድልሆነ በይፋ እያየን ነው 🤷♂️እንድህ ግልፅ ሆኖ እያየናቸው እንዲህ አላሰራ ካሉ 👉ያኔ ሳይገላለጡ 👉ምን ያህል እንቅፋት እንደነበሩት ያሳያል🤷♂️... በስብሰባ ተደማምሮ ወደ 1ድ ዓመት ግዜ ገደሉበት... ሌላው ይታውቃል በውስጥ እየተበጣበጡ.... ወዘተ ✅
"አንቱታ ለዘለፋ አይመችም" ጌች ነጥብ አስቆጠረ።
😂😂
የምገርመኝ ሁሌም interview ላይ ጌች ጠንካራ ነጥብ ማስቆጠሩ አይቀርም ለዛውም ተድጋ
😂😂😂
ምንም የጣለው ነጥብ የለም ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው
😂😂😂
አቶ ጌታቸው ረዳ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ እንኳን አደረሶት ❤
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ቴዲ ኣንተን ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው። ለ እውነት የቆምክ ነህ
ተዲ እንወድሃለን ኑርልን ሰላም ና ጤና መላክ ከ ክፉ በክንፉ ይከልልህ!!!
'ደስ ነሚል ቃለምልልስ ነው በክብብር ያለቀ ተመስገን ክብረት ይስጥልን
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
Tewodros the best journalist
really? 😂😂 he is preaching war in other way.
ቲሽ ፈንገሳም ያልከውን ቢያደርግም ትክክል ነው። ቢያንስ ወንድሙን ሰውቶበታል @@movieswewontforget4116
😊😊@@movieswewontforget4116
Tewodros good job you are the real solution finder for tigray!
ሓደራ ጌች እዛ ናይ ለውጢ ዕድል ከይተምልጠና ። ድባዕልኻለ ተጠንቀቕ።ዕድመን ጥዕና ኣምላኽ ይሃብካ❗️
ለውጢ ዘይኮነ ነውጺ እዩ
@@abrehaleyalለውጢ bro ። ካብ ህወሓት ክንላቀቅ ንደሊ ኢና ህወሓት ብሓይሊ ኣብ ልዕሊና ክፀዓነና ኣይንደልን ሰለዚ ለውጢ ንደሊ ኢና እቲ ህዝቢ ኣብዙ ሰሙን ኣይረኣኻዮን ዲኻ ? ህዝቢ ለውጢ ይደሊ እዩ ባዕሉ ክውሰን ይደሊ እዩ ሰለዚ ባዕልና ክንውሰን ዘኽእለና ፕላትፎርም ንኒ ጌታቸው ክፈጡሩልና ክንድግፎም ኢና ።
u write this is time for change tgray
@@abrehaleyal ሓቅኹም ህዝቢ ኸፊኡዎ ንስኹም ተመችይኩም ።ንዓኹም ነውጢ እዩ
ጌች ለትግራይ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ያስፈልገናል
ፖለቲካን ብቻ ሳይሆን የህዝብንም ስነልቦና ሚረዳ ጀግና 💪💪💪
Thank you Tedi for your smart questions ,We got clarity from Gech and now we are beside him until achieving his mission.
ቴዲዬ u r so smart ❤❤❤❤
Are you slow ?😂
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ይመስለኛል ደፂ የሕግ እውቀት ክፍተትም አለባት!
ጌች ኮሚንኬሽን ሚኒስትር ሆነ በጣም ጀግና ጉበዝ እና ለ አላማው የቆመ ሰው ነበር በትግራይ ጦርነትም ጀግንነቱን አስመስክሯል አሁን አለማ የሌላቸውን የደብረፅዬን ግሮፕችን እያንቀጠቀጠ ያለ ጀግና ለአላማው የቁመ ሰው ሰው
እንደዚህ የሚባል ነገር የለም። ክፍት አፍ ብልጽግና
@@abrehaleyal እየውል የማታውቀውን አዘባራቅ እሺ
Abiy Ahmed is a dictator
ወይ ኣማንኤል አብ ኩናትግዘ አብገዛኡ ተሃቢኡ ድዩ ውድብ ውድብ ላበለ ክንድዚ ዝህምስ ዘሎ እዚ ጓሃፍ ልምንታይ ዲኡማ ክብ ውድብ ዝይባረር መን ባንዳ ምኳኑ 19:00 ተረዲእና ጌችዬ ❤❤❤❤❤ አዮካ ወድ ትግራይ
Ashkabach
ኢየሱስ ያድናል የመዳን ቀን አሁን ነው❤❤❤❤❤❤
የሚያድን አንድ አምላክ ብቻ ነው እየሱስ ነብይ ነው እባኮትን መጽሀፍ ቅድስን በደንብ ያንብቡ
Amen
amen
@@selam-lehegeraAbakotin nebiy intena yemibal yelem be bible. Degmo kiristos eyesus sewu editigedilelt ayfeligim. Sewu eyegedelk ena bemewaled yemimeta melkam neger ezawu. Ante yibralik ena ye sewu nefs atatifu
Colonel abiy kkkk
Thank you, Reyot Media, for organizing this important interview. Indeed, it is essential and timely.
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ጌች ፈጣር ከቴ ጋር ይሁን እናኚ ሰዎች ኩፉዎች ናቻዉ ከአደማ
እናትበዳ ጥምብ ጋላ
እኔ ደሴ ተወልጄ ያደግኩ.... ሕውኃት የኛን አካባቢ ተቆጣጥሮ ወደ ሰሜን ሽዋ ሲያልፍ ደሴ የቆየሁ...... እነዛ ጀግና፣ ዲስፕሊድ እና ቆራጥ የትግራይ ወጣቶች በተለያየ ሁኔታ ወደ ሰሜን ሲመለሱ አይቻለሁ.... የፓርቲው አመራር... የጦሩ አዛዦች .... እና የዲያስፖራ ሚዲያ ሳንቲም ለቃሚዎች ናቸው በሀዘን ያነባሁባቸው ቀናት ላይ ከባድ ዋጋ የከፈሉ ወጣት ታጋዮችን መስዋእትነት ከንቱ እንዲሆን ያደረጋችሁት .....!!!!😢😢😢😢😢
ደሲ ሁነህ ወያኔ ማድነቅ ለ አማራው ወንጀል
@user-fq3yx9up1d አታሽቃብጥ
የዛኔ አንተ አልጋ ስር ነበርክ ሲያወሩ ሰምተህ ነው።😂
ወዲ አማን 😂😂 ዶሮ ዘርፈው ከብት እየገደሉ፣ ሊት እየተሸከሙ የሄዱ ጊዜ ነው? ያች ድራማ ጊዜ ጠብቃ ትተረካለች ጠብቅ!
ያሳዝናል
😂😅
ጌቾ መስራት የሚገባህን ያህል እንዳትሰራ ያደረገህ በኔ ትንሽ እውቀት እንኳን ብዙ መዘርዘር እችላለሁ።እንድሁ በቀላሉ አደናቀፈኝ ተሰናከልኩኝ የሚባል ነገር አይደለም።ግን አይዞህ በርታ ህዝበ እስከያዝክ ምንም ቢፈጠር የግዜ ጉዳይ እንጂ ሓቁን ከመውጣቱ የሚቀር ነገር የለም።
የትግራዋይን ስብዐናና ማንነት ዘይሕፈረ ፖለቲካዊ ውርደት!!!
ፀማም ህወሓት አብ መሕፈሪ ትግራይ ምዃና ዝገጀፍሉ ጊዜ!!!
ገች ወዲ ህዝቢ ብኹሉ ልትዋፃእ ጀግና ኢኻ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Thank you reyot, Thank you Ato Getachew.
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ጌታቸው ረዳ ቃል እንደገባው ለህዝቡ ሲል ከላይና ከታች እንደ ህብስት እየተጠበሰ ያለ ታጋይ የህዝብ ኦጅ ነው።
እስካሁን ላደረገው ደግሞ ሊመሰገን ይገባዋል።
He is trying to gathering people like beshasha durie
where is 500,000 tigrian children's soul😢
I am really really,appreciated this younger honest and brave man called Tewodros T for his showed the meaning of his professionality at the area of field studies.Go Ahead
Great interview Teddy, we appreciate you. It’s Very informative interview. Thank you 🙏 ❤💛
Big respect Gecho.Tigraway with you 100%.
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ቴዲ በጣም ትለያለ በርታ
ጌቾ በርትዕ ኣብ ጎንካ ኣለና ለውጢ የድልየና እዩ❤
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
Thanks both
Teddy I’d be honored if I get a chance to meet you in person. I know of no one of this caliber and depth. What an extraordinary human being you are.
አብይ የሰጠውን የእንጨት ካርታ እንደ አክሊል አናቱ ላይ ጭኖ ለትግራይ ህዝብ ስለተከፈለ መስዋትነት ይደሰኩራል....these politicians audacity 😢
SO TRUE!!!
I was sickened by TIGRAY WAR, BUT NOW WHEN I SEE IT MORE DISAPPOINTED ☹️, SO SHAMEFUL .ALSO I DIDN’t GET ANY GOOD ANSWERS. I WISH IF YOU CAME TO ABROAD WE HV SO MANY LEGITIMATE QUESTIONS.
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
ቴዲ ደብረፅዪንን ቃለ መጠይቅ አድርግልንና ጉዱን እንይ።
አማርኛ በደንብ አይችልም ለማለት ነው። የክልሉ የስራ ቋንቋ ትግርኛ ነው
ዋናው ጉድ እማ ዘረዘረልህ እኮ ።ወይም ኣልገባህም ማለት ከዚህ ኣገርን ኣጥፊ ሰው
He ıs honest
Please Tegaru we have to stand together. Because of Getachew and Debrsion weshould not divide each others.
ጌቾ ትችላለህ ኣቦ! !!!ጀግና ወዲ ጀግና 🙏🙏🙏
ስለ ወንድምህ ስታንነሳ እሱም ሲመልስ እንባየ አሸነፈኝ። ክብርን መጎስን ንሰማእታትና።
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
@@goshudegefe3776 ምናባህ አገባህ ውታፍ ነቃይ
Excellent questions and responses.
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
I never seen a journalist lik tedy in Ethiopia.
Thats b/c you are 👨🦯
ቴዲዮ አስመሳይ ልበ ወያኔ ነች።
ethio forum ..ያየሰው ሽመልስ አለ
ከዘመኑ ጋር መሄድ የማይችሉ የሀሳብ ዱኩማኖችና በዘረኝነት አጋንንት እራሳቸውን የሳቱ ሰዎች አቶ ጌታቸዉን አላሰራ አሉት። ዳግም የደሀ ልጆች በጦርነት ለመማገድ ይላላጣሉ። ጌታቸዉ ኃላቀር አይደለም ከትግ ራይ አልፎ ለአለም አስተዋጾ ማድረግ የሚያ ስችል አቅም ያለው በስልጣን አልተለከፈም እንደ ደንቆሮዉ ደብረፂዮን። በጄኖሳይድ መጠየቅ የሚኖርበትም ትነግ ነው።
ጌታቸው ህዝቢ ትግራይ ተስፋክኻ አባኻን አብ አተሓሳስባኻን ዕድመን ጥዕናን ንምነየልኻ:
ግልፅ የሁነ ቃለመጠይቅ ደስይላል ❤
አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን የትግራይ የጊዜያዊ አስተዳዳር ስልጣን ለቀው አገራዊና አፍሪካዊ ጉዳዮች ላይ የበኩሉን አስተዋጽዖ ቢያደርግ ሳይሻል አልቀረም ባይ ነኝ ።
exactly ,gech gilts ina akim yalew new yehe yene debretsion group bilew ligedlut yichilalu
Gech go on!!! I personally appreciate ur answers...
የኔትወርክ የራሃብ የመብራት የህክምና ችግር የፍትህ ችግር በትግራይ ህዝብ መከራ ስቃይ እየተፋራረቑበት ይገኛል ::
😥😥😥
ያገሬ ፖለቲከኞች አፈር ይብሉ ሁሉም አካባቢ ምስኪኑ ህዝብ ዋጋ ከፈለ፡፡ ይኸው እሱ እንኳን አስተዳደር ሁኖ የኔን ያክል ኔቶርክ አይሰራለትም@@Yahuah-d3i
ጌች የልዩ ችሎታ ባለቤት!! እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
በምን ? ያን ያህል ወጣት በማስጨረሱ ልዩ ችሎታ
ወሬ ብቻ። ስለህዝባችን ጉዳይ ትቶ ወሬ ብቻ።
ከመይ
@@gogofa2675esu neber ende yascheresew
@@gogofa2675በማመኑ እንጂ
Thanks!
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
God bless you teddy welcome come back 🙏 keep on ! You are the best journalists Teddy
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
ቴዲ የትግራይ ህዝብ የወያኔነት (resistance) ታሪክ ማሳያ ምልክት ነህ። አድናቂህ ነኝ። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ጌችም ስለመጣህ ምስጋና ይገባሀል። ጥሩ እውቀትና የንግግር ችሎታ አለህ። በተግባር ግን የትግራይ ህዝብን ችግር በመፍታት ረገድ ብዙም የተለወጠ ነገር የለም። ለትግራይ ያለህ ፍኖተ ካርታ ግልፅ አይደለም። ለምሳሌ የትግራይ ችግሮች መቸ ነው መፍትሄ የሚያገኙት? የሚሉትና የመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ አላገኙም። በእነዚያ ለትግራይ ህዝብ ሲሉ ከነብዙ ህልማቸው በተሰውት ወጣቶች ይሁንባችሁና ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ሲባል ከደጺ ቡድን ጋር ችግራችሁን በጠረጴዛ ዙሪያ እንድትፈቱ ምኞቴ ነው።
ትግራይ በጦርነት ሳትዋረድ ፤ በናንተ ተዋረደች ፤ መጨረሻችንን ያሳምረው ።
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
ሮጠህ መቀሌ መድረስ ለካ ክብር ነው ሮጦ በቀደመ ነው ለካ
በደንብ እየሰማህ በተዘዋዋሪም ቢሆን እኮ እየነገረህ ነው ።በማንኛውም ሁኔታ ጦርነቱን ማቆም ነበረብን በሁሉ መንገድ ( ይህ ማለት ግልፅ በሆነ ቋንቋ እጅ መስጥት ብቻ ነበር የቀረው)
@@ayalqie4587ye logistics chgr neber kalhone wede guerilla tornet yihedu neber honom gn Mejelakeya ena Shabiya teshenifew kene resachew wetewal
Tedi can you please appoint Dr. Debretsion also,please.
ክቡር ፕረዚደንት ከም ቃልካ ንህዝብኻ ክትብል ብኽልተ ኣካላት ትጥበስ ከምዘለኻ ይኣምን። ግና መላእ ህዝቢ ኣብ ጎንኻ ምኻኑ ኣሚንካ ቀጽል ❤
ኢየሱስ እኮ ከሞት በኋላ ህይወት ሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው።
ዮሐንስ 3 ቁጥር 16 አንብቡ አስኪ
ብሓቂ
ግልፅነትና መከባበር የተሞላበት ድንቅ ቃለ ምልልስ።🙏
ጌታቸው እነ ደብረፂዮን እና ግብረአበሮቹ ወንበዴዎች እጃቸውን ሰጥተው በካቴና ታስረው በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ወደ አዎሽ አርባ ከመታጎር አዳናቸው። ውለታው ተረስቶ ባንዳ ተባለ አሁን። ይገርማል ያቺ የልመና ጊዜ ተረሳች ማፈሪያዎች ዛሬም የዘር እርግማን አይለቃችሁም።
wow !!! 50.000 views in less than three hours wow Congratulations Teddy 🧸
Bc he is getachew reda