የዮናታንን ቲያትር ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የዮናታንን ቲያትን ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ
    የዮናታንን ቲያትን ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ
    የዮናታንን ቲያትን ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ
    የዮናታንን ቲያትን ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

КОМЕНТАРІ • 65

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n День тому +14

    የቢንያም ሽታዬ ደስ የሚል ንግግር ሁሌ ሚናገራት😮😮 በውሸት የሚከበር አምላክ የለም ይላል😢 መላው ጴንጤ በሚባል ደረጃ ነገረ ስራቸው ድራማ ነው።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s День тому +7

    ቢንዬ አንጀት አርስ በእውነት ደሰ ይላል አድነታቹ መቼም ቤተክርስቲያን ልጆች ወልዳለች በርቱ ዳቆናት❤🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 годин тому

      በጣም ቢኒ የእኛ ጀግና እነዚ ሌቦች በህዝብ የሚቀልድ ሌቦች አይቀርም ይዘግይ እንጂ የእጃቸውን ያገኛሉ ምድር ሌባና ድርዬ ጥርቅም

  • @tadeleshawl2644
    @tadeleshawl2644 22 години тому +4

    እግር በእግር እየተከተላችሁ የመናፍቃንን ሴራ በመግለጣችሁ ክብር ይገባችኋል። በርቱ።

  • @veracity8968
    @veracity8968 23 години тому +3

    ዮናታን አክሊሉ በጣም በጣም ትልቅ ወንጀል አየሰራ ነው አባካቹ የሚሰእራው ተሰርቶ ይህንን ሰው ልክ ማስገባት ግድ ይላል፡፡ በጣም አጋንንታዊ ሥራ አያስገባ ነው ሃገራችን ውስጥ ትውልዱን በሽተኛ አያረገ ነው አስቲ አስቡት ህጻናቶች ይህንን አያዩ ሲያድጎ ትሮማ ነው ለነሱ አና ስለ አመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም አርቶዶክሳውያን ተባብረን የምንሰራውን አንስራ ይሄ አውነት ትውልድን የማጥፋት ወንጀል ነው !!!

    • @abutube6506
      @abutube6506 18 годин тому +1

      አይ ትንሽ ቀን ነው ይጠብቅ ይቀነጨባል

    • @veracity8968
      @veracity8968 18 годин тому

      @@abutube6506አሜን

  • @yade716
    @yade716 12 годин тому +1

    ለእነ ቢንያም ሽታዬ "መልካም እብዶች" የሚባል ፕሮግራም ሊዘጋጅ መሆኑን ሰምተናል።

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 6 годин тому

      @@yade716 ዮናታና መሠሎቹ ሶፍት የሚቀሉት የሚያቀሉት ሁሉ እዛው ባዶ አዳራሻችሁ የኦብድ ቀን ሁሌም አላችሁ አሁን ደግሞ በደንብ አጨፍሩ አሳብዱ መስፍን ሶፍት ንፍጡን አየጠረገ እየቀላችሁ ከበደ ድራማችሁም መሪተዋናይአዮጬፈና ዮናታን አርጋችሁ ጨፍሩ ከበደ ምንአገባን እኛ ልብስሳችሁን አውልቃችሁ ብትፈለጉ መሬት ለመረዳት ተንከባለሉ ምንአገባን ልቦና ይስጣችሁ

  • @SalamGonder
    @SalamGonder 57 хвилин тому

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም እየሡስ ያለም መዳናት ነው ዘር በሔር የለወ እግዞ ማረነ ክርስቶስ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 22 години тому +3

    ጥያቄ ለፕሮቴስታንቶች የዘፋኝዋ ዘሪቱ ከበደ ልጅ ፣ ባለፈው የሞተው ልጅዋ 30 አመት ሳይሞላው ሳይጠመቅ ስለሆነ የሞተው ገነት ነው ወይስ ሲዖል የሚገባው ? ምክንያቱም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ፣ ካተጠመቀ ከአሮጌው ማንነት ማለቴ ከአህዛብነት ሳይላቀቅ ነው የሞተው እና መልሱልኝ ።😭😭😭😭

    • @MeseluHeyi-qi7js
      @MeseluHeyi-qi7js 6 годин тому

      ጌታን ተቀብሏል ኢየሱስ በ30አመቱ ስለተጠመቀ የግድ በ30አመትክ ነው እንዴ ጌታን የምትቀበለው ህፃናት እንኳን ቢሞቱ ወደጌታ እቅፍ ነው የሚሄዱት

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 День тому +5

    አሁንስ በዛ የኦርቶዶክስ ጀግኖች.... የዮናታንን አንገት በገጀራ የሚቀነጥስ ጠፋ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 22 години тому +1

      መኣዛ የምትባለው አልገባትም ከአጋንንት ጋር አያወራች አንደሆነ አይ መከራ ! 13 ዓመት ፕሮቴስታንት ሆና ዮናታን አየተጫወተባት ተመልሳ ከነሱ ጋር ለአርቅ በሌሎች አጋንንት ፓስተር ጋር ታወራለች !!! አግዚዮ መከራዋ ስልክዋን ቀይራ ወደ አርቶዶክስ መምጣት ብቻ ነው!!! ዮናታን በጠንቅዋይ አየተጠበቀ ነው !

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 15 годин тому +1

      እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅርን ነው ያስተማረን መታገስ ከሁሉ ይበልጣል ተበቃይ አምላክ አለን

    • @veracity8968
      @veracity8968 9 годин тому

      @@Ye-maryam ይህ አስተሳሰብ ነው ሃገራችንን ዝቅጠት የከተታት በዚህ በዜሮ ማመን አይቻልም አግዚያብሔር ሥራ ለመስራት ሰው ይፈልጋል አኛ ብቁ ሆነን መገኘት አለብን ! ትውልድ አያወደመ አኛ አንጋንጠን መመልከት ብቻ አግዚያብሔር ይፍረድ መጠበቅ ተገቢ አይመስለኝም ! አነ አቡነ ጴጥሮስ ቅስናቸውን ወደ ጎን አርገው ለሃገር አልተሰውምን??? አና ይህ አስተሳሰብ ነው ሕዝባችንን ሽባ የሚያረገው፡፡ ሊገል ሊያጠፋ የመጣንማ ሂሳቡን መስጠት ግድ ነው !!! ተፈጥሮዋዊም ነው !!!

  • @TenaBerega
    @TenaBerega 3 години тому

    ከሀሰተኞች ነቢያት ተጠበቁ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df День тому +5

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የዘመኑ ጴንጤዎች መሀይም መሆናቸው ጠቀመን ብለዋል::
    የ kG ልጆችን እኮ የሚያታልሉ ነው የሚመስላቸው:: ድልብ መሀይሞች!!!

    • @MeseluHeyi-qi7js
      @MeseluHeyi-qi7js 5 годин тому

      ማንነው መሀይሙ የተፃፈለትን ደብዳቤአንብቦ በህጉ የሚመራ ነው ሰው ያነበቡለትን አሜንብሎ የሚኖርነው መሀይም እና መናፍቅ

  • @BerutElias-vi6tt
    @BerutElias-vi6tt 23 години тому +1

    ዲያውቁን አንሙት ዮናታን ጋር ሄዶ ዛሬ ሞቴ

  • @user-kt5ub4yr9y
    @user-kt5ub4yr9y 4 години тому

    አይ እሚደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ እደማጣፈጫ የኛ ስም ካልተጠራ ድራማቸዉእማይሆንላቸዉ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s День тому +2

    😛😛የአውሬው መንፈሰ የመናፍቅ መንፈሰ ዩናታል ላይ እየተነፈሰ ነው😛😛

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj День тому +1

    ሰላም ቢኒያም ፣አሁን የምትጠይቀውን ጥያቄ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ተናግሬ ነበር በቦዲ ጋርድ ተወጥረህ ተይዘው በአንድ ቃል ማቆም አጋንንትን ማስወጣት ሲቻል ግርግር መፍጠር 😂😂😂

  • @KefelegnWubayehu
    @KefelegnWubayehu 9 годин тому

    ቢኒ ቢዙ ደብተራ ስላሉ ወደ ፓስተሮች ቢእዱ አይገርምም

  • @GetanDema
    @GetanDema 22 години тому +1

    ቢኒ አስገባኝ ብሊስ

  • @alemgebireegiziabiher1836
    @alemgebireegiziabiher1836 21 годину тому

    Derama endemisera yeadebabaye hake newu eskemeche yasazenale

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf 9 годин тому

    አይይይይ እኔ ለ ሴጣን መልስ አልሰጥም እመቤቴን አጋንት እራሱ ናቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሰንጥቃችሁ አዎ ዮኒ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅርብ ነው ለ አምላክ አሳፋሪ ባለጌዎች ናቸው

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf 9 годин тому

    ሲስተማቸው ነው ክርስቶስን ሸፈናችሁ እሚሉት እነሱ ገልጠውት ሞተዋል በስሜ ይመጣሉ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ እሚባሉት ናቸው

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 16 годин тому

    እኔ ግራ ሚገባኝ ነገር መቸ ነው ግን እራሳችሁን ምትችሉት ወንድ ከሆንክ በሙስሊሞች አቀልድም ማለት ምን ማለት ነው እዛው እራሳችሁን ቻሉ

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 15 годин тому

      ማን አለ የእርጎዝንብ አንተም ቻልኩ ትላለህ እንኳን እኛ እዛው እራስሕን ቻል

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 5 годин тому

      @@Ye-maryam መጀመሬ ማንንበብ ተማር እርእሱ ምንድነው ሚለው ሰውየ ሲቀጠል የሆነ ነገር በሆናችሁ ቁጥር ልብ ካላቸው ሙስሊሞቹን አይሉም ማለት የበታችነት ነው ከቻላችሁ እርስበርሱን መባላት አቁማችሁ እንደሙስሊሞች በአንድነት ቁሙ ከዛ መከባበር ይመጣል

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 День тому

    Bahulte bila yamibalu sihone Naw erasachawen magelxci yamifarute Bini btekekle korate wesaniya Naw tabarke

  • @BisratGurmamo-ru8dl
    @BisratGurmamo-ru8dl 3 години тому

    ቢንያም ግማቱ

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 23 години тому +2

    እራሱን የደበቀ መሪጌታ ፣ቄስ ወዘተ ማንነቱን ሳይገልፅ በኦርቶዶክስ ቲክቶክ ውይይት ላይ በፍጹም ሊሳተፍ አይገባውም !!!

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 День тому

    ,yatwahido saw erasune ayedabkme ewentagnawne emnte selmikatle

  • @FasilAshagrie
    @FasilAshagrie 22 години тому +1

    የሆንክ አጋንንታም ለገንዘብ ብላችሁ ዉሸት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @SifanSintayo-ru2ej
    @SifanSintayo-ru2ej 22 години тому

    Ahunima wengil yemilutin titwew drama hone sirachew

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 21 годину тому

    ሰንተእ ከአፈለአው ይሆን ለተዋናዮቹ የሜሸአወአድ ኦረቶዶኦክሰ የለም በውሸአት የሜመለአክ አምላአክ የለም አንቼ ክአንቱ

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 День тому +1

    አንተ ቆሻሻ ምላሳም ቀንህን ጠብቅ እንዲህ አፍህን እንደከፈትክ አትቀርም የእጅህን ታገኛለህ በቅርቡ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s День тому +3

      ዘንዶ እኮ መሰቀል ሲያይ ወደጥልቁ ይወርዳል ቀልደኛ ፉከራውን ከዋላ ባኬጅ አሰቀምጠው😂

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 День тому +2

      ምነው ድራማው ስለአጋለጠ🤣🤣🤣ዓለሙ ይወቀው ጉዳቹ እንጂ እርርር አላቹ አይደል አንተም የአጋንንት አባል ስለሆንክ ከፋህ አይጉድ ዓለሙ ነቃባቹ🤣🤣🤣

    • @veracity8968
      @veracity8968 22 години тому

      ምን ስለሆንክ ነው ምታስፈራራ አንተ የሰይጣን የብኩር ልጅ ድሮም አውነት ሲወጣ አበዳቹ ቱ ቆሻሾች ! አኛ ጋር ያለው መስቀል ሃይል አታቁትም አንደ መብረቅ ነው የሚመታህ !

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 22 години тому +1

      ​@@foreversunshine2585ስድብህ ተገቢ ባይሆንም ግን ዮናታንን ነው ወይንስ ፍቅረ ኢየሱስ (ቢኒን) ነው የተናገርኽው ?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 20 годин тому +1

      ቆሻሻው ማን ነው ወንድሜ ቢኒ የዘመኑ አርበኛ ጀግና ነው ዬናታንን ካልክ የሴይጣን ተላላኪ ቆሻሻ የሰው ባክቴሪያ የሰው ልጅ ወደ ጥልቁ በማታለል የሚያሰገባ ሌባ ነው

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤