የአኬ ጥያቄ ዶክተር ዳኒን አስጨነቀው | apostolic answers | natanem | eyob | sisay | gadisa |enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Місяць тому +5

    አኬ ሌሎችም የእኛ ኦርቶዶክሶች መመኪያችን ናቸው አንገታችንን ቀና ያደረጋችሁልን ተባረኩልን ኑሩልን

  • @teferaguadu6275
    @teferaguadu6275 Місяць тому

    አኪ ኑርልን

  • @ZewedneshReba
    @ZewedneshReba Місяць тому +16

    ዋው የምወደው ቅዱሱ ታማኙ እግዚአብሔር ሁሌም እላለው ቅዱሱ እግዚአብሔር ሰው አለው አኬ በጣም ድንቅ ነበር ከፍትህ ትና ጋር ክርስቶስ እሱን ነው ያሳየን እኛ ክርስቲያን ኖች ደሞ አሱን እንከተላለን የኔምኞት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አክዬ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ።

    • @aschalewasefa8911
      @aschalewasefa8911 Місяць тому

      Be semah Ene meder And Qidus new yalew Esum Ye Egziabiher lij Eyesus new Lela Qidus Yelem, Xebab

    • @henaorth
      @henaorth Місяць тому

      ​@@aschalewasefa8911 hawaryatn kidusan atlachewm .. geta rasu yilachewal

  • @ሩሐማ4331
    @ሩሐማ4331 Місяць тому +6

    አኬዋ ጀግና ነህ የሱ ችክችክ አይሰለችህም እኔስ አቅለሽልሾኛል 🥺🥺

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Місяць тому +2

    አኬ የሱን የሚያሰለች ለውነት የማይመራ ከርክርሩን ሳይሰለቸህ ሰላሰተማርከው ስላስተማርከን እናመሰግንሀለብ🙏🏻

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e Місяць тому +3

    Dani betam eko new yemtasaznegni hule chemeka

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ
    @ደረስጌማርያምቲዩብ Місяць тому +1

    መልካም ውይይት ነው ግን መረጃ እያወጡ መወያየት አለመበሳጨት መደማመጥ የተናገሩትን ነገር በመረጃ ማሳየት ትክክል ማነው ማን በትክክል አስረዳ የሚለውን በትክክል አድማጩ ይወስዳል ውይይቱ ግን በጣም ጥሩ ነው ።

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +1

    Wow ጎበዛችን መጣ ይላል❤❤❤

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Місяць тому +4

    እርግጠኛ ነኝ ዳኒ ሀይላይት ይዞ መቶ ነው ሚቀባጥረው!!! አይ ፕሮዎች ሀይ ላይት እውቀት ነው ያላቸው

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 Місяць тому +1

    🤔 Bravo Akaaa lenezi walking dead hula💀 endezi grave hono mechemeke new 🤜🤛

  • @Ethiopia2123
    @Ethiopia2123 Місяць тому

    ፈጣሪየ ሆይ አይይይይይ😂😂😂😂😂

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo Місяць тому

    ዳኒ በናትህ ፍጹም እጅጅ አልክ

  • @AlemayehuTadesse-f6c
    @AlemayehuTadesse-f6c Місяць тому

    Dany gena sigeba kemechochoh wuche minm edemayameta Awukalehu werebicha

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd Місяць тому

    ጠቅ ጠቅ😅😅😅

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Місяць тому +3

    እዩ ፕሮዎች እንግዲ ዳኒ ቅድም እንቡር እንቡር ሲል ነበር አሁን አፍንጫው ሲያዝ ትትት በረዶ ቤት እንደ ገባ አይጥ!

  • @Yohannes-c5c
    @Yohannes-c5c Місяць тому

    ማትቀበሏቸው አባቶችን ለምን ማጠቀሻ አይ መናፍቅ !

  • @MituAmsalu
    @MituAmsalu Місяць тому

    ጠቅ ጠቅ ጠቅ😂 ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @militetesfaye3243
    @militetesfaye3243 Місяць тому

    ቀጣዩን ማግኘት እንችል ይሆን

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 Місяць тому +3

    Salvation እንጂ Salivation አይደለም ቃሉ። Salivation ምራቅ ማመንጨት ነው።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +1

    አኬ አትዘንለት ትህትናህ ይጎዳሀል እነሱ ቢሆኑ ስንት ይሳደቡ ነበር

  • @addisnet21
    @addisnet21 Місяць тому +1

    ✅ፍፅም የማይሳሳተው መፅሐፍ ቅድስ 👆ቤተክርስትያን የእውነት አምድ እና መሰረት ናት ይላል - ይህው እኛ ማስረጃችን::

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 Місяць тому

    ጠቅ ጠቅ😅😅😅ተረጋጋ

  • @TesfayeAdmasu-g2w
    @TesfayeAdmasu-g2w Місяць тому

    ዳኔ ጠቅ ጠቅ አረ እባክህ እባክህ እንማርበት አትበጥብጠን ጉልቢው ደሙ በአዲስ ሙድ ጠቅ ጠቅ ሆነህ መጣህ ዶ/ር ጠቅ ጠቅ

  • @binytsega7795
    @binytsega7795 Місяць тому

    ጠቅ ጠቅ ዳኔ ይለያል

    • @addisnet21
      @addisnet21 Місяць тому

      ዳኒ ከ7ኛ ክፍል ያለፈ መረዳት የለውም

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e Місяць тому

    ኸረ ዳኒ መረጃ ላምጣ ብሎ ቆዬ እኮ

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Місяць тому +2

    አኬ ወንድማችን እንዴት ነህ?

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Місяць тому +1

    ዳኒ እሪሪሪ ብሎ እንደ አዋቂ ጠቅጠቅ ነው እማራገው ብሎ ትትት ፍሬ የሌለው ሀሳብ! ውይ ፕሮዎች ዝም ብለው ለመካድ ብቻ ነው እዕምነት የመሰረቱት! ዳኒ ስትያዝ ትርትር!

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому

    ኧረ ጠቅ ጠቅ😂😂😂

  • @tsiyonfekadu7130
    @tsiyonfekadu7130 Місяць тому

    አይ ዳኒ ያወራህውን ማስረጃ አውጣ ስትባል ውይይቱን ሀይጃክ ለማድረግ ነው ትላለህ።
    ምናወራውን እያወቅን

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Місяць тому

    አኬ የፕሮቴስታንት መድሐኒት ዳኒ ተንቀጠቀጠ

  • @KidistTadesse-uc1gj
    @KidistTadesse-uc1gj Місяць тому

    ዳኒ ብራዘር ! አኞ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @martaylma8159
    @martaylma8159 Місяць тому

    አይ ዶክተር ጠቅ ጠቅ ቀባጠርክ እኾ

  • @awetnguse7342
    @awetnguse7342 Місяць тому

    ዳኒ የሚሉን የምን ዶክትሬት ነው ያለው?

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo Місяць тому

    ዳኒእባክህ አለማወቅ እንደሽንፈት አትቁጠር በጠቅ ጠቅ የወንጌል ትምህርት የለም አንተ ቤተክርስቲያንህ አማኞቻችሁን ብቻ እንድታምታታቸው ብለው ነው ያስተማሩህ ተረጋግተህ ከኦርቶዶክስ ተማር ግን ኦርቶዶክስ ሁን ማለት አይደለም

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому

    😂😂😂😂😂ኢዮቤ

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn Місяць тому

    Akewa endet endeminketeketu ayehachew gena simkn sisemut😂

  • @KidusFantahun
    @KidusFantahun Місяць тому

    😂😂

  • @kaleabbiruk457
    @kaleabbiruk457 Місяць тому

    Are like yelewm mnshe yayew 1k like 81😔

  • @dawitabebe-fh7xg
    @dawitabebe-fh7xg Місяць тому

    dani Were Bicha😂😂😂😂😂

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Місяць тому

    ከምታሳሳት ቤተክርስቲያን የማይሳሳት መፅሐፍ ቅዱስ ይገኛል ማለት ምን ማለት ነው? የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱሱ የገሀናም ዶጆች አይችላትም የተባለለት የሐዋርያት ጉባኤ የሆነችውን ቤተክርስቲያን ትሳሳታለች የሚለው አይገባኝም።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому +1

    ቀዠቃዣ መጥቶ ተላተመ ከዛ ተተተ ይል ጀመር 😂😂😂

  • @DanielWondimu-f6j
    @DanielWondimu-f6j Місяць тому

    Ayyyyy ahuns selecheegn mndinew yaqeen siteet awexaallew bilo yerasu sitet sinegerew ichikkkkkkkkk yiberdaaal

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Місяць тому

    ኧረ ይሄ ሰው አይረብሸን እንማርበት?

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому

    ዳኒ የሚሉት ድምፁ ሲቀፍ

  • @AbayaAlemayehu
    @AbayaAlemayehu Місяць тому

    ዳኒ የእውቀት ቅብ ናት

  • @SolomonGetachew-z9m
    @SolomonGetachew-z9m Місяць тому

    ዳኒ ትህትና አለዉ

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl Місяць тому +2

      😂😂'' የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ'' እሺ ሌላስ ድንቢጦ ሌላስ? 😂

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Місяць тому

      😂​@@Fev-gs5gl

    • @SolomonGetachew-z9m
      @SolomonGetachew-z9m Місяць тому

      @@Fev-gs5gl ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቅዱስ ጳዉሎስ ሲያስተምር ከተማረዉ ጋር እንደተማረ ካልተማረዉ ጋር እንዳልተማረ ሆኖ ተዉ ::

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u Місяць тому

    አይ ዳኒ ብለህ ብለህ ጠቢቡ ሰለሞን ይህን አያቅም ይህን ያቃል ማለት ጀመርክ? ጉደኛ ሰዉ ነህ:: አንት እስከ ምንዥላትህ ስም መጥቀስ የማትችል የ ጠቢቡን እዉቀት ለካህ?