Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤🥰🥰
አኬ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Batem 😊
ጥያቄና መልስ ላይ ቃሌ እሚባ ይጠይቅና ሊመልስ ሲል የሚዋክበው ነገር እኔ ብሆን ትግስት የለኝም አኬ ትግስትህን ሳላደቅ አላልፍም ጌታን
ውይ አኬ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዛብሄር ይባርክህ ቃለሂወት ያሰማልን
Kal hiwoten ysemalen ake wondemachen ❤❤🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አኬ 🙏
❤❤❤❤❤❤Akewa yetewahdo jegna
አኬ ወንድሜ እባክህን የምትወያየውን ሰው ምረጥ የውይይትን ህግ እንኳን የማያውቅን ሰው አትጋብዝ እባክህን አኬዋ ውድድነው❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እክሊልአይዞህ
መቼ ፈራ
❤🎉🎉🎉🎉🎉
አኪ ጎበዝ
ኣኬ ❤
ቃልዬ ወደቫላ ወደቫላ እያልክ ሀሳብን በትክክል ሳታስቀምጥ ሰዐቱ በረረ .
አኬ ቃለሕይወት ያስማልን አንበሳዬ❤ እንቃሌ ሃይማኖታቸው ተንኮል ነው ያሳዝናል😢
አክሊልየየእውነትምንጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ በርታልን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ከጎንህ ትቁምልን አክዬ ስታስረዳ ትንሽ ቀስስስስ ብትል አመሰግናለሁ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
gurorow lay komek endet yimels ? ake gin egziabher yibarkh
😅እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ ወንድማችን ግሩም ውይ ውይ ነበር ልብ ላለው ብዙ ያስተምራል ግን ልጅ ለማወቅ ሳይሆን ለማሸነፍ የሆነ የስፓርት ውድድር አድርጉት ነበር ግን አድማጭ አለ ፍርዱን ለአድማጭ ተውልል ቃሌ ተብየው እራስህን ትክክል አኬን ሐሰተኛ አደረከው ፈልዱን ለአድማጭ ተመልካች
እረ አኪ እግዚአብሔር አድሎአል ትግስቱ ቃል ሜባለው ግዜ መስጠት አይፈልግም እደማይችለው ያቃል
Kal betam kebad sew new hulet ashami tiyake yiteykena ale yelem belo poltica yiseral ... Yefetari kal lay memamar sayhon target yemiyadergew netb mastal lay new lib blo lesemaw sew askign sew new
guys, metshafe tebeb, mekebeb new adel?, new mesale?
አነዚ ሰዎች ግን እርኩስ መንፈስ ይጫወትባቸዋል ምንም አይረጋጉም ሌላ ፀብ የሚያስመስሉት ነገር ይገርመኛል ይቅለበለባል አረ ወደዛ አኬ ግን ትግስተኛና አዋቂ ነው
ወንድማችን ቃል , ቅዱስ አትናቲወስን እና የቅዱሳትን ጉባኤን ውሳኔ አልቀበልም የምቀበለውየእራሴን መረዳት ብቻ ነው ማለት የትእቢት ጥግ ነው ! የፕሮቴስታንት አማኞች ግን መቸ ነው ለጌታ ቃል ታማኝ የምትሆኑት ?! እውንትን እውነት ለማለት ለምን ትቸገራላችሁ ? አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አረ ቃል የሚባለው ግን የሙስሊም አይነት መንፈስ አለበት ።
What is this kale guy doing i genuinely dont understand. Besmeam!
በቀኖና ውስጥ ይካተታል አይካተትም አይደለም ክርክሩ። መፅሀፍ ቅዱስ ናቸው አይደሉም ነው።
Yehe battle ke abu gar mehon neberebet 😂 aye kalye keeweket netsa
አኬ ተደብድበሀል ዛሬ
በምን መልስ ባለመመለስ እና ያለ ማስረጃ በማዉራት ነዉ የደበደበዉ ምስኪን መናፍቃን አለም አቀፍ የቤተክርስቲያን ጉባኤ አትቀበሉም አባቶቻን አትቀበሉም የእኔ ጥያቄ መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር እስትንፋስ መሆኑ ማስረጃ ስጡን እስኪ
አክሊል ክርክሩ ቀርቶብህ ለምን ዝምብለህ አታስተምርም። ቃሌ ከራሱ እውቀት ሳይሆን አክሊል ከሚናገረው ሀሳብ ነው ጥያቄ የሚያነሳው ከራሱ የሚያመጣው መረጃ የለውም የተነገረውን መቃወም ብቻ ነው።
አክሊል እፍርታም ነው
ወይ ጴንጤው ሀ ወይም ለ ተብሎ ሲጠየቅ ሐ የሚል ጭንቅላት ከየት ነው ያመጡት።