🛑 ፎቶዋን አይቼ ደሴ ድረስ ያከነፈችኝን ወጣት ተዋወቁልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 747

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  2 роки тому +177

    አሚና በህክሞና መዳን እንደምትችል በሀኪሞች ተረጋግጧል :: ነገር ግን ለህክምናው 500 ሺህ ብር ተጠይቋል አሚናን መርዳት ለምትፈልጉ
    1000470706116 ንግድ ባንክ
    ስልክ +251913723965

    • @mes4417
      @mes4417 2 роки тому +8

      እንደምትታከም ተስፋ አለኝ የአቅማችንን እናድርግ

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 2 роки тому

      egizabhre yekebereh wedem dagi

    • @moss9616
      @moss9616 2 роки тому +2

      ትድን አለች እንሻ አላህ

    • @abemmedia2689
      @abemmedia2689 2 роки тому +1

      ሁላችንም የአቅማችን እናደርጋለን ፈጣሪም ያግዘናል!

    • @ሰብስክራይብማድረግእዳረሱ
      @ሰብስክራይብማድረግእዳረሱ 2 роки тому +1

      አላህያሺራትያረብ

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 роки тому +53

    አልሀምዱሊላህ ያረቢ እኛ አሏህ ሙሉ አፊያችንን ሰጥቶን ጌታችንን የምናመሰግነው ስንቶቻችንን ነንን የአሏህ ወገኖቻችን አሏህ ይስጣችሁ ልጂቷንም አሏህ ሰበቡን አድርጎ ሙሉ አፋያዋን ይመልስላት ያረብብ

    • @lula1721
      @lula1721 2 роки тому

      ameeeen yllllllrb

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 роки тому

      አወን ወላሂ ጥጋባችን እኮነው አላሀምዱሊላህ ብለን ማመሰገን ያቃተን

    • @ZeharaSeid-rs5ze
      @ZeharaSeid-rs5ze Рік тому

      😢

  • @bayedagnew4557
    @bayedagnew4557 2 роки тому +35

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን፡፡ በእውነት ከምሬ ወደድኩህ፡፡ ከቀልድ ወጣ ብሎ እንደዚህ መስራትም የበለጠ አስፈላጊ ነው፡፡ በርታ

  • @erzikseid2792
    @erzikseid2792 2 роки тому +21

    ኢትዮጵያዊነት በዚህ ልክ ነው። በዘር፣ በሃይማኖት፣ በብሄር የተመረዘ ትውልድ ውስጥ እንደ ዳጊ ያለ ወጣት ሳይ ተስፋየ ይለመልማል። ዳጊየ በርታልን አሚናንም ህልሟ ተሳክቶ ድና እንያት።

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 2 роки тому +55

    እናንተን አይነት ሰው ስናይ እንፀነናላን 😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      በጣም።ሰደትመቆይቲንይውደደኩት።እደንዝህያሎትንሳይ።።ደካሚሁሎእርሰችእይሰራሁንው

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ 2 роки тому +12

    ዳጊዬ የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለን ከልብ ከእኛ ከብሩህ ተስፋ ጋር ይሄን መልካም ስራ ለመስራት ስለተቀላቀልከን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ሰው በአስፈለገን ሰአት ሰው ሁነህ ተገኝተህልናል ወድሜ ፈጣሪ ሁሌም ለመልካም ነገር ስበብ ያድርግህ ይቺን ልጅ ለመርዳት ለአፍታም ቢሆን እንዳታመነቱ እናተ የሀገሬ ልጆች እኔ መሲ የማርያም ልጅ እባላለው የብሩህ ተስፋ አዲሚን ነኝ ጉርባችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው በደስታ እንቀበላችኃለን አላማችን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ለመርዳት ነው ብሩህ ተስፋ የኢሙ ጉርብ ❤❤

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 роки тому +29

    እስኪ ፈጣሪያችንን እናመስግን 🙏 እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ዳጊዬ ፈጣሪ ይባርክህ ❤️

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 2 роки тому +17

    ዳጌየ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ. አላህ ይጭምርልህ. አሚናእህታችን ድነሽእድምናይሽተስፍአለን አላህአፍያያድርግሽ

  • @canolleo372
    @canolleo372 2 роки тому +20

    መልካም ወጣት በርታ ፈጣሪ እሷንም እናንተነም ይርዳችሁ🙏

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 роки тому +4

    እቺ ናት እኮ ኢትዮጵያ ዳጊ አስተዋይ ሰው ነሽ በርታልን ጀግና ሴት ናት 👏👏 😍😍 አብረውህ ያሉትም ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +9

    መልካም ወጣት ነህ ቀጥልበት እህታችን አላህ ሙሉ አፍያሽ ይመልስልሽ አይዞሽ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +7

    ወላሂ በጣም አስለቀሰችኝ አይ ይቺ አለም ስንቱን አሳየቺኝ
    አላህ ያሽርሽና በደስታ የምናይሽ ያርግሽ ያረብ የመዳን ተስፋዋን ስትሰማ ባንዴ ፊቷ ፈካ እናተ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ልፋታችሁን ቆጥሮ ድና ለመሄድ ያብቃት

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +6

    ዳጊዬ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማለም ሀሳባችሁ ይሙላ አሚና ድና ለማየት ያብቃን

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 роки тому +13

    ያረብ አንተ ለታመሙት ሽረትን ለተጨነቁት ፈረጂህን አቅርብልን ያረብ ያረህማን ዳጊ እንዲሁም በኸይር ስራ ለተሳተፉችሁ በሙሉ አላህ ይጨምርላችሁ። እምየዋ ደሴ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ መቸነው መጥቸ የማይሽ ናፍቀሽኛል ሀገሬ😥😥

  • @gdhdhd1923
    @gdhdhd1923 2 роки тому +4

    ተባረኩ ዳጊየ እንደዚህ ስንሆን ነዉ የሚያምርብን ሀይማኖት ብሄር ዘር ሳይገድበን የሰዉ ልጆች በመሆናችን ብቻ እንተጋገዝ

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 2 роки тому +1

    መጀመሪያ ገረሞኝ ነበረ ከሸገረ እሥከዛ ድረሥ ብየ እዳየሁ ግን ኢትዮጵያዊ እነቴ ኮሪሁ ወገን አለኝ አልኩ ቃል አጣሁልህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🥰 ሰብሥክራብ አረጌሐለሁ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እሷንም አላህ ጤናዋን ይመልሥላት ኢትዮጵያንም ከጦርነት ከችግር ከመከራ ያውጣን 2016የደሥታ የፍቅር ያደረግልን ዱአ አድረጉ ሙሥሊሞችም ክርስቲያኖችም

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +5

    *የጉጉፍቱን መንገድ እኔም አውቀዋለሁ የመሬቱ መልካምድር በጣም ደስ ይላል ደሴዎች ዛሬ በተመስጦ ነው ያየነው ሀገራችንን መንገዱን ምናምን እናመሰግናለን ዳጊዬ መልካምነት ለራስ ነው*

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 2 роки тому

      እምይ አገራችን ወደ ማሻ ሰንሂድ በፊት በጉጉፍቱ ነበር አሁን ደግሞ በኩታበር ሆኖል ብለዋል ተቀይሮ

    • @TUbe-jl9fk
      @TUbe-jl9fk 2 роки тому

      እኔ የጉጉፍቱ ልጅ ነኝ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 роки тому +2

    ዳጊዬ ቃላት ያጥረኛል በጣም መልካም ሰው ነህ ይሄን ሁሉ ጉዞ ተጉዘህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በርታ ወንድሜ

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 роки тому

    በጣም በጣም የሚገርም ጥሩ ነገር ነው የምሠራው በጎ ነገር መስራት የመሠለ ነገር የለም እሷንም አላህ ይድረስላት አንተም የምትደነቅ ነህ ቀጥልበት ሁሉም የሚችለውን ቢያደርግ ደስ ይላል

  • @zuzu5337
    @zuzu5337 2 роки тому +10

    ወላሒ ቃለትየለኝም አላህ ፊያሽንይመልስልሽ እህቴ እናተንም እድሜናጤና ከነመላውቤተሠባችሁ ይስጣችሁ

  • @rewdatube7212
    @rewdatube7212 2 роки тому +2

    ዳጊዬ በጣም ወደድኩ bro እኔ እንደወደድኩ ፈጣሪ አብዝቶ ይወደድህ ምንም ቃላት የለኝም ቀጥልበት ነው የምልህ

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому +12

    ዋው ዋው ዳጊዬ ምንም ቃል የለኝም ለአንተ እና ለጎደኞችህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንተም ማይኮም ለእኔ ከቃል በላይ ናችሁ ኑሩልኝ ደሞቼ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +11

    ዳግዬ በጣም በጣም ጀግና የጀግኖች ጀግና ብዬሃለሁ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ያአላህ እንደው አፍያ አድርጋት ማን እንደ ጤና እዚህ ምድር ላይ ካለው ሃብት ሁሉ በላይ ሃብት ማለት ጤና ብቻ እና አላህ እናመስግነው አልሃምዱሊላህ ዳግም እስከ ጉሩፑ እናመሰግናለን የመዳን ተስፋ አላት ሲባል እንዴት ደስ አለኝ አሚናዬ ድነሽ ቁመሽ ለማየት ያብቃን የአላህ አንተው እርዳት 🙏🙏

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha 2 роки тому

    እናመሰግናለን መርጥ ስራ ነው አላህ አፍያዋን ይመልስላት ላይክ ሸር ሰብ አረኩህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamhareg9415
    @selamhareg9415 2 роки тому +2

    😲ዋው የሚገርም ተግባር ነው !! ይህንን ተግባራችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ መልካምነት ለዘላለም ትኑር👏👏👏👍👍👍

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    ልቤን በሚነካ መልኩ ያየሁት ስብስክራይብ አዲርጉ ላይ አዲርጉ ይህን ወጣት እናበርታው ለበጎ ሚጠቀሙ ስወችን እናበርታ😢ዳግየም ሌሎቻችሁም የተሳተፋችሁ በጎ አዲራጎቶቹም አላህ ይጠብቃችሁ ሌላ ቃል የለኝም ደስታዋ ፊቷ ላይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ

  • @brukealato5157
    @brukealato5157 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረቱ ወንድሞቼ

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому

    ምርጥሰው አላህይጨምርልህ ወንድሜ የደግሰው ተምሳሌት አንተነህ ኢላህ እዝነትህን መጨረሻዬንአደራ

  • @moneeradawood6235
    @moneeradawood6235 2 роки тому +2

    አላህ ይሥጣችሁ የኛ ጀግኖች ጀግንነት የሚለካው ወገኑን ከችግር በማውጣት ነው እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 2 роки тому +10

    በርታልኝ ወንድም
    ለኢትዮጵያ ኬር ይሁን ጎራ በሉ የሀገሬ ልጆች

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому +19

    ቃል አጣሁ ዳጊየና ብሩህ ተስፍወች ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 2 роки тому +20

    የኔናት አላህ አፊያዋን ይመልስላት ወንድም ዳጊም አላህ ውለታህን ይክፈልህ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ማሻ አላህ ዳጊ መልካም ስራ ነው ሰውን መርዳትን ያክል የሚያስደስተን የለም አላህ አፍያሽን መልሶልሽ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃብ ያረብ እኛ ጤነኞቹ አልሀምዱሊላ ብለን እናመስግን ዘረኚነትን ከመርጨት ሰውን መርዳት ይበልጣል

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +22

    የኔ እናት አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ

  • @ሰአድይቱብ
    @ሰአድይቱብ 2 роки тому

    ወድሜ አላህ ይስጥህ ለመልካም ስራህ ቀጥልበት እዳተ አይነቱን ወጣት አላህ ያቆይልን እህታችንንም አላህ ወደ አፊዋ ይመልስልን የኔ እናት

  • @madinaseid7937
    @madinaseid7937 2 роки тому

    በጣም ደስ እምትል ወጣት ነህ አላህ ያሰብክበት ያድርስህ መልካም ስራህን አላህ ይከፈልሀል እህታችንም አላህ ያሽርሽ

  • @ስናፍቅሽቱዩብ
    @ስናፍቅሽቱዩብ 2 роки тому +14

    ዳጊየ ልዩ እኮነህ!!!ከፕራንክም ወጣ ብለህ በጎ ስራ ስሰራ የተዋጣልህ ነህ ወንድሜዋ። እህቴዋ አንችም እ/ር ይማርሽ ቀጣይ በጤንነትሽ መጥተሽ ፈጣሪሽን እምታመሠግኚ ያድርግሽ።

  • @ዙዙኒያነኝየማየጎደኛ

    ምርጥ ሰው ዳጊየ ፈጣሪ ይርዳህ መልካምነት ለራስነው አላህ ካችጋነው የኔህት ኢላሂ ያረብ አተ ሰሚኡልአሊም ነህ አተስማን

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ 2 роки тому +6

    የኔ ወንድም በጣም መልካም ሠው ነህ ሠብስክራይብ አዴረኩህ ለቤትህ አድስ ነኝ 😢

  • @Alimohammed-rk2tr
    @Alimohammed-rk2tr 2 роки тому

    በእውነት በጣም ጡሩ ሰው ነው አላህ ይጨምርልክ ወንድም

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 2 роки тому

    ሰራህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ብዙም አይገርምም የአድሰ አበባ ልጆች ንፅህ አሰተሳሰብ ነው ያላችው ሁሌየም ከእናተ ጥሩ እጠብቃለን እናመሰግናለን እህታችን አላህ ይዘንልሸ 🌃ከቱርክ ።

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому +3

    አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ህልምሽን አላህ ያሳካልሽ በጎ ሰሪዎችም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛችሁ

    • @lula1721
      @lula1721 2 роки тому

      ammeeeeeen yalllllllrb

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ዳጊ የኔውድ መጨሩሻህን ያሣምርልህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወገኖቸ በውነት ምን ብየ እደምን ልግለፀው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ድኘ ብለሽ ቁመሽ የምናይሽ ይሁን እህቴ👏🙏😭

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +3

    ጀግና ናችሁ ወላሂ
    አሚናየ እነሱን ሰበብ አድርጎ አላህ ያሽርሽ !

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp Рік тому

    የኔ ወንድም በጣም ልቤ ተሰበር አንተን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ አፊያዋን ይመልስላት ያረቢ

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 2 роки тому

    የአመቱ መልካም ወጣት ብየሀለሁ ደሞ ሰብ አረኩህ አገሬ ጉጉፍቶ በርታልን ወድም👍👍👍

  • @rabitube3658
    @rabitube3658 2 роки тому +14

    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ዳጊ ምርጥ ሰው በቃ ቃል የለኚም

  • @yeshiyeshi3089
    @yeshiyeshi3089 2 роки тому

    አላህ ጤናዋን ይስጣት አፋያ ያርጋት እናተንም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
    @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪ አናመሰግነውም እኛ አንች ግን በጣም ጠካራ ነሽ

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 2 роки тому +1

    አላህ አፌያሺን ይመልስልሺ እህት እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 роки тому

    የኔ የምትለው ሰው በጠፋበት ዘመን ወገን ለወገኑ ጥይት በሚማዘዝበት በዚህ አስከፊና ጭካኔ በተስፋፋበት ዘመን የሄን ተግባር ማየት እንዴት ያስደሰታል አምሳልህን ያብዛልን አላህ ያሺርሺ እህት አለም

  • @gechomule6709
    @gechomule6709 2 роки тому +1

    ዳጊዬ በርታ መልካምነት ለራስ ይከፍላል ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሁም ስኬትን ያድልህ

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 2 роки тому

    ምን አይነት ደግነት ነው አላህ እስከመጨረሻ የሂወትህ ፍፃሜ መልካም ያርግህ ወንድሜ

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 2 роки тому +1

    ዳጊ አላህ ይጨምርልክ ምርጥ ሠው እሡዋም ይንሸአላህ በግራዋ ተራምዳ ያሣየን ያረቢ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 роки тому +1

    ወይ ሀገሬ በርታልን ወድማችን ጥሩ ስራ ለራስ ነው

  • @الحمرلله-ذ4ك
    @الحمرلله-ذ4ك 2 роки тому

    የጉጉፍቶ ብርዲ እኮ ያጨማዲዳል የሀገሬን መገዲ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኔም የሂዲኩ ያህል ነው የተሠማኝ

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 роки тому +1

    እንደው እመቤቴ ማርያም በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏

  • @zinetabebe5967
    @zinetabebe5967 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር እንደናንተ ያለውን ወጣት ያብዛልን ዳጊዬ ጎበዝ በርታልን

  • @seadi2937
    @seadi2937 2 роки тому +1

    ዳጊ ወላሂ እያለቀስኩ ነው እምፅፍልህ በጣም ልዩ ሰው ነህ ወድሜ ቃል አጣሁልህ

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ6ረ 2 роки тому +2

    ማክዬ የብሩህ ተስፋ የኢሙ ጉርብ መስራችና ኦነር አተ አምላክ የባረከህ ሰው ትልቅ ሰው የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ለመልካም ነገር ሁሌም ሰበብ ያድርግህ አተን የምገልጽበት ቃልም አደበትም የለኝም ፈጣሪ ባለህበት እንዲጠብቅልኝ ሁሌም ፀሎቴ ነው ማክዬ ወድሜ ብሩህ ተስፋን ባትከፍተው ይቺን እህታችንን አናገኛትም ነበር እናም እህታችንን እናድናት ።እናተ ቅን ልብ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ ስም እማጽናችኃለው ታክማ ቁማ ለመራመድ ያላትን ተስፋ እናለምልምላት 😭😭😭😭

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube 2 роки тому

    የኔ እናት ፊቷ እንዴት በአንዴው እንደፈካ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @gashawmareya2124
    @gashawmareya2124 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይባርካችሁ እሷም ታክማ ጤናዋ ተመልሶ ለማየት ያብቃን

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
    እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ወንድማችን ዳጊ በርታ የብሩህ ተስፋ አባላት ሁላችንም እወዳችኋለሁ ❤

  • @cvg8293
    @cvg8293 2 роки тому +1

    እህቴ ደስታሽ ያሳየን. አላህ. ሙሉ. ጤናሽ ይመልስልሽ. ለእናንተም. በሙሉ. ጤና ያኑራቹ. ያረብ

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 2 роки тому +1

    ያአላህ ያረቢ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናንተም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @ሰላምሽናፈቀኝእማማ

    የኔውድ አሏህ ሙሉአፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
    እናተንም አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Рік тому

    ያረብ ስለሠጠከኝ ኒእማ አልሀምዲሊላህ ጀዛኩም አላህ ህይር ቃል አይገልፀውም

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 2 роки тому +6

    ዋ ጤና አላህ ሆይ ይቅር በለኝ ሰርቸ ከራሴም፡አልፌ ለቤተሰብ ተርፌ ሲያመኝ አማርራለሁ ይችን እህቴን ሳይ አፈርኩ አልሀምዱሊላህ የባሰም አለ

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 2 роки тому +3

    ሚስኪን አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እማ ዳጊ እናመሰግናለን

  • @abudiabudi5269
    @abudiabudi5269 2 роки тому +1

    ኧረ ይመችህ አባቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳያት😢😢አሏህ ይርዳሽ

  • @fikerdstv
    @fikerdstv Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችንንም ከህመሟ ድና ህልሟን ለማሳካት ያብቃት

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 роки тому +1

    እህቴ አላህ አፊሽን ይመልስልሽ ያረብ ወድሜ ፈጣሪ ይጨእርልህ

  • @addismyway64
    @addismyway64 2 роки тому

    😭😭😭😭😭የኔ እህት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ አይ ይች አለም ሂወታችን እንደ መልካችን የተለያየ!!! ወጣት የልጅ አዋቂ ዳጊ ቃላት አጣሁልህ እንዲሁም ብሩክ ተስፋ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አላህ ሁሌም መልካም ለመስራት አቅሙን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ❤

  • @elsaalebachew4643
    @elsaalebachew4643 Рік тому

    አይዞሽ ፈጣሬ አይቶሻል ደግሞም ይምርሻል ተስፋ አለኝ ዳጊ እግዝብሄር ይስጣቹሁ

  • @tube3791
    @tube3791 2 роки тому

    ምን እደምልህ አላዉቅም ቃላት ያጥረኛል ዳጊ ፈጣሪ ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ የምር እሷንም አላህ ያሽራት

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw Рік тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ውዶችየ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ትልቅሠውያድርግህ ወንድሜ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 2 роки тому

    እህቴ አላህ አፍያሽ ይወፍቅሽ አብሽሪ ሁሉ ነገር ለኸይርነዉ እናንተም ኸይር ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ ዳጊ ቀጥሉበት በርቱ

  • @saadasaada7016
    @saadasaada7016 2 роки тому

    ማሻ አላ ወላሒ አላህ ይጠምርልሕ ወድሜ በርታልኝ ወላሂ እኔ በጣም ደሥ ቦሎኛል

  • @سبحانالله-ط4م5ص

    ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሁናችሁ ስላየናችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እህታችንም ሙሉ ጤናዋን ተመልሶ እንድናያት እግዝአብሄር ይርዳት🙏❤❤

  • @ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ
    @ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ 2 роки тому

    ምን አደሚልህ ቃላት አጠረኝ ሰላምህን ያብዛልህ ወድም መልካምነት ለእራስ ነውና ቀጥልበት

  • @aminatabdu9901
    @aminatabdu9901 2 роки тому

    ወድም አሏህይርዳህ አሏህጀ ዛአውንይ ስጥህ እዳተግሰወች ቢበዙልን ምናለ አገራችን ደግበሆነች ነበር

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ 2 роки тому

    ወላሂ ቃል የለኝም እኔ እርእሱን አዬቸ ዝብሎ መሥሎኝነበር አላህ አፊያዋን ይመልሥላት

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому

    ያረብ አላህ አፌየ የርግሺ እህቴ እነተንም አላህ ዪበርከቹሁ ወዲሜቼ ተክማ ዲና እምንይበትን ቀን አለህ ቅርብየርገዉ ያረብ

  • @መድናያላህባሪያ

    አላህ ሙሉ,አፍያሽን ይመልስልኝ ዳጊም ከይር ስራህን ያብዛልህ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Рік тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እማ ለእናንተም ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ እውነት ቃላት የለኝም

  • @zuzuhabeshawitz9848
    @zuzuhabeshawitz9848 2 роки тому

    እውነት በጣም ጎበዝ ነህ።ይሄን ማድርግህ በርታ እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @hawitsegsh471
    @hawitsegsh471 2 роки тому

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ እግዚያብሄር ሞገስ ይሁናችሁ ክፍተታችሁን ሁሉ እሡ አይቶ ይሙላላችሁ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому

    አባትየዉ ደሴን ናፍቆኚ ነበር አየሁት በስበብ ቃላት የለኚም ዳኪ አላህየጨምርልህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት መጨረሻዉንም አሳየን የቻልነዉን እንረዳለን

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 роки тому +1

    እህቴ እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እሱ ይጨመርበት ጨርሶ ይማርሽ

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 роки тому

    ዳጊ መንገድ ስትሄድ እንደኔነህ እኔ የእግር ጎዞ አልወድም በየመንገዱነው የምቀመጠው አይዞህ መልካምነት ለራስነው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому

    ትለያለህ አባትዮው💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#የኔጀግና አላህ ያክብርህ ወንድሜዋየ💕💕💕

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому

    የኔማር አላህ ያሽርሽ ዳጊየ የመቸ ቢደወ ነው አስለቀሰችኝ እናተም በረካ ሁኑ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 роки тому +1

    ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @ተውሂድነውስንቄተውሂድነው

    አለማድነቅና ለአንተ ዱአ አለማድረግ ንፍግና ነው የሚሆንብኝ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልክ

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 роки тому

      ምርጥ ዱዓ ተረድቼሻለሁ

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በእግሮችሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Fatima-ye9wl
    @Fatima-ye9wl 2 роки тому

    እናተ ሠዉን ለመርዳት የወጣቺሁ ሁሉ አላህ ያግዛቺሁ አሚናን የማገኚበት ሥልክ ብታሥቀምጡልኚ