I was in pain from the beginning to the end of this movie. 💔Thank you Kidist Yilma and the entire crew for creating such an incredible and powerful film. That little girl’s performance was truly something else. 🤍This movie reflects the heartbreaking reality of what is happening and has happened in Ethiopia innocent lives being lost.when people are targeted and killed just because of their ethnicity when their homes are burned and their futures destroyed it's unimaginable. Millions have died and even now the war continues. 💔Watching this made me cry, especially thinking back to the 90s when we were innocent children. Back then, we didn’t know about race politics whose father or mother came from which ethnic group we only knew we were all Ethiopian.🇪🇹 But now, when someone asks where you’re from it feels different and it breaks my heart. This movie is so powerful and I hope everyone truly understands its message and the reality it represents. It’s not just a story it's the story of Ethiopia. Thank you for shedding light on this. I pray for peace understanding and unity for our country🙌🏾🥹🤍🕊️
@Mohamed-wollo Ene ena Ab ande nen blolel weyse merth new mitanebew yesewne Sega slelebse lethtna yetenagerew new enji Ab Welde Menfes Kidus fekadachew ande new lela lichemer leferd bedgami yemetal leyandandu wagawne esetwalew blole astwel merth atanebeb lante emimchen bicha sayhone mulu andimtawne terda wedj
This movie is amazing because it is educational for younger generation. Please continue these kind of shows and movies to develop everyone’s understanding of how much conflict has impacted our country negatively.
ua-cam.com/video/CfK_5qO-a8I/v-deo.html
ልብ ወለድ ሳይሆን አሁናዊ ገፅታችን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፊልም። ቅድስት ይልማ አብዝተን እንወድሻለን። እስቲ የቅድስት ይልማ አድናቂዎች like እንግጫት
የት ክልል ነው
@@EteganDamen-gs6co minu
@@AbdiResin ሞራ ቆሞራ የሚባለው እኔ አላወቅም
Perhaps a metaphore?!@@EteganDamen-gs6co
@@EteganDamen-gs6coስም ተቀይሮ ነው
መታሰቢነቱ በመላው ኢትዬጵያ ያላግባብ ደማቸው ለፈሰሰው እና በቀያቸው በሰላም እንዳይኖሩ በግፍ ለተፈናቀሉ ለኢትዬጵያ ህዝቦች ይሁን። ምርጥ ፋልም። ❤🎉
ትክክል
አወ ወላሂ እነሱን እያሰብኩ ነው አይቸ የጨረስኩት ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን
No no ለአማራህዝብ መታሰቢያ ነው
ዋው ፓ ፓ ፓ
በትክክል ግን ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ሰላማቼዉን ይመልስላቼዉ
የህፃኗ ትወና የሚገርም የሚደነቅ ነው ክብር ለደራሲዎቹ ለዳይሬክተሮቹ ለካሜራማኖች ለተዋናይ ለክሩው በሙሉ የሚደንቅ ፊልም ነው ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ነው የሚያሳየው አላህ ሠላሙን ያምጣልን ያረብ
ደምርኝ ውዴ❤ኣዲስ ነኝ
ይህትወና አደለም በአማራ ላይ እየተፈጠረያለውይህነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@Hayat-qn5iq እኮ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ኪዳነምህረት እናቴ ከጪቀት ስላወጣሺኝ አመሰግንሺ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ክብር ለድግል ልጁ ከብር ለመቤቴ😢❤❤
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ
@@اوديباي 😍😍😍
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@@Hana-nb4ul ❤❤😍😍
አሜን እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ምስጋና ይግባሽል
እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሁሉም ሰርተውታል ህፃኗ ግን በስመአብ ትልቅ ሰው እንኳን እንደሷ አይሆንም እድግ በይ የኔ ቆንጆ። ❤
በጣም አፌን በጀይዥ ነው ህጻኖን ያየሆት
ደምርኝ ውዴ❤
በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከመስጠት አለሙን ወዷልና። ዮሐንስ 3:16
AMEN...❤❤❤❤
Ameeen🙏🙏
@@samrawitdereje7566 yes🥰
Amen
😂
''እሳት ዘር አይመርጥም''....እንግዲ ህሊና ያለው አይቶ ይማር የብሔርተኝነት እሳት ማብቂያ እንደሌለው...ሰላም ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ይሄን አይቶ ይማር...ለትውልድ የሚቀመጥ ትምህርት ያለው ፊልም ነው
Bettam
ቢኒየ ደምረኝ❤
Exzgctli
ወይኔ ሲጨቅ😂😂😂😂😂😂😂
ልቦና ያለው ሰው ከዚ ፊልም ብዙ ይማራል ...ቤዛ ኃይሉ,ቅድስት ይልማ ስራቹ ሁሉ እንከን ማይገኝበት ድንቅ ስራ ነው በተለይ የህፃኗ ትወና ሚደንቅ ነው እንዴት እንዲ ልተሰራ እንደቻለች ማመን ነው ያቃተኝ።ብቻ ገና ብዙ እንጠብቃለን።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። ።
ይሄን ኮሜንት አይቼዬ ፊልሙን ልጀምር ነው ቆንጆ ይመስላል ከኮመንቱ ስረዳ
እኔም😂😂😂@@Hana-nb4ul
እኔም
እኔ ረሱ ጥሎብኝ ፊልም ለመያት ከፈለኩ መጀመሪያ ወደኮመንት መሄዴ😂
@@Hana-nb4ul እየው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው።
😢😓😭 ከዚ ፊልም የተማርኩት ከጥላቻ የሚገኝ ትርፍ ደም መፍሰስ ብቻ ነው ።
ካብዛ ፊልም ዝተመሃርኩዋ
ካብ ጽልኢ ካብ ኩናት ዝርከብ መክሰቡ እዚ ዩ በቃ ደቅ ሰባት ነዛ ጽባሕ ዘይንነብረላ ዓለም መሬተይ መሬትካ ዓደይ ዓድኻ ሃገረይ ሃገርካ ኢልና ዘመን ሂወትና ሙሉእ ኣብ ጽልእን ኣብ ኹናትን ነሕልፎ ከም ሰናይ ነገር ከኣ ናብ ወለዶና ናብ ደቅደቅና ነመሓላልፎ😢 ኣየ ደቅሰባት መግሆይቲ ፈጣሪና😭
Who cares who you are just be human..
ለመቅዶኒያ ስለተባለ ደጋግሜ ልይ በጉርሻ ትዛዝ እንደኔ የመጣ ማነው❤❤❤❤❤#ሸቃላሚድያ
እኔ🙏
ደምሩኝ እስኪ
ስለዚ ተወዳጅ ፊልም ስለተለቀቀ ሰይፍሻንና ቅድስት ይልማን እናመሰግናለን 'መባ' ፊልም ይለቀቅ የምትሉ በላይክ ድጋፍ ስጡ 👍
@@girmanesibu በጣም ስለመባ ፊልም ድምፅ ብንሆን እስከአሁን ድረስ ሲኒማ ገብቼ አለማየቴ ይቆጨኛል
ለመቅዶኒያ ስለተባለ ደጋግሜ ልይ በጉርሻ ትዛዝ እንደኔ የመጣ ማነው
@@Henantube እኔ
@@girmanesibu መባ እንደ ጓጓውለት ቀረው
ልብ በል ወገኔ ዶቃ የሁላችን ልጅ ናት ፍቅርጥ ይበልጣል እናመሰግናለን👏👏👏 ምርጥ ስራ
ማህደር ከብዙ ግዜ በሁዋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘረኝነት ይውደም ልጅትዋ ውይ ስታምር ምርጥ ፌልም ጥሩ ትምርት አለው ❤❤
ጆሮ ያለህ ስማ ልብ ያለህ ልብ በል ይህ እንደ ሀገር የምንድንበት መልእክት ነው! #1NoWar
ደምርኝ እህቴ❤
ከሰራቹ
መታሰቢነቱ በመላው ኢትዬጵያ ያላግባብ ደማቸው ለፈሰሰው እና በቀያቸው በሰላም እንዳይኖሩ በግፍ ለተፈናቀሉ ለኢትዬጵያ ህዝቦች ይሁን።አሁን እውነተኛ ታሪክ ፊልም አየሁ፡፡ ሁሉም ተዋንያን በጣም ነው የተመቹኝ ፡፡ በብዛት እረኛዬ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ተባረኩ በእውነት፡፡ ከተማረው ይልቅ ያልተማረው በለጠ………… እኔ ሃገሬን ኢትዬጵያን ከልቤ ነው ምወዳት፡፡
ብዙ ፊልም አይቻለው እንደዚህ አስተማሪ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ የሚያሳይ ፊልም ነው፡ bravo
ህፃኗ ሽልማት ይገባታል ትገርማለች🥰ፊልም ማለት እንዲህ ነው ሌሎቹማ ቀለዱብን እንዲህ ፅድት አድርጋችሁ ስሩ ሌሎቻችሁ መልፋታችሁ ካልቀረ ሰራችሁ መባሉ ላልቀረ ነገር አታጨማልቁ። ፅድት ያለ የተዋበ እና አስተማሪ ስራ ነው🤲 ተባረኩ❤🎉
@@Messi__zemene ልጅ አትመስልም እኮ ስተዉን የምገርም ነው
ewunt newu 🎉❤❤ ejg astemari benba belkso ayhut😢 hgerachn yalebet hunita
😢😢😢❤
ደምርኝ ማሬ❤
@@tiktokworld5561በጣም ❤
ቅድስት ይልማ ይሄንን የመሰለ ፊልም ጥንቅቅ አድርገሽ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን እጆችሽን ክፉ አይንካቸው
ሰላም ለሃገራችን😢😢😢
ቤዛ ኃይሉም አብራት ናት!
በጣም የሚገርም ፊልም ሳይሆን እውነተኛ ኑሮ ነው በዚ መገድ ሃሳቤን ሰጥቼ እደዚህ ፊልም አላየውም በጣም እናመሰገናለን ምናልባት እኛ ብናልፍበትም ነገን ልጆቻችን መልካም ሃገርን ዘርን የሚያጠፋ ሳይሆን የሚያለማ ይሆናሉ ማን ያውቃል እናመሰግናለን እውነታውን እድናስታውስ ስላደረጋቹ ።
ሱብሀን አሏህ
አልሀምዱሊላህ❤
ላኢላሀ ኢለሏህ❤
አሏህ አክበር❤
ላሀውለ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ❤
.......ሙስሊሞች አላችሁ ወይ እዝኩሩ አሏህ😘😘
እድትኖሩልኝ ነው እምፈልገው❤❤❤@@sofiytug2429
Enante chatam fetrtoch 😂😂😂😂
@@bilenhaile-rn6ydደምሩኝ ዉዷቸ😢
@@bilenhaile-rn6yd የአላህ ስም ሲወደስ ሰይጣን ተቆጣ ምስጋና ክብር ሀይል የበላይነት ለአላህ ብቻ ነው ሙስሊሞች በአለም ላይ በዝተው ተባዝተው ይኖራሉ
@@bilenhaile-rn6yd ሸይጧን ያለበት ሰው ኮሜንት😂😂
እረኛዬ ላይ ያየሁት አባባ እዚህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለመቆዶኒያ ስለተባለ በጣም ደስ ብሎኛል 🥺🥺ዋው ብያለሁ ለፊልሙ
የዚህ ፊልም ዳይሬክተሮች ከልብ እናመሰግናለን 🙏
መታሰቢያነቱ 18 ቤተሰባችንን በ 1 ሳምንት በማንነታቸው ለተገደሉብን ያለ ዘመድ ያለ ቤተሰብ ለቀረን የወለጋ አማሮች
ሰማይ እና ምድር የፈጠርከው ጌታ ሆይ 1 ቀን ፍርድህን እንጠብቃለን 💔😭
ዛሬ እኮ ለመቤታች ለቅድስት ለንፅህት ለድንግል ማርያም ቃል ኪዳን የተሰጣት ቀን እኮ ነው ቀን 16 ልዩ ቀናችን ነው በስምሽ የተማፀነ ደሀው ጠግቦ ያድራል ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤መቆዶኒያ የምስኪን የአባቶቻችን መጦሪያ ነውና ባርኪልን አሜን🙏🙏🙏
ደምረኝ ወንድሜ❤
ለዚህ ፊልም ቃላት አጠረኝ አቀራረፅ ቦታው በፊልሙ ውስጥ ያለው ሀሳብ መልዕክቱ በቃ ምን ልበል 👏👏👏👏👏👏
እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ 🥺🥰🥹❤️
እንደዚ ፊልም መጨረሻ የኢትዮጵያንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤🇪🇹🌄
ኧረካለቁብኋላ አማረአላማረ ኧረበቃ ይበለትን
አሜን🙏
አሜን
የህፃኑዋ እጆች እንዳይሆን ሆነዉ ከተጎዱ በሁዋላ😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንንንንንንንን
ቅድስት ይልማ እጅሽ ይባረክ ቆርጥማት አይንካሽ ከቃል በላይ ነው አሁን ያለንበትን የሀገራችን ሁኔታ 😢😢😢😢😢😢
በዚህ ፊልም እያለቀሰ ጀምሮ እያለቀሰ የጨረሰ😢😢😢 እውነተኛ እየኖሩ ያሉትን የሀገሬ ህዝቦቺ
@@FatumaMekonen-pv9yv እኔ 😭😭😭
ደምርኝ ማሬ❤ኣዲስ ነኝ
እኔ ብቻ ያለቅስኩ መስሎኝ ነበር😢
ታዲያ ሴፍሻን ማመስገን የለብንም እንዴ ወገን እናመሰግናለን ስልበጎ ስራዎችህ ሴይፍሻ 🙏🙏
ምስጋናቹን በ 👍👍ግለፁ 😘
እህት ወንድሞቸ የሠውልጂ በሙሉ አላህ ጤና ይስጣችሁ የጤናንን ዋጋ የሚቀው በትንሽ በትልቁ የሚታመም ሠው ነው ❤
አሜን የኔ እናት በተለይ ልጆቻችንን ጥለን ለተሰደድንና ሁሌ በናፍቆታቸው ለምናለቅስ ጤና ላጣነው አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤😢
እውነትነው አሚን
Unet new wly inenim amonyal gonen du.a adirguliny🙏
ምርጥ ፊልም ተወንያኖቹን ሁሉም የእራሳቸወ ብቃት አላቸው ማንንም ከማንም አልመርጥም ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልን 😢😢😢
I was in pain from the beginning to the end of this movie. 💔Thank you Kidist Yilma and the entire crew for creating such an incredible and powerful film. That little girl’s performance was truly something else. 🤍This movie reflects the heartbreaking reality of what is happening and has happened in Ethiopia innocent lives being lost.when people are targeted and killed just because of their ethnicity when their homes are burned and their futures destroyed it's unimaginable. Millions have died and even now the war continues. 💔Watching this made me cry, especially thinking back to the 90s when we were innocent children. Back then, we didn’t know about race politics whose father or mother came from which ethnic group we only knew we were all Ethiopian.🇪🇹
But now, when someone asks where you’re from it feels different and it breaks my heart. This movie is so powerful and I hope everyone truly understands its message and the reality it represents. It’s not just a story it's the story of Ethiopia. Thank you for shedding light on this. I pray for peace understanding and unity for our country🙌🏾🥹🤍🕊️
እስቲ እንደዚ ነብስ ያለዉ ነገር ስሩልን❤
ጥላቻ ይዉደም አብሮነት ይፋፋም ✊
ደምረኝ ውዴ❤
"ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል" በውነት ደስ ይላል በጎ ሃሳብ ነው
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6 ❤
አሜን
እየሱስን ሳታውቁ አትሙቱ
Ameen getaye
እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና። ዩሀንስ 5፥30
▸ የላከው ማነው መቸስ ላኪ እና ተላኪ ሁለት አካል መሆን አለባቸው አደል ?
@Mohamed-wollo Ene ena Ab ande nen blolel weyse merth new mitanebew yesewne Sega slelebse lethtna yetenagerew new enji Ab Welde Menfes Kidus fekadachew ande new lela lichemer leferd bedgami yemetal leyandandu wagawne esetwalew blole astwel merth atanebeb lante emimchen bicha sayhone mulu andimtawne terda wedj
በማየት ሀላፊነታችንን እንወጣ ላይክ በማረግ ሜቄዶንያን እንደግፍ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
እውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ዛሬ ገና አስተማሪ አየሁት ከኢትዮጵያ ፊልም ክበሩልኝ 🙏❤️ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ተመስገን ጌታየ ስጠብቀው ነበር🎉 የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ብላችሁኝ አብረን እንየው❤
Yheyakel?😂 wey zendro youtuber, tiktoker, kezya Komacher😂😂😂
@@AmalayuKiya ✊ 🤭😂ናሆሜ አለን እኛም ስጠብቀው ነበር
ገቢው begimash ለ መቆድንያ ነው እናም ምርጡን ፊልም ለ ምርጡ አላማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👍
ይቀጥልልን በተለያየ ቋንቋ እያንዳንዱ እንዲሰመሠው ይሁንልን ዋውውው ነው ❤❤❤❤
በስማም ትንሿ ልጅ አንደኛ ናት የተባለችው የስራች ጎበዝ እደጊ በዛም ላይ ቆንጆ ውብ ❤❤ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🎉
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
ይሄን ኮመንት የተለያየ ቦታ አገኘዋለው ግንን አልገባኝም😢 ከችግር ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳንን😢
@Hana-nb4ul ምን ላድርግ ያለውበትን የሚረዳኝ ባገኝ ብዬ ነው ብቸኛ መሆን ከባድ ነው ሊንክ ቴሌግራም ላኪልኝ ሁሉንም ድምፅ እልክልሻለው
@Hana-nb4ul ሳይከፋኝ ከፋኝ የምል የመሰለው ብዙ ሰው አለ ግን ከመከፋትም በላይ ሰው አጥቻለው የ እናችን በውርስ ያገኘችው መገናኛ የገቢ ምንጯ ሙሉ በሙሉ ፈሶባት በጊዜ ቅጣት አንገቷን ደፋች እኔ አመት የለፋውበት ቻናሌም በኮሚኒቲ ጋይድ ለጊዜው እየሰራ አይደለም እስኪነሳልኝ የሰውን እገዛ ካገኘው በስራዬ የናቴን ሳቋ እንዲመለስ በማሰብ ሰው የለኝምና ወደ ሚድያ ወጣው ያመናችሁኝ አግኝቶ ማጣት ያማል ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ ቴሌ ግራም ከተጠቀምሽ ድምፅ እልክልሻለው እሺ ሊንክ ላኪልኝ
አይዞን እሺ ሁላችንም እኮ ችግር አለብን ግን አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል በርታ ጠንከር ማለት ይሻላል😢❤
@SamrawitAsres-tg1mf አመሰግናለው ግን ሳይከፋኝ ከፋኝ የምል የመሰለው ብዙ ሰው አለ ግን ከመከፋትም በላይ ሰው አጥቻለው የ እናችን በውርስ ያገኘችው መገናኛ የገቢ ምንጯ ሙሉ በሙሉ ፈሶባት በጊዜ ቅጣት አንገቷን ደፋች እኔ አመት የለፋውበት ቻናሌም በኮሚኒቲ ጋይድ ለጊዜው እየሰራ አይደለም እስኪነሳልኝ የሰውን እገዛ ካገኘው በስራዬ የናቴን ሳቋ እንዲመለስ በማሰብ ሰው የለኝምና ወደ ሚድያ ወጣው ያመናችሁኝ አግኝቶ ማጣት ያማል ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
በትክክል የሀገራችን በአሁኑ ሰዓት እየተፈፀመ ያለ እውነትን መሠረት ያረገ ዕፁብ ድንቅ ተውኔት ነው ደራሲውን እና ተዋናዮችን ድቅ ብቃታችሁን ያየሁበት ጀግኖች ናቹ።❤️
ዛሬ ኪዳነምህረት ናት ሀገራችንን ሰላም ያርግል አሜን ❤❤❤
አሜን
አሜን🙏
በሴት ፆታ የሚጠራ ኪዳነ ምህረት የለም ወገኖቼ አንብቡ ይሄ የሰለጠነ ዘመን ነው
አሜን🙏❤🙏❤🙏
@@Tነኝየተክልዬዋአሜን🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ታሪክሽ ይሄ ነው የመጠላለፍ ፖለቲካ መጨረሻው የህዝብ እልቂት ነው እናመሰግናለን ቅድስት እና ቤዛን ያለንበትን ሁኔታ ስላሳያችሁን የሀገራችንንም ትንሳኤ በቅርብ ያሳየን በቃችሁ ይበለን
😢😢😢😢😢
👏👏👏👏👏ልብ ያለው ልብ ይበል ትውልድ ይዳን ያለፈው ይብቃ አንደኞኞኞ የገባው ይገባዋል ላልገባው ማስተዋል ይስጥልን የህን ለፃፈ ለተወኑት አሻራ ላሳረፈው ሁሉ እናመሰግናለን 👏👏👏👏
እንደኔ አስተያየት የፊልሙን ትልቁን ትወና የተጫወተችው ህፃን ወንጌል ጥላሁን ናት wow! ❤👏👏👏
አዎ ቀጣም ሰርታዋለች
በጣም ህሊናን የሚነካን ደራሽ ፊልም ነው ፡ምስኪን ህዝብ በፖለቲካ ጥቅም ያለ ሀጥያቱ እያለ መሳሰቢያ ፊልም ነው እናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢
እሚገርም አገላለጽ አሁን ያለንበት የሀገራችን ሁኔታ 😢😢እጂሽ ይባረክ ደራሲዋ ግርም 😢
የህፃንዋ ትወና የተመቸው❤
አሁን ላይ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ በደንብ ግልፅ አድርገው በዚህ ፌልም ሰርተውታል አምላኬሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን
አላዉቅም ብቻ መኮመት ምወድ ሰዉ አይደለሁምይሄን ፊልም እንደሙዚቃ ደጋግሜ አየሁት አለቀስኩ ብቻ ልቦና ይስጠን ሰላም ለ ሀገራችን መዲ እወድሻለዉ ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤❤❤
በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ነው ❤
እናቴ ኪዳነምህረት ሀገራችንን ጠብቂልን❤
" '...ታሪክ ሳይሆን ታሪኩን ነጋሪው ወላጅ ሳይሆን አሳዳጊ ነው የልጆችን ህይወት የሚመራው።...'
.
.
.
እሳት ዘር አይመርጥም!"
እየኖርነው ያለነውን ህይወት በ2ሰዓታት ተገድቦ ያየንበት ፊልም።😥
አገራችን ሰላም በሆነችና መኖር በጀመርን እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም ስለጋበዛችሁን ከልብ እናመሰግናለን 🙏👏👏ሰይፉ እናመሰግናለን ❤❤❤ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው ❤❤❤
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
የሐዋርያት ስራ 4:12
ኢየሱስ ያድናል
😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Borko chatam
Amen awo
Ameen
Amennn Tebarek wendime
ዶቃ በጣም የሚገርም ለሚገባው ትልቅ መልክት ያለው ያለው አስተማሪ ድራማ ነው 🙏🙏🙏 ክበሩልኝ
የሚገርም ቅንብር
ድንቅ ሜካፕ አስገራሚ ሎኬሽን የሚያስደምም ትወና ብዙ ብዙ በቃ ቃላት የለኝም በርቱ ለዚህ የሚያምር ስራ ዋናው ከጀርባ ያላችሁ ሙሉ ክሩ ክበሩልኝ ድካማችሁ ስለሚገባኝ ከዛ ውጪ እከን የማይወጣላችሁ አርቲስቶቻችን ክበሩልኝ
🙏🙏 አስተማሪ ነው አሁን ላይ ሀገራችን ላለችበች ጉድ ተማሩበት 🙏🙏
ማርያምን አልቻኩም እያለቀስኩኘነው ያየሁትኘ የስንቱ ንፁሀን ደም ፈሰሰ ስቱ ተሰደደ ኸረ በቃ በለን ጌታሆይ
አሚን
አሜን አሜን አመን😢😢😢🙏
አሁን ላይ ያለው ያማራ የወገኔ ስቃይ ይህ ነው 😢😢😢ከዚህም በላይ ነው😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ተሎ ና ህዝባችን አለቀ 😢እኔ የገረመኝ የህፃኗ እድግ በይ ❤
😢😢😢😢😢awo man ende selam😢😢😢😢😢
❤❤❤
ገፅታችን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ስራ ነው የህፃንዋ ትወና ግን አስደናቂ ነው👏👏🙏🙏 እሳት ዘር አይመርጥም😌
እውነት ቃላት የለኝም ያምራል በጣም ሁላችሁም በጣም ትለያላችሁ ማህደር የፉልም ንግስት ነሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዛሬኮ ኪዳነ ምህረት ናት ያልታሠበ እንጀራ ትስጠነ በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉❤❤❤
ከስንት ጊዜ በኃላ መዱ በአሪፍ ፊልም መጣሽ 🎉 አሪፍ አስተማሪ ነዉ ግን የህፃና ንበብ ይለይል መሸለም አለባት የምትሉ እጁ ወደላይ❤❤❤❤🖐️
እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች🙏
Enkuwan Abero Adersene
ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን የሀገራችንን ሠላም አላህ ይመልስልን🥹🤲
@@DhdDgd-h5f አሚን
አሜን
አሚን
Ebakachu UA-cam subscribers aderguleghi jemari neghi
ጆሮ ያለህ ስማ ልብ ያለህ ልብ በል ይህ እንደ ሀገር የምንድንበት መልእክት ነው!😥😥
ጦርነት ክፉ ነው ስንት ወንድሞቻችንን ነጥቆናል የእኛም እድሜ በሰው ሀገር ሊያልቅ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮዽያን አስባት😢
ማነው እንደ እኔ ሀገሩን እያሰበ የጨረሰዉ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ የዛሬዋ እናቴ ኪዳንምህረት ሰላማችን ተመልስለን በጣም ምርጥ ፊልም ነው
እግዚአብሔር ሃገራችንን የድሮውን ሰላም ይመልስላት።ሰይፍዬ ሁሌም ጥሩ ስራ ስለምትሰራ አንተን እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
ስለ ፊልሙ ብቻ ሳይሆ ስለያዘው ትልቅ አለማ ብቻ ላይክ እናድርግ❗️❗️
ኪዳነ ምህረት በለተቀኗ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@@Ada-e1x8z amin
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤
Manch gn kidanmhert???
@@milahagos2807ማነህ ሲጀመር አንተ😂ማነች ከማለትህ በፊት ማነኝ በል ለሰዉ እሩብ ጉዳይ😅😅😂
እውነት 😢😢😢 በጣም ልብ ይነካል እናም ብዙ ነገርም ተምረንበታል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ለወዳጅ ለጠላቶቻችንም ሰላም ይስጥልን ❤🎉
የዚህ ተከታዮች በሙሉ የልባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤🎉
አሜንንንንን
Amennnn
ዛሬ ገና የኢትዮጵያ ፊልም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በጉጉት አYው❤❤❤❤ እናመሰግናለን አንደኛ👏👏
This movie is amazing because it is educational for younger generation. Please continue these kind of shows and movies to develop everyone’s understanding of how much conflict has impacted our country negatively.
በጣም አሪፍ የሚገርም ፊልም ❤እማማ ኢትዮጵያዬ 😭 የጥቂቶች ፍላጎት እንዲሟላ ምስኪን ህዝብ የሚያልቅባት ሀገር
እግዚያብሄር ሰላሙን ያምጣልን
ዋው ድንቅ ነው ቃላት የለኝም።ከሀ-ፐ ለተሳተፉ ባለሞያዎች ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ።👍🙏👏💪🥰😍❤
እወይ ህፃኗን እንዴት እንደወደድኳት❤❤እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን
ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን የተመመን አፊያ የተጨነቀ ፈረጃትህን ኢላሂ ከስደት መልስ የተረጋጋን ትዳር ቤተሰብን ሚያከብር አላህን ሚፈራ አተ የከፈትከው ርዝቅ ማንም አይዘጋውም አተ የያዝከው ማንም አይከፍተውም
አሜን
Ameen
ሚጣዬ የእኔ ቆንጆ ጀግኒት በዚህ እርሜሽ እሄንን ድራማ መስራትሽ በጣም የሚያስደንቅ ፈጣሪ በጥበብው በሞገሱው ያሳድግሽ ❤❤❤ በጣም አሪፍ ነው ለብዙ ሰው መማሪያ ሚሆን ከፀብ ይልቅ ፍቅር ይቀድማል መተሳሰብን መተዛዘንን ይቀድማል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ጃሞራ ና ይህ ፊልም ደስ ሲል ማነው እደኔ አክሺን ያለበት የኢትዮ ፊልም የሚወድ በርቱ ቀጥሉበት ይመቻችሁ አቦ ይህ ደሞ በበለጠ የሀገር ፍቅር ሰላም ምን ያህል ዋጋ እደሚስከፍል ተረድቻለሁ መጨረሻው ደሞ🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅርና፣ አንድነትን ያድልልን በእውነት እሳት ዘር አይመርጥምና ለልጆቻችን መልካሙን እንንገራቸው እና ወደ እሳት መግባታቸው ያቁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ሀገሬ😢😢😢
አሪፍ ነው ያስተምራል ወገኖቼ ይበቃናል ጦርነት እስኪ ለሚመጣው ትውልድ እናስብ እና ሁላችንም ወደ ፍቅር እንምጣ ጠላታችን ድህነታችን ብቻ ነው የፖለቲከኞቹ ቁጥር አነስተኛ ነው እኛን እርስ በእርስ የሚያጣሉን ትንሽ ናቸው እስኪ እኛ ተዋደን እነሱን እናሳፍራቸው በኛ መጣላት ተጠቃሚውሌላ ነው በየሀይማኖታችን እንፀልይ ሰላሙን ያምጣልን ለአገራችን
በትክክል አሁናው ድርሰት ወድጀዋለሁ ዶቃ ሆና የተወነቺ አዋርድ ይገባታል ወደድኮት ❤️❤️❤️❤️❤️
የህፃኗ ትወና ዋው እንዴት አያቹት ጋይስ
አንደኛ ናት🙌
እኔማ እውነት መስሏት ተሳቀቀች እያልኩ አንጄቴ ተላወሰ😥😥
@@NejatButajira ትለያለች እኔ ለሁለተኛ እያየሁት ነው😥
በጣም ድንቅ ነው❤
Enem degeme eyayehut new ye hetsana tewena 👌👌👌❤❤❤🥰
ይሄን ፊልም እያያችሁ ላላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen
@@seilteshome8514 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@@KidstMesele ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
አሚንንን
amen
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በተለይ የህፃኗ ልጅ ብቃት የሚገርም ነው እውነት እሰኪመሰለን ድረሰ ነው ፈጣሪ ያሳድግሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዞርነትን ከአለም ያጥፋልን እናመሰግናለን!!!
ዋዉ የእረኛዬ አባ ሰሀሉ እና እማማ አሉበት 1ኛ ነዉ አሁን በኢትዮጲያ ምድር ሚስኪኑ የሀገር መከታዉ አማራ ወገኔ ያለበት ሁኔታ ኡፍፍፍ መቃጠል ብቻ🥺
ልመራቃችሁ❤ ከቃን ክፉ እግዝአብሔር ይጣብቃችሁ🙏🙏🙏
The best movie i have ever seen in ethiopia🙌🙌 kdst ylma i haven't word for her👏👏👏
ዛሬ እናታችን ኪዳነ ምህረት እት ያሰባቹት ሁሉ እሷ ታሳካላቹ አገራችንን ሠላም ታድርግልን አሜን❤❤❤
Egziyabher bcha new yesew hasab memulat ymichl
ደራሲ ቅድስት ይልማ እና ቤዛ ሀይሉ. ምንም እንከን የማይገኝለት ነው በእርግጠኝነት የእረኛየ ድራማ ደራሲያን ናቸው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ሰላማችንን ህብረታችን ይመልስልን 😢 ሰላም ለሀገራች ለኢትዮጵያ። ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአለም በሙሉ ላሉ ለሰው ልጂ በሙሉ 🙏😢
በስመአብ እንዴ ይዘገንናል😢 የሀገራችን ትክክለኛ ገፅታ😢 እፍፍፍፍ የወለጋ ወገኖቻችን እንዴህ ነው የረገፉት😢😢 ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢
Zgi sefari ye milascu wexati newe😂😂
😂sefariw sefari sil@@rozazouba7538
አንተ ደደብ ምን አይነት አይምሮ ነው ያለህ? ሰው በላ ሁሉ ።
ምጠብቀው ፊልም በምወደው ቻናል እስኪ እደኔ እችን ቀን ሲጠብቅ የነበረ 👍
ቅድስትናቤዛ ሁልየም እዳስደመማችሁን ከዚህ ፈልም ያልተማር መቸም አይማሪም ላብይ አህመድ እና ለመሰሎቹ ላኩለት በስማም ከናናየ ወዲህ ገናአሁን ይህን እያየሁ ነዉ በጣም እናመሰግናለን የሆነዉን ፊልም ሳይሆን የሆዉን ተጀምሮ እስከሚያልቅ የሆነዉን ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን ሙሉ ወንጌልን ደግሞ ቀጣይ ይዛችሁልን ኑ በድገሜ ቅድስት እና ቤዛ በቃ ትችላላችሁ እድሜችሁ የርዘም አገራችን ሰላም ያርግልን
ለመጀመሪያ ግዜ ፊልምላይ አስተየት ስሰጥ ምንም ፊልም አደለም ትክክለኛውን እያለፈ ያለውን ይህወት ነው የሳዩን ፈጣሪ አገራችንን ይባርካት ሰላሙን ያምጣልን❤😢በጣም እናመሰግናለን የተሳተፋቹ በሙሉ 🥰🥰🥰🥰😭😭😭
ወይኔ ህፃኗ በስመአብ እንዴት ነው ምታምረው የኔ ቅመም 😢❤ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን ጦርነቱም በቃቹ ይበለን ስንቱ ያለ ሀጥያቱ አለቀ😢😢💞💔💔💔
አማራ የለበት ሑኔታ ይሕ ነው 😢😢