አስደንጋጭ ፕራንክ አደረገችኝ Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Subscribe_Dagi_Show

КОМЕНТАРІ • 309

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  2 роки тому +21

    የዚህን ቪድዮ የመጀመሪያ ክፍል ለመመልከት 👇
    ua-cam.com/video/Nxd0Fzd0x94/v-deo.html

    • @ሰላምለሃጋረቺንይሁን
      @ሰላምለሃጋረቺንይሁን 2 роки тому

      አንኳን ተራፊክ ዳግ በጣም ደንግጣኔ ነብር😂😂😂👍👍

    • @salamtube6972
      @salamtube6972 2 роки тому

      Getan dagi ene awukeyalwu bedenb bexam yastawukalwu anten eygfterwu nebre atwuta bilo enswu anten perank ende meyaregwu bexam yastawukal eysakwu nebre yezane yemre🤭🤭🤭😄😄

  • @tsehaytadese2912
    @tsehaytadese2912 2 роки тому +23

    አንደኛ ናቸው ተመችተውኛል ስሜቱን እንኳን አሳዩህ ዳጊ

    • @anwarabdu7186
      @anwarabdu7186 2 роки тому +2

      ልክ ነሽ ማሬ ስሜቱን ማወቅ አለበት

  • @zinetbintali2654
    @zinetbintali2654 2 роки тому +8

    ይገርማል ከተማርክበት ትልቅ ትምርት አለው ላንተ
    ምክኒያቱም ወደፊት ሊያጋጥምህ ስለሚችል ቢቀርብህ ይሻላል ሌላ አይዲያ ፈልግ ዘመዴ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 роки тому +11

    ስጠብቅ ነበር ግምታችን አልተሳሳትንም ዳጊ ተገኝተሃል አባቴ😂😍😍😍

  • @tube3791
    @tube3791 2 роки тому +9

    ወላሂ በጣም ሠግቼ ነበር ግን አንድ ነገር ልገርህ ሁለተኛ ይሄ ፕራንክ ምናምን እዳትሰራ ማለትም ግፊት ስካር ያለባቸዉ ሰዎች ጠጥ ነዉ የሚሉት !! እና ልብ በል እባክህንስ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ አተ ትለያለህ መልካም ልጅ ነህ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ኢማንየ ደምሪኝ ቪደወ እይና

    • @banchukonjo4974
      @banchukonjo4974 2 роки тому

      ልክ ነሽ ዉዴ የፊቱን ማክስ ለብሠዉ አደዬ አረቦች አስደንግጠዉኝ ሆስፒታል ወስደዉኝ ነው የነቃሁት ቀኔም ስላልነበረ ተረፍኩ

    • @tube3791
      @tube3791 2 роки тому

      @@banchukonjo4974 እኳንም ተረፍሽ ማማየ😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +3

    ይሄ ፕራንክ ቢቀር ግን መልካም ነው እውነት ስንት በውስጡ የተለያየ በሽታ ያለው ሊሆን ይችላል በድንጋጤ የሰውን እይወት እንዳታጠፉ
    ዳግዬ እንኩዋን ስሜቱን ተረዳከው 😍

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 2 роки тому +2

    ሰሩልክ ጀግና ናቸው እኔም አምኜ ነበር ግን መጨረሻ ላይ አትውጣ ሲሉክ ያን ግዜ ፕራክ እደሆነ ያወኩት

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +2

    *_በጣም ይከብዳል ሆሆሆ የልብ በሽታ የአለበት በአንዴ ነው ጸጥ የሚለው 🙄😳 ኧረ ወይ ጉድ ያዝ እያደረጋችሁ ስሩ የሚገርም ነው እንዴት አድርገው ሸወዱን 😁😂😁😁😁 የአምቡላንሱ ድምጽ 😁 ተበልተሀል አንተም 😁🤔 ግን ለተመልካች ችግር ነው በአንዴ ጸጥ የሚል አይጠፋም 🙄😳😂😁_*

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 роки тому +38

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    👉ዝም ያሉ ነጃ ወጡ አሉ ውዱነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 роки тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @roqaeh906
      @roqaeh906 2 роки тому

      صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

    • @faeiza9795
      @faeiza9795 Рік тому

      S a w

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 2 роки тому +1

    😱😱uff prank endehone eyaweku gin libe sikil bilo nbr gin arff argew agigntewukal 😳😳😂😂😂enkuan prank hone

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 2 роки тому +3

    ወይኔ ዳጊዬ ስላገኘውህ በድጋሚ ደስ ብሎኛል

  • @Alex-fp1is
    @Alex-fp1is 2 роки тому

    Bro ayezoh enza demo betam yemchachew wedachuhalew❤️❤️❤️

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    ወይኔ ዳጊ ተበላህ በጣም ነበር የደነገጥኩ ሥትወድቅ ወበሩ ሥለመታት የተጎዳች ነዉ የመሠለኝ እንኳን ብራክ ሆነ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 роки тому +1

    ወይተገኘህ ሀሺትቤቱሁነዉ
    ሚሲኪንዉ💔💔💔
    ሁለተኛ አዳቀብጥ😁😁😂😂

  • @msisegaga1144
    @msisegaga1144 2 роки тому +1

    አይዞን ፕራንክ ማህድረ game ማደረግ ም አሪፍ ነው እኔም በጣም ጫሎ አለሁ ዋው በጣም በጣም በጣም ያስፈራል አድ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +5

    ያበደ ፕራንክ ማለት እሄ ነው አይ ዳጊ እኛንም አስደነገጡን ልጅቷ ትችላለች

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 2 роки тому

    Lijtwa betam gobez actress nat👏👏👏

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Рік тому

    Wow abateyou saruleh enes ewunat meselogn sewunate hulu eyetktaketa nebre beza lay yante hiwot meblashtun sasebew maramin betam asazenhegn nebre enkuanm phranik hon temesegen amilake

  • @kebebushgirma8545
    @kebebushgirma8545 2 роки тому +1

    እረ ልጅቷ omg የምር እኮ ነው ሚመስለው አወዳደቋ ደሞ ፀጥ ማለቷ😁😁

  • @mesimesi1644
    @mesimesi1644 2 роки тому +1

    ማርያምን አንደኛ ናቸዉ ፊልም በሉት 😅😅አይ ዳጊ ሁሌ ፋሲካ የለም

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 2 роки тому

    Yam hone yih Ante enkwan selam honkilin wondim bemejemrya video ly wolahi betam ferahulih

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 роки тому +4

    ያረብ አላህ በድናችን ጠካራ ያድርግን

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي 2 місяці тому

    የዉነትመስሎኝ ኦዴት እደደነገጥሁ ግንተመችተዉኝል👌👌👌👌👍👍👍👍💞💞💞💞💞

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Рік тому

    😢😢😢wayinee pirank 😢😢😢😢

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Рік тому

    ወድሜ ትችላለህ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @rahmawollo5636
    @rahmawollo5636 2 роки тому

    ተበላህ ሀሀሀ አብሽር በሳአቱ ያስደነግጣል የምር

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Рік тому +1

    Wayinee dagiyeeee😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 2 роки тому

    😂😂😂😂betam merti prank nebare yemira

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 роки тому

    😂😂😂😂😂ወላሂመጨረሻዉንለማየት፣ጎጉቸነቀረ፣ያበደፕራክ😂😂😂👍👍👍👍

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 2 роки тому +1

    😂😂😂ሚስኪን ዳጌ እኔ አውቃለው ፕራክእያርጉህእድሆን ምክናየቱም ነጭ ቲችር ለባሹ. ተኮልኝመሆኑ ከጅርባህ ይስቃል😂

  • @fkrgirma2105
    @fkrgirma2105 2 роки тому

    Woow btam nw yemetchelew lejtua

  • @lijthagayye2403
    @lijthagayye2403 2 роки тому

    Ewunet now dagishoo😳🤟😂😂😂😂

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 роки тому

    ዳጊ ሰሩልህ ምርጥ እውነታ ያለው

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 роки тому

    Woyene 😢
    Ajaib new🤣

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому +3

    የሚገርም ፕራክ ነው የሰሩህ😄😄😄🙉

  • @liyuliyu2025
    @liyuliyu2025 2 роки тому

    Limen hula ensu beha praink yseralu betam sruleh tgegnthal

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 2 роки тому

    ዳጊዬ ምስኪን ሰሩልህ

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 роки тому

    Ere dagi betam dengetin neber gen endezhe kehon betam gobez nachew enqanm serulh kkkk

  • @kebebushgirma8545
    @kebebushgirma8545 2 роки тому

    ሰሩልክ ዳጊ☺️☺️

  • @zmichael_media12
    @zmichael_media12 2 роки тому

    yileyal gerami prank nw kmr temechugn

  • @ቀመር
    @ቀመር 2 роки тому

    የኔ አባት ኣይዞክ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому

    እኔ ፕራንክ መሆኑን ያጠራጠርኝ የልጅታ ትወና እኔ ብሆን አልችልም እንደዛ ስዉ ሲጨነቅ ሲቀጥል ጓደኞችህ እራሱ ጭንቀት ድንጋጤ እኮ ብዙ ነገር ይፈጥራል ብቻ ችሎታቸዉን አድቄያለሁ ግን አሁን እንዳርጉት የዉነትም ይከስታል እና ዳጊዬ ተጠንቀቅ ለማስመስልም ሲባል አደጋ ይፈጠራል እና

  • @hanamekuria1460
    @hanamekuria1460 2 роки тому

    Dingatehn teredichehalew yemir asazenkegn gin ensu egnanim new prank yaregun.

  • @kaddirwochayo1420
    @kaddirwochayo1420 2 роки тому

    Dagi 🤔🤔💞

  • @tokawtekle4621
    @tokawtekle4621 2 роки тому +1

    ሚገርማቹ ተሸውጄ ነበር የምር ልጅቷ የተጎዳች መስሎኝ ነበር ይመቻቸው

    • @kiyalove5671
      @kiyalove5671 2 роки тому

      Sarulk yemr omg 😱 bante bota kewu new yehonkut ane unkan my god 🤦🤦so bedru mels dagi

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ያንተ ፕራንክ ሁለም ምያዝናና ነው ገርሞኝ ነበር
    ልጅቱዋም ምትገርም ነች
    ግን ምንም አያስቅም የሰውን አስተያየት ተቀበሉ እሽ ሆስፒታል ወሰዱዋት ከዝያ ቦሀላ መሙዋዘዝ ምን ያስፈልጋል አስደንጋጭ ነው ባጭር ማለቅ ነበረበት አምቡላንሱ ላይ ተሳክቶላቸዋል ለም አላበቃም አንተስ ብትሆን ከ ላመራ (ከብረት ) ነው እንደ የተሰራሄው አይደረግም ምን ላት ላት የሚሉ ድንጋይ ልቦች ናቸው

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 2 роки тому +3

    አንደኛ ፕራንክ ይመቻቹ👌😂😍

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +2

    😄😄😄ለጌታም ጌታ አለዉ

  • @aljawallaljaeall2475
    @aljawallaljaeall2475 2 роки тому

    😳😜😜😂😂😂😂😂😂😂
    Anen rasu ambulance aragachugni 😂😂😂😂😂😂😂😂🙂😍😍😍👌❤️😍👌

  • @atnafucr7324
    @atnafucr7324 2 роки тому

    I Proud of you.የሰፈራችን ፈርጥ

  • @user-zz6gc1yn8i
    @user-zz6gc1yn8i 2 роки тому

    ዳጊየ እወድሀለሁ እንኳንም ፕራክ ሆነ

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 2 роки тому +4

    በሠሀቱ እንኳን ለአተ ለኛም አሥጊ ነበር እንኳን ፕራክ ሆነ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ፕራክ እዴሆነ
    ገብቶኚል ሲጀመረ
    😂😂😂😂😂😂

  • @nuooranuoora5720
    @nuooranuoora5720 2 роки тому

    Alehamdulilah betam degecha neber 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 2 роки тому +1

    እንኳንም ፕራንክ ሆነ አባቴ

  • @Star-gp9qd
    @Star-gp9qd 2 роки тому +1

    ዋዋዋዋ ሠሩልህ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 2 роки тому +1

    ገምቼ ነበር 😂ተገኝተሀል አባትዬው

  • @አዳኙጆሮ
    @አዳኙጆሮ 2 роки тому +1

    በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ዳጊየ

  • @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
    @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa Рік тому

    ወላሂ እኔም ደግጬ ነበር የሚገርም ነዉ ሁለተኛ እዳሰራ ነዉ ያደረጉህ 😂

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 2 роки тому +1

    ኧረረረ ዳጊ የምር ዛሬ ተይዘሀል ሰሩልህ ኪኪኪኪ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ጭንቅላቱዋንስ ምጎዳት አይደለም ወንበሩ ልቡዋ እንጅ

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 2 роки тому

    እንኳን ፕራንክ ሆነ እኔም ገምቼ ነበር ዳጊዬ ግን ተጠንቀቅ እሽ ክክክክክክክ ግን ጓደኞችህ ሰርተውልሀል ወየው ወየው ዳጊ ተገኝተሀል አተ ፕራንክ የምትደረግም አይመስለኝም ነበር ክክክክክክክ በጣም አሳቅከኝ ወይኔ እናተ ፕራንኩን ስሩት

  • @zerihun.getachwa5569
    @zerihun.getachwa5569 2 роки тому

    Esey serulik ebelalehu silk mebelat ale wendime ...kikiki

  • @amiiddaabareduu4791
    @amiiddaabareduu4791 2 роки тому

    Miskinaa 😢💔

  • @tube-mx4fy
    @tube-mx4fy 2 роки тому

    አንደኛ ናቸዉ

  • @አይሻብንትኢስላም
    @አይሻብንትኢስላም 2 роки тому +2

    ምርጥ ፕራንክ ነዉ አስጨናቂ ፕራንንክ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 роки тому

    አንደኛ ፕራንክ

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 Рік тому

    Subanallaa 😭

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 2 роки тому

    😄😄😄😄እሰይ ደግ አረጉው

  • @astutubegoodwarktoubmk3533
    @astutubegoodwarktoubmk3533 2 роки тому

    በእውነት ትችለላችሁ

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Рік тому

    Ene bekumi new yemotekut dagi kebad new maramin eski yehen leyna ekomitalehu

  • @tesfi6565
    @tesfi6565 2 роки тому

    Eski ke prank lela sira fiteru lib dikam yalebet lemot yichilal

  • @fozako
    @fozako 2 роки тому

    አባትዩ ሚሲኪን

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ሰሩልክ የምር 😂😂😂😂ባለፈው በጣም ደንግጬ ነበር እውነት መስሎኝ

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 роки тому

    ዳጊዬ ፕራክ አደርጋለሁ ብለህ ላንተው ተደገሰልህ ብቻ ምንም አይልም

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 2 роки тому

    wey god sew yezerawen yachedal kkkkkkkkkk
    bel lela gize kebed yale prank yekerbhe endze aynet ewnetga yagatemalena. enkwan weshet hone temesgen😍

  • @wazemakuhlen9376
    @wazemakuhlen9376 2 роки тому

    ውይ አይደል

  • @imamseid2046
    @imamseid2046 2 роки тому

    Good

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 роки тому

    በጣም ይገርማል በጣም ይችላሉ ልጆቹ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 2 роки тому

    ለጌታም ጌት አለው አሉ አተን ፕራክ የሚያደርግህ ሰው እንደሌለ ነበር የምታስበው ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሚገርም ሁኔታ ነው ያገኙህ የእውነት አድናቂያቸው ነኝ ዶክተር ነኝ ባዮቹ ደግሞ ጭራሽ ቢሮአቸው ሽንት ቤት ነበር ደስስስስ ይላል ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 2 роки тому +1

    ይገርማል እኔ እራሱ እባየነው የመጣው አዲስ ነኚ ለቤታቺሁ አሁን ሁለተኛ ሳያቺሁ እና እካንም ብራክ ሆነ

  • @elutube3717
    @elutube3717 2 роки тому +1

    እኔራሱፕራንክተደርጊለሁ ምንአንተብቻ ይገርማል

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 2 роки тому

    ከመጀመሪያውም አንተን ፕራንክ እንደሚያደርጉህ ገብቶኛል ግን ሰሩልክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому +2

    ዳጊየ የኔ ምስኪን እኳንም ፕራክ ሆነ ልጂቷ ፀጥ አለችብህ ብየ አተ ስትቀጠቀጥ አብሬህ ስቀጠቀጥ ነበር ወላሂ እኔ እራሱ ወበሩ እራሷን የመታት መስሎኝ ነበር ፀጥ ስትል

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንዛመዱ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      @@lztoutube8165 እሽ ውደ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ በዋና እኔም ዋና ብቻ ነኝ ነገ እመልሳለሁ

    • @jaalleetube6253
      @jaalleetube6253 2 роки тому

      ወጋኖቼ ቤታሰብሁኑኝ ፐሊ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    እረ እዛው ላይ qome እየጠበቁ ነው ጠፍተ ህ ነበር ስትመለስ ይህን ይዘህ ስለመጣህ

  • @ያአብስራሙሩፅ
    @ያአብስራሙሩፅ 2 роки тому

    አይ ደስ ብሎኝል ፕራክ በምሆኑው

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ሰሩልህ ሁሌ ፕራንክ ማረግ የለም መደረግም ጭምር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 роки тому

    ወድሜ ሙስሊም ትመስለለህ ኢስሊሚነን ተቀበል ሰለም ትሆነለህ

  • @kidestlegese5313
    @kidestlegese5313 2 роки тому

    Enem gemiche neber hule kemasideniget andandem medenget tiru

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

    በዚህ ልክ ውይ ፕራኮችህ ነገሩ አደጋ ናቸው😅😮

  • @edenseni8893
    @edenseni8893 2 роки тому

    gobznachew asamnunn eko

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому

    ወይ ጉድ እኔ ራሱ ደነገጥኩኝ

  • @rutnolawi9912
    @rutnolawi9912 2 роки тому

    በል ሁለተኛ እንዳይለመድህ

  • @የተቀየረየተቀየረ
    @የተቀየረየተቀየረ 2 роки тому +1

    ዳጊሻ ብድር ልትመልስ ይገባል

  • @berhanebekele8621
    @berhanebekele8621 2 роки тому +1

    kkkkkkkkkk wayyoo Gara koo 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wailki123loulou9
    @wailki123loulou9 Рік тому

    OMGamsohappynow😮😭😹😹😹😹

  • @husab29
    @husab29 2 роки тому

    አስተማሪነት አለው ግን ያስፈራ ነበር

  • @petepete1435
    @petepete1435 2 роки тому

    Abateyawu pirake setedarege saye batamnawu miseqawu

  • @BashaBole
    @BashaBole Рік тому

    Era le dagi like yansawal

  • @saratube8205
    @saratube8205 2 роки тому

    Besimam pirnk bilo zim ehe new yemir