🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @mawaysh
    @mawaysh 6 днів тому +293

    ሱመያ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ የሀገሬ ልጅ 🥰የሱመያ አድናቂዎች ጎራ በሉ ወደቤቴ🥰

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 днів тому +4

      የምር ጎበዝ ነች አቤት ሙዷ

    • @adan1376
      @adan1376 6 днів тому +2

      አለ❤😢

    • @Meme-q7y
      @Meme-q7y 5 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉kkkkkkkkkkkkkk

    • @ibsashowgrace
      @ibsashowgrace 5 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @tube7770
    @tube7770 6 днів тому +91

    ወይኔ ሰይዲ ተበላህ ድሮም ጠርጥሬ ነበር ጄግና ሱመያየ ሰራሽለት😂😂😂

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 5 днів тому

      አረ አይበልም

    • @tube6066
      @tube6066 5 днів тому

      እኔ እራሱ ኩሽናውን አይቸ ጠርጥሬ ነበር😂

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 5 днів тому

      ምን ይበላል ያቺን ገልቱ አግኝቶ

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 6 днів тому +103

    አይ ሠይድ ካማራ ሴት ጋ ጨዋታ አያዋጣህም ለትዳሯም ታማኝናት ጨዋታዉም በጇ ነዉ ምርጥ ያማራ እንስት❤❤❤

    • @Rahema-n4w
      @Rahema-n4w 5 днів тому +4

      አሏህ እንደ ሱመያ ቆራጥ ያድርገኝ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 днів тому +1

      አሚን ጀግና አይገልፅትም ማሻ አላህ​@@Rahema-n4w

    • @KadhijaAharagha
      @KadhijaAharagha 5 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 5 днів тому

      አላህ አፊያ ያድርጋት

    • @sofiaomer2246
      @sofiaomer2246 5 днів тому

      Yessss jegena set

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 6 днів тому +66

    የሱመያን ህይወት ያመስሽዉ አዩ ህይወትሽ ትርምስምስ ይሁን መቸም አትጠቀሚ😢😢😢😢😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 6 днів тому +65

    ወደ ኢትዩጵያ ትሂድ በህጋውይ የምትሉ

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 5 днів тому

      ላ ሀገርስ ምን ሰላም አለና ከሀገራችን ይልቅ በሰው ሀገር በነፃነት እየኖርን ነው አልሀምዱሊላህ እክኪያልፍ እዚሁ ትሁን

  • @hejueu
    @hejueu 5 днів тому +52

    ሱመያየ አቺን የወለደቺ እናት ወድልጅ ወልዳለቺ ወይ አቺን ያሳደገው አባት ወዶቺ ልጆቺም አሳድጓል ወይ ጀግና የጀግና ዘር አቺሴቷ እድህ ከሆሽ የወድሞቺሽን ጀግንነት መገመት አይከብድም መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ አላህ ይርዳሽ

  • @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ

    ወይኔ ሱመያ በሄወቱ ተጫወትሽበት ክክክክክ በጣም ጀግና ነሽ ሳላደቅሽ አላልፍም ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤

    • @SaraSaeid-dr2sw
      @SaraSaeid-dr2sw 5 днів тому

      🤲👍💪💪💪💪👍👍👍✅️🎈🌹🎁💞❤️🌷🤲😭

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 5 днів тому

      ግንኮ ሁሉም ድራማ ነው

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 5 днів тому

      ​@@AaBb-v6n ይህ አይደለም

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 4 дні тому

      ያገኛት ቀን እንጃ

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r 5 днів тому +41

    ሱመያየ ወላሂ ዱባይ ከች በይ ከተቻለ እና ዘና አረገን እናኖረሸ አለን እኛ ያማራ ልጆችች😢😢

    • @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል
      @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል 5 днів тому +3

      ኧረ የማይመሥልነገር ዱባይ ልጅይዞሥራየለ የኢቃማእራሡ ከባድነዉ የማይመሥልነገርአታዉሩ

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 5 днів тому +30

    ሳራዬ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ ይምራኝ ሂጃቡ እንዴት እደሚያምርብሽ በአላህ

  • @ساره-ح4ح3ي
    @ساره-ح4ح3ي 6 днів тому +50

    ሱመያ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ወላሂ ጀግናነሽ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለዛ ለማነው ሰራሽለት ይመችሽ አቦ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ወይ ሰይድ ሀዩ ሮጦ አቀፈ ቱ 😂😂😂😂

    • @SaraSaeid-dr2sw
      @SaraSaeid-dr2sw 5 днів тому

      👍🤲✅️💪✅️🌷❤️💞🎁🌹🎈😭😭😭😭👍

  • @Werke-cw2ov
    @Werke-cw2ov 6 днів тому +241

    Namni akka kootti sumayyaa eegaa turtan like godhaa

    • @Tamima-gi8uw
      @Tamima-gi8uw 6 днів тому +2

      wollah ija babasee egaa turee😅😅

    • @alai2771
      @alai2771 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @saradamisee1972
      @saradamisee1972 6 днів тому

      An😊

    • @MuhamadaJalala
      @MuhamadaJalala 6 днів тому +1

      Ana😅😅😅

    • @UBAYYIBINKAAB
      @UBAYYIBINKAAB 5 днів тому +1

      Sumayyaa mee maaf bultii ofii digu barbadi saido yo fudhee wa wan hin jirre basee 😮

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 6 днів тому +100

    አይ እናት መሆን 😢😢😢
    እሱማ እደፈለገ ይወጣልይገባል
    እናትግን መከራዋ ብዙነው😢😢😢😢😢

    • @hajar7634
      @hajar7634 5 днів тому +1

      betam

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 днів тому

      በጣም😢

    • @SaraSaeid-dr2sw
      @SaraSaeid-dr2sw 5 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍✅️✅️✅️✅️🎈🌹🎁💞❤️

    • @yarab4997
      @yarab4997 5 днів тому

      😭😭😭😭😭በጣም

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 5 днів тому

      ትክክል

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 6 днів тому +48

    የሱሙያ። ምርጥ። እህት። ሰላምየ። ጎበዝ
    ሁለየም ከጎኗ ሁኒላት

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 днів тому +22

    የአላህ ወላሂ እንባየ መጣ እንደዚች አይነት ምርጥ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነው ሱመያዬ የኔ ጀግና ሴት የባህር ጉዞ በጣም አስከፊ ነው እንኳንስ ልጅ ይዘሽ ሰላምዬ ሂጃቡ ደግሞ ማሻ አላህ አምሮብሻል

    • @SamsungDuos-xc5lw
      @SamsungDuos-xc5lw 6 днів тому

      እኔ ሚገርመኝ ኮመንተተሮች ነዉ እነሱ እኮ ድረማ ነወ የነንታ መጨነነቅ የስቀኘል ሲጀመር ከበሏም አልተጠለችም

  • @ZinetMuhamed-r1j
    @ZinetMuhamed-r1j 6 днів тому +26

    ሱመያየ አላህ ከመጥፎ ነገር አንችንም ልጆችሽንም ይጠብቅሽ ግራገብቶሻን አላህ ያብራራልሽ።

  • @jibriilhamzaa
    @jibriilhamzaa 6 днів тому +76

    Namnii akkaa kotii saidoo wajii sumayaa barbadaa jirtaan like godhaa 😮

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 днів тому +10

    የሴት ጅግና ሱመያ የሶሀባጅግና ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሺ ከን ልጅችሺ ባለሺበት ❤❤❤

  • @የሰካል
    @የሰካል 6 днів тому +17

    አላህ ይጣብቅሽ ሱመያዬ በርቺ አላህ ካጎንሽ ይሁን አዩ ምትባልሴትዮ አላህ ህዮትውን ይበጥብጣው

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 6 днів тому +31

    ቀረፃው የቆየ ነው እደተረዳሁት ወሏሂ ልጆቹ አሳዘኑኝ😢😢

  • @Samfuj-d8x
    @Samfuj-d8x 6 днів тому +15

    አላህ ባለሽበት ቦታ ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @Tayibuh-u4w
    @Tayibuh-u4w 6 днів тому +68

    ጀግና ቆራጥ ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg 5 днів тому +13

    ዱሮም ጠርጥሬ ነበር የኔቆራጥ የኔጀግና💪💪💪ፈጣሪ በየሄድሺበት ይከተልሺ

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 6 днів тому +15

    ሱመያአ አላህ ይጠብቅሽ ልጆተጠቀቂ እዳይወስዲብሽ

  • @ኩኒመነሀጂሰለፍያአለጀዳ

    ጠካራ ሁኚ ውዷ እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን እዳይቀማሽ እጂ በራስሽ መቆም የምችይ ጀግና ሴትነሽ ሱመያየ

  • @Tayibuh-u4w
    @Tayibuh-u4w 6 днів тому +40

    ሰላም ሂጃብ ሲያምርባት አላህ ይወፍቅሽ ❤

    • @Mom-m5u
      @Mom-m5u 6 днів тому

      አላይወፍቃች🤲🤲

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 5 днів тому

      ሙስሊም መስላይኝ ነበር

  • @SalamGirma-v5i
    @SalamGirma-v5i 6 днів тому +10

    የእግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል። አትዘ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ባለሽበት ያግዘሽ የኔ ጀግና እህት ምንም ማለት አይደለም ነገሮች ሁሉ የመጡት ለበጎ ነው

  • @abadiirabbiirabbii9783
    @abadiirabbiirabbii9783 6 днів тому +50

    Summaya dubbarati cimatudha yoo jenu waa malee miti masha alha umu jamila ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Nuuf jiradhu summaya

    • @FatimaKhatun-y2m
      @FatimaKhatun-y2m 6 днів тому

      Biya jirti dhuga me nafi hima Afan hara Hin dhagu ani

    • @RamaaAduna
      @RamaaAduna 6 днів тому +2

      ​@@FatimaKhatun-y2myaman kesa jirti baredu tiya gurban yaada fige gale ira dalaguti jirti sayidoo

    • @rajvtr6948
      @rajvtr6948 6 днів тому

      Yamani jirti

    • @abadiirabbiirabbii9783
      @abadiirabbiirabbii9783 5 днів тому

      Laaaa hin gale

    • @abadiirabbiirabbii9783
      @abadiirabbiirabbii9783 5 днів тому

      Eeee yamani jirati rabbii jirenyaa ishe keessati haa debbisu hin olufata😢😢buliti adana facacuu😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 6 днів тому +10

    ዉድ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ይመችሽ ሱመያ አብሽሪ ለክፉ ወንድ ይገባዋል

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 6 днів тому +20

    ሰይድ በልጆችህ ሞት ፈረድክ አተም ሀዮም ፍጣሪ ይፍረድባቹህ አሁንም ከስተትህ የማትማር ሰገጠ ተላላጣለህ ከሀዮ ጋር አፈር ብሉ 😢😢😢😢 ሱመያ የኔ ውድ በአላህ ልጆችሺን አስቢ ለምን እነሱ ይገላቱ ቀስ በይ ኢባሴ እስኪከፍት ሱመያ ተይ ግን ተይ ያአላህ ከነ ልጂችሺ ባለሺበት ይጠባቅሺ😢😢😢😢

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 5 днів тому +5

    ወይኔ ሱምያ ጀግናሴት ነሸ በሠይደተጨወትበተ እዉነት
    ሁሉ ሴትእደችአየነ የወልደ❤❤❤❤❤❤

  • @طيبحصنطيبحصن
    @طيبحصنطيبحصن 6 днів тому +16

    የኔ እናት ሱመየየ አላህ ይግዝሺ ልጁችሺም አላህ ያሳድግልሺ ❤ ወዶች አላህ ይይላችሁ

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 6 днів тому +45

    Sumayaa rabii jedhii abba mana keeti Araramii😢😢 oduu nama dhisi pelse sume😢😢😢😢😢

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 6 днів тому +10

    ሱሙያየ። ጠክሪ
    በበሀር አትሂጅ ሱሙያየ። እሽ በያት ሰላም ታግዝሽ። ታስጠካክልልሽ።

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Годину тому

    ሱመያ አላህን ፊሪ ግፉ ነው ከቅጣት በላይ ነው የሆነው ሰይዶ ❤❤❤❤

  • @lubabaendres3
    @lubabaendres3 6 днів тому +7

    ሱመያ የሴት ጀግና እማትንበረከኪ አላህ አንቺንም ልጆችሽንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @mereere5285
    @mereere5285 6 днів тому +8

    በህጋዊ መንገድ ሂጀ ሉልጆችም ለአንችም አላህ ያስተካክልሽ ስላም ምርጥ ጎደኛ ❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤ሰላም ትለያለሽ የናት ልጅ አያደርግም ሶምያ ላችብላ ነው አይገባሽም እደ በመኪና መሠለሽ የምመጭው

  • @زيناتسعيد-ك5ح
    @زيناتسعيد-ك5ح День тому +1

    እረ. ሡማያ. ጠፍችይ

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 6 днів тому +17

    ሱመያዬ እዛውየመንነች ያጅል ሚስቱጋሄደ😂😂የኔጀግናሱመያ. ሰላም ምርጥጎደኛ

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 6 днів тому +10

    ጀግና ሱመኛ እኔ እዳልገባች አዉቄነበር ሰራችለት😂😂😂ሱሙያ ሀዪ መኪና ግዛልኝአለችእኮ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 6 днів тому +67

    አረ ሱመያ ትግርት ሆነሽብኛል የኔ ጀግና❤❤❤ኡፍ ምን ላርግሽ እደው አቅፌ ብስምሽ💋ሱመያ አደራ ምልሽ አሁንም በህጋዊ መንገድ ውጪ🙏🙏🙏😢😢😢

    • @MOMITUBE
      @MOMITUBE 6 днів тому

      እኔ እራሱ 😊❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 6 днів тому +1

      ባገኘናት ቀላል እሰማት ነበርደ አቺን ጀግና እሕት

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ
    @ጀሚላሸዋአንፆክያ 5 днів тому +4

    እደው ሱመያዬ አሁንሥ እህቴ በሆንሺ ብይ ተመኝሁ ወላሂ ቃል አጠሁልሺ ጀግና የጀግናዘር አቼማለት የሴቶቹ ተምሣሌትነሺ ዘርሺ ይብዛ ደሥተኛ ሂወት ተመኝሁልሺ ከዚህ ሁሉ ወዝግብ ወተሺ የማይበት ቀን ነፈቀኝ የኔጀግና❤❤

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 6 днів тому +118

    ዶሮም እዳልሄደች ገምቸ ነበር ቱ ሠይድ ተበላህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሠላም ደሞ ሂጃቡ እደት ነዉ የሚምርባት በአሏህ

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 6 днів тому +8

    Wow sumayee dubaratii cimatu dhugaa osoo shamarn hundii akana tatee shamari asii hin jiruu ture dhira nu kabajee nu wali jirtaa edaa numatu mirgaa keenyaa sarabee waqa 🤔👍👍🫰🫰

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 днів тому +3

    የእኔ ጀግና ሱመያ አላህየ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ 6 днів тому +6

    ወይኔ ሰላምዬ የምር ሰው ነሽ የልብጎደኛ ነሽ አላህ ይጠብቅ ሽ

  • @RaniKhan-g1s
    @RaniKhan-g1s 6 днів тому +6

    Wwwwwww sumaya yen fiqr yero gobz liyuuok nesh bexm miwadishi ❤❤❤❤❤❤

  • @abedlaabedla-i6c
    @abedlaabedla-i6c 6 днів тому +3

    የኔውድ እህት አላህ እርዝቅሽን ያብዛው ልጅወችሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤

  • @ObseeObsee-ql3yz
    @ObseeObsee-ql3yz 6 днів тому +42

    Worii sumayaa jalatan like dhugaa dubartii jabdudhaa😍

    • @adano8572
      @adano8572 5 днів тому

      Icccii warumaa godoree jala kataan kun malumaa tatan garuu

    • @Oroomoo11
      @Oroomoo11 5 днів тому

      🤮🤮🤑🤑🦓🦓🦓🐕

    • @FayeJemal
      @FayeJemal 4 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FgFg-ys7kf
    @FgFg-ys7kf 6 днів тому +10

    Samayaa godanyaa ta oboletii caltuu qabdaa rabbii wali isni ha dhisuu wani ofi ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @semusemira5220
    @semusemira5220 6 днів тому +6

    አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ለሱ ግን ማሳየት የለብሽው ልጆች l ጎበዝ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሱመያ እሷ ሰው የሚሽን ስምያ አትቾኝ ነገር ቢሆኑ የቆጭ ሻል በኋላ ጥሩ ሰው አታገኙ ተረጋጊ መጀመሪያው ሰላም ደግሞ ብቻውን እንዳታያት ምንም ብትልሽ እንዳሰብያት በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ታስታውቂ እንደዚህ ሰዉ አይገኝም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ሰላም አላህ የፀባይሽን አይቀይርብሽ በዚ ዕውቀት ጥሩ የሰራ ሰው ካላ ነው ጥሩ ነገር የሚያገኘው ተብለው ደ

  • @ኢክራምሷ
    @ኢክራምሷ 5 днів тому +2

    ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ ልጀተጠቀቂ እንዳይወሰደብሽ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 6 днів тому +4

    ሰላምዬ ማሻአላህ❤❤❤ኢጃብ እንዴት እንደሚያምትብሽ ሱሜ ሰመያ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @halima4540
    @halima4540 5 днів тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Ayzosh yachi shaytuan gud aregechachhu. Ayachhu sewch yeshaytuan gud beandit firasa yelhahulu sew sibetebet

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 5 днів тому +38

    አይ ሱሚዬ ወላሂ ምን ላርግሽ እማ በአራት ነጥብ የሴት ጀግና ሱሚዬ በኡነት ግን ቃላት አጠርኝ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋አችን እያያው እዳቼ ጀግና መሆን ግድነው ሱሚዬ ሰራሽለት ለሰኢድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AadfgAddgh-j2h
    @AadfgAddgh-j2h 3 дні тому

    እውነትም ሱማያ የእኔ ልእልት አላህ ይጠብቅሽ

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 5 днів тому +5

    ሰላም ዛሬ በጣም አምሮብሻል ህጃቡ በጣም ያምርብሻል

  • @HguioFytpo
    @HguioFytpo 5 днів тому +2

    የኔ ዉድ ሱመያዬ የኔ ልዩሴት እባክሽ በህገወጥ እንዳትሄጂ ለልጆችሽ ስትይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 6 днів тому +4

    ሱመያ ግን ጀግና ነሽ ሰይዶ እየተንቀለቀለ አዩጋ ገባ ተጫወትሽበት ጎበዝ ነሽእሱ እዛዉ ይርመጥመጥ

  • @MominaHussen-x7h
    @MominaHussen-x7h 5 днів тому +1

    ወይኔ ሳላደቅሽ አላልፍም ሱመያ ከነ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 5 днів тому +4

    አላህ በአለሺበት ይጠብቅሺ እሰከልጆችሺ ❤❤

  • @NmOp-d2k
    @NmOp-d2k 6 днів тому +8

    ባለሽበት ተረጋግተሽ ተቀመጭ ቤት ተከራይተሽ ሁሉም ቡግዜው ሲስተካከል ሀገርሽ ትገቢያለሽ

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw 6 днів тому +5

    እረ ሱመያ አልተቻልሽም እኛንም እየሸወድሽን ነው ብቻ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ❤

  • @Zainab-l4j8j
    @Zainab-l4j8j 5 днів тому +1

    ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ልጆችሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @kakuutube_430
    @kakuutube_430 6 днів тому +20

    Endee Sumayyaan hin galle jechuudhamoo😳😳 ammayyuu Yemen jirtimoo

    • @obseobse563
      @obseobse563 6 днів тому

      Mee addaa baasii nuu fidii Fayyiittii sii egnaa😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Eama5-vj4xf
      @Eama5-vj4xf 6 днів тому +1

      😢😢😢 tana cakanyi namiti Saido Mata nayte

    • @GadooGaramaa
      @GadooGaramaa 6 днів тому

      Afaan oromooti nuu hikii lubbuu​@@obseobse563

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 6 днів тому

      Video.turee.gadii.dhiftee.umataa hin dhamaina .sumeyee.yenee.jeginaa.seeti😢❤❤❤❤💪💪💗💗💪💪

    • @MisaraGana
      @MisaraGana 5 днів тому

      Fayyo atti kijibdu dha atti dhirsii ke osso sirra fudhe akkam tata summaya jabaddu dha kijibdu akka ketti mitti

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 5 днів тому +1

    ሱመያ❤❤❤🎉🎉ጀግና።ጎደኛሽን።አታስክፋት❤❤ውዴ።ያንቺ።ብላነው።ሱማያ።ጀግና።ናት።ስላም።ፈጣሪ።ይርዳሽ❤❤❤

  • @Tayibuh-u4w
    @Tayibuh-u4w 6 днів тому +18

    ሱሚ ለልጆችሽ አስቢ በበሀር ከባድነዉ

  • @azebetaye3635
    @azebetaye3635 3 дні тому

    ሱመያ ኒካውን ካላወረደ እንዲሁ ኩሬ የኔ ጀግና በርች አኮራሸን ይች ባለጌ ተጣበቀችበት አዩ በረኪና እንልክላታለን ትጠጣ

  • @Seennaq9g
    @Seennaq9g 6 днів тому +6

    Yaa Rabii namitii tunii Bulutii saidoo fii Sumaayaa adan facasatee 😭😭💔💔☝️

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 6 днів тому +2

    ሡላምዬ ወዴተፈጠርሽበት ያምጣሽ
    አባያውያምራባታልየምትሉላይክክክ

  • @fatyiaahmed3077
    @fatyiaahmed3077 5 днів тому +3

    ሱመያ አንቺ ጥሩ ሰው ነበርሽ እቺ ሴት ነች ትዳርሽን ያለያየችሽ 😢😢

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 5 днів тому +1

    የኔውድ😂😂❤❤❤አሳዘሽኝወላሂየኔሚስኪን😢😢

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 5 днів тому +4

    ሱመያ የምር 😂😂😂😂ጀግና ነሺ ሰላምዬ የምር ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤ ሱመያ ጀግና ነሽ የምር ይመችሺ

  • @AlimatAlimat-g8n
    @AlimatAlimat-g8n 6 днів тому +4

    ጎደኛማለተእደህነው
    ማሻአላህ❤❤❤አላህይጠብቀችሁ

  • @Mathina-fw7dp
    @Mathina-fw7dp 6 днів тому +26

    የኔዉድ ሱሜዋ እናት አችን ወልዳለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉100/100❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የሴት አበሳ እዳች ያለልብ ለኛምይስተን አቦ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 6 днів тому +6

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሳትሄጅ ነው ሀገረ ገባሁ ያልሺው ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ🎉

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 6 днів тому +11

    ሡሙየ ወላሂ ሥጠፊ ጨቆኝነበር የኔጀግና አላህይጠብቅሺ❤❤❤❤❤

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 5 днів тому +1

    ትለያለች ዘመድሽ ሡመያ የኔ ጀግና🥀🥀🥀🇨🇬

  • @MessiM-x5c
    @MessiM-x5c 6 днів тому +5

    የኔ ውድ ሱሜ አደራ በባህር እንዳትሄጂ 😢

  • @ZinetaliHusin
    @ZinetaliHusin 5 днів тому

    አላህየጠብቅሽሱመያ የኔውድ አስከልጆችሽ

  • @አልሀምድሊላህ
    @አልሀምድሊላህ 6 днів тому +12

    ወላሂ የሀላል ባልሽን እደዚህ ማሠቃየት በጣም ዙልም ነው ለ2 አልፈልግም ካልሽ መፋታት ትችያለሽ ግን ፊልም እመሠለኝ ነው የምር😢😊😊

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 днів тому +4

      ዙልምማእሷ ባፈራችዉ ገንዘብ ምንም ሳያማክራት ሲዘንጥ ከዝች አዩ ተብየ ቁሞቀር ጋር ደግ ነዉ ያደረገችዉ😊

    • @YyYu-z2f
      @YyYu-z2f 5 днів тому

      እሶ እኮ ልጆቹን አይስጠኝም በቀልድ ስናውራ ቤተስቦች ላይ ልሂድ ስልው ልጆችሽን ጥልሽ ነው ያለው ብላልች አዳምጭ መልስ ብለሽ አላህ ኸይሩ ነገር ይግጠማት በሽማግሊ ብትስማማ ጥሩ ነው ብንገኛም ልጆቹን ከሶ ጋር እንዲሁኖ እሱ እየመጣ እንዲያየ ቢያድርጉ ጥሩ ነው

  • @meseret-መሲ
    @meseret-መሲ 5 днів тому +1

    ወይኔ ጠርጥሬ ነበር😂😂😂😂😂አቦ ይመችሽ ሱመያ❤❤❤🎉🎉

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 5 днів тому +5

    ሱመያዬ የኔጠንካራ❤❤❤❤❤ ተረጋጊ የኔዉድ

  • @WasKan-i5i
    @WasKan-i5i 5 днів тому +1

    የኔ ጀግና ❤ሆቴሉን ማሳየትሽ ባይመቸኝም ፣አበሳ ብየሻለሁ እኳንም የእኛ ሆንሺ

  • @sofias3055
    @sofias3055 5 днів тому +5

    ሱመያየ አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 5 днів тому +2

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ሱማያ ሰይድ ተብየው ግን ልጆችህ እደዚህ እየተከራተቱ አተ ካዛች ባለጌ ጋር ትላላጣለህ አይይ ሱማያ ጀግና ነሽ በረች ጀግና ነሽ እውነት የናቶች አምላክ ካች ጋር ይሁን አይይ እናት ❤❤❤

  • @LenseArarsa
    @LenseArarsa 6 днів тому +9

    Videon kun kan amma warabbame miti wly beekaa saido burjajessiti sumayyan😮😮😮

  • @iicyoutube
    @iicyoutube 5 днів тому

    የዘራኸውን ነው ያጨድከው ሰይድ የአማራ ሴት እንድህ ናት ቁማር ነው የምትጫወትብህ ጨዋታውን ጀምረኸው ያዝ እንግዲህ

  • @LubabaMohammed-wn2rg
    @LubabaMohammed-wn2rg 6 днів тому +3

    ሱመያየ በጣም አሳዘንሺኚ ወይኔ እህቴ ምን ማለት እዳለብኚ አላውቅም ብቻ አላህ ካቸጋር ይሁን እደህ ስቃይ ያየሺባቸውል ልጁቸሺንም አቸንም አላህ ከጉንሺ ይሁን

  • @asmaMohamned
    @asmaMohamned 5 днів тому

    አላህ ከአንች ጋር ነው አብሽሪ ያልፋል ለኸይር ነው

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 6 днів тому +5

    ሰላም ሂጃቡና አባያውንአስቢበት ዋው ማማሩስአይገልፀውም

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 5 днів тому +2

    ስማያችን ተናፍቀሽ ነበር ደግ አደረግሽ ጥባጥቤ ተጫወችበት የኛ አንበሳ ሳያረጋግጥ ምን አስሮጠው አንችን ካጣ መደገፍዪ ሀዩ አለችለት ሱመያ አንችን አላህ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 5 днів тому +4

    ሱማያን አለማድነቅ አይቻልም ጅግናነሽ❤❤❤❤❤

  • @RabiaOumer-i7i
    @RabiaOumer-i7i 3 дні тому

    ጀግና አደነኩሽልጆችፊትአለማዉራትሽአደነኩሽ

  • @خديجةيوسفانور
    @خديجةيوسفانور 6 днів тому +8

    Ee balan butee ishin yaman jirti barefami fundoqaa adan jedha walahi💔💔😢😢ma galen jira jete sobdi mo kuni wan duran marte 😱فندق سوبر نيو عدن يرحب بكم maqan fundoqaa💔😥

    • @nimatmuusaa-wr8oz
      @nimatmuusaa-wr8oz 5 днів тому

      Bar isheen hin demne sadoti gubde dhugaa uu saydo ani duraanu godenyanshe hawaan vido warabde gadhiste haasasheran hubadhe akka sumayyan etho hin galle 😅 ay saydoo hin nyaatamtee

  • @HgKl-d9y
    @HgKl-d9y 5 днів тому +2

    ሡመያ,,,,እኳን,,,,በሠላም,,,,,,መጣሽ,,,,,,,,የኒ,,,ጀግነ,,,,የሴቶች,,,,,ተምሳልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 6 днів тому +12

    ወይኔ ውሸት ነበር እንዴ ገባው ያልሺው እኔ ብዬ ነበር ወይኔ በላቸው ሰይድ አበደ 😂

    • @HAtobe
      @HAtobe 6 днів тому

      አሁን ነዉ ወይኔ በላቸዉ ማለት 😂😂😂 ግን ጥንካሬዋ 😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 6 днів тому +1

      😂😂😂 እኔ እንዳልሄደች እርገጠኛ ነበርኩ ኩሽናውን እራሱ እታዩትም ነበር😂

  • @GdjkfdjHedhjfkd
    @GdjkfdjHedhjfkd 6 днів тому +2

    ሱምያ የኔ ቆጆ እኮንም ደናመጣሽ ታረቁ እባልሽ ጋር

  • @emukal
    @emukal 5 днів тому +3

    አይ ሰይዶ በል አሁንም የመን በህር ላይ ፈልጋት😂😂😂ሱሚቲ የኔ ጀግና💪💪

  • @FalmattuBuunnoo
    @FalmattuBuunnoo 5 днів тому +2

    Summe heddu garaa naa nyatee habibtiy rabbi sii waliin haa jiratuu inshaa alha bakka demtuu hundatti rabbi sis ilman kees haa tiksuu ❤😊