ፕራንክ አደረጉኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #MeklitMulugeta #Makidu #MakiVlogs
    INSTAGRAM
    Meklit Mulugeta- ...
    Kidus Mulugeta- ...
    Dawit Mulugeta- ...
    Leul Mulugeta- ...
    Genet Nigatu- ...

КОМЕНТАРІ • 120

  • @wongelawithailemichael6175
    @wongelawithailemichael6175 2 роки тому +14

    መክሊቲሻ እንኳን ደስ አለሽ። በርቺ እንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ። እመብርሀን ከጎንሽ ትቁም

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +2

    ለጥቅምት አበባ ኧረ መክሊትዬ ነዋይ ደበበ ከሰማ በሳቅ ይሞታል

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому +2

    የልጅ አዋቂዎች እወዳቹሀለው ገኒዬ❤ከአባባ ጋ ያለሽ አብሮነት ደስ ይላል አብራችሁ ሆናችሁ የምናይበት ቀን ይናፍቀናል❤❤❤🙏

  • @hani6647
    @hani6647 2 роки тому +4

    ወይኔ መክሊት ግን ለቅዱስ ያለሽ ፍቅር ይለያል እሱ ስታይ የነበረሽ ደስታ ይለኛል ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 2 роки тому +9

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ ገና ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ልጅ ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 2 роки тому

      እሺ መልሺ ማሬ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@nuhamtube3366 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @Ghion-ግዮን
    @Ghion-ግዮን 2 роки тому +4

    Congra...Maki😁I am glad for u.My crush You know how much I miss u😋

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 роки тому +1

    እንኳን ደሥ አለሽ ልጅ መሆን አማረኝ አዉን ተጠቀሚ ግዜሽን ጎበዝ ነሽ ደሥ የምትይ ረጋ ያልሽ ወይኔ በኔ ግዜ እንቺ አይነት ልጅ እያየዉ ባድግ አይቆጨኝም ነበር ለነገሩ ልጆቼ ይማሩብሻል እደሜ እና ጤና ከቤተሠቦቺሥ ጋር አላሃ ይሥጥሽ ኑሪልን ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋው

  • @tinayona2546
    @tinayona2546 2 роки тому +1

    Dear i know you are strong ..i have big faith in you for real you can succeed any thing because you are brave and smart and strong and all the good things...i am always beside you sister ...and i love you ...😘😍 i am proud of you kmr

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 роки тому +8

    እንኳን ደስ አለሽ መክሊት ስወዳችሁ ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ ያለሽ መክልትየ የእኔ ቆንጆ

  • @hayatkonjo7937
    @hayatkonjo7937 2 роки тому

    እንካን ደስ አለስ መክሊትዬ በርቻ ጎበዝ ልጅ ነሽ ውድድድድድድ ❤❤❤❤

  • @binyam3098
    @binyam3098 2 роки тому +1

    It's ok ሁሉ ለበጎ ነው 👏👏👏👏

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 2 роки тому +2

    ይገባሻል ጀግና በርቺ

  • @suramohammed4166
    @suramohammed4166 2 роки тому

    CONGRATULATION 👏👏👏👏👏

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ መክሊትዬ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔ ር ይመስገን ብርች ውድ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ይገባሻል መክሊትዬ ግጥምሽን ለመስማት በጣም በጉጉት ነው ምጠብቅሽ የኔ ቅመም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +7

    ታድላችሁ ግን ገንዬ ከባለቤትሽ ጋር ያላችሁት ቁርኝነት የሚገርም ነው ተለያይታችሁም ምን አለ አንድ ላይ ብትኖሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ከልቤ ማክዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ዉድ በርቺ 🥰🥰

  • @senaitalemayehubekele5021
    @senaitalemayehubekele5021 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ግጥሞችሽን በጉጉት ነው እየጠበኩ ያለሁት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +1

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @kassahunkassahun8498
    @kassahunkassahun8498 Рік тому

    እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @hulumohammed2759
    @hulumohammed2759 2 роки тому +2

    መክሊት እና የገነት ቤተሰቦች የሰላም አብነት የርካታ ትምህርት ጤና ያለው መዝናኛ በመሆናቹ ውድድድድ ነው የማረጋቹ
    ከእህታቹህ ኤርትራዊቷ ነኝ
    ሰላም ለአለም

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 роки тому +1

    እኳን ደስ ያለሽ ውዴ የጎበዝ ልጅ በርቺ

  • @امييالقمر
    @امييالقمر 2 роки тому

    Des setlu Masha Allah 🌹 Enat ena abatesh mnale 1lay binoru😔😔

  • @foziatube691
    @foziatube691 2 роки тому +4

    እንኳን ደስ ያለሽ ውዷ ተው ግን እኔንም 100,000😥

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 2 роки тому

    ገንይ እወድሻለሁ እስከነልጆችሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁለይም ሳቂልኝ ስወዳችሁ እኮ ምቸነዉ የምሪነዉ

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 2 роки тому +1

    እንኩአን ደስ አለሽ መክሊትየ ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 2 роки тому +6

    ይገባሻል መክሊትዬ ግጥምሽን ለመስማት ጀሮዬንም ልቤን ከፍቼ እየጠበኩሽ ነው በርቺ ኣይዞሽ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    mekltye wefershi des sil yene wde betam new yemwedshi //yemwedachihu❣️😘

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 роки тому +3

    ገኒ ምን ሆነሽ ነው አንገትሽን

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 роки тому

    Mekilt kongo sitamru berch yene gobez ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому

    መኪታ እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @Lidiya9053
    @Lidiya9053 2 роки тому +1

    Mekiye Swadesh iko

  • @eliasbehailu8067
    @eliasbehailu8067 2 роки тому

    ማኪዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የኔ የዎህ በርቺ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому

    እኮን ደስ አለሽ መክል

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 2 роки тому +3

    ቅዱሥን አምጡልኝ ያለሡ አይደምቅም ቤቱ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ መክሊትዬ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 роки тому

    Congratulations kongo maki

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 роки тому +5

    እኔስ ላይክ እማረገው አልመሠገንም ገኒ

  • @hiwotabate2221
    @hiwotabate2221 2 роки тому

    congratulation Meku

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 роки тому

    ዋውውው መክሊት የ ጎበዝ በርች

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ማክሌት ቆንጆዋ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 роки тому

    አይዞሽ መክሊትዬ የኔ ጨዋ❤👸❤👸

  • @sinantube9825
    @sinantube9825 2 роки тому

    Enkuan des alesh make❤❤

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому +1

    Keds yesakchn mench

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 2 роки тому

    Momager Kris in Kardashians...and here is it (Genet+manager=Genager)😀😀😀

  • @NafhiliAlemu
    @NafhiliAlemu Рік тому

    Meklit benatsh video edit aderareg asagen please

  • @rekikderbewu4535
    @rekikderbewu4535 2 роки тому

    Betam new pmakebersh yewnt🙏

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 2 роки тому +2

    ቅዱስን ጥሩልኝ ሃሃሃ

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 2 роки тому

    Fikr yehonachihu

  • @misrakyilima9115
    @misrakyilima9115 2 роки тому

    enkan des alesh yeGeni konjo berchi

  • @FarAh-zp4kt
    @FarAh-zp4kt 2 роки тому +2

    በርቺ

  • @Haron.21
    @Haron.21 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ👏

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 роки тому

    የገኒየ ቤተሰብ ስወዳችሁ መክሊትየ የኔ ቆጆ ስታምሪ ዉብ

  • @kalistar9269
    @kalistar9269 2 роки тому

    Congrats

  • @rahmetseid1657
    @rahmetseid1657 2 роки тому

    wow meklitye i love you more ❤❤❤

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 2 роки тому

    Meklitatata love you all families

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 2 роки тому

    Congeraaaaaaaa

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 роки тому

    የኔ ውድ ስወድሽ.

  • @israelmesfin486
    @israelmesfin486 2 роки тому

    Betam Des yelal mekuye gen pls pls ene kidusen prank argiyachew

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ በርቺ፣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 роки тому +1

    what ጥቅምት አበባ 😁😁😁

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 2 роки тому +2

    ታድለሽ መክሊትዬ አንቺ ዩትዩበር እናት አለሽ ለዛ ቀላሌ ሆነልሽ እኛንስ ማን ፖሮሞት ያርገን😭

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 2 роки тому +3

    መክሊትዬ ገና ሳይጀመር ላይኬን ገጨሁልሽ እንዴት እንደ እምወድሽ። ለበረከት ሁኚ

  • @siedealiesiedealie4739
    @siedealiesiedealie4739 2 роки тому

    እንወድሻለን

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 2 роки тому

    Congera

  • @gift_44
    @gift_44 2 роки тому +1

    Yes this is my first comment and I love you so much

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому

    "የኔ ዳኛ ሽልማት አለሽ ..."
    "እሺ አባባ አመሰግናለሁ" እንወዳችሆለን ቤተሰቡን በሙሉ

  • @zobrazbudha
    @zobrazbudha 2 роки тому

    አንቺ ልጅ በጣም ወድሻለሁ።

  • @cristiefissiha1357
    @cristiefissiha1357 2 роки тому +1

    Let me speak to truth
    MEKLIT you are the most innocent person
    Love your heart ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋው

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому

    መኪ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ነው እምወድሽ

  • @sehamseham7855
    @sehamseham7855 2 роки тому

    Yen mar

  • @onnattu6523
    @onnattu6523 2 роки тому

    Makiye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hannahailemeskel7249
    @hannahailemeskel7249 2 роки тому

    Meku 😘

  • @kennykenny1023
    @kennykenny1023 2 роки тому +2

    Ye tekemt abebe so funny

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 роки тому

    Betam enamesegnalen mekuye

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 2 роки тому

    በርቺ ብለን መርቀናል

  • @tigisttig5193
    @tigisttig5193 2 роки тому +1

    Makiye

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 роки тому

    ገኒ ስወዳታ እድሁም መክሊትዬዬዬዬ በርች ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ እፕይዞሽ
    እንጃ ያለሽ ርጋታ

  • @ruthasemamaw5099
    @ruthasemamaw5099 2 роки тому +1

    Mn hona new

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 2 роки тому

    በረቸ

  • @getinetgobe6225
    @getinetgobe6225 2 роки тому

    berch

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому

    Setamer 😁❤️

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 роки тому

    Des sitilu😘

  • @genetkabede2178
    @genetkabede2178 2 роки тому

    Wow ❤️❤️❤️😂😂

  • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
    @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 2 роки тому

    ለጥሩደርጀያብቃሽ

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 роки тому

    እኔንም ደምሩኝ

  • @redeat9807
    @redeat9807 2 роки тому

    😍😍

  • @በልአልሀምዱሊላህቢንትሀም

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @birtyengdaw5059
    @birtyengdaw5059 2 роки тому

    ደሥየምትሉቤተሠቦች መክሊትበርች

  • @arsemarsem2137
    @arsemarsem2137 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistbayuu2629
    @kidistbayuu2629 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 роки тому

    💕💕💕💕💕💚💛❤

  • @tigistbeide7494
    @tigistbeide7494 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💛💛

  • @abiman3323
    @abiman3323 2 роки тому

    😍🥰😉

  • @كيسيدي
    @كيسيدي 2 роки тому +1

    🥰💪👏👏👏

  • @samiraawalii5362
    @samiraawalii5362 2 роки тому

    Kkkkkkkm

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 роки тому

    Wedemeshi Lemeni UA-cam ayekefetema

  • @haymanot2196
    @haymanot2196 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ መክሊትዬ

  • @abelshambel4719
    @abelshambel4719 2 роки тому

    በርቺ

  • @siedealiesiedealie4739
    @siedealiesiedealie4739 2 роки тому

    በርች