Ethiopia - ሶማሌላንድ ውጤቱን ተቀበይ ተባለች | የምእራባውያን ዳኝነትና የኢትዮጵያ ፍርሃት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay Місяць тому +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ የድንግል ማሪያም የቃል ኪዳን ሀገር በነብዩ ማህመዶድ የተመረቀችዉ የሐበሻቱ ለምለም ምድር ህዝቦቿን ጠባቂ እረኛ መንግስት አያሳጣት ሰለሟ ይብዛ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GfgyGgf
    @GfgyGgf Місяць тому +1

  • @HZIZ41
    @HZIZ41 Місяць тому +3

    Somalia say go out from my home means Just Go ur home.

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Місяць тому +2

    ❤❤

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 Місяць тому +5

    ድል ለሙሴ ብሂ😢😢😢😢😢

  • @A.J6839
    @A.J6839 Місяць тому +4

    የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት።
    1. የወደኒ ፖርቲ ዕጩ ዶ/ር አብዲራህማን ኢሮ = 380,972 ድምፅ
    2. የኩልሚዬ ፖርቲ ዕጩ ሙሴ ቢሂ አብዲ = 207,714 ድምጽ
    => ሙሴ ቢሂ የተሸነፍው
    173,258 ድምጽ ልዩነት ነው።

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 Місяць тому +2

    ሙሴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Місяць тому +4

    While there's a great chance to get ETHIOPIA 🇪🇹 a port to access the world business from other countries. Working together is a great experience for Africans. ERITREA government must participate with Somalia Lind. Thanks brother from ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 ✋️ 🇺🇸

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h Місяць тому

      አማራ ከማን ጋር ተስማምቶ መኖር ይችላል፤

    • @YosepheYehdego-cc8zw
      @YosepheYehdego-cc8zw Місяць тому

      @@Loving-Kindness-n7h with ERITREA 🇪🇷 Somalia 🇸🇴 Sudan ✅️ .ETHIOPIA needs a good leader. Thanks.

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h Місяць тому

      @@YosepheYehdego-cc8zw Eritria left b/c of Amhara's Stupidity, Somalia is Country! Do not know What Amhara wrote about Muslim/Islam. Till today how Amhara's call Ethiopian Muslim. Just read, if you are an Amhara; you heart knew!!!

  • @samsoncheneke2599
    @samsoncheneke2599 Місяць тому +3

    ምርጫው አለምአቀፍ ታዛቢዎችን ካገኘ ይህ በራሱ እውቅና አይደለም እንዴ????

  • @onelove4923
    @onelove4923 Місяць тому +6

    ጥሩ ነው ኦጋዴን ሃገር ምሆን ንፈልግ ኣለን

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому +2

      የተረገምክ ህልም ብቻ! ነቀዝ

    • @GIRMABekele-w9f
      @GIRMABekele-w9f Місяць тому

      መሬቱነ ጠለህ ወደ ሞቆደሾ መሄድ ብቻ ወይ ወደ ካይሮ ቆስቁሰው።

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 Місяць тому

      @@GIRMABekele-w9f zigatam mehaym kalaweqk zim bel.

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h Місяць тому

      አማራ ከማን ጋር ተስማምቶ መኖር ይችላል፤ JUST QUESTION

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Місяць тому +2

    Very good progress Somalia land 👏. Metric and m l. Technology in Somalia land voting is emezing. Good luck 👍 💓 all Somalia land people and government 👏

  • @AmanuelAndeberhan
    @AmanuelAndeberhan Місяць тому +1

    ኦጋዴን ወደ ሶማልያ ከወድማሞቻቸው ተገቢ በሆነ ነበር ታላቅዋ ሶማልያ ለኢትዮጵያ ታላቅዋ እህት ትሆን ነበ😂😂😂

  • @FilimonAregay-k4r
    @FilimonAregay-k4r Місяць тому +1

    Fetare selam lehagerachin yistilin🙏

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Місяць тому +1

    ባይ ባይ ሙሴ

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 Місяць тому +2

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @BatisaaXiqii
    @BatisaaXiqii Місяць тому +2

    ✅✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +4

    እኔ እየሳሰብኝ ያለው በአድስ አበባ የሚለኮሰው እሳት ነው

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta Місяць тому +2

    ከአንድ በኢትዮጵያ የሚኖር የሃርጌሳ ሰው ሙሴ ቢሂ በምርጫው ከተሸነፈ በኢትዮጵያና በሶማሌ ላንድ መካከል የተደረሰው የመግባብያ ሰነድ የህዝብ ተቀባይነት የለውም ማለት ይቻላል ። አሸናፊ ከሆነ ተቀባይነት አለው ማለት ነው ። ሲል አሳቡን ያጋራል ። በግሉ ግን ተገቢ የህግ ውልና የክፍያ መጠን ላይ ስምነት ከተደረሰ እንኳንስ ወንድምና ጎረቤት ኢትዮጵያ ይቅርና ከመካከለኛው ምስራቅ ከቻይና ከአሜሪካ ከአውሮፓ ይመጣሉ አይደል ? ሲል ለወንድምነትና ጉርብትና ሚዛን ይሰጣል ።

    • @Loving-Kindness-n7h
      @Loving-Kindness-n7h Місяць тому

      አማራ ከማን ጋር ተስማምቶ መኖር ይችላል፤

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Місяць тому +1

    Ethiopia eko nat Alshebab yemtdegif

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 Місяць тому +3

    Somalia ye Ethiopia serawit yiwta kalech mewtat bcha new mrchaw mnew Ethiopia be sew hager fetfche agorsalehu alech.

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te Місяць тому +2

    ክ30 ዓመታት በላይ በነጻነት የኖረችዉን አገር አሁን ነጻ አይደለችም ማለት እንቆቅልሽ ነዉ፤ ሸክ ማህሙድ እንደ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዉን ምርጫ መቃወም ሲገባቸዉ አምነዉ ተቀብለዉ ከከረሙ ከ4ኛ ምርጫ በሁዋላ መንጫጫት ከጫጫታ አያልፍም ፣ ሶማሊላንድ ሃገር ናት፤ የወደብ ስምምነቱ ተግባራዊ ይሆናል።

  • @Bing-yaya6
    @Bing-yaya6 Місяць тому +1

    Waddani bbe
    No muse anymore 😂

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 Місяць тому +1

    Kkkkkkkl

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Місяць тому +1

    እሳትና ጭድ ነው የሚባለው

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +2

    6:36 የሶስት ሺህ አመት ታሪክ አለን የምንለው ኢትዮጵያ ትግራይ በትክክለኛው ግዜ ምርጫ ስላካሄደች ጦር አዝምተን ክልሎች አስተባብረን የኦርይራን መንግስት አስተባብረን ባስነሳነው ጦርነት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተጋሩዎች ሞተዋል 110 ሺህ ሶቶች ተደፍረዋል ሰላሳ ሚሊዮን ዶላር ንብረት ወድሟል ይህ በአፋር በአማራ የወደመው ንብረትና የሞቱትን አይጨምርም ከመከላከያም ከ170 ሺህ በላይ ጦር አልቃል ሱማሌ ሱማሌ ላንድ ኬንያ ጁቡቲ ጥለውን ሄደዋል እኛ ጋ ተቃዋሚዎች እየተገደሉ እየታሰሩ ከአገርም ተሰደዋል ምን ያህል ወደሃላ ተመልሰናል ያሳዝናል ያሳፍራል