Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
አሜን ❤❤
አሜን🙏❤
Amen 🙏
Amen Amen Amen❤
ለመጀመርያ ግዜ በጉጉት የጠበኩት አልበም❤👍
የሷን አልበም እንደጠበኩ የጌታን መምጣት ብጠብቅ የት በደረስኩ። ይቅር በለን 🙏🙏🙏
😂😂😂@@nardosashebr4137
ማርያምን እኔም
❤❤
እኔስ ብትይ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ልጅቷ ከፊደሷ ለሰው ልጅ ያላት አብብሮር እኔ ደግሜ እሷን እዳከብራት ሆንኩ
እመኑኝ ይሄ 1ኛ ነዉ ከአልበሙ
Amenenhale🤗🤗
ምን ልሁን ነው አንደኛ
Before reading your comment, I also thought the same thing, but I have so far listened four songs. so let me listen all.
አላምንህም
Emenugn ye Gonderu new andegna😊😢
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
❤❤❤
ስንገናኝ 🤝❤ የአባቷ ልጅ ሁሌም ቤተሰቧን ታስቀድማለች 👏🏽👏🏽
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡15
ደክሞ ላሳደገ ምርጥ አባት በዚህ ልክ ፍሬ አፍርቶ መካስ ምንኛ መታደል ነው። ❤❤❤❤
በጣም
አደኛ እረጂም አድሜ ከጤና ይስጥሺ የኔዉድ
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
ያስተማረኝ ስትር አድርጎ አመለ ወርቅ እንድሆን ፈልጎሰው አለ ሰው መስታወት ያንተያየህ አይኔ መች ተሳሳተያሳደገኝ ባገር በወግ ሰው አለ ሰው የምለው ጥግ …… ❤ 🤌🏾🎶
Enbaye new yemwtaw 😭🔥🔥
“ስንገናኝ” ስንቴ ደገምኩት ዋው 👍
አንቺ መልካም ሴት ለወገኖቻችን የሰጠሽው ድጋፍ እግዚአብሔር ፀጋ እና በረከቱን ያብዛልሽ እማ በወጣ ይተካ ለጠለምት 500.000 ለግሳለች መርቋት❤
የምር ዛሬ ቀኑ አልህድም ብሎኝ ነበር የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉 good luck 💕💕💕
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ አልበም ሰማሁ የኔ ልዬ የሴቶች ልክ ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም ከቴዲ ማዲንጎ (ማዲ 🙏🏻) ቀጥሎ ... ዳዊት ጽጌም ሳይረሳ
የዘፈን ብዙ አድናቂ ባልሆንም ይሄን ዘፈን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም በስመአብ ሁሌም የምለውን የልቤን ነው የዘፈንሽው❤ ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤ 🇪🇹
የአልበሙ መጠሪያ መሆን የነበረበት '' ስንገናኝ 🎉🎉🎉🎉
I felt the same😢
meterya eko abat new meteryayem le abat yihonal
እውነት ነው ይሄ ነበር የአልበሙ መጠሪያ መሆን የነበረው አባባን መሳይ ልዩ ነው
Veronica Adane if you see this comment I just wanted you to know that you are the coolest and my favourite African singer ever
የኔ እንቁ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉ውዶቼ ፈጣሬ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏
የጻዲቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከቱ ይደርብን የተዋህዶ ሎጆች ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂መዝሙር እምታዳምጡ አስመሰለባችሁ
ምን ማለት ነው ?
የአዳነ ተካ ዘመን የማይሽረው የራሱ ቅላፄ ያለው ሌላ ምርጥ ልጅ ተካልን❤❤❤❤🎉
የ አቤል ሙልጌታ ስራዎች ግሩም ድንቅ ነዉ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹💓💓💕💞
This is for all Daddy's girl💃💃💃 #LetsRaiseaToast 🍷 for the Pride of her Father Mr Adane's beloved daughter Veronica 💖💖💖 for the awesome Album she delivered #Kudos 👏👏👏
ከረጅም ዓመት በኋላ ሙሉ አልበም ያዳመጥሁት ያንቺን ዘፈኖች ነው ። የግጥሞቹ መልእክት ፣ ዜማቸውና የአዘፋፈን ብቃትሽ በእርጋታና በጥሞና እንዳዳምጥ አስችሎኛል እና በርቺ ።
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ ላይክ 👍👍👍👍
የትኛውን አድምጬ የትኛውን ልተው ግጥም ከድምፅጋ ይለያል የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም እድል ይሁንልሽ
ዋዉዋዉዋዉ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
በቃ ሌላ ቃል የለኝም አንቺ ጀግና ሴት ትችያለሽ ፈጣሪ እእነአባትሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እንኳን ደስ አለሽ ቬሮኒካ አዳነ 🎉🎉🎉
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ እስኪ እንያቹ 👍👍👍💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሚደመጥደስ የሚል አልበምገና ብዙ እንጠብቃለን::
ጀግና ነሽ በጣም ከዚ በላይ አምላክ በነገሮች ሁሉ ከፍ ያርግሽ
ሁሉንም ሙዚቃዎችሽን እወዳቸዋለሁ !ይሄኛው ግን የማይጠገብ ነው ❤በርቺ❤❤
የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ በርቺ
ዋዉ ሁሉንም ሰምቼዋለሁ አንደኛ ተባረኪ ጋሼ አዳነ እንኳን ደስ አለህ በይልኝ
እንዴት ነው ማበላለጥ ያልቻልኩት wow ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሺህ አመት ኑርልን ድምፅሽ ማር አለው ይለያል
ብሰማው ማልጠግበው 👌♥️
ቬራዬ ወርቅ ነገር የዋህ በአልበምሽ ከጠበቅሽው ባላይ የምትኮሪበትና የምትደሰችበት ይሁን ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ እንደሚያደርገው ተስፋ አደርጋለው 🙏🙏❤️❤️
Taddy style👌.I like this track!ጎበዝ ነሽ ቀበጧ።በርታ በይ!
እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤
ኢንተርቪሺን አዳምጫ ነው ሙዚቃው የሠመሁት. የምር በጣም ጠንካራ ልጂ ነሺ የኔ ጀግና ሴት የኔ አባቷን ወዳጂ በ❤❤❤❤
I was waiting for release. Good job🥰🥰🥰🥰🥰
Good luck yene konjo, Anchi yeteleyesh fitur nesh... egziabiher bemogesu yitebiksh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
5k megbath mndnew mitekmh?
የኔፋፍቅር
ትመልሳሰህ
በጣም ወድጄዋለው አንድኛ ነሺውዴ የኔ እህቴ በርች ማርያም ትጠብቅሺ አርሴማ ትጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያባትዋ ምትክ ፍልቅልቅዋ እንኻን ለዚህ ኣበቃሸ 🙏🙏🙏የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቃላት የለኝም Congratulations 🥂🍾🎼🕊️🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️💯🌟🌟🌟🌟🌟🫶🏻👍
Good luck wude Ahun eysemaw new arif new wude bariche😍😍❤❤
የኔ ጀግና የሤቶች መሪ ተምሳሊት ጥንካሬሽ አለማድነቅ አይቻልም ድምፀ መረዋ ዋውውው አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም እድልል የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አችታዋቂ ሆነሽ እጂ የኔም ታሪክ እዳችነው የሁለት አመት ልጅ እያለሁ ጥላኝ ሄዳ በአስራሰውት አመቴ አንቀን ብቻነው ያየሁት አሁን በሀያዎቹነው እድሜየ ሁሉም እናቶች እደኔ እናት ይመስሉኛል ስጠላቸው😢😢😢😢😢
Amazing song, amazing voice, much love! 💜💜💜💜
Veroye yene konjo amazing music
የኔ ስስት ስወድሽ መድሀኒያለም ሁሌም ከጎንሽ አይለይ እህቴ አይዞሽ ❣️💟💟💟💟💘💘💓💓💓💕💕💘💓💜💜
Favorite song ❤ abel mulugeta yechlal👏🏽
እርግጠኛ ነኝ ብዙ መጨፈሪያ ዘፈን እንጂ እንዲህ የተረጋጋ ዘፈን አልጠበቀም
ደስ ይላል በጣም በድጋሚ በላይነህ ሚካኤል አልበሙን ጋብዛቹሀለው
እምወድሽ የልደቴን ቀን እንኳን እንዲህ አልጠበኩም አልበሙ ያበደ ነዉ
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ❤
ምርጥ ዐባትሽ ዓበረከተልን
Wow betam mert alebem yemechale betam wedgawalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬያዋን ቀን እንዴት እንደጠበቅኋት
Thank you 🙏 so beautiful 😍 🤩 👌
ሁሉም ትራኮች አንደኛ 👌👌👌🥰
1ኛ ነው ኢሄ
❤❤❤❤😊😊
Endezih album yetebkut yelem yeni 1gna berchi 😘
ቤሮኒካዬ በጣም እወድሻለሁ ጥሩ አልበም ነው ተባረኪ
Good job Veronica 👍 and good luck
መልካም አባት እነዲህ በክብር ይታወሳል.. ተመችቶኛል ትልቅ መልክት አለው… ዘፈን እደዚህ ልክ በልክ ሲሆን ደስ ይላል፡፡
ይገርማል ፤ ድንቅ ስራ❤❤
Wow so nice album
ዋዉዋዉዋዉዋ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምየወደድኩት ሙዝቃ ይህነው
እንደዚህ ተመስጨ ያዳመጥኩት አልበም የለም ቬሮዬ ትለያለሽ የምር
በጉጉት ሳአቱ አልደርስልኝ ብሎ ነበር ማሪያምን እስክሰማው ድርስ የኔውድ❤❤❤
One of the best
ሁሌም የተፈጠረችበት ምክንያት የምታውቅ ልጅ ነች ❤❤❤❤👍👍👍
የሀበሻ ወንዶች በድንጋጤ ታመው ሆስፒታል ገብተዋል ቬሮዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
video ቢሰራለት ምርጥ video clip ይወጣዋል
Mr.Adane, this's for u. 🥰🥰🥰
Great work Veronicayeeeeee.
Woooooow nice done!
Good luck my favorite , smart lady ❤🔥
Yene wed tebareki konjo sira new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing Album ❤❤❤
ስንገናኝ ስንገናኝ እነግርሻለሁእእእእ❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩት❤❤🎉
ቬሪ ይመችሽ ምርጥ ሙዚቃ ትችያለሽ
Veronica ❤❤❤❤mirt nesh getan anchon yegodash sew MN yahl agun endemikochew megemet kelal nw
Miracle yehona music ❤❤❤❤
ይህ ዘፈን ከአስራ ምንምአመት በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር እኔ በልቤ ያልኩት ነው።ምርጥ ሙዚቃ ❤
Someone Like this comment and make me smile ☺️
ደስ ስትይ ትችያለሽ አቦ ስንገናኝ ይለያል ❤❤❤❤❤❤
Welcome veronica ❤❤❤❤❤ from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 LOVE YOU
yene wed sewedesh eko
_ደሞ ይሄ_ ለየት ይላልቅኝቷን ለማዜም ለመዝፈን የቻለች ለሰው ልጅ ለሀገር ሰላምን ተመኘችእናመስግን tanxብለን እሷንሰላምን ፈላጊ አብሳሪ ስላለን የስፈለገን ሰላም በሚያምር አንደበት እንዲህ ተቃኘልን ይደመጥ tanx varonica
ዋው የምር በጣም ነው የወደድኩት
እኔ የምመኝልሽ እዚህ ሙዚቃ ላይ በኪነጥበባዊ መልኩ በምናብ ያናገርሽው እንደ አባትሽ አዳነ ጨዋ ባል እንዲሰጥሽ ነው። ❤✌✌✌
እንኳን ደስ አለሽ ቬሮኒካ በጣም ቆንጅ አልባም ነው ❤
አንቺ የአባትሽ ኩራት የሆንሽ ልጅ ተባረኪለት🙏🙏🙏ጀግጊት👏👏👏
vernicaye betam new yemewedesh andeken thefaghsehne andelay enzefnalen
እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯💯💯
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሁላችን ሰላም በሰው ሀገር ላሉ እህት ወንድሞቻችን ያርግልን 2017አመትን
Eskii y meddam qememochye veronicayen yemetwedewat b like❤❤❤
❤yena konjo . Merte sera ❤
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
አሜን ❤❤
አሜን🙏❤
Amen 🙏
Amen Amen Amen❤
ለመጀመርያ ግዜ በጉጉት የጠበኩት አልበም❤👍
የሷን አልበም እንደጠበኩ የጌታን መምጣት ብጠብቅ የት በደረስኩ። ይቅር በለን 🙏🙏🙏
😂😂😂@@nardosashebr4137
ማርያምን እኔም
❤❤
እኔስ ብትይ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ልጅቷ ከፊደሷ ለሰው ልጅ ያላት አብብሮር እኔ ደግሜ እሷን እዳከብራት ሆንኩ
እመኑኝ ይሄ 1ኛ ነዉ ከአልበሙ
Amenenhale🤗🤗
ምን ልሁን ነው አንደኛ
Before reading your comment, I also thought the same thing, but I have so far listened four songs. so let me listen all.
አላምንህም
Emenugn ye Gonderu new andegna😊😢
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
❤❤❤
ስንገናኝ 🤝❤ የአባቷ ልጅ ሁሌም ቤተሰቧን ታስቀድማለች 👏🏽👏🏽
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡15
ደክሞ ላሳደገ ምርጥ አባት በዚህ ልክ ፍሬ አፍርቶ መካስ ምንኛ መታደል ነው። ❤❤❤❤
በጣም
አደኛ እረጂም አድሜ ከጤና ይስጥሺ የኔዉድ
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
ያስተማረኝ ስትር አድርጎ
አመለ ወርቅ እንድሆን ፈልጎ
ሰው አለ ሰው መስታወት ያንተ
ያየህ አይኔ መች ተሳሳተ
ያሳደገኝ ባገር በወግ
ሰው አለ ሰው የምለው ጥግ ……
❤
🤌🏾🎶
Enbaye new yemwtaw 😭🔥🔥
“ስንገናኝ” ስንቴ ደገምኩት ዋው 👍
አንቺ መልካም ሴት ለወገኖቻችን የሰጠሽው ድጋፍ እግዚአብሔር ፀጋ እና በረከቱን ያብዛልሽ እማ በወጣ ይተካ ለጠለምት 500.000 ለግሳለች መርቋት❤
የምር ዛሬ ቀኑ አልህድም ብሎኝ ነበር የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉 good luck 💕💕💕
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ አልበም ሰማሁ የኔ ልዬ የሴቶች ልክ ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም ከቴዲ ማዲንጎ (ማዲ 🙏🏻) ቀጥሎ ... ዳዊት ጽጌም ሳይረሳ
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡16
የዘፈን ብዙ አድናቂ ባልሆንም ይሄን ዘፈን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም በስመአብ ሁሌም የምለውን የልቤን ነው የዘፈንሽው❤ ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤ 🇪🇹
የአልበሙ መጠሪያ መሆን የነበረበት '' ስንገናኝ 🎉🎉🎉🎉
I felt the same😢
meterya eko abat new meteryayem le abat yihonal
እውነት ነው ይሄ ነበር የአልበሙ መጠሪያ መሆን የነበረው አባባን መሳይ ልዩ ነው
Veronica Adane if you see this comment I just wanted you to know that you are the coolest and my favourite African singer ever
የኔ እንቁ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉ውዶቼ ፈጣሬ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏
የጻዲቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከቱ ይደርብን የተዋህዶ ሎጆች ❤❤❤
አሜን🙏❤
አሜን🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂መዝሙር እምታዳምጡ አስመሰለባችሁ
ምን ማለት ነው ?
የአዳነ ተካ ዘመን የማይሽረው የራሱ ቅላፄ ያለው ሌላ ምርጥ ልጅ ተካልን❤❤❤❤🎉
የ አቤል ሙልጌታ ስራዎች ግሩም ድንቅ ነዉ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ 🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹💓💓💕💞
This is for all Daddy's girl💃💃💃 #LetsRaiseaToast 🍷 for the Pride of her Father Mr Adane's beloved daughter Veronica 💖💖💖 for the awesome Album she delivered #Kudos 👏👏👏
ከረጅም ዓመት በኋላ ሙሉ አልበም ያዳመጥሁት ያንቺን ዘፈኖች ነው ። የግጥሞቹ መልእክት ፣ ዜማቸውና የአዘፋፈን ብቃትሽ በእርጋታና በጥሞና እንዳዳምጥ አስችሎኛል እና በርቺ ።
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ ላይክ 👍👍👍👍
የትኛውን አድምጬ የትኛውን ልተው ግጥም ከድምፅጋ ይለያል የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም እድል ይሁንልሽ
ዋዉዋዉዋዉ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
በቃ ሌላ ቃል የለኝም አንቺ ጀግና ሴት ትችያለሽ ፈጣሪ እእነአባትሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ እንኳን ደስ አለሽ ቬሮኒካ አዳነ 🎉🎉🎉
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ
እስኪ እንያቹ 👍👍👍
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሚደመጥ
ደስ የሚል አልበም
ገና ብዙ እንጠብቃለን::
ጀግና ነሽ በጣም ከዚ በላይ አምላክ በነገሮች ሁሉ ከፍ ያርግሽ
ሁሉንም ሙዚቃዎችሽን እወዳቸዋለሁ !ይሄኛው ግን የማይጠገብ ነው ❤በርቺ❤❤
የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ በርቺ
ዋዉ ሁሉንም ሰምቼዋለሁ አንደኛ ተባረኪ ጋሼ አዳነ እንኳን ደስ አለህ በይልኝ
እንዴት ነው ማበላለጥ ያልቻልኩት wow ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሺህ አመት ኑርልን ድምፅሽ ማር አለው ይለያል
ብሰማው ማልጠግበው 👌♥️
ቬራዬ ወርቅ ነገር የዋህ በአልበምሽ ከጠበቅሽው ባላይ የምትኮሪበትና የምትደሰችበት ይሁን ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ እንደሚያደርገው ተስፋ አደርጋለው 🙏🙏❤️❤️
Taddy style👌.
I like this track!
ጎበዝ ነሽ ቀበጧ።በርታ በይ!
እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤
ኢንተርቪሺን አዳምጫ ነው ሙዚቃው የሠመሁት. የምር በጣም ጠንካራ ልጂ ነሺ የኔ ጀግና ሴት የኔ አባቷን ወዳጂ በ❤❤❤❤
I was waiting for release. Good job🥰🥰🥰🥰🥰
Good luck yene konjo, Anchi yeteleyesh fitur nesh... egziabiher bemogesu yitebiksh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
5k megbath mndnew mitekmh?
የኔፋፍቅር
ትመልሳሰህ
በጣም ወድጄዋለው አንድኛ ነሺውዴ የኔ እህቴ በርች ማርያም ትጠብቅሺ አርሴማ ትጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያባትዋ ምትክ ፍልቅልቅዋ እንኻን ለዚህ ኣበቃሸ 🙏🙏🙏የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቃላት የለኝም Congratulations 🥂🍾🎼🕊️🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️💯🌟🌟🌟🌟🌟🫶🏻👍
Good luck wude
Ahun eysemaw new arif new wude bariche😍😍❤❤
የኔ ጀግና የሤቶች መሪ ተምሳሊት ጥንካሬሽ አለማድነቅ አይቻልም ድምፀ መረዋ ዋውውው አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም እድልል የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አችታዋቂ ሆነሽ እጂ የኔም ታሪክ እዳችነው የሁለት አመት ልጅ እያለሁ ጥላኝ ሄዳ በአስራሰውት አመቴ አንቀን ብቻነው ያየሁት አሁን በሀያዎቹነው እድሜየ ሁሉም እናቶች እደኔ እናት ይመስሉኛል ስጠላቸው😢😢😢😢😢
Amazing song, amazing voice, much love! 💜💜💜💜
Veroye yene konjo amazing music
የኔ ስስት ስወድሽ መድሀኒያለም ሁሌም ከጎንሽ አይለይ እህቴ አይዞሽ ❣️💟💟💟💟💘💘💓💓💓💕💕💘💓💜💜
Favorite song ❤ abel mulugeta yechlal👏🏽
እርግጠኛ ነኝ ብዙ መጨፈሪያ ዘፈን እንጂ እንዲህ የተረጋጋ ዘፈን አልጠበቀም
ደስ ይላል በጣም በድጋሚ በላይነህ ሚካኤል አልበሙን ጋብዛቹሀለው
እምወድሽ የልደቴን ቀን እንኳን እንዲህ አልጠበኩም አልበሙ ያበደ ነዉ
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ❤
ምርጥ ዐባትሽ ዓበረከተልን
Wow betam mert alebem yemechale betam wedgawalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬያዋን ቀን እንዴት እንደጠበቅኋት
Thank you 🙏 so beautiful 😍 🤩 👌
ሁሉም ትራኮች አንደኛ 👌👌👌🥰
1ኛ ነው ኢሄ
❤❤❤❤😊😊
Endezih album yetebkut yelem yeni 1gna berchi 😘
ቤሮኒካዬ በጣም እወድሻለሁ ጥሩ አልበም ነው ተባረኪ
Good job Veronica 👍 and good luck
መልካም አባት እነዲህ በክብር ይታወሳል.. ተመችቶኛል ትልቅ መልክት አለው… ዘፈን እደዚህ ልክ በልክ ሲሆን ደስ ይላል፡፡
ይገርማል ፤ ድንቅ ስራ❤❤
Wow so nice album
ዋዉዋዉዋዉዋ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምየወደድኩት ሙዝቃ ይህነው
እንደዚህ ተመስጨ ያዳመጥኩት አልበም የለም ቬሮዬ ትለያለሽ የምር
በጉጉት ሳአቱ አልደርስልኝ ብሎ ነበር ማሪያምን እስክሰማው ድርስ የኔውድ❤❤❤
One of the best
ሁሌም የተፈጠረችበት ምክንያት የምታውቅ ልጅ ነች ❤❤❤❤👍👍👍
የሀበሻ ወንዶች በድንጋጤ ታመው ሆስፒታል ገብተዋል ቬሮዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
video ቢሰራለት ምርጥ video clip ይወጣዋል
Mr.Adane, this's for u. 🥰🥰🥰
Great work Veronicayeeeeee.
Woooooow nice done!
Good luck my favorite , smart lady ❤🔥
Yene wed tebareki konjo sira new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing Album ❤❤❤
ስንገናኝ ስንገናኝ እነግርሻለሁእእእእ❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩት❤❤🎉
ቬሪ ይመችሽ ምርጥ ሙዚቃ ትችያለሽ
Veronica ❤❤❤❤mirt nesh getan anchon yegodash sew MN yahl agun endemikochew megemet kelal nw
Miracle yehona music ❤❤❤❤
ይህ ዘፈን ከአስራ ምንምአመት በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር እኔ በልቤ ያልኩት ነው።ምርጥ ሙዚቃ ❤
Someone Like this comment and make me smile ☺️
ደስ ስትይ ትችያለሽ አቦ ስንገናኝ ይለያል ❤❤❤❤❤❤
Welcome veronica ❤❤❤❤❤ from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 LOVE YOU
yene wed sewedesh eko
_ደሞ ይሄ_ ለየት ይላል
ቅኝቷን ለማዜም ለመዝፈን የቻለች
ለሰው ልጅ ለሀገር ሰላምን ተመኘች
እናመስግን tanxብለን እሷን
ሰላምን ፈላጊ አብሳሪ ስላለን
የስፈለገን ሰላም በሚያምር አንደበት እንዲህ ተቃኘልን
ይደመጥ tanx varonica
ዋው የምር በጣም ነው የወደድኩት
እኔ የምመኝልሽ እዚህ ሙዚቃ ላይ በኪነጥበባዊ መልኩ በምናብ ያናገርሽው እንደ አባትሽ አዳነ ጨዋ ባል እንዲሰጥሽ ነው። ❤✌✌✌
እንኳን ደስ አለሽ ቬሮኒካ በጣም ቆንጅ አልባም ነው ❤
አንቺ የአባትሽ ኩራት የሆንሽ ልጅ ተባረኪለት🙏🙏🙏
ጀግጊት👏👏👏