I have never write a comment for any one but for you i wrote cause I admire you. You are a very talented and strong girl.dont judge a book with its cover...this qoute is for you cuase i thought also you were ugly, but you have seen a lot as a child and you never gave up and you deserve respect and you are beautiful inside and out side tooo veronica go ahead .....👏👏👏
@@eagleeye1829 le mekru amesegnalew gen eko bal ena le lija abat mehonew ke boyfriend tenseto new !! Gen lij weldo lemndenw boyfriend mayenorew gade ged new engy teru sew kehon yaseflgal
peace to all human beings,peace to our earth,this song is taken into consideration the recent situation of politics and bluff speach of politian,i admire you always,you are outstanding musician not only that it is essential lesson to learn
I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
የእውነት የአዝማሪ ልጅ ነሽ በቃ ኦርጅናል ድምጽ ዎው እጅግ እጅግ ፈጣሪ ይባርክሽ። ላንቺም ለአባትሽም እንኳን ደስ አላቹ።
እስኪ የሚወዳት ማነው ልቆጥርነው እጂ አውጡ አድናቂወቿበሉ አናበርታታት የህዝብ ልጂ መሆኗን በተግባር ያሳየች ጀግናናት እንደሌሎቹ በማውራት ሳይሆን በተግባር ያሰመሰከርች
Alew sewdat
😢🎉
ቬሮንካ ብጣዕሚ አየ ዘድንቐኪ ዋላ ኣዝየ አየ ዝፈትወኪ ኣልበምኪ ከኣ'ሞ በቃ ቃላት የብለይን i.m from tigray💜
የት ነው ትግራይ 😂😂😂😂
@@zeraygebrigzabhir245
በማዳጋስካር በኩል🤣😂😂
ይገርማሉኮ ምድሯ ላይ ቁጭ ብለው ሲክዷት
😂😂😂
ለታሪክ ይቀመጥ ከፍተኛ ላይክ ተብሎ እንወድሻለን
❤love
ትልቅ ተስፋ አለን በአንቺ ጎበዝ የአዳነ ተካ ልጅ ።
የቬሮ አድናቂዎች የታላችሁ🎉
Alen❤❤❤❤
😢
❤
አለሁ❤❤
❤❤❤❤❤👆👆👆👌👌👌
ቭ ይህንን ዘፈን ሐረርና ድሬዳዋ መተሽ clip ብትስርልን በጣም ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ 🤍
እስት የምትደግፉኝ 👍
www.youtube.com/@Tis-Records
@@Tis-Recordsምን እናርገው
@@Tis-Records tebadu
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ ላይክ 👍👍👍👍
በጣም❤❤
❤🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
koy bdnb ensmaw mjmeriya
Coll
የኔምርጥ የዘመኑ ካካብ እምትላት በላይክ ግለፃት❤❤❤
አቤት ድምፅ ከዉበት ከ ስነ_ ምግባር ጋር ዉብ አድርጎ የፈጠራት ቆንጅዬ እንስት መልካም እድል❤
ቬሮኒካዬ ኣልበምኺ ኩሉ ሰሚዐዮ ዋዉዉዉዉዉ👍ጀግና ኢኺ መዓረይ❤❤❤
ፍትህ ለሴቶችና ህጻናት እንዲሁም ለጎንደር
Gonder demo mn honech
የመሬት መደርመስ@@mesaykebede7814
@@mesaykebede7814 ጠለምት የመሬት መንሸራተት ቬሮኒካ ራሷኮ ሰጠች ግማሽ ሚሊየን
ግጣሚው ከድምፅ ጋር ሲዋሀድ I cried every time I listening to it
www.youtube.com/@Tis-Records
ያበደ ዘፈን ከ ኤርትራ 🇪🇷 ነኝ ደቂ ዓበይቲ ❤
ለእዚህ ስኬት ያበቃሽ እግዝአብሔር ይመስገን ❤❤
ያባትዋ ምትክ ፍልቅልቅዋ እንኻን ለዚህ ኣበቃሸ 🙏🙏🙏የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቃላት የለኝም 💯🌟🌟🌟🌟🌟🫶🏻👍
www.youtube.com/@Tis-Records
ክብርት ቬሮኒካ አዳነ ኑሪልኝን ለሀገር ትጠቅሚናለሽ ሁሌም እንኮራብሻለን ላደረግሽልን ሰብአዊ ድጋፍ የነብስ መዳኛ የስጋ አእምሮ እርካታ ያድርግልን ከራስደጀን ነኝ እወድልሻለሁ አርቲስት ቬሮኒካ በህይወት ዘመንሽ እግዛብሄር ይባርክሽ
እንደ እርጉዝ ቀናትን ስቆጥር አመት ነው የሆነብኝ 🙄 ማይደርስ የለምና ደረሰ ተለቀቀ በጣም ነው የወደድኩት 🥰🥰በተለይ ፡ካንተ ሌላ ፡😊❤❤❤❤❤
Enam Endanci ❤❤❤
Yes
ማርያምን ከቃል በላይ ምርጥ ስራ ❤❤❤
Eskezare ያልሰማሁትን ደስ የሚል ድምፅ እየሰማሁ ነው ወገን 😍😍😍😊
I have never write a comment for any one but for you i wrote cause I admire you. You are a very talented and strong girl.dont judge a book with its cover...this qoute is for you cuase i thought also you were ugly, but you have seen a lot as a child and you never gave up and you deserve respect and you are beautiful inside and out side tooo veronica go ahead .....👏👏👏
ምንም ዘፈን የመስማት ሙድ ውስጥ ባልሆንም እሰማልሻለው መልካም እድል የኔ ሴት 🌺🥰🥰🥰
my feeling too
ኧረ offline download አድርገን እቤታችን ያለ ኢንተርኔት እንድናዳምጠው authenticate ይደረግልን ድምጣዊ ዘፋኝቷ
Wow ❤ማነው ለባሎቻቹ እንደኔ ሊጋብዝ ያለው👉belike
እንዴ ምነው የሁሉም ባል አንድ ነው እንዴ ፀዴ ባሎች እኮ አሉ ይሄ ዘፈን የማይገባቸው
@@tesfateddy የማይገባቸው ነው ያልሹ እኔማ ጋብዜው እየሰማልኝ ነው በደስታ😄😍
የኔ ጣፋጭ ስራሽም ልክ እንዳች ጣፋጭ የኔ አንደኛ 👍👍👍👍
ከዚህም በላይ ከፍፍፍፍፍ ብለሽ እንደምትበሪ አልጠራጠርም❤❤❤
በጣም የወደድኩት ይህን ሙዚቃ
በጣም የወደድክት ዘፈን
ሁሌም ኑሪልኝ እና ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ
ጎጨት ነው 💋💙💛❤💪💪💪 12 ሁለቱንም ልክ እደ ወይን ኡፍፍፍፍፍፍ ድምፅ እኔ ሙዚቃ ላይ ብዙም አይደለውም አቺ ኮ ትለያለሽሽሽሽሽሽሽሽ!!!
ሁሌም የአንችን ሙዚቃ ሳልሠማ የዋልኩበት ቀን የለም ሁሉም ሙዚቃወችሽ ተወዳጂ ናቸዉ ድምፅሽም ገራሚ ነዉ
ደርስህ ፊት ስትነሳኝ እንደ ቀላል ነገር
ለካ ፍቅርም ያልቃል አልኩኝ ብትቀየር
ታውቃለህ መውደዴን ፍፁም ነው ስሜቴ
ምን አጎደልኩብህ ንገረኝ በሞቴ
....... .... ...... ......
ቤቴን ቤቴን ብዬ አንሼ እየኖርኩኝ
መግባባት ካቃተን ቆይ ምን አተረፍኩኝ
ልለይህ ባስብም ብዙ ተጨንቄ
ፍቅርህ ምርጫ አሳጣኝ እንዳልሄድ እርቄ
ግልፅ አይደል ውይ የኔ ህይወት
እንደሌላው የለኝ ጉልበት
አንተን መውደድ ብቻ
ነው የምችልበት..wow Veroni....wow Abudi.. wow Tamru
Pp
ጀግና ሴት ከሁሉ የተማረች ሁሉንም ያስተማረች በቃ v ቃላት የለኝም ትችያለሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ በተረፈ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ilove you song
ምርጥ ይበል ስጦታ ነው ፣ በአጋጣሚ ሳይሆን በጥረት እና በችሎታዋ ብቻ እዚህ እንደደረሰች ማየት ችያለሁ። በዛ ላይ ደግሞ ሳትንገበገብ በቀላሉ ለህዝብ ጆሮ እንዲደርስ ስላደረግሽ እንመሰግናለን ።
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
It's good wonderful😊
ILOVE YOU❤❤❤
እንዴት መታደል ነው ጎንደር ላይ መወለድ እናትዋ ጎንደር እማማ ጎንደር ሁሌም ከፍበይ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው በርጅ❤❤❤❤❤
Arrre addisaba new yeteweledechiw
WOW ❤❤❤veronikaye betaminewu yemiwodishi💕❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደ ዛሬ ደቂቃ መቁጠር ረዝሞብኝ አያቅም 🤨የኔ ውድ ቦይ ፍሬንዴንጨ ባንቺ ዘፈን ነው የጠበስኩት በ አዲሱ ዘፈንሽ ደሞ እንደማገባው እርግጠኛ ነኝ please ልቀቁልን❤
😂😂😂hahaha
Anchi le lije mnamn eyalsh sitkebatiri alneberem ende lela zefenua lay😂😂😂😂😂😂
@@eagleeye1829 ena lijm boy frandem selaleg eko new nebsa menw ayechalem enda??
@@eskedaralemu781 sorry, u right. gn ye lijishin fkr tebek adrigi, weldo boy friend mnamn aynefam kewedede yagba!!
@@eagleeye1829 le mekru amesegnalew gen eko bal ena le lija abat mehonew ke boyfriend tenseto new !! Gen lij weldo lemndenw boyfriend mayenorew gade ged new engy teru sew kehon yaseflgal
ቬሮኒካ ሁሉንም አይነት ጉዳይ የሚዳስስ ስራ ይዘኝ ስለመጣኝ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነዉ።ወደፊት ከዚህ የበለጠ በመስራት ከሀገር አልፈሽ አለም አቀፍ ዝናን እንደምትጎናፀፊ አልጠራጠረም።ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በርች።
ቬሮኒካ የምትመቸው 👍👍👍
ትችያለሽ ሁሌም አንደኛ ነሽ ይቻምሽ ውድዋ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
Kante lela milew nbr ye albumu metriya mhon yenbrbet
ይህን የመሰለ ምርጥ ዘፈን ላይክና ሰብስክራይብ የምታዳምጡ እግዜር የስራችሁን ይስጣችሁ።
አሌክስየ እንኳን ለሀገርህ መሬት በሰላም በጤና አበቃህ
The best song ever❤
1ኛ ነው የምር ሰጠበቀው ከነበረው በላይ ነው oww hababti❤
ካተ ሌላ ❤❤❤❤❤ መቼም ቢሆን
ምርጥ አልበም ቀጥይ ግፊበት የጆሯችን መድሀኒት
Yemayselech music ❤
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ከአልበሙ!! እባክሽን ለዚህ ሙዚቃ ክሊፕ ቀድመሽ ስሪለት
አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😡😡😡😡😊
አንደኛ እኮ ነሽ 🎉🎉🎉🎉 ባይነት ባይነት ነው ቅሬታ የለኝም ምርጥ ነው ኧረ የምን ጥፍት ነው ❤❤❤ አንደኛ ነሽ ዘና ነው ያረግሽን ሁሌ እንደምንወድሽ ነሽ🎉🎉🎉
ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራችን ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤
❣️❣️❣️Veronica adane my best sweet voice and beautiful ❣️❣️❣️❣️❣️
ሁሉም ጀነር ይሄድብሻል ይሄም ሱዳን ስታይል አሪፍ ነው ከድምጽሽ ጋር ሄዶዏል
በርች
Varo...መጠሪያየ ደስ ይላል።።።።ለአባትሽ ብታደርጊው መታሰቢያነቱን ደስ ይለኛል።።።።ጋሽ ተካ የ90ቹ ፈርጥ ናቸው!!
አማራ የሆናችሁና የአማራ ወዳጆች ሁላችሁ ስንወዳችሁ 1 ሺ አስገቡን 🎉❤
Lamgie amhara 😂
ቬሮ ምርጥ ሰው ነሽ በጣም ደስትይኛለሽ የኔ መልካም ሰው በርቺ ለመልካም ነገር ያብቃሽ
የኔ ስሜትን ነወ የገለፅሺው😢😢😢😢
Andegn new betam yamral yene konjo
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤❤❤🎉❤
❤❤ ❤
Pls clip yiseralet yiha music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Abo Tefatana 🙄🙄🙄🙄
peace to all human beings,peace to our earth,this song is taken into consideration the recent situation of politics and bluff speach of politian,i admire you always,you are outstanding musician not only that it is essential lesson to learn
My dirty mind ያጠባውት ያለች መስሎኝ 😂
Lyrics ባይኖረው ኖሮ ተዋርጄ ነበር 😂
😂😂😂😂😂
አንተ የተመታህ..😂😂😂😂😂
Betam new dese yemlew ❤❤😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:22
www.youtube.com/@Tis-Records
Veronica Adane Very Beautifull Mine dear
Wawu Nice Music 🎼 🎵 🎶 ❤❤❤❤❤
i Love you Long Life Mine dear......👑👸🍠☝️
Sewu meteto yeheal kaletemwchewu ayyeto betemewu bayetemewu esu aykerem weteto❤❤❤❤❤❤
I proud of you you are wonderful artist Congratulation🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ አልበምነው እንደተጠቀው መልካም እድል ውዴ
Yene waba 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮
ስወድሺ የኔ ቆንጆ ጀግናነሺ
This is one of the special trucks. Exactly, you expressed who you are. ❤❤❤
Thank you for this beautiful works ♥️❤️❤️🙏🙏🙏
የኔን ህይወት ነው የዘፈሽው የኔ ቆንጆ
great job congratulations to ur new album just viva
I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
የኔ ቀበጥ ምርጥ ሙዚቃ ።አንደኛ ነሽ
Wow you're so amazing and special go for it girl!!!
Yih liyu taim yalewn muzika kefkregnaye gar betm wedenewal tebareki veri
The best track for me
Your voce on እንዳላላ❤
PE ! ere fetsimo ! It's ur perfect artistic performance , 🎉 thx !
የጠበቅንሽ በጣም ከፍፍፍፍፍ ባለ ከዚህም በላይ ነበር ።በፈጠነ ሙዚቅ 🎉🎉🎉ልንቀውጠው
❤😮wow berechi
W0w በጣም ነው ደሰ የሚለው ውዴ በረቼ ❤❤❤
ከ አልበምሽ አንደኛ የወደድኩልሽ ላ ካንተ ሌላ ❤❤❤
WOW 1000 ግዜ ነው የሰማሁት ❤❤❤❤❤
17 Million yansewal. tchyalesh selamachin temelese
Heart touching! No words
Wow yene konjo betam konjo new congratulation❤❤❤
Mahiye konjo sra new enate brchilgn❤❤❤
What a song 🥰🥰🥰 the Sudanese vibe is vivacious 💃💃💃Music video is a must ❣️❣️❣️
I Love it 🥰 Weyyy desss sil beka lexignawum music video yasfelgowaal Vero Konjit 🥰🥰🥰🥰 Esayyyy The Best!!!!
ጣፋጭ ሙዚቃ ከ ጣፋጭ ድምፅ❤
Thank you good work.