Landed here from the comment section of "Prem ratan dhan payo" Indian song. Now I believe, the Ethiopians weren't lying in the comment section when they said "they feel similarities in the culture and music", even felt the familiar vibe!💫
I wish Indians embraced Ethiopian music with the same passion as our musicians do. It makes me wonder, are we really proud enough of our cultural heritage?
እስኪ ቬሮ ከዚህ በላይ ክብር ይገባታል የምትሉ ❤❤❤
እንዴታ!
aygebatm
😂😂😂😂
@@santaw5392
😭😭
Haha@@santaw5392
የጎንደሩ ጎኔደር ክሊፕ ይሰራልን የምትሉ❤👍👍👍
ሀገራችን ሰላምየለም ለቀረፃ አሁን አይመችምሰላምሲሆን
😂
MN yaskal Amara Quan natko@@awetnehafashe9197
😂
@@Ephi2127 mm yaskal she is amhara so what
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ነው!!❤️🔥
ashkabach🤣🤣
@@ALEMMEDIA-nq7hk😂😂😂
በጣም😂
አረ የኮመንት ስርቆት ተጀምሯል
😂❤
I love you Veronica ❤
ውይኔ😂😳🤦🙎ይኤ ዘፈን ማለቁ ነው ያናደደኝ😅
ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ ይህንን ኮመንት ላነበበ ያማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤አሜን እያላቹ❤❤
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
አሚን
አሚን
😢አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
Lbsun endet lagngn benatsh
🥰🥰
የቬሮኒካ አድናቂዎች እስኪ ለይኩኝ❤
በ mp3 ብቻ ቢቀር ያ የሳልኩት እና እምባየን መቆጣጠር ያልቻልኩበት ሙዚቃ ነው።
በርች በርች
ግን ትንሽ ግርግር በዛብሽ እና ሀገር በቀል ቢሆን ኖሮ ደሞ ገለሽኝ ነበር ቆንጆ ነው።🎉🎉🎉
ወይኔ አንቺን ያገኘው ቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎኔ ደር ይሰራልን የምትሉ Like👍
እንቅልፍ አልባ ነች በቃ ወጣትነቷን በአግባቡ የምተጠቀም ወርቅ ሴት ነች ቬሮዬ በርቺ የአባትሽ ፍሬ አፍርቷል ሁሌ እንዳስደመምሺን ነዉ ❤❤🎉
የኔ ውድ በረቺ
@@santaw5392 yatefawit yelem
adimitek motekal
ይሄው እንደከኒን እየተጠቀምሁት ይህን መዚቃ
Be wetstenet zemen fetari new yemitasebew
Fyyyujhhhyhjyugghhguhhhhjnwhyuhuhhhu❤jjjjuyyuuh
የዘመን መለወጫ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ሙዚቃ ጀባ ትበለን የምትሉ 🙌
ቬሮኒካዬ ስዋድሽ Queen የዘመናችን ወርቅ አርትስት ነሽ ❤❤❤
ደጋግሞ ብስማው አልስለቸው ያለኝ ሙዚክ ውይይይይ ምናለበት የማያልቅ ቢሆን ኖሮ 🔥🔥💋💋😍
የቬሮኒካ አድናቂዎች የት ናቹ እስኪ እንያቹ
ድምፁ ከምስሉ ይፈጥናል ወይስ አይኔን ልታከመው
በተረፈ ቆንጆ ስራ በጣም ነው የወደድኩት አልበምሸን
በነካ እጅሽ ናኩኩፔፔፔንንንንዳዳዳዳዳ❤❤❤
በኤርፎን ከሆነ እኩል አይሄድም
ለሁሉም ባለትዳር እናቶች ታምነው ችለው ታግሰው ተቀብለው ለሚኖሩ ምርጥ ሙዚቃ ነው😊 መሀል ሰፋሪዎች ደግሞ አደብ ግዙ😅
Landed here from the comment section of "Prem ratan dhan payo" Indian song.
Now I believe, the Ethiopians weren't lying in the comment section when they said "they feel similarities in the culture and music", even felt the familiar vibe!💫
Yes I agree there is similarities in culture.
Din Hachaye....bro...🎉🎉🎉
ይህንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ🎉🎉
Ghana 🇬🇭 in the house !!
ሙዚቃው ከህድ የሱዳን ይመስላል ጎበዝ ነሽ❤
አንደኛ
ለመጀመሪያ ጊዜ በጉጉት የጠበኩት አልበም 🥰
እስቲ እንደዚህ አይነት አልበም ይደገምልን 🙋♀️የምትሉ🙋♀️
የሰዎች ትችት ሳይበግራት ለዚህ ክብር የበቃች ምርጥ ሴት በርችልን
This is literally me singing it for him❤️🩹
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተት ማለቁ ብቻ ነዉ እናትዬ ድምፅ ይባረክ❤❤❤🎉
እስማማለሁ ❤
😂😂😂
😂😂😂
Nurilgn
የሙዚቃው ስህተት ቢኖረው ደቂቃው ማለቁ😢😢ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ ስሰማው😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስሚተይ ወስደሻል ብዙ ኣላወራም ከመውደድ በላይ ኣፍሬሽ ኣሎ የኔ ጣፋጭ from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኣገረህ ስፖንሰር እያደረግክ ነው😂 ከመይ ሞ
😂😂😂😂😂
ኣውነት ጣፋጭ
ግልጽ ኣይደለም የኔ ሂወት ❤
የዚህ ዘፈን ሰህተቱ ማለቁ ነው!!🎉🎉
❤❤❤❤- የሀረ ሪ ዎችን ጌጥ ብታደርጊ በጣም አገረኛ ይሆን ነበር ፣ ለሚቀጥለዉ ይታሰብበት ። በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💕💕💕
ቬሮኒካ ግን ትላያለሽ ማርያም በጣም ነው የምወድሽ ❤️👌የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ
የነገ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አስቀጣይ ፈርጥ ተስፋችናት የሚል ሰው 👌
Ya Ethiopia or ya India 😂😂😂
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው አይሰለችም በርቺ አይዞሸ
ቃልዬ ይሄ ኪሊፕ ያምርብሀል አንተ ሁልጊዜ ያምርብሀል❤❤❤❤
የቬሮኒካ አድናቂዎች የት ናቹ እስኪ እንያቹ ❤❤❤
ዋውውው ቪዮሪዬ አድናቂሽ ነኝ ግን ብዙም ሙዚቃ አልወድም ያቺን ግን ሳልወድ በግድ ነው ምሰማው ስለምወድሽ በርቺልኝ❤❤❤
እኛም ሲጀምረን እንደሱ እያለ ነበር😂
በጣም
ቬሮኒካን ምቶዷት ስራዎ ሚመቻቹ በላይክ እንግለፅላት❤❤😚😚
እኔ
መልካም በዓል
ሁለት ቀን በህልሜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተቀብለሽ አየው አግዚአብሔር መንገድን ያብራልሽ ውድ እህቴ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ተመለሺ🎉
ene erasure mekebel efelgalehu sistu gatan gin chigru kanchi befit new yetekeblku be arba kene
Yime@@Astewul-si9cq
ሆሆ ደሞ ጴንጤ ልታረጓት ነው ከመጣች ዘፈን ትታ መንፈሳዊ የኦርቶዶክስ አማኝ ነው የምትሆነው ስንቱን አርቲስት ቀማችሁን አይበቃችሁም 😳
@@Astewul-si9cq..wanewu ye geta mehone newu
@@marakikaleab9020.እሷ ብቻ ሳትሆን ጌታ ለ ሰው ዘር ሙሉ ያሰፈልጋል
Much love from France 🇪🇹🇫🇷❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘
እውነቴን ነው የምልሽ ባንቺ ዘፈኖች አንድ ቀን ማበዴ አይቀርም።
ቆይ ምን ልሁን ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ገና ሳይሽ ማልቀስ እጀምራለሁ በቃ ከምር እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትችያለሽ አይገልፀውም በርቺ🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አገራችንሰምላም ያርግልን
አናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
ቬሪ በጣም ያምራል ከዚ በላይ እንጠብቅሻለን !!!
ቬሮኒካዬ ስወድሽ የዘመናችን ጎበዝ አርቲስት ነሽ በርቺ
የ ሶስቱን clips ከካሜራ በስተጀርባ ይለቀቅልን 🫠🫠🫠
ስኬት በተግባር ያሳየሽ ድንቅ እንስት🎉💃🌋❤
Kanet lela🎉❤
ስንቴ አዳምጣቹታል ይሄን ዘፈን ዛሬ❤
Betam bzu gize kutr aygeltsewm 🥰🥰🥰🥰
የኔ ጣፋጭ አንቺን አልመውደድ አይቻልም❤❤❤
ይችን ሙዚቃሽን ደግሞ በጣም እወድልሻአለሁ
እውነት ለመናገር ትቺያለሽ 🎉🎉 ምርጥ አልበም
I'm from Egypt I love ethiopia music soo much ❤❤❤
የማይሰለች ዘፈን ደግሜ ደግሜ ብሰማው ልሰለቸው አልቻልኩም ደስ የሚል ቪዲዩ ክሊፕ👌👌👌💪💪💪
መንገድ ላይ ቤትም ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ቬሮ ትቺያለሽ❤❤❤😢
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ነሽ እኔም እህቴም ስንወድሽ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
v በርች የኔ ቆጆ
እንደኔ ይሄንን ዘፈን የሚወደው❤❤❤
🎵🎶❤ሙዝቃ የታማቻው ብቻ Like Me💥
High level.😢😢😢 Veronica
ዋዉ በጣም ያምራል ሁሉም ዘፈንሽ ይመቸኛል
ምነው ቶሎ አለቀ ድሮም ጥሩ ነገር አይበረክትም❤❤❤
What a fantastic music of all time.....Be kirbu demo be Oromigna zefen entebikishalen Veronica ❤😊
😡😡😡
የበታችነት ስሜት እና ጋላ🤣😵
የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ስህተት አጭር መሆኑ ነው ምናለበት ረዥም ቢሆን ኖሮ
አማራዊት ንግስት ዘርሽ ይለምልም ትውልድሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ ሁሉም ስራሽ ምርጥ ነው 💚💚💛💛❤️❤️🔥💪💪💪💪🔥🔥
ለአንች የሚሆን ቃላት የለኝም እወድሻለሁ በቃ❤❤❤
Wow yene wude❤❤❤❤❤❤
በርቺ የኔ ቆንጆ ነኔ ጀግና ወደፊት የለም ወደ ኋላ
ኤርትራዊት አየ ግን ናይ amharic music I like❤❤❤❤❤❤❤❤
ታዴካሞ ትገብር ኣለካ አብዚ ተረፍ ዓሳ 😅
በስማም😎👏👏👏👏
ትለያለሽ
በጣም ደስ የሚል Music clip woooo crativity ይመችሽ ዉድድድድድድድ
እያለቀስኩ የምሰማው ሙዚቃ
ትችያለሽ!❤🎉
Beautiful musician 💘 Veronica I love you ❤️
ሙሉውን አዳምጬዋለሁ ምንም የማወጣለት እንከን የለውም ፈጣሪ እድሜሸን ያርዝምልን ገና በበለጠሰራ እንጠብቅሻለን አንቺ የኢትዮጵያውያን ምርጥ ትውልድ ፈጣሪ ይባርክሸ ከክፉውም ፈጣሪ ይጠብቅሸ አሚን አሚን
Amen
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
I wish Indians embraced Ethiopian music with the same passion as our musicians do. It makes me wonder, are we really proud enough of our cultural heritage?
Artists don't have to religiously adhere to their, culture do they? They should have the liberty to do things differently once in a while
@@Biin_thereyou didn’t get his point. Indians don’t do this at all for Africans. Nobody does.
@Marigold_1998 On point!!
❤❤❤❤
Nice song and amazing video clip.
ልዩ ችሎታ ተለግሰሻል ግሩም ዜማ ግሩም ስንኝ ❤
1ኛዬ ትችያለሽ 👏👏👏 ፈጣሪ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እህቴ🙏
Wow wow wow what a nostaligia lyrnics it is. I am rocked with a memory of my early 20s.
I’m from Eritrea betam new mwedish veruye fikir yizognal kanchi
በጣምነዉ የምዉዲሽ ቬሮኒካየ የአንቲን ሙዚቃ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እኮ ዉዴ 🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉😅😂😂
የ21ኛው ክፍለዘመን ምርጡ ዘፈን 👌👌
ሁሌም ድመቂልኝ የኔ አበባ
Veronica thank you so much from Eritrean 🎉
@@moloboerchannel3603 የኔ ልእልት ቬሮኒካ ስራአትሽ ትሁትነትሽ እረ ምኑን ልገርሽ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ቅመ ም ነሽ ፈጣሪ ክፋ ይጠብቅሽ
From tigray i like amara music
የኔዉዴ❤❤❤❤❤❤
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾ጀግኒት!!❤❤😍
👌 ማሻላህ ❤️❤️❤️ love
ህወትዋን የምትኖር ሴት ነች በቃ አንተዋት..... ከቻልን አናበረታታት
ሐጎስ ነኝ ከልብያ በረሃ 🎉❤
Antenim fetari kasebkibet yadisih❤
Fatari ytebkh wendmie😢, yh kfu zemen yalfal❤
@@EdisonvsTesla አሜን አገራቺንን ሰላም ያድርግልን ፍቅራችንን ያብዛው
@@Mahlet-j8mአሜን 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ምን ይሳኖዋል አሷ ለ አባቱዋ ስትል የምትከፍለው መስዋትነት አኔ ለ አናቴ አና ወንድሞቸ የሀን በረሃ ባህር አልፌ አስደስታቸው ይሆናል 🙏🙏🙏
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
መርጥ ዘፈን።
እናመሰግን አለን ለጀሮ ጣፍጭ ሙዚቃ
ሰለምታበረከችልን
❤❤❤ ሁሌም በፍቅር ንገሽ
ሰላም። ለሀገሬ በየ አለም። ዳርቻ ለምትገኙ💚💛❤️
Beautiful. Watching from Somalia ❤
Well done from Eritrea Karurera...
VERU ለሙዚቃ የተፈጠርሽ የዘመናችን ድንቅ አቀንቃኝ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ታላላቆቹ የደረሱበት ትደርሺ ዘንድ ምኞቴ ነው ተባረኪ እናመሠግናለን❤❤❤🌺🌺🌺
ጀግኒት ስወድሸ👑😘😘
Just WOW!!! ሥራዎችሽ በሙሉ ምርጥ ናቸው።
እኛ ወንዶች በጣም ነው ምንወድ ሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤yese yene fkr lakki
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ 😊😊❤❤❤❤
ባሌ በጣም ነዉ የሚወድሽ በሱ የተነሳ ሁሌም አይሻለዉ 😂😂❤❤
ኧረ በለው😂
@@Yordanosambacew😂😂
😂😂😂😳😜
😂😂😂😂😢😢😢
ለምን ደግሰሽ አትድሪያቸውም
Veronica adena I❤love I am from Djibouti ❤