Veronica Adane - ተናገር - Tenager (New Ethiopian Music 2024)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 561

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 4 місяці тому +162

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @amexman19
    @amexman19 4 місяці тому +369

    ስጠብቅ የዋልኩት እኔ ብቻ ነኝ እስኪለቀቅ እኔም የሚል like

  • @MulukeneAsmare
    @MulukeneAsmare 4 місяці тому +101

    ብዙ ሰው አያምነኝም ግን የልጅነት አብሮ አደጌ ናት ከድሮም ትልቅ ደረጃ እደምደርስ አቅ ነበር የኔ ቀበጥ ❤

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 4 місяці тому +6

      ሳይዩ የሚያምኑ ብጹአን ናቸው ... አምኜሻለሁኝ 🤣

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 4 місяці тому +4

      አምነንሻል በቃ😂

    • @Messay2012
      @Messay2012 4 місяці тому +3

      አይዞን ሙሌ አምነናል ከ17m የሆነ ነገር ጀባ እንደምትልክ አልጠራጠርም

    • @swswots6782
      @swswots6782 4 місяці тому +2

      በቃ እኔም ኣምኜሃለዉ😂

  • @raheldebresion765
    @raheldebresion765 4 місяці тому +16

    ቬሮኒካ ትሕትናሽ ኣባቴ ማለትሽ ሁሌ ነው ደስ ምትይኝ ወላጁን ሚያኸብር ሁሉ ራሱን ይኸብራል ኪዳነምሕረት በምትሄጂው ሁሉ ትኸተልሽ❤

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 4 місяці тому +16

    ጀግና የአባትሽ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል አልበም ስለሰራሽ።እንኳን ደስ አለ አዳነ ፍሬህን ስላየህ ።ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።ጀግኒት❤❤❤❤❤

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 місяці тому

      እኔም ደሥ ብሎኛል

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 місяці тому +92

    ሰዉ የልፋቱን ያገኝ ዘንድ በዙ ዋጋ የከፈለችበት ስራዋ ነዉ በቻላችሁት መጠን ላይክ እያደረጋችሁ ስሙላት ንግስቷ ዛሬ ቢዚ ልታደርጊኝ ነዉ አደለበርቺ ልእልቷ❤❤❤❤🎉

  • @ላልከንብ
    @ላልከንብ 4 місяці тому +13

    አቦ ተናገር 😤😤
    This song is For those men who vanish all of the sudden and give us silent treatment 😤😤😤
    Thanks beautiful! Beautiful song

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 4 місяці тому +4

    ቬሮ ለጆሮአችን ስለምትጨነቂ እናመሰግናለን
    ያ የናፈቀንን የ 80ዎቹ መጨረሻ እርጎየዎችን ድምፅ ግጥም ዜማ አይነት ስለሰጠሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @JajaOkacho
    @JajaOkacho 4 місяці тому +3

    Veronica adana ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለሽም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ የአዳነ ልጅ❤

  • @simplylara8145
    @simplylara8145 4 місяці тому +1

    ይሄን ወድጀዋለሁ ምርጥ ዘፈን ❤አስኪ ሌላውን በደንብ ልስማው,

  • @ellazewde8838
    @ellazewde8838 4 місяці тому +2

    Beautiful Album! Excellent Veronica ❤

  • @HH-505
    @HH-505 4 місяці тому +20

    የአልበሙ ምርጥ ዘፈን ❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 місяці тому +1

    ቨሮኒካን የሚጠላ መንፈስ በምድርም በሰማይ የተሰረ ይሁን!!!!!

  • @NinoKiya
    @NinoKiya 4 місяці тому +1

    ይሄ 1ኛ ነው👌 ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም🥰🥰 አቤት ድምፅ

  • @yonatanzelalem595
    @yonatanzelalem595 4 місяці тому +6

    ቬሮ የእውነት የለፋ የጣረ ምን እንደሚመስል ማሳያ ነሽ !!ሙዚቃ ስለሰጠሽን አመሰግናለሁ🎉🎉🎉

  • @DilbesaMulugeta
    @DilbesaMulugeta 4 місяці тому +2

    የምትወደጂ የአባትሽ,የሴቶች,የሀገራችን ኩራት ነሽ ።ምርጥ ሥራ ነዉ

  • @antenehworku4454
    @antenehworku4454 4 місяці тому +2

    ለዚ የምር ቃል የለኝም የምር❤❤❤

  • @SelmTadesse-q1g
    @SelmTadesse-q1g 4 місяці тому +3

    ቃላት የሉኝም ወርቅ ስራ ነው እድሜ ይስጥልኝ

  • @KiyaKonjo-kv2md
    @KiyaKonjo-kv2md 4 місяці тому +16

    ❤❤❤❤የኔ ድምፀ መረዋ ከጠበኩት በላይ ነው ሁሌም ትልቅ ቦታ ያውልሽ ካባትሽ ጋር ደሞ አንድ ማስታወሻ ስሪልን ውዴ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azimeraw-x6x
    @Azimeraw-x6x 4 місяці тому +4

    ስምን መላክ ያወጣዋል አደል የሚባለው አዳነ ተካ ጋሽ አዳነ ድምፀ መረዋ ልጅ ተክቶልናል ቬሪ 1000 አመት ኑሪልን

  • @esetsolomon1715
    @esetsolomon1715 4 місяці тому +7

    እኔን ብቻ ነው ወይስ ሁሉም እንደኔ ተሰምቶታል ????
    እእእ ወገን ዘፈኗን ሠምቼ ሠምቼው ልጠግብ አልቻልኩም ለኔ የዘፈነችልኝ እስኪመስለኝ❤❤❤❤

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 4 місяці тому

    Congratulations for you and your dad.fantastic music .

  • @SeblewengelSahle
    @SeblewengelSahle 4 місяці тому +4

    እንደዚ ሰፍ ብዬ የጠበኩት አልበም የለም ❤🥰

  • @YenawedAlemayew
    @YenawedAlemayew 4 місяці тому +5

    አይመለከተኝም ግን እያለቀሰኩ ነዉ ደጋግሜ የሰማሁት

  • @Passion1481
    @Passion1481 4 місяці тому

    This one is the greatest music of the album!

  • @Kalkidan-g5v
    @Kalkidan-g5v 3 місяці тому

    ወይኔ ምንአባቴ ላርግሽ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ በርች ይለያል ድምጽሽ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @estar9stars173
    @estar9stars173 4 місяці тому +4

    Wow Yehe new Yanchy Style 😍 !!! love lt !!!

  • @sew16
    @sew16 4 місяці тому

    veronicaye yene konjo keri zemensh fetari wede betu melso ybareksh

  • @EmuFarid-r5s
    @EmuFarid-r5s 4 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ስጠብቅ ነው የዋሉት አድናቂሽ

  • @alZain-l9w
    @alZain-l9w 4 місяці тому +5

    ጀግኒት የአባቷ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህት አለሜ በርቺልኝ❤

  • @dagishufunny
    @dagishufunny 4 місяці тому +146

    እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AmharicMusic1990
    @AmharicMusic1990 4 місяці тому +9

    የዚህ ዘመን የሙዚቃ ቅመም ❤

  • @DanielAlemu-b6n
    @DanielAlemu-b6n 4 місяці тому

    Amazing Amazing Amazing best album in Ethiopia

  • @Anteneh2121
    @Anteneh2121 4 місяці тому

    ለዩ ናቸው ስራዎችህ 🎉 የነበረኝ አመለካከት ምን ያህል ስህተት ነበር ። የእውነት አሳመንሽኝ ምርጥ ስራ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @talentport8419
    @talentport8419 4 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯💯💯

  • @mamo161
    @mamo161 4 місяці тому

    ዋው አቤት ድምፅ ሁሉን አሟልቶ የሰጣት❤

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 4 місяці тому

    ቬራዬ በጣም ደስ ይላል የምወደው ቅኝት ከፍ በይ ከፍ ያርግሽ

  • @abeljw1661
    @abeljw1661 4 місяці тому +1

    አቤሎ you are amazing melody maker i love you job 🎉

  • @2016dileale
    @2016dileale 4 місяці тому

    Excellent Job

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ

    ምናይነት ግሩም ድምፅ ነው 👍😍

  • @TarikuaWatso-bv8rd
    @TarikuaWatso-bv8rd 4 місяці тому

    የኔ🌍🌍ቀበጥ ሁሌም 1ኛዬ ነሽ በርችልኝ

  • @light_ta
    @light_ta 4 місяці тому +2

    በስተመጨረሻም የምጋብዘው ሙዚቃ አገኘሁ😢😢😢😢😢

  • @HenokGetu-wn4vh
    @HenokGetu-wn4vh 4 місяці тому

    በስተ መጨርሽ ❤ማነው እንደኔ ሲጠብቅ ይዋለ

  • @sosifikr5031
    @sosifikr5031 4 місяці тому +3

    ስጠብቅ እንደዋልኩ እኔ ብቻነኝ የማቀው 👌👌👌

  • @YesufMusema
    @YesufMusema 4 місяці тому +1

    ONG U always unique with your voice

  • @hayatkumlachew
    @hayatkumlachew 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ Alkesh alkesh alegn .Abel Mulugeta big respect 🙏 behind this master piece of this work.

  • @LubnaSiraj-be9nr
    @LubnaSiraj-be9nr 4 місяці тому

    Yene konjo yene mert betammm new yemewedeshe

  • @AhtiBaki
    @AhtiBaki 4 місяці тому +3

    የኔ አበባ ምን ላርግሽ ብቻ የኔዋ ኪድዬ ትጠብቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 4 місяці тому

    አንደኛ ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏

  • @solomonnegash9138
    @solomonnegash9138 4 місяці тому

    በእውነት ምርጥ ዘፋኝ ነሸ፡፡

  • @tingirtmurad
    @tingirtmurad 4 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 4 місяці тому

    I love this song!!

  • @dessalegnteshome290
    @dessalegnteshome290 4 місяці тому +5

    ቬሮ! ትችያለሽ የምንለው በምክንያት ነው 👉👍👍👍

  • @YohanaWASIHUN-ys2kv
    @YohanaWASIHUN-ys2kv 4 місяці тому

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው🎉

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 4 місяці тому +1

    58.4 የቴዲ አፍሮ ዜማ ነዉ። እናመሰግናለን ቴዲያችን🙏🙏🙏 ቪሮኒካም እንኳን ደስ ያለሽ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 4 місяці тому

    እግዚያብሄ ይጠብቅሺ አሪፍ ነው❤❤❤❤

  • @ermiasmintwab4586
    @ermiasmintwab4586 Місяць тому

    this one always make me cry 😢😢❤❤

  • @MeseretTd
    @MeseretTd 4 місяці тому

    ❤አሪፍ ዜማ ድምፅ ...ተናገር !!

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 4 місяці тому

    የጌታ ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ እዝህ ያላችሁ በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይውዳችዋል እሱ ስለ እኛ ሲል ሞቶለናል መዳን እና የዘላለም ሕይወት ያለውን በእሱ ብቻ ነው ኑ ዎደ ኢየሱስ ክርስቶስ ዎደ የሁሉ ጌታ ዎድ ሆነው በእሱ የምያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው በእሱ የማያምን የእግዚአብሔር ቁጣ በሱ ላይ ነው የዘላለምን ሕይወት አያይም ስለዝ ሳይመሺብን ከእሱ ጋር እንስማማ እና እህቴ ዘፈን ያዎጣሽ ለአንቺም አንድ መልክት አለኝ ኢየሱስ በጣም ይዎድሻል ከዝህ ሕይወት ዉጪ በምድር ዝና እና ሃፍት ልታገኝ ትችያለሽ ግን ዓለም ሕይወት አይሰጥሺም ስለዝህ ተመሺ መንግስተ ሰማይ ቀርባለችና ንሳህ እንግባ
    👇👇👇👇ገላትያ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
    ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
    ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም
    👆👆👆👆👆ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ትናንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ህያው ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመጣ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ

  • @YonaseTesema
    @YonaseTesema 4 місяці тому

    ዋዉ በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ዉድ በረቺ

  • @DanayitTesfaye-c2z
    @DanayitTesfaye-c2z 4 місяці тому

    thank you Veronica ❤❤❤🎉

  • @SaraTadese-s3v
    @SaraTadese-s3v 4 місяці тому

    veronica እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወድሽ

  • @fish618
    @fish618 4 місяці тому

    ጀግና❤❤❤❤

  • @AbitiYeEmuye
    @AbitiYeEmuye 4 місяці тому +1

    በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
    ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
    ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 4 місяці тому

    ምርጥ 👍💚👍 ይመችሽ sis 👍

  • @melakumoreda7394
    @melakumoreda7394 4 місяці тому

    Wow wow Veronica great

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 4 місяці тому

    ጎበዝ በርች የኔቀበጥ🎉

  • @AbjokerAbjoker
    @AbjokerAbjoker 4 місяці тому

    ተናገር this is perfect ❤

  • @AbrahamAbay-dt8js
    @AbrahamAbay-dt8js 4 місяці тому

    ምርጥ ስራ💚💛❤

  • @acrosswebs
    @acrosswebs 4 місяці тому +1

    I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.

  • @HabilSeme-k5s
    @HabilSeme-k5s 4 місяці тому +1

    በእርግጠኝነት ይሄ ነው የፍቅር ታሪኳ

  • @DEMOZGABRA
    @DEMOZGABRA 4 місяці тому

    ቬኖሪካ እድሜሽን ያርዝመው ሁሉም ምርጥ ብል ያንሳል ምን ልበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 4 місяці тому

    ይሄንን ዘፈን መስማት ማቆም አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @ethiofungroup
    @ethiofungroup 4 місяці тому

    wow, it's just amazing

  • @SammySamuel-hq3yl
    @SammySamuel-hq3yl 4 місяці тому

    ሁሉንም ሙዚቃ አንድ ላይ አሪግ የኔ ቆንጆ በፍለጋ ቤት ለቤት አደከመኝ በዚህ አጋጣሚ ጎንደርዎች እንኳን ደስ አለችው ወንድማቸው ከደቡብ ነኝ ❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @hossanahossy8795
    @hossanahossy8795 4 місяці тому +1

    ተናገር❤

  • @MaledaMusicEntertainment
    @MaledaMusicEntertainment 4 місяці тому

    Amazing Album ❤❤❤

  • @Peter-mf5ho
    @Peter-mf5ho 4 місяці тому

    Amen
    Amen
    Amen

  • @WasihunAndargie
    @WasihunAndargie 4 місяці тому

    የሚገርም ስራ ትለያለሽ ❤❤❤❤

  • @messaybelachew1443
    @messaybelachew1443 4 місяці тому +3

    Berche techeyalsh betam gobez nesh maryamn neff amet edetnore meyota new

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 4 місяці тому

    የኔ ድምጽ መርዊ ሰወድሺኮ ❤❤❤❤

  • @aicodecraft3399
    @aicodecraft3399 4 місяці тому

    I just listened to your new song, and it’s incredible! Your voice and lyrics are so powerful and moving. It’s clear you’ve poured your heart into this, and it really resonates. Can’t wait to hear what’s next from you. Keep shining!
    Warmest congratulations❤❤❤❤❤❤

  • @SofiaMohammed-tj9tm
    @SofiaMohammed-tj9tm 4 місяці тому

    Good job

  • @elizabethgebeyaw3643
    @elizabethgebeyaw3643 4 місяці тому

    Yihe musica betame new liben yenekaegn tebarike vero❤❤❤❤❤

  • @Selamabate-i7o
    @Selamabate-i7o 4 місяці тому

    እንቅልፍ አጥቸ ነው የሰነበትኩት ትቀጣልኝ ❤❤❤

  • @ElluNIAElluNIA
    @ElluNIAElluNIA Місяць тому

    በጣም ነው እምወድሽ❤

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 4 місяці тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl 4 місяці тому

    ተመችቶኛል ተናገር❤❤❤❤

  • @haregmamo7534
    @haregmamo7534 4 місяці тому

    Heart melt Music ❤ Superb ❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 місяці тому

    የኔ ልዩ አንኛ ነሽ ዋው ነው 👌👌መልካም እድል🙏

  • @SolomonEsru
    @SolomonEsru 4 місяці тому +18

    ማነው አንደኔ የጉአጉአው

  • @hanig4693
    @hanig4693 4 місяці тому

    Bsmam it’s amazing

  • @genib27
    @genib27 4 місяці тому +1

    ተናገር 🥰🥰

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 4 місяці тому

    I love it nice Song Vi !!

  • @yonas467
    @yonas467 4 місяці тому

    Good luck 🎉🎉

  • @HANAABAY-x2u
    @HANAABAY-x2u 4 місяці тому

    Lene nw yemusic thanks

  • @andumenged
    @andumenged 4 місяці тому +1

    mesmerizing

  • @Lilabunad
    @Lilabunad 4 місяці тому +1

    ይለያል🙌👏

  • @MohammedAbdo-pu7le
    @MohammedAbdo-pu7le 4 місяці тому

    Wow አሪፍ ስራ ነው

  • @መሀልአምባቲውብ
    @መሀልአምባቲውብ 4 місяці тому

    በርች ቮሮኒካ በጣም ነው ማደንቅሽ❤