Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ 👍
Yemashkabet tig😮
@@Dokimas_tubeምን ያንሳታል
አሟልቶ አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ ተሳስተዋል ባህሪ መልክ ቁመና ድምፅ ችሎታ አረ ምን ቀረሽ ኡፍ ስወድሽ
Wow tleyalesh eko❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ይሄን ያህል ብዙም የሚደነቅለት ዘፈን አይደለም ከዚህ የበለጠ የለምለም ሃይለ ሚካኤል ዘፈን እጅጉን የበለጠ ያምራል
ልክ ኢንተርቪሽን አይቼ እንደጨረስኩ መጀመሪያ የከፈትኩት ዘፈን፣ በጣም ደስ የሚል እርግት ያለ ዘፈን፣ ሰው በተለያየ ከባድ ሁኔታዎች መሃል ያልፋል አምላክ ደግሞ እኛ ከፈለግነው በላይ የሚያስፈልገንን ስለሚያውቅ ስለሆነልንም ስላልሆነልንም እሱ ይመስገን።
Amen
😢
እኔም 🥰🥰
እኔ እራሴ❤
Enem. Egzaber ymesgen enem dersongnal keza gn lela zega tebshe yhew 4 amet molan this month demo kelebet lnaregi new
ዋውውውው ትዛለኝ ደሞ ያ ከሀዲ 😥😥 እስኪ የከዳቹ ትዝ ያላቹ 👍
በጣምምምም እኔራሡ ተጫተብኝ ሄደየ 😭😭😭
እኔ ግን እንካንም ቀረ ደስ የሚል ትዳረ አለኘ
Ufffffff 😢😢😢
Lezawem belga abte newa yetkedawete e/r yemsegn ahune lega adgo lemketlwe amte uneversetye gebe new
Ene😢
አርርርርርር ስሰማው እምባ ቀደመኝ የእውነት መዳሐንያለም ያክብርልን !!!! አር ጎንደሬወች የት ናቹህ እወዳቹሀለሁ እሄን ዘፈን የምታደንቁ በ ላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ለዘፈን በመድሓኒኣለም ኣይባልም የኔ እህት 🙏
እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን እማዬም አባዬም ግን በህይወት የሉም 😭 በገነት ያኑርልኝ አድጌ ሳረዳችሁ😭 ... የኢትዮጵያ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ amen
አሜን ❤❤
አሜን ❤❤❤❤
Amennnnnn😊❤❤❤❤❤❤
እእስኪ ለ ቬሮኒካ 👍
እውነተኛ ታርክሽ መሆኑ ከሰማሁ ቦሀላ ደግሜ መጥቼ ሰማሁት❤
Nawo ende??
ይሄ የኔ ታሪክ ነው አሁን ያለሁበት ሁኔታ እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አደንድነው አቅቶኛል 💔💔💔😭😭
Good be with you ❤️ much love ❤❤
Pray 👏🏽 n May God b wiz u
አይዞሽ እህቴ ያልፍል ለበጎነው ላንቺ ያሰበልሽን ፈጣሪ ያመጣልሻል አይዞን ልባሟ ሴት
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል
አይዞሽ ያልፋል ፀልይ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም 🥰
Veronica adana ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለሽም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ የአዳነ ልጅ❤
ኢትዮፒካ ሊንክ ላይ ቀርባ የተናገረችውን ከሰማሁ በኋላ ለድጋሜ አስተያዬት መጣሁ። ለካ በራሷ የደረሰ ነገር ስለሆነ ነው " ልመን ወይ" እንዲህ በስሎ የታሸ ስራ የሆነው!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን እሚል ዩቱብ ነው በናትሽ ልስማው
@@hiba6396ema eyanbebsha ethiopica link lay alch eko
@@hiba6396Veronica interview belesh feligew
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
ከራስ ጋር የሚያስታርቅ ለስለስ ያለ ግሩም ጣዕመ ዜማ። I Like also Lyrics & Melody.
የዚህ ዘመን ድንቅ ድምፃዊት ቬሮኒካ ሙዚቃሽ 100%ድንቅሥራ
ንዝረት የሆነ ዜማ!!ልመን ወይ......🎶🎶🎶
በሰመአብ ምን አይነት ሙዚቃ ነው ውስጤን እየነዘርኝ የሰማሁት የሚገርም ብቃት ያየሁበት።
ከኢትዮፒካሊንክ በሩጫ ነው የመጣሁት❤
ልመን ወይ!!!!!!....መግነጢሳዊ ግጥም፣ ጥዑም ዜማ ግሩም ድምፅ!!!!....በቃ! ቁጭ ብድግ ነው ያደረገኝ!!!!!...ኡፍፍፍፍፍ!!!..🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የልብ የሚነግር ዘፈን እንባ እንባ
ይህን ዜማ እና ግጥም ከመቼውም በለይ ተጨንቄ ነበር ያዋሃድኩት በራሴ ስራ እራሴ ኮራሁ የሚል ይመሥለኛል ባለቤቱ
በትክክል ይኼ ዘፈን ይለያል!!!!!..👍👍👍
ልመን ወይ ፈርሷል ብዬ ቤቴንልኑር ወይ አምኜ ማጣቴን 😢😢😢
አይዞሽ ውዴ
😂😂😂እኔም
😢😢😢😢
እመኝ 😅
ኢትርቪው እደጨርስኩ ቀጥታ እሄን ሙዚቃ ነው የከፈትኩት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
ፍቅር ወላፈን ነዉእዉነት ያለዉእንቅልፍ የለዉአለሙ ሁሉ ጨለማአዬ ያኔ ልብ ሲደማነፍስ እረፍት ስታጣ ደክማ ፍቅር በአንድ ሰዉ የእግር እሳት ሆኖ ነዉ የሚቀረዉብቻ ሲያልፍ ያልፋልበጊዜዉ ግን ግራ ያጋባል።
የኔ ቆንጆ እውነተኛ ታሪኬ ነው ብለሽ ስትናገሪ ሰምቼ ነው የሰማሁትን ደጋግሜ የሰማሁት እኔም አፍቃሪ ስለሆንኩ😢የምር አመለጥሺው አንቺ ወርቅ ነሽ " የኔም ታሪክ ነው ዘፈኑ"አመሰግናለሁ ቢያንስ በዘፈን እንፅናና😢
ቃል መጠየቅሽን ከሰመው በኋላ የበለጠ ልመን ወይ የተሰኘው Music ወደድኩት አንድየኛ❤❤❤
am here after the interview on ኢቶፕካሊ ♥️የኔ ቆንጆ አመለጥሽው ቀረሽበት ጌታን አለምን ቢዞር እዳቺ አይነት ሴት አያገኝም ::ሁሌም ቁጭቱ ነሽ ሁሌም 🤷♀️
True
እውነት ስርአት ፍቅር የታደለች
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ 👍👍👍ትለያለሽ ትችያለሽ ገና ብዙ እንጠብቅብሻለን ውድዋ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ሙዚቃ ሀገራችን ላይ አበቃለት እንዳንል የምታደርግ እንቁ ሙዚቀኛ እናመሰግናለን አዳነ ተካ
The girl with the golden voice. V. Adana you are the best. This album will take you to the higher rank of the singer.
ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራችን ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤
አሚን😢
ቬሪ የብዙ ሰብዕና ባለቤት ነች ድምፃዊ👌 አካዳሚክ👁 ወላጅ አክባሪ🙏 ማህበራዊ ኑሮን የተረዳች 👍አስተዋይ የሕዝብ ልጅ 🌷ዘመናዊ ተራማጅ 💯
በትክክል❤❤❤❤
Ewunet new degnetwa demos ❤
የኔ ጀግና ሴት ብቸዋን እደምትችል አሳየሽ 🤍🤍 🎉🎉🎉🎉የኔ ልባም 🤍
🎉
የሚገርም ዜማ የሚገርም ግጥም ወይኔ እንዴት ብዬ ልግለፀው እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሌላ ምንም አልልም እድሜ ይስጣችሁ ጆሮዬ ለረጅም አመታት የናፈቀው ከለር።
በጣም!!!👍👍👍
እጅግ በጣም!!!👍👍👍
ከመጀመሪያ Album አይጠበቅም ትችያለሽ ወደነዋል (playlist ውስጥ አርጊው ሙሉ Album ለመስማት ይመቻል)
የራሴ ታሪኽ ነዉ ስትል ሰማዉ ይሄ ዘፈን
Awo
እናታቹ ሺ አምት ትኑራቹ🎉🎉❤
ታሪኩ ቢለያይም ሁሉም ቁስለኛ ነዉ ብቻ እግዛአቢሂር ይመስገን😢
የህይወት ሷቋሰምቻት ስታዜም ሙዚቃ በደስታ ስትቀኝ ያምራል አንደበቷ መሸወድ አትችልም የእውነት ናት ልጅቷ አንደበቷን ስጡትለጆሯቹ ተውት ራሱ ያዳምጠው ራሱ ይቀኘውየልጅቷ ስኬት በደንብ እንዲገባውለጆሯቹ ተውት ራሱ ያዳምጠው tanks varonika
የማዲንጎ አፎወርቅ ውሰጃት የሚለው ዘፈን vibe ነው የሰጠኝ❤❤❤
ምስጋና እለፈው ግድ የለምየነበረህ ከድቶህ ተርታ ቢጥልህምአለም ተደባልቃ ጨለማ ብቶንምየህይወት ጎዳና ከርቭ ቢኖራትምአመስጋኝ ነህና አንተ አትወድቅላትም ብቻ ባለህ ነገር ሁሉ አመስግን:: tanks varonica
I hear 2 artists in this music ( Veronica Adane & Abeba Desalegn).
ማስታወሻነቱ ለሁነ ሰው congregation Veronica
የኔ ወርቅ ኢንተርቪው ላይ የተናገርሽውን ሁሉ ሰምቸ ድጋሚ ሰማሁት ሙዚቃሽን😢❤
ምን አይነት ሙዚቃ ነው ውስጤን እየነዘርኝ የሰማሁት የሚገርም ብቃት ያየሁበት ሙዚቃ ነው። ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለውም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ ልጅ።
የብዙ ሴት ታሪክ ነው የዘፈንሽው😢ሁሉም አለፈ ብቻ ተመስገን💙
ለእኔ እሰካሁን ከሰራሻቸው ዘፈኖች ይህ አንደኛ ነው፡፡ Bravo Viiiii!!
ሙሉውን አልበም እንከን የሌለበት ምርጥ ስራ
በጣም ሃይል ያለው ዘፈን በተለያየ መንገድ የሚተረጎም ነው እንድ ቀን በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን ታመሰግኝበታለሽ በርቺ❤
this one is the best one from all the album
ከሁሉም ይሄ ዘፈን በጣም ተመችቶኛል መክንያቱ በኔን ሕይወት ላይ የተከሰተውን ያስታውሰኛል😢😢😢😢😢😢
ለጠለምት ወገኔ የለገስሽው ብር በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤
የኔ እንቁ የኔ እንስፍስፍ❤❤❤❤...የግዮን ምንጭ ይፈሳል ከአንደበትሽ...የዘመኔ ⭐
ኡፍፍፍፍፍ መኖር ይሰለቻል መተማመን ሲጠፋበቃ ጀግና ነሽ።
እንባ ተናነቀኝ የምር ኡፍፍፍፍ💔💔💔ተስፋ አጣሁ ለመኖር እንደሰው አንተም ስትቀየር!!..🥲
ከቃለ ምልልሱ በኋላ ኮሜንት ላነብ መጣሁ። ቬሮዬ ጠንካራዋ ሴት! ቀረበት
መገን ሙዚቃ እናቴዋ! አይ ስጦታ " ተፈጥሮሽ ገረመኝ እኛን ለማስደመም ጉልበቱን ስታገኝ🎉
ቤሪየ እንዳው ምንላድርግሽ ምርጥ ሙዚቃ ግጥም ቅንብር።ተባረኪ ቃላት ያጥረኛል ውድ ድድድድድዶዶ
ኣንቺ (ቤሮኒካ) የሴቶች ብቻ ሳትሆኚ የወንዶችም ትልቅ ምሳሌ ሊሆን የምችል ብዙ ነገር ኣካፍለሻል በጥበብሽ።ክብር ይስጥሽ ፈጣሪ🙏🙏🙏 and i am eger to see your happines
ደግመሽ አዳምጪው። ..... እንዴት ነው የዘፈንሽው። ምስጢርን ነው የገላለጥሽው። So wonderful.
የራሴ ታሪክ ነው አለች የዛሬ አራት አመት ከነበራት ፍቅረኛ ጋር ስትጣላ ከዱባይ እንደተመለሰች ለገጣሚው እያለቀሰች ስትነግረው የገጠመው ዘፍን ነው ዋው😢
Especially for Ethiopian men the song very very good
back to 90ዎቹ 😊
አልቅሼ ነው የጨርስኩት የኔን ታሪክ ነው ቁጭ ያለው እፍፍፍ😢😢😢😢😢
😢 ይሄ ሙዚቃ ለኔ የተዘፈ መሠለኝ
ያምራል ጣፋጭ ነው ።
ይሄ ሙዚቃ ብቻውን ሙሉ አልበም ነው።
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ዘፈን እሰማለሁ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላውቅም ነበር ። አብዲ /ዜማና ግጥም ደራሲ/ እንዴት ነው ምትችለው thank u
አማራ የሆናችሁና የአማራ ወዳጆች ሁላችሁ ስንወዳችሁ 1 ሺ አስገቡን 🎉❤
ኣፈር ብሉ
@@Erulovከአፈር የሚቀር የለም እናቱ
My Veronica You Are Ethiopian legend 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቬሮኒካ አደነ በምትሰሪያቸው ስራዎች ከፍተኛ እድገት ልውጥ እያመጣሽ ነው ።በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ አክባሪሽ ነኝ ይመችሽ አሪፍ ጎንደርኛ ነው የሰራሽው ግጥሙ በጣም ይገርማል ።
አር በጣም እንጅ❤❤❤
wonderful music i expect u i got it thank u veronica ,congra wonderfull
የምር ቃል የለኝም የአመቱ ምርጥ አልበም ዋው ቆርቆሮ በበዛበት ዚዜ ጀሮችንን አለሰለሽው ❤❤❤❤❤❤ዋውውውው
You did it and hope will be one of the star in Ethiopia.
😢😢😢😢😢 ልመን ወይ ይሁን አምናለው ይህንም አልፈዋለው ይብላኝ ላተ
ታዉቂያለሽ ቆፍሬ የቀበርሁትን ታሪክ አወጣሽብኝ ሳስበዉ ዛሬም ያመኛል
እኔ በበኩሌ አምኜሻለሁ በጣም ነው የወድኩት አላሳፈርሽኝም በርቺልኝ
I couldn’t stop listening to this song
የኔ ወርቅ❤ ለምነው ያለቀስኩት😢በጣም ወድሻለሁ❤
እኔም በጣም አለቀስኩኝ ❤❤❤❤❤❤በጣም የሚገርም ነው
ይሔን ዘፈን ቆየት ብዬ ነዉ የሰማዉት ከሑሉም የወደድኩት ይሔን ነዉ ያቺ አችይምም ሙዚቃ ያለችዉ አርቲስት ይሔን ሙዚቃ ስትሰማ ምን ትል ይሖን 🎉❤
wow ያስባላችሁ እስኪ ...??❤❤❤❤❤
A very fantastic music this one. Vero, we love you, our hero keep it up!!!
ማስታወሻነቱ ለሆነ ሰው ይሁንልኝ😢 Heartbroken Ufffff I can't🙈
አይዞን መገናኘታችን አይቀርም 🤣
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 😂😂😂ላግኝህ ብቻ
የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ቃል የለኝም ብቻ በርች የኔ ጠንካራ እራሴን ባንቺውስጥ እያሰብኩ እጠነክራለሁ ምክንያቱም በጣም የሚያመሳስል ታሪክ አለን
አንዳንዴ እኛ ወንዶች የሚወደንን ሴት ልጅ አናዉቃዉም , የ veronica የፍቅር ታሪክ
እምንሰማዉ ሳይሆን እምናዳምጠዉ ሙዚቃ ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ቮሮኒካ🤗🤗🤗🤗
ማነው እንደኔ ኢተርቢው ሲያልቅ የመጣ
ልመን ወይ እዚህ ላይ የውስጤን ነው የሰማሁት ተመችቶኛል❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ዜማ የሰጠሽን ሰው በጣም በጣም አመስግኚ ካንቺጋር የተመጠነ ነው
I agree I believe Abudi the finest melodist 🎶✨🎶 it makes you wonder where such a talent had been hidden til now 😍🤔😍 we finally got to be introduced to such gift thanks to her 🙏❤️🙏
በትክክል !!!👍
እኔ ምን እደምልሺ አላውቅም የሚገርም ተሰጥኦአለሺ ብዙ የምትሰሪ ወጣት ኮኮብ ነሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ በጣም ነው የምወድሺ እህቴ
🥰🥰ያብማዋ ድረሽ ... ምን አይነት ሙዚቃ ነው ዋውው ሁሉም ቆንጆ ነው ይሄኛው ግን ሰውነቴን ነዘረኝ ወረረኝ this one is out of this world ... ❤❤🌹🌹 ቨሮ ትችያለሽ ውድድድ
በጣም በጣም እጅግ በጣም!!!!!👍👍👍👍
የእሷ እውነተኛ የፍቅር ታሪኳ ስለሆነ ነው የወረረን
ልመን ወይ የብዙዎቻችን ታሪክ💔💔💔
አሁን ያለውበት የሚሰማኝ ስሜት በዚ ሙዚቃ ውስጥ አለ ለታሪክ ይቀመጥልኝ😢 ❤❤
ME TOO 😢😢😢
@@fikermuluneh8886 💔🥺
bechashn aydelashem
@@merifayo7806 💔💔💔🥺
I love this music so much......good job vero!
3 ken endi 3 amat new yehonebin eko
Sorry. We all are struggling the same.
ልዑሌ ቃላት የለኝም
አቺ ጀግና ሴትነሺ የሴቶቺ ተምሳሌት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎብዥ
The vibe is just like neway debebe song alwashim with a charming voice 🔝
የኔ ወርቅ ቀረሽበት ሁሉ ለበጉነው!!!!
የኔ ልዩ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው አቺ የመርጦች ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ግዜ አዳምጨ ቁስለን አባባሰው እንጅ መርካት አልቻልኩም
ዛሬማ አምኜ ተቀብያለሁ በሁሉም ነገር እያስታወስኩህ አተ ጨካኝ እኔስ የተሻለዉን ጌታዬ የሚያስፈልገኝን ሰጥቶኛል
who is here after her EthiopikaLink interview
Me 😢
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ 👍
Yemashkabet tig😮
@@Dokimas_tubeምን ያንሳታል
አሟልቶ አይሰጥም ይባል ነበር ድሮ ተሳስተዋል ባህሪ መልክ ቁመና ድምፅ ችሎታ አረ ምን ቀረሽ ኡፍ ስወድሽ
Wow tleyalesh eko❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ይሄን ያህል ብዙም የሚደነቅለት ዘፈን አይደለም ከዚህ የበለጠ የለምለም ሃይለ ሚካኤል ዘፈን እጅጉን የበለጠ ያምራል
ልክ ኢንተርቪሽን አይቼ እንደጨረስኩ መጀመሪያ የከፈትኩት ዘፈን፣ በጣም ደስ የሚል እርግት ያለ ዘፈን፣ ሰው በተለያየ ከባድ ሁኔታዎች መሃል ያልፋል አምላክ ደግሞ እኛ ከፈለግነው በላይ የሚያስፈልገንን ስለሚያውቅ ስለሆነልንም ስላልሆነልንም እሱ ይመስገን።
Amen
😢
እኔም 🥰🥰
እኔ እራሴ❤
Enem. Egzaber ymesgen enem dersongnal keza gn lela zega tebshe yhew 4 amet molan this month demo kelebet lnaregi new
ዋውውውው ትዛለኝ ደሞ ያ ከሀዲ 😥😥 እስኪ የከዳቹ ትዝ ያላቹ 👍
በጣምምምም እኔራሡ ተጫተብኝ ሄደየ 😭😭😭
እኔ ግን እንካንም ቀረ ደስ የሚል ትዳረ አለኘ
Ufffffff 😢😢😢
Lezawem belga abte newa yetkedawete e/r yemsegn ahune lega adgo lemketlwe amte uneversetye gebe new
Ene😢
አርርርርርር ስሰማው እምባ ቀደመኝ የእውነት መዳሐንያለም ያክብርልን !!!! አር ጎንደሬወች የት ናቹህ እወዳቹሀለሁ እሄን ዘፈን የምታደንቁ በ ላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ለዘፈን በመድሓኒኣለም ኣይባልም የኔ እህት 🙏
እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን እማዬም አባዬም ግን በህይወት የሉም 😭 በገነት ያኑርልኝ አድጌ ሳረዳችሁ😭 ... የኢትዮጵያ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ amen
አሜን ❤❤
አሜን ❤❤❤❤
Amennnnnn😊❤❤❤❤❤❤
እ
እስኪ ለ ቬሮኒካ 👍
እውነተኛ ታርክሽ መሆኑ ከሰማሁ ቦሀላ ደግሜ መጥቼ ሰማሁት❤
Nawo ende??
ይሄ የኔ ታሪክ ነው አሁን ያለሁበት ሁኔታ እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አደንድነው አቅቶኛል 💔💔💔😭😭
Good be with you ❤️ much love ❤❤
Pray 👏🏽 n May God b wiz u
አይዞሽ እህቴ ያልፍል ለበጎነው ላንቺ ያሰበልሽን ፈጣሪ ያመጣልሻል አይዞን ልባሟ ሴት
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል
አይዞሽ ያልፋል ፀልይ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም 🥰
Veronica adana ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለሽም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ የአዳነ ልጅ❤
ኢትዮፒካ ሊንክ ላይ ቀርባ የተናገረችውን ከሰማሁ በኋላ ለድጋሜ አስተያዬት መጣሁ። ለካ በራሷ የደረሰ ነገር ስለሆነ ነው " ልመን ወይ" እንዲህ በስሎ የታሸ ስራ የሆነው!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምን እሚል ዩቱብ ነው በናትሽ ልስማው
@@hiba6396ema eyanbebsha ethiopica link lay alch eko
@@hiba6396Veronica interview belesh feligew
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
ከራስ ጋር የሚያስታርቅ ለስለስ ያለ ግሩም ጣዕመ ዜማ። I Like also Lyrics & Melody.
የዚህ ዘመን ድንቅ ድምፃዊት ቬሮኒካ ሙዚቃሽ 100%ድንቅሥራ
ንዝረት የሆነ ዜማ!!
ልመን ወይ......🎶🎶🎶
በሰመአብ ምን አይነት ሙዚቃ ነው ውስጤን እየነዘርኝ የሰማሁት የሚገርም ብቃት ያየሁበት።
ከኢትዮፒካሊንክ በሩጫ ነው የመጣሁት❤
ልመን ወይ!!!!!!....መግነጢሳዊ ግጥም፣ ጥዑም ዜማ ግሩም ድምፅ!!!!....በቃ! ቁጭ ብድግ ነው ያደረገኝ!!!!!...ኡፍፍፍፍፍ!!!..🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የልብ የሚነግር ዘፈን እንባ እንባ
ይህን ዜማ እና ግጥም ከመቼውም በለይ ተጨንቄ ነበር ያዋሃድኩት በራሴ ስራ እራሴ ኮራሁ የሚል ይመሥለኛል ባለቤቱ
በትክክል ይኼ ዘፈን ይለያል!!!!!..👍👍👍
ልመን ወይ ፈርሷል ብዬ ቤቴን
ልኑር ወይ አምኜ ማጣቴን 😢😢😢
አይዞሽ ውዴ
😂😂😂እኔም
😢😢😢😢
እመኝ 😅
ኢትርቪው እደጨርስኩ ቀጥታ እሄን ሙዚቃ ነው የከፈትኩት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
ፍቅር ወላፈን ነዉ
እዉነት ያለዉ
እንቅልፍ የለዉ
አለሙ ሁሉ ጨለማ
አዬ ያኔ ልብ ሲደማ
ነፍስ እረፍት ስታጣ ደክማ
ፍቅር በአንድ ሰዉ
የእግር እሳት ሆኖ ነዉ የሚቀረዉ
ብቻ ሲያልፍ ያልፋል
በጊዜዉ ግን ግራ ያጋባል።
የኔ ቆንጆ እውነተኛ ታሪኬ ነው ብለሽ ስትናገሪ ሰምቼ ነው የሰማሁትን ደጋግሜ የሰማሁት እኔም አፍቃሪ ስለሆንኩ😢የምር አመለጥሺው አንቺ ወርቅ ነሽ " የኔም ታሪክ ነው ዘፈኑ"አመሰግናለሁ ቢያንስ በዘፈን እንፅናና😢
ቃል መጠየቅሽን ከሰመው በኋላ የበለጠ ልመን ወይ የተሰኘው Music ወደድኩት አንድየኛ❤❤❤
am here after the interview on ኢቶፕካሊ ♥️የኔ ቆንጆ አመለጥሽው ቀረሽበት ጌታን አለምን ቢዞር እዳቺ አይነት ሴት አያገኝም ::ሁሌም ቁጭቱ ነሽ ሁሌም 🤷♀️
True
እውነት ስርአት ፍቅር የታደለች
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ 👍👍👍
ትለያለሽ ትችያለሽ ገና ብዙ እንጠብቅብሻለን ውድዋ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ሙዚቃ ሀገራችን ላይ አበቃለት እንዳንል የምታደርግ እንቁ ሙዚቀኛ እናመሰግናለን አዳነ ተካ
The girl with the golden voice. V. Adana you are the best. This album will take you to the higher rank of the singer.
ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራችን ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤
አሚን😢
Amen
ቬሪ የብዙ ሰብዕና ባለቤት ነች ድምፃዊ👌 አካዳሚክ👁 ወላጅ አክባሪ🙏 ማህበራዊ ኑሮን የተረዳች 👍አስተዋይ የሕዝብ ልጅ 🌷ዘመናዊ ተራማጅ 💯
በትክክል❤❤❤❤
Ewunet new degnetwa demos ❤
የኔ ጀግና ሴት ብቸዋን እደምትችል አሳየሽ 🤍🤍 🎉🎉🎉🎉የኔ ልባም 🤍
🎉
የሚገርም ዜማ የሚገርም ግጥም ወይኔ እንዴት ብዬ ልግለፀው እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሌላ ምንም አልልም እድሜ ይስጣችሁ ጆሮዬ ለረጅም አመታት የናፈቀው ከለር።
በጣም!!!👍👍👍
እጅግ በጣም!!!👍👍👍
ከመጀመሪያ Album አይጠበቅም ትችያለሽ ወደነዋል (playlist ውስጥ አርጊው ሙሉ Album ለመስማት ይመቻል)
የራሴ ታሪኽ ነዉ ስትል ሰማዉ ይሄ ዘፈን
Awo
Awo
እናታቹ ሺ አምት ትኑራቹ🎉🎉❤
Amen
ታሪኩ ቢለያይም ሁሉም ቁስለኛ ነዉ ብቻ እግዛአቢሂር ይመስገን😢
የህይወት ሷቋ
ሰምቻት ስታዜም ሙዚቃ
በደስታ ስትቀኝ ያምራል አንደበቷ
መሸወድ አትችልም
የእውነት ናት ልጅቷ
አንደበቷን ስጡት
ለጆሯቹ ተውት
ራሱ ያዳምጠው
ራሱ ይቀኘው
የልጅቷ ስኬት በደንብ እንዲገባው
ለጆሯቹ ተውት ራሱ ያዳምጠው
tanks varonika
የማዲንጎ አፎወርቅ ውሰጃት የሚለው ዘፈን vibe ነው የሰጠኝ❤❤❤
ምስጋና
እለፈው ግድ የለም
የነበረህ ከድቶህ ተርታ ቢጥልህም
አለም ተደባልቃ ጨለማ ብቶንም
የህይወት ጎዳና ከርቭ ቢኖራትም
አመስጋኝ ነህና አንተ አትወድቅላትም
ብቻ ባለህ ነገር ሁሉ አመስግን::
tanks varonica
I hear 2 artists in this music ( Veronica Adane & Abeba Desalegn).
ማስታወሻነቱ ለሁነ ሰው congregation Veronica
የኔ ወርቅ ኢንተርቪው ላይ የተናገርሽውን ሁሉ ሰምቸ ድጋሚ ሰማሁት ሙዚቃሽን😢❤
ምን አይነት ሙዚቃ ነው ውስጤን እየነዘርኝ የሰማሁት የሚገርም ብቃት ያየሁበት ሙዚቃ ነው። ትችያለሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚጠላ የለውም ፈጣሪ ያቆይልን ድምፀ መረዋዋ ልጅ።
የብዙ ሴት ታሪክ ነው የዘፈንሽው😢
ሁሉም አለፈ ብቻ ተመስገን💙
ለእኔ እሰካሁን ከሰራሻቸው ዘፈኖች ይህ አንደኛ ነው፡፡ Bravo Viiiii!!
ሙሉውን አልበም እንከን የሌለበት ምርጥ ስራ
በጣም ሃይል ያለው ዘፈን በተለያየ መንገድ የሚተረጎም ነው እንድ ቀን በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን ታመሰግኝበታለሽ በርቺ❤
this one is the best one from all the album
ከሁሉም ይሄ ዘፈን በጣም ተመችቶኛል መክንያቱ በኔን ሕይወት ላይ የተከሰተውን ያስታውሰኛል😢😢😢😢😢😢
ለጠለምት ወገኔ የለገስሽው ብር በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤
የኔ እንቁ የኔ እንስፍስፍ❤❤❤❤...የግዮን ምንጭ ይፈሳል ከአንደበትሽ...የዘመኔ ⭐
ኡፍፍፍፍፍ መኖር ይሰለቻል መተማመን ሲጠፋ
በቃ ጀግና ነሽ።
እንባ ተናነቀኝ የምር ኡፍፍፍፍ💔💔💔
ተስፋ አጣሁ ለመኖር
እንደሰው አንተም ስትቀየር!!..🥲
ከቃለ ምልልሱ በኋላ ኮሜንት ላነብ መጣሁ። ቬሮዬ ጠንካራዋ ሴት! ቀረበት
መገን ሙዚቃ እናቴዋ! አይ ስጦታ " ተፈጥሮሽ ገረመኝ እኛን ለማስደመም ጉልበቱን ስታገኝ🎉
ቤሪየ እንዳው ምንላድርግሽ ምርጥ ሙዚቃ ግጥም ቅንብር።ተባረኪ ቃላት ያጥረኛል ውድ ድድድድድዶዶ
ኣንቺ (ቤሮኒካ) የሴቶች ብቻ ሳትሆኚ የወንዶችም ትልቅ ምሳሌ ሊሆን የምችል ብዙ ነገር ኣካፍለሻል በጥበብሽ።ክብር ይስጥሽ ፈጣሪ🙏🙏🙏
and i am eger to see your happines
ደግመሽ አዳምጪው። ..... እንዴት ነው የዘፈንሽው። ምስጢርን ነው የገላለጥሽው። So wonderful.
የራሴ ታሪክ ነው አለች የዛሬ አራት አመት ከነበራት ፍቅረኛ ጋር ስትጣላ ከዱባይ እንደተመለሰች ለገጣሚው እያለቀሰች ስትነግረው የገጠመው ዘፍን ነው ዋው😢
Especially for Ethiopian men the song very very good
back to 90ዎቹ 😊
አልቅሼ ነው የጨርስኩት የኔን ታሪክ ነው ቁጭ ያለው እፍፍፍ😢😢😢😢😢
😢 ይሄ ሙዚቃ ለኔ የተዘፈ መሠለኝ
ያምራል ጣፋጭ ነው ።
ይሄ ሙዚቃ ብቻውን ሙሉ አልበም ነው።
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ዘፈን እሰማለሁ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላውቅም ነበር ። አብዲ /ዜማና ግጥም ደራሲ/ እንዴት ነው ምትችለው thank u
አማራ የሆናችሁና የአማራ ወዳጆች ሁላችሁ ስንወዳችሁ 1 ሺ አስገቡን 🎉❤
ኣፈር ብሉ
@@Erulovከአፈር የሚቀር የለም እናቱ
My Veronica You Are Ethiopian legend 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቬሮኒካ አደነ በምትሰሪያቸው ስራዎች ከፍተኛ እድገት ልውጥ እያመጣሽ ነው ።በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ
አክባሪሽ ነኝ ይመችሽ አሪፍ ጎንደርኛ ነው የሰራሽው ግጥሙ በጣም ይገርማል ።
አር በጣም እንጅ❤❤❤
wonderful music i expect u i got it thank u veronica ,congra wonderfull
የምር ቃል የለኝም የአመቱ ምርጥ አልበም ዋው ቆርቆሮ በበዛበት ዚዜ ጀሮችንን አለሰለሽው ❤❤❤❤❤❤ዋውውውው
You did it and hope will be one of the star in Ethiopia.
😢😢😢😢😢 ልመን ወይ ይሁን አምናለው ይህንም አልፈዋለው ይብላኝ ላተ
ታዉቂያለሽ ቆፍሬ የቀበርሁትን ታሪክ አወጣሽብኝ ሳስበዉ ዛሬም ያመኛል
እኔ በበኩሌ አምኜሻለሁ በጣም ነው የወድኩት አላሳፈርሽኝም በርቺልኝ
I couldn’t stop listening to this song
የኔ ወርቅ❤ ለምነው ያለቀስኩት😢
በጣም ወድሻለሁ❤
እኔም በጣም አለቀስኩኝ ❤❤❤❤❤❤በጣም የሚገርም ነው
ይሔን ዘፈን ቆየት ብዬ ነዉ የሰማዉት ከሑሉም የወደድኩት ይሔን ነዉ ያቺ አችይምም ሙዚቃ ያለችዉ አርቲስት ይሔን ሙዚቃ ስትሰማ ምን ትል ይሖን 🎉❤
wow ያስባላችሁ እስኪ ...??❤❤❤❤❤
A very fantastic music this one. Vero, we love you, our hero keep it up!!!
ማስታወሻነቱ ለሆነ ሰው ይሁንልኝ😢 Heartbroken Ufffff I can't🙈
አይዞን መገናኘታችን አይቀርም 🤣
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 😂😂😂ላግኝህ ብቻ
የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ቃል የለኝም ብቻ በርች የኔ ጠንካራ እራሴን ባንቺውስጥ እያሰብኩ እጠነክራለሁ ምክንያቱም በጣም የሚያመሳስል ታሪክ አለን
አንዳንዴ እኛ ወንዶች የሚወደንን ሴት ልጅ አናዉቃዉም , የ veronica የፍቅር ታሪክ
እምንሰማዉ ሳይሆን እምናዳምጠዉ ሙዚቃ ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ቮሮኒካ🤗🤗🤗🤗
ማነው እንደኔ ኢተርቢው ሲያልቅ የመጣ
ልመን ወይ እዚህ ላይ የውስጤን ነው የሰማሁት ተመችቶኛል❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ዜማ የሰጠሽን ሰው በጣም በጣም አመስግኚ ካንቺጋር የተመጠነ ነው
I agree I believe Abudi the finest melodist 🎶✨🎶 it makes you wonder where such a talent had been hidden til now 😍🤔😍 we finally got to be introduced to such gift thanks to her 🙏❤️🙏
በትክክል !!!👍
እኔ ምን እደምልሺ አላውቅም የሚገርም ተሰጥኦአለሺ ብዙ የምትሰሪ ወጣት ኮኮብ ነሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ በጣም ነው የምወድሺ እህቴ
🥰🥰ያብማዋ ድረሽ ... ምን አይነት ሙዚቃ ነው ዋውው ሁሉም ቆንጆ ነው ይሄኛው ግን ሰውነቴን ነዘረኝ ወረረኝ
this one is out of this world ... ❤❤🌹🌹 ቨሮ ትችያለሽ ውድድድ