Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብዝቶ ጤና እና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እጁህንም ይባርከው
I'm glad you're calling it seasoned. I thought it was just me. I get confused when people call it clarified, it has a totally different meaning
እጅህ ይባረክ
ስድስት የሾርባ ማንክያ አይመስልም በጣም ቡዙ ነዉ ቅመሞቹ
እሺ 3 ያድርጉት እና ውጤቱን ይንገሩኝ
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል አንተን ያገባች ሴት🥰 ታደለ
Now betame arife ena kelae yela yemegeb azegegaget nawe yemetasyen enamesagenale
ለጋው ቅቤ የተነጎረ ነው?ሳይንጎር ሲቀር ን የወተት( የተበላሸ) ቃና ያመጣ የለም ወይ?
betkekel
ኮሰረት ምንድነው አላወኩትም
ኮሰረት በእንግሊዘኛ ምን ማለት ነው?
Distu wefer yale bihon arif new bayinegn
Yhen yakil qibe yentektekal beye alsibim nbr meknyatum yekatelal biye silmfra tenish endetentektke new yemawrdew aun gen teru limed ageghchalew.
ጥቁር አዝሙድ አይገባም እንዴ
ለክትፎና ለጭኮ የሚሆነው ቅቤ የሚነጠረው በዚህ ቅመም ብቻ ነውዴ? እናቴ ጥቁር አዝሙድ ትንሽ አብሽ ሊወጣ ሲል ስትጨምር አያለሁ የቱ ነው ትክክል?
ሁሉም ሰው የራሱ ሙያ አለው
የእናትሽ ትክክል ነው
ምንም ችግር የለውም እኔ የምጠቀመው አንዳንቺ እናት ነው
ጥቁር አዝሙዱን ሊወጣ ሲል ነውደ የጨመረችው ወይንስ አብሹን ነው መጨረሻ የጨመረችው ...???
@@melegna junk y 35x6syd3fimmjjftewwwr66and ⁸cuy 5x6syd5s4yhoewi3
Woooow nice 👌
U have a hero mom
በተረፈ ጎበችበርቱ❤❤❤
ስሷ ጨርቅ ተመችታኛለች ተባረክ
Musikaw yirebishal
በአጠቃላይ ለስንት ደቂቃ ነው እሳት ላይ መቆየት ያለበት?
የበሰለ ቂቤ እንዴት ላንጥር ?
Wow you are good boy
ለምንድነው የተከደነው አይጎረናም እንዴ እና እሳት አልበዛበትም ወይ ማለቴ ትልቅ አይን ካወጣ ይበቀዋል ነው የሚባለው
አልጎረናም ቆነጆ ነበር የሆነው ለትንሸ ሰከንድ ያህል ነው የተከደነው
እናመሰግናለን
ሴቱምዉንዱም ሙያልመዱ ትክቶክ ላይ መጨፈር አያዋጣም ❤❤❤❤
ለ2ኪሎ ቅቤ ምን ያክል ቅመም ልጨምር ቅመም እንዳይበዛብኝ
ኮረሪማ ቢበዛም ችግር የለውም ። ለ2ኪሎ ቂቤ 4ማንኪያ መሆኑ ነው እንደ ልጁ አባባል
ዋው አሪፍ መሰግናለን
አረ ጌታን ትለያለህ 🎉
ብታነጉረው ሰአትህን ይቆጥብልሀ
ማንኝው ምሰው 8:28 8:28 እደፍላጎቱ ያነጠሪል ምንም ባለሞያ ብትሆኑም ከእናትክጋር ሆንክ ያነጠረችው ቂቤ በጣም ደስይላል እኔ ወድጄዋለሁ
ቆሰረት ምንድን ነው
መጀመርያቢነጎር አረፋ አያስቸግርም ነበር
Thank you so much .
Thank you 🙏
ዋው
የኮራርማ ፎቶው ብታሰገባልን አርፍ ነበር
ጎግል ኮረሪማ ብለሽ ሰርች ስታደሪጊይመጣል አለዛ ሄል ሀበሻ ብለሽ ባረበኛ ይመጣል
ይሄንን ያክል ሰአት በእሳት ሲበስል ቃናቅው አይቀይርም ወይ?
❤❤❤❤ dabo enjera asayaen
ጀግና ነህ ❤❤❤❤
Kiba endaybelshe kanterenw bewala freezer weste mekemetew nw yalbet
አዎ ወይም ንፁህ ቦታ ላይ በደንብ ተከድኖ መቀመጥ ይችላል
ከ 3 ኪሎ ቅቤ ስንት ኪሎ የተጣራ ይወጣዋል?
Bench azmud Fanta tikur azmud ayhonm
የየቤቱ የቅቤ አነጣጠር ይለያያል
❤❤❤❤❤thanks
Ere te kateluwale eko
Gobez nh ewnet
❤
Subscribed
ቅመሞቹ እሳት ይነካቸዋልጠወይስ ጥሬውን ነው?
አረ አብረው ነው መብሠል ያለበት 🎉
💐💐💐
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ለክትፎና ለገንፎ ማንም ባለሙያንኝ የሚል ቢገኝ የሚንጠርው ሲጀምር የመጀመሪያ ለጋቅቤ ሲሆን የሚገባበት ደሞ ኮስርትና ኮርሪማ ብቻንው ሃላስ ግን ይሄ ሁለተኛው ለጋ ከተባለ መጀመሪያ መንጎር አለበት ሲቀጥል ያው በምንም መንገድ የማይቀር ንው ኮስርትና ኮርሪማ ሲቀጥል ያው እንደቅቤው ብዛትና ማንስ አብሽ ንጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ይገባል ለዛውም ሲንጎር ንው ንጨአዝሙድ ጥቁር ቅመም አብሽ የሚገባው ሲንጠር ኮስርትና ኮርሪማ ያማለት ለወጥ ንው ትክክሉ ይሄ ንው
kibew mejemeriya betinsh esat aklitesh asadriw keza yemiwetawin koshasha tayalesh kezanitu wiha tinsh atgibet ena difiw keza anormal atriw
👌
መነጎር የለበትም
🙏🙏🙏
ኮሰረት ነጭ ቅመም ኮረሪማ ብቻ ነው ቅመሙ ማዘር ግን ብዙ ቅመም ነው ምትጠቀመው ልብ ብየ አላያትም እንጅ
ኮሰረት አይገባም ወይ ?
ኮሰረት ጨምረዋል እኮ
በጠም ጉቦዚነህ። ግን ቢያስ ለስት ሰአት ይተካተከል። እኔ በጠም ተንተክትኮ አሮቢኘል 😂
ኮሰረትምንድንነው ከይቅርታጋ❤❤❤
ኮሰረት በ እንግሊዘኛው Lippia abyssinica የቅምም አይነት ሲሆን በቅጠል መለኩ የሚገኝ ነው። ቅጠሉ ደርቆ ተፈጭቶ ቂቤ ስናነጥር መጠቀም እንችላለን ። እርጥብ እያለ እንደ ሻይ አፍልተን መጠቀም ይቻላል
ከሴ ማለት ነው
@@umumierajtube2949ከሴ እና ኮስርት ይለያያልከሴ ኢትዬ ውስጥ ኮስርት ስለሚመስል ከኮስርት ጋር አርገው ስግብግብ ንጋዴዎችይሽጣሉ ኮስርትን በደንብ ማወቅ ያስፍልጋል እኔ ከዚህ በፊትአስር ኪሎ ቅቤ ውጭ የሚሄድ ሳናውቅ ኮስርት ብለውን ገዝተን ቅቤው በሙሉ በእውንትተበላሽስለዚህ ኮስርትና ከሴ በጣም መለየት ያስፍልጋል
Chikelashn like
8:28
❤👌
እርድና ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል አያስፈልገዉም ወይ?Thank You😊❤
አያስፈልግም ነገር ግን ለጠዓም እና ለከለር መጨመር ይቻላል
The music is disturbing.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለአንድ ኪሎ ቅቤ ምንያክል ቅመም ነው ሚያስፈልገው
ቪዲዮውን በደንብ ይመልከቱ
down load lemin ayihonim
ይሆናል ሎግ ኢን ማድረግ ይኖርብዎታል መጀመሪያ
ያለሁት አረብ ሀገር ነው ቂቤ ከኢትዮጵያ ልከውልኝ ምንም አያሰማም ለረጅም ግዜ ፍሪጅ ውስጥ ነበር የቂቤ ማንጠሪያ ቅመም አለኝ መልሼ ባነጥረው ትንሽ ጣእሙ ይመጣልኝ ይሆን ?
Waw😅
የቅመሙ መጠን በዝቷል
ድለት አሰራር
endene tebarke
Ke tiktalk new tsedeje ymtawet
እንኳን ደህና መጡልን
እሳት ላይ ጨረስከው ወንድሜ እሳት በዛበት
አረፋ ሆነ ማለት ተቃጠለ ነው የእሳቱ ሀይል መቀነስ ነበረበት ጥቁር አዝሙድ ሳይበዛ ቢግባ እና መጀመርያ ቢነጎር
ተቃጥሎ ሳይሆን ለጋ ስለሆነ ነው
ቅቤው ግን ንፁህ አይደለም የቅቤ ነጋዴ ነኝ
አብዝቶ ጤና እና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እጁህንም ይባርከው
I'm glad you're calling it seasoned. I thought it was just me. I get confused when people call it clarified, it has a totally different meaning
እጅህ ይባረክ
ስድስት የሾርባ ማንክያ አይመስልም በጣም ቡዙ ነዉ ቅመሞቹ
እሺ 3 ያድርጉት እና ውጤቱን ይንገሩኝ
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል አንተን ያገባች ሴት🥰 ታደለ
Now betame arife ena kelae yela yemegeb azegegaget nawe yemetasyen enamesagenale
ለጋው ቅቤ የተነጎረ ነው?
ሳይንጎር ሲቀር ን የወተት( የተበላሸ) ቃና ያመጣ የለም ወይ?
betkekel
ኮሰረት ምንድነው አላወኩትም
ኮሰረት በእንግሊዘኛ ምን ማለት ነው?
Distu wefer yale bihon arif new bayinegn
Yhen yakil qibe yentektekal beye alsibim nbr meknyatum yekatelal biye silmfra tenish endetentektke new yemawrdew aun gen teru limed ageghchalew.
ጥቁር አዝሙድ አይገባም እንዴ
ለክትፎና ለጭኮ የሚሆነው ቅቤ የሚነጠረው በዚህ ቅመም ብቻ ነውዴ? እናቴ ጥቁር አዝሙድ ትንሽ አብሽ ሊወጣ ሲል ስትጨምር አያለሁ የቱ ነው ትክክል?
ሁሉም ሰው የራሱ ሙያ አለው
የእናትሽ ትክክል ነው
ምንም ችግር የለውም እኔ የምጠቀመው አንዳንቺ እናት ነው
ጥቁር አዝሙዱን ሊወጣ ሲል ነውደ የጨመረችው ወይንስ አብሹን ነው መጨረሻ የጨመረችው ...???
@@melegna junk y 35x6syd3fimmjjftewwwr66and ⁸c
uy 5x6syd5s4yhoewi3
Woooow nice 👌
U have a hero mom
በተረፈ ጎበችበርቱ❤❤❤
ስሷ ጨርቅ ተመችታኛለች ተባረክ
Musikaw yirebishal
በአጠቃላይ ለስንት ደቂቃ ነው እሳት ላይ መቆየት ያለበት?
የበሰለ ቂቤ እንዴት ላንጥር ?
Wow you are good boy
ለምንድነው የተከደነው አይጎረናም እንዴ እና እሳት አልበዛበትም ወይ ማለቴ ትልቅ አይን ካወጣ ይበቀዋል ነው የሚባለው
አልጎረናም ቆነጆ ነበር የሆነው ለትንሸ ሰከንድ ያህል ነው የተከደነው
እናመሰግናለን
ሴቱምዉንዱም ሙያልመዱ ትክቶክ ላይ መጨፈር አያዋጣም ❤❤❤❤
ለ2ኪሎ ቅቤ ምን ያክል ቅመም ልጨምር ቅመም እንዳይበዛብኝ
ኮረሪማ ቢበዛም ችግር የለውም ። ለ2ኪሎ ቂቤ 4ማንኪያ መሆኑ ነው እንደ ልጁ አባባል
ዋው አሪፍ መሰግናለን
አረ ጌታን ትለያለህ 🎉
ብታነጉረው ሰአትህን ይቆጥብልሀ
ማንኝው ምሰው 8:28 8:28 እደፍላጎቱ ያነጠሪል ምንም ባለሞያ ብትሆኑም ከእናትክጋር ሆንክ ያነጠረችው ቂቤ በጣም ደስይላል እኔ ወድጄዋለሁ
ቆሰረት ምንድን ነው
መጀመርያቢነጎር አረፋ አያስቸግርም ነበር
Thank you so much .
Thank you 🙏
ዋው
የኮራርማ ፎቶው ብታሰገባልን አርፍ ነበር
ጎግል ኮረሪማ ብለሽ ሰርች ስታደሪጊይመጣል አለዛ ሄል ሀበሻ ብለሽ ባረበኛ ይመጣል
ይሄንን ያክል ሰአት በእሳት ሲበስል ቃናቅው አይቀይርም ወይ?
❤❤❤❤ dabo enjera asayaen
ጀግና ነህ ❤❤❤❤
Kiba endaybelshe kanterenw bewala freezer weste mekemetew nw yalbet
አዎ ወይም ንፁህ ቦታ ላይ በደንብ ተከድኖ መቀመጥ ይችላል
ከ 3 ኪሎ ቅቤ ስንት ኪሎ የተጣራ ይወጣዋል?
Bench azmud Fanta tikur azmud ayhonm
የየቤቱ የቅቤ አነጣጠር ይለያያል
❤❤❤❤❤thanks
Ere te kateluwale eko
Gobez nh ewnet
❤
Subscribed
ቅመሞቹ እሳት ይነካቸዋልጠወይስ ጥሬውን ነው?
አረ አብረው ነው መብሠል ያለበት 🎉
💐💐💐
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ለክትፎና ለገንፎ ማንም ባለሙያንኝ የሚል ቢገኝ የሚንጠርው ሲጀምር የመጀመሪያ ለጋቅቤ ሲሆን የሚገባበት ደሞ ኮስርትና ኮርሪማ ብቻንው ሃላስ ግን ይሄ ሁለተኛው ለጋ ከተባለ መጀመሪያ መንጎር አለበት ሲቀጥል ያው በምንም መንገድ የማይቀር ንው ኮስርትና ኮርሪማ ሲቀጥል ያው እንደቅቤው ብዛትና ማንስ አብሽ ንጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ይገባል ለዛውም ሲንጎር ንው ንጨአዝሙድ ጥቁር ቅመም አብሽ የሚገባው ሲንጠር ኮስርትና ኮርሪማ ያማለት ለወጥ ንው ትክክሉ ይሄ ንው
kibew mejemeriya betinsh esat aklitesh asadriw keza yemiwetawin koshasha tayalesh kezanitu wiha tinsh atgibet ena difiw keza anormal atriw
👌
መነጎር የለበትም
🙏🙏🙏
ኮሰረት ነጭ ቅመም ኮረሪማ ብቻ ነው ቅመሙ ማዘር ግን ብዙ ቅመም ነው ምትጠቀመው ልብ ብየ አላያትም እንጅ
ኮሰረት አይገባም ወይ ?
ኮሰረት ጨምረዋል እኮ
በጠም ጉቦዚነህ። ግን ቢያስ ለስት ሰአት ይተካተከል። እኔ በጠም ተንተክትኮ አሮቢኘል 😂
ኮሰረትምንድንነው ከይቅርታጋ❤❤❤
ኮሰረት በ እንግሊዘኛው Lippia abyssinica የቅምም አይነት ሲሆን በቅጠል መለኩ የሚገኝ ነው። ቅጠሉ ደርቆ ተፈጭቶ ቂቤ ስናነጥር መጠቀም እንችላለን ። እርጥብ እያለ እንደ ሻይ አፍልተን መጠቀም ይቻላል
ከሴ ማለት ነው
@@umumierajtube2949ከሴ እና ኮስርት ይለያያልከሴ ኢትዬ ውስጥ ኮስርት ስለሚመስል ከኮስርት ጋር አርገው ስግብግብ ንጋዴዎችይሽጣሉ ኮስርትን በደንብ ማወቅ ያስፍልጋል እኔ ከዚህ በፊትአስር ኪሎ ቅቤ ውጭ የሚሄድ ሳናውቅ ኮስርት ብለውን ገዝተን ቅቤው በሙሉ በእውንትተበላሽስለዚህ ኮስርትና ከሴ በጣም መለየት ያስፍልጋል
Chikelashn like
8:28
❤👌
እርድና ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል አያስፈልገዉም ወይ?Thank You😊❤
አያስፈልግም
ነገር ግን ለጠዓም እና ለከለር መጨመር ይቻላል