Could you please list the seasonings. It’s a bit hard to get of it as a second language person please dear? And can we use any unsalted butter? Thank you
I was watching your video. I hope you will not be offended if I comment what is lacking, MEASUREMENT, be specific on how much spices we should add into the butter. Thx
Thank you for watching 👀 🙏 as you see I didn't use all spices which I have shown in the video 😍 in the other hand, my butter was nearly 4kg and I used each spice abut 1TBS! As I mentioned in the video you don't have to use this much spice if you have 3 different types of spice you can use it 😉 thanks once again 😍
የቂቤ አወጣጥ በቤት ውስጥ👇ua-cam.com/video/SKX7W4JOe5A/v-deo.html
የ ማጠኛው እንጨት ዋንች ይባላል።
ኮሰረት በእንግሊዘኛ ምንድነው የሚባለዉ?
እንዴት ነው በበረዶ ሲታተብ በደንብ አስረጂኝ
ቅቤውን ካነጠርሹ በሃላ ቅመሙን ለምን አስቀመጥሹ ንገሪን
English nech kimem mm yibalal ?
አጅሽ ይባረክ በሰላም ይበላ። 🙏
ዋው በጣምየምወደው ሙያ በርቺ እጭቱደሞ በጉራጊኛ ዋች ይባላል
እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤❤
ዋች ይባላል መጠኛው።
ማሻአላህተባረከላህብያለሁእህት ምንአይነት ትሁት ሴትነሽ ዋው ቅርብግዜነው ወደቻናልሽየመጣሁት እምታቀረብያቸው ስራወችሁሉ በጣም ተምሬባቸዋለሁ በርች እጅሽን ይባረከው
ሙያ እንደ የሰዉ ይለያያል። የምንጠቀማቸው የቅመም ዓይነቶችና መጠናቸውም እንደዚሁ። ድሮ ቅቤ ሲነጠር በእርጥብ ቅመሞች ማለትም በሶብላ ፣ጤናአዳም፣ዝንጅብል እንዲሁም ነጭ ሽንኩርት ፣ከደረቅ ቅመሞሽ ነጭ አዝሙድ፣ጥቁር አዝሙድ( አነስ ብሎ)፣ኮረሪማ በርከት ያለ ፣አብሽ በጣም ትንሽ (ስለሚመር) መጨረሻ ላይ ኮስረት ጣል ተደርጎ ይነጠር ነበር።ከጊዜ ብሁዋላ በደረቅ ቅመም ብቻ ማንጠር ተጀመረ።በቅመም ታሽቶ ቆይቶ ፣በውሃ ተነጉሮ የሚነጠር ቅቤ አለ።ለወጥና ለክትፎ በተለያዩ ቅመሞች ይነጠራል። እህታችን ያሳየችን እሱዋ በቤትዋ የምታነጥርበትን መንገድ ነው። ከዚህ ውስጥ የሚስማማንን መርጦ መውሰድና ሌላውን መተው ነው። እኔ ዛሬ ክእህቴ ትምህርት አግኝቻለሁ ፣የእባሎ እንጨት ለማጠኛ መጥቀሙን።ቅጠሉ መልካም መዐዛ እንዳለው አውቃለሁ።ቅቤው አረፋውን በደንብ መክተት ይቀረዋል የሚለው ያስማማናል።በተረፈ እህታችን በርቺ ።ጎበዝ ነሽ።
This is the method I am following and it never fails specially for wot. If your kibe is lega also, great meathod.
በጣም ያልተመቸኝ ነገር ከዚህ በፊት ያነጠርሽበትን መጠቀምሽ ነው። ቅቤ በባህሪው ድጋሚ ለሙቀት ሲጋለጥ ጣዕሙ በጣም ያስጠላል
ስላምዬ መቼም እኔ ከዚህ በፌት ሳልሞክርው ለቪው ብቻ ብዬ አላቀርብኩትም እውነት ነው የምልሽ በጣም ልዬ የሆነ ቃና ነው የሚስጠው ስለዚህ በትንሹ ብትሞክሪው እና ብትቀምሽው እንደምትወጅው አልጠራጠርም አመስግናለው❤❤
ዋው በጣም ምርጥ ነው ወይራው አልቀረ ቅመሙ💝💝💝💝
የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው❤😍🙏
@@zedkitchen
በደንብ ደጋግሜ አይቼ እንዳንቺም ባይሆን እሞክረዋለው
መስክዬ ከኔ በላይ አድርገሽ እንደምትስሪው እንደምትወጂው አልጠራጠርም የኔ ቅን ክበሪልኝ❤❤🙏😘
መስኪዬ ወይራ ሳይሆን ዋች ነው የሚባለው
👍👍👍👍👍
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ እህት ላይክ
ትክክል ነሽ ቅቤ ያጣፍጣል የማጠኛው እጨት ወይራ አይደለም (ዋች) ይባላል ቆንጆ አነጣጠር
በጣም አመስግናለው🙏🙏❤
@@zedkitchen please pin the name, It helps others to see it. Thankbyou for your sharing.
Or wato yebalale.betam qebe yatafetal ewenet new.
Thank u.Abesh gen ayamerwem qebewen.
What is in english
ሰላም በጣም ቆንጆ ነው ( እኔ ባደኩበት አገር ቆራስማ የሚባለው የተለየ እንጨት አይደለም )በ ወይራ ሲታጠን ነው ቆራስማ አለው ይባላል ።የተለየ እንጨት አይመስለኝም:እርጎ የሚቀመጥበት እቃም ይታጠንበታል
ማርታ ፤ ስሙ እንደ አገሩ ይለያያል። በናንተ ቆራስማ ሲባል፣ በጉራጌ "ዋንች " ይባላል። ወይራ አይሆንም። ወይራ የጠላ የቃሪቦ መጥመቂያ እቃ ነው የሚታጠንበት። ወይራ ለቅቤ እቃ አይሆንም። ጣእሙ ጥሩ አይሆንም።
ዜዲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
waw betam yameral enchetu be seltigha wato yebalal betam aref kana alew
እህቴ ለክትፎ ጦስኝ አይገባም
ጥቁር አዝሙድ,ነጭ አዝሙድ , ኮረሪማ እና ኮሰረት ብቻ ነው የጉራጌ ቅቤ አነጣጠር ነው
ሌላ ደሞ የሚታጠንበት እንጨት የሚመስለው ዋች ...ይባላል ቅቤው ጥሩ መአዛ እንዲኖረው ያደርጋል።
ዜድዬ በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን ባለሞያ እናመሰግናለን 👌👌❤🙏
ለክትፎ ኮረሪማ ኮስረት በጣም በትንሹ ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ this just my opinion thank u for sharing ur ideas anyways
ጦስኝ ቅቤ ውስጥ እንደሚገባ አላውቅም
ከጉራጌ ነኝ
የክትፎ ቅቤ ኮሰረት ኮሮሪማ እናጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ ነው ሰባት ቤት ጉራጌ አነጣጠር
ትክክል@@sofiaseid8699
Betam enamesegenalene berchi melkam beale yehuneleshi . 🌺🌸🌺
Arif new tosign gin mechemeru gira gebtognal semche selemalak, arefawu gin btikedgnw tolo yitefal.
ጦስኙ በጣም ልዬ ጣህም ይስጠዋል እኔም ኢትዬጵያ ሲያነጥሩበት አይቼ ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት😍😍😍
በጣም ባለሙያ፡ነሽ ።ጠንቃቃ፡ነሽ።ማባከን አለመዉደድሽ ጎበዝ እናት እንዳሳደገሽ፡ይመሰክራል።በርቺ፡ተዛምጄሻለሁ🙏
እንኳን ደና መጣሽ💐💐 የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው❤❤
@@zedkitchen ywc እህቴ። ቅቤ የተነጠረበትን ቅመም አንተክኮ በመልመሌ፡ጨርቅ ጭምቅ፡አርጎ፡ቅቤዉን ማዉጣት ትልቅ ሙያ ነዉ።በዛሬ፡ግዜ መድፋት ነዉ ።እኔ ሳስቀምጠዉ ዘይት ሳነጥርበት ጒደኞቼ እንደ ገብጋባ ነዉ የሚቆጥሩኝ።አንጀቴን ነዉ ቅቤ ያጠጣሽዉ ።ሼር አርጌላቸዋለሁ።😄👌🙏
@@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ እንደገብጋባ ነው የሚቆጥሩኝ በጣም ነው ፍታያደርግሽኝ 😅😅 ጥቅሙ ምን ያህል እንደዎነ ስላልተርድት ነው የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግናለው💐❤❤
@@zedkitchen ywc የኔ ቅመም😂👍
@@zedkitchen ኮሠረት ምድነው በአረበኛ ንገሪኝ
ሰላም. ምንአይነት ቅቤ ነው የምትጠቀሚው
ማንኛው ቅቤ ይሆናል ወይ አነ organic ሞክሬ
ጥረ አልመጤልኝም ቃናው Land.O Lakes is better for me I will try your recipes
ዋች ይባላል በጉራጌ
ዋው ልዬ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው ያነጠርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌
I love Ethiopian cuisine. Please translate the ingredients in English, thank you.
ቅመም በጣም ትንሺ ነው የምትጠቀሚው
ዋውውው
❤❤❤❤❤
ዋው ባለሙያ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ አነጣጠር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🥰🥰👌
በጣም አመስግናለው❤❤
ቆራሥማ የምንለው እያ የጁወች ነን ለወይባም በጣም ሀሪፍ ነው ከወይራ ይበልጣን ሚትን አለሥልሦ ገና ኮረዳ ሤት ያሥመሥላል ትዝታየ😢
ዋው በጣም እሚደቅ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏🙏❣️🤩❤❣️❣️❣️❤❣️❣️❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሠብ ሆኛለሁ🙏💖🙏💖💖💖
እድሜ ላንቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባቺ እስታይል ነው እያነጠርኩ ያለውት
Betam gobez
መሻአላህ
ወይራማ ነው የያዝሽው።
ቆራሱማ የሚባለው የቅቤ ማስቀመጭያ ዕቃ በወይራ ከታጠነ በዃላ ቅቤው በሚቀመጥበት ጊዜ የሚሰጠው ጣዕም ነው።
Zedey betame new yewedekut egesh yebark amesgenalhu yene balemoya Enate weledecihesh yekeberu be legaciewe 😘😘😘❤️❤️❤️🙏🙏👌🏽👌🏽👌🏽
Could you please list the seasonings. It’s a bit hard to get of it as a second language person please dear? And can we use any unsalted butter? Thank you
አቦ ተባረኪ
ዜድዬ ለየት ያለና በጥም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር አሳየሽን በበኩሌ ያየሁት አዲስነው ተምሬያለሁ thank you 🙏🏾 so much for sharing and you have a peaceful night
ከዚህ በፌት ካልሞከርሽው ሞክሪው ትወጅዋለሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም ከጎኔ ዎነሽ ስለምታበርታችኝ እጅግ በጣም አመስግናለው አምላክ ያክብርልኝ❤❤🙏🙏
Betam yameral. Ye tefeche abesha mindnwe?
ሠላም የኔ ቆንጆ ቂቤ አነጣጠር ሽ አይከፍም ጦስኝ እኔጃ ቅመሞች አራታይነት በፀሐይ በደምብ ደርቀው
Zedoye betam arif ye kibe anteater new brava
አሜን 😘🙏
ሙያ እስቲያረጁነውማማዬ ጎበዝ
Watching
NICEone! now you can or should drink it one cup every morning with empty stomach . okay??
Endet des yemil new? Beka yeketfo kibae kanchibet new.... lol 👍👍👍like
arif nebir rozmi yasnbtshw tila
ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ዘቢብዬ እጆችሽ እ ይባረኩ ልክ ነሽ ቀራሱማ ነው የሚባለው ላይክ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ የኔ ቆንጆ እግዝያብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤🙏
Yehen ydabo kibe Inge Yektfo kibe aybalem 🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
እኔ እናቴ በደንብ አስረምራኛለች በተጨማሪ ነጭ ሽንኩት ጨምሮሪበት አኔቆጆ መልካም የስራ እል
ነጭ ሽንኩርት እንኩዋን ጥሩ እይደለም ቅቤውን ቃናውን ይቀይረውና ቶሎ እንዲበላሽ ያደርገዋል
በርበሬ መሰለሽ እንዴ?
ለክትፎ ቅቤ ፈፅሞ ነጭ ሽንኩርት አይገባም ቃናውን ያበላሸዋል። ኮረሪማ በደንብ፣ ኮሰረት፣ ነጭና ጥቁር አዝሙድ በመጠኑ ተደርጎ ነው ለክትፎ የምናነጥረው ማጥንቱ ለቃናው አሪፍ ነው።
Betam gobeze neshe
MashaAllah 🥰🥰🥰🤲🏻☝️☕️🍩🙏🏿🙏🏿🙏🏿👈🏽
መሽአላህ እጀሽይባረክ ሀያቲ👍👍🙏
አሜን የኔ ቆንጆ ❤❤
ዜድዬ በጣም ቆንጆ የቅቤ እነጣር ነው 🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
እኔ የማቀው ለክትፎ በኮስረትና በኮረሪማ ነው
Lik neshe beteley lekitifo ena chiko2
Betam gobez nes, barch 😍😍😍
I was watching your video. I hope you will not be offended if I comment what is lacking, MEASUREMENT, be specific on how much spices we should add into the butter. Thx
Thank you for watching 👀 🙏 as you see I didn't use all spices which I have shown in the video 😍 in the other hand, my butter was nearly 4kg and I used each spice abut 1TBS! As I mentioned in the video you don't have to use this much spice if you have 3 different types of spice you can use it 😉 thanks once again 😍
እናመሰግናለን
ዋች ይባላል ማጠኛው
ማሻ አላህ ቆንጆ
በጣም ምርጥ የቅቤ አነጣጠር እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን ማማየ
አሜን በጣም አመስግናለው❤❤❤
Thanks for sharing good job 👏 👍
ማሻ አላህ ያምራል ዋውውው እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም አድስ ጀማሪነኝ እኔ ቤተስቤ አረኩሽ እንችም ነይ አብሽርበርችበይኝ ማር
Enzamed
ዜዴዬ ድምፅሸ ይናፍቀኛል በጣም ያምራል በማሰታወሰ በድጋም ሰለመጣሸ እናመሰግናለን ዜድዬ ፍቅር ላይክ
ደስታዬ እንኳን ደና ቆየሽኝ አምላክ ያክብርልኝ🙏🙏❤
የቂቤው አይነት
ተባረኪ ጤናሽን ይሰጥሽ
Berech yen konjooo enamsgnalen
Mashallah eje yebarek
ለቢቻቢቻ ይፈጫል ኮሠረት በእጅ ታሽቶ ነው ሚገባው አብሽ ደቆ የተፈጨ የሚጨሠው ዋች ይባላል
👍🌺
Wwww you are Amazing I love it I learn a lot thanks 🙏 thanks.
Really appreciate for your support ❤ 💕 🙏
ወች ነው ማጠኛው
በጣም ጎበዝ!!!
Demerogn 🙏🙏🙏
number 1
ለስንት ጊዜ ይቆያል
ጎበዝ ነሽ
ለምን ቢጫ ሆነ እርድ ጨምረሽበት ነው
እህቴ እኔም የማውቀውን በማሽን የሚወጣ ቅቤ ወተቱ መውጣት አለበት አለበለዝያ እንደ አሸዋ አይሆንም ስለዚህ ቄቤውን ለብ አድርገሽ ፍርጅ ውስጥ አድርገሽ በነጋታው ወተቱና ቅቤው ይለኛል እና አጥልለሽ ማጠብ ከዛ በቅመሞቹ አሽተሽ በፈለግሽው ቀን ማውጣትና ማንጠር ትችያለሽ በጣም የሚገርምና የሚጣፍጥ የኢትዮጽያ ቅቤ ጣእም ይበላል እና ሞክሪው ለውጡን ታያለሽ
ጎበዝ
Mashallah Josh yebark Sarah yameral berchi❤❤❤❤❤
በጠም ቆንጆ ነው
በጉራግኛ ዋች ይባላል እንጨቱ
ዜድዬ ቆንጆ የቅቤ አነጣጥር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ በጣም ልዬ ነው 👍👍👌👌
ሰላም ቅቤሽ ምራቄን አስዋጠኝ የት ሀገር ነው ያለሽው ገንዘብ ተከፍሎ ብትሰሪልኝ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ
መሻአላህ
Thank you God j0b
New subscriber here👏
Welcome 🙏🏻 thank you for join me 🙏🏻🙏🏻❤️
ለሙያሽ እናመሰግናለን ስላሳየሽን ግን ቅቤ ይህ ሁሉ ቅመም የሚያስፈልገዉ አይመስለኝም ዋናዉ ቅቤ የሚፈልገዉ ኮረሪማና ኮሰረት ብቻ በቂዉ ይመስለኛል እናቶቻችን እንዳሳዩን ማለት ።
በጣም አመስግናለው ገንቢ አስተያየት ነው❤❤ እውነትሽን ነው በድሮ ዘመን በሁለት ወይም በሦስት ነገር ነበር ቂቤ የሚነጠርው እኔ ከዚህ በፌት ቪዲሆ ስርቼበታለው ግን በቅርቡ ኢትዬጵያ በነበርኩበት ስሀት የቂቤ ማንጠሪያ ቅመም ብለሽ ስትገዥ ከአብሽ ውጪ እኔ ያሳየውትን የቅመም አይነቶች ነው ቀላቅለው የሚሽጡ❤ በዚህ መልኩ ተንጥሮ ብዙ ስዎች ስለወደድት ነው ለተመልካች ሼር ያደርኩት
በርበሬ የምታስፈጪ እንጂ ቂቤ የምታነጥሪ አልመሰለኝም ደሞ ለክትፎ አብሽ ለክትፎ ባህሉንማ አታበላሺ@@zedkitchen
Qoorasuumaa lik naseh baxam xruu qanaa allwe 😘💪👍🏻
እጅግ በጣም አመስግነለው😍🙏🙏❤
Zidye yeme wodish lij betam merte sera. Outstanding job all the time you are the best 👌👏🙌👍❤💙👌👏
Really appreciate 🙏 and thanks again for supporting 🙏 🙌 👍
ዜድዬ በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው
በጣም ቆጆ ነው በርች ውዴ
Zedye it looks so good lik endehagerbetu👍🏼😋❤️ Thank you for sharing🙏
ዋዉ በጣም ጥሩ ነው ማማ እኔ ግን እፈጫቸዋለሁ ቅሙን በደንብ እንዲወጣ
አብሽ ጦስኝ የክትፎ ቅቤ ላይ የሌለ ነው
የክትፎ ቅቤ ውስጥ ኮሰርትና ኮረሪማ በቂ ነው የአንቺ ለወጥ ይሆናል ለክትፎ Nooooooo
አንድን ነገር አይተን ከመፍርድ ይልቅ ቀምስን አይሻልም የኔ እህት❤
Betesebiche gurage nachew be sost ayenet becha neber siyanteru yemayew ahun yalhubet hager meteche kitfo seretew beleche betam tafetegn ye qibewrn antater singerugn lik endanechi endaneteresew new yengerugn enem mokrew betam tesemamtognal kalteqemese sew liyaweqew ayechilem ty berechi👌
@@iman5329 እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው ❤❤ እውነት ብለሻል ሞክርን ካላየነው ጥቅሙን ልናው አንችልም❤❤😍
Watching ❤️
እንጨቱ በጉራጌ ዋች ይባላል
በጉራጌ "" ዋንች"" ይባላል።
ኮሰረት አሜሪካ supermarket ውስጥ አለ ወይንስ ሃበሻ ሱቅ ነው ያለው? ሌሎቹ ቅመሞች Walmart አሉ
ሽታው እኮ ገደለን እጅሽንን ይባረክ 🙏 ኣመስግናለው
ዜድዬ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ጥርት ፅድት ያለ ስራ❤️
Tosegje le shye new meselgje