የእናቴ ቅቤ አነጣጠር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 347

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 6 років тому +16

    አይ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ደስ ሲል
    - በከሰል ማብሰል እንዴት እንደሚያረካ
    - ምግባችን organic
    - የቤተሰብ መከባበር በተለይ እናትና አባት ላይ ያለን አክብሮትና ፍቅር
    - እግዚአብሔርን መፍራታችን
    - ማህበራዊ ኑሮው
    ከማንም ከምንም ጋር አይወዳደርም እኛ ገባንም አልገባንም ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ናት ሜልዬ ተባረኪ ከዚህ ከምእራቡ አለም የሞተ ስልጣኔ ይልቅ የሀገራችንን ውበት ዞር ብለን እንድናስብ አድርገሽናል

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 років тому +23

    እንዴት እንደሚያምር ሲያዩት እራሱ ኡፍ እናት እኮ እናት ናት እርዥም ድሜ ከጤና ጋር ልእናቶቻችን በንግርሽ ላይ ሜሉ ለማማም “እጅግዬ ቲዩብ" እሚል ብትክፍቺላቸው እኛን ይጠቅመናል ይእናቶች ሙያ ስለማይገኝ ይታሰብብት 💛ኖሃዬን ሳሚልኝ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 6 років тому

    ውይ ማዘርዬ እንዴት ደስ ይላል ሜሊ በጣም እናመሰግናቸዋለን የሀገር እቤት ትውስታ,የድስትዋ ነገርም እኔንም አስታወሰኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 років тому

    በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው ከለሩ እራሱ ያምራል
    እሄም ኮረሪማውን በጣም ገፋ አርጌ ነው ማነጥረው
    እርድ እና አብሽ አልጨምርም .. ኮስረት ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ ነው ምጨምረው እጅሽን ይባርከው
    በዚህ ላይ ደርባባ
    እናት ደስ ይለኛል እድሜ ይስጥሽ 👑

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 років тому +7

    ወይኔ የሰሞኑ ቪዲዮችሽ ብረሪ ብረሪ እያስባለኝ ነው ወደ ሀገር ቤት:
    "ሀበሻ እቃ መጣል አንወድም " በጣም ነው ያሳቁኝ ☺ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏 ሙያ ከማን እንደወረሰወሽ አሁን ታውቆልሻል ሜሉዬ

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 3 роки тому +1

    አሰራራቹ አቀራረባቹ በጣም ደስ ይላል 😍 በጣም ቆንጆ ነው 😋
    እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏 እናመሰግናለን 🙏
    ኮሰረት እና ኮሮሪማ ለማናገኝ በምን አይነት ቅመም መቀየር እንችላለን
    በውጭ ሀገርስ ምን ይባላል ?

  • @teshaygm6029
    @teshaygm6029 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ እናትና ልጅ ወ/ሮ እጅጌ እድሜ ከጤና ይሥጥልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 років тому +2

    እናቴ እናመሰግናለን ልጅሽም ልክ እንደ እናቱአ ባለሙያ እና እርግት ያለች ነች ።
    ክክክክክክ አበሻ እቃ አይጥልም እውነት ነው ።ውድ ስለሆነ መሰለኝ ።ከሁሉም በረንዳ ላይ ልዩ ትዝታ ይፈጥራል ቀጥሉበት

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 6 років тому

    ሜልዬ እናመሰግናለን እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለትንሽ አን ጥያቄ ጠይቂልኝ ።የውሸት ቅቤና ማር የሚደባልቁትን።እንዴት ማወቅ መለየት እንችላለን እኛ ተጨካክነናል ብዙ ነገር ነው የሚደባልቁት

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 років тому +74

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዮቱዬብ እየቀያየርን ማዘር እናመስግለን

    • @zementravel9610
      @zementravel9610 6 років тому +1

      ኒናየ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርገሽልኛል? በይ ገባ በይ የኔ ጎበዝ።

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 6 років тому +4

      Nina Tadesse 🤣🤣🤣አሳብሽን ጣልሽ ጥሩ ብለሻል

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse 6 років тому +1

      @@zementravel9610 አድርጋለሁ ምን ያግደኛል ደውልም ተጭኛለሁ

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 5 років тому

      Kkkkk

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 роки тому

      እንዛመድ ውዶችየ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 6 років тому

    ውውወውው ማሻአላህ ታድለሽ እናትሽ ጋር እየተወያየሽ መማርሽ ማስተማርሽ መታደልነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ
    እምየ እናቴ ንፍቅ ብለሽኛል ስደተኛ ከርታታዋ ልጅሽ መቸይሆን የማገኝሽ

  • @fatumasaide
    @fatumasaide Місяць тому

    ማሻአላሕ ወላሒ ሤትአየሑ እዚሕ ባለሙያ ፅዳትሸአሠራርሽማሻአላሕ ብያለሑሢያምረ ሢነጠር የማቀዉእደዚሕነዉ በጣም እወዳለሑቅቤ ግን አዳድ ኢቶብላይሢያነጥሩ እያሥጠላኝነዉአደቅሻለሑይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዚሕ እዉቅቤአነጣጠረ ባለሙያ

  • @tiruworkasnake7080
    @tiruworkasnake7080 6 років тому

    በጣም አረፍ ነገር አሳየሽን ማሚን እናመሰግናለን ብዙ ቪድዬ እንጠብቃለን ገና የእናት ሙያ ብዙ ነው

  • @lkfthfjgh898
    @lkfthfjgh898 6 років тому

    እጅሽ ይባረክ ሞግሽዬ ላሁን ጊዜ ልጆች በጣም ይጠቅማቸዋል ሙያ ከጎረቤት አይደል:

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 6 років тому +1

    ነጭ አዝሙድ ይጨመራል እዴ አሁን ተማርኩ ለቅቤ ዋናው ኮረእሪማ ና አብሽ ሽኩርት ነው ለማንኛውም ማለሞያ ነሽ የኔ ቆጆጆጆ። !!!

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 6 місяців тому

    ትክክለኛ. የቅቤ አነጣጠር. ይሄ ነው ❤
    እኔም ያየሁ ኢ. ቶ እዴዚህ ነው ማሻአላህ ፣!!

  • @ሰውሆይለህሊናህኑር
    @ሰውሆይለህሊናህኑር 5 років тому

    ዋውውው ያምራል እድሜ በእናቶች
    ምራቄን አስዋጣችሁኝ በጣም ነው እምወደው ማለትም መጨረሻላይ በእንጀራ ጭምቅ እያደረግን እበላ ነበር

  • @aminahusen4609
    @aminahusen4609 6 років тому

    ማሻ አላህበጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት ስደት ላይ ያለነው እዴይጠፍብን አስታወሽን እናት

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 6 років тому

    እናትና ልጅ ታድላችሁ አገርቤት ደስ ይላል እኛ ቤት ቅቤ ሲነጠር አነባብሮ ተጋግሮ ለቅለቅ ይደረግና ይሰጠን ነበር አስታወሽኝ ዋው ማሚ ባለሙያ እናት አለሽ ሳሚልን ስታምር ደሞ

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 6 років тому +1

    ማሻ አላህ ያምራል ከናቴ ቂቤ ይመሳሰላል እርድ አትጨምርም እንጂ አሰራሩ አንድ ነው እድሜና ጤና ለናቶቻችን

  • @ujigokasho468
    @ujigokasho468 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን! ግን የተጠቀማችሁበት ማጥለያ ፕላስቲክ ይመስላል እንዳየሁት እና ለጤና ጥሩ አይደለም በተለይ ትኩስ ካጠለላችሁበት ...ምናልባት ስቴይን ለስ ማጥለያ መጠቀሙ ሳይሻል አይቀርም!

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 6 років тому

    ማሸአላ አይይይ እማ እጂቸሑ ይባረክ ኧረ ቀናሁኝ እናትና ልጂ ሠላምየ አቦ ሠላምሽ ይብዛ እማ ለዘላለም ትኑር ወይኔ ምን ልበለሽ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 6 місяців тому

    ዋው ማሸአላህ ዩቲብ ካለ ሞያ እንማራለን ሴቱ መዳም ቤት የምሰሪው ሙያ ተማሪ ብዙ እህቶች ቲክቶክ ላይ ነው ተቸክለሽ የምትውዪው

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 років тому

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው እህት በርች ቀልዳችሁ ተመችቶኛል ቀናሁ
    እኔ በስደት ነው ያለሁት መቸነው እኔም ከናቴ ጋ እደዚህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 9 місяців тому

    ውውው እጅሽ የባራክ እናታችን ❤️

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ

    ማሻአሰህ ደስ ሲል ሙያ በሺ ነው አናትሺን አላህ ያቆይልሺ ማር እኛም እናመሰግናለን

  • @hananugusu3401
    @hananugusu3401 Рік тому

    Thank you so much but measurement is very important. How many tablespoons You use for each spicy thank you.

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому

    ዋዉ በጣም ያምራል አነጣጠሩ? ጣሙም ሽታውም ቆንጆ እንደሆነ ይገመታል:: Thankyou🙏🏾

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 6 років тому

    እናመሰግናለን ማዘርየ እርጅም እድሜ ይስጥልን የኔም እናት እንዲህ ባለሞያ ነች

  • @رانييواسوف
    @رانييواسوف 5 років тому

    እናትሸን አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ሳልኩት ሸታዉን መልኩ እራሱ ደሰ ይላል

  • @jobasfaw7458
    @jobasfaw7458 5 років тому +1

    Looks great -- thanks for posting. By the way what is "lega kebe"?

  • @njatjmail3798
    @njatjmail3798 6 років тому

    ማሻ አላህ. እጆ. ይባረክ. ማዘር.
    ቀጣጽምይ. ልምዶን. አካፌን

  • @ዜድፍቅርየወሎዋቆጆ
    @ዜድፍቅርየወሎዋቆጆ 6 років тому +1

    እናትሽ ባለሙያ ናቸው እድሜና ጤናይስጣቸው።

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 3 роки тому

    ባለሙያ እናትና ልጅ!!! ተባረኩ!!!
    አንዳንድ ሰዎች ኮሰረት ሊወጣሲል ነው የሚጨመረውሽይላሉ። እናንተ አስቀድማችሁ ጨምራችሁ አብሮ ተንተከተከ። ችግር የለውም??

  • @amti6281
    @amti6281 6 років тому

    በጣም አቀራርቦ እራሱ ደስ ይላል በለሙያ እናትነው ያለሺ አንቺም አደናቲሺ በለሙያ አድምትሆኝ ነው

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 6 років тому

    ሜሉዬ መምጫሽ ደረሰ መሰለኝ እማማዬንም በጣም እንወዶታለን በይልን ሽታው ልዩ ነው

  • @መሲነኝአባቷንናፋቂ
    @መሲነኝአባቷንናፋቂ 6 років тому

    ሁፍ እናትሽን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ ባለሞያ ነች

  • @seada616
    @seada616 3 роки тому

    እጅሁ ይባረክ (ልክ እንደማየ ነሁ (ማሚየ ንፍቅ ብኛለሁ

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 років тому

    እናመሰግናለን ሜልዬ አመስግኝልኝ እናትሽንም።

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ማምየ እናመስግናለን እግዚአቢሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 6 років тому

    እናትሸ እናቴን አሰታወሰችኝ እጅሸ ይባረክ ብያለሁ የብረድሰቷ ጉዳይ ግን አሳቀችኝ እኔ ብረድት መግዛ በጣም ነው የምወደው

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 6 років тому +2

    እማማ እጆት ይባረክ በጣም እናመሰግናለን። እናትና ልጅ ደስ ስትሉ። ሜሉ ሙያ ከማን እንደወረሽ አሁን ገባኝ 😊

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 років тому

    ልምዱን ለመገመት ገፎ በቅቤ ወይም ክትፎ ሀሀሀሀሀሀ እናመሰግናለን እኔም ጉሊት በጣም ነው የምወደው ሳልላክ ተደብቄ እሄዲ ነበር

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    ሜልየ እናመሠግናለን እናትሺን ሳሚልኝ እድሜ ይስጦት የሜሊ እናት

  • @njmj4091
    @njmj4091 11 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርለወት እናታችን

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለሏህ

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ኮረሪማው ሞቅ ምቅ መደረግ አለበት? ወይንስ እደት ነው

  • @fathiafathia2303
    @fathiafathia2303 6 років тому

    ማሻአላህ ያምራል እናትና ልጅ ታምራላቹ😍😍😍😍

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 6 років тому

    እናመሰግናለን የሚሉየ እናት እደሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 6 років тому +2

    Thank you Rahma. Silezih korerima, tikur azmud, nech azmudina koseret bicha sihon tiru new?

    • @rahmahassan5747
      @rahmahassan5747 6 років тому

      አዎ ለክትፎ ሲሆን ኮረሪማ ኮሰረት ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ ቅመም ሳይበዛ. በቂ ነው ማዘር አሁን ያሳዩን ለወጥ ይሆናል ከይቅርታ ጋር

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 років тому

    ሜሊ እናመሰግናለን ማዘርን ረዥም ዕድሜ ከጤና እና እናተ ግቢ ምች የለም እንዴ😉

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому

    ዋው ባለ ሙያ ሆንኩ በቃ በእውነት😊😊የስ👌👌👆
    ማዘርየ እርጂም እዲሜ ይስጥልኝ እህቴ አንችንም እናመስግናክ ደስ ብሎኛል ሙያ ስለተማርኩ💚💛❤💋💋

  • @unouno2927
    @unouno2927 6 років тому

    እኔ አዲስ ነኝ
    በጣም ነው የምታምሩት መቼም ቢሆን እግዚአብሔር አይለያችሁ መለየት ክፍ ነውና

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 років тому

    እናትና ልጅ ደሰ ሰትሉ ለማታ እረጅም እድሜና ጤና አሰጣችው እናመሰግናለን

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    እናመሰግናል ግን ኮሰረት ምንድን ነው አላውቀውም?

  • @ረህማነኝየቡታጀራዋ
    @ረህማነኝየቡታጀራዋ 6 років тому

    አሏህ ረጅም እድሜ ይሥጥሽ እናታችን

  • @እስተብራቅናኝመሰቅነውአመ

    እመማ እጆት ይበራክ እድሜነጤነ ይስጦት በጠም እነመሰግነሌን

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 років тому

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @bethitemesgen3290
    @bethitemesgen3290 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን በእንጨት ሲማሰል ይመጠዋል ይላሉ እና በጭልፋ ነገር ማማሰሉ ይመረጣል

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 6 років тому

    Emamaa Hodee westii iko Yee honee nagrii binorii kkkk wwwww betamii yamralii

  • @abrehamc4221
    @abrehamc4221 6 років тому

    ማዘር እናመስግለን ፤ ሜላትም፡፡ግን ቅቤ ከመቅለጡ በፊት ሚታጠበው ምን ሲሆን ነው፤ ለምንድነው

  • @aliali3438
    @aliali3438 Рік тому

    እጅሽ፣ይባርክየኔእናት❤❤

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 6 років тому

    አመሰግናለሁ እናቴ እኔስ እድሜ ለናቴ የቅቤ አንጣጠር ትንሽ ልጅ እያለሁኝ አስተምራኛለች ግን ምን ያደርጋል ኑሮዬ ስደት ሆኖ ቀር ቅቤ ካየሁት ስድስት አመት ሆኖኛል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 років тому +11

    እናመሰግናለን ግን መጀመሪያ በውሀ ሲታጎር አላየንም ምንም እደየቤቱ ቢለያይ መታጎሩ ግን ግድ ነው ምክንያቱም በውስጡ የያዘውን ነገር እዴት ይፅዳል ወይም እናየዋለን ሰላማችሁ

    • @zenathussen3804
      @zenathussen3804 6 років тому

      ቅቤ እደት ሳይታጎር ይሰራል ብለሽ ታሥቢያለሽ ያው የማታወቅ ነገር ስለሆነ ትታው ይሆናል ባይ ነኝ

    • @lidyamamo5918
      @lidyamamo5918 6 років тому +1

      Metagor sayhone menegor new yemibalew. Ehitawi mikre new.

    • @lidyamamo5918
      @lidyamamo5918 6 років тому +1

      Yikerta behuletum menged yineteral. Muyaw teftuat sayihone "muya endebalebetu" silehonem yimeslegnal.

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 6 років тому

      Yes ,Menegor albet.

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 6 років тому +1

      መነጐር ምን ማለት ነዉ ሲስ

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 6 років тому +2

    Beautiful mum bless her. She is so kind and I love when she talks about any thing.

  • @yablakat6835
    @yablakat6835 2 роки тому

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ ንፁህ ቅቤን መሆኑን ለመለየትስ በምን እናውቃለን?

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    በጣም ያምራል ማዘር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠወትእናት በምንም መልኩ ትስራውው ልዩ ነው

  • @georgesrizk8258
    @georgesrizk8258 6 років тому

    እጅሽ ይባረክ እናቴ

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому +1

    ለስንት ኪሎ ቅቤ ምን ያህል ኮረሪማ እንደሚያስፈልግ ብትነግሪን ጥሩ ነበር?

  • @shahaishahai9009
    @shahaishahai9009 6 років тому

    ውይ ደሥ ሥትሉ ማዘርየ እድሜወት ይርዘም

  • @الحمدللهالحمدلله-ر1ش

    ማሻ አላህ ኮመቶች ሁሉም የራሱ ሞያ አለው መልካም መናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ እንደዚህ አይደለም አይባልም ካወቃችሁ ዝም

  • @እጥፍነኝሥደተኘዋ
    @እጥፍነኝሥደተኘዋ 5 років тому

    እማ እድሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ታድላችሁ እናትና ልጅ ስታምሩ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እናመሰግናለን

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td Місяць тому

    Beautiful, strong 👩

  • @ymenguzelalemu1625
    @ymenguzelalemu1625 Рік тому

    ለስንት ኪሎ ቅቤ ስንት ኮረሪማ...... በደንብ ተዘጋጁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 6 років тому +1

    እድሜ ይስጥልኝ እማማ

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 6 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እርዱ እንደሚገባ አላዉቅም ነበር ሚላትዪ አመሰግናለሁ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ ይባላል

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ

    ሀቢበቲ ከነልኬቱ ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @amantube2265
    @amantube2265 6 років тому +1

    ሜሉ ታድለሽ ታድለሽ እናታችን እጆት ይባረክ እናመሰግናለን !

  • @mednacbdvd1619
    @mednacbdvd1619 6 років тому

    ማሻአላህ እኔም ሀገሬ እሰራለሁ ቤተሠቦቸጋ የምበላው ሹክራን ለኩም

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እናመሠግናለን ከሥደት መልሥ እሠራዋለን ኢትዮጵያዊ እናት ባለ ሞያ እዝህ እንኳን ሊያነጥሩ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ያምራል
    ግን.ቀይ.ሽኩርት.ነጭ.ሽንኩርት.ዝጂብል.ሁላ.ይጨመራል.እደሰው.ፍላጎት
    ግን.ሳይታጠብ.ነው.ያነጠራችሁት.......

  • @tsigeredategene-w4q
    @tsigeredategene-w4q Рік тому

    ደሰ ይላል በርቱ

  • @semiramohammedmohammed3583
    @semiramohammedmohammed3583 6 років тому

    ዋው እናመሰግናል እናታችን

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    ጎበዝ ማዘር

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 4 роки тому

    ዛሬ ገና አላህ ይርሀማት እማየ የምሰራውን አይነት አየሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому

    ልክ ነው ለጋ ቅቤ ለጤናም ጥሩ ነው::

  • @TsegaTK
    @TsegaTK Рік тому

    እርጥብ ኮሰረት ኣይገባም ወይ?

  • @tashukhan1387
    @tashukhan1387 6 років тому +1

    des sitilu Tebarekuu

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 6 років тому

    አዉነት ነዉ የዱሮ እቃ እና የዱሮ ጎደኛ አይገኝም

  • @ድንግልእናቴነይድረሽ-ቈ8ኰ

    ኮሰረት ማለት ባረብኛ ኸበቅ ነው? ሻይ ውስጥ የሚጨመረው የምታውቁ ካላችሁ መልሱልኝ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому +26

    እኔስ ደስ የሚለኝ የጌራጌ ቅቤ አነጣጠር ነው

    • @lidyamamo5918
      @lidyamamo5918 6 років тому

      Ebakish yegurage anetater endet endehone tsafilign. Betam new yemifeligew. Please.

    • @nuurlemischannel8898
      @nuurlemischannel8898 6 років тому

      በትክክል እናት

    • @konjo7249
      @konjo7249 6 років тому

      አንቺ ጉራጌ እንደዚ ያነጥራል ዊህ ሠነፍ ነሽ ቅመጥ ቅመጥ ኖዘነ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому

      @@konjo7249 ክክክክ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому

      @@nuurlemischannel8898 እኔ እደዛ መሰለኝ ሳስብው

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 Рік тому

    ❤❤thanks

  • @wegneshgermwu6378
    @wegneshgermwu6378 6 років тому

    እማ እጅሽ ይባርክ ደስ ይላል

  • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
    @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 6 років тому

    ዋውው በጣም ያምራል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እስቲ እምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ሳኡዲ ኮረሪማና ኮሰረት ይገኛል እንዴ እምታውቁ ንገሩኝ ቅቤ ለማንጠር ፈልጌ ነበር

    • @ghfgy9965
      @ghfgy9965 6 років тому

      አወ አለልሽ ሁሉም አለ ያበሻ ባልትና ሁሉም

    • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
      @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 6 років тому

      @@ghfgy9965 እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አረቦቹ ቤት አይቼ ስለማላቅ የሌለ መስሎኝ ነው

    • @nefetegawaamararoesee2811
      @nefetegawaamararoesee2811 6 років тому

      Er ehet yarebocem super made key ale

    • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
      @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 6 років тому

      @@nefetegawaamararoesee2811 እሺ እህት ባረቦቹ ኮረሪማና ኮሰረት ስማቸውን ንገሪኝ እምታውቂው ከሆነ እሺ እህቴ ፈልጌው ነው

  • @ተመስገንአምላኬያሠብኩትተ

    ሜሉዬ እናመሠግናለን

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    እናቴ ግን ቅቤውን አቅልጣ ውሀ ሞልታ ታሳድረው እና ቆሻው ከስር ቅቤው ከላይ ቆሻሻ ይዘቅጣል ከላይ ቅቤ አስታ ታነጥረው አለች

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 6 років тому

    እናመስግናለን እናታችን እድሜ ይስጥልን

  • @ethiopianlezelalemtinur4128
    @ethiopianlezelalemtinur4128 6 років тому

    Thanks melisha

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 4 роки тому

    Mazrye ejesh yebarek