ቡና ካንሰር የሚያመጣው ምን ሲሆን ነው? Donkey Tube Eshetu Melese Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 579

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 роки тому +312

    ዝግጅትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ትልቅ ባለሙያውም ክብር ይገባቸዋል። እሼ አቀራረብህ ትንሽ የድንቅ ልጆችን የምታናግር መሰለ ቢስተካከል መልካም ነው።

  • @tigistmaru258
    @tigistmaru258 3 роки тому +276

    እሸቱ የፕሮግራምክ በጣም ተከታታይ ነኝ በአብዛኛዉ በጣም ጥሩ ነዉ ግን እንደነዚህ ዓይነት እንግዶችን ስታቀርብ / ስትጋብዝ/ቀልድ ባታበዛ እና አዉርተዉ እስኪጨርሱ ጠብቅ በተረፈ በርታ

    • @መናስጦታ
      @መናስጦታ 3 роки тому +13

      ይሄ የራሱ የሸቱ አቀራረብ መንገድ ነው የራሱ የሆነ ውበት አለው ያልሆነውን መሆን አይችልም ኮስተር ጎርነን ማለት አይችልም እባካችሁ ተረዱት የተለያየ አቀራረብ ልመዱ እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ስል
      ከትህትና ጋር አቤን አቀርባለሁ

    • @shawel1enda819
      @shawel1enda819 3 роки тому +19

      እሼ እባክህ እወዳለሁ ከባለሙያዎች ስትወያይ ቀልድ አቁም

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 3 роки тому +8

      ምን ታደርገው ከልጆች ጋር እየዋለ ስራውን ነው የሚያንፀባርቀው

    • @mignotalemu7461
      @mignotalemu7461 3 роки тому +4

      You so distracted 😕

    • @abubekeryasin3513
      @abubekeryasin3513 3 роки тому +6

      እንግዶቹ አውርተው ሳይጨርሱ ታቋርጣለህ ብዙውን ጊዜ ብታስተካክል ይበጅሀል ወንድሜ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 роки тому +91

    እሼ ጎበዝ ነህ አሰተማራችንን አመሰግናለሁ አንተ የዚህ አይነት ሰው ሰትጋብዝ ቀልድ ባታበዛ ቆንጃ ነው በርታ ጎበዝ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 роки тому +2

      እውነት ነው ቀልድ አታብዛ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 3 роки тому +59

    አሪፍ ነው ግን ትልቅ ሰው ስታወራ እደ ልጆቹ ባይሆን ደስ ይላል

    • @shemimamusa8065
      @shemimamusa8065 3 роки тому

      ene gin temechtognal eyawazu sihon ayselechm

    • @emmatube9648
      @emmatube9648 2 роки тому +1

      ትልልቅ ሰዎችም ፍቅር ይፈልጋሉ ትልቅ ሰው ነው ብለክ ኮስተር ብለክ ማናገር አስፈላጊ አይደለም እሽ ተባረክ ሀገራችንን ሀብት በአለም አስተዋውቅ

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 3 роки тому +71

    እሼቱ የምታቀርባቸው program ይመቹኛል በርታ ጥሩ ና አስተማሪ ነዉ በተለይ በልጆች ላይ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ዛሬ ያቀረብከው ላይ በቡና ላይ ብቻ ሳይሆን የተማሩ ትልቅ ዕውቀት ያላቸው ንግግራቸውን ብዙ ግዜ አቋረጥካቸው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው በተረፈ በርታ።

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому +95

    የማስረዳት ችሎታ አንደኛ ናቸው ሰውየው በጣም ጎበዝ ኖት

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 роки тому +32

    ስለቡና ብዙ የማናውቃቸውን ነገሮች ስለገለጹልን እናመሰግናለን። እሼ በርታ።
    "የኢኮኖሚ ዋልታ" እንጅ ዋንጫ አይደለም መዝሙሩ።

    • @azebtechannie7457
      @azebtechannie7457 3 роки тому +2

      ምነው የልጆች ጨዋታ አደረግኸዉ

    • @helenlemma4514
      @helenlemma4514 3 роки тому +1

      እሸቱ በጣም ያወቀ ይመስለዋል

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 3 роки тому +44

    This is very informative, the man is very professional and and passionate about his job. Well done 👏

    • @algyimangisha6414
      @algyimangisha6414 3 роки тому +4

      በናት እሸቱ የሚሳቅበትን ጊዜ እወቅ።

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 2 роки тому

      ለእኚህ ትልቅ ሙሁር ስው የሚገባቸውን ቦታ አልስጠሀቸውም:- በጣም አሳፋሪ ሆነህ አገኘሁህ:: ቀልድህ እዚህ ግባ የማይባል ያልበስለ እዕምሮ ነው የሚመስለው::

    • @teferabekele5794
      @teferabekele5794 2 роки тому

      @@conniebistat9930 ፤፡፡፡አ

  • @emebetamdetion2598
    @emebetamdetion2598 3 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል ስለ ቡና ጠቃሚ ትምህርት እግኝቻለሁ በተላይ የቡናው ባለሙያ አገላለፅ አመሰግናለሁ

  • @aliyafadilu3690
    @aliyafadilu3690 3 роки тому +16

    የሀረቦቹ ቡና ጠቃሚ እንደሆነ አረጋገጣቹልኝ የምር ጠቃሚ ነው ሲሉኝ አላምንም ነበረ ግን በጣም ነው የምጠጣው ልቀጥላ በቃ አመሰግናለሁ

  • @mogesworkneh4976
    @mogesworkneh4976 3 роки тому +20

    ዋው ድንቅ ነው ብዙ ነገሮች ስለቡና የማላቃቸው በሚገርም ሁኔታ ተብራርቶ ቀረበልን እናመሰግናለን አሼ እንዲሁም ዶንኬ ቲውብ።

  • @sadaali3779
    @sadaali3779 3 роки тому +5

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ችግሩ ምርጥ ቡና የሚባለው ካገርውጪ ይላካል ሀጋራችን ደግሞ ጉፋፊውን መጠጣት ትንሺ ይከብዳል ምክንያቱም ሚስኪኑ ድሀ እረካሽእገዛለሁ ሲል በሽተኛ መሆኑ ያሳዝናል

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому +7

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንድናውቅ አድርጎናል

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 3 роки тому +13

    አገራችን እን ትበለጽግ እንዲህ ያለ ዕውቅ ነው የሚያስፈልገን ሁሉም ስራ በባለ ሙያ ሲሰራ ውጤቱ ያምራል በሁሉም መስክ ልንወስደው የሚገባን እርምጃ ነው። ለሀገራችን መልካም ነገር የሚሰሩ አሉ ዶንኪ ስላመጣህል እናመሰግናለን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 роки тому +2

    እሼ በጣም ፕሮፌሽናል ነው ወንድማችን በቀደም ቱርክ ውስጥ የቡና ፌስቲቫል እያየን ነበር ።ከየ ሃገሩ የመጡ ቱሪስቶች የቡና ቅምሻ ያደርጉ ነበር በውድድሩም የኢትዮጵያን ቡና አሸናፊ ነበር ግን አንድም ኢትዮጵያዊ አልነበረም። በጣም ቆጭቶኝ ነበር ።እባክህን እንዲህ አይነት ፌስቲቫሎችን ማዘጋጀት ቢቻል ቡናችንንም ለሃገራችንም ቱሪስት
    ያመጣ ነበር ። እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምረናል ዛሬ እሼ።

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 3 роки тому +28

    እናቶቻችን እኮ ቡና ሲቆሉ በብረት ምጣድ ላይ ቡናውን ወደ ዳር አድርገው ምጣዱን ያግሉታል ከዛ ነው የሚቆላው

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 роки тому

    ቡና መጠጣቱንም ማፍላቱንም አድጌበታለሁ ዛሬ ተጨማሪ እዉቀት አገኘሁ እድሜ ይስጥልኝ ❤️🙏🏿

  • @kidistbeleta1064
    @kidistbeleta1064 3 роки тому +22

    በጣም ይገርማል የቡና ጣእም እደዚህ ተመርምሮ ተመራምሮ ነው ለንግድና ለህብረተሰቡ እሚደርሰው ነፍሷን ይማረውና አያቴ በቀን አስራ ሁለት ስኒ ቡና ትጠጣ ነበር በየጉረቤቱ እየተጠራሩ

  • @ayneyosef2030
    @ayneyosef2030 3 роки тому +47

    ዋው አጎቴ ኮራሁብክ እውነት ነው ስለቡና ምርጥ የብና ባለሞያነው

    • @Amenpodcastአሜን
      @Amenpodcastአሜን 2 роки тому

      አጎትሽ ናቸው?

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 2 роки тому

      አጎትሽ ስለሆነ- እባክሽን ቁም ነገር እንዲናገር ምከሪው:- ቀልዱ ብዙም አያስቅም personally I found it very disturbing.

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 роки тому

      @@conniebistat9930 እሷ የምታወራዉ ስለ ቡና ባለሞያዉ ነዉ አንተ ደግሞ ስለ እሸቱ የሱን ቀልድ ካልጣመህ አለማየት ወይም አለመስማት ነዉ ብዙ የሚወዱት እና የሚያደንቁት ያዮለታል።

  • @samiahussein1733
    @samiahussein1733 3 роки тому +7

    I love coffee. I learn a lot from this video. Great presentation. Thank you❤❤❤✌✌✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 3 роки тому +13

    Thank you so I really appreciate it coffee ☕️ is my life 🥰🥰🥰🥰I really enjoyed watching you guys

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 роки тому +1

    Eshe ye adama magna Hulu selam new selemerejaw enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 3 роки тому +4

    ውይ እሺ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ያቀርብክልን ተባርክ እቶ እሸናፍ እናመሰግናለን !!!! እሺ በጣም እናመሰግናለን !!!!!?

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 3 роки тому +16

    እሸ እኛኮ በራሳችን ሐብት መጠቀም አይደለም መኖሩንም የማናውቅ የዋህ ህዝቦች ነን።ለዚህም ነው እርስ በርስ የሚያባሉን ።
    ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን።

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому +9

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የማናውቀውን አውቀናል !!!

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 3 роки тому +6

    ሀገራችን ታላቅ ሆና ጥሩውን ቡና ለመጠጣት አብቃን።

  • @tsegawbelay4569
    @tsegawbelay4569 3 роки тому +29

    አንድ አስተያየት አለኝ በሐገራችን የሚመረቱትን የቡና ምርቶች ወደ ውጪ ከመላኩ በፊት የሀገሬው ህዝብ መጠቀም አለበት ለምን ሐገር ውስጥ የተበላሸ ይሸጣል?

    • @berhanehailu1289
      @berhanehailu1289 2 роки тому

      በጣም ጎበዝ ስራዎችህ በሙሉ ድንቅ ነው ልትመሰገን ይገባል ከትልቅ ሰው ጋ ስትሆን አትቀልድ ለሚሉህ እንዳውም ቀልድ የሚያስፈልጋቸው ለነሱ ነው የምን ቆምጨር ቀመጠጥ ነው እሼ በርታ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 роки тому

      That is the main export and income for the country.

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 2 роки тому

      ዶላር

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 роки тому +21

    ይህን የመሰለ ታዋቂ ሰው ማቅረብህ ልትመሰገን ይገበሃል ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሃገር ሆና እያለ በቡና የከበሩት ግን የሌላ ሃገሮች ናቸው ይህ ሁሉ ነገር የመጣው መንግስት ትኩረት አለመስጠቱ ነው ያሳዝናል ይህ ሰው የራሱ የሆነ ቲቪ ቻናል ቢኖረው ጠሩ ነው

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 роки тому +1

    ወይ ቡንዬ ምላሴ እስኪቃጠል እየላፍኩ ነበር።ብዙ ነገር ተምሪያለሁ።እናመሰግናለን።

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 роки тому +9

    The science and art of coffee tasting...wow it's amazing..
    👌👌👌🌿🌿🌿🌹🙏🙏🙏

    • @getachewmulugeta5380
      @getachewmulugeta5380 2 роки тому

      እባክህ አቶ እሸቱ መቀለዱ ቢቀር ይሻላል።

  • @mebeacake
    @mebeacake 3 роки тому +8

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ፣ አመሰግናሉሁ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 роки тому +29

    My Grandma used to say put the powder in first then the water follows so in that way she said we are protecting the ጀበና. Now her science has been confirmed even though why that has to be done is for different reasons.
    Rest In Peace grandma 👵!!

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 3 роки тому +10

      I am not exaggerating my mom who has never been in school knows a lot than these now called has a bachelor or masters. So I clearly know what you mean.Sadly my mom went to be with Lord. I miss my mom so much. I can find any reason to seat and cry. The good things about my mom I learned a lot of good things from her while she was with me in life. Thanks mom Glory to God!!

    • @gizawadem
      @gizawadem 2 роки тому

      @@saramogos3030
      Wow

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 роки тому +1

    ቡና የኢትዮጵያችን ዋልታ አቶ አሸናፊ ይህንን ትምህርት ስላስተማሩን እናመሠግናለን። ሳቄን መቆጣጠር ያቃተኝ የእሸቱ የቡና አቀማመስ ነበር እናመሰግናለን።

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 3 роки тому

    እሽቱ እኔ ራሱ ሳልጠጣ ጎመጀሁ ባለሙያውን እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ ተለፍቶ የሚገኝ ምንዛሬ ይገርማል ትምርት ወስደናል ከንግዲህ ቆልተን ኡቀዝቅዘን ወቅጠን እንጠጣለን ለጤናችን እናመሰግናለን ከኩሔት ነኝ

  • @Babi24_get
    @Babi24_get 3 роки тому +4

    የገቢ ምንጫችን ብና ብና ...ገራሚ መዝሙር ነው ለብና ሲያንሰው ነው በልጅነታችን አይምሯች ውስጥ ተቀርጾ የቀረ ብዙ ትዝታ ነው የመጣብኝ እሼ እ/ር አብዝቶ ይባርክክ

  • @tizitaanedarge4964
    @tizitaanedarge4964 3 роки тому +7

    እሸ ዛሬዴግሞ በጣም አምሮብሀል እንኳን ሰላም መጣህ።

  • @ቦንቱጂማ
    @ቦንቱጂማ 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ከሚገርመው ቡዙውን ጊዜ ቡናዬን ያደንቁልኛል ጊዜ ስለሌለኝ የተጠቀምኩት ሥራ ለካ ትክክለኛው አሰራር ነበር ሁሌም ቡና አጥቤ ነው የማስቀምጠው እንግዳ ከመጣብኝ ደግሞ ለሽታ አጥቤ አድርቄ ነው ያስቀመጥኩትን ነው የምቆላው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 2 роки тому

    ማሻአላህ
    የመዳብ ቅመሞች እሔ ትምህርት እዳያልፍችሁ
    ብዙነገር ተማርኩኚ

  • @fevenmicheal856
    @fevenmicheal856 3 роки тому +2

    Very nice I work at spicality coffee ☕️ in Berkeley Ca yes you can’t taste chocolate, fruit nuts etc very educational

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 роки тому +10

    ይርጋ ጨፌ Amazon ላይ እለ , በጣም ቆንጆ ቴስት ነው 👌

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 роки тому +3

    እኔ ቡና አልጠጣም ግን ለምትጠጡ ጠቃሚ ትምህርት ነው አዳምጡት

  • @askaldesalegn2215
    @askaldesalegn2215 2 роки тому

    የሚገርም ገለጻ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ በዘልማድ እየጠጣን እናመሰግናለን፡፡

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 роки тому +11

    🌿🌿🌿ለምለሙአ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ🌾🌾🌾ለልጆችሽ ፍቅርን ይስጥልሽ🥀🥀🥀

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому +1

    ይገርማል በጣም 👍👍 ብዙ አውቄበታለሁ thank you both🙏👍👍

  • @genet7217
    @genet7217 3 роки тому +2

    የሚገርመው ከዛሬ አስራ ምናምን አመት በፊት የቡናን ጣእም በቅጡ ሳላውቅ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው ቢሯቸው በመገኘት የቡና አይነቶችን፣ የአቆላሉን ሂደት፣ ከለሩ ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም ሲፈጭ እስከምን ድረስ እንደሆነ እስከነ ምክንያቱ በደንብ አብራርቶ ነው ሙያዊ ትንተና የሰጠኝ በተግባር ደግሞ እዛው ተቆልቶ እዛው ተፈጭቶና ፈልቶ አንድ ሲኒ ቡና ጠጥቼ ነበር፡፡ ዛሬ ላይ እኔም ቡናን ስቆላና ስፈጭ ያኔ በተነገረኝ መሠረት በማድረግ እጠቀማለሁ፡፡ በእውነት አቶ አሸናፊ ላታስታውሰኝ ትችላለህ ግን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ እናመሰግናለን፡፡

  • @romantekle4029
    @romantekle4029 2 роки тому

    Eshe mirtu! Hulum programih yimechegnal. Neger gin endeasteyayet endeprogramih liyunet yeateyayek siltihinim meleyet alebih. Hulum lay yedink lijoch ateyayekin new yemititekemew. Keld ena sak biwededim yalebotaw sihon gin dess yemayil simet yifetral. Beterefe I love your work!! Bertalign

  • @Passenger27207
    @Passenger27207 2 роки тому +1

    Respect!
    Respect!
    Respect your gust Eshetu! Act accordingly!

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን

  • @hayatfahad4540
    @hayatfahad4540 2 роки тому

    እሸቱ እኔ ከሌሌቹ የተለየ ነው አመለኮከቴ ቀልድሕን እዳታቆርጥ እሸት ለዛ ያለው ቀልድ ነው ሰው ዘና ብሎና ኮፊደስ እዲሰማው ያረጋል ግን አዳዴ ወሬቸው እዳይቆረጥ ጠቀቅ በልላቸው ቀልድ ግን በጣም አሪፍ ነው እሸት በርታ ከቀልድጋር በደብ እናዳምጣለን ደስ እያለን እየተ ዝና ናልበርታ

  • @duresakasim776
    @duresakasim776 3 роки тому +8

    Thanks a lot
    Really I proud my country coffee ☕ this also my department. I am Woking with International coffee association but Ethiopian coffee bean's its number one in the world 🌎

    • @tinsayebefekadu1020
      @tinsayebefekadu1020 3 роки тому

      Hey man i want to work on coffee related fields how can i start?

    • @dinonaataklit3779
      @dinonaataklit3779 3 роки тому

      የሚቀለድበትን ቦታ የሚሣቅበትን ለይ !!

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ኢትዮጵያ ሠላም ናፈቀኝ💚💛❤ ኢትዮጵያዬ የደስታችን ቀን ቅርብ ነው💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezuworkmeles3658
    @bezuworkmeles3658 2 роки тому +1

    በትክክል ቡና የተለያዩ ጣእም አለው

  • @zetsikume9259
    @zetsikume9259 3 роки тому +10

    Wow really amazing show Eshe. I got a lot of lesson. Thanks a lot!

  • @almazhadgu6338
    @almazhadgu6338 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው :: ቪኖም እንደዚህ ነው በቅምሻ ነው የሚለካው

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 3 роки тому +2

    በትክክል ነው እኔ ቡና እወዳለው በምጠጣበት ውቅት የተለያየ ጣእም ያላቸው ቡናዎቺ አለ እኔ የማውቀው ቅቤ የከርቤ እጣን ስኳር የሚል የገብስ የተቆላ ጠእም ያለው ቡና አውቃለው የሚያሰክረኝም ቡና አለ ቡና ግን በእቃ ማጠቢያ ሳሙና አጥቤ ነው የሚቆላው ቡኒ አድርጌ በቀዘቀዘ እሳት ነው የማፈላው የሎ ከለር ቡናም በጣም ነው የምጠጣ በደብ ያልተቆላው ቡና ማለቴ ቡናም ሳፈላ በቀዝቃዛ ውሀ ነው የማፈላው የቡና ቆሻሻው ያለው በትክክል ነው ያለው ክበሩልን በርቱ

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናል መጥቼ ትምህርቱን እስክማር ቸኩያለሁ

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እውቀት ነው ያካፈላቹኝ ❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому

    Wow! Very knowledgeable profesional who has great passion for his job.
    Thank you for sharing us this valuable info.
    👍👍❤❤

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 3 роки тому +6

    አሼ ከፀጉርህ ስጀምር በጣም ያምራል። የቡና ባለሙያውን በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ የማናውቀውን በጣም ነው የተረዳሁት ክብረት ይስጥልን። ኮሚድያን እደመሆንህ ብዙም አያስወቅስህም!
    በተረፈ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ!

  • @rozatesfaye1770
    @rozatesfaye1770 2 роки тому +3

    እሸቱ ፕሮግረምህ ጥሩ ነው ግን ልጆችን ሰታቀርብ እንደምትቀለደው በትልቅ ሰው ግን አትቀልድ በቁም ነገር አሰተናግዳችው በተረፈ በጣም እናከብራለን

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 2 роки тому

      Comedian mebalu mezengat yelebinim bemangnawim pirogiramu lay qelidu tali maregu ayqerim

  • @arsemaworkenh7831
    @arsemaworkenh7831 3 роки тому +6

    እንዲህ ትልቅ ሰው ስታቀርብ ቀልድ ባይኖር ጥሩ ነው

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 2 роки тому +1

    Purpose black Ethiopia thank you so mach

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 роки тому +1

    የሚገርም እውቀት እውነት ስንት ነገር ተማርኩኝ ግን እኔም አንድ ላይ ነው ዱቄቱን ከ ውሀው ጋር የመጥነው እና ብርጭቆ ላይ ነው የምቀመመው ግን ዘጠኝ ደቂቃ ብቻ ነው የማልቆየው እንጂ ሁሉንም ፕሮሰሰ ትክክል ነኝ እና አመሰግናለሁ !ገና ብርጭቆ ላይ ስቀመምው ያለው ሽታ ቤቴ እራሱ ያለው ፍሬግናስ ኦ ማይ ጋድ ደስ ሲል በተለይ ጠዋት ላይ ።

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 3 роки тому +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ድሮ እናቶቻችን አርብ የተቆላ እና የተወቀጠ ቡና ቅዳሜና እሁድ እና ለባአላቶች ቀን እንደማይቆላ እንደማይወቀጥ አስታውሳለሁ ።በርታ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому +1

    Waw getaye gobazinote yene wodagi nuna new☕☕☕☕☕☕👌👌👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 роки тому +9

    ዝግጅቱ በዓይነቱም ሆነ ባቀራረቡ ለየት ያለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።ስለ ቡና ጣዕም እንደዚህ ባለ መልኩ አላውቅም ነበር ። ባገር ቤት የሚፈላው የቡና ፣የጥራት ደረጃው ግን አሳሳቢ መሆኑ ችላ ሊባል አይገባም።ምሥጋና ሊቸራቸው ይገባል።

  • @emann7734
    @emann7734 2 роки тому

    ሀገራችን ቡናን ለአለም ያበረከተች / የተወለደባት ድንቅ ምድር 🇪🇹

  • @pazalex9139
    @pazalex9139 3 роки тому +5

    I really loved this program

  • @getahungetti7676
    @getahungetti7676 2 роки тому +9

    ቡና ቡና የሚለው ዘፈን የቀረው በወያኔ ዘመን ነው ዘፈኑ ፖለቲካ ሆኖ ሳይሆን በደርግን ዘመን የተሰሩትን ሁሉ የማጠልሸት አባዜ ነው ::

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 3 роки тому +19

    እግዚአብሔር ይስጥልን :-የወሰድኩት ትምህርት ወዳው አጥቦ አለመቁላት ቡናውን አጥቦ ማስቀመጥ አስክኖ መጠጣት ማንቀሽከሻውን አሙቆ መቁላት .......

  • @Forward42
    @Forward42 9 місяців тому

    What a great professional... thank you

  • @zizismart3782
    @zizismart3782 2 роки тому +2

    ባለሙያው እንዲያብራራ እድል ስጠው ጣልቃ አትግባ እራስህን ወክለህ አልቀረብክም አድማጮችን ወክለህ ነው የቀረብከው የቃለመጠይቅ እውቀትህ የወረደ ነው ቀልድና ቁምነገር ተምታቶብሃል

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 3 роки тому

    ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዋውውውው እውነትም ባለሙያ እሸቱ እናመሰግናለን

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 2 роки тому +52

    እሸቱ ሁሉንም እንግዶችህን እንደ ድንቅ ልጆች አይነት መስተንግዶ በፍጹም አይገባም እባክህ ትልቅ ሰው ብዙ ጊዜ ስታናግር በአክብሮት ቢሆንና አላግባብ የምታደርገው ሳቅ አንተነትህን በጣም አድርጎ ያሳንሳል ጥንቃቄ ማድረግ ይጠቅምሃል እሺ ምክር ነው ::

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 2 роки тому

      Menlbet edtftro eko yamerbtal dgmo bebogo mind kwesdnweu i it ok

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 роки тому +1

    Endye Eshye egnaeko le machawecha eyalen 5,7 Gizey new yemenafelaw Gen ☕ ☕ ☕ yetefeche coffee Be layu lay Eyechemeren. Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏 🙏🙏

  • @mediberu2980
    @mediberu2980 3 роки тому

    enamasagenalan Eshatu betam telk sawe naw asetamariw edemehen yarezemaw ewekatehen yabezalen enamasagenalan

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 роки тому

    እሸቱዬ በርታልን ተባረክ ውድ ወንድማችን

  • @rihandire5814
    @rihandire5814 2 роки тому

    Wow ብዙ ነገር ነው ያወኩት thank you so much

  • @ebenezerdaniel2243
    @ebenezerdaniel2243 2 роки тому

    Eshe kechalk mastawesha yaz enji,atashuf

  • @yiftusiradamtie5642
    @yiftusiradamtie5642 3 роки тому

    በእውነት ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @aduwaadu5392
    @aduwaadu5392 3 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ግን ጥያቄ አለኝ ቡና ከወተት ጋር አይጠጣም የሚሉ አሉ ለዚህ ምን መልስ አለው? እስቲ እባክህ ስለ ማር ደግሞ professional አቅርብልን። ማርም ከሆነ የሚበላም ሆነ ከሚጠጣ ነገር ጋር አይጠቁሙ የሚል ነገር አለ እና በዚህ ላይ የሚያተኩር ትምህርት ብታቀርብልን? በተረፈ በርታ እሼ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 роки тому +4

    ጥሩ ነው ግን እሸቱ ብዙ መናገር እንዳይችሉ በመሀል እየገባህ ገደብካቸው አስጨርሳቸው ለወደፊቱ አስተካክል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Mirxoche.tebareki.silebuna.bizu.temarn

  • @simegnmulugeta2947
    @simegnmulugeta2947 2 роки тому +1

    ሰውይው የቡና ዕውቀት በጣም አለው እሸቱ በተረጋጋ መንፈስ ቃለመጠይቁን ብታደርግ ጥሩ ነበር ሕፃናትን እንደምትጠይቀው ባይሆን ጥሩ ነበር

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 2 роки тому +3

    ዓለም እምትጠፋው በአላዋቂዎች ሳይሆን ..በአዋቂዎች ዝምታ ነው እውነት ነው ። ለምን እስከዛሬ ያልተገባ ቡና አጠጣት ስንጠጣ ዝም አሉ?

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx 2 роки тому +1

    ወይ እንድህ መሆኑን አላቅም ግን ቡና በጣም ነዉ የምወድ እሸቱየ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እናመሠግናለን እንቁ ኮሚዲያችን ❤️💛💚

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 3 роки тому +1

    እረ እሼ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክ ትምህርቱ ግን እጅግ ገራሚብነው ስለቡና ብዙንማናቀው ነገር እንዳለ ገብቶኛል ከዚህ በህዋላ የቡና አጠቃቀሜን እንደምቀይር ነው

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 2 роки тому

    Thank You. For educating us Keep up good Job.

  • @zinuzinu6046
    @zinuzinu6046 3 роки тому +5

    Thank you I love coffee ☕💕❤

  • @hanunhomemade4371
    @hanunhomemade4371 3 роки тому +8

    ወይ ቡና እስቲ መጀመርያ ተጠራርተን ተቀምጠን የምንጠጣበት ሰላማዊ ሀገር እንዲኖረን ዱአ እናርግ

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 3 роки тому +2

    ብዙ ትምርት ተምሬለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሞቼ

  • @R.A52
    @R.A52 3 роки тому +2

    የቡና አፍቃሪ ነኝ ቤትኛውም መንገድ ቀዝቃዛም ትኩስም👌👌👌👌👌

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому +10

    WOW.... የኢኮኖሚ ዋልታ የገቢ ምንጫችን!!!
    መማር አለብን!!! 💚💛♥🙏

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 роки тому +1

    Very interesting. God bless you brother.
    This show 👌.

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 2 роки тому +1

    የማላውቀው ገራሚ እውቀት ነው ያገኘሁት።አመሰግናለሁ ግን እሽዬ ምነው አላስወራ አልሽው?😂

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 2 роки тому

    The row coffee is the most healthy to drink like the Arab people used to drink.
    Yonas MCR UK

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 роки тому +10

    እኔ የምወደው ሁለተኛና ሶስተኛ ነው። እኛ እንደ አገራችን እናፈላለን እስከዛሪ ጣፍጦን ነው የኖርነው። አንዳንድ የሚስተካከሉትን እንወስዳለን ግን እንደባህላችን እንኖራለን ይቅርታ።

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 роки тому

      ካንሰር ያሲዛል ስትባይ ስሚ የምን ድርቅ ማለት ነዉ ከተማረ ሰዉ እዉቀት ዉሰጂ ለዉጥ አትጥይ።

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 роки тому +2

    Amazing program, very organized very relaxing, funny, l really enjoyed, learned a lot, thank both Gbu and Ethiopia

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን አሁንማ አንሸወድም እንዳልከን እናደርጋለን ለካ እንዲህ ነው!

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 3 роки тому +3

    መምህር ከዛሬ ጀምሮ ያሉት ሁሉ እሞክራለሁ የቡና ሱስ አለብኝ