በአንድ ራስ ሁለት ምላስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @WondemagegnWondye
    @WondemagegnWondye 2 дні тому +109

    በጣም ነው እንዴ ያስደነገጣቹ😂😂😂

    • @WahidaNebil
      @WahidaNebil 2 дні тому +2

      😂😂😂😂 በጣም

    • @asahseid689
      @asahseid689 День тому +2

      በጣም
      በጣም ነው የተምበቀቦቁት ፈሪ ሁላ አምባገነን ድሮም ፈሪ ነው

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому

      ህወሃቶች ጀዋር መሃመድን ከትብያ አንስቶት ሱፍ አልብሰውት ከች አደረጉት! የአማራ ጫጫታ አፍር ከድሜ በላ! ከአማራ ረብሻ፡ የጀዋር መሃመድ መፅሃፍ በለጠ

    • @Joseph-o1f8l
      @Joseph-o1f8l День тому

      🤣

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 День тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @kt1651
    @kt1651 2 дні тому +318

    ብልፅግና እንደዚህ በአንድ መፅሀፍ ሲደርማመስ ማየት እንዴት ደስ ይላል 😂😂😂😂

  • @MakiNur-th9xj
    @MakiNur-th9xj 2 дні тому +64

    ምንም ክፋት የለውም እንዳውም ጥሩ መነቃቅያ ዳግም የጃወር መምጫ ደወል አድርገን ወስደነዋል እናመሰግናለን በዛውም መጽሃፉን እየገዛቹሁ ጀመዓው ወደ ጃ❤❤❤❤😊😊😊

  • @MusteAbe
    @MusteAbe 2 дні тому +105

    Without payment free promotion for jawwe❤ Fana thank you😂

  • @fotball-d2i
    @fotball-d2i 2 дні тому +367

    Thank you faana promoting jawar book 📖 i want to to buy just now

    • @eritrea700
      @eritrea700 2 дні тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @chalamamo7547
      @chalamamo7547 2 дні тому +1

      Empty mind

    • @mubarek6378
      @mubarek6378 2 дні тому +2

      PDF teflegaleh

    • @mussaararso6495
      @mussaararso6495 2 дні тому

      johar king oromo❤❤❤❤

    • @girmaamen
      @girmaamen 2 дні тому

      በርከት አድርገህ ግዛ ጀዋርን መጽሐፉ ላይ ብቻ እንጂ አራትኪሎ አታየውም😂😂

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 2 дні тому +57

    ፋና ቁልቁለቱን በከባድ ፍጥነት ጀምሮታል፤ ለማንኛውም የጃዋርን መጽሐፍ ስላተዋወቃችሁ አመስግነናል፡፡

  • @Anille-qf6vd
    @Anille-qf6vd 2 дні тому +427

    ጃዋርን መቃወም ይቻላል ፣ፓለቲካ አዋቂነቱ መካድ ግን ድድብና ነው ።

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 2 дні тому +198

    What i understand is ...... he is wining 😊....

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n День тому

      Absolutely right ✅️

  • @alemayehuetana457
    @alemayehuetana457 2 дні тому +77

    Thank you faana promoting jawar book 📖 i want to to buy just now Jawar Mohammed is my Hero

  • @KinduTalema-ym1jy
    @KinduTalema-ym1jy 2 дні тому +48

    እናንተ ሰንት ንፁሀንን የጨፈጨፈ እነ ጃልሰኚን ሰልጣን እየሰጣችሁ አይደለ ።የጃዋር ምንድነው ጥፋቱ?ዳንኤል ክብረት ራሱ ሙሰሊሞችን ሲሳደብ የነበረ ሰው መሆኑን ረሰታችሁ ነው እኛ አንረሳም

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 дні тому +193

    እኔ ከአማራ ክልልኝ ነኝ ስህተት ሰርቻለሁ ብሏል ጃዋር እጅግ ምሁር ነው ለዛም ነው ጥፋቱን ያመነው አብይ ስንት ሚሊዮን ህዝብ ጨርሶ ዛሬም አረካ ብሎ እየጨፈጨፈ ነው #መግደል ይብቃህ #አብይ
    ግን ፋና ግን ሁሌ ማሽቃበጥ አይሰለቻችሁም እስኪ ከ2010 በፊት ስትዘግቡት የነበረውን እና ከ2010 በኋላ የተዘገበውን እዩት እኔ ከኮሜዲያን ቀልዶች በላይ እዝናናባችኋለሁ በዛሬው ዘገባችሁም እየተዝናናሁ ነበር።😁😁😁😁😁😁

    • @pac4894
      @pac4894 2 дні тому +5

      አሁን አማራ ብሔርተኛና ኤርትራውያን የጀዋር ደጋፊ ናቸው ምክንያቱም ሀገር እንድትፈርስ ስለሚፈልጉ ግን መቼም አይሳካላቹም 😊

    • @mamengeremew8917
      @mamengeremew8917 2 дні тому +6

      አማራ ሁኖ ጀዋርን የሚደግፍ ካለ አርሱ በግ ነዉ siyardut ዝም የሚል በግ

    • @HakimMusa-y2z
      @HakimMusa-y2z 2 дні тому +5

      የት ነው አብይ የገደለው ጅል አማራ አትጃጃል ብሰል የሰላም ጥሪ ስልጣን በምርጫ ብቻ ነው እያለ የመሰባሰብ ጥሪ አረገልህ እንጂ ጃውሳው መግደል የለመድክ አንተ ነህ የሚታወቅ ነው አትድከም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 2 дні тому

      ​@pac4894 ትክክል

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 2 дні тому +3

      ​@@HakimMusa-y2zጅል ደንጋራ

  • @AsAz-t3d
    @AsAz-t3d 2 дні тому +54

    ጁሃር ጀግና ነው ብልጽግና በአንድ መጸሃፍ እንዲ ከሸና ሁለት መጸሃፍ ቢጽፍ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት በጣም ከባድ ነው ድል ለጀግናው ጁሃር መሃመድ

  • @zeynubahru8702
    @zeynubahru8702 2 дні тому +271

    የብልፅግና ካምፕ ተምቦቀቦቀ😂😂😂

    • @HamzaNademo
      @HamzaNademo 2 дні тому +1

      ላም ነህ 😂😂😂

    • @AbdiHussein-f5q
      @AbdiHussein-f5q 2 дні тому

      ​@HamzaNademo no lam adelem eske documentary mesrat medres medengexachewun yasayal

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 дні тому

      ​@@HamzaNademo ante demo ebet 😂

  • @BethelGebrhiwat
    @BethelGebrhiwat 2 дні тому +279

    ሙሉውን የጀዋር ቃለ መጠይቅ ሰምቼዋለሁ አንድም መሬት የሚወድቅ ቃል አልተናገረም

    • @FekaduSofia
      @FekaduSofia 2 дні тому

      sela gawer men tkeyalshe

    • @alimohammed-be5uy
      @alimohammed-be5uy 2 дні тому +1

      I think you can not read 😂 jewar book have explained everything to know about Ethiopia politics.

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 2 дні тому

      የተናገረው ሁሉ በደደቦች ልብ ላይ ጠብ ሳይል ይበቅላል 😂😂 ደደቡ የደደብ ቃላቶቹ ባንተ ውስጥ በመብቀላቸው የጀዋር ደደብ ቃል በቀለለት 😂😂

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 2 дні тому

      Betekekekl

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 2 дні тому

      ጃዋር ኸአንተ በላይ ዘዴህን አግዚአብሔር ያውቃል ለዚህም ነው እንዳሰብከው የማይቀጥለው እግዚአብሔር በምህረቱ ይርዳህ አገራችን ሰላም ትሁን በእግዚአብሔር !

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 дні тому +20

    ግን ምን ያህል ብትፈሩት ነው ትልልቅ ሚድያዎች ሳይቀር በሱ ላይ የዘመታችሁበት ምድረ ሾካካ
    መቸም እዚች ሃገር ላይ ሙሃመድ አህመድ የተባለ ሰው ወደፊት እንዲመጣ አትፈልጉም ሁሌ ጠልፋችሁ ለመጣል ትስገበገባላችሁ
    የናንተ ሴራ ቆይቶም ቢሆን ገብቶናል ለምን እንደምትጠሉት ጭምር
    ይሄ ሰው ለዚች ሃገር ላደረገዉ ነገር ክፍያዉ ይሄ ነው ?
    ትንቢት በሚመስል መልኩ እሱ የተናገራቸዉ ነገሮች አንድ በአንድ ተፈፅመዋል ይልቅ ምንም እንኳን ባይቀበላችሁም ከጎናችሁ አድርጋቹ የሱን ምክር ብትሰሙ ይጠቅማችኋል
    እሱ ሁልም ጀግና ነው አላህ ይጠብቀዉ

  • @AbulaSintu
    @AbulaSintu 2 дні тому +643

    የብልፅግና ካምፕ ተንቦቅቡቋል ማለት ነው😂😂

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 дні тому

      ይህንን የከሰረ የደም ነጋዴ የግብፅ ቅጥረኛ ባንዳ ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ ጀግኒት ጋዜጠኛ ቤቲ ሉዓላዊ ሚዲያ ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር እንደ ጌሾ ወቅጣ አሰጣችልን።
      😂😂😂
      ጁዋር መሐመድ ማሪዋና ሀሺሽ እንየሚያጨስ ስንቶች ያውቁ ይሆን?
      😊😊😊
      ምፅ
      ምፅ
      ምፅ

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 2 дні тому +7

      Betekekele

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 дні тому +1

      @farisabdulfatah2283
      ምድረ ጅላንፎ።
      ይህንን የከሰረ የደም ነጋዴ የግብፅ ቅጥረኛ ባንዳ ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ ጀግኒት ጋዜጠኛ ቤቲ ሉዓላዊ ሚዲያ ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር እንደ ጌሾ ወቅጣ አሰጣችልን።
      😂😂😂
      ጁዋር መሐመድ ማሪዋና ሀሺሽ እንየሚያጨስ ስንቶች ያውቁ ይሆን?
      😊😊😊
      ምፅ
      ምፅ
      ምፅ

    • @samera626
      @samera626 2 дні тому +13

      ማን ሥለሆነ😏😏😏😏

    • @ArkebeFekadu-b1q
      @ArkebeFekadu-b1q 2 дні тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍💯💯💯🙏🙏🙏

  • @abdefer3986
    @abdefer3986 2 дні тому +170

    ጃዋር በክፍለ ዘመን አንዴ የሚፈጥር ክስተት።ብልፅግ ተንበጫበጩ።

    • @HamzaNademo
      @HamzaNademo 2 дні тому

      አለአዋቂ ጅል😂😂😂

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 дні тому

      durye maletik nw😅

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p День тому +7

    የመንግስት ሚዲያዎች ዶክመንተሪ ከሰሩበት እሱ በእርግጠኝነት የሆነ ትልቅ እዉነት አለዉ ማለት ነዉ። የኔ ጀግና ጀዌ❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedSeid-ey7xy
    @MohamedSeid-ey7xy 2 дні тому +141

    ጃዋር ጃግናው በጣም ጀግና ነህ ጀዋር ወላሂ ☝️🥰❤️

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 2 дні тому +4

      ደደቦች ለደደቦች አድናቆት እና ክብር አላቸው ደደቡ ሌላም አድናቆት ጨምርለት ለደደቡ ጀዋር 😂

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph День тому

      ወላሂ መቀለጃችሁ ሆነ 😤

    • @MohamedSeid-ey7xy
      @MohamedSeid-ey7xy День тому

      @@PhawlosNigussie ጀዋር ደደብ 🤣🤣🤣🤣አትሆ ውስጥ ማን አለ ጀዋር የሚደርስ እስኪ አንቴ ዱቀታም 👊

  • @angasu
    @angasu 2 дні тому +148

    ጃዋርን አትቺሉትም: በቃ ዝም ብላችሁ ተንጫጩ 😂😂😂

    • @LawofGod
      @LawofGod 2 дні тому +2

      For what - remember he was in prison ! Shilfetam new

    • @HamzaNademo
      @HamzaNademo 2 дні тому +2

      ጅል😂😂

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph День тому

      አው በጣም ወፍሯል😜😏

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE 2 дні тому +47

    thank you !!ብልፅግና እንደዚህ በአንድ መፅሀፍ ሲደርማመስ ማየት እንዴት ደስ ይላል !!!

    • @dawit8576
      @dawit8576 День тому

      ዘመኑን በሙሉ ሲለፈለፍ የኖረ ጡሩንባ

  • @Rogfur
    @Rogfur 2 дні тому +183

    PP ሽንት በሽንት ሆነሻል😅😅😅

  • @FisumF
    @FisumF 2 дні тому +130

    የኢትይጵያ ድምፅ እዚሁ ኮመንት ላይ ማይት ዪቻላል

    • @-vb1gj
      @-vb1gj 2 дні тому +1

      😂 ተደራጅቶ ኮመን የሚሰጥ ክፉ ትውልድ ባለበት ሀገር
      ኮሜንት

    • @-vb1gj
      @-vb1gj 2 дні тому +1

      ሲሞቅ በማንኪያ
      ሲበርድ በጅ
      አይ ጀዌ አጭቤኮናት 😂😂

    • @SabaAbduraman
      @SabaAbduraman День тому +1

      ኮሜንት እኮ የግሪሳዎች ነው።ግርርር

  • @KedirHussenn
    @KedirHussenn 2 дні тому +18

    ጀዋር መሀመድ እንወድሃለን ( ከወሎ ክልል )

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ День тому +1

      ጥንብጋላ ወሎ አማራነን የምን አባክ ክልልነው አህያ

    • @KedirHussenn
      @KedirHussenn День тому

      @የዴሴዋነኝ ወሎ ክልል ነው !!

    • @KedirHussenn
      @KedirHussenn День тому

      @የዴሴዋነኝ የጎጃም ቆምጪ እኛ ወሎየዎችን አይወክለንም

  • @MohameddHassen
    @MohameddHassen 2 дні тому +87

    ያነሳውን ሀሳብ በሀሳብ መሞገት እንጂ በቀደመ ተግባር ቢመዘን ኖሮ አንድም የኢህአዴግ አመራር በስልጣን ላይ የሚኖር ባልነበረ ።የሆነ የፈራችሁት ነገር ለመኖሩ ማሳያ ነው ።

  • @Lidiyaa926
    @Lidiyaa926 2 дні тому +152

    Jawar is the best political in Africa❤❤

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 дні тому +7

    ጁሃር በሰው ዘንድ ይጠላል ብለው የሚያስቡት ንግግር ሜንጫ የምትለው ናት ብለው ስለሚያስቡ አሁን እምነት ከእምነት ለማጋጨት ብልፅግና እየተጠቀመበት መሆኑን ስናይ መውረዱን ያሳያል አሁን ህዝቤ ፋራ አይደለም እንዲህ አይነት ትንንሽ ሃሳብ ላይ ቆሞ ከትግል አይመለስም! እርካብና መንበርስ መች ተነገረና... የምትፈልገውን ሰተህ ወደሚፈልገው ውሰደው ገደሉ ጫፍ ላይ ስደርስ ገፍትረኸው ጣለው ማነበር ያለው😂😂😂

  • @gemetube7713
    @gemetube7713 2 дні тому +62

    ሰውዬው ከግለሰብ በላይ መሆኑን አረጋገጣችሁ። ፈጣሪ ይሁናችሁ።

  • @HenokHenok-je3tz
    @HenokHenok-je3tz 2 дні тому +66

    በናተ ወንበር ሲመጣ የሱን የድሮ ቪዲዮ ፍለጋ አይ ፖለቲካ 🤣🤣🤣

    • @eliashayredin8600
      @eliashayredin8600 2 дні тому

      እኔብቻ የታዘብኳቸው መስሎኝ ነበር

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo 2 дні тому

      😂😂ማፈርያ ናቸው ጀዋር በዝህ ንግግር ምን ማለት እንደፈለገ ለህዝብ አስረድቶ ብዙ ግዜ ይቅርታ ጠይቋል

  • @NegasaTaye
    @NegasaTaye 3 години тому +1

    Jawar is the best political in World ❤❤❤❤

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 2 дні тому +80

    አለቃችሁን አጥቦ ጨምቆ አሰጣላችሁ😂😂😂በቀጣይ ሲደርቅ ይወቅጥላቹሃል😂😂😂😂

    • @Realistic_2025
      @Realistic_2025 2 дні тому

      😂😂😂👏🏽

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph День тому

      ቶርቶራ በይው እንዲያወራ ፈቅደንለትኮ ነው ከወሬ ውጪ ወፍ የለም 🤷‍♀️😅

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 2 дні тому +190

    እንደኔ እምነት እንደጁሀር አይነት ሰወች ለአገሪቱ ያስፈልጓታል ምክንያቱም አሁን ያለው ሁኔታ ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ ተስፋ እየቆረጠ ነው ይሄ ደሞ አደገኛ ነገር ነው ለምሳሌ በግለሰብም ሆነ በመንግስት ስበደልም የሆነ ችግር ሲደርስብኝ መንግስት ጋር ሄጀ ፍትህ አገኛለሁ ማለት አይቻልም ስለዚህ እንደጁሀር አይት መንግስትን የሚያነቃ ግለሰቦች መብዛት አለባቸው በነፃነትም መንቀሳቀስም አለባቸው።

    • @alimohammed-be5uy
      @alimohammed-be5uy 2 дні тому +1

      Know is the time we truly need Jewar to fight the dictator Abiy cult.

    • @alushakemal
      @alushakemal 2 дні тому +1

      ከገባቸው ይኸው ነው 🙌

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 5 годин тому +2

    ይሄንን ዘገባ ጀዋር በሚዲያ ከመምጣቱ ከሶስት ወር ለምን ሜንጫ እንደሚያነሣ አልነገራቹህንም ዛሬ ምን ነዉ ????

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 2 дні тому +129

    ጀዌ ይችላል ጨቅላውን አሸናው ✅✅✅✅

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 дні тому

      ፈሳም.ነው.ጀዌ

  • @Bilisaleta
    @Bilisaleta 2 дні тому +303

    Thanks FANA TV
    You make a good promotion.
    We want to read thats books

    • @jabtech
      @jabtech 2 дні тому +5

      great feedback👌👌👍👍❤❤💕💕

    • @EmmaNega
      @EmmaNega 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 2 дні тому

      😂😂😂😂 well said 😂😂

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 2 дні тому +1

      😂😂🤭

    • @Zeinadin999
      @Zeinadin999 2 дні тому

      አይዟቹ ስቲጨነነቁ ሰውን አተብጠል ሼም ነው

  • @amirabdullahi7019
    @amirabdullahi7019 День тому +12

    Long life our hero juweeeeeeeeeeeeeeee koooooooooooooiooo

  • @Mike-q2s1z
    @Mike-q2s1z 2 дні тому +103

    የብልፅግናውሾች በጀዋር ተደናግጠዋል።
    ጀዋር እንደበፊቱ ኣሁንም ለውጡ ካንተ ነው የምንጠብቀው

    • @HadeeraMusamma
      @HadeeraMusamma 2 дні тому

      ቢደናገጥም አይገርምም እሱ የሚሎክሰው እሳት. ብዙ ጥፋት ስለሚያስከትል ስላየነውም ለገባው

    • @tilahundesta7523
      @tilahundesta7523 2 дні тому

      በቡና ደጋፊዎች ዘፈን የምደነግጥ ቦቅባቃ ተመልሶ ትግል ይመራል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነዉ።

    • @Mike-q2s1z
      @Mike-q2s1z 2 дні тому

      @ ደደብ። ጠብቅ ኣንተ ወስላታ የብልግና ውሻ

    • @HsvXhdh-u9j
      @HsvXhdh-u9j День тому

      ​@@tilahundesta7523እስከ አፍንጫው የታጠቀውን የአጋዜ ጦርን መከታ አድርጎ ኦሮሞን ስጨርስ የነበረውን ወያኔ ወደ መጣበት መልሶታል እንኳን ይህንን ለፈስፋሳ ደንባራ መንግስት ቀርቶ።
      ለመሆኑ እናንተ ስትባረሩ የት ይሆን የምትገቡት?

  • @sefahuldar3543
    @sefahuldar3543 2 дні тому +94

    ጀግና ነው የብልጽግና አሽከር ባለመሆኑ በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ አሁን ግፍ ተሰርቶ አያውቅም!

  • @MuzahirAhmednur
    @MuzahirAhmednur День тому +25

    Thanks to you for great work you do for our hero jawar ❤❤❤

  • @tesemawendimu289
    @tesemawendimu289 2 дні тому +104

    አማራ ነኝ ጀዋር ወስጤ ነው

    • @hussenhajibushra
      @hussenhajibushra 2 дні тому

      Thenk you ❤❤❤❤

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph День тому

      አማራ ክልል እንዲያስተዳድር በቅርቡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ይሾመዋል መቼም ለሱ ምንም አይሳነውም 😅😉😜

    • @AbrahamSeifu-x7l
      @AbrahamSeifu-x7l День тому

      mnu neh amhara????krstian mitela sew mechem amhara adilem

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 дні тому +91

    ጀዋር ምርጫ ላይ መቅረብ አለበት ግድ ነው 🌺

  • @hekmulahaykal
    @hekmulahaykal День тому +5

    ፍ ትህ ለአክሱም ሙስሊሞች✊🇪🇹

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 2 дні тому +39

    7:48 ❤ አዎ ጀዋር እንዳለው ፣ አሁን ኢትዮጲያ በታሪኳ ታይቶ ማይታወቅ መከራ ውስጥ ነች።

  • @HeartofJesus-k1l
    @HeartofJesus-k1l 2 дні тому +89

    ጀዋር ጀግና ነው

  • @GetahunGirma-t5h
    @GetahunGirma-t5h 2 дні тому +9

    The next prime minister of ETH is Jewar Mohammed 100 percent

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 2 дні тому +38

    ጨቅላው ኢትዮጵያን ሱቅ በደረቴ አድርጎታል ጅዋር ሆሆሆሆሆ✅✅✅✅✅

  • @fahminure1562
    @fahminure1562 2 дні тому +42

    Mashallah kitaaba jawwe beeksiftaniifiyyu 😂 Long life our legend Jawar ❤💚❤

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 2 дні тому +43

    ብልፅግና ቤት ልክ እንደ Old Trafford አይጦች ሽርሽር ላይ ናቸው😅😅😅

  • @Portocana-v6w
    @Portocana-v6w 2 дні тому +85

    እንደኔ እንደኔ; ከዶ/ር አብይ በኋላ የትኛውንም ፖለቲከኛ ባላምንም በዚህ ሠአት ጀዋር የህዝቡን ብሶት ነው የተናገረው። ለመንግስትም ቢሆን ከጭፍን አካሄድ ራሱን ቆም ብሎ እንዲያይና የህዝቡንም የኑሮ ውድነትና የመፈናቀል ተአብ በትንሹም ቢሆን ማስተካከል እንዲጀምር ጥሩ ሠአት ላይ የመጣ ብዬዋለሁ። አሁንም ህዝቡ የክፍለዘመኑ ተአብና ጭንቅ ውስጥ እንዳለ ለመስማትም ለመረዳትም ለማስተካከልም ጊዜ ስጡ። መንግስት ሆይ ወደአቅልህ ተመለስ።

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz 2 дні тому +1

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እኔ የሚታየኝ ጃዋር ግልፅ ነው ያጋደለን ነው አሁን ስለአብይ እና ብልፅግና ያለው ግን ትክክል ነው ፋናም ስለ ጃዋር ያለው ትክክል ነው።

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 2 дні тому

      🙏🙏🙏🙏

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 2 дні тому

      ተራ የጀዋር አሽቃባጭ!simply you are rif-raff

    • @OkOk-vv9rq
      @OkOk-vv9rq 2 дні тому

      ❤❤❤

  • @kebirhussen6416
    @kebirhussen6416 2 дні тому +5

    የት ነው ይሄ መፀሀፍ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ እባካቹህ አሳውቁኝ የማገኝበትን

  • @yohansmebrahtu
    @yohansmebrahtu 2 дні тому +81

    አይዞሽ ገለቴ በዚህ አካሄዳችሁ በሚቀጥለው አሸባሪው ብልፅግና የሚል ዜና እንጠብቃለን

    • @habesha2965
      @habesha2965 2 дні тому +1

      @@yohansmebrahtu #ገዳዩ ከስልጣን ሲወርድ የት ይቀራል ኧረ የሚዲያ ትርጉሙ ይግባን በፈጠራችሁ ፋና

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 дні тому

      ህልመኛ

    • @alimohammed-be5uy
      @alimohammed-be5uy 2 дні тому +1

      ​@hanhn7623 😂😂 why are you scared for Abiy cult😅

  • @SULYMAN-u4k
    @SULYMAN-u4k 2 дні тому +28

    ብልፅግና ገና ይቦካል ጅዋር ወደፊት ህዝቡ በቁመናው አብዶ❤ዋል

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 2 дні тому +22

    አንዲት ጋዜጠኛ ነኝ የምትል የባዮሎጂ ማስተማሪያ የምትመስል መንግስት(ብልፅግና)መልስ አይሰጥም ያለችው ይሄው😂😂😂 ሳይውል ሳያድር ለቤቲ አድርስላት

    • @samimark3660
      @samimark3660 2 дні тому +1

      የሆዴን ነዉ የ ተናገርከው
      አፍቅረው ነበር መሰል

  • @shegawshegaw9694
    @shegawshegaw9694 2 дні тому +26

    ምንም እንኳ አማራ ጠል ቢሆንም ግን እዳብዪ አልጨፈጨፈንም ያማራ ቁጥር 1 ጥላት አብዪና አብዪናቸዉ ጀዋር በወሬ እጂ ምንም አላደረግም ወታደር አዞ እየጨፈጨፋን ያለዉ አብዪነዉ😢😢

    • @alimohammed-be5uy
      @alimohammed-be5uy 2 дні тому +1

      Know is the time to unit against abiy cult, we don't have the time for division

    • @derejetesfaye3373
      @derejetesfaye3373 2 дні тому

      Jawar ye amhara telat lihon ayechilim , ye hulachin telat Abiy new

    • @ehsanabduselam1630
      @ehsanabduselam1630 2 дні тому

      ብለናችሁ ነበር፣ አብይ በኛ ስም ማንንም ካጠቃ ተጠያቂው እራሱ ብቻ ነው

  • @Muhammedsani-w3x
    @Muhammedsani-w3x 12 годин тому +1

    እናንተ ተንጫጩ ጀዌ ስራውን እየሰራ ነው ጉድ😂

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 2 дні тому +159

    እኔ አማራ ነኝ ጀዋርን እወደዋለሁ

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm 2 дні тому

      😂😂😂ድንቄም አር
      ዋናው የአማራ ህዝብ ጠላት ቁጥር አንድ ጠላት ነው ቢገባህ በቄሮ ታጣቂ ኦሮማያ ውስጥ ያሉ አማራዊያንን በሜንጫ በገጀራ ያስጨፈጨፈው ማን ሆነና ነው እወደዋለሁ ማለት ደንቆሮ😂😂

    • @Hfhfegvgg
      @Hfhfegvgg 2 дні тому

      ጀዝባ 🤮

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 2 дні тому +6

      በሜንጫ.ስለሚያርድ.ነው

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 2 дні тому

      Since you are ignorant.

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 2 дні тому +1

      ውለዺለታ

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 дні тому +41

    እኛ አማራዎች እንወደዋለን ግን መቸም አናምነውም አሁን ባለው ሁኔታ ግን በርታ ማለት ያስፈልጋል🙌😊

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 2 дні тому +3

      ራስሽን ቻይ አሽቄ በእሱ ሴራ እኮ ነው ሻሸመኔ አርሲ ነቀምቴ ስንት አማራ የታረደው

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 2 дні тому +2

      አንች ውደጅው የሞተው አማራ ዶሮ መሰለሽ ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 2 дні тому +1

      እበት የጋላ ዲቃላ መሆን አለብሽ..ያንቺ አይነት ንፍጥ ጭንቅላት ጨርሶ እስካልጠፋ ድረስ መቼም አማራ አያሸንፍም

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 дні тому

      Debtera..gezaw..alfuwal😂😂😂..jel

  • @AjibaKamar
    @AjibaKamar 2 дні тому +4

    ፈሪ ሁላ ህዝቤ በጦርነትና በራብ ሲያልቅ ለማውራት ጊዜ ዬለውም አንድ ግለሰብ መፅሀፍ ፃፈ ብላችው አፋችሁን አጩላችሁ መልስ ለመስጠት መጣችሁ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 2 дні тому +43

    የዚህ ዝግጅት ትርጉሙ አልገባንም የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @blackstone07
      @blackstone07 2 дні тому +2

      ጀዋርን ደግፉ ነዋ መልዕክቱ ሌላ ትርጉም የለውም።

  • @muhammedgalan1426
    @muhammedgalan1426 2 дні тому +42

    እኔ የአብይ ደጋፊ ነኝ በርግጥ ብልፅግና በዚህ ልክ ይንቦቆቦቃል ብዬ ጠብቀው አላውቅም
    .
    😅😅😅

  • @eyobgezai243
    @eyobgezai243 2 дні тому +6

    Jewar is a realy hero

  • @peac93
    @peac93 2 дні тому +51

    የ አብይን ንግግር ካየን ጁዋር 100% ትክክል ነው !!!

  • @abeni107
    @abeni107 2 дні тому +71

    😂 ጃዋር 💪💪💪

  • @abdomohamed-f8m
    @abdomohamed-f8m 2 дні тому +8

    Etihopian Akka Nama dhukubsatee Mana Nama cisuuttii jirtiii Dawaa argachuf yeron dhihatera Dawaan ishee Jawaar Mohamadii qofa
    isiin garuu soban dhara dubatuu Boruu isiin gafataa Yeron hin dhufa egadha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 2 дні тому +13

    ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ጀዋር ሰዉ አስጨፈጨፈ የሚለዉ ክስ ነዉ። ለምን እንደ ሀጫሉ ሜዳ ላይ አልቀረም ነዉ? ለምን ድረሱልኝ አለ ነዉ? ዝም ብሎ ለምን አልሞተም ነዉ? ሰዉን አስጨፍጭፏል ከተባለም ጨፍጫፍዉ ሳይወገዝ ለምን አስጨፍጫፍዉ ብቻ ይወገዛል?

    • @khalidibnalislam
      @khalidibnalislam День тому +1

      Rather than blaming the system who is responsible for the entire mess starting from sending unknown polices to kill him in a dark nig , stupid & illiogical people choose to blame a man who reached out to people because he is going to be killed.

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 2 дні тому +63

    Jawaaaaa is book the best selling book in history of Africa. ❤❤❤❤

  • @AbdilkadirNuredin-hz7xj
    @AbdilkadirNuredin-hz7xj 2 дні тому +4

    Jawar is the best polotician in Africaaaaa

  • @fadhus
    @fadhus 2 дні тому +46

    I may not agree with his political point of view .But I can't deny his political potential. Ethiopia has never seen such an influential person

    • @BackFoot2023
      @BackFoot2023 2 дні тому

      He maybe a good activist it that doesn’t mean he’s a good governor

    • @abdurrahman-su4we
      @abdurrahman-su4we 2 дні тому

      ​@@BackFoot2023 he himself said he don't wanna be leader, he said they wanted to put the right person on the seat

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 2 дні тому +29

    ብልፅግናና ውሾቹ ደንብረዋል!! ጀዋር ብቻውን ቅዘን በቅዘን እያደረጋቸው ነው::

  • @OROMANKUSHOROMO
    @OROMANKUSHOROMO 2 дні тому +11

    Jawaar king of Africa 🌍 jaalattani jibbitani
    Jawar king of africa love it or hate it

  • @Travel_Jabarti
    @Travel_Jabarti 2 дні тому +35

    እኔ አማራ ነኝ ከጀዋር ጐን እቆማለው ።።።። ጃጃ ይችላል ……… ህዝቡ መሪ ነበር ያጣው …… ጃ ተነስቷል ❤❤❤❤❤

    • @AmmaAmmaa-jk7hw
      @AmmaAmmaa-jk7hw 2 дні тому

      ወደፍት ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያን ይመራል፡፡ ሁሉም ለስልጣን ይሞታል፡፡

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 дні тому +22

    6:43 6:44 ያለ ክፍያ ነጻ ፕሮሞሽን እየሰራችሁት ነው😮😮

  • @IfaAboma
    @IfaAboma День тому +5

    ወዮ፣ በዚህ የሊ ድምፅ ጥሩ ሥራ ሠርተሃል፣ እናመሰግናለን ወንድም

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 дні тому +12

    በአንድ እራስ ሚልዮን ምላስ 5 አመት ሙሉ የሰማነውን ምን ልትሉ ነው 😅 እረ ተው ያስተዛዝበናል 😅

  • @naolabdiisa4021
    @naolabdiisa4021 2 дні тому +80

    PP can’t sleep😅😅 bravo Jawar

  • @cherinetsintayew3560
    @cherinetsintayew3560 2 дні тому +1

    ቢያንስ እንደጋዜጠኛ በአመክንዮ ተች
    የምር የብልፅና የንዴትና የጥላቻ ድምፅ ነው ከጋዜጠኛው የተሰማው

  • @ገርጀሌሚድያ
    @ገርጀሌሚድያ 2 дні тому +36

    ሽንታሙ ፋና መቃዠት ጀመረ😁

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 2 дні тому +18

    ጁሀር ሙስሊም ነው ካላችሁ እኛ የአማራ ሙስሊሞች እንደግፈዋለን

  • @HamzuKtar
    @HamzuKtar День тому +4

    Jawwar is the best politician on African ❤❤❤

  • @tesfayenebi2875
    @tesfayenebi2875 2 дні тому +25

    1 ለ እናቱ ሽ ለጠላቱ

  • @RajuSharma-u5b
    @RajuSharma-u5b 2 дні тому +64

    ከሆነው ሁሉ ጀዋር ያልተናገረው መን አለ. He is really wonderfull

  • @lenchoTemesgen
    @lenchoTemesgen 2 дні тому +1

    That’s why they say, in playing poker, “The winners laugh and tell jokes while
    the losers say, ‘shut up and deal.’ ”

  • @AronBerhe-21
    @AronBerhe-21 2 дні тому +31

    አይ ብልፅግና ከመደንገጡ የተነሳ ፋናን ተራ አክቲቪስት አደረገው😂😂

  • @ibnuhasen4796
    @ibnuhasen4796 2 дні тому +30

    ብልፅግና ዳይፐራችሁን ቀይሩ

  • @abdulfetahabebe7484
    @abdulfetahabebe7484 2 дні тому +2

    ጃዋር መሃመድ የሁልጊዜም ጀግናዬ ነው

  • @HAYATUTube4325
    @HAYATUTube4325 2 дні тому +23

    አድርጉ ከታበለ ወዳኋለ መይል ምድያ 😅😊አይዞቹ

  • @tekalignteshome5082
    @tekalignteshome5082 2 дні тому +33

    Jawar is more than strategist!

  • @tahirjemal4662
    @tahirjemal4662 2 дні тому +11

    I need this book where can I get?😊

  • @Mayatubemt1
    @Mayatubemt1 2 дні тому +19

    የጃዋር ቃላት ሃይል የፈሩ ይመስላሉ።

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 2 дні тому +25

    Jawaaaaa long life Jawaaaaa loved Jaweee is one of the top politician we never seen before Jawaaaaa king of the king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hojlund944
    @Hojlund944 День тому +1

    We don't support both of them Abiy Ahmed and Jawar Mohammed.

  • @EndrisSeid-t8z
    @EndrisSeid-t8z 2 дні тому +14

    እኔ አማራ ነኝ ጁሀር ሙሀመድ ግን ጀግና ነው እስኪ ብልፅግናወች እዚህ ዶክመንተሪ ስር ያለውን ኮሜንት ተመልከቱ አንድም እናንተን የሚደግፍ ኮሜንት አላየሁም

  • @murshidkhanmurshidkhan1728
    @murshidkhanmurshidkhan1728 2 дні тому +19

    📍ጭራሽ በነፃ ፕሮሞሽን ትሰሩለታላችሁ😂

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 День тому +2

    Ethiopia doesnt need jewar or pp.... Only God nd new leadership

  • @AbdulbasitfujataJawar
    @AbdulbasitfujataJawar 2 дні тому +27

    በተቻችሁት ቁጡር በሰዎች ዘንድ ውዴታው ይጨምራል ጀዋር ❤

  • @robajafer3819
    @robajafer3819 2 дні тому +28

    Jawar mohamed is one of Smart in Ethiophia,That Shame Our Fana....

  • @asemahgnterefe
    @asemahgnterefe 2 дні тому +4

    በዚህ ሰሀት ማንም ሆነ ማን ብልፅግናን የሚቃወም ግለሰብም ሆነ ቡድንን እንደግፋለን። ኢትዮጲያ በዚህ ጊዜ ከነትኛውም ጊዜ በበለጠ ዜጎቿ ስቃይ ውስጥ ነን በርሀብ በሰላም ማጣት በስራ አጥነት ወዘተ ስለዚህ ብልፅግናን መቃወም የግድ ነው

  • @DagoJirata
    @DagoJirata 2 дні тому +45

    Yemir jawar Tillik polotikegna nw .....❤❤❤❤

  • @hemenaman1901
    @hemenaman1901 2 дні тому +12

    እውነትም ተንቦቅብቃቹኋል😂

  • @MakbelBekelee
    @MakbelBekelee 15 годин тому

    ጀዋር የተናገረው በሙሉ ትክክል ነው መትጽሐፉን እየገዛቹ👌👌👌