የስኳር በሽታ መድኃኒት የሠሩት ዶክተር ፋንታሁን አበበ የት ገቡ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 2 роки тому +49

    ዶ/ር ፋንታሁን አንተ እጅግ በጣም የምትገርምና በጣም የምትደንቅ ምሁር ነህ የኛ ሐገር ዶክተሮች እኮ ህዝባቸውን ከመዝረፍ ውጭ በእውቀታቸው ተመራምረው አንድ መድሐኒት ለህዝባቸው እና ለሐገራቸው ተመራምረው ፈጥረውና ሰርተው አበርክተው አያቁም ደ/ር እየተባሉ ሲሞካሹ እና ሐገር ሲያፈርሱ ከመኖር ውጭ ቤተሙከራ ውስጥ ገብተው ያበረከቱት አንድ ነገር የለም በሽተኛ ሊታከም ሲሔድ እንኳን ከበሽታው ተቃራኒ የሆነ መድሐኒት በማዘዝ ለመጨረስ ወይም በሽታው ተባብሶበት ለተጨማሪ ወጭ እንዲዳረግ ነው የሚያደርጉት ሀያ ሰላሳ አመት ተምረው እንኳን ለሐገሬ ለህዝቤ ብለው ህዝብ የሚያየው አንድ ነገር ሰርተው ህዝብን አስደምመው አስደንቀው አያቁም ይባሱን ብለው የሚያቁት ነገር እንኳን ሊኖር ቢችል ተደብቀው በሚስጥር ነው ህዝቡን የሚዘርፉ እንዳንተ በግልፅ ይህ ነገር ለዚ በሽታ ብለው ይሞቷታል እንጅ ትንፍሽ አይሉም ልክ እንደ ባህል ሐኪሞች ማለት ነው ስለሆነም ዶ/ ር ፋንታሁን አንተ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ከሰማይ የወረድክ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥጦክ ከዚህ የበለጠ ሰርተህ የኢትዮጵያን ዶክተር ተብየ ገዋን ለባሽ ሁሉ በቂጡ ቁጭ ታደርግልናለህ ህዝባችንም እንደ ወረሽኝ ከተበተነበት በሽታ ትታደጋለህ እላለሁ ዶ/ ር ፋንታሁን አበበ ሐቅም አለህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በስራው ተደምማችሁ ተደንቃችሁ በምስጋና ፋንታ የምትተቹ ሰወች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ፡፡

    • @getnetmolla895
      @getnetmolla895 2 роки тому

      ወሬ ....በስመአብ......አይ ሀበሻ በቃ ጥናት ላድርግ ማስረጃ ብሎ ነገር የለም በቃ የመሠለውን መዘፍዘፍ.....

    • @bogaleteklemariam5295
      @bogaleteklemariam5295 2 роки тому +3

      ዶክተር ፈንታሁን እግዚአብሔር የባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰኳር ህመምተኞች ሁሉ የአንተ ደጋፊዎች ነን አድራሻህና ሰልክህን አሳውቀን አባክህ ህመምተኞች ከመላው አለም ይመጡልሀል አይዞህ በርታ ለምቀኞችና ለወሬኞች ቦታ አትሰጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የርዳህ አመሠግናለሁ ቦተ

    • @habtamugesese
      @habtamugesese 6 місяців тому

      እባክህ የስልክ ቁጥርህን እዴት ላግኘው

    • @EthioPia-pb6ro
      @EthioPia-pb6ro 8 днів тому

      እባክህ ስልክህን ንገረን

    • @teshomearagie8856
      @teshomearagie8856 6 днів тому

      Q

  • @user-jj5li3yv9h
    @user-jj5li3yv9h 2 дні тому +2

    እ/ር ኣንተን ስለላከልን እናመሰግናለን አድራሻህን ንገረን

  • @TesfalemAlemayehu-hh3bv
    @TesfalemAlemayehu-hh3bv Рік тому +13

    እጅግ ደስ የሚል እና ለዘወትር ስቃያችን ተስፋ የሚሰጥ ነው። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ። ዶ/ር አድራሻህ እንፈልጋለን

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 7 місяців тому +9

    ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ከሚነግሩን የቡና መድኃኒትነት በላይ በድንግል ማርያም ልጅ በልዑል እግዚአብሔር እምነት ካላን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በሌላም ፀበል ቦታ ለስኳር ታይፎይድ ታይፈስ በሽታ ሂዱ ክፉ መንፈስ ስም ሰጡኝ ምን ላድርግ ብሎ በመንፈስ ታማሚዎች ተናግሯል ግን እኛ ሙሉ እምነት ኖሮን አንጠመቅም በጥርጣሬ ስለሆነ የምንጠመቀው እንዴት እንዳን ታድያ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አስተዋይ ልብ ሙሉ እምነት ያድለን አሜን ፡፡

  • @alemtsheaygashaw5857
    @alemtsheaygashaw5857 2 роки тому +74

    ከሁሉ ነገርህ በጣም ያከበርኩህ ያደነቅኩህ እውቀትን የሚሰጥ እንደሆነ ማቴሪያሉ ያገኘኸው እግዚአብሔር ከፈጠረው መሆኑን በመናገርህ በጣም ተደስቻለሁ አሁን እግአብሔር ይጨምርልህ ለዚህ ነው ትሁት የሆንከው እኔ አጥንቼ እኔ ተምሬ አገኘሁት አለማለትህ ተባረክ ያንተም የፅዋቱ ባለቤት ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 роки тому +3

      A

    • @letekidangebruhagos581
      @letekidangebruhagos581 2 роки тому +1

      አሜን

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 2 роки тому +1

      ወሬ አታብዤ ያንን የሚክድ ሰዉ የለም በዚህ ምድር ላይ ከፈላስፋዎች አንስቶ እስከ ዱር አራዊት እንዲሁም እፅዋት ።
      "Matter never created nor Destroyed".
      ብለዉ ጨርሰዉታል።ቁስ አይፈጠርም አይጠፋምም ቁስ
      ሊፈጠርም ሊጠፋም አይችልም
      እንግሊዝኛዉ ትርጉም ነዉ።

    • @abaynehadmikew4941
      @abaynehadmikew4941 2 роки тому +1

      Pls put down the telephone number .So that we will get your address

    • @zemzemahmed4024
      @zemzemahmed4024 2 роки тому +1

      ሰልክና,አድራሸቡናቀዉ,ጡረነው

  • @askalemekonnen9416
    @askalemekonnen9416 2 роки тому +23

    ማስተዋልና ጥበብን የሠጠህ እግዜአብሔር ይመስገን። አይዞህ በርታ ፈጥነህ ለወገንህ ድረስ የጠላትን ሴራ ከፊትህ አምላክ ይጥረግልህ።

  • @wedajoworke7545
    @wedajoworke7545 Рік тому +3

    ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ስለስኳር በሽታና መድሃኒቱ የሰጠኼውን ማብራሪያ በትክክል ተከታትያለሁ በእግዝአብሄር ላይ ያለህ እምነትና ምርምርህም በመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የእሱ ፈቃድ ታክሎበት ለዚህ ውጤት በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ እላለሁ ሊትበረታታና ሊትታገዝ የሚገባህ ምሁር ስለሆንክ ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዝአብሄር የጀመርከውን ምርምር እስከመጨረሻው እንዲያስፈፅምልህ ምኞቴን እገልጻለሁ በርታ! በርታ!

  • @kejelatolessa5572
    @kejelatolessa5572 Рік тому +14

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቅት ይጨምርልህ በርታ ለወገንህ ስትል ብትጎዳም ጥቅምህ እርካታ ነው

  • @nadewayalew2920
    @nadewayalew2920 2 роки тому +28

    you are iconic researcher with compassion may God keeps you from illuminate.

  • @rebisa6386
    @rebisa6386 2 роки тому +9

    ዶክተር ፋንታሁን እጀግ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ሰላየሁ በጣም ነዉ የኮራሁት እዚህ ደረጃ በመድረሰህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ መሰለ አየለ አንተንም ሰላየሁ በጣም ነዉደሰ ያለኝ ኮራሁባቹ በርቱ

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 2 роки тому +8

    አይዞህ የሰው ልጅ ስንባል የሚበልጠንን አንድም ጀግና ነህ ስለሰው ትተህ አንተ በራስህ ተጎዝ የሰው ልጅ ደካማነን አይዞህ በርታልን የኔወድም አው የራሳችንን አሳንሰን ነጭ ባለን እንመራለን ነጮችእራሳቸው እድትድን አይፈልጉም ብልሀል የራሳችንን እናበራታታ የሰውን ትተን

  • @MengistuLemma-gq3ed
    @MengistuLemma-gq3ed 3 місяці тому +1

    እባክህ ዶ/ር ስላንተ ከሰማሁ ቆይቻለሁ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የኛ ችግር የነጮች ችግር ሳይሆን ያለመቀባበል በመሆኑ ይህ ደግሞ መፍትሔው ተስፋ ባለመቁረጥ እንደስምህ ተስፋህ አብቦ እኛም ለችግራችን በሀገራችን ልጅ መፍትሄ እናገኛለን እግዚአብሔርም ይረዳናል አሜን ።

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 роки тому +17

    በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

    • @DExamGezahenge
      @DExamGezahenge Рік тому +1

      አድራሻ ena selk kuter ebakachun???

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому +13

    እናመስግናለን!!!ዳክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስልክህን ፣ አድራሻህን፤ተዉልን እባክህ ??

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 2 роки тому +27

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለው ቅጠል ሁሉ መዳኒኋት ግን አልታወቀም ለወገኖቻችን በማሰብህ በጣም አናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርቱ

  • @Everyone326
    @Everyone326 7 місяців тому +2

    አረ ፡ ይህ ወንድማችን ያምነገረዉ ነገር 75% እዉነት ሲለሆነ እባካችሁ በተለይ በዚህ በኩል በተለይም ሀገር በቃል በለሃብት በዚህ በኩል ትልቅ እቪስት መድረግ በጣም አትረፍ ይሆነል ፡ እባከቹሁ አመቻቹልን❤❤❤

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 2 роки тому +49

    እባክህ ዶክተር እኔም ልጄም የስኳር ህሙማን ነን አድራሻህን በትክክል ብናውቀው መተን ልንታከም በጣም ደስ ብሎኛል ንግግርህን ስሰማ አሁኑኑ የዳንኩ መሰኝ አድራሻ እንፈልጋለን

    • @workuhabte566
      @workuhabte566 Рік тому +7

      ሰላም ዶክተር አድራሻህን እንዴት እናግኝ ?

    • @herihilemariam2420
      @herihilemariam2420 Рік тому +4

      ሰላም ኩቡር ደኩተር ፋንታሁን በዩቲብ ካየኹኝ ጀምር አድርሻህን በትክክል ጻሀፍልን መጥቼ እንዲታከም ርዳኝ

    • @adamteshite4823
      @adamteshite4823 Рік тому

      How can I reach you d o have a physical address so that I will be able to see you in? person

    • @EtenatWesene
      @EtenatWesene Рік тому +2

      እባክዎ ዶክተር አድራሻሁን ጠቁሙን

    • @desalegnbegna8316
      @desalegnbegna8316 Рік тому +2

      Please for you correct address

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 2 роки тому +103

    ባያድን እንኳን ሙከራው ቀላል አይደለም ሁኔታውን በሂደት የማየት ይገባል እንጂ ገና ለገና ማጥላላት ልክ አይደለም ብዙ ሰዎች
    እነርሱ ስለማይችሉ በሌላው ችሎታ ላይ ውሃ ልቸልሱ ይፈልጋሉና ዶክተር በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንድ ፈረንጅ ይህንን ቢያደርግ ኖሮ ማንም አይጠራጠርም እስከ መቸ የፈረንጅ ጥገኛ ሆነህ ልትኖር ነው!!

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 2 роки тому

      በትክክል የይቻላል መንፈሱ በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ። ችግራችን ፕራግማቲካሊ ነገሮችን ከመፈተሽ ይልቅ ከፈረንጅ ካልመጣ ወይም ምንም ሪሰርች ሲሰራ ያልኖረ የዉሸት ፕሮፌሰር በተመራማሪዎች ላይ ያለዉ ቅናት ትልቅ በሽታ ነዉ። የሚገርመዉ የተማሩ ሰዎች የተባሉት እንደ ሌጣ ሰዎች ትቺታቸዉ በሚሰሩት ላይ ከሳይንስ አንፃር ይህ ዉሸት ነዉ ብለዉ መተቸት ሳይሆን በደፈናዉ ማጣጣል ነዉ። ለማንኛዉም ፈረንጅም ከናቱ መሀፀን አላመጣዉም። አሁንም ሀገር እንዲለወጥ ምሁር ተብዬ ሀሜተኞቹን ትቶ መንግስት እና ህዝቡ ማበረታታት ነዉ ያለበት። የምመክረዉ ግን ተመራማሪዎችም ምርምራቸዉን እኔ ብቻ ከማለት ወደ ትልቅ ተቋማዊ ቅርፅ ቶሎ ይቀይሩት። ለስሙም አቶ እከሌ ከሚባል ይህ ተቋም ሲባል ተባባሪ ገንዘባቸዉን የሚያፈሱ ሀብታሞች ይመጣሉ

    • @dagimadall2729
      @dagimadall2729 2 роки тому +1

      ወዳጄ በዚህ መሃል ድኛለሁ ብሎ በማመን የማይቀየር ችግር ውስጥ የሚገባው ሰው ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡ ያለበቂ ምርምር እና ሃገሪቱ ምርምር ማዕክላት እና ጤና ሚኒስቴር ምን ይላል ?

    • @fbg6774
      @fbg6774 2 роки тому

      ትክክል በርታ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 Рік тому +5

    የቸገረው ብዙ ነገር ያስባል ዶ/ር አድራሻዋት ቢገለፅልን አመሰግናለሁ

    • @alemuerena5115
      @alemuerena5115 Рік тому +1

      ዶክተር ተስፋችንን አለመለምከው የድካምህ ፍሬ ለማየት ያብቃን ከተቻለ አድራሻህን አሳውቀን

    • @HanaBerkete
      @HanaBerkete 2 місяці тому

      ታለንት ዮንቭርሲቲ ነበሩ

    • @HanaBerkete
      @HanaBerkete 2 місяці тому

      ቡራዮ

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 2 роки тому +26

    ከክፉ ይሰውርህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ለአቅራቢዎቹም እናመሰግናለን።

    • @asenakechtsegaye8760
      @asenakechtsegaye8760 2 роки тому +3

      እባክህን አድራሻ፡አሰቀምጥ

    • @meazatefera720
      @meazatefera720 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ እድእንተ እይነቱን ያብዛልን❤

  • @lalumba1678
    @lalumba1678 2 роки тому +19

    ዶክቶር በጣም እናመስግናለን👍🙏

  • @tirunehdemekebeyene820
    @tirunehdemekebeyene820 2 місяці тому +2

    ዶ፡ር ፋንታሁን አበበ እኔ የስኳር ታይፕ 2 ተጠቂ ስለሆንኩ አድራሻህን ወይም ስልክህን አሳውቀኝ አደራ፡ተባረክ።

  • @lulsegedgetachew1074
    @lulsegedgetachew1074 2 роки тому +50

    ከቤተሰብ ጀምሮ ለወገኑ መፍትሔ የሚያበረክት ሰው ደስ አይልም ? እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ !

    • @alemdaryimer3210
      @alemdaryimer3210 Рік тому +1

      Ebakhn erdatken efelgalhu Yeshewarobilejeng yagerlej selkhen

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 2 дні тому

    እኔ እጅግ የምወዳትን በድህነትም ሆነ በመበልፀግ በየትኛውም ሁነታ ላይ ሆና የምበዳትን ሀገረን ኢትዮጵያ ያስለቀቁኝ ስኳር በሽታ ነው እሄንን ስሰማ እንባዬን መቆጣጤር አቃተኝ የታመንከው እግዚአብሔር እውቀት ብቃት ይሁንልክ🎉🎉🎉🎉

  • @ኤርትራሃገርይ-ዸ6ጰ
    @ኤርትራሃገርይ-ዸ6ጰ 2 роки тому +15

    ስላም ዶክተር ሙሉ ኣድራሻ ጻፍለን።

    • @getachewzikargachew8021
      @getachewzikargachew8021 2 роки тому +2

      እባክህ ዳር ስልክህን ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 роки тому +3

      እንፈልጋለን አሁኑኑ በራሳችን መኩራት አለብን መፍትሔ ካገኘሁበት ሙሉ በሙሉ ነው የምደግፈው 100%

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 2 роки тому +5

    የኔ ወንድም አለም አንተ ክፉዎቹን አዋቂዋች ጠማማዋቹን አትሰማ ሳይንሰ ብለው የሚጠቀሙት የኛንን መፀሓፍቅዱሰ እያሰፈቱ ነው በርታ እንረድሃለን የኛ ወንድም,

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 2 роки тому +9

    እግዜብሔር. ይባርክ ሁሉ በእርሱ ሆነ ክሆነም አንድንኮን ያለ እርሱ አልሆነም ።መርዳት አለብን. ለቻሪቲ ብቻ አይደለም. እንደዚህ ያሉ ጀግኖችን ለማገዝ መነሳሳት አለብን. መረባረብ አለብን ።ጌታ ይጠብቅህ. ክፍት አካውን. እሱን መርዳት ማለት. ኢትዪጵያንን ክመዳኔት. ማውጣት ነው።።

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 2 роки тому +4

    ጥሩ ጅማሬ ነው ገለጻ በምታደርግበት ጊዜ አጠር ያለ ማብራሪያና የምትገኝበትን አድራሻ ቢቻል ስልክ ቁጥርህን ጭምር ብትገልጽ በጣም ጥሩ ብዙ ምቀኛ እንዳለ ይታወቃል
    ብዙም መልካም ሰው ስላለ በርታ
    በስኳር ህክምናው ዘርፍ እኮ ትልቅ
    ስም ይዘው ገንዘብ አምጡ ላይ ነው
    እንጅ ብርታታቸው ታማሚው ከነሱ የሚያገኘው ውጤት ዜሮ ነው ሁሉም
    ያውቀዋል ስለዚህ የነሱን ወሬና ሸር
    ትተህ ስራህን ግፋበት እነሱ ስራህን
    የሚያጣጥሉት ከፍተኛ ጥቅማቸው ስለሚነካባቸው ነው ።

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw Рік тому +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ ጨምሮ እኛ ወደሃላ የሚጎትተን ዋናው እውቀት ማነስ ነው በርታ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 7 місяців тому +2

    ፈጣሪ የአንተን አይነት ተስፋ ሰጪን ያብዛልን

  • @kbromasle6866
    @kbromasle6866 2 роки тому +10

    Good job! God bless you and good luck❤🙏🌟

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 2 роки тому +4

    አሁን እየነጋ ነው ብዙ የምርምር ስራዎችን እያየን እየሰማንም የምርምር ማእከላት እየተሰሩ ስለሆነ እንቅፋቶችህን ችላ ብለሃቸው በእግዚአብሔር ፀጋ በርታ።ብዙ ግን እየተጎዱ ላሉት የአጭር ጊዜ መፍትሔ ሊሆን የሚያስችል እገዛህን የምንፈልግ ሰዎች አለንና ጊዜህን ካልተሻማንብህ እባክህ?

  • @fikrualemu4128
    @fikrualemu4128 2 роки тому +6

    እንዲህ ዓይነት መደሃኒት ከሁለት ዓመት በፊት በአማራ ሚዲያ ሰምቼ አድራሻውን አጠያይቄ 22 አካባቢ ቢሮቸው ስሄድ ታሽጋል ይላል፣ ይሁንና በሩ ላይ በዚህ ደውሉ የሚል ፅሁፍና ሶስት የሞባይል ስልክ ቁጥሮች ደወልኩ፣ አንድ ግለሰብ አነሳና ስኳርህን በባዶ ሆድ ተመርመርና ውጤቱን ደውለህ አሳውቀኝ፣ ያለህበት ቦታ መጥተን መደሃኒቱን እንሰጥሃለን፣ ሃምሳ ብር አዘጋጅ አለኝ፣
    በነገሮች ግራ ገባኝ እንዲህ ዓይነት ህክምና አጋጥሞኝ አያውቅም፣ ለምን ቢሮችሁ ታሸገ ስለው ምቀኞች ናቸው ብሎ ብዙ ማውራት አልፈለገም፣
    በጉዳዩ ተገርሜ ወደ አሸገው ክፍል ምክንያቱን ለመረዳት ሄጄ ስጠይቃቸው፣ የሰጡኝን መልስ እንደወረደ ባቀርበው ጡሩ ስለማይሆን፣ ዋናው ሃሳቡን ብቻ ልጥቀስ፣ ከቡና የስኳር መደሃኒት አገኘሁ ያለን ግለሰብ መደሃኒቱን ስንመረምረው የቡና ዱቄቱ ሜት ፎርሚን ተፈጭቶ ተደባልቆበት አገኘነው ለዛ ነው ያሸግነው፣ የሚል መልስ ተሰጦኛል፣ እዚህ ፔጅ ላይ የቀረቡት ሃኪም ይሁኑ አይሁኑ አላውቅም፣ ከጤና ሚር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ግልፅ ደርጉልን ጡሩ ነው፣

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому

      የሚገርም ነው ማንን ማመን ይቻላል በተለይ በጤና ጉዳይ ላይ በእውነት ቢሰሩ ታማሚውም ሆነ ሻጭ ይጠቀማል

    • @123be33078
      @123be33078 2 роки тому

      ሚትፎርሚን ስኳርን አያድንም

  • @abebedelelegn-xx4nx
    @abebedelelegn-xx4nx 2 місяці тому

    ሰልክ ጻፍልን በርታ ተራ ወሬ አትስማ የወሬ ልማድ ያለው ሲሰራ አይወዱም ሰንፍና የነገሰባቸው ናቸው በርታልን እውቀትህን ወደ ህዝብ አውርደው ህዝባዊ አድርገው እባክህ

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 2 роки тому +17

    የዶክተር አድራሻ በትክክል አስቀምጡልን በጣም ገለፀ የሆነ ሰው ነው ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ

    • @alemukekiya7165
      @alemukekiya7165 Рік тому +2

      እባካቹ አድራሻውን ጠቁሙኝ ለልጄ ተሰፋ ነው።

  • @HailuLegesseBililgn
    @HailuLegesseBililgn 2 місяці тому

    ዶ/ር ፋንታሁን እንኳን ተወለድክልን እግዚአኽሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ እባክህ የስኳር ፪ ታማሚ ስልክህን ብታሳውቅን በተረፈ ፍጣሪ ከእንተ ጋር ይሁን።

  • @גרמאוגמדה
    @גרמאוגמדה 2 роки тому +3

    ዶ/ር እንደአንተ ቅኖች በአገራችን ይብዙልን በሰም ብቻ እውቀት ሳይኖራቸው ህዝቡን የሚዘርፎ እንዳያውም ለማይፈልጉ በሽታ የተጋለጡ እቤቱ ይቁጥረው
    ቅን ሰው ሰው ነህ ረጅም አድሜ ጤና እመኝልሃለው

    • @גרמאוגמדה
      @גרמאוגמדה 2 роки тому +1

      እባክህን ዬት እንደማገኝህ ወይም ሰልክ ወይም አንተን የማገኝበት ቦታ አደርሻሃ ፃአፎልኝ

  • @shiferawkebede8167
    @shiferawkebede8167 Рік тому +1

    ወንድሞቸ ስራው ጥሩ የሚያበረታታ ቢሆንም ግን መጀመሪያ አንድ ነገር ሁሉም ሰው መጠየቅና ማወቅ አለበት።ዶር ፋንታሁን እስኪ በሱ መድሀኒት የዳኑ/የተፈወሱ ሰወችን ከ Type-1 እና ከ Type-2 እነዚህንን አድኛለሁ ብሎ ሰወቹን በፈለገው ሚዲያ ያቅርብ ምክንያቱም በዚህ ዘመን ሰውን እንዲህ ስላለ ብቻ ማመን በጣም ከባድ ነው ። እኔ ለምሳሌ የስኳር ህመምተኛ ነኝ ጠዋትና ማታ ሁልግዜ ኢንሱሊን/Insulin እወጋለሁ። የዶር ፋንታሁንን መድሀኒት መስራት ሰምቸ ወደ 2700 ብር ከፍየ የተፈጨ ጥሬ ቡና ገዝቸ እሱ ባለኝ መሰረት ጠዋት ተዋት ውሀ እያፈላሁ እንድ ማንኪያ የሰጠኝን የተፈጨ ጥሬ ቡና ወደ 10 ቀን አካባቢ ወስጀ ነበር ግን ምንድን ነው የሆንኩት? የማላውቀው የደም ግፊት ያዘኝ ፡ ወዲያዉኑ ቡናውን ተውኩት የድም ግፊቱም አቆመ። ለሁሉም ይሄንን የምታነቡ የስኳር ህመምተኛ የሆናችሁ ሰውች እኔን የገጠመኝን ነገር ከግምት ውስጥ እንድታስገቡት ለማለት ነው። ወይም አሁን ዶር ፋንታሁን ለእኔ አይነቱ ጉዳይ መፍትሄ አግኝቶ ከሆነና የዳኑ ሰውችን በተግባር አቅርቦ ካሳየን እኔም ተመልሸ መጠቀም እፈልጋለሁ። እኔ የዶር ፋንታሁንን መድሀኒት የሞከርኩት የዛሬ 8 ዓመት አካባቢ ነው

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq Рік тому +2

    ስለዚህ ወንድማችን እግዚአብሄር መልካም አስተሳሰብና እውቀት የሰጠህ ዝም ብሎ አይደለም ስለዚህ በጤና ጠብቆ ድምጽህን እንደሚያሰማን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ምርጥ ነው

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 2 роки тому +22

    He is a unique doctor the government should help him in every way

    • @THeARMYoJ
      @THeARMYoJ 2 роки тому

      Could you give us his address?

    • @astergabore5306
      @astergabore5306 2 роки тому

      Please can you post your phone number appericated it is unbelievable keep up don't get disc arraigne

    • @debesol
      @debesol Рік тому

      Pleace dr fantahun addres if u get

  • @HussenHassen-c8i
    @HussenHassen-c8i Рік тому

    ይህን ዶ/ር =የማይደግፍ እውነት ሰው ሳይሆን ከሰው የተለየ ፍጡር ነው ፈጣሪ የረገመው ነው እሱን የማይደግፍ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ቀርቶ የአለም ህዝብ ሙሉ ደገፍ አለበት መቼም ህመምን እና ሞትን የማያውቅ ሰው የለም እባካችሁ አድራሻውን በአላህ ይሁንባችሁ እባካችሁ የህመምን ቅስም እደት እደሚሰብር የምታውቁ ለፈጣሪያችሁ ሰትሉ

  • @sebledebela7030
    @sebledebela7030 2 роки тому +7

    በጣም ጥሩ ተመራማሪ ነህ አሁንም እውቀቱን እግዚአብሔር ይግልጽህልህ አድራሻህን አስቀምጥልን

    • @assefamuleta9022
      @assefamuleta9022 Рік тому +1

      እባክህ አድራሻህን አሰቀሞጠልን

  • @tirunehdemekebeyene820
    @tirunehdemekebeyene820 11 днів тому +1

    እኔም የዚሁ የታፕ 2 በሽተኛ ስለሆንኩ እባክህን አድራሻህን ስልክን እንድትገፅልኝ አደራ እላለሁ ዶ፡ር ፋንታሁን አበበ።

  • @hailemersha2123
    @hailemersha2123 2 роки тому +4

    ይህን በጣም ማበረታታት ያስፈልጋል ።ተመራማሪው የት ገቡ ? ስትሉ ምን ማለት ነው ?፣አሁን ስራ ው ላይ የሉ ም ማለት ነው?

  • @TamratTufa
    @TamratTufa 2 місяці тому

    ዶ/ አደራሸህን ፀፊልን በእግዚአብሔር ስም ድኔን ለመመስከር ዕድል ስጠን አመሰግናለሁ ።

  • @ቤቴልሔምጎሹ
    @ቤቴልሔምጎሹ 2 роки тому +2

    ዶክተር አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል የሰው ወሬ አትስማ የሰውልጂ ምን ብታርግ ከማውራት ወደኃላ አይልም ብቻ አንተ በርትተህ ስራ ።አድራሻህ ብትነግር ጥሩ ነው ብዙ ሰው አድራሻ እያለ ነው አድራሻውን እንፈልጋለን።በተርፈ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MitikuredaEmbaye
    @MitikuredaEmbaye 7 місяців тому +2

    እድሜናሙሉጤናፈጣሪይስጥህ። የፈጣሪ በረከቱረድኤቱበየዕለቱአይለይህ።የታይኘ2ስኳር መድሃኒትተጠቃሚ ነኝ። *********** ዶ/ር አበበፋንታሁንአድራሻህ አ/አ ቢሆንም የተሟላአድራሻ ባለማግኘቴ ከለፋህበት ያንተ፦ፍሬኣማ፣ዉጤታማ መድሃኒት ተጠቃሚ ለመሆን አልቻልኩም።የጊዜጉዳይይሆን? ከመቀለ ትግራይ ምትኩ።

  • @muluabate4580
    @muluabate4580 2 роки тому +5

    ሰላም ዶክተር አድራሻህነ ገለጽልን እባክኸ

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 Рік тому +1

    ዶ/ር ፋንታሁን በጣም እናመሠግንሐለን ደግሞም እንኮራብሐለን ዶ/ር እባክህ የስኳሩን መድሐኒት እንዴት ማግኘት እንችላለን
    ከwashingtion dc

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 2 роки тому +5

    I thank you so much. You are very disciplined professional. You are the only person witness to say about PM Meles’ skillfulness

    • @abrahamtafesse8454
      @abrahamtafesse8454 2 роки тому

      There you go a weyanne leeches cancer off Ethiopia trying to connect something that has no relationship! You shamelessly bring the devil called Meles? The same one that divided the country within ethnic; introduced ethnic politics? Landlocked the country? Broken the social fabric introduced apartheid system? Are You are crazy…?

  • @LikeleshNibabe
    @LikeleshNibabe 9 місяців тому

    ዶ/ር እግዝአብሔር አሁንም ይርዳህ!! አድራሻህን ብታሳውቀነ ብዙዎች መጥተን መታከም እንፈልጋለን።

  • @derejemamo9593
    @derejemamo9593 Рік тому +3

    ዶ/ር አድራሻ ብገልፁል ጡሩነው

  • @BirhanuDemsse-c8x
    @BirhanuDemsse-c8x 9 місяців тому

    ዶክተር በእውነት እግዚአብሔር የእትዮጵያን ህዝብ አሰቦአል እላለው ኤሄ ሐሳብ ከቀረበ ቆይቶአል ችግሮች እደምኖሩ ይታወቃል ብሆንም እግ/ር በረዳህ መጠን አድራሸህን ለማግኘት ብዙ ህዝብ ከሰቃዩ ለመገላገል ተሰፋ አድርጎህ እየጠበቀህ ነው ሰልክህን አሰቀምጥ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!!

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር ገልፃልሃል 🙏 ክበርበት ፈውስበት እጅህን መድሃኒት ያድርግልህ ትልቅ እውቀት ነው የሸመትኩት ቴሌግራም ሊንክህን ብታስቀምጥልን ጥያቄወች ያለን አለን ተባረክ you super smart ✔️✅👍

  • @FrankWimpy-mq8nr
    @FrankWimpy-mq8nr Рік тому

    ዶ,ር ፈንታሁን አበበ እግዚአብሔር እዉቃትን ጨምሮ ይስጦት በአለም ብዙ ዶፕቶርች አሉት ለመንም አልታጋለጣም እሾ ለወጋሁ እንጅ ለሌለው አይታይም ልጄ በጣም በዝህ በስካር ይጫነቃል እበኳት ዶ,ር እንዴት መጌኛት እችለለው እበኳት

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 2 роки тому +4

    By the you are amazing person who has a great courage to help your country we are with you....

  • @racheltessema5215
    @racheltessema5215 Рік тому

    እግዛቤር እድሜ ና ጤና ይስጥህ እንተን የመስለ ወርቅ ጭቅላት በደንብ መያዝ ያስፈልጋል የኢትዮጵያን ሕዝብ በትንስሹ የሚችለውን ገንዘብ ቢያዋጣ እና እንተ የምትፈልገውን ምርምር ያለ ችግር ብትስራ ለኢትዩጵያ ህዝብ ትልቅ ስራ ትስራ ነበር እግዛቤር ይጠብቅህ ረዳት ይዘዝልህ ከክፉወች ይጠብቅህ ።

  • @egigayhumatthews1107
    @egigayhumatthews1107 2 роки тому +14

    I am excited to here this research is done by Ethiopian for Ethiopians, I would like to encourage this effort through all and every departments of organizations, lets be encourage one another not jealous each others, his effort must write for the next gen. as a curriculum for the students to motivate and encourage.As he said Ethiopians, have curious, and intellectual mind. LETS MAKE HIM BOLD, not discourage. My final advice to you is change this research to business......
    .

    • @hailuhurrissa4854
      @hailuhurrissa4854 Рік тому

      My good friend please sent me your address..

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 місяців тому

      Betam yasazinal endiet adrashawin ayitsifum
      Zim bileh kemeleflef.Andie sile cancer huliete wede climate andie wede diabetes andie weather lemind new yemizebarikew. And tinat cherish asayen engi zim bilo menager tiru ayidekem gin mirimirih tiru new.

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 місяців тому

      Esti silemind new mirimirih tezebarekebin eko.yeyetegnaw new ewkina yagegneh.Esti sile diabetes amtawna abraralin bizu sew made new alamah wey demo hizb Madan esti silemisekay sew erdachew engi wede night kazeebelk wedkehal.

  • @KEFTABEHAGER
    @KEFTABEHAGER 7 місяців тому

    ዶ/ር ፋንታሁን የቅ ዱሳን አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ነገር ግን ኢ/ያ ሃገራችን ውስጥ እንደዚህ እንዳተ አይነት ህዝባቸውን ከአለባቸው ጭንቀት ለማላቀቅና መፍትሔ ለማምጣት የሚጥሩ ባለሙያዎች በህዝባቸው ላይ በሚቀልዱና በህዝባቸው ችግር የገቢ ምንጭና የገንዘብ መሰብሰቢያ በአደረጉ በአውሮፕያውያን የኩባንያ ባለቤቶችና እንዲሁም ሃገራችን ላይ በሚገኙ ቅጥረኞች ስለማይወደድ ከነዚህ ነብሰ በላዎች እራስህን ጠብቅ በአላማህ ጽና በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ፡፡

  • @abebechweresech4032
    @abebechweresech4032 2 роки тому +12

    እባክህ ዶ ር አድራሻህን ግለፅልን እግዚአብሄር ይባርክ ጤናሁን እግዚአብሔር የገለጠልህ ነው ተቃዋሜን ተወው ግን አድራሻ ፃፍልኝ።

    • @eliasabate1384
      @eliasabate1384 2 роки тому

      አድራሻውን ንገረን

    • @dhdjhdhd9774
      @dhdjhdhd9774 7 місяців тому

      አድራሻ ቴሌፎን ፃፈልን ዶተርዬ

  • @tewodrosmengiste1678
    @tewodrosmengiste1678 Рік тому

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እባክህን አድራሻህን ወይም ስልክህን ብናገኝ ብዙ የሚረዱ ሰዎች ስላሉ እባክህ አድራሻህን

  • @BiniamzenebeYes
    @BiniamzenebeYes Рік тому +5

    ሚስጥርን የሚገልጥ እግዚአብሔር የጥናትሕን ድካም ይግለጥልህ በርታ❤

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Рік тому

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ለህዝባን ችግር በሽታ ለመቅርፈ ያደርገህው የምታርገው ስረ ድንቅ ነው በርታልን እንዳንተ አይነት ልጆች ያብዛላት ኢትዮጵያ ።

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 роки тому +30

    በእውነት በቃ ለሰው ልጁችሁሉ መፍትሒ ይዞ የመጣ ሰው ነው መጨረሻውን ያሳምርለት ፈጣሪ አሁንም ደጋግሞ ጥበብን ይስጠው

  • @tegolelemamo8773
    @tegolelemamo8773 8 місяців тому

    ዶ/ር አድራሻህን ብትሰጠን!

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 2 роки тому +10

    በርታ Dr fentahun good job

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 8 місяців тому

    ዶ/ር ጌቴ ይባርክህ በርታ እግዚአብሔሮ ከአንተ ጋር ስለሆና ብዙ ውጤት ተስመዘግበላህ ብርቅዬ የሀገሬ ጀግና ከኢትዮጵያ ከፍታ ጋሮ ከፍ ትለላህ ከጎንገኝ በድጋሚ በርታየጣሌት ማብዛት ለከፍታ ነው

  • @zenebutadesewoldetsadik5683
    @zenebutadesewoldetsadik5683 2 роки тому +17

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ። የት ነው መድሀኒቱን ማግኘት የምንችለው የት ነው አድራሻ ብትሰጡን

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun Рік тому

    የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ።
    በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ
    1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች
    ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ።
    ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም።
    2. የፕሮቲን ምግቦች
    ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
    ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም።
    3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች
    ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
    ፦ ገብስ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች።
    4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።

  • @alemayehudense
    @alemayehudense 2 роки тому +10

    በርታ ጎበዝ ሰው ነህ

  • @DavidjinoreBula
    @DavidjinoreBula 5 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 2 роки тому +53

    የሚደነቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነው በመንግስት ሊደገፍ ይገባል ሁሉም የሳይንስ ግኝቶች ከእግዚአብሔር የተኮረጁ ናቸው

    • @astereayabreham1623
      @astereayabreham1623 2 роки тому +4

      ቅን ሰው ፈጣሪ ይባር ክህ እውቀቱ ይግለጽልህ።

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 2 роки тому +1

      Manegnawom neger ke egzibhare yetseten new ke sew lije jemro

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 роки тому +3

      ዶክተር እባክህን ስልክ ቁጥርህን በዮቲዩብ ላይ አኑርልን ሕዝብ በደምብ ብረዳ እኮ በገንዘብም ድጋፍ ማድረግ ይኖራል እባክህን ቸል ተባልኩ ብለህ አትዘናጋ ብዙዎች ነን እየተሰቃየን ያለ የት እናግኝህ?

    • @debesol
      @debesol Рік тому +1

      Pleace dr fantahun addres if u get

  • @HiwotDagne-o6s
    @HiwotDagne-o6s 6 місяців тому

    እባኮ ዶክተር አድራሻ ይስጡን እናቴ ተሰቃየችብን ኢንሱሊን ትጠቀማለች ጠዋትና ማታ ግን አይቀንስም እባኮት አድራሻ አስቀምጡልኝ

  • @HaregwaZ
    @HaregwaZ 2 роки тому +98

    እባክህን ዶክተር ኣድራሻና የስልክ ቁጥር ደውለን ለማነጋገር የሚቻልበትን መንገድ ብ ታዘጋጅልን በትህትና እንጠይቃለን በዚህ አጋጣሚ ልጄና ባለቤቴ የእንሱሌን ና የታብሌት ተጠቃሚ ናቸው ።ሁልጊዜም ፀሎት ለአምላኬ የማደርገው እባክህን ልጁን ፈውስ ነው እና መልሱን ባንተ በኩል ልኮልኝ ቢሆንስ ብዬ አሰብኩ።

    • @adanechzelelew3141
      @adanechzelelew3141 2 роки тому +7

      እባክህ ዶክተር አድራሽህንና ስልክ ቁጥርህን የምናገኝበትን መንገድ እባክህን በትህትና እጠይቃለሁ ፡ 🙏

    • @solbeka6275
      @solbeka6275 2 роки тому +3

      ስልኩ እኔ ገር አለ አብረን ነው የምንሰራው በቴሌግራም ቻናል በኩል አግኙን።

    • @123be33078
      @123be33078 2 роки тому +4

      @@solbeka6275 ቴሌግራም ቻናልህን እንዴት እናግኘው???
      ሊንኩን ላክልና

    • @aishasfaw235
      @aishasfaw235 2 роки тому

      @@solbeka6275 እባክህን ወድሜ ቁጥሩ ካለህ ላክልኝ

    • @apostlehneshimethiopia4629
      @apostlehneshimethiopia4629 2 роки тому

      @@solbeka6275 selam

  • @sissis8459
    @sissis8459 2 роки тому +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይርዳህ።ከ5አመት በፊት ይመስለኛል አሃዱ ሬዲዮ ላይ ሰምቼው ነበር ።ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።

  • @endale2533
    @endale2533 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ምስጋና ይገባሃል
    አድራሻህን ስልክህን ብታስቀምጥል ጥሩ ነ እባካችሁ አድራሻውን

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Рік тому +1

    ዶ/ር ይሄ ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚሆን ግኝት ነው። እኔም ሆንኩ ብዙ ቤተሰቦቼ የስኳር ህመም ተኞች ነን። አድራሻህን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @jhonmariam4459
    @jhonmariam4459 2 роки тому +4

    እባክህ ዶክተር አድራሻ ይሰጠን

  • @SerkuMekonen
    @SerkuMekonen 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።እባክህን ዶ/ር በሉእል እግዚአብሔር ስም አድራሻህ ስጠን።

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ምሁራንን ያብዛልን እና ርዕሱ ዶክተሩ የት ሄዱ ነው የሚለውና መልሱስ የታለ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 2 роки тому +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤ ስልክህን ብትሰጠኝና ያለህበትን ብትነግረኝ እመጣለሁ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 роки тому +6

    ዶክተር ፋንታሁን በጣም አናመስግናለን በርቱልን ዋናውን መድሃኒት አግኝተውልናል አንዳንድ ስዎች ችግር አለባቸው እነርሱ ካላገኙት ያጥላሉ እነሱን መናቅ ብቻ ነው እሱ ራሱ በሽታ ነው ሌላ ጎበዝ መድሃኒት እስኪያገኝላቸው በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ይስጥዎት እንኮሬቦታለን

  • @ShekiybSeyd
    @ShekiybSeyd 9 місяців тому

    ዶ/ር እቦክዎን ሙሉ አድራሻ ውይም የሕንፃው ን ሰም ይንገሩን የሰኳር ህመምተኛ ነኝ ከ20 ዓመትጀምረሮ ሰኳር በሸታ ይዞኛ መጥቼ አታከማለሁ እታከማለሁ አደራ አደራ አድራሻችሁን ላኩልኝ አቶ ሸክ ነኘ

  • @bojakenea306
    @bojakenea306 2 роки тому +16

    ጀግና ነህ በርታ እግ/ር ይርዳህ

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 8 місяців тому

    ዶክተር የስኳር ህመም አለኝ አድራሻዎን ያሳውቁን።

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 2 роки тому +16

    Brother there is no easy way for success you should convince the public by action just focus on positive energy research, positive vibe and hard work not in a negative energy like criticism, discouragement and negative vibe please focus on your hard work.

  • @abdukeremebrahim4664
    @abdukeremebrahim4664 Рік тому +1

    ዶክተር አላህ ያግዝህ አንተ ከምትለው እንደተረዳሁት ገና ብዙ ስራዎችን ትሸራለህ አድራሻህን ላክልን

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 2 роки тому +7

    , የኢትዮጵያ ፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡፡

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 4 місяці тому

    የት አንደገቡ ምንም የታወቀ ነገር የለም።እባካችሁ ፈልጉልን ለሀገራችን ወሳኝ ዶክተር ናቸው ይህ ን ዶክተር የመድሀኒት ፋብሪካ ከውጭም ከውስጥም ያሉ ሀገሮች አይፈልጉትም። ምክንያቱም አፍሬካ የሸቀጥ ማራገፌያ ሆና እንድትቀር ይፈለጋል። ከአፍሪካ ከኢትዬጵያ ሰው እንዲወጣ አይፈለግም።

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 2 роки тому +2

    Egziabeher yeredah wenedeme, bezu telate enedaleh new yemiyasayewe, Berta ante, hezebe medane alebete 🌻🌼🌸

    • @tofikbehaga1113
      @tofikbehaga1113 Рік тому

      ዶር እባክህን አድራሻችውንና ስልካችው ብስጥኝ አላህ ይባርክህ

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 7 місяців тому +1

    የተማሩ:ሰዎችን: ትፈልጋለህ: ተገዝተዉ: ሊያጠፉህ: ስለሚላኩብ: እግዚአብሔርን: ብቻ: ተማምነህ: እዉቀቱ: እንዳይጠፋ:አባዛዉ:በሚስጢር: ብዙዎችን: አሰልጥን:ምስጢሩን:በመንግስት: የሚጠበቅበት: መንገድ:ከተረጋገጠ:የአለብህንም: የጠላትን: ጉልበት: አስተውል:በራስ:ቋንቋ:ሊቀርቡህ: ይችላሉ:እግዚአብሔር: ይርዳህ::ቡና: መሆኑንም: መናገር: የለብህም: ነበር::

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 роки тому +3

    ተባረክ እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ ትሁት ነህ

    • @sabahaile3676
      @sabahaile3676 Рік тому

      እግዚአብሔር ያግዝክ አበሻ የራሱ ያጣጥላል ፈረጅ የሌለህን ያበረታታል

  • @kiteneshmekbib1990
    @kiteneshmekbib1990 Рік тому +1

    እናመሰግናለን❤ዶክተር😮

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 роки тому +2

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 enkone lezehe le deha hesebe dereskelete ahunm serahe yasefawe AMELAKE edma ketena yesete nurelen bertalene.

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር አሁንም ጨምሮ እውቀቱን ይስጥክ እግዚአብሔር ግን ጥንቃቄ አድርግ ለሁሉ በሽታ ማጥፊያ አለ መድሀኒቱ ዶክተሮች ከተናገሩ መድሀኒት አይሸጥም ዶክተር የለም አለም ኢኮኖሚዋ በእክምና ነው ሰለዚህ ሚስጥሩን የሚናገሩ በአሜሪካ ተገለዋል

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia7264 2 роки тому +35

    የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ይሁን።

  • @KumeFufa-i4q
    @KumeFufa-i4q 8 місяців тому +1

    Tabaraki dokitar..

  • @alemumekonen8
    @alemumekonen8 2 роки тому +4

    GOD Bless, thank so much

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 Рік тому

    ደ/ር ፋንታሁን በተለይ የሃገራችን ሰዎች ምን ? እንደሆን አይታወቅም ቀናነት የለንም ። ለሃገር ለወገን የሚጠቅም ሥራ ተሠርቶ ሲገኝ ግኝቱን ያገኘውን ሰው ተስፋ ለማስቆረጥ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለምና ደ/ር በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ፤ አሁንም አሽንፈሃል ! ደግሞም ደጋግመህ ታሸንፋለህ !! ብዙም ደጋፊም አንዳለህ አትዘንጋ ። እነዚህቀና አስተሣሰብ የሌላቸው ምቀኞች ናቸው እነሱም ጥቂትች ናቸው ። ቢታመሙ ወዳን መምጣታቸው አይቀሬ ነው።