“ክብርት ፕሬዚዳንታችን እርስዎን ካላስከፋዎት …ሽልማቴን መመለስ እፈልጋለሁ” - አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 360

  • @AK47321
    @AK47321 Місяць тому +5

    አስልጣኝ ደደቦ 3 ወርቅ አምጥቶ ቢሆን አገሪቷን ስጡኝ ነበር የሚለን😅

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 Місяць тому +23

    "Does Trainer Dadafo think he invented Olympic runners like Tamirat Tola and Tigist Asefa in a lab? 🧪 His attitude shows his true colors. He claims that a 2 million birr reward is too small for his contribution-talk about being ungrateful! This is not only disrespectful to the president but also shows how selfish and materialistic he is. Instead of working for the flag, he’s only in it for himself. Empty minds always think about themselves first."

    • @ramisaeed8022
      @ramisaeed8022 Місяць тому +1

      Exactly btw since when the athletes and the coaches take the same rewards one two it is way different when you rappresent the country even big names like Messi . Ect they dont get paid as they deserve for their country i think he didnt watch sports before

    • @kirubeladamu4760
      @kirubeladamu4760 Місяць тому +1

      Exactly! This year's Olympics is not even a great achievement. To be honest he or the other stuff don't even deserve a penny as a reward. They did way below our expectations. They actually deserve to be fired eco.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ​@@ramisaeed8022 እና @kirubeladamu4760
      አናንተ The Three Stooges ከአሜሪካ ታክሲ ከምትነዱና የመኪና እረጃ ከምትሆኑ ለምን አገራቹህ መጥታቹህ ለባንዲራቹህ በነፃ አታገለግሉም አቃለሁን ሶሰታቹሁም ማሞ ቂሎች መልሰ የላቹሁም

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Місяць тому

      i dont think what you thinking is fair. dont you see they are stealing from him? give fairly squirely or dont give.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      @@kirubeladamu4760
      አቶ ኩሩ-በል አድሙ
      ሞጌህ ወጥቷል ምግብ የለም እንዴ የሰዉን ከምታቦካ ሰራና ገቢ አሰገብተህ ሙሉ እንጀራ ዋጥ

  • @SultanMohammed1951
    @SultanMohammed1951 Місяць тому +3

    ፋና ይህንን ኩነት የዘገበበት መንገድ አሳዛኝ ነው። ይህ አሰልጣኝ በሽልማቱ ለይረካ ይችላል፣ መብቱ ነው የሚሉ ሊኖሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የክብርት ፕሬዚዳንታችንን፣ የሀገራችንን እና በክብር የተሳተፈበትን መድረክ ዝቅ በሚያደርግ መልኩ የፈፀመው ተግባር ሊወገዝ የሚገባው ነወ። ምንም አይነት አመክንዮ ሊሸፋፍነው አይገባም፣ በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ አይነት ጥፋትም አይደለም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ሐጂ ሱልጣን
      መልክህን ሳየዉ መንግሰቱ ሐይለማራምን መሆንህን አላወቅሁም ነበር መንጌ ባንተ ግዜ እነ ምሩፅ አሸንፈዉ ሲመጡ ሸልማታቸዉን ለእሰፖርት ኮምሸን አሰረክበዉ የአበባ ጉንጉን ነበር የሚሰጣቸዉ ወርቁ ግዜ ያንተ ግዜ የሀገር ፍቅር ነበር ባርቾ

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Місяць тому

      ፈትህ መጠያቅ ጥፈት ከሆነ አንተም ፈትህ አትጠይቅ ለክብርህ ሰገድ። ሼይጣን ነህ።

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Місяць тому

      ፈትህ መጠያቅ ጥፈት ከሆነ አንተም ፈትህ አትጠይቅ ለክብርህ ሰገድ። ሼይጣን ነህ።

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Місяць тому +3

    WE LOVE AND RESPECT OUR PRESIDENT SAHLEWORK AND COACH GEMEDO. COACH GEMEDO IS ALREADY REPENTED. PRESIDENT SAHLEWORK IS MORE SMARTER THAN TODAY'S ETHIOPIAN POLITICS. THANKS COACH GEMEDO, WE HEARD THE VOICE OF YOUR TEAM .

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Місяць тому +15

    ፍትሓዊ ነገርን መጠየቅ መደገፍ የጤነኛ አይምሮ መገለጫ ነው። የቀነጨረ ሁሉ ሊያሸማቅቀው ይሞክራል።

    • @kirubeladamu4760
      @kirubeladamu4760 Місяць тому +2

      ማለት?? ነገሩ እኮ ሽልማት ነው። ሽልማት በሰጪው መብት የሚወሰን እንጂ ተሸላሚው አካል የሚደራደረው ነገር አይደለም። 1 ብርም መስጠት መብታቸው ነው። ካልፈለገ አለመቀበል ይችላል - ይህ ግን የሚያሳየው የእሱን የአስተሳሰብ ደካማነት ነው።

    • @JafarYasin-j5k
      @JafarYasin-j5k Місяць тому

      ፂፂፂፂፂ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ​@@kirubeladamu4760
      ሸልማት እኳ ደሞዛቸወ እንጂ ቅንጦት ሰጦታ አይደለም፤ ከአሁን በኃላ በኦሎምፒክ ለምትወዳደሩ ምንም አንከፍላቸሁም ይህንን አወቃቹህ አገራቹሁን ከወደዳቹህ ሩጡ ካልፈለጋቹህ ደግሞ ለፈለጋቹህ ሐገር ሩጡ እንጂ እኛ ለሐገራቹህ ሰለሮጣቹህ አንከፍልም ብለዉ መናገር አለባቸዉ ያለዝያ በቁጢ ቁጢ አይሆንም ይህ አሰልጣኝ ለምን ያሰለጥናል ቢያርሰ አኳ ሚሊዬን ብር የገኛል በአራት አመት አራት ሚለዬን በይዉ ይህ በትንሹ ነዉአያ አመት በአሰልጣኝነት ከሰራ ሃያ ሚሊዬን በይዉ

    • @ethiopiaet5520
      @ethiopiaet5520 Місяць тому

      yihe hulu yemengist seratenga be 7000birr miyagelegilh mn tedesto new e 😢 eski yehager mekelakeyawun temelketew be 8700 birr hiwetun eyeseteh new ena enesum yiteyiku?

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Місяць тому

      @@ethiopiaet5520 ቅጥረኛ ጦር ስለሆነ ለመግደል ሱስ ስለሆነ በነጻም ያገለግላል ዘራፊዎቹን ለማስደሰት።

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Місяць тому +2

    እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር ይስተካከል የማይታዮ ከጀርባ ያሉ ጀግሮች ሁሌም በድህነት መሞታቸዉ ያሳዝናል ዉጤቱ የጋራ መሆን ይኖርበታል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ምሩፅ በድህነት ሞተ። ማሞ ወልዴ በድህነት ሞተ። አበበ በቂላ ቤተሰቦቹ የአሁኑን አላቅም በድህነት ዉሰጥ ነበር የሚኖሩት
      እግርኳሰ ጅቡቲን የማናሸንፈዉ እንኳን ለእግር ኳሰ ተጫዎቻችን ሚሊዬን እንከፍላለን ለግብ ተጫወተዉ $250,000 ደላር እንዲከፈላቸዉ ፈቅደን የኛዎቹ ሯጮቹን ኦሮሞ በመሆናቸዉ መጮቆን እንፈልጋለን

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Місяць тому +2

    እድሜ ለሲሳይ ለማ እንጂ ታምራትን መች ለማወዳደር ወሰዳችሁት ባጣመቆያ አይደለም ያደረጋችሁት ጥሩ እንደሰራ ታምራት ላይ 11ዓመት ነው የሠራሁት ሲል ያሳፍራል መቼ ቤስት 1ኛ ፣ 2ኛ ፣ 3ኛ አደረጋችሁት? ተጠባባቂ ነበረ እኮ ከአንተ በላይ ለኢትዮጵያ ላቡን፣ደሙን፣አጥንቱን ፣ህይወቱን የሰጠ ብዙ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይፍረድ ።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Місяць тому +7

    የሸለመው ጠ/ሚ ቢሆን ኖሮ አልቅሶ አጎንብሶ አፈር ልሶ ይቀበል ነበር 😅

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አቶ እከኩ ከበደ
      እኔ ቤት ሰትመጣ አሸከሬን ልኬ ቢቀበልህና ሰጦታዉን አሸከሬ ቢሰጥህ እዛዉ በር ላይ ይሻልሀል እኔ ወጥቼ ብቀበልህ
      ከንቀትም ንቀት ነዉ አብቹ አለመቀበሉ

  • @AbiyBelay
    @AbiyBelay Місяць тому +32

    "ብልጥ ልጅ የሰጡትን ይዞ ያለቅሳል" የሚለው አባባል በኦሮሚኛ የለም እንዴ?😂

    • @ሚናተራራyouTube
      @ሚናተራራyouTube Місяць тому +1

      ክክክክክ

    • @ethioethio9600
      @ethioethio9600 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fifiaddis
      @fifiaddis Місяць тому

      😂😂😂

    • @malekseifert9909
      @malekseifert9909 Місяць тому

      አባባሉ ባይመቸኝም ፈገ ግ ልል ተገድጃለዉ::

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ምድረ እርሰት አሰመላሸ ገልፍጡ ያልሺዉን በኦሮመኛ ሰነግረዉ ከአሁን በኃላ ኦሮሞዎች ለኢትየጵያ አይሮጡም እርምሸን አወጡ ብሏል ሌላዉ ሐግ ሚሊዬን ደላረ እየሰጠ እኛ እናሾፋለን ቤት የማትገዛ ብር, ምን ይሰራለታል
      ለመሆኑ እርሰት አሰመለሾች ወርቅ አምጥተወ ያቃሉ? ሁለተኛ ትሰቃለህ ምድረ ምሰጋና ቢሰሁሉ

  • @tarikuhamesso6936
    @tarikuhamesso6936 Місяць тому +2

    ዘጋብዎችም ችግር አለባቸው። መጀመሪያ ሽልማቱን ተቀብሎ ያለውን ችግር ማወራት እንጅ በድሃ ሀገር 2 ሚሊዮን ሽልማት ስድብ ነው ማለት እራሱ አለመብሰሉን ያሳያል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አንተ ነህ ደሀ የደሀ ልጅ ኢትዬጵያ ደሀ አይደለችም

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Місяць тому +8

    ጀግና አሰልጣኝ ነው !
    እምየ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሰራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !

    • @Abezu-p8e
      @Abezu-p8e Місяць тому +1

      Yes

    • @ZelekeKelemua-dj6ye
      @ZelekeKelemua-dj6ye Місяць тому

      ታምራት ቶላ ነው ወይስ ለሜቻ ወይስ ትዕግስት የገደሏት?😭😭😭 ኸረ እፈር

  • @Addisfel2739
    @Addisfel2739 Місяць тому +1

    ትክክል ነው አሰልጣኙ ስንት ዝና ያላቸውን እሯጮች ያፈሩ አሰልጣኞች በችግር ሲማቅቁ ታመው የሚያሳክማቸው አጥተው ሲለምኑ ቤተሰቦቻቸው ችግር ላይ ሲወድቁ ማን ዞር ብሎ አያቸው በጊዚያቸው መጠቀም አለባችው ወልደ መስቀል ኮስትሬ የደረሰባቸውን እናውቃለን።

    • @alazartamiru9529
      @alazartamiru9529 Місяць тому

      በምንም አግባብ ትክክል ሊሆን አይችልም ምክንያቱም አነሰኝ ብለህ ልትከራከር የምትችለው በተቀጠርክበት የስራ ድርሻ በሚከፈልህ ደሞዝ እና በሚታሰብልህ ጥቅማጥቅም እንጂ ሀገር ለአበረከትከው አሰተዋጽኦ በምትሰጥህ እውቅና (ሽልማት)ላይ አይደለም።ሽልማት በሸላሚው አካል በጎፈቃድ (ችሮታ፤ችሎታ)ላይ የተመሠረተ ለተደረገለት ነገር የሚሰጠው እጅመንሻ ወይም ገጸበረከት እንጂ ተሸላሚው የሚመርጠው ወይም አነሰኝ ብሎ የሚከራከርለት ንዋይ አይደለም።ደግሞ እኮ ምስጋናም ቢሆን ሽልማት ነው።አይደለም ሽልማት እውቅናም ነው።በህግም በሞራልም መሠረት የሌለው ክብረነክ ድርጊት ነው።

    • @Addisfel2739
      @Addisfel2739 Місяць тому

      @@alazartamiru9529 ወዳጄ እኔ ይምረጥ አላልኩም ሁሉም ሀገሮች ለአትሌቶቻቸው ተገቢውን ክብርና በኢኮኖሚያቸው መጠን ይሸልማሉ ይኼ ሁሉም ሀገር የሚሰሩበት ነው ።በሁሉም ሀገር ስፖርተኞች ለሀገራቸው ሲሰለፋ ገንዘብ ይደራደራሉ እኛ ሀገር ይኼ እደ ነውር ስለሚታይ ዝም ብለው ያገለግላሉ በውጪ ሀገር በብዙ ብር ተቀጥረው እዳይሔዱ ሀገራችን ይበልጥብናል ብለው ሲሰሩ ሀገራቸው ደግሞ ተገቢውን ክብርና ሽልማት መስጠት አለባት ።ወልደ መስቀል ኮስትሬ የሰጡትን ኢንተርቪው ፈልገህ ስማው ሁሉም ባለው ጊዜ መጠቀም ካልቻለ ጊዜህ ሲያልፍ ማንም ዞር ብሎ አያይህም።

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Місяць тому

      @@alazartamiru9529እያተሰረቀበት እያያህ ከሸለሙ በአግባቡ መሸለም ወይም አለመሸለም። ኢትዮጵያን ያኮራ እሱ ቢቻ ነው ሌሎች አሰልጣኝ ዜሮ ነበሩ።

  • @MehamedMan-z6t
    @MehamedMan-z6t Місяць тому +7

    ልክ ነው ሰው የላቡ ማግኘት አለበት ሣይሰራ የሚበላ ባለበት ሀገር ዛፉ ከሌለ ፍሬ አይኖርም

  • @wintagaming3641
    @wintagaming3641 Місяць тому +3

    ይቅርታ አሰልጣኝ የሚገባወን ነው የጠየቀ የሃገራቺን አሰልጣጎች በቂ ብርር ሰለማያገኘ ..... ልሎች ሰላአልሰሩ ነው እንጂ
    ይሄ ሰው 2024 olompic ትእልቅ አስተዋጽኦ አድርጉአል .... ሺልማቱ ይገባዋል አሸበርምባለወን ወንበር aymetinawem
    ደራርቱ በጣም ታሳፍሪአልሽ....

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      የአሸብር ደሞዝ ለሱ ይከፈለዉ ጥፋተኛ የምንቀጣ ከሆነ የሚሰራን ደግሞ መሸለም አለብን

  • @TeferiMengistu-kt1nf
    @TeferiMengistu-kt1nf Місяць тому +19

    አ ሰልጣኙ እውነት አለው የሚለው ነገር ሁሉ አንድም ጥፋት አላየሁበትም

    • @Dessme
      @Dessme Місяць тому

      😬

    • @kirubeladamu4760
      @kirubeladamu4760 Місяць тому +6

      ነገርየው እኮ ሽልማት ነው! ደመወዝ ወይንም ክፍያ ነው አነሰኝ የሚባለው። ከመቼ ወዲህ ነው ሽልማት አነሰኝ የሚባለው? ያለመሸለም መብቱ አላቸው እኮ!!

    • @ZelekeKelemua-dj6ye
      @ZelekeKelemua-dj6ye Місяць тому +1

      ኸረ እፈር ማፈሪያ

    • @TeferiMengistu-kt1nf
      @TeferiMengistu-kt1nf Місяць тому

      @@FaGon29 ለስድቡ አመሰግናለሁ ግን እኮ ራስህን በሱ ቦታ ብታገኘው አንተ ትብስ ነበር።

    • @JafarYasin-j5k
      @JafarYasin-j5k Місяць тому +2

      አጎትህ ነው ደደብ family
      ደደብን የሚደግፍ ያው ድድብብብብ ያለ ነው

  • @rohafurniture
    @rohafurniture Місяць тому +1

    በዚህ እሎምፒክ የሀገሪቱ ነገር ያለችበት ደረጃ ያስረዳል አሁን ሀላችንም እጅግ ሠከን ማለት ያስፈልጋል

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Місяць тому +2

    እውነት አለው

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge Місяць тому +8

    አይዞ ወድማቺን ትክክል ነክ 2.ሚሊየን ብቻ አይገባም ከዝ በላይ ይገባል እውነት 👌👌

    • @emmyy6992
      @emmyy6992 Місяць тому +3

      ብልጥ የሰጡትን ይዞ ያለቅሳል

    • @JafarYasin-j5k
      @JafarYasin-j5k Місяць тому +1

      oro😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ​@@emmyy6992
      ጅል ነሸ መሰለኝ የሰጠትንማ ከተቀበለ ማን ይሰመዋል አሁን በግዳቸዉ ለሱ ብቻ አይደለም ከሱ በኃላ ለሚመጡት ራጮች በሙሉ በበር ከፋች ነዉ በታሪክ ሲወሳ ይኖራል
      እነዚህ ሯጮች አሰልጣኞች በድህነት ኑሩ የመል ሕግ የለም ከአሁን በኃላ ለኢትዬጵየ የሚሮጥ የለም አለቀ

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 Місяць тому

      @@emmyy6992ሞኝ ፈትህ አይገባው እያልክ ነው ?

  • @kamo9882
    @kamo9882 Місяць тому +5

    ለአሰልጣኝ እየተሰጠው ያለው ክብር ማነሱ የሚገባው ለአትሌቶች ውጤታማነት የአሰልጣኝን ሚና የተረዳ ነው፡፡አገራችን ለአሰልጣኞቻችን ተገቢውን ክብር ነፍጋ ሊሆን ይችላል፡፡ነገር ግን ይህን ለሚመለከተው አካል ጋር በስነስርዓት መነጋገር ሲቻል ረብሻ መፍጠር ተገቢ አይደለም፡፡

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому +1

      ረብሻ ካልፈጠረ አንተም አታወራዉም ነበር

  • @2Daniros
    @2Daniros Місяць тому

    ሰውዬው፣ ፕሬዘዳንቷን ይቅርታ ጠይቆ ነው ብሩን የመለሰው፣ ከሰማሁት መታሰርን ምን አመጣው፣?

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 Місяць тому +8

    አሰልጣኝ ማለት የሞራል የእውቀት እና የችሎታ ድምር ውጤት ነው አሰልጣኝ ሚያረገው አንተ ግን በስነምግባር ችግር ስላለብህ አሰልጣኝ ሆኖ መቀጠል የለበትም አንሱት ከቦታው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ቀላል ነዉ ተቀምጦ ማወራት ይህ አሰልጣኝ ከሰባት ቢሊዬን ሕዝብ ተወዳደሮ ያሸነፈጀግና ጥሯል አንተ እርሰት አሰመላሸ ምን ሰራህ?

  • @YeabtsegaAdeladaye
    @YeabtsegaAdeladaye Місяць тому

    ብታውቅ የ11 ዶክተሮች ዓመታዊ ደሞዝ ነው ለምን ስፖርት አይቀርብንም የውጩን ብቻ አዘግቡም

  • @ismaelmohamad7944
    @ismaelmohamad7944 Місяць тому

    A brave man

  • @SamuelSertse
    @SamuelSertse Місяць тому +1

    በቃ በሚልዮን መሰዳደብ ጀመርን 😢😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      በዓለም አንደኛ ወጥተህ ከዛ ክፍተት አፍህን ተከፍታለህ

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    አሸብርን,,,መግደል,,ነዉ

  • @tarawnehtarawneh5584
    @tarawnehtarawneh5584 Місяць тому +4

    እዉነት ግን አሰልጣኙ እዉነት አለዉ

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 Місяць тому

    ሲጀምር የእራት ግብዣው ራሱ ስህተት ነበር የተደረገው ለዚህ ባለጌ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ሐጂ አብረህማን ቴዲን አፈወርቅን ሰርግህ ላይ ጠርተህ ዝፈን ትለዋለህ ግብዣዉ ይበቀሀል ገንዘብ አትጠይቅ ትለዋለህ
      አቃለሁኝ አንተ ወሐቢ ሰለሆንክ ቴዲን ትጠራዉም ግን ነገሩን ነዉ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Місяць тому +3

    መቸስ ጥሩ ጨጓራ ኑሮ ሰጥቶናል ያንተ አይነት ሆዳም አገር አሰዳቢ ቢገጥመንም ችለን እናልፋለን አሸብርንስ የቺ ገመድ አፍንም ችለን የለ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      እናንተ እነማን ናቹህ? ማራቶን አሸንፎ ባንድራችንን ከፍ ሲያደርግ የተደሰጠ ኢትዬጵየን አንድ ብረ ቢሰጥ 120 ሚሊዬን የገኝ ነበር እርግጠኛ ነህ አንተ አንድ ብር አሰጥም ነበረ

  • @NardosKasu
    @NardosKasu Місяць тому

    Fana Tv ያሳፍራል

  • @Sefshebeto
    @Sefshebeto Місяць тому +1

    ጋዜጠኛው ነው መጠየቅ ያለበት ጠርቶት እንዲናገር ያረገው እሱ ነው አሰልጣኙ ግን ከዚህ በሆላ በስፖርቱ መድረክ ላይ አሰልጣኙ መሳተፍ የለበትም ጋዜጠኛው ግን ተልኮ ይኖረዋል

    • @user-rc8xp5ry4z
      @user-rc8xp5ry4z Місяць тому

      ጋዜጠኛው ትክክል ነው ፤ ሁሌም እንደሚደረገው የተሻለ ውጤት መጥቶበታል ለተባለ ዲስፕሊን የተሰማውን እንዲናገር ይደረጋል ፤ ይኼ ባለጌ ግን ነውሩን አሳየን ።

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 Місяць тому

    ይህ ጉድ ነው አሳፋር ነገር ለሀገራችን ሳይሆን ለጥቅም መቆሙን ያሳል ስንቱ ድሃ በረሃብ እየተገሬፈ አገሪቷ ካላት ሃብት ብሽለም ይንቃል የሄ ከባእድ አገር ጥቅም ቢሰጠው የአገሩን ጥቅም አሳልፎ ልሽጥ ስለምችል ግዜ ሳይሰጠው ይታሰብበት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому +1

      አቶ ተንከለኛ ሐሲድ
      ምን ዓይነት እርምጃ ይወሰድበት?

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 Місяць тому

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country on a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa Місяць тому

    አብሽሪእውነትነው ❤❤❤

  • @gdr668
    @gdr668 Місяць тому

    ይህ ግብረገብ የጎደለዉ ኩነት ነዉ ፋናዎች አታሽሞንሙኑት ሽልማት ማለት ጉርሻ ነዉ ጉርሻ ደግሞ አነሰኝ አይባልም ምን ይዘዉ እያመጡ እንደሚነግዱ እናዉቃለን ....ከማንም ኢትዮጵያዊ በላይ ተንደላቀዉ እንደሚኖሩ ይታወቃል ። ለአገሬ የሚሉትን ቀልድ ሁሉም ያቁም ከወታደር ዉጭ ጥቅም ከሌለዉ ዝር የሚል የለም ....ከርሳሞች

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      እሰቲ አንተ ላሀገርህ የወር ደሞዝህን ልቀቅ እንኳን ደሞዝ ወታደር ሕይወቱን ይሰጥ አይደለም
      አንዴ ደሞዝህን ከለቀቅህ ቧሀላ ይህንን ቧርቃቃ አፍህን ትከፍታለህ

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Місяць тому

    ይኸ ሰውየ ስለአገር ክብር ቢያወራ ከአስመሳይነት ውጭ ምን ሊባል ይችላል ።

  • @GMM2324
    @GMM2324 Місяць тому

    አሰልጣኞቹ በሙሉ መባረር ነው ያለባቸው። አሰልጣኝ ምን ስለሆነ ነው የአትሌቱ ግማሽ ሚሸለመው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አቶ ግም
      የቅርታ ፈረንጅኛዉን ሳነቦ ግም ሰላለ ነዉ
      እና በአንተ አባባል አሰተማሪ መቅጠር ምን ያሰፈልገናል ተማሪዎቹ እያሉ ለማለት ፈልገህ መሰለኝ
      ዶክተር ምን ይሰራልናል በሸተኞቹ እያሉ
      አባት ምን ያረግልናል እናት እያለች
      አሰልጣኞች ምን ይሰሩልነልሯጮቹ እያሉ
      መቼም አቶ ግሞ ወረቅ አባባል ነዉ ያሉት

  • @user-mv7ez1kl2s
    @user-mv7ez1kl2s Місяць тому

    ስም ምግባርን ይገልፃል፡ ገመዶ ማለት ደስታ፣ ደደፎ ማለት ፈጠነ /ቸኮለ/ እንደ ማለት ነዉ ተቀራራቢ ትርጉም።

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 Місяць тому

    ከጠቅላዩ እጅ ቢሆን አሻፈረኝ ብሎ የሄደው እንዲህ አትዘግቡም ነበር። She’s not a political leader, she’s the image of the country. ፕሬዝዳንታችን ላይ ብቻ አይደለም ያላገጠው ኢትዮዽያ ላይ ነው። እናነተም ተደርባችሁ አሟሟቃችሁ!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ለኢትዬጵያ ከሮጠ ባንድራችንን ከፍ ካረገ ብቻዉን አብቹ በምን ንቀቱ ነወ አሸከሩን የሚልከዉ እራሱ አይቀበላቸዉም ነበር ክብር የምናወራ ከሆነ

  • @getuyirga1932
    @getuyirga1932 Місяць тому

    The trainer has facts. All what he speaking are realities of what is happening in recent years. May the way he express his feeling is wrong and for that he asked excuse.

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Місяць тому

    ሸምድዶ ነው እንዴ የሚያወራው

  • @GetenetFetene-cy7sq
    @GetenetFetene-cy7sq Місяць тому +3

    ግን እውነት ነው አይዞህ

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg Місяць тому

    Rely ❤❤❤

  • @manehantewoldemariam6101
    @manehantewoldemariam6101 Місяць тому +7

    ሚዲያውን እራሱ ላልተገባ ሥራ ተጠቅመህበታል (ጋዜጠኛው ) ስጦታ ግን ስጦታ ነው፤ ደመወዝ ፣ጥቅማ ጥቅም እና እርከን ሊያነጋግር ይችላል። ይህ ግን ፍፁም ስህተት ብሎም ንቀት ነው!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አቶ ምን ዓነት ወነዳገረድ
      ይቅርታ ፈረንጅኛ ሰለማልችል ሰሞትን አሳሰቼ ይሆናል
      ምን ነበር ያሉት የእኔ እርሰት አሰመላሸ?ሜድያዉን ተጠቅሞበታል? መጀመርያ ሜዲያ የሚለዉ ነገር ገብቶት ነወ የመነገር ነፃነትን ይከበራል ሲባል ደሰ ደሰ የሚሎትን ለማሰተላለፍ አይደለም የሚያቅርህንም ለማሰተላለፍ ነዉ
      በተረፈ እርሶ እርሰት አሰመላሸ ከሆኑ እሰፖርቱ አይመለከቶትም ምን አገቦት

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Місяць тому

    ነገር አታጋኑ
    መብቱ ነው ።
    ብራቮ ገመዶ ። መብትህ ነው

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Місяць тому +1

    ሥማ ሥቱ ጀግና ደምና አጥንት ከሥክሦ ቶርጦ ተቆራርጦ ሸልሙኝ አይልም አደራ ባድራዋን ከፍ ከፍ አድርጉነውየሚል ወታደር አንተ ደመዎዝ አበል ልዬ እክብካቤ ተደርጎልክ ሥራክ ነው ሽልማት አነሠኝ አይባልም መተክም የማይቀበር መጥፎሥራ ሠራክ አገርክን አዋረድክ እደኔ ወድሜ 4:21

    • @endunahi4546
      @endunahi4546 Місяць тому

      Fana tv you did horrible this time! Suck it up!

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Місяць тому +1

    ፈነዎች ኮራሁባችሁ እውነት ለፈትህ ድምፅ እያሆነቹ ነው።

  • @md277
    @md277 Місяць тому

    እውነቱን ነው ከላይ ያሉት ብሩን በሙሉ እየወሰዱ ለዘመዶቻቸው ሳይቀር ይበዘብዙታል ምንም ሳይሰሩ እንደ አሸብር አይነቱ አይኑን አፍጥጦ ቁጭ ብላል መፈተሽ አለበት

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Місяць тому +9

    መጀመሪያ የያዝከውን ይዘህ ማልቀስ ነበረብህ😂😂😂ከዛ ሌላ ገንዘብ ይመጣ ነበረ😂😂🎉

    • @fenetikuse5944
      @fenetikuse5944 Місяць тому +1

      😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому +1

      እሱ ገንዘብ አልጠየቀም አትሰደቡኝ ነዉ ያለዉ አንተ ቡዳ ግን አይገባህም

    • @user-od1pe2ip2n
      @user-od1pe2ip2n Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      @@user-od1pe2ip2n
      ምን ትገለፍጣለህ አለቃህ በወር $300 ብር ሲሰጥህ ተቀብለህ አልቅሰና ከዚያ በኃላ መጥተህ ይህንን ልጋጋም አፍህን ትከፍታለህ

  • @turkishboutique356zefmesht4
    @turkishboutique356zefmesht4 Місяць тому

    We have to respect the coaches & show all the Olympic team members good treatment in order to gain future success. In my opinion the coaches have to gain 7-4 million & Team leaders & other members 5-3 million.

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 Місяць тому

    ምን አይነት አይን አውጣነት ነው። ሽልማት ይህን አድርጉልኝ ይባላል እንዴ ?ደሞዝ አደረገው እንዴ የሚደራደረው? ምስጋናም እውቅናም እኮ ሽልማት ነው ።ሰርተፍኬት ብቻ ቢሰጠው ኑሮማ አስጨርሶን ነበር።ለቆመበት መድረክና ለሰው እንዲሁም ለራሱም ክብር የሌለው ሰው ነው።በእግራቸው እንዳይረግጡት ዞረውም እንዳይነክሷችሁ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ""እንዲል መጽሐፍ አሳዝኖናል በጣም

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Місяць тому

    ፋና ራሱ እንድህ አይነት ጨዋነት የጎደለው ተግባር ማውገዝ ሲገባው ለሰውየው የወገነ ይመስላል ። የቱንም ያህል ቢያሰለጥን የአትሌቶቹን ያህል ሽልማት ሊጠይቅ አይገባም ። ችሎታው ካለው ለምን አይሮጥም ? ሮጦ ማሸነፍ ቀልድ መሰለው እንደ ?

    • @user-ru3mn1is6c
      @user-ru3mn1is6c Місяць тому

      😂😂😂😂እንዴ ሲጀመር ሁሉም ለሱ ነው ሚወግነው እሱ 11 አመት አሰልጥኖ ባመጣው ጣፋጭ ድል አይደል እንዴ ህዝቡ የቦረቀው ስለዚህ የአትሌቶቹን ያህል እንዲሰጠው ደጋፊ ባልሆንም የተሰጠው ብር ግን ጭራሽ አይገናኝም ቢያንስ ከለፋበት ጊዜ ያህል አንፃር ነው

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 Місяць тому

    ይህ ከብት በዚህ ዓይነት የማይተካዉን ሕይወት መስሱዕት የምያደርግ ምን ልሸለም ይገበዋል

  • @abeba2241
    @abeba2241 Місяць тому

    አቤት ዉርደት ምን ያክል ለገንዘብ እንደተንገበገበ ነዉ የሚያሳየዉ ሰዉ ለሐገሩ ብዙ ሠርቶ ጥቂት ቢቀበል ምን ችግር አለዉ ብዙ ሐገር ወዳዶች ያለ ምንም ክፍያ ተሰዉተዋል ሰርተዋል 2 ሚሊየን አነሰኝ ሲል አላፈረም 😡 👎

  • @habviral22
    @habviral22 Місяць тому

    የተሰጠውን ነጥቀው ይገላግሉታል ያኔ የማን ያለህ ሊል ነው ሲያስበው አንሶሀል ይጨመርልህ እንዲባል ነው?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ይወሰዱት ልጆቹን ይዞ ሳወዲ ይገባል

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r Місяць тому

    አይ መለስ ነብስህን ይማረው ብትኖር ኖሮ ተመኘው ይቀፈድድልኝ ነበር የወረድክ ቲማታም ነህ

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Місяць тому

    ከንቱነት ነው የሠራኸው ለሀገር ነው ለግልህ አይደለም ስግብግብነትህን የሚያሳይ ነው ሀገርህንና ፕሬዜዳንታችንን በይፋ ያዋረድክ ደካማ ነህ ያሳፍራል ራስህን ማግለል አለብህ ።

  • @ramisaeed8022
    @ramisaeed8022 Місяць тому

    Alhamdullah the Press conference didn’t happen overseas 🤷

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Місяць тому

    Beletera

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Місяць тому +2

    Asadagi yebedelw sid adeg. Meren

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Місяць тому

    ስንት ወገኔ የሚበላው አጥቶ በችግር ላይ ነው አይ እማማ ኢትዮጵያ የዓሣማ ጥርቅሞ ሞላባት አገሪትዋን

  • @HayatJamal-r1x
    @HayatJamal-r1x Місяць тому

    Yasazina hihi genzebi kagene ageri yishetal

  • @workubef1517
    @workubef1517 Місяць тому

    ይህ አጀንዳውን ለማስቀየር የመጣ ነገር ነው ችግሩ በውስጥ አሰራር የሚፈታ መሆን ሲገባው የሚዲያ ጉዳይ ሆነ። ይህ ደግሞ ሆን ተብሎ አጀንዳ ማስቀየርነው የህዝቡን ጥያቄ ሚዲያው ማቅረብ አለበት ጥያቂያችን ውጤት የቀነሰው ለምንድን ነው ይታወቃል ሚዲያውይህን ካልሰራበት ችገወር አለ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ወጤትም ትፈልጊያለሸ መክፈልም አትፈልጊም የማነሸ እርሰት አሰመላሸ

  • @MiroVech
    @MiroVech Місяць тому

    How do the other countries work on this similar case?

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Місяць тому

    ዉይ ባለ ጊዜ እድህ ሁናችሁ ቀራችሁ ወራዶች 😮😮😮 ወያኔ ማረን 😢😢😢😢

  • @dragonkloop6731
    @dragonkloop6731 Місяць тому

    The marathon coach had results he needed more recognition and prize

  • @JonDoee-qn5cm
    @JonDoee-qn5cm Місяць тому

    የምን መቀበጣጠር ነው አንዴ ሽልማት ይቅርብኝ አንዴ ሀገሬ ለኔ ሽልማት አጥታ ነው ወይ ማለት ።ለዚህ ውጤት ጭራሽ ሽልማትም ፈለጋቹ ደፋር ሁላ ያዋርዳቹ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Місяць тому

    ወገኖቼ አንጀቴ ተቃተለ፣ይኤ ሰውዬ ድአ አገሩን ይክዳል ? ባለጌ ነውረያ ከምንም ስፖርት መታገድ አለበት፣ድእ አገሩን የካደ ነውረያ ነው፣ይኤ እንዴት አሰልታይ ይሆናል ይች ባለጌ ? ውነት ነው የምላችው ኢትዮጵያዊ አይደለም ይች ሰውዬ !! ድአ እናቱን የካደ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አቶ እዳሰዉ
      ትክክል ብለዋል ይህ አሰልጣኝ ሐገሩን ከድታል ግን እሷ አሰተማሪ አያሰፈልገኝም ብለዉ በግሎ አማርኛ መፃፍ ለምደዉ ነዉ እንዲህ የቧጫጨሩት

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Місяць тому

    አበበ ቢቂላ በበባዶ እግሩ ይሮጣል አንተ ሱፍህን ለብሰህ ትነጫነጫለህ ችግር ቢኖር እንኳን በተረጋጋ መንፈስ ይሄ ቢስተካከል ነነዉ የሚባለዉ እንጂ እንዲህ ባለጌ መሆን የለብህም ዶማ

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Місяць тому

    ፈትህ መጠያቅ ለርሱ ጥፈት ከሆነ እነንተም ፍትህ አትጠይቁ። የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት እያሄደ ነው ?

  • @FunnyCoffeePot-fy5ig
    @FunnyCoffeePot-fy5ig Місяць тому

    ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ከሰውየው ጋዜጠኛው ፕሮግራም መስራቱ በክቶች

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Місяць тому

    ብዙ ወርቅ ፣ብር እና ነሐስ ያስመጡ አሰልጣኞች ሸልሙኝ አላሉም ዛሬ ሀገር አዋርደው በአንድ ወርቅ እና ብር በ2ሚሊዮን ብር ሽልማት አትስደቡኝ አሉን ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      በድሮ በሬ ያረሰ የለም፤ እና አንተም ደሞዝህ $400 ብር ይሁና በድሮ ደሞዝ

  • @Kevinsolomon2050
    @Kevinsolomon2050 Місяць тому

    ማፈሪያ

  • @HaiderZuber
    @HaiderZuber Місяць тому +8

    He is arrogant

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አዋ አርጎታል አቅ ነዉ አርጎታል ደንኬዬዋን አዋርዶል ሸበላዉ

  • @SolomonKuma-xx5ty
    @SolomonKuma-xx5ty Місяць тому

    ሀገሬ ኢትዮጲያ ይህን ሁሉ ገንዘብ እናንተ ላይ አፍሳ 1 ወርቅ እና 3 ብር አይመጥናትም ኢትዮጵያ ለፓሪስ ኦሎምፒክ ያወጣችው ገንዘብ በእናንተ ውጤት ሲለካ ከስድብም በላይ ነው

  • @lilyberhanuassefa854
    @lilyberhanuassefa854 Місяць тому

    What did he want?

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому

    ለሀገሩ ነብሱን ለመገበር ወቶ : ተዋድቆ አካሉ ጎሎ ቁጭ ያለው ምን የበል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ፋኖን ነዉ የምትለዉ?

  • @kirubeladamu4760
    @kirubeladamu4760 Місяць тому

    ፈጣሪ ሆይ! ይህን ያክል የአስተሳሰብ ዝቅተት ውስጥ እንድንገባ ለምን ፈቀድክ? እውነትም በኖህ ዘመን የተፈረደብን እርግማን ይህ ይሆን?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      ለምን ያንተን ደሞዝ አትሰጠዉም አንተ ለሀገርህ አዛኝ መሆንህነ ለማሳየት ምድረ ቡዳ ጎንደሬ

  • @Dagi_Tizazu.1
    @Dagi_Tizazu.1 Місяць тому

    እንደ ሀገር ምን ያህል የዘቀጠ አመለካከት እንዳለን ነው የሚያሳየው። የተሰጠው 2 million ብር ሲጀመር ለሰራው ስራ ሽልማት/ማበረታቻ እንጂ የግድ የሚከፈል ደሞዝ አይደለም ሲቀጥል ካነሰ እንኳን በደብዳቤ መጠየቅ ይችላል አለዚያ ስራውን አልሰራም አያዋጣኝም ማለት ይችላል መብቱ ነው። ስንቱ ወታደር ለሀገሩ ብሎ በማይመች ሁኔታ የሚያገለግል አለ። ምነው መሀይምነታችንን አለም ይወቅልን አልን

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አባባ ዳርግ ዠተት
      ወታደር በየቦታዉ ከሞተ እርሰ እሰቲ ደሞዞን ለእናት ሀገሮ ይሰጡ መቼም ሕይወቶትን ከመሰጠት ደሞዦን መሰጠት ይቀላልና ሰጥተዉ ያሳዩን ይህንን ለከት አፎን ከመክፈቶ በፊት

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 Місяць тому +2

    🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @solomomassefa9754
    @solomomassefa9754 Місяць тому

    ይሄ ሰዉዬ ሮጦ ቢያሸንፍ አገር ስጡኝ ይላል ምን ዓይነት ድንጋይ ራስ ነዉ የሽልማት ትንሽ የለዉም ወይ ኢትዮጲያ ጥቅምሽን እንጂ ለክብርሽ የምሰራ ሰዉ ጠፋ ይሄ ድንጋ ራስ ህጋዊ ቅጣት ያስፈልገዋል ለአገሩ መስራት ግዴታዉ ነዉ አገር አስተምራ ለዚህ ማዕረግ ያበቃችዉ ናት ትክክለኛ ቅጣት ካልተሰጠዉ ሌላም አገሩን የሚያሲዝ ይፈጠራል በዚህ ሰዉዬ አካሄድ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አባባ ሰምሳማ አሰፋዉ
      ለምን እርሶ ለአገሮ በነፃ አያገለግሉም

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому

    እረምን፡አይነት፡ቀን፡ደረሥን፡ኢቶጲያንን፡አገት፡አሥደፍተህ፡ሽልማት፡አነሠኝ😂😂😂

  • @user-yo8xo4pm6u
    @user-yo8xo4pm6u Місяць тому +8

    Balage

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Місяць тому

    ባለጌ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u Місяць тому +8

    ዶ/ር አሸብር በአገርና በሕዝብ ቀልዶ አይኑን በጨው ታጥቦ ታዳሚ በሆነበት መድረክ ሲለፋና ሲደክም የነበረ አሰልጣኝ "ገንዘቡ ያንሰኛል" ማለቱ ተገቢ ባይሆንም አያስገርምም::

    • @dollarbanana5843
      @dollarbanana5843 Місяць тому

      ተገቢ ነው ጥያቂው ፡፡ ወጤቱ የማነው ያሰልጣኙ ነው ፡፡ አንተ የአባትና የእናትህ እንዲሁም የመልካም መምህሮችን እና ጎረቤት ወጤት ነህ ፡፡

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሚልየን ብር ዋጋ አጣ ማለት ይሆን😢

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Місяць тому

    ስማ ስማ
    ይቅር ❤ለእግዚአብሔር❤
    ብትል 🇪🇹የኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 ህዝብ ይቅር ይልሃል ።
    ግን ያደረከው ነገር ነውር ነው ስንት ደሀ ባለበት ሀገር ስንት በርሃብ እየተሰቃየ ያለ ወገን እያለ አንተ አልቀበልም ያንሰኛል ትላለህ ።
    ብር ካለህ እስቲ እንይክና ሁለት ሚሊየን ብር አውጣና ለእርዳታ ድርጅቶች ስጥ።
    ባለጌ ነውረኛ ነህ

  • @JiregnaJaleta
    @JiregnaJaleta Місяць тому +1

    Awo hunet nw 2000000 mn alat

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Місяць тому

    ወይ ድድብና

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Місяць тому

    He is riht!

  • @addismekuria9985
    @addismekuria9985 Місяць тому

    ሲጀመር ሽልማት በድርድር መሆን የለበትም ሲቀጥል ታምራትን እኮ ተጠባባቂ አድርጎ ነዉ የመረጠዉ እኮ ልጁ በለፋዉ እኔ ካልተሸለምኩ አለ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አቶ አዲሱ መቀርሳት
      ሸልማትና ሰጦትን አያምታቱ
      ሰጦታ አንተ ያብራራኸዉ ነዉ ትክክል ነህ
      ሸልማት የተለየ ነዉ ይህ አሰልጣኝ ወርቅ ለኢትዬጵያ ይዦላት መጥቷል ላመጣዉ ወርቅና ብር ነዉ ሸልማት የሚሰጠዉ
      ለምሳሌ ለአንተ ሸልማት አይሰጥም ታድያ ምንም ካልሰራ ለምን ይሸለማል
      አበበ በቂላ ከ60 አመት በፊት ነዉ ያሸነፈዉ ግን እሰከዛሬ ይወራል ይህ አሰልጣኝ ያመጣልን ወርቅ ለታሪክ የሚነገር ነዉ አይ መከፈል የለበትም ካልክ ለዱባይ ሲሮጥ እንዳታለቅሰ

  • @ጋዲሳ
    @ጋዲሳ Місяць тому

    አገርህ የተቼገረችዉ ቢሮክራሲዉን መቅረፍ ነዉ
    ያልቼገራት ደግሞ ለነአሽብር መዝናኛ ዶላሮችን በአካፋ አፍሶ መስጠት ነዉ

  • @efremsa
    @efremsa Місяць тому

    የመጣው ውጤት እኮ በታምራት ቶላ ግላዊ ብቃት ነው። አሁን ሰርተፍኬት በቂ ነው ስላለ ሰርተፊኬቱን ሰጥቶ በራይድ መሸኘት ነው! አበደን! 😀

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Місяць тому +1

    ጉድበል፣ወሎ😂😂ጭራሽሽልማትልመልስ፥ለሀገርህክብርየለህምዴ😂😂😂😂አረየማይሰማጉድየለም፥ፈጣሪሲረዳነዉጅ፥አንተስላሰለጠነኸዉ፤አይደለም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      አንተ ኳተታም እርሰት አሰመላሸ ቴዲ አብይ ከሰልጣን ይወረድ ሲል አገር ካልሰደበ የህ ሰዉ ለሰራሁት ዋጋዬ አይመጥነኝም ማለቱ ጥፋቱ የት ጋ ነዉ

  • @Rainbow-jk6ok
    @Rainbow-jk6ok Місяць тому +1

    Ere shelmugni aybalm!!!!!!!!!

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 Місяць тому +7

    I hope they fire him soon this is disgusting

    • @Hkim185
      @Hkim185 Місяць тому

      በደሰታ ለሳወዲ አረብያ አሰልጣኝ ይሆናል ልጆቹንም ይዞ ይወጣል
      እድሜ ለመለሰ ዜናዊ ሕገመግሰት አባታችን ሁለት ብት ሰጥቶናል ሐገር ጥሎ የመሆድ መብትና መንግሰት ሰርህ እንድትበላ መከልከል አይችልም ብሎ መብት ሰጥቶነለ አባታችን ሰለዚህ አሰልጣኙን ማባረር ትችላህ ግን ሳወዲ ሄደህ ማሰልጠን አትችልም ማለት አትችልም ሁሉም ሯጮች ተጣርገዉ ነበር የሚሄዱት

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Місяць тому

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጦር መሳሪያ ገዝቶበታል ብር የለም ብሮተ

  • @MiroVech
    @MiroVech Місяць тому

    The athletes run for 2 hrs they deserve more than you.😂😂😂

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Місяць тому +2

    ምንድን ነው የምትፈልጉት ግን??

  • @henokmelese17
    @henokmelese17 Місяць тому

    sijamer shilimaat optional naw

  • @rwsfdxcsewsxfg
    @rwsfdxcsewsxfg Місяць тому

    ምነው አስተያየት ሰጪዎች ዕናገናዝብ አንጂ የፈለገውን መናገር መብቱ ነው የለፋውን የሚያውቀው እሱ ነው ምነው ለጦርነት ሀገሪቱ ገንዘብ ታፈስ የለ እንዴ ወንድም ከ ወንድም ለማጫረስ እንኮን ሀገር ላስጠራ