አሰልጣኙ ይቅርታ ጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 4,6 тис.

  • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
    @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 2 місяці тому +922

    የኢትዮጵያ ወታደር ውድ ህይወቱን ሠውቶ ስንት ነው ደመወዙ?

    • @yonatandawit4290
      @yonatandawit4290 2 місяці тому

      Wendemun lmgedl men demoze aseflgwe

    • @ጋዲሳ
      @ጋዲሳ 2 місяці тому +57

      በዎለጋ
      በትግራይ
      በአማራ
      ሂዎታቼዉን ለነጠቃቼዉ ንፁሐን
      ለደፈራቼዉ ልጃገረዶች
      እናቶች ምእን ያህል ገንዘብ ይከፈለዉ ??? መልስልኝ

    • @themobshop7930
      @themobshop7930 2 місяці тому +2

      እኮ 🥲🥲

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 2 місяці тому +3

      ​@@ጋዲሳእኮ 😢😢😢😢

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 2 місяці тому +1

      3000

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 2 місяці тому +177

    ዶ/ር ወ/መስቀል ስንት ነበር የተሸለሙት? ያንን ሁሉ ወርቅና ብር ብቻ ሳይሆን ክብርና ፍቅር ጭምር ያጎናፀፉን ሰው "...ለሃገሬ ምንም ሰርቼ አላውቅም ..." ነበር የሚሉት

    • @deribewbaynesagne7068
      @deribewbaynesagne7068 2 місяці тому

      100000

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому +1

      ለዶክተረ መሰቀል ልጅ ልጆቻቸዉ ካሳ ይከፈል ተጎድተዋል ለማለት ፈልገህ ነዉወይሰ ሰብራቱ ይቀጥል እያልክ ነዉ

    • @xinabsu45
      @xinabsu45 2 місяці тому +1

      ይሄ እኮ አትሌት ማናጀር ሆኖ ልጆቹ ከሚያገኙት ሽልማት ረብጣ ገንዘብ የሚበላ በችሎታ ሳይሆን በብሄር የሚሰራ ድንጋይ ራስ ነው:: ዶክተር እኮ ሀያ ሺህ ብር ነበር የሚሸለሙት::ያፈሯቸው አትሌቶች እንኳን የመርህ ሰው ስለነበሩ አይወዷቸውም ነበር:: የተሰጣቸው ቦታ ላይ እንኳን ቤት መስራት አቅትቸው በድህነት ነው የኖሩት::
      ኢትዮጵያዊነት ይቅደም! ለባለሙያዎች እኩል እድል ይሰጥ::
      በመቀራረብና በብሄር በቋንቋ መሆን የለበትም:: ከራሳችሁ ጀምሩ ኢቢሲ ስፖርት::

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ​@@xinabsu45
      አቶ ተሰፋ መካዱ
      በዘር ነወ የምትለዉ እርሰት አሰመላሸ ከጎንደር ሯጮች ፈልቀዋል ወይ አረ አትደደብ

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 2 місяці тому +1

      የሚያሳየው ማንነቱን ነው

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 2 місяці тому +451

    ሁልጊዜ ከመናገር በፊት ቅድሚያ አስር ጊዜ ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ Already the DAMAGE was done!!!!

    • @newteam3156
      @newteam3156 2 місяці тому +5

      He done it well as well

    • @Yosephdebebe
      @Yosephdebebe 2 місяці тому +5

      Of course, it's a shame but Something is better than nothing.

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 2 місяці тому

      Do you know why he came? to apologize to the public move on

    • @ethio640
      @ethio640 2 місяці тому +3

      ህጻን ጋዜጠኛ ነው

    • @መሠረት-ዘ7ረ
      @መሠረት-ዘ7ረ 2 місяці тому +2

      በትክክል ::በጣም ያሳፍራል::

  • @tewodrosbekele5330
    @tewodrosbekele5330 2 місяці тому +74

    👍እኚህ ሰው ዉስጡ ንፁ ነው እንደ ብዙዎች እያስመሰሉ ሀገር ከሚሸጡ ቢሳሳትም አካየዱም ጥበብ የጎደለው ቢመስልም ግን ከ ድብቆች ይሻላል......

    • @rahelakilelu4994
      @rahelakilelu4994 2 місяці тому +2

      ዝም በል አሽቃባጭ

    • @woinshetdejene918
      @woinshetdejene918 2 місяці тому

      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል አንተ ከማን በልጠህ ነው ከአትሌት እኩል ትላለህ ሲጀመር ካልኩሌት አድርገህ የሄድከው ገንዘብ ነው እነ ወልደመስቀል ኮስትሬም እንዳንተ አላቅራሩም በህዝብ ፊት እንደፈለክ ተናግረህ ደሞ ይቅርታ ትላለህ አንዴ አልጠይቅም አንዴ ይቅርታ የሚመጣውን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ብለሀል ሲቀጥል እራስህን ቻል ስለሌሎች አሰልጣኞች አታውራ አይ የአውቀት ጥግ

    • @rahelgirma1590
      @rahelgirma1590 2 місяці тому +1

      እኔም እንደአንተ ነው የሚሰማኝ።

    • @BezawitYeshanew
      @BezawitYeshanew 2 місяці тому

      Enem endeza new yetesemagn

  • @Yasin-g3m
    @Yasin-g3m 2 місяці тому +306

    ያለ ምንም ክፍያ ነፍሱን ለምሰጥ ለሀገሬ ወታደር ክብር ይገባዋል።

    • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
      @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 місяці тому +3

      የአማራንህዝብ ያለምንአለብኝነት ለሚጨፈጪፈውነው😂😂😂አንድ ያውርድባቸው😂

    • @Iskindir1
      @Iskindir1 2 місяці тому

      Qomaxa amhara mn ageba

    • @teboytesfahun
      @teboytesfahun 2 місяці тому +2

      ደንቆሮ ወንድም ወንድሙን ለሚጨፈጭፈው መከላከያ ነው ክብር የሚገባው መቼ ሀገርና ደንብሩን አስጠበቅ

    • @SelamawitMikaelannu
      @SelamawitMikaelannu 2 місяці тому +1

      ሴቶችን ለሚደፍር ወታደር ነው

    • @Iskindir1
      @Iskindir1 2 місяці тому

      @@SelamawitMikaelannu tadya inesu kalbadasu man yibadasal lelaw ye anchin gim ims aybadalisim timb amhara imsasu yigemal ine le wusayem alasbasuhum

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 2 місяці тому +105

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 місяці тому +94

    ነብሳቸውን ገብርው አገሬ ትቅድማለች ብሎ ሂወቱን እየገበርው ያለው ምስኪኑ ከርታታው ወታድር ምን ይበል 😢ያሳፍራል

    • @Shortmemory-qi7ud
      @Shortmemory-qi7ud 2 місяці тому +4

      ወታደር ለሀገሩ ብሎ አይደለም የሚንከራተተው ወይ ስራ አጥቶ ነው ከዛ ውጭ ታፍሶ በግዴታ የተወሰደ ነው

    • @mebrahtommulualem3406
      @mebrahtommulualem3406 2 місяці тому

      ኢትዮጵያ ሽፍታ እንጂ ወታሃደር የላትም

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      አንተ ደግሞ ሰሙን አታይም አሰመሮች ነዉ የሚለዉ የኢትዬጵያ የእንጀራ ልጆች ናቸዉወታደር ነብሱን ሰጠ የሚሉት እሸ አንተ ሂደና ነብሰህን ሰጥ ወይ የአንድ ወር ደሞዝህን ሰጥና አሰልጣኙን የመናገር መብተ አለህ ላንተ አይደለም ኮሜንቱን ለጀመረዉ ነዉ

    • @robel_asefa
      @robel_asefa 2 місяці тому

      Adwa didn't happen in 2024, that's why the soliders weren't rewarded. There is always a TIME the things can be deemed right or wrong. And anyone can also express what is on their mind.

  • @TeshomeTigistu-sz9vo
    @TeshomeTigistu-sz9vo 2 місяці тому +63

    ማሰልጠኑን ትቶ ለምን አይሮጥም

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 2 місяці тому +91

    የኔ የዋህ የ ቀለም መምህር እኮ እሱ አስተምሮኝ እኔ ስሸለም ቆሞ የሚያጨበጭብ በኔ የሚኮራ ነው ክብር ለመምህራን ,አንተ ግን ሆዳም ነገር ነሀ this is a big shame🙊🙊🙊

    • @zshow984
      @zshow984 2 місяці тому +3

      እግዚአብሔር ያክብርሽ ተባረኪ

    • @addisken24
      @addisken24 2 місяці тому

      የጠየቀዉ የለፋበትን ዋጋዉን ነዉ.አሰልጣኙ ትክክል ነዉ

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 2 місяці тому

      Hezeb basenete chegere barehube batorenate ba nuro wedenate yesaqayale yehe kazehe mesken hezeb tanateqo yatasabasab birr nawe qome belo masabe yasefalegale
      Chegere kalabate matayaqe yalabate bota alawe.

    • @BrhanuGebrekiros
      @BrhanuGebrekiros 2 місяці тому +2

      ለመሆኑ ኣንቺ የእውነት ተማሪ እያለሽ ተሸልመሻል ሰውየው የደከመኩበት ለኔ ይሄ ኣይገባኝም ስላለ እውነት ስላወራ ነው የሰደብሺው እውነት ደስ ኣይልም ስንት ሯጭ ኣይደለም ወደ ሌላ አገር እየተሸጠ ያለው ለገንዘብ ብሎ እኮ ነው እንጂ ላአገሬ ብቻ ብሎ ኣይደለም እንደየራስሽ ስራ ማየት ኣለብሽ☝️☝️☝️

    • @menberegetachew2521
      @menberegetachew2521 2 місяці тому

      ክብር እና ፍትህ ለመምህራን !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 2 місяці тому +135

    በየዱሩ የሚንከራተተው የሀገሬ ወታደር ደሞዙ ስንት እንደሆነ አውቀሀል?

    • @addisken24
      @addisken24 2 місяці тому +2

      ወታደርና ስፖርተኛን ምን አገናኘዉ????ሁሉም የተለይዩ ናቸዉ

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 2 місяці тому

      የመሀይም ደመወዝ ያስፈልገዋል? ባሪያ ሆዱን ካገኘ ይበቀዋል።

    • @YonasZala
      @YonasZala 2 місяці тому

      ኢትዮጵያ ወታደር የላትም

    • @mentiwabmesfin7198
      @mentiwabmesfin7198 2 місяці тому

      @@addisken24በ
      ሐቫቨጌበ😅ኖን 12:43

  • @lazizahmedin
    @lazizahmedin 2 місяці тому +182

    ካድሬው ጋዜጠኛ!!! ልብ ካለክ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ አሸብርን አቅርብና እንደዚህ አፋጠው

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 2 місяці тому +7

      ጋዜጠኝው እኮ አደለም ያመጠው እራሱ ይቅርታ ሊጠይቅ ፈልጉ ነው

    • @GetachewMakonnen
      @GetachewMakonnen 2 місяці тому

      Ashebrin sayihon derartun bell inji ye min mazazuar new

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 місяці тому +5

      @@lazizahmedin ያለጥርጥር የባለጌው አሰልጣኝ ጠበቃ ነህ! ቢገባህ የተዋረደችው ሐገርህ፣ ፕሬዚዳንትህ ናት ጎጠኛ! ይህን ጊዜ በብሔር ይሆናል ይህን ባለጌ የምትደግፈው ! የሰው አስተያየት እንዲህ መውረዱ አሳዛኝ ነው!

    • @bilal4067
      @bilal4067 2 місяці тому

      Exactly!! This guy wanna hit him if he could; what a shame

    • @butterflykids28
      @butterflykids28 2 місяці тому

      በግ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 місяці тому +63

    ለጥያቄው ጋዜጠኛ በጣም አመሰግናለሁ👌👌👌👌👌

  • @miketamrat4200
    @miketamrat4200 2 місяці тому +237

    አሸብር cover ሰራብን 😂

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 2 місяці тому +181

    የኢትዮጵያ ወታደሮች በደምና በአጥንት ዋጋ እየከፈሉ እንኳን እንዳንተ ከአፋቸው አልዎጣቸውም በጣም ያሳዝናል !!

    • @LailaRehana-p5z
      @LailaRehana-p5z 2 місяці тому +1

      እኮ ሂወታቸውን ሰተው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому +2

      ይህንን ደንቆሮ እሠልጣኝ ተብዬ በአስቸኳይ ማባረር ነው።

    • @Positivevibe-u7e
      @Positivevibe-u7e 2 місяці тому

      ኢትዮጵያ ብሄራዊ ወታደር የላትም የአገር ወታደር ማለት የአገሪቱን ህዝብ ሰላምና ደህንነት የሚጠብቅ የአገር ሉአላዊነት የሚጠብቅ ማለት ነው አሁን ያለው የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ብቻ ነው ያለው። አሁን ያለው ወታደር የአገሪቱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ የአገር ሉአላዊነት ግድ የማይሰጠው ነው።

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 2 місяці тому +1

      ሰርቶ ነዉ አልሰረቀም ማካበድ አያስፈልግም ለሰራዉ ያንሰዋል ወሬ አታቀባብል ጋዜጠኛዉ በጣም ደፋር ነዉ ወሬኛ

    • @addisababalij
      @addisababalij 2 місяці тому

      Dedeb neh

  • @Zeዶ
    @Zeዶ 2 місяці тому +130

    ስሜታዊነት ይጎዳል ፣ ይቅርታ ግን ጥሩ ነው

  • @Fantasy1216
    @Fantasy1216 2 місяці тому +24

    በጣም ብልግና የተሞላበት ቃለ መጠየቅ ጋዜጠኛ ከወገንተኝነት የፀዳ መሆን ነበረበት

    • @edentekle7343
      @edentekle7343 2 місяці тому +3

      Jornalist yimar....ethics yelewm

  • @mekonnenamare2703
    @mekonnenamare2703 2 місяці тому +62

    በነገራችን ላይ ምን ያህል ሁሉን ነገር ከኔ በላይ ማንም መውሰድ የለበትም የሚሉ የስግብግቦች ጥርቅም መሆናቸውን ያሳዩበት ተግባር ነው ።

  • @ethionigus2189
    @ethionigus2189 2 місяці тому +28

    ወንድሜ ከይቅርታው በላይ ብዙ ቁምነገር ተናግረሀል ለመምህርና እና ጤና ባለሙያ ትኩረት ይሰጥ ትውልድ ቀራጭ ነፍስ አድኖች ናቸው ታይቷል በኮቪድ ግዜ ህይወቱን እየሰጠ ህይወት ያተርፍ ነበር ጤና ባለሙያው ::

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 місяці тому +2

      መምህር ምሁር ነው።ምሁራን ያፈራል ።ያከብራል ያስከብራል ።የት ቦታ ምን መናገር እዳለበት የውቃል።የተከበረ ነውና።

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 місяці тому

      @@AndsewSle ትክክልል

  • @gedetube
    @gedetube 2 місяці тому +115

    አሰልጣኙ በጋዜጠኛ ሳይሆን በፖሊስ ፊት የቀረበ እስኪመስለን የተጠየቀበት መንገድ ብዙ አይነፋም። ጋዜጠኛ፣ እርስዎ ራስዎ፣ ከስሜታዊነት ፀድተው፣ የሚጠይቁትን አስተካክለውና ካልሲዎትን አስረዝመው ቢመጡ የተሻለ ነው። 😂😂

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +4

      @@gedetube ሐገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ስንቱን አየን

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 2 місяці тому +5

      @gedetube: I applaud you for speaking up, you are on point. The journalist was so rude and condescending he pissing me off the way he’s talking to him

    • @nigussiechengerie7271
      @nigussiechengerie7271 2 місяці тому

      ፖሊስ ጋር ቢቀርብማ ተጠፍንጎ ይቀርብ ነበር። እንደዚህ አይነቱ እብሪት በስርዓት መታረም አለበት።

    • @helenyohannes7302
      @helenyohannes7302 2 місяці тому +1

      Ewnetun new

    • @Abrilo1123
      @Abrilo1123 2 місяці тому +2

      Very good comment

  • @abayneshdebebe9276
    @abayneshdebebe9276 2 місяці тому +3

    ጎበዝ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ በርታ ታላለቅ አትሌቶችን እንደምታፈራ አንጠራጠርም አምላክ ይርዳህ👏👏👏!

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 місяці тому +88

    ወራዳ ሰው ነው ራሱን ቤተሰቡን ጭምር ያዋረደ ደደቦ ነው።የአገርን ክብር የረገጠ ስግብግብ ሆዳም ሰው ነው።

  • @AntenehMulugeta-i8k
    @AntenehMulugeta-i8k 2 місяці тому +58

    ገመዶ የተሳሳትክ መሰለኝ ምክንያቱም 2:06 ሰአት በላይ ሮጦ ወርቅ ካመጣ እኩል ማለት ትክክል አደለም በዛላይ ስርአት ሊኖርህ ይገባል። ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው።

    • @eliasworku3986
      @eliasworku3986 2 місяці тому +3

      werk endiyamta yargew manew ? kenatu hod temro atelm mechem ?

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 2 місяці тому +2

      ​@@eliasworku3986 እንተ እንደምትለው ከሆነ ታዲያ ገመዳ ራሱ ለምን አልተወዳደረም ወርቁ የአትሌቱ ልፋትና ብቃት 90% ነው።አመቀበሉ ሰምንን የምናየው የቡድንን ማን አለበኝነት ነፀብራቅ ነው

    • @MiroVech
      @MiroVech 2 місяці тому

      ​@eliasworku3986 The gold medal is obtained 99% by the ability of the athlete not because of the coach. Tesfaye has been reserve.

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 2 місяці тому +121

    አንሷል ነው ያለው ቀልደኛ ነው ሰው ሽንኩረት መግዣ አቷል ጥጋበኛ ነው የሱ ገንዘብ ለመቆዶንያ ይሰጥልን

  • @edentekle7343
    @edentekle7343 2 місяці тому +5

    አሰልጣኝ ደደፎ አለመቀበል መብትክ ነው። well done!!!!❤❤❤❤❤

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 2 місяці тому +198

    ውይ ያገሬ ውታደር ዋጋህን ማን ችሎ ይክፍላል

    • @ጋዲሳ
      @ጋዲሳ 2 місяці тому +5

      በትግራይበኦሮሚያ በአማራ ለደፈራቼዉ ልጃገረዶች
      ለጨፈጨፏቼዉ ንፁሐን ዜጎች
      በአለም አደባባይ ይጠየቃል

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub 2 місяці тому +3

      እናትና እህቶቻችንን ልጃገረዶችን ለደፈረው ወታደር ሞት ይሸለማል

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 місяці тому

      ማናባቱ????አለም ስለኛ ምናገባት ለማኚና ቁልቋላም ቆሻሻና ማስገድ የኛ ላፍትና ነው​@@ጋዲሳ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 місяці тому

      ​@@ጋዲሳአናሳን ገና እሰከመጨረሻው እናፀዳለን የፊዉዳል ናፉቂዎች ቆ ቀር አመለካከታቹ እዛው ተቀቡሯል ስለዚሀ ዝብ ጠፉ አልጠፉ ተገደለ .ተደፈረ ምነ ያረጋል😂ቆሻሻን መጥረግ የኛ ድርሻ ነው ሌላው እናተ ጠት ስትቆርጡና ሀይላድ ስታጠለጥሉኮ የአለመ ህግ አላያቹም😜😜😜😜

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 місяці тому

      ግሞች ካድሬ ጋዜጠኛ ነህ ነብስ ካለህ የበሰቡሱ የፌደረሺኑን ጉልቻ አሸብርን ለምነ አታፈጥጠውም ሌላው እደሀገር እስፖርት የሀገራችነ ክብር ነው ስለዚ የቤተሰብ አጥር ውስጥ የታጠሩትነ አሸብር የሚባለውን መቃወምና የተጠና አመራር መተካት እዳለበት እደህዝብ መጠየቀ ግድ ነው አቶ ደደፎ አዮዞኚ ምንመ ማንም ሙልቱ የፈሰሰውን መናገር ግድ ነው አለቀ አቶገመዶ ደደፎ አይዞህ አለን

  • @sam.r2523
    @sam.r2523 2 місяці тому +14

    ሁለት ብር ሰጥተው ባሰናብቱት ስሜታዊ ሁኜ አላለም😊 ስንት ውድ ጀግና እናት አምጣ የወለደችው ልጅ በየሜዳው ወድቆ የሚሞተው ክፍያው ስንት ይሆን?

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 місяці тому +79

    ነብሳቸዉን ይማር ዶ/ር ወልደ መስቀል ኮስትሬ እንኮን ያን ሁሉ ሜዳልያ ያመጡት ክብር ይገባቸዋል።
    ሀገር ከሌላት ሀብት ላይ የሰጠችውን ነዉ የገፈዉ ፕረዝደንቶ የታላቁ ኢትዮጲያ ምልክት ናቸዉ። ይቅር ይገባቸዋለሁ

    • @TiztaTi
      @TiztaTi 2 місяці тому

      Menagerie bite masebi tru new

    • @AdaneTuffa
      @AdaneTuffa 2 місяці тому

      መጀመሪያ ይሄ ሁሉ ብር ለምን ለሽልማት ተሠጠ? ሌላዉ ጾሙን እያደረ ሌላ ቦታ ሀብት መጫወቻ ሆኗል!

    • @shalomgirma582
      @shalomgirma582 2 місяці тому +1

      ​@@AdaneTuffaያንቺም አሳብ ከሰውየው አይሻልም

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ​@@AdaneTuffa
      ሰርግ ደግሰህ ሕዝብ እየተራበ ምግብ ተላላቹህ አተልም ታዳሚዎቹን ታድያ ማን አባህ ሰርግ ጥራን አለህ ይሉሀል
      አሁንም ኢትዬጵያ ድሀ ከሆነች ኦሎምፒክ አትሳተፍ

  • @samiii5698
    @samiii5698 2 місяці тому +1

    ብሩ ግን ይመለስለታል?

  • @andinetshemelis4936
    @andinetshemelis4936 2 місяці тому +29

    ኢትዮጵያ ስትሸልም ዋጋ ይወጣለታል ? የኢትዮጵያ ወታደር ክብር ይገባዋል ክብርና ሞገስ ለሀገሬ ፓሊስና ወታደር

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 2 місяці тому +43

    በጣም ባለጌ ነው 😢😢😢 ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ አሣዘነችኝ።ራሡ ነው የተዋረደው

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 2 місяці тому +3

      ምንም ባለጌ አይደለም 11 አመት ለፍቶ ሚገባውን አላገኘም ይቺ ሀገር እንዲ ናት ለሚለፉላት አትከፍልም ለዘረፉዋት እንጂ

  • @dejenekebebew
    @dejenekebebew 2 місяці тому +65

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ምርጥ ጥያቄዎችን ጠይቆታል እናመሰግናለን ።

    • @MamoWeynshet
      @MamoWeynshet 2 місяці тому

      ጋዜጠኛው ሰውየየውን ከመንግስት ለማቀሳሰር ነው የደከመው

  • @MekidesTibebu
    @MekidesTibebu 2 місяці тому +3

    ጥሩ ንግግር አሰልጣኝ ያደረጉት ነገር ትክክል ነው ሰው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አደለም ማለት ይቅርታ አያስጠይቅም እንኮራብሀለን!!!

  • @kidanealemu7052
    @kidanealemu7052 2 місяці тому +46

    ሀገሪቱ ለመምህራንም ትኩረት መስጠት አለባት።

  • @EshetuKifle
    @EshetuKifle 2 місяці тому +78

    ገመዶ ደደፎ ወታደር ብትሆንስ ? ስንት ይሆን ነበር ሽልማትህ ?

  • @Waaqayyo_arjaadha
    @Waaqayyo_arjaadha 2 місяці тому +202

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም ሰውዬው ግን በጣም ባለጌ ነው😡😡

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 2 місяці тому +7

      ባለጌ ሳይሆን ስሜታዊ ነው የሆነው:: ጀግና ነው ይሄ ሁሉ ስድብ አይገበውም :: ባለማስተዋል ነው ያጠፋው እንጅ ስራው ጀግንነቱን መስክሩዋል::

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 2 місяці тому +3

      We Ethiopian we don’t like forgiveness, don’t we? He was emotional. He’s asking forgiveness to the public, so get over yourself.

    • @SeidAyalew-wz9uu
      @SeidAyalew-wz9uu 2 місяці тому +3

      Yih sew zare embi belo kejereba yalewn beleshu aserarun magaletu erasu ድርብ ጀግና ነው እሱ ::
      ራሱን ዋጋ እራሱ ነው ማውጣት ያለበት አድር ባይ አይደለም 🤙🤙🤙

    • @utaaseenaa
      @utaaseenaa 2 місяці тому

      Tilikinat naw bile kaza sidib ya anten dadabinat yasayal

    • @fifiaddis
      @fifiaddis 2 місяці тому

      So sad 😔 no matter what at least he should be able to control. Especially to respect the president.

  • @seadeamdap1608
    @seadeamdap1608 2 місяці тому +1

    ጋዝጠኛዉ ተመቸኝ ስንት ይከፈልህ ወላሂ መጠየቅ የምፈልገዉን ነዉ የጠየክልኝ 😂😂😂 😅😂😂😂

  • @hiwotmolla
    @hiwotmolla 2 місяці тому +28

    አሰልጣኝ ገመዶ ሁሉም በሚኒቀን አገር የኢትዮጵያን ህዝብ አክብረው ይቅርታ ስለጠየቁ እናመሰግናለን፡፡ ጋዜጠኛ ሃብታሙ ህዝብን አክብሮ ይቅርታ ሊጠይቅ የመጣን ሰው በእንዲህ ያለ ማፋጠጥ እና “ስንት ብር ነበር የፈለጉት” አይነት የማረቡ ጥያቄዎችን መጠየቅ እኔ የማውቀው የጋዜጠኝነት ስነምግባር አይደለም፡፡ በወቅቱ ምን ተሰምቶት ያንን እንዳደረገ እና ጉዳዩን እንዲያደርግ ያስገደዱትን ምክንያቶች ጠይቆ ይቅርታውን እንደማስተናገድ ልክ ይቅርታ አልጠይቅም እንዳለ ሰው ማፋጠጥ ተገቢ አይደለም፡፡

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 2 місяці тому +1

      Ayemetenegneme sile tadeya senete belo meteyeke chegeru menedenewe?

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 2 місяці тому +1

      ጋዜጠኛው መድረክ ላይ ያየውን ነው የጠየቀው 2ሚለን አልፈልግም ካለ ስንት ነው የፈለገው የፈለገውን መናገር መድረክ ነው ያመቻቸለት እንዲያው የአመቱ ምርጥ ጋዘጤኛ ነው

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 2 місяці тому +28

    አንድ ሰው ስጦታ ተሰጥቶት ስጦታውን ሲከፍት ሰጪ የወሰነውን ነው እንጂ ተቀባዩ የወሰነው አይደለም ይህ ሰው ውስጡ መቀየር አለበት።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ሰጦታና ሸልማት ለይ

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist 2 місяці тому +34

    ጋዜጠኛው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በሳልና ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ወደ አሰልጣኝ ገመዶ ያቀረብከው ጥያቄ አሰልጣኙ እንዲታረም የግድ አስችሎታል ይሄ በአሰልጣኙ ላይ የታየ ትልቅ ድክመትና የሀገርን ክብር የሚነካ ነው በመሆኑም አሰልጣኙ ይቅርታን መጠየቁም ሆነ በአደባባይ መታረሙ የግድ ነው

    • @tigray460
      @tigray460 2 місяці тому

      ቅንቅናም

    • @EnatAlemnew-t9k
      @EnatAlemnew-t9k 2 місяці тому

      ​@@tigray460አይመናደድ ቻሉት ገመዱ እንደሆነ. ከስራይለቃል😂😂😂😂

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 2 місяці тому

      @@tigray460ስድብን ምን አመጣው ??

    • @babetesfaye1001
      @babetesfaye1001 2 місяці тому

      ሌሎችን አመራሮች በዚህ ልክ ይጠይቅ ነበር?🤔🤔🤔

  • @user-hj7hl6bo3m
    @user-hj7hl6bo3m 2 місяці тому +3

    ጋዜጠኛው እንዲናገር ለምን አትፈቅድለትም 😒አንተ እራሱ ስሜታዊ ነህ!

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 місяці тому +10

    ይመስለኛል የአነጋገር ክህሎት ማነስ እንጂ ቅር ያለውን የመናገር መብቱ ነው ችግሩ ግን የት እና ምን ላይ ቅሬታን ማቅረቡላይ ነው ስህተቱ. ከለስ ይቅርታ ካለ ትልቅነት ነው

    • @pharmtips8969
      @pharmtips8969 2 місяці тому

      ልክ ሊሆን ይችላል
      ግን ከቦታው አንግል በቂ ካሎነ ራሱን ቀድሞ ማየት ጥሩ ነገር ነበረ

  • @eyoohatube4733
    @eyoohatube4733 2 місяці тому +35

    ይኽ የጥጋብ ድፍረት በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ አይደለም 😢😢

  • @danielwoldemichael9194
    @danielwoldemichael9194 2 місяці тому +28

    በጣም ንቀት ነው ETV እያደረገ ያለው! እንደ ዩትዩበር

  • @GezaliJemal-cg5wk
    @GezaliJemal-cg5wk 2 місяці тому

    ጀግና ሰዉ ማለት ስሜቱን ምቆጣጠር ረሱል ሰ.አ.ወ

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 2 місяці тому +78

    አወኩሽ ናኩሽ ነዉ ይሄ ጌዜዉ የኛ ነዉ በሚል ነዉ እንጂ ይሄን ያህል ድፍረት ከየት አመጣ

    • @AdaneTuffa
      @AdaneTuffa 2 місяці тому +2

      ሁልጊዜ ጥላቻ ይጠቅማል? ሰዉየዉ በግሉ ነዉ እያወራ ያለዉ ብሔሩን ወክሎ አይደለም.

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 2 місяці тому

      ደንቆሮ !!!

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 2 місяці тому

      100% Oromos are these eko yemr, this is the real face of Oromo

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 2 місяці тому

      የመሀይም ኮሜንት😅😅😅

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 2 місяці тому +24

    ይሄ ትቢትህ የተነፈሰ ጊዜ ምን ነክቶኝ ነበርብለህ ይቆጭሀል

  • @tadessehabtie
    @tadessehabtie 2 місяці тому +90

    ለእኔ ፌዝ ነው መቀጣት አለበት አትሸውዱን አስገድዳችሁ ይቅርታ እንዲል አርጋችሁ

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 2 місяці тому +4

      ትክክል

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 2 місяці тому +4

      ባጠቃላይ ከሀገርቱዋ ስርኣትና ማክበር ጠፍቶአል ይህ አሰልጣኝ ሽልማቱን እንደ መለስ ሆኖ ለተወሰነ ግዜ ከማስልጠን መታገድ አለበት፣ ስነ ስርአት ካልተከበረ ወደ መጥፎ ግብ እየተጉአዝን ነው

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +3

      ምን ዋጋ አለው አሁንኮ ሰው አፉ እንዳመጣለት ይናገራል የሰው ሞራል ከተነካ በሃላ ወይም ነገሩ ከጠፋ በሃላ ይውርታ በል ይባላል ሌላው ሰው ደግሞ እንደገና ይከትላል ከዛ ይቅርታ ግን አይቀርም እንዲሁ መደጋገም ብቻ፣ እኔ የምለው ኢትዮጵያ ውስጥ የስነ ስርአት ትምህርት ቤት መከፈት አለበት ባይ ነኝ፣ ምን ዋጋ አለው ውሀ ከተፈሰሰ በሃላ አይታፈስ????? የፕሬዝዳንታችንን ቅስምኮ ሰብራል? የሰውስ ሞራል????

    • @AhlamTaju
      @AhlamTaju 2 місяці тому

      አሰልጣኝነት አንድ የስራ መስክ ነዉ።ለመሸለም ነዉ ሲሰራ የነበረዉ።

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 місяці тому +1

      ለምንድነው የሚቀጣው ልክ ነው አወ ያንሰዋል

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 2 місяці тому +14

    የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊቱ አንድያ ነብሱን ይሰጣል እንደዚህ ያሉ ውርጋጥ ሀገሬን በወርቅ እና በብር ሸጣት እኔ ማንም ይቅር ይበለው አነጋገሩ እና ክብርት ፕሬዚዳንትታችንን ስለናቀ ታሪክ ይቅር አይለውም እንደተዋረደ እድሜ ዘመኑን ይኑር።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +60

    የባለጌ ዘመን ስንቱን አሳየን!!!!!
    የድሮአሰልጣኞች የሚጨነቁት ስለኢትዮጲያ ውጤት ነበር ታሪክ ይመስክር
    ብልፅግና በሚባለው መንግስት ግን እንድሕ አይነት ጉድ እያየን ነው የጉድ ሐገር!!!!

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 2 місяці тому

      Enkuan aseltagn, papasim birr teykoyel ende

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 2 місяці тому +2

      ይሄኮ ጅግና ነው ሰርቶ ነው የጠየቀው :: ያካሄድ ችግር ያለበት እንጅ ባለጌ ሚያስብል ምንም ነገር አልሰራም:: ጀግና ነው::

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 2 місяці тому

      Exactly I agree with you.

    • @andbeyond9085
      @andbeyond9085 2 місяці тому

      በጥረት ለፍቶ በሐሩር÷ በብርድ በዝናብ ለፍቶ ለሀገሩ ኦሎምፒ ወርቅ🥇 አምጥቶ, ክፍያ መጠየቁ ትክክል ነው:: -- የጠየቀበት ሁኔታ ብቻ ትንሽ ቢሥተካከል እንጂ... ትክክል ነው::

    • @wondexamex-mb5mc
      @wondexamex-mb5mc 2 місяці тому +1

      ስማ ምንለማለት ፈልገህ ነው ጉዳዩን ከፖለቲካ ጋር ለማያያዝ የምትፈልገው ስነስረአት ያዝ

  • @AbnetGebremichael
    @AbnetGebremichael 2 місяці тому +18

    ሲጀመር እኮ ስለ ብቃታቸው ማረጋገጫ እንደ አሰልጣኝ መቼ ዘጠና ነውና በአጋጣሚና በእድል የተሰለፋ ልጆች ነው ውጤቱን ያመጡት።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 місяці тому

      የሚሰለፉትን ልጆች የሚወስነው አትሌቲክስ ኮሚቴው ነው እንጂ እሰልጣኙ አደለም

    • @Yminory
      @Yminory 2 місяці тому

      Esu yalew tamyratyny new

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅 ባዶ ቀፎ እሱ መርጦ መሰለ ሚያሰልፋቸው

  • @habibtesfaye152
    @habibtesfaye152 2 місяці тому +22

    ይህ ሰው ለመናገር የፈለገውን ለመረዳት ብንሞክር መልካም ነው። በምንስተር መስራቤት፣አትሌትክስ ቦርድ እና ኮሚቴ አከባቢያለው ችግር ገፋፍቶታ። ሆኖም ግን ቦታ መምረጥ ነበረበት። ሌላው እኛም ውጤት ስመጣ ማጨብጨብ፣ ውጤት ሳይመጣ ስቀር መተቸት ብቻ ሳይሆን ውስጥ ያለው ችግር እንድፈታ አስተዋፅዖ ማድረግ አለብን አልያም ዝም ማለት።

    • @EsubalewBizuaye
      @EsubalewBizuaye 2 місяці тому +1

      አንተ እንዴት ክብርት ፕሬዘዳንታችንን ቤተ መንግስታችንን ታቃልላለሕ?

  • @sabiralemayehu6569
    @sabiralemayehu6569 2 місяці тому +8

    ይሄ ጋዜጠኛ ግን በጣም አናዳጅ ነው፤ ሆን ብሎ አሰልጣኙን ድጋሜ ስሜታዊ አርጎ ነጥብ ለማስጣል የሄደበት መንገድ በጣም የወረደ ነው። ቀሽም ጋዜጠኛ ነው!

  • @KerimSeid-ye6pr
    @KerimSeid-ye6pr 2 місяці тому +44

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የህዝብ ገንዘብ
    መሆኑን አያቅም ሌሎች ከርሶ ምን ይማሩ

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 2 місяці тому

      ምን ጅብ መቼ ይማራል

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ​@@sushyybabiz6458
      እሺ ከዚህ በኃላ ኦሎምፒክ አያሰፈልገንም መልሱን መልሰ ገንዘብ ከሌለን ለምን እናለፋቸዋለን አራት ዓመት ሙሉ አርሳቹህ ብሉ ማለት ሲቻል

  • @ethiopia8422
    @ethiopia8422 2 місяці тому +18

    በዛን ወቅት አገር ሲዘርፉ የነበሩትን እንደበጎ ስራ ተቆጥሮ 2 ሚሊዮን አነሰኝ ማለት ሕይወቱ ለጥይት የሠጠው ሠራዊት ምን ይበል።

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 2 місяці тому +53

    አሸብር ይውረድ ወሪ አታስቀይሱ

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub 2 місяці тому +1

      አሸብርማ በግርግር ተቀየሰ

  • @YohannesHoramo
    @YohannesHoramo 2 місяці тому +7

    ገመዶ ደደፎ ተሳስቷል ባይ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ የታምራት ቶላ አሰልጣኝ በመሆኑ ጀግና ነው፡፡ የማይሳሳት የለምና በክቡር ፕሬዝዳንቷ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ ሊደረግለት ይገባል ብዬ አምናለሁ፡፡

  • @belll2036
    @belll2036 2 місяці тому +23

    ጋዜጠኛው ጥያቄህ ጥያቅ ሳይሆን ክስ ወይም መወንጀል ነው የፈለክ የሚመስለው በቃ ይቅርታ አለ ። ጀግና ነው።

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 2 місяці тому +2

      ጋዜጠኛው ምንም አላደሰገም አሰልጣኙም አስረድቷል አታስፉት

    • @samera626
      @samera626 2 місяці тому +3

      ጋዜጠኛው ልክ ነው የጠየቅ አለበት

    • @yenealemtamirat1761
      @yenealemtamirat1761 2 місяці тому

      True

    • @jaz-pl9mx
      @jaz-pl9mx 2 місяці тому +1

      ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ሲያፋጥጥ ነው ዶማ ጋዜጠኞቻችን እንደዚህ ቢሆኑ ኖሮ አገራችን የት በደረሰች።

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 2 місяці тому

      አይ በቀደመው ጊዜ ቢሆን interviewም አይኖርም ተነጠልጥሎብህ ነበር ይሄኔ!!

  • @redieteshetu5260
    @redieteshetu5260 2 місяці тому +9

    ጋዜጠኛው እራሱ ስሜታዊ ሆነሀል the question u pick is nice ግን ይህ ሰውዩ ክብርት ፕሬዝዳንት ፊት የተናገረው እንዳለ ሆኖ ለይቅርታ ሲመጣ ይን ያረገበትን ያለ ማቋረጥ ብታስጨርስው? Plus ትላንት ደስታ የፈጠረልንን በሱ የአሰልጣኝነት ያገኘናት ወርቅና ደስታ አንርሳ እነጂ

    • @biruktesfaye6987
      @biruktesfaye6987 2 місяці тому

      እሱ ጠርቶት የመጣው ይመስል ስንጫጫበት አይገርምም?

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 2 місяці тому

      ጋዜጠኛ ተኮል ስለሚያውቅ + ፕሮፓጋዳ ስለሚረዳ

    • @estifanosegebregzabhere1326
      @estifanosegebregzabhere1326 2 місяці тому

      እሱን ለማዋረድ የመጣ ነው የሚመስለው

    • @estifanosegebregzabhere1326
      @estifanosegebregzabhere1326 2 місяці тому

      እሱን ለማዋረድ የመጣ ነው የሚመስለው

  • @yordanosyosef8988
    @yordanosyosef8988 2 місяці тому +16

    ደሞዝ ተከፍሎህ እኮ ነው የምታሠለጥነው ሸልማት አመስግነህ መቀበል ነበረብህ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 місяці тому +3

      ደሞዝ ተከፍሎት አይደለም በነፃ ነው የሚያሰለጥነው:: በነፃ ነው:: ደሞዙ ሽልማት ነው

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 2 місяці тому +1

    እምዬ ኢትዮጵያ በጅብ ተከበሻል።

  • @hawaztadesse7382
    @hawaztadesse7382 2 місяці тому +107

    ባለጌ ሰዉ ነዉ ። ሁለተኛ የብሄራዊ ቡድን እንዳያሰለጥን መደረግ አለበት።

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm 2 місяці тому +2

      Ke Ethiopia biherawi sport lik ende kushasha meraq alebet, yikiritaw kemetaser yadinew gidee yelem, le lijochachin gin kifu araya silehone huletegna Athletoch ategeb dirish malet yelebetim.

    • @masarat2998
      @masarat2998 2 місяці тому +1

      ባድበኩል ትክክልነው አትፍረድይፈርድብአልይላል ቃሉ

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm 2 місяці тому +3

      @@masarat2998 Ante erasih balege ye mender lij neh, sirat yematak kushasha menidetitegna neh tasitawukaleh, kushasha bicha new kushasha mikelakelew

    • @Fitsumbelay-wq1lk
      @Fitsumbelay-wq1lk 2 місяці тому

      አሽቃባጭ ሰውየው እውነት አለው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому +2

      ይህንን ደንቆሮ በአስቸኳይ ማባረር ነው።
      የባለጌዎች ብቻ አገር ሆኗል አገሩ። ግርማዊ ዳግማዊ ጃንሆይ ምንይልክ ፊት ቀርቦ ቢሆን ኖሮ መሬቱ ላይ ለሽ ብሎ በላዬ ላይ ሂዱብኝ ብሎ ይለምን ነበር ይሄ ሠገጤ!

  • @BezabihWendimu
    @BezabihWendimu 2 місяці тому +8

    እኔ የሚገርመኝ የትኛውን ስራ ተሰረቶ ነዉ ሽልማቱ ሀገረን ስላዋርድን ነዉ 🤐

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 2 місяці тому +6

    ETV ምናለ እንዲህ ባለ መልኩ ባለስልጠናትን በእዚህ መልኩ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉ:: ሌላው ገመዶ አሁንም የልብ ዝንባሌህን አስተካክል እንደ ሃገር ነው የወደቅነው መታየትም ያለበት በዛ ልክ ነው እንጂ በግል ስኬት ብቻ ችግሩን መለካት ተገቢ አይደለም ስለዚህ ከግል እና የተበላሽ አስተሳሰብ መውጣት አስፈላጊ ነው:: ይቅርታ ፍሪ አለው እና ወደፊት የምናየው ይሆናል::

    • @WinTW9
      @WinTW9 2 місяці тому

      Be tikikil, but it’s just goes to show that perhaps within the Olympic committee there was mis-hap , misunderstanding it spilt over the national TV yaw or siru negrochen kalteredahew sewu kebad nw. “Lela neger ale” bilweal silizi they should’ve given him time to express exactly what went wrong!

  • @yemariam
    @yemariam 2 місяці тому +19

    እጅግ ያሳፍራ አገር ያሳፍራል ; እዚህ መቅረብ አያስፈልግም መደበቅ ነው የነበረበት , እኔ ለአንተ አፍሪለው ወንድም 🥹 ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ 🙏

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 2 місяці тому +10

    ፕሮግራም አዘጋጁ በጣም እናመሰግናለን ስለ ጥያቄህ።የሁላችንንም ቁጣ ነው እየተቆጣህ ያለህው።

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 2 місяці тому +17

    ይኸ ትልቅ ብልግና ነዉ የሌሎቹንም አሰልጣኞችን ክብር ነዉ ያዋረድከዉ

  • @snw8160
    @snw8160 2 місяці тому +15

    ይህን ደደብ አሰልጣኝ ተብየ ከተቻለ ዜግነቱም ቢሰረዝ
    በጭራሽ ኢትዮጵያዊ የሚለው ስም አይገባውም
    ሆዳም
    ለነገሩ ውሎው ከማን ሆነና😊😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @GraceTube
    @GraceTube 2 місяці тому +2

    ለድራማው ማሳረጊያ እስኪ ለአሸብር አንዴ ከመቀመጫችን ተነስተን 👏👏

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 2 місяці тому +29

    ይቅርታ ሊደረግልህ ይችላል ይሆናል ወራዳና ነውረኛ ድርጊትህን ግን መቼም ህዝብም ታሪክም አይረሳው፡፡ከንግዲ ቀለሀል ገለል በል፡፡

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 місяці тому

      ማንም ምንም ቢል ምንም አያመጡም ነገር ግን አቶ ገመዶም በስራው የሚኮራ ነገም የሚኮራትገሩንም የመየኮራ ስራውን ይቀጥላል አለቀ

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 2 місяці тому

      መባረር አለበት

  • @yeshuahamashiahadonai52
    @yeshuahamashiahadonai52 2 місяці тому +17

    ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተንም ይቅር ይላችኋል *ማቴ6:14-15

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 2 місяці тому

      ይቅርማ ይባላል: ይቅርታ ግን ባለጌነቱን አይቀይረውም በኢትዮዽያ ህዝብ ፊት ባለጌ እንደሆነ ይኖራል።

    • @Internationalwate
      @Internationalwate 2 місяці тому

      absolutely yes you are!❤

    • @Internationalwate
      @Internationalwate 2 місяці тому

      ​@@redietwolde4341ተው ወንድሜ ማንም ያጠፋል አንተን ጨምሮ ነገር ግን ሰው ከጥፋቱ ተሰምቶት ይቅርታ ከጠየቀ መቀበል በሀይማኖትም በሳይንስም ተቀባይነት አለው።
      አመሰግናለሁ !

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 2 місяці тому

      😂😂

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +9

    አባቴ ምን ይላል ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ይላል ታዲያ አንተ ብሩ በዝቶብህ እንዲህ መሆንህ ያሳዝናል፣ ውሀ ከተደፋ በሃላ አይታፈስ አሁን ይቅርታ ብትል ባትል ዋናውኮ አፍሰሀዋል አታፍሰው ??????? እባካችሁ ከመናገራችን በፊት እናገናዝብ ዘመዶች፣ የኢትዮጵያ ወታደር ለእናት ሐገሩ ሲል እጁን እግሩን ወይም ውድ አይኑን አጥቶ ሲመለስ ምን ተሰጠው በናትህ እስኪ ንገረኝ???? ወቼ ጉድ ጠገባችሁብንኮ አረ ተው ረጋ በሉ፣

    • @ashenafiyirga540
      @ashenafiyirga540 2 місяці тому +2

      ሁሉም ባለበት ለሀገሩ ዋጋ እየከፈለ ነው አንዱ ሞያ ከሌለ ሌላውም አይኖርም እናም ማስልጠን ሞያነው እንጂ የተለየ ተአምር አታድርገው እናም ኢትዩጵያ በሁሉም መስክ ባለሞ አላት የቤት አመል እዛው እቤት

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 2 місяці тому +29

    ምነው የዘንድሮ ብሄራዊ ውርደታችን አላበቃ አለ😂

  • @viva8589
    @viva8589 2 місяці тому +52

    እንዴት አሰልጣኝ ሆንክ በዚህ ጭንቅላት

  • @dittadesse4647
    @dittadesse4647 2 місяці тому +45

    አገርን ሰንደቅ ከፍ አድርጌያለው ብሎ እንዴት ርእሰ ብሔር ቆሞ የሸለሙትን ፈፅሞ ነውር የሆነ ተግባር ነው ቅሬታህን ከዚህ ብሔራዊ ሽልማት ቀን በሗላ ማቅረብ ይቻላል 😯

    • @utaaseenaa
      @utaaseenaa 2 місяці тому

      Dadab re’isa beher saw aydelem. Mindinew ahiyawoch mitaworut. Dag araga

    • @utaaseenaa
      @utaaseenaa 2 місяці тому

      Why so stupid ahiyoch are talking nonsense 😂
      “Beta Mangist” kibir belo yichowalu. He has full rights to reject any offer from the government if he wants to do that. No respect for you if you’re not respect others

    • @dittadesse4647
      @dittadesse4647 2 місяці тому

      ማሞ ቂሎ ጥያቄህ እራሱ የሞኝ ነው ርእሰ ብኄር ማለት 120ሚ ህዝብ ነው ! አንተም አለህበት ማለት ነው😂😂😂😂

    • @utaaseenaa
      @utaaseenaa 2 місяці тому

      @@dittadesse4647 echi bizibiz arogit edime likuwan ba saw dam yarochi min kibri yasifalgal. Ante dagmo just you’re speaking animal

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 2 місяці тому +18

    ጋዜጤኛ ሃብትሽ እናመሰግናለን እድል ስለሰጠኸው ፍቅራችን እና ይቅርታውን እንደተቀበልን ለዚህ ጀግና አሰልጣኝ እንግለፅ:: ይሄኔ ፖለቲከኛ ቢሆን ስንት ድጋፍ ባገኘ ድምፁን አጥፍቶ ሰርቶ አስመስክሩዋል .. ማንም ያጠፋል! ስሜታዊ ብቻ ነው የሆነው .. እስኪ በላክ ፍቅራችን እንግለፅ !! ❤

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 2 місяці тому +1

      ምን ታሻሽልለታለህ ባለጌ ነው ተሳድቧል። ቅሌታም ነው

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 2 місяці тому

      @@Martuna-d4z ወይ ድህነትህ ወይ ሃይማኖትህ ትሁት እንድትሆን አልረዳህም:: ትህትና በጣም ትልቅ ሃብት ነው:: ይሄ ምታየው ሰው ስንት አትሌቶችን ለስኬት ያበቃ ጀግና አሰልጣኝ ነው:: ሰርቶ ነው የሚገባንን አላገኘንም ብሎ ቅሬታውን ከይቅርታ ጋ ያቀረበ:: ገና ለገና የስድብ የምዝለፍ ሱስ ስላለባቹ ብቻ ስው አትስደቡ:: መቸም አንዴ አገሪቱ የጭንቅላትም የሃይማኖትም ድሃ ሆናለች እድሜ ለእንደእናንተ አይነት ስርዓተ ቢስ ሰዎች :: በቃ ስድብ ሚያስከብር ቢሆን አንች ወይ አንተ ነበር ምትሸለሙ .. ስራው ነው ዛሬ እንድንሰማው ያረገን!!! ሌሎች አገሮች ስንት እናስንት ሽልማት እንደሚሰጡ የታወቀ ነው:: ጀግና እንዲ አደለም ሚከበረው .. ተው ጨዋነት ክብር ነው:: ሃይማኖት ባይኖራቹ ስብዕና ይኑራቹ::

    • @HoneyIeya
      @HoneyIeya 2 місяці тому

    • @yilfashewalema9093
      @yilfashewalema9093 2 місяці тому

      Jegena new andega 1st

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 2 місяці тому +28

    ጋዜጠኛ እጅግበጣም አደንቅሐለሁ ለጥያቄዎችህ ሁሉ👏👏👏👏

  • @Erming21
    @Erming21 2 місяці тому +23

    ስሜታዊነት ሰው ነን እና አይቀርም ዋናው ቁም ነገሩ ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ነው።❤

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +4

      @@Erming21 እንዳመጣልን እየተናገርን ከተሰበረ በሃላ ወይም ውህደት ከፈሰሰ በሃላ አይታፈስምኮ፣ በዛ ላይ ሰው ዝም ብሎ ያመጣለትን እየተናገረ ይቅርታ የለም፣ እንቆጠብ እንጂ ወገን፣

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 2 місяці тому +12

    ጋዜጠኛው ግን ሃሳብህ እንዴት እንዴት ነው?ማሳጣትና ማብጠልጠል ወይስ ሃሳቡን ለሕዝብ ማድረስ።

  • @DemseAbula-yq6og
    @DemseAbula-yq6og 2 місяці тому +24

    ስሜታዊ ለኃላፊነት የማይበቃ አሰልጣኝ ነዉ።

  • @chalabedasa5765
    @chalabedasa5765 2 місяці тому

    እንድህ አይነት discipline የጎደለው ጋዜጠኛ ETV ን አይመጥንም

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +13

    ፕሬዝደንታችን እንግሊዝ ሔደው በባስ አልሳፈርም ባሉኮ የኢትዮጵያን ህዝብና ኢትዮጵያን ነው ያከበሩት ወንድሜ አንተ በተቃራኒ እምቢ አልወስድም ባልከው ኢትዮጵያንና ፕሬዝዳንታችንን አዋረድክኮ????? አረ በደንብ እናስብ ?

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂 ሲገባው እኮ ነው 😂😂😂

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 2 місяці тому

      ራሱ የትዋረደ ባለጌ ነው ለዚህ ምሱን መሰጠት ነው ስድ!!!!

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 2 місяці тому +7

    ወገኖች የኪዳነ ምህረት ፆም ላይ ስለሆንን ይቅር ብለናል መፀሀፍ ቅዱስም ቁሮአንም ይቅሮ በሉ ይላል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ሁለተኛ እንዳይለመድ ትልቅ ስህተት ነዉ በመቤቴ ፆም እምቢ ማለት አንችልም

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 2 місяці тому +10

    ለአዋረደን የኢትዮጵያ አትሌትክስ ቡድን መሸለሙ በኢትዮጵያ ህዝብ መቀለድ ነው።
    ይህን ስል አትሌቶቻችንና አሰልጣኞችን አይጨምርም ለነሱ የላቀ ክብርና አድናቆት አለኝ

  • @MesEta-u4h
    @MesEta-u4h 2 місяці тому +7

    የመናገር ነፃነታቸዉን አትግፉ። ትክክል ናቸዉ።

  • @solomonDelaw
    @solomonDelaw 2 місяці тому +11

    ይሄ ሰው ሀገርን ያዋረደ ሰው ነው ብሩ ተመልሶ እንዳይሰጠው ከአሰልጣኝነቱም ይውረድ ተመጣጣኝ ቅጣትም ይሰጠው ።

  • @TilahunWoldegeorgis
    @TilahunWoldegeorgis 2 місяці тому +67

    እባካችሁ ጋዜጠኞች አጭር ካልሲ በሙሉ ልብስ አድርጎ በዚህ ጣቢያ ማቅረብ ትክክል አይመስለኝም። ደግሞ ያስጠላል! Protocol protocol!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 місяці тому +4

      ህግና ስርአቱ ከጠፋ እኮ ቆዬ ምን ነካህ! ገና በቁምጣ ገብተው ዜና ሲያነቡ ልናይ እንችላለን ! እድሜ ለሕወሓት እና ኦነግ ምን ችግር አለ!

    • @yetubarok7630
      @yetubarok7630 2 місяці тому

      ረጅም ካልሲ የአማራ ነው እንዴ​@@Asnakech100

    • @gezashignmekonnen7738
      @gezashignmekonnen7738 2 місяці тому +3

      ከእናንተ የሚድያ ፓለቲካ ጫወታ አሰልጣኙ ትክክለኛውን ተናግሯል ይመሰገናል።

    • @dinuzeki.7514
      @dinuzeki.7514 2 місяці тому +2

      ካልሲውን ምን አሳየህ አንተ

    • @dawitmamo2165
      @dawitmamo2165 2 місяці тому

      😅 demo eko dehna egir endalew sew....

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 2 місяці тому +30

    ግን ጋዜጠኛው ቃለ መጠየቅ ነው እያደረገ ያለው ወቀሳ የሱንም ስሜት መረዳት ግድ ነው መስተካከል ያለበት መስተካከል አለበት ለውጥለማምጣትሲባል

    • @SamsonGirma-lf1xg
      @SamsonGirma-lf1xg 2 місяці тому

      Absolutely, he sounds rather a prosecutor than a journalist.

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 2 місяці тому

      ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ የሚባለው ሌላ ዓላማ ከሌለው ልጁ ሥራውን ነው ያሠሩት

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 2 місяці тому +3

    ላለዉ ይጨመርለታ(ላመሠገነ )ለሌው (ለምሥጋና ቢሱ)ያለውሞ ይወሰድበታል።
    ጋዜጠኛው ግን እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ እንዲያውም አንተ ዐቃቤ ህግ ነበር መሆን የነበረብህ በርታ!

  • @user-ct7xu8rx6v
    @user-ct7xu8rx6v 2 місяці тому +28

    ለኢትዮጵያ በየገደሉ በክብር እንኳ መቀበር እንደማይችል እያወቀ ህይወቱን አሳልፎ ለሃገሩ የሚሞተው ወታደር ሽልማቱ ምንድነዉ??

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      አንተ ሸልመህዉ አሳየን በሰዉ ገንዘብ ለወታደር ለመክፈል አትችልም የወታዱ ሐቅ ካሳሰበህ የራሰህን ደሞዝ ሰጥተህ ይህን ክፍት አፍህን ክፈት

  • @tamiabdi4384
    @tamiabdi4384 2 місяці тому +4

    Yeah, coach Gemedo did wrong, but why is this journalist taking it personal !

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 2 місяці тому +9

    እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ምን አይነት ማህበረሰብ ዉስጥ ነዉ ያደከዉ ብልግናህ ጥግ የለዉም ያለህበትን አገር ረሳኸኸዉ ዶክተር እኛ አገር ስንት ነዉ የሚከፈለዉ ጋዜጠኛዉ ተባረክ
    ፕሬዘዳንቷን አሸማቀሀል ፖሪስ ስትደንስ ነበር እነ ወልደመስቀል ኮስትሬን እንዳንተ አይነት ሰዉ አይተካትም በነፃ ምን እየበላህ ነዉ ያለ ደመወዝ ለመንግስተሰማያት ነበር የምትሰራዉ።
    ደደፎ ብልግና ብልግና በጣም መድሀኒአለም ይቅር ይበልህ።

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 2 місяці тому +28

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ አሸብርንም ጠርተህ አፋጠው ሀገርን ያዋረደ በወንጀል መጠየቅ ያለበት ግለሰብ ነው።

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o 2 місяці тому +7

    ስሜታዊነት እንደዚህ አንገት ያስደፋል!!!! የተከበረ ቦታ ላይ ቆመህ የረከሰ ራስ ወዳድነት ቃል መናገር የትንሽ አእምሮ ባለ ቤት መሆንህን ያሳያል። ሲቀጥል ለምን ለዲሲፕሊኑ አትሰራም??? የልጆቹ ብቃት እንጂ ያንተ ምንም ሚና የለበትም ባልልም ካንተ በላይ ለዚህች ሀገር ህይወትና አካላቸውን የገበሩ ነበሩ። አንተ ቢበዛ ዕውቀትህንና ጊዜህን ከፍለህ ነው ለዛም የደም ወዝ አለህ ሽልማትን ከክብርት ፕሬዝዳንት መቀበልን ማቅለል ኢትዮጵያን የመናቅ አባዜ የተጠናወተህ ግለኛ ሰው መሆንህን ነው ያሳየኝ።

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 2 місяці тому +50

    ሕይወቱን እየሰጠ ያለው ወታደር ምን አገኘ ማሰልጠን ስራው ነው ደደብ ስለሆነ ነው

    • @dc01mw88
      @dc01mw88 2 місяці тому

      የትኛው? 😅

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 місяці тому

      @@dc01mw88dekoro 😤😤😤

    • @geneneasfaw5485
      @geneneasfaw5485 2 місяці тому

      ሸልማት ብድር አይ ደለም
      ሽልማት ማንኛውም አይነት ሊሆን ይችላል ።
      ሰውየው የሚፈል ስግብብ በሰለጌ ነው አገርንም አይ ወክል።

    • @geneneasfaw5485
      @geneneasfaw5485 2 місяці тому

      ሸልማት ብድር አይ ደለም
      ሽልማት ማንኛውም አይነት ሊሆን ይችላል ።
      ሰውየው የሚፈል ስግብብ በሰለጌ ነው አገርንም አይ ወክል።

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 місяці тому

      አዎ ስራ ነው

  • @user-up8d
    @user-up8d 2 місяці тому +6

    ሲጀመር መቸ ያመጡት ዉጤት ታምራት ቶላ ኮ ገፍታችሁት በተጠባባቂ ነበረ ያደረጋችሁት
    አሁን ሲያሸንሽ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ድፍረትህ

  • @David-dj4el6ki2i
    @David-dj4el6ki2i 2 місяці тому

    አሰልጣኝ ገመዶ ደዶፎ በጣም ትክክል ነው አሰልጣኝ ከለለ አትሌቱን ማነው ለውጤት ሚያበቃው እኔ ሚገርመኝ ስንት የሰው አይነት አለ እስፖርተኛን እና ወታደርን ሚያመሳስል ሁሉም የስራ ዘርፎች የራሳቸው ባላንስ አላቸው ወታደር ወታዊ ደሞዝ አለው አትሌት ደግሞ በግማሽ አመት ወይም ባመት አንድ ጊዜ በሚያመጣው ውጤት ሚሸለም ነው ጋዜጠኛው ደግሞ የሆነ ደደብ አሳጣው ነገር ነው ክብር ላሰልጣኙ 🎉

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 місяці тому +10

    ወይኔ: ሐገሬ: ኢትዮጵያ: 💜በእንደዚህ: ባሉ:ከብቶች: በዚህ: ዘመን: እንዴት: ተዋርርደሻል‼️‼️‼️‼️

  • @adisuabera1288
    @adisuabera1288 2 місяці тому +5

    እባካችሁ እሰሩት የሀገር ፕረዝዳንት ሲሸልሙት አፉን ይከፍታል እባካችሁ እባካችሁ እሰሩት ይታሰር ወታደር ከሱ በላይ እየሰራ እሱ ማነው

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 місяці тому +19

    ብልጥ የሰጡትን ይዞ ያለቅሳል በሂወቴ ሞኝ የሞኝ ሞኝ እውነትም ደደቦ ጂል 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tekalignnigatu6675
      @tekalignnigatu6675 2 місяці тому +1

      ብልጥ የያዘውን ይዞ አላለም...

    • @Getahun-m5f
      @Getahun-m5f 2 місяці тому

      ፋራ ነው መሃይም

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰንደቃችን ፍትህ ፍትህ ለሀገራችን መሪ ለጀግናዋ ስሃለወርቅ ዘውዴ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ