ጃንሆይ ስለ ሀይማኖት ያደረጉት አስገራሚ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Welcome to Abel Birhanu 3 UA-cam channel. Hit the subscribe button to stay with us.
    Thank You
    Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

КОМЕНТАРІ • 80

  • @ጽናት
    @ጽናት 21 день тому +5

    ወንድማችን አቤልዬ እናመሰግናለን። አባባ ጃንሆይን ስዩመ እግዚአብሔር የአፍሪካ አባት፣ ንጉሠነገሥት ዘኢትዮጵያ። እድሜ ልክ ከፍለን የማንጨርሰው እዳ አለብን። ደጉ ንጉሳችንን ከነቤተሰባቸው በክብር መሸለም ሲኖርባቸው መገደል መሰደድ ብቻ ሳስበው አልቅሼ የማይወጣልኝ ቁጭት ውስጤን ያሳምመኛል። ፈጣሪ ሆይ ግፈኛው መንግስቱ ለሰራው በደል አቤቱ ህዝብህን ይቅር በለን። አባባ ጃንሆይ ከነቤተሰብዎ በድለናልና ይቅር በሉን። በሰላም ይረፉ ክብራችን ግርማ ሞገሳችን።❤❤

  • @danidhabesha
    @danidhabesha Місяць тому +24

    አስበው በራሱ ቋንቋ የሚያምን ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው መሪ ነበራት ኢትዮጵያ 😢 አሁን እንኳን የሰው ሃገር ሄዶ ስለ እምነት መስማማት ሊያወራ አይደለም ጭራሽ በእምነት እንዲጋጩ ችግር ይፈጥራል። ያሳዝናል ብቻ 🤦🏽‍♂️ አይመስልም ግን ደጉን ጊዜ ይመልስልን 🙏🏽

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Місяць тому +1

      አውነት ነው😢😢😢

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 23 дні тому +10

    ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን፣ የአባባ ጃንሆይ አምላክ ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ወደ ቀድሞው ክብራችን ይመልሰን🙏🏽👑💚💛♥️👑

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 26 днів тому +11

    ጃ-ን - የአለም ህዝብ ሚወዳቸው በምክንያት ነው ፤ ግርማዊነትዎ እናክበርዎታለን 🙏🙏

  • @AbelKassa-tl6sk
    @AbelKassa-tl6sk Місяць тому +12

    ኩራታቸው እና ግርማሞገሳቸው ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ነበር! ነብስ ይማር ግርማዊነቶ😢

  • @luluhaile
    @luluhaile Місяць тому +10

    ዋውውው።።እውነትም ድንቅ ንግግር ነው ።

  • @samuelzeru7195
    @samuelzeru7195 Місяць тому +12

    King of king jah blus you ❤

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 23 дні тому +8

    እንዲህ ያሉትን ደግ አባት ነው ገድለን መቃብር የጣልናቸው። ጭካኔያችን ዛሬም ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው። ፈጣሬያችን ማስተዋልን ያድለን ።

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 23 дні тому

      በትክክል🙌🏽

    • @veracity8968
      @veracity8968 23 дні тому

      Absolutely !!! አሁን የደርግ ኩታንኩት ሽማግሌዎች ካለ ምንም ፅፅት ተመልሰው ሚዲያ ላይ እየተሽከረከሩ ነው !!! ችግራችን የ60 ዋቹ ምሁር ተብዬ ስለሆነ እነ አንዳጋቸው ፅጌኮተቶች ከፖለቲካ ይውጡልን !!!!አመሱን

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 14 днів тому +2

      ማን መቃብር አደረሳቸዉና'! ሰዉ በላዉ መንግስት በትራስ አፍኖ ገድሎ፣ይህ አልበቃ ብሎት ጭራሽ ሸንትቤት ገነባባቸዉ፣ ደም የጠማቸዉ ሰይጣን በመንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራዉ የሰንቱን ደም ጠጣ። ያቺ ምድር ገና ብዙ እዳ ይጠብቃታል። ብቻ አምላክ ቅጣቱ በቃችሁ ይበለን🙏🏾

    • @veracity8968
      @veracity8968 14 днів тому

      @@michaelwub4040ትክክል !!! ጭራሽ ድርጎች ተፈተው ሌላ ውሸት እየመሰከሩ ነው የመንግስቱ ልጭ ሰሚ እታ እንጂ አባቴ ለዝንብ ነፍስ ይሳሳል ብላ በሙሉ ልብ ትለፈልፈለች ይንን የኣባትዋን ነብስ በላነት ፈፅሞ አትቀበልም እርግማን የመለስም ልጅ ያባቴ ራዕይ እያለች ትቀደዳለች በዘር ዘነጣጥሎ ዛሬ ማጥ ለከተተን !!!! እግዚአብሔር እጁን ካልከተተ ማብቅያ የሌለው ጦርነት ላይ ነን ! ክፉዎች ትንብቱን እያፅፈፀሙ ነው !!!!

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Місяць тому +10

    ጃንሆይ የሚናገሩት ነገር በሙሉ ከሶቅራጥስ ጥቅሶች ትንቢቶች የበለጡ ናቸው ። ለምሳሌ ጄኔቭ ሄደው ለአለም መንግሥታት ፤""" ይህን ጦርነት እንድናሸንፍ እርዱን ፤አለበለዚያ ወደ እናንተም መምጣቱ አይቀርም "" ብለው ተናገሩ ። ከ3 አመት በኋላ ናዚ ወረራቸው።

  • @yosef.t16lij
    @yosef.t16lij 22 дні тому +4

    ሞዐ አንበሳ ዘ እምነገደ ይሁዳ ስይሙ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
    king forever 🥰

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 17 днів тому

    የሜገርም ነው ወንድማቸን ዘመንህ ይባረክልን ሰምቼ የማላቀውን ንግግር ስለሰማሁ የሜገርም ነው ስለ ሀይማኖት ያላቸው ትልቅ አክብሮት የሜገርም ነው

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe 23 дні тому +3

    I like you!you are Luke!somtimes I say,he is Angel!your doing I like ,God Blessed you!

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 22 дні тому +3

    ሀገርን ከነክብሯ
    ጠብቀው ሀይማኖት አክብረው ያስከበሩ
    የምንጊዜም ኩሩ ህዝብ ኩሩ መሪ ነበሩ
    ነፍስ ይማር!

  • @fekadueskezia5991
    @fekadueskezia5991 25 днів тому +7

    አባባ ጃንሆይ😍😍😍

  • @alemayehuyeshitilaretugn3262
    @alemayehuyeshitilaretugn3262 26 днів тому +7

    አባባ ጃንሆይ ተከብረው ያስከበሩን

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew 23 дні тому +5

    አባባ ጃን ኩሩ ጀግና እና በማንነታቸው የሚኮሩ ሀገራቸውንም የሚያኮሩ ናቸው። ግን በአዲሱ ትውልድ ዘንድ ጥሩ ስም የላቸውም።

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 22 дні тому +1

      የተረገመ ትዉልድ ስለሆነ ስለ አባቶቹ መልካም አያወራም። ለዚህም ሲፎክት ይኖራል።

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 14 днів тому

      እርግማኑ ለንፁሀኑ ተረፈ እንጂ!!😭

  • @AlemneshTemesgen
    @AlemneshTemesgen Місяць тому +7

    በትክክል።እውነተኛ አነጋገር።

  • @betttyzola7181
    @betttyzola7181 Місяць тому +8

    Our king 🤴 🤴 ❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 23 дні тому +5

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እንደነዚህ አይነት መሪዎች የነበሩን ኢትዮጵያውያን አልገባኝም ወደ ኋላ ማሰብ የጀመርነው ንግግራቸው እኮ ይደቃል በነዚህ የተመራ ህዝብ አንመስልም

  • @TesfayeKasahun-jg2lz
    @TesfayeKasahun-jg2lz 23 дні тому +2

    ሀገራችን መሪ አጣች አድነት የነፈጋት ✝️🇪🇹👨‍👩‍👦❤🙏🙏🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Місяць тому +10

    ድሮ በመሪወቻችን ምክንያት ከፊት ነበርን አሁን ግን በጅላንፎ መሪወቻችን ወደኋላ ቀረን😭😭😭😭😭😭😭

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 23 дні тому +2

    Honourable and wise KING " haymanot yegel new ager ye gara new" although we were very young we always hear this moto at home and school so we remain we with this moto up to now because simply is not replaced be it by the Pop or else !

  • @shitahunyirsawu6875
    @shitahunyirsawu6875 21 день тому +2

    I like his leadership

  • @kalebgeletu2896
    @kalebgeletu2896 19 днів тому +1

    በዚያን ጊዜ የተገባ ቃል ኪዳን ነው ሀገራችንን ሠላም የነሣት

  • @SafiSafi-c5v
    @SafiSafi-c5v Місяць тому +6

    ከድንቅምድንቅ ታላቅ ንጉሥ፡፡

  • @tsehayneshbedasso5886
    @tsehayneshbedasso5886 22 дні тому +3

    ለተወሰነ ቀን ልጃቸው ነበርኩ
    ምነው ነፍስ ባወኩ ኖሮ
    አሁንም አባዬ ነው የምላቸው
    በረከታቸው አይለየኝ

  • @gosaneshbazezew7490
    @gosaneshbazezew7490 21 день тому +1

    Bro. Abel. You are doing well. Let God blesse you keep it up what you doing so.

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 19 днів тому +1

    ከመሾምህ ጀርባ አምላክህ ካንተ እንደሆነ አስተውል ካልሆነ ማንኛውምመሪ ስልጣንህን ለህዝብ መልስ በሃላ ተጠያቂ ነህ ይህ ሃሳብ ወደፈትም አሁንም ለሚመሩ መልእክት ይስማልኝ ንጉስ እንዲህ ነው እኔ የምረዳው አመስግናለሁ !

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 15 днів тому

    "ሃገርና ታሪክ አይሞትም " የታሪክንም ክብር የሚጠብቀው ትውልድ ነው ‼️ ቀ .ኃ . ሥ

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 26 днів тому +2

    you are right i like him very much

  • @Orkad
    @Orkad Місяць тому +5

    Grmawintu 🫡

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 19 днів тому +1

    አቤሎ እረ ትለያለህ በርታ ተመችቶኛል፡፡ ቃሉ ከጃንሆይ ተነገረ ከማለት ውጪ ማንም ቢናገረው መተባበር ሃይል ነው፡፡ እናመሰግናለን አንድነት ሃይል ነው ልዩነት ቤትን ያፈርሳል፡፡

  • @MaugeriLucia
    @MaugeriLucia 14 днів тому

    King for ever may his soul rest in peace.

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 20 днів тому +1

    ጥሩ የሰራ በጥሩነቱ ይሞገሳል
    መጥፎ ጨካኝ በመጥፎነቱ ይዘከራል
    ኢትዮዽያ ውስጥ የማይረቡ መጥፎ
    ታሪኮች አልፈዋል

  • @Samira-q8o
    @Samira-q8o Місяць тому +4

    ነብስ ይማር ምን ዋጋ አለው የእሳት ልጅ አመድ ሆነ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Місяць тому

      እህ😭😭😭😭😭😭

  • @j8top924
    @j8top924 Місяць тому +3

    Good job bro

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 24 дні тому +1

    👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾📚🙏🏾አቤሎ👍🏾

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 Місяць тому +1

    Ze Majesty 🙏🙏🙏

  • @bereket.m7490
    @bereket.m7490 Місяць тому +14

    King for ever

    • @veracity8968
      @veracity8968 23 дні тому

      Indeed bro 🌷🌷🌷

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 19 днів тому +1

      Yes, truly honestly the always king under God 🙏👍💞 May The Almighty God keep him in Heaven, Genet!? Thanks for sensitive true expression.

  • @birhanutesfaye1989
    @birhanutesfaye1989 20 днів тому

    አ ባ ባ ጃንሆይ

  • @fekadueskezia5991
    @fekadueskezia5991 25 днів тому +2

    is this real abel account?

  • @OrthodoxTewahido-k3o
    @OrthodoxTewahido-k3o Місяць тому +1

    King👑👑👑👑🦁🦁🦁🦁

  • @TegegnLemma-c1t
    @TegegnLemma-c1t 22 дні тому

    የጃነሆይ አባታዊ ምክር

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 14 днів тому

    የስላሴ ኃይሉ በመቀዳማዊነቱ ሶፍት ዌር እይታው ሲሆን በመቀጠል ደግሞ የእይታው ለውጥ ወይም የተወሰኑ እና ያልተወሰኑ ምንዛሪው ናቸው።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @AbelMehamed
    @AbelMehamed Місяць тому +1

    king 🤴

  • @henixox9439
    @henixox9439 Місяць тому +1

    የመጀመሪያው ኮማች ነኝ

  • @DanielHossana-fj2zv
    @DanielHossana-fj2zv 18 днів тому

    በነካ እጅህ Lighthouse አስጎብ ኘን 🙏🙏🙏🙏

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Місяць тому +2

    የዓለም ቅርስ ዘራፊዎች እና እርኩሰት ማስፈልፈያ ሀገር።

    • @orthodoxtube4344
      @orthodoxtube4344 Місяць тому +2

      አንተ ምንም ነህ ተራ ቁንጫ መኖርህ አልመኖርህ ለውጥ የማያመጣ.......... ከየትም የሰማኅውን ወሬ ለማስተጋባት አትንፈራገጥ

  • @user-bx2zp2xd4d
    @user-bx2zp2xd4d 23 дні тому

    ❤❤❤

  • @Ab_faf
    @Ab_faf Місяць тому +2

    1k አስገቡኝ

  • @MatusalaZaza
    @MatusalaZaza 23 дні тому

    እንደ ንግግራቸዉ በዘመናቸዉ የሀይማኖት እኩልነት ቢያስጠብቁ ጥሩ ታርክ ይኖራቸዉ ነበር

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 22 дні тому

      ምን ጎደላቸዉ??? አሁንም ታላዝናለህ!!!! እሳቸዉስ በዘመናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ዘመነ መንግሥታቸዉን አክብሮ ነጩ ጥቁሩ አክብሮ እዉነተኛዋን ሃይማኖት ኦርቶዶክስን ይዘዉ ሱዉ በተለያየ አሟሟት ይሞታል ሞቱ ትዉልዱ ግን አየከፈለ ነዉ።

    • @khadijah2570
      @khadijah2570 20 днів тому

      የኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰብ ብዙ ናቸው
      ማን ነው ለዚህ ሺማግሌ ስልጣን የሰጠው ቀማኛ አሟሟቱ የከፋ
      በተለይ ድሀውን አማራ የጨቆነ ጨካኝ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 7 днів тому

    በሰይፉ ሬድዮ ያቀሰቡት ግልባጭ ነው

  • @Davidoskydemise
    @Davidoskydemise 22 дні тому

    Ma che senso ha su di questo?

  • @KedestBeru
    @KedestBeru 29 днів тому +1

    Fetar hoyi anite yemiteka tiwelidi yifeter

  • @SelihomGirma-w8z
    @SelihomGirma-w8z 24 дні тому

    ..

  • @MohammedMohammed-nd7qe
    @MohammedMohammed-nd7qe 21 день тому +2

    ሀይለስላሴ ውሸቱን ነው የሚናገረው እኛ ሙስሊሞች በሳቸው ዘመን ሀይለኛ Discrimination ነበረብን የእስልምና በአላት አይከበርም ነበር እድ ሙስሊም ወደውጭ ሂዶ መማር አይችልም ነበር

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 20 днів тому

    It's Vatican then but not now since the Pontiff is homosexual. Think about it when Jesus did miracles in the Holy Land was able to do so because he was extremely righteous. Then how is a wicked pastor at the Vatican or elsewhere prayers heard to benefit the Christian people at the Vatican? Then how about the wicked Pontiff 's prayers? The wicked will perish is the tip of the iceberg statement from the Bible guaranting a waste of time prayers from such church members. Let's pray to those who are righteous to reach the Almighty. GHU JW

  • @amartube6757
    @amartube6757 19 днів тому +2

    ይሄንን ቆሻሻ ሰውዬ ድጋሜ ትለቅና ነገርኩህ እርኩስ ውላማውን እዛው ይዞ ሙቷል አላህ ነፍሱን ገሃነም ያብዛበት አቤል ይህን ሰው ድጋሜ እንዳታቀርብ እርሱ የሰራውን ስራ ጠንቅቀህ።

  • @abualwanali2224
    @abualwanali2224 18 днів тому

    ይሄ የሰይጣን ቁራጭ አርዮስ ውሸታም ስለሃይማኖት እኩል አወራ ስትሉ የናንተ አለማፈር የሙስሊሞች መጭቆን ስለማይሰማችሁ ነው።
    ለነገሩ ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @AbelMehamed
    @AbelMehamed Місяць тому +1

    king 🤴