Eritrea was called Mdree-Bahree (which means Land of the Sea) by the local people. The term "Eritrea" derives from the Greek term Sinus Erythraeus, which can be translated in English as Red Sea. Ethiopians and Eritreans are the same people. Most languages in Eritrea are spoken in Ethiopia. They also worship the same religion.
እሚዬ ምኒልክ ከኦሮሞ ወገን ናቸው የተወለዱት ለኢቶጲያ ፀንደቅ አላማ ትልቅ ክብር አላቸው ጠላት ሲወረን የቅዱስ ጊዮርጊስን ታቦት ከፊት አስቀድመው ድል አድርገዋል ቀዳማዊ ንጉሰ ነገሰት ሀይለስላሴ ለዚህ ባንዲራ ትልቅ ክብር አላቸው በአለም አሁንም ድረስ ነግሰዋል ስማቸው ይጠራል እኔ ትግራዋይ ነኝ ተጋሩ ንፁህ ኢቶጲያዊ በአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃላማቸን እኮራለሁ ከንጉሰ ነገሰት ከሀይለስላሴ በኋላ የመጡት መሪዎች ግን ዘረኛ ጎጠኛ ናቸው በአለም አዋረዱን አሁን ላይ ክልል በረት ሰጥተውን በጎሪጥ እንድንተያይ አደረጉን።
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው እንቁ የቤተክርስቲያን ዋልታ የማይገዳገድ የማይወድቅ ንፁህ ኢትዮጵያ ምናለ እንደ ዓይነቱ ቢያበዛልን እግዚአብሔር እውቀቱን
ጉልበቱን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ምነው እንዛን ፀረ ኢትዮጵያን ና ፀረ ኦርቶዶክስን ጠራርጎ እንደነ መምህር ደረጄ እንደ እነ መምህር ፋንታሁን ዋቄና መስሎቻቼውን በቤተ መንግስቱ ቢያስቀምጥልን።
😂😂😂😂😂😂😅😅
ዘወይንዬ አደኛ
እንደዚህ አሰተማሪ ምህሮችን ያብዛልን ቸሩ መደሀኒያለም
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ምርጥ የኢትዮጵያ ታሪክ ስላስተማሩን ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ታሪክ ነው ታሪክ የማታውቁ ስለ ሰንደቅ ዓላማ ክብር ለማያውቁ ምርጥ ትምህርት ነው
መምህር በሚቀጥለው ፓርላማ ብናገኞት ደስ ይለናል። እንዲደርስ በትህትናና በእውቀት የተሞላ ሰው እንዲወክለን እንሻለን ።
😂😂😂😂😅😅😅😅
@@ፈገግየምታገጥበትን ቦታ ምረጥ!
መምህር ፀጋውን ክብሩን ጥበቡን ያብዛልን።የእርሶአይነት መምህር ፈጣሪ ያብዛልን ።
በጣም ደስ የሚል ኢትይጵያነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ዛሬአንድ ነገር ተማርኩ የባንዲራናየስንድቅአላማ ልዩነት Thank you
መምህር.አቤት.የእግዚያብሔር.ፀጋ
የተሟላ.እውቀት.እድሜ.ጤና.ይስጥልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን መምህር ❤
ይህ ቪዲዮ ዳውሎንድ ተደርጎ ለልጆቻችን በክብር ይቀመጣል !!
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እውነቱ ይሄ ነው በደንብ ገልጸውታል። እግዚአብሔር እንደዚህ የመሰከርክላትን የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሳኤ ያሳይህ 🙏
መምህር እግዚሐብሔር በጤና በሂወት በእድሜ ያኑርልን ኢትዮጵያችን እርሰዎ ነወት ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን
መምህር ደረጀ እንኳንም በዩቱቭ አገኘሁህ ቅዳሜ በጉጉት ነብር እምጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ደረደ ነጋሽ ዘዎይንዬ ቃላቶችህ ለአድማጭ ተመልካች ለኛ(ተስፈኞች)ምግብ ነው።
መምህር፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እንዲህ፡ማብራራቱ፡እጅግ፡በጣም፡ጠቃሚ፡ትምህርት፡ነው።
መምህር , ድንቅና ጥልቅ ኢትዬጵያዊነትን የሚያጎላ ትምህርት ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን. 👍👍❤️🇪🇹
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤነና ይስጥልን።
የኢትዮጴያን ባንዴራ የሚጠሉ ኢትዮጴያዊያን አይደሉም ከሌላ ሀገር በሰደት የመጡ ናቸው እናውቃለን
እራሴን ጨምሮ ለትውልዱ ጠቃሚ የሆነ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!!
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን:ሚዲያ ከፍተህ
እንድታስተምር ስፈልግ ነበር ምኞቴ
ተሳክቷን
ተሳክቷን።
መምህር እናመሰግናለን ጥሩ ትምሀየርት ነዉ ሰንደቅ አላማወን ሁሉም ቢተወዉ አማራ አይተወዉም
በርቱ በርቱ በርቱ በጣም ደስ ይላል
መምህር ደረጄ ዘወንዬ እውነት ፓራም ቢገቡ !!!!!!!❤❤❤❤❤❤
በርቱልን መምህራችን
ምእምህር ድሬ ውንድሜ ቃል ህይወትን ያስማልኝ የኔ እና ያንተ ቤትስቦች ምስጋና ይግባችዋል ኢትዮጵያዊ ነትን እና ስድቃላማችን እረጋዴ ቢጫ ቀዩ ምሆኑን እውርስውን ስላሳድጉን ያንትስ ልጆች እዴት ናእችው ? እባታችውን እንድ ሚክትል ባል ሙሉ ትስፋ ንኝ 🎉😢❤😢❤🎉 ።
የሐገሬ ባንዲራ ኢትዮጵያን ሰለሚወክል ድስስስስ ይለኛልኩራት ኩራት አይልሽም ወይ ይለኛል ወገኖቼ
አቤት አገላለፅ እንደ ጅረት ወዓ ያምራል ይፈሳል ኑ አብረን እንጣጣ እምዬ ምኒልክን ሰራቸው ሁሌም እንደ አዲሰ ምዕራፈ ይንቆረቁራል ሁሌም አዲሰ ታሪክ ይሁንብኘል ሲተረክ ሲገለጥ ማህደሩ ይድንቃል ባንዲራችን ወደ ቀድሞ ክብሯ ክብር ይመለሰልን ለሁሉ ጊዜ ቀን አንድቀን ይመጣል ሰንደቀለማችን በአለም የምትውልፈወልበት ቀን ይምጣልን አዎ እውነት ነው ጀግኖች አትሌቱቻችን አቅፈው አልቀሰውበታል እኘም አብረን አልቅሰናል ዓለም በመደነቅ ሲውለበለቦ አይተዋል ይህ ቀን በርገጥ ያልፍል አሰኪያልፈ ያልፍል ነው ነገሩ ምህር ከልብ እናክብሩታልን በከፈታ ማማ
ግን ሕይወት የለበትም ማለት ምድራዊ ነው
@@yegezukebedeምድራዊ ቢሆንም ጠቃሚ ነው፤አንተ ስትሞት ገንዘብ ይዘህ አትሄድም ግን ትቆጥባለህ!
😢😢😢
ሳልጠግበው አለቀብኝ
😢😢😢
ስለ ኢትዮጵያ ሳስብ ልቤ ይቃጠላል አይ አምላኬ ይህ ሁሉ ያልፍ ይሆን?
በእውነቱ ይህ ነው እውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ደርዬ ህልምህን እግዚአብሄር ያክናውንልህ አይዞህ
ግርማሞገሳችሁ ስታምሩ
ምንም መግለጫ ቃል የለኝም የኢትዮጽያ አምላክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
Share share share. Ethiopian የሚታደጋት መምህራችን።።። ❤❤❤
አሜን የኢትዮጵያ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይቅደንልን መምህር
አረጋዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጲያ ሰደቅ አላማ የኖሕ ቃል ኪዳን ደም እና አጥቴ ናት ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑሩ
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ስለ ኖህ ብታውቅ ለወንጌል ቅርብ ትሆን ነበር
መምር ተባረክልን ቢረዱ
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ድንቅ አገላለፅ ነው በርታልን ❤
Egziabher yimesgen
እዳተ ያለ እሺ ይወለድ ወንድማችን
እውነትነው❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ደረጀ ወንድምህ ከኣስመራ
እዉት መነሳት መወራት ያለበ ርእስ ነዉ እኔ ሰንደቅ አላማ ያለዉ ቀሚስ አለኝ በጣም እየወድኩት ግን አለብሰውም ሲቀዱ ሲያቃጥሉ ባይኔ ስላየሁ 😢 እዉነት ያለንበት ጊዚ በጣም ያሳፍራል።
ቅሚሱ ግን ሕይወት አይሆንም
♥️🙏🙏🙏⛪
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እነደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ ትውልዱን ማሰተማር የሁላችንም ሀላፊነት ነው🙏💚💛❤️
እርሱን ፖለቲከኞች ነን የሚሉ ይሰብኩታል። ወይስ ደብተራ ፖለቲኮ?
Glory to the Almighty God!!!
Thanks. Memeher
ሁሉም ኢትዮጵያ ረዳት ቢሆን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
መምህር ደረጀ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ በደማችን ውስጥ ያለ ፣ ከእያንዳንዳችን ቤተሰቦች ውስጥ ለዚህ ባንዲራ የወደቁለት ኢትዮጵያውያኖች ነን ። ጊዜ የሰጣቸው ቢንቁትም ቢጠሉትም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚወድ መሪ ሲመጣ ተመልሶ ቦታውን ያገኛል ጥርጥር የለውም ።
Bedma betsega yakoyelin betam des yelal enamsgnalen❤❤❤❤❤❤❤
Ethiopia Ethiopia Ethiopia. Green, Yellow, Ŕed
❤❤❤🎉
Amen Amen Amen 🙏🇪🇷❤️🇪🇹💒🙏🙏🙏
መምህር ጥሩ ትምህርት የምወደው ትምህርት ነው ስለሰንደቅ ኣላማ ።በል (ለመምህር ? )ምህረታኣብ ይንገሩት የኦሮሞ ባንዴራ የሚባለው ስያብራራ ነበር።
ምን ብሉ ዉዴ
ETHIOPIA FIRST 100%
እውነቱ ይህ ነው
መምህር ደረጀ ስለኔ ስለቤተክርስቲያን ስለለሀገሬ ብለህ የምትከፍለውን ዋጋ እናውቃለን።
አንዳንዴ ሳታውቂው የነጠላሽን አለባበስ ከታች ወደ ላይ የባንዲራውን ቀለም ገልብጠሻል አስተካካይው።
🍏🍋🍎💚💛❤️🙏🙏
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
💚💛❤️,,,,,, 💚💛❤️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Be egpt yeteshome banda nugus
💚💛❤️
Meles freedom seten
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️
እግዚአብሄርእድሜህንያርዝምልንመምህርቃለህይወትያሰማልንሺአመትኑር
መምህር ይህንን አብይ የሚባል ከ7ተኛ ክፍል ትምህርቱን ያቋርጠ ድንጋይ ጭንቅላት ስለኢትዮዽያ ታሪክ ያስተምሩት ሀገሪቱን ያለ እውቀት አጨመላለቃት
ምን ያድረጋል አሁንማ የባስው ከብት ሲጠብቁ ያድጉ ስለኢትዮዽያ ታሪክ ምንም እውቀቱ የሌላቸው ከስባተኛ ክፍል ትምህርቱን ያቆመው አብይ የሚባል ዲንጋይ እራስ ሀገሪቱን አመስቃቀላት
ኧረ!!!አላዋቂ ስም ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
አከብሮታለው
በጣም ደስ የማይለኝ አነጋገርህ ''ተመራማሪ ነኝ'' የሚለው ነገር ነው ዘገባ ባልዘለለ አቀራረብ ባለው ስራህ እንዴት ተመራማሪ ነኝ ይባላል?
ተመራማሪ ማለት በዛ ዘርፍ ላይ በጥልቀት ጥናት ያደረገ ማለት ነው...👉🏽. Researcher / ተመራማሪ
Ye fano polotical wing
Memiheriye erecha eko yewakefeta eminet teketayochi bicha nachew seratun mifetsimut lelochu achebichabi nachew poletika lemesirat new
Please memhr yea Eritrea bandara kea 33 amet befit semayawi bearengada yeqtel seil yalew neberechi Haileslasa werari bea federation keqeleqelaqelew behala new yea Eritrea bandara awrdo yea Ethiopia bandara yeseqelew lea Eritrea yeamastawsew gedeay amatsi zerafi yesat ljochen kenea ljochachew yaqatelu yaredu nachew lebam new 30 amet yetagelut netsanetachewn bea 1983 benantea yetesasatea tarik temzzachu tegeneteleche yemil yetesasatea tarik wererachehn taglen netsa awtetnal Eritrea 🇪🇷 slezi Eritrea 🇪🇷 bttewat erasachuhn btchelu guraei lay yetagelea Ethiopian yelem wshet new Yea Eritrea 🇪🇷 tarik new atwashe Egzabhar amlak atferum area fru mnagebah slea Eritrea 🇪🇷 slea mtsewa
Eritrea was called Mdree-Bahree (which means Land of the Sea) by the local people. The term "Eritrea" derives from the Greek term Sinus Erythraeus, which can be translated in English as Red Sea. Ethiopians and Eritreans are the same people. Most languages in Eritrea are spoken in Ethiopia. They also worship the same religion.
'የውጫሌ ውል ሳይሆን...'? እግዚኦ! የሆነ ጊዜ ወደ ዱከም አምርቼ ወይኑ ልከ እንደ እባብ በደረጃ እየተዝለገለገ እንደሚያድግ ተመለከትኩ። አቶ ደረጀ ስለ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምን ይሉን ይሆን? ለምንስ ይሆን ልክ እንደ ደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ ገመድኩን ሰቀለ + ወዳጄነህ መሀረነ፣ ፋንታሁን ዋቄ ወዘተ ወደ ትግራይ ሲመላለሱ የነበረው? አረመኔው ግራኝም ለሰባት ዓመታት ያህል እዚያ እንዲኖር ተደርጎ የለ!
አንተ አሁን በዘመን መጨረሻ ላይ ሆነህ ሰንደቅ ዓላማ መስበክ አለብህ? እርሱን ተወት አድርግና ወንጌል ስበክ ። ለሰው ልጆች የሚሆን ሕይወት ያለው ነገር ያለው በወንጌል ዉስጥ ነው
💚💛❤️
❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️
💚🧡❤️⛪️