ሰባኪው ጋዜጠኛ| ከንቲባውን ያስጨነቀው የዓይናችን አዘጋጅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Місяць тому +1

    መጋቢ አእላፍ አበበ እንኳን ደህና መጡ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому +1

    ዕውነት ነው መምህር ዘወይንዬ ለሐገርም ሆነ ለእምነት የግንባር ሥጋ ናቸው መምህር መጋቢ አእላፈ ሚሰጥር አበበ ያረጋል ለወንጌል መሰፍፍት በቅድሚያ ከኪሳቸው ገንዘብ በማውጣት ሲይሰለቹ ለረጅም ጊዜ ዋጋ በመክፈል አሰተዋፅኦ በማድረግ ራሳቸውም ሲመቻችው ፕሮግራም በማያዝ ተከታታይ ትምህርት በመሰጠት ግልጋሉት የሰጡትን ዋጋ አይረሳኝም ቦታውም ገነተ እየሱስ ገነተ ማርያም ፈረንሳዬ ቤተ/ክርሰቲያን ነው እንዲህ ዐይነት መምህር ክብረት ይሰጥልን ነገም ሥራዎት ይቀጥል ክብረት ያድልልን ነገም ሥራዎት ችግኝ የዘሩ ፊሬ በሰሉ እንደ ወይን ዘለላ ይበላልና መልካሙ ሥራዎት ምሰክር ይሁኑት

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Місяць тому

    Amen Amen Amen!!!

  • @GaredewYilma
    @GaredewYilma Місяць тому +2

    ተደጋጋሚ የሆነ የድምፅ ጥራት ችግር ይስተዋላል። ቢስተካከል በሚገባ እንድናዳምጥ ይረዳናል። እናመሰግናለን።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @Dawitmedia21
    @Dawitmedia21 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @desalegn777
    @desalegn777 Місяць тому

    ለሚዲያችሁ ጥቆማ ለሠስጠት በምን እናግኛችሁ

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና ራድዮ ድርጅቶች እኮ ከንጉሱ ስርአት በሁዋላ የገዥዎቹና የፖለቲካ ስርአቱ ማስፈፀሚያ ነበር ለህዝብ ድምፅ የሆኑ ሚድያዎች አልነበሩም እግዚአብሔርን ብታገለግል ይሻልህ ነበር ።

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому