Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ደረጀ ፈጣሪ ይጠብቅህህ 🎄🎄🎄
እኔ ከልብ የማከብረው መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
መምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ እንደ አንተ ያሉ እንቁዕ ... አምላካችን ያብዛልን !!
ዋው! የእኛ ጀግና እንኳን በደህና መጡበጣም ደስስስ ይላል!እውነትኛ ሚዲያ እንደምናገኝ ተሰፋ አለኝበርታልን ደርዬ!
ሲያስተምር ሲናገር ቢውል መስማት አይስለቸኝም በቃ ክርስትና ከምግባር ጋር አድሎ የስጠው የጦት መምህር በድጋሚ በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህር
በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ደረጀ ፈጣሪ ይጠብቅህህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መምህር.በመጀመሪያ.በራሶ.ሚዲያ.ስለመጡ.በጣም.ደስ.ብሎኛል.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.የቤ.ክርስቲያን.መከታሐቀኛ.በራሶ.የሚተማመኑ.ጀግና.ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Memihir Derege ewunet bilewal egizer yisiman.hizibu mela tefitotal bemudat mitsiwat gezeb yihe swra yemiserabet.yihem alfo yemuworavet gize yimetal.kalehiyiwot yasemalun.
ደሬ ፡ ምረጥ ፡ ሰዉ ፡ ነጠላ ፡ አለባበስ ፡ የቤተክርስቲያን ፡ ይሁን ፡
ተባረክ ደረጀየ
ዉድ እህት ወንሞቼ በቅንነት ክፍያ የለውም በላይክ እናበርታቸው ውድ መምህራችንን ደረጀ ዘወንዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መምህር መልእክትህ ትምርትህ መልካም ነው አለባበሰህ የአውሮፓውያን ነው ካባው ነጠላው ጋቢው ወዴት አደረከው የቤ/ክ ይትበሀል አለባበስ አስቀድም የቤ/ክንን ነገር አድምተህ ስለምትናገር አክባሪህ ነኝ !!!!!!
ደርዬ !!ፈጣሪ ይጠብቅህ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የይኔ ወንድም ቃለበት ያስማልን አደበትህን ይባርክልን
ምምሕር ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣምየምወደውየማከብረውመምህር እኳንደናመጣህ ይህንሚድያስለከፈታቹደስብሎናል🎉🎉🎉
የሰላም ድምፅ ናፈቀን አምላከ እስራኤል እርሱ መፍትሔ ይሁነን
እግዚአብሔር የታሰሩትን ያስፈታልን የትሰደዱትን በየቀያቸው ይመልስልን በጦርነት የሉትንም በምህረቱ ይታደግልን እናተንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ትልቅ ወንድም መ/ር ደረጀ አንደበትህ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ በርታ
እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይስጥልን መምህር!
ወንድማችን ደረጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያለህ ቀና አመለካከት በጣም ያስቀናል በርታልን እንዳንተ ያለ ንቁና ቀና ሰው አንድ አስር ቢኖር የት በደረሰ
እኔ ፈተና አለ ብዬ ከቤተክርስቲያን ልርቅ ሳስብ መምህር ደረጀ መጽናኛዬ ናቸው።በእውነት እግዚአብሔር እረጂጂጂጂጂምምምም እድሜ የስጥልን ❤🙏❤❤❤
ደረጀ ዘወይንየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን በራስህ ቲዩብ መጣህ you deserves ❤
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ልብን የሚያረሰርስ ንግግር ስላካፈሉን እናመሰግናለን
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሳይባረኩ ትውልዱን እንዲባረክ ወደተባረከ ቦታ እየሩሳሌም ይዞ መሄድ አይቻልም
ደረጀ ዘወይንዬ ለቤተክርስቲያን በጣም ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ
የሚያስፈልግሽ ላንቺ እንጂ ለኛ እግዚአብሔር ነው የሚያስፈልገን
@ወለተመድህን ምን ማለት ነው? በቃ መልካም ምኞትም ያናድደን ጀመር ? ልቦና ይስጠን
@@tsionpetros4979ትክክል ናት እዚህ ላይ ወጥቶ የተናገረውን ሁሉ አትመኝ እሱም ማን እንደሆነ አታውቂውም ዝም ብለሽ ክርስቶስን ብቻ እመኚ ተከተይ
@@emebetzewde7492 😄
በጣም እግዛብሄር ያክብርው እነሱን ማን ነቀፍ ሁለቱም እሰጣ ገባ እያርጉ ቤተክርሰትያን ሲያሰድቡ ማን ተናገር በጣም እንድናፍር ነው ያደርጉን በጥቅም እንደዚ ባደባባይ መሰዳደብ እግዝዬ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉምያልፋል 😢😢
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እግዚአብሔር ያሻግረናል ❤❤❤❤❤
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአ ብሔር ያበርታህ
እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ።በላይክ እናግዛቸው።ኦርቶዶክሶች ።
ይህን የምስራች ያሰማህኝ ወንድሜ የመላእክትን ምስራች ያሰማህ
መምህራችን እድሜ ይስጥልን ያነጋገር ስርሀትህ ሁልጊዜ በጣም ነው እምወደው መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን
መምሕር ደረጀ ስለመሎክስሴውና ስለሴትዮዋ ነትርክ ባንሰማ ደስ ይለናል ሐይማኖታችን አንጨነቅ ስለነሱ የጥቅም ጭቅጭቅ እኛ ስለነሱ አሳፋሪ ነገር አያገባንም አሑን እኛ ጾም ጸሎት እንጅ የጥቅም ፍጅት መስማት አንፈልግም።
ውድ መምራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤
በጣም አዝናለሁ ሁሉም ቢዝነስ ነው የያዙት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን!!
እኔማ ማንን ልመን 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
እግዚአብሔር ብቻ አልፍና ኦሜጋ የሚኖረ ፈጣሪየ ይችን ቀን አሳልፎ ቤቱን አፅድቶ በግልፅ ያሳየን ማርያም ን ከታች እሰከ ላይ ከባድ ነው
መምህር ደረጀ ዘ - ወይንዬና የሚዲያው ባለሙያዎች በሙሉ ጤና ይሥጥልኝ !እኔም ጉዳይ አለኝ ! አባ ናሁሠናይ ዘርዐ አብርሃም ከባሕር ዳር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!
እውነት ነው መምህር ደረጄ ተባረክ እውነቱ ይገለፅልን ስንወያይ ከአንደበታችን የሚወጣውን መጠንቀቅ አለብን በእውነት እንድንቆም መድኃኒዓለም ይርዳን ዘመንህ ይባረክ::❤🙏🙏🙏 እውነት ነው እግዚአብሄር ቤቱን ማስራትም ማፅዳት ይጀምራል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በርቱልን መምህር የእውነት በእናንተና መሰል ሚድያዎችና ወንድሞቻችን የነገዋን ኢትዮጵያ ተስፋ እያሳያችሁን ነውና እናመሰግናለን በእግዚአብሔር ሁሉም አልፎ እንደምናይ ሙሉ እምነት አለን በርቱልን ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን መምህራችን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መምህር
መምህር እግዚያብሄር ያበርታዎት
አግዚአብሔር ይድረሰልን ለሚልፍ ነገር መከራችን ብዛ አግዚያብሔር ይፈርዳል
ሲጀመር ጳጳሳት ካህናት ከሰውጋር ጥብቅ ግኑኝነት አያስፈልጋቸውም ነበር ግን እነዚ በገዘብየተቀመጡስለሆነ ክብር የለንም እውነተኞቹን ያምጣልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ተበረክ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቤትን ያፅዳ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን
ወንድማችን ልገልጸዉ በማልችለዉ ቃል ልቤን አሳረፍከዉ ልክ እንደጋዜጠኛዋ ልቤ ተጨንቃ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ሁሌም የምትናገረው እውነትን መንፈሳዊነትን ይዘህ ነው በርታ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ደረጄ ከነ ቤተሰብህ እግዢአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ በዚህ ግዤ እዉነት የሚናገር በጠፋ ሰአት እዉነት ተናኀሪ ሰላደረገህ እግዢአብሔር ይመሰገን::
Egziabher yimesgen
እመብርሀን አትለይህ ሁላችንም አረጋግተሀል በእድሜና በጤና ይጠብቁህ
አሜን በርቱ
ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህ ደረጄ ዘወይንዬ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ጥሩ ውይይት እውነት ነው በእምነታችን ፀንተን እንቁም
ምህር ደረጀ እግዚአብሔር አይለውጥብዎት በጣም ፆም ጸሎት ያስፈልጋል ብዙ ጊዜ ጥሩ ምግብ ብቻ መመገብ የለመደ ሰው አለማዊነቱ ያሸንፋቸዋል ቤተክርስቲያኑን ባስቸኳይ ለቀው መውጣት አለባቸው!!!
መምህር እንደአፍህ ያድርግልን። ያንን ቀን ያሳየን መከራውን ያሳጥርልን።
እውነት መምህር ቤቱን እሱ ያጽዳ ለገንዘብ ሲሉ ይባላሉ እኛ ሁሌም የቤተክርስቲያን እራስ የሆነውን ክርስቶስ እንከተል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
❤❤❤ አሜን
መምህር በቤቱ ያፅናዎት ሰዮት እሳሳለሁ ፈጣር ይጠብቅልን
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ❤❤❤
እውነት. ተብረኩ. እውነት ወጣ
እግዚአብሔር ይመሰገን
ደረጂ ዘውይንዬ ከምር በጣም አክባሪክ ነኝ ትክክለኛ የቤቱክርስቴያን ልጅ ነክ እንደኛ ምዕመናን ስለ ቅድስት ቤተክርስቴያን ልብክ የደማ ነው ግን ንግግሮችክ ተስፋ እዳንቁርጥ ለምታደርገው ትጋት እናመሰግናለን እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስና በሪታ
ዘመነ ፍፃሜህን ያሳምርልህ!!!❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይማረን
በእውነት ያለ ሀሰት በአገሬ ሆኖም በሐይማኖቴ እጅግ እንድንኮ የምታደርገና ተስፋችን የሆንክ ወንድማችን በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን 🤲❤ ብሩኽ ዘርኢ ኢኻ ❤
ወንድማችን መምራችን የተዋዶ ዕንቋችን አንተን ሳዳምጥ እንኳን በቤተክርስቲያናችን በሀገራችን ላይ ውስጤ ተስፋ ይዘራል ቃል የለንም ለአንተ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏
እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር ደረጄ
ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥልኝ ኑሩልን
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
መምህር ያንተን ሚዲያ ከፍተህ በማየቴ ደስ ብሎኞል። እስከዛሬም ዘገየህ። አንተ ብዙ ነገሮችን ታውቃለህ።
መምህር ሁል ጊዜ ለሐገርም ሆነ ለዓይማኖታችን ተቆርቋሪነትን አመሰገንን ለነኝህ ሰዎች ልብ ይሰጣቸው በመነነኩሴ ሥም ለሚነግዱ ፈርዱ ከሰማይ ይሁን ለወይዘሮ እጅጋየው ልብ ይሰጣቸው በነሱ ሰም ቤተክርሰቲያን መወቀሰ የለባትም ፅድቃቸው የመርገም ጨርቅ ይሁናልና በዚህ ሰዓት ዮህን መሰማት አንገት ያሰደፍል ንብረቱም ሁነ ሕይወቱ አላፈ ነው ቤተክርሰቲያን ሐዘላለም ፀንታ ቶኖራለች የእነርሱ ትረካ ቤተክርሰቲያንን አይወኩሉም
Kale eyiwot yassemallen 🙏 ❤❤❤
መልኩን እየቀያየረ የሚመጣውን ወላፈን ሚዛኑ እና እውነቱ በእግዚአብሔር እጅ ነው:: ሁሉም ይፀልይ ንስሀ ይግባ : እራሱን ይምርምር ስለ እግዚአብሔር ህግ እና ስለ ህሊና ፀፀት: ይኑር:: ምድራዊ ሁሉም በምድር ይቀራል: ለነፍስ ማደሪያዋንና መግቢያዋን ማስተዋል ማስብ ይመረጣል:: ገንዘብ እና ስልጣን የስውን ልጅ ማንነት ያወጣል:: እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ከመስነጣጠቅ ይታደግልን:: የአባቶች ንፅህና የመምእናን መደገፊያ እና የነፍስ ድህነት ህልውና ነው:: ማስተዋሉን ለከሳሽ እና ለተከሳሽ ይስጥልን::ለሁለት አምላክ ከመገዛት እግዚአብሔር ይጠብቅ::
በእውነት በሚሆነው ነገር ሁሉ በጣም እጨነቅ ነበር እድሜና ጤና ይስጠወት በፀሎት መበርታት እንዳለብን እራሴን እንድጠይቅ አድርገውኛል።
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የሁለት ካድሬዎች ፀብ ነዉ።
እውነት መምህር እንደ አንተ አይነት ያብዛልን❤
በጣም ገራሚ ሰው እስካሁን አላውቃቸው ነበር ለካስ ሁሉን ፈትሾ ማይት ጥሩ ነገር ይገኛል እግዚአብሔር ይባርከዎት።
መምህር በጣም ያሳፍራል ለሁለቱም ጌታ ይቅር ይበላችው ኢየሩሳሌም አበረው ሲበሉ የነበሩ ሰዎች ጉድ ነው አኔም በጉዞው ላይ ነበርኩ ገንዘብ ክፉ ነገር አባ ህፃን ካላቸው ክህነት ራሳቸውን መቆጣጠር ነበረባቸው እንደ ቤተክርሰቲያን ትዕዛዝ ሁለቱም መነጋገር አለባቸው ቤተክርሰቲያን ከውጭም ከውሰጥም ምን ጉድ ነው የመጣብን የእየሩሳሌም ጉዞው ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው ጌታ ተአምር ያደረገበት ቦታ ሄደው እንዲህ መሆናቸው ያሰገርማል ለማንኛውም ፍርዱን ለጌታ እንሰጠው ሰንቱ ለመሄድ የሚጓጓለትን የተቀደሰ ቦታ በእነሱ ለመሄድ የሚፈልግ ክርሰተያን ተሰፋ እንዳይቆርጥ አዝናለሁ ለማንኛውም ነገሩን አምላክ ያብርደው
መልሰ መስጠታቸው እኮ ባልከፍ ያዉ ከራሴ ስጀምር ጥፋታቸውን አምነው ነው ዝም ያሉት እል ነበር እኔ ያዘንኩት ከአንድ ከሀይማኖት አባት የማይጠበቅ ስለ ግል ህይወታቸው ስለ ፀጉራቸው ከሚያወሩ አንቱ እያሉ ስለ ተከሰሱበት የጉዞ ወኪል ብቻ አባት ናቸዋ ለዛውም የተከበረው የሀይማኖት አባት እግዚአብሔር መንጋውን ይጠብቃሉ ብሎ የመረጣቸው ናቸው ብቻ እኔ አልቅሻለሁ 😭ወ/ሮ እጅጋየሁም እንደእናትነታቸው ኣባታችንም እንደ ሀይማኖት አባትነትቸው አልተከባበሩም አልተከበሩም ምን ይባላል ጌታዬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ምህረት ይቅር በለን 🤲ከማለት ውጪ
በጣም ለእኔም ፈተና ሆኑብኝ። በየአመቱ ለማየት የምጉዋጉዋባት እየሩሳሌም አልመሰለችኝም።
በስመአም ምን ጉድ ነው
Egziabher yimesgen gizeyachu yibarek
Bertaln Egzeyabher yibarikih❤❤❤
መምህር እድሜና ጤና ይስጣቹ ልባች እንደዚ የሚያረጋ ነው የምንፈልገው ተስፋ እንዳንቆርት ጥሩ ምሳሌ እየሰጣቹ ስላ ጽናናቹን እናመሰግናለን እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናን ይደግፈን ኣሜን
ክብረት ያድሎ መምህር
የኔ ትሁት ወንድም እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
እረ ምንድነዉ ጉደ ነዉ አመቤቴ ማርያም ለቢቴከርስቴያ ሠላም አምጭልኘ ከአባቱች አንዲ ቃል መውጣቱ ያዛዝኗል
extliy
❤❤❤qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
አሜን ፫ መምህራችን እንኳን ደህናመጡ
tinsayewan yasayen
ላይክ ሽር ሽር ሸር አድርጉምርጥ ኢትዮጵያዊ መምህር ደረጀመቸም ሰው ያጠፋል አባ ህፃ ለቤተክርስቲያ የከፈሉትን መስዋት እኔ በዘመኔ አይቻለው ህገወጥ ጳጳስ ጊዜ ያደረጉትን አረሳም ማንም ድርስ ብሎ ሊዘልፋቸው አይገባም ፡፡
መምህር ደረጀ ዠይንየ እንኳን መጡልን ብዙ ሳምንታት አላየነዎትም ነበር
አሜን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ደረጀ ፈጣሪ ይጠብቅህህ 🎄🎄🎄
እኔ ከልብ የማከብረው መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
መምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ እንደ አንተ ያሉ እንቁዕ ... አምላካችን ያብዛልን !!
ዋው! የእኛ ጀግና እንኳን በደህና መጡ
በጣም ደስስስ ይላል!
እውነትኛ ሚዲያ እንደምናገኝ ተሰፋ አለኝ
በርታልን ደርዬ!
ሲያስተምር ሲናገር ቢውል መስማት አይስለቸኝም በቃ ክርስትና ከምግባር ጋር
አድሎ የስጠው የጦት መምህር በድጋሚ በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህር
በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ደረጀ ፈጣሪ ይጠብቅህህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መምህር.በመጀመሪያ.በራሶ.ሚዲያ.ስለመጡ.በጣም.ደስ.ብሎኛል.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.የቤ.ክርስቲያን.መከታ
ሐቀኛ.በራሶ.የሚተማመኑ.ጀግና.ኑሩልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Memihir Derege ewunet bilewal egizer yisiman.hizibu mela tefitotal bemudat mitsiwat gezeb yihe swra yemiserabet.yihem alfo yemuworavet gize yimetal.kalehiyiwot yasemalun.
ደሬ ፡ ምረጥ ፡ ሰዉ ፡ ነጠላ ፡ አለባበስ ፡ የቤተክርስቲያን ፡ ይሁን ፡
ተባረክ ደረጀየ
ዉድ እህት ወንሞቼ በቅንነት ክፍያ የለውም በላይክ እናበርታቸው ውድ መምህራችንን ደረጀ ዘወንዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መምህር መልእክትህ ትምርትህ መልካም ነው አለባበሰህ የአውሮፓውያን ነው ካባው ነጠላው ጋቢው ወዴት አደረከው የቤ/ክ ይትበሀል አለባበስ አስቀድም የቤ/ክንን ነገር አድምተህ ስለምትናገር አክባሪህ ነኝ !!!!!!
ደርዬ !!ፈጣሪ ይጠብቅህ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የይኔ ወንድም ቃለበት ያስማልን አደበትህን ይባርክልን
ምምሕር ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣምየምወደውየማከብረውመምህር እኳንደናመጣህ ይህንሚድያስለከፈታቹደስብሎናል🎉🎉🎉
የሰላም ድምፅ ናፈቀን አምላከ እስራኤል እርሱ መፍትሔ ይሁነን
እግዚአብሔር የታሰሩትን ያስፈታልን የትሰደዱትን በየቀያቸው ይመልስልን በጦርነት የሉትንም በምህረቱ ይታደግልን እናተንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ትልቅ ወንድም መ/ር ደረጀ አንደበትህ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ በርታ
እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመንዎትን ይስጥልን መምህር!
ወንድማችን ደረጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያለህ ቀና አመለካከት በጣም ያስቀናል በርታልን እንዳንተ ያለ ንቁና ቀና ሰው አንድ አስር ቢኖር የት በደረሰ
እኔ ፈተና አለ ብዬ ከቤተክርስቲያን ልርቅ ሳስብ መምህር ደረጀ መጽናኛዬ ናቸው።በእውነት እግዚአብሔር እረጂጂጂጂጂምምምም እድሜ የስጥልን ❤🙏❤❤❤
ደረጀ ዘወይንየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን በራስህ ቲዩብ መጣህ
you deserves ❤
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ልብን የሚያረሰርስ ንግግር ስላካፈሉን እናመሰግናለን
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሳይባረኩ ትውልዱን እንዲባረክ ወደተባረከ ቦታ እየሩሳሌም ይዞ መሄድ አይቻልም
ደረጀ ዘወይንዬ ለቤተክርስቲያን
በጣም ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ
የሚያስፈልግሽ ላንቺ እንጂ ለኛ እግዚአብሔር ነው የሚያስፈልገን
@ወለተመድህን ምን ማለት ነው? በቃ መልካም ምኞትም ያናድደን ጀመር ? ልቦና ይስጠን
@@tsionpetros4979ትክክል ናት እዚህ ላይ ወጥቶ የተናገረውን ሁሉ አትመኝ እሱም ማን እንደሆነ አታውቂውም ዝም ብለሽ ክርስቶስን ብቻ እመኚ ተከተይ
@@emebetzewde7492 😄
በጣም እግዛብሄር ያክብርው እነሱን ማን ነቀፍ ሁለቱም እሰጣ ገባ እያርጉ ቤተክርሰትያን ሲያሰድቡ ማን ተናገር በጣም እንድናፍር ነው ያደርጉን በጥቅም እንደዚ ባደባባይ መሰዳደብ እግዝዬ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉምያልፋል 😢😢
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እግዚአብሔር ያሻግረናል ❤❤❤❤❤
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአ ብሔር ያበርታህ
እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ።በላይክ እናግዛቸው።ኦርቶዶክሶች ።
ይህን የምስራች ያሰማህኝ ወንድሜ የመላእክትን ምስራች ያሰማህ
መምህራችን እድሜ ይስጥልን ያነጋገር ስርሀትህ ሁልጊዜ በጣም ነው እምወደው መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን
መምሕር ደረጀ ስለመሎክስሴውና ስለሴትዮዋ ነትርክ ባንሰማ ደስ ይለናል ሐይማኖታችን አንጨነቅ ስለነሱ የጥቅም ጭቅጭቅ እኛ ስለነሱ አሳፋሪ ነገር አያገባንም አሑን እኛ ጾም ጸሎት እንጅ የጥቅም ፍጅት መስማት አንፈልግም።
ውድ መምራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤
በጣም አዝናለሁ ሁሉም ቢዝነስ ነው የያዙት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን!!
እኔማ ማንን ልመን 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
እግዚአብሔር ብቻ አልፍና ኦሜጋ የሚኖረ ፈጣሪየ ይችን ቀን አሳልፎ ቤቱን አፅድቶ በግልፅ ያሳየን ማርያም ን ከታች እሰከ ላይ ከባድ ነው
መምህር ደረጀ ዘ - ወይንዬና የሚዲያው ባለሙያዎች በሙሉ ጤና ይሥጥልኝ !
እኔም ጉዳይ አለኝ !
አባ ናሁሠናይ ዘርዐ አብርሃም
ከባሕር ዳር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!
እውነት ነው መምህር ደረጄ ተባረክ እውነቱ ይገለፅልን ስንወያይ ከአንደበታችን የሚወጣውን መጠንቀቅ አለብን በእውነት እንድንቆም መድኃኒዓለም ይርዳን ዘመንህ ይባረክ::❤🙏🙏🙏 እውነት ነው እግዚአብሄር ቤቱን ማስራትም ማፅዳት ይጀምራል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በርቱልን መምህር የእውነት በእናንተና መሰል ሚድያዎችና ወንድሞቻችን የነገዋን ኢትዮጵያ ተስፋ እያሳያችሁን ነውና እናመሰግናለን በእግዚአብሔር ሁሉም አልፎ እንደምናይ ሙሉ እምነት አለን በርቱልን ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን መምህራችን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መምህር
መምህር እግዚያብሄር ያበርታዎት
አግዚአብሔር ይድረሰልን ለሚልፍ ነገር መከራችን ብዛ አግዚያብሔር ይፈርዳል
ሲጀመር ጳጳሳት ካህናት ከሰውጋር ጥብቅ ግኑኝነት አያስፈልጋቸውም ነበር ግን እነዚ በገዘብየተቀመጡስለሆነ ክብር የለንም እውነተኞቹን ያምጣልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ተበረክ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቤትን ያፅዳ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን
ወንድማችን ልገልጸዉ በማልችለዉ ቃል ልቤን አሳረፍከዉ ልክ እንደጋዜጠኛዋ ልቤ ተጨንቃ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ሁሌም የምትናገረው እውነትን መንፈሳዊነትን ይዘህ ነው በርታ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ደረጄ ከነ ቤተሰብህ እግዢአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ በዚህ ግዤ እዉነት የሚናገር በጠፋ ሰአት እዉነት ተናኀሪ ሰላደረገህ እግዢአብሔር ይመሰገን::
Egziabher yimesgen
እመብርሀን አትለይህ ሁላችንም አረጋግተሀል በእድሜና በጤና ይጠብቁህ
አሜን በርቱ
ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህ ደረጄ ዘወይንዬ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ጥሩ ውይይት እውነት ነው በእምነታችን ፀንተን እንቁም
ምህር ደረጀ እግዚአብሔር አይለውጥብዎት በጣም ፆም ጸሎት ያስፈልጋል ብዙ ጊዜ ጥሩ ምግብ ብቻ መመገብ የለመደ ሰው አለማዊነቱ ያሸንፋቸዋል ቤተክርስቲያኑን ባስቸኳይ ለቀው መውጣት አለባቸው!!!
መምህር እንደአፍህ ያድርግልን። ያንን ቀን ያሳየን መከራውን ያሳጥርልን።
እውነት መምህር ቤቱን እሱ ያጽዳ ለገንዘብ ሲሉ ይባላሉ እኛ ሁሌም የቤተክርስቲያን እራስ የሆነውን ክርስቶስ እንከተል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
❤❤❤ አሜን
መምህር በቤቱ ያፅናዎት ሰዮት እሳሳለሁ ፈጣር ይጠብቅልን
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ❤❤❤
እውነት. ተብረኩ. እውነት ወጣ
እግዚአብሔር ይመሰገን
ደረጂ ዘውይንዬ ከምር በጣም አክባሪክ ነኝ ትክክለኛ የቤቱክርስቴያን ልጅ ነክ እንደኛ ምዕመናን ስለ ቅድስት ቤተክርስቴያን ልብክ የደማ ነው ግን ንግግሮችክ ተስፋ እዳንቁርጥ ለምታደርገው ትጋት እናመሰግናለን እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስና በሪታ
ዘመነ ፍፃሜህን ያሳምርልህ!!!❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይማረን
በእውነት ያለ ሀሰት በአገሬ ሆኖም በሐይማኖቴ እጅግ እንድንኮ የምታደርገና ተስፋችን የሆንክ ወንድማችን በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን 🤲❤
ብሩኽ ዘርኢ ኢኻ ❤
ወንድማችን መምራችን የተዋዶ ዕንቋችን አንተን ሳዳምጥ እንኳን በቤተክርስቲያናችን በሀገራችን ላይ ውስጤ ተስፋ ይዘራል ቃል የለንም ለአንተ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏
እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር ደረጄ
ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥልኝ ኑሩልን
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
መምህር ያንተን ሚዲያ ከፍተህ በማየቴ ደስ ብሎኞል። እስከዛሬም ዘገየህ። አንተ ብዙ ነገሮችን ታውቃለህ።
መምህር ሁል ጊዜ ለሐገርም ሆነ ለዓይማኖታችን ተቆርቋሪነትን አመሰገንን ለነኝህ ሰዎች ልብ ይሰጣቸው በመነነኩሴ ሥም ለሚነግዱ ፈርዱ ከሰማይ ይሁን ለወይዘሮ እጅጋየው ልብ ይሰጣቸው በነሱ ሰም ቤተክርሰቲያን መወቀሰ የለባትም ፅድቃቸው የመርገም ጨርቅ ይሁናልና በዚህ ሰዓት ዮህን መሰማት አንገት ያሰደፍል ንብረቱም ሁነ ሕይወቱ አላፈ ነው ቤተክርሰቲያን ሐዘላለም ፀንታ ቶኖራለች የእነርሱ ትረካ ቤተክርሰቲያንን አይወኩሉም
Kale eyiwot yassemallen 🙏 ❤❤❤
መልኩን እየቀያየረ የሚመጣውን ወላፈን ሚዛኑ እና እውነቱ በእግዚአብሔር እጅ ነው:: ሁሉም ይፀልይ ንስሀ ይግባ : እራሱን ይምርምር ስለ እግዚአብሔር ህግ እና ስለ ህሊና ፀፀት: ይኑር:: ምድራዊ ሁሉም በምድር ይቀራል: ለነፍስ ማደሪያዋንና መግቢያዋን ማስተዋል ማስብ ይመረጣል:: ገንዘብ እና ስልጣን የስውን ልጅ ማንነት ያወጣል:: እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ከመስነጣጠቅ ይታደግልን:: የአባቶች ንፅህና የመምእናን መደገፊያ እና የነፍስ ድህነት ህልውና ነው:: ማስተዋሉን ለከሳሽ እና ለተከሳሽ ይስጥልን::ለሁለት አምላክ ከመገዛት እግዚአብሔር ይጠብቅ::
በእውነት በሚሆነው ነገር ሁሉ በጣም እጨነቅ ነበር እድሜና ጤና ይስጠወት በፀሎት መበርታት እንዳለብን እራሴን እንድጠይቅ አድርገውኛል።
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የሁለት ካድሬዎች ፀብ ነዉ።
እውነት መምህር እንደ አንተ አይነት ያብዛልን❤
በጣም ገራሚ ሰው እስካሁን አላውቃቸው ነበር ለካስ ሁሉን ፈትሾ ማይት ጥሩ ነገር ይገኛል እግዚአብሔር ይባርከዎት።
መምህር በጣም ያሳፍራል ለሁለቱም ጌታ ይቅር ይበላችው ኢየሩሳሌም አበረው ሲበሉ የነበሩ ሰዎች ጉድ ነው አኔም በጉዞው ላይ ነበርኩ ገንዘብ ክፉ ነገር አባ ህፃን ካላቸው ክህነት ራሳቸውን መቆጣጠር ነበረባቸው እንደ ቤተክርሰቲያን ትዕዛዝ ሁለቱም መነጋገር አለባቸው ቤተክርሰቲያን ከውጭም ከውሰጥም ምን ጉድ ነው የመጣብን የእየሩሳሌም ጉዞው ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው ጌታ ተአምር ያደረገበት ቦታ ሄደው እንዲህ መሆናቸው ያሰገርማል ለማንኛውም ፍርዱን ለጌታ እንሰጠው ሰንቱ ለመሄድ የሚጓጓለትን የተቀደሰ ቦታ በእነሱ ለመሄድ የሚፈልግ ክርሰተያን ተሰፋ እንዳይቆርጥ አዝናለሁ ለማንኛውም ነገሩን አምላክ ያብርደው
መልሰ መስጠታቸው እኮ ባልከፍ ያዉ ከራሴ ስጀምር ጥፋታቸውን አምነው ነው ዝም ያሉት እል ነበር እኔ ያዘንኩት ከአንድ ከሀይማኖት አባት የማይጠበቅ ስለ ግል ህይወታቸው ስለ ፀጉራቸው ከሚያወሩ አንቱ እያሉ ስለ ተከሰሱበት የጉዞ ወኪል ብቻ አባት ናቸዋ ለዛውም የተከበረው የሀይማኖት አባት እግዚአብሔር መንጋውን ይጠብቃሉ ብሎ የመረጣቸው ናቸው ብቻ እኔ አልቅሻለሁ 😭ወ/ሮ እጅጋየሁም እንደእናትነታቸው ኣባታችንም እንደ ሀይማኖት አባትነትቸው አልተከባበሩም አልተከበሩም ምን ይባላል ጌታዬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ምህረት ይቅር በለን 🤲ከማለት ውጪ
በጣም ለእኔም ፈተና ሆኑብኝ። በየአመቱ ለማየት የምጉዋጉዋባት እየሩሳሌም አልመሰለችኝም።
በስመአም ምን ጉድ ነው
Egziabher yimesgen gizeyachu yibarek
Bertaln Egzeyabher yibarikih❤❤❤
መምህር እድሜና ጤና ይስጣቹ ልባች እንደዚ የሚያረጋ ነው የምንፈልገው ተስፋ እንዳንቆርት ጥሩ ምሳሌ እየሰጣቹ ስላ ጽናናቹን እናመሰግናለን እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናን ይደግፈን ኣሜን
ክብረት ያድሎ መምህር
የኔ ትሁት ወንድም እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
እረ ምንድነዉ ጉደ ነዉ አመቤቴ ማርያም ለቢቴከርስቴያ ሠላም አምጭልኘ ከአባቱች አንዲ ቃል መውጣቱ ያዛዝኗል
extliy
❤❤❤qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
አሜን ፫ መምህራችን እንኳን ደህናመጡ
tinsayewan yasayen
ላይክ ሽር ሽር ሸር አድርጉ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ መምህር ደረጀ
መቸም ሰው ያጠፋል አባ ህፃ ለቤተክርስቲያ የከፈሉትን መስዋት እኔ በዘመኔ አይቻለው ህገወጥ ጳጳስ ጊዜ ያደረጉትን አረሳም ማንም ድርስ ብሎ ሊዘልፋቸው አይገባም ፡፡