Abi Ahmed Ali did a lot of damage to Addis Abeba . He bring erecha he has a lot of snake type recrearation and devil worshiper in this town , he also step on Christ cross which crust paid the price for this cross so abiy Ahmed and his followers wash their hand with innocent people including shemils abdisa sheen etc so God is clean the soil . It is a matter of time .
YeMedhalem chernet,yekedusan Melaeket tebeka ayeleyachehu?? 🙏 The tyrants resistance not having fear of God and pounding, trashing the cross, may all those causes and effects hant them, dispose themselves for their wage. God's grace and mercy upon those who have fear of God?! We do pray and weeping for God's mercy?! May God strenghten you 🙏 🙏 🙏
@❤️እውነተኛ ታምር ልንገራችሁ ከ15 በፊት እናቴ መጥፎ አጋጣሚ ተፈጥሮ ዓይኗ አላይ አላት በጠና ታማ ነበር እናም እያለቀሰች ለልጆቻ ስታስብ ነበር ከተኛችበት አልጋ አጠገብየመላእኩ ገብርኤል ስእል ነበርእውነት አንተየሚሳነህ አለን ብላስእሉንነክታ አይኗ በራ ይህ በአጭሩነውብዙየምመሰክረውአለኝ🥰🙏
❤
እልልልልልል እንካን ደስ ያለሽ🙏
ellllle YAMENE YEDENALE EGZIABHER YETEMESEGENE YEHONE YAMENE YEDENALE YETAMEMENEWENEME YEMARENE ..ENKONE DESSE ALENE AMÈNE
ኦ ፈጣሪ ሆይ ማረን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በሰዉ ሃገር ጭንቀት በሀገራችን ጭንቀት በቸርነት ይቅር በለን
ምንም አትጨነቂ አወራሩ ነው ቴረር😂😂😂😂
ኢትዮጵያ የመሬት መናወጥ እስከዛሬም የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ። በዚህ 6 ዓመት የስንት ንጹሐን ደም በከንቱ ፈሷል እኔም በጣም እፈራለሁ የምስኪኖች ደም ጎርፍ በቅርቡ ግልብጥብጣችን ያወጣዋል ገለህ የሙታን ጩኸት ከላያቸው ዛፍ ተክለህ አትሸፍነውም
እንኩአን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን ስለ ቸርነትህ ብለክ ማረን ይቅር በለን😢😢 🙏🙏🙏 አብያችን በርታልን የዛሬው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በመንገድክ ሁሉ ጥበቃው አይለይክ አገራችንን አለማችንን ሰላም ያርግልን አሜን
በሙስሊም አስተምህሮ መሬት ወንጀል ሲበዛባት ነው የሰው ልጅ ደም እየፈሰሰ ዘረኝነት እየነገሰ ባለበት ጊዜ የበለጠ መከራ ይመጣል በመላው አለም በሰላም እየኖርን አገራችን ላይ ነፃነት አጣን
ሰላም መምህር አብይ ይልማ እንኳን ለታላቁ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሰህ በርታልን
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው ምድሯ በደም እየታጠበ ነው 😢እና መሬት መንቀጥቀጡ በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይመስልም
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን❤🙏
አቢይ እንወድሀለን ደግሞም የሚያምርብህ እውነት ስታወራ ነው የኢትዮጵያ ጠላት ሶማሌ ወይንም ኤርትራ አይደለችም የሚጨብጡት የሚለቁትን የማያውቁት ግራ የገባቸው የ4ኪሎ ሰዎች ናቸው ችግሩ ከምንጩ ካልተወራ መፍትሄ አይመጣም።
በፈጣሪ ቸርነት እንጂ እንደ እኛ ክፋት ሲያንሠን ነው ። መስቀል እየተረገጠ
ኦአምላኬይጠብቀን❤❤❤❤
ሰሜን ወሎ 😭💔
አምላኬእግዛቢሄይጠብቀን
ሰላም ሰላም ሰላም ውድ ወንድማችን
እድምና ጤና ይስጥህ ወንድማች እጂግ ቀና ሰው ነክ❤
ወንድሜ የኔ ዕንቁ መምህር በርታ ፈተናው ቢበዛም ፅና ብዙ በረከት ያለው በፈተና ውስጥ ነውና አይዞህ!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
Loove you so much, you are not only a spiritual leader but even an intelligent world leader💝🤍
መምህር አብይ ይልማ ወንድማችን የመሬት መናወጡ በቃ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው በሀገራችን ያለውን አጋንንታዊ ተግባር እንዲሁም አጋንንታዊ ሀውልቶች አጋንንታዊ ምልክቶች ስታይ እግዚአብሔር አይቀጣንም ብለህ ነው ይቀጣናል ብቻ ሳናቋርጥ ስለሀገራችን እንጸልይ
እውነትነው😢😢
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን
ሀገራችንን እና ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏾
መምህር ቃለ ህይወት ያሳመልኝ ካንተ ብዙ ተምያለሁ በተለይ የመናፍስት ጥቃት ሴራ ስለ ዘመኑን መዋጀት ቀጥልበት ሀገራችን ከአድባር ጀምሮ ዛር ጨሌ ብዙ ኮተት አለ ስለዚ አስተምር ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ😢😢
አሰይ ደስ ይላል
ወየዉ ጌታየ ሆይ በቸርነትህ ጠብቀኝ
የክፋታችን ጥግ!!! እግዚአብሔር ሆይ ያገሬን ክፉ አታሣየኝ😭😭😭 አደራህን እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ 🙏🙏🙏
BE KALE KIDANE HAGERE ETHIOPIA BEKENE 7 YEMETELEYEBATE ETHIOPIA AWEREWE ABEYE KEDOUSE MESKELOONE EYEREGETE EYASEREGETE YEMERETE LENAWETE AYEDELEME ALEMATEFATOME ESOO HONOO NEWE YEKERE YEBELENE ATEBEKENE ENETELEYE...ENDANTEFA ADENENE 🙏🙏🙏
We will 🙏 for Ethiopia and the world 🌎
Selam abiye egziabher mhret yadgln
ጸሎት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን የሚናገሩትን እና ለማድረግ የሚሹትን ሊገነዘቡ ይገባል። ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶችን ለማስፈራራት ሲሞክሩ ምላሽ ይኖራል።
ቅደስገብሬልይጠብቀንአሜን3
ስለ ኢትዮጵያ አጥብቀን ልንፀልይ ይገባል 100%የኢትዮጵያ ብዙ የተመታ ነገር አለ ሰላም ረድኤት እግዚአብሔር ፍርሐት ሀዘኔታ እውቀት ክብር etc እንዲመለሱ መፀለይ አለብን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እንዲሁም ኢትዮጵያ ለወደብ ዋጋ መክፈል የለባትም ለ 50ዓመት ያህል አርተፍሻል ወደብ እንዲኖራት ማድረግ ይቻላል ከበረታን ለጦርነት የሚወጣው ገንዘብ save በማድረግ እንዲሁም ወጣቱ ሐይል ወደ ልማት በመመለስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አቢይ በታአም የምውድህ ሰው ነህ አከብርሐለው እኛ ኤረትራውያን የተብደልእን ሕዝብነን እንዳልከው መንግስት ይሕዳል ይመጣል ግእን የሜመጣውም የሜሕደውም ቀይ ባሕር የሚለው አባዘእ ይገርመኛል ኢሳያስ ደሞኦ አቢይ ክሕደት ያደረገው እራአሱ ነው
ወደ ቁሉቢ ገብርኤል ሄጄ ነበረ ስሄድ ሁለት ቀን ስመለስ አንድ ቀን አዋሽ ሸባት ኪሎ አድሬ ነበረ የመሬት መንቀጥቀጡ በሰኣት ልዩነት ሲንቀጠቀጥ ይሰማል በተለይ በ16 ማታ ከፍተኛ መንቀጥቀጥ ነበረ ። የአካባቢው ሰው ለምደውታል መደንገጥም ትተዋል ። ነገሩ በጣም አሳሳቢ ነው ።
ጋሼ ይሄ ሁሉ ደምና ዕንባ እየፈሰሰ ባይቀጠቀጥ ነው የሚገርመኝ!!
We love you Abby💕🤍💌
አዋሽ ላይ እየተሰራ ያለው ግፍ ምን ይሆን??? ግፉ ፀባኦት ደርሷል። ግብፅም እስከ ዛሬ ለሰራችው ግፍ ዋጋ ልትከፍል ይህን???
እባክህ አቢይ ይልማ ኢሳኢያስ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም ኢትዮጵያዊያን እንደዜጋ በሰላም በማይኖሩባት ሀገር ብቻዋን ትከበር ማለት አይጠቅምም እግዚአብሔር ሲታረቀን ከፍታዋ ጨምሮ ይመጣል
የሰዉ ደም እየፈሰሰ መሬቱማ አይቀርም መገለባበጡ. ምነዉ ተሎ በአናወጠዉ ፈጣሪ. ሁሉም አንድ ይሆናል
ግብጽ አትባል የኔ ጸሎት ነው የግብጽ የትም አይደርስ በቅርቡ እንዳውም ግብጽን ተመልከታት ለእራሷ ችግር ውስጥ ትገባለች ያኔ ከምንም ጋ እንዳታያይዘው ሰምተሀል
bedemena enba begef yekoleluten hensa yesemaye kuta biyanekuetew menem aygermem mot legefegnoche
ብትግልበጥ እንኳን አይድንቅም, ያሳል, እግዚአብሔር ግን ቸር ነው ይማረን. መሬቱ ጠንቅጥቅተች, እግዚአብሔር እንደት ቻለን ቸርነቱ ነው እንጂ.
ከኤርትራ ሰም ሌላ አታቁም እንዴ የራሳቹን ችግር በኤርትራ አታሳቡ የውስጥ ችግራቹን መጀመሪያ በሰላም ለመፍታት ሞክሩ::የምእራብያውያን ባሪያ መሆናቹን ት ታቹ ለሰላም ጣሩ
ባርነትማ በእናንተ ነው የሚያምርባችሁ:: በኢትዬጽያን አይደለም::
የራሱ የመንግስ የዲፕሎማሲ ድክመት ነው ለምን ትፈራለህ ተናገረው በሌላ አታሳብባለሀ ሶማሊያ ፊቷን እድታዞርብን ያደረጋት የመንግስት ደካማ የዲፕሎማሲ ፖሊሲ የፈጠረው ነው
በትክክል ከጎረቤት ሀገራት ጋር ምንም አይነት ጥሩ ግንኙነት የለንም ምክንያቱም ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ውድቀት ውስጥ ገብተናል ይሔ ደግሞ ብዙ ነገር ያሳጣናል
አስታውሱ ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው የሚገባበት አይታወቅምና
አዎ እግዚአብሔር አምላክ ታጋሽ አምላክ ሆኖ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እየተፈጸመ እንዳለው ግፍና በደል መሬት መንቀጥቀጥ አይደለም ሌላ ቅጣት ባወረደብን ነበረ ነገር ግን ታጋሽ ስለሆነ አምላካችን ከሃጢአታችን እስክንመለስ እየጠበቀን ነው ነገር ግን ይሄ የመሬት መንቀጥቀጡ ማስጠንቀቂያ ነው ባይ ነኝ ብንሰሃ ተመልሰን ወደ አምላካችን በንጹህ ልቦናና ህሊና እንጸልይ እንለምነው ምህረቱን እንዲያወርድልን አምላካችን ማለት ነው
ግብፆች ብልጥ 😂😂😂😂እኛ ጅሎች😂😂😂
Why?
Abi Ahmed Ali did a lot of damage to Addis Abeba . He bring erecha he has a lot of snake type recrearation and devil worshiper in this town , he also step on Christ cross which crust paid the price for this cross so abiy Ahmed and his followers wash their hand with innocent people including shemils abdisa sheen etc so God is clean the soil . It is a matter of time .
YeMedhalem chernet,yekedusan Melaeket tebeka ayeleyachehu?? 🙏 The tyrants resistance not having fear of God and pounding, trashing the cross, may all those causes and effects hant them, dispose themselves for their wage. God's grace and mercy upon those who have fear of God?! We do pray and weeping for God's mercy?! May God strenghten you 🙏 🙏 🙏
ስማ አማራ ክልል ቤተክርስቲያን በመከላከያው እየረከሰ ነው ምን ትላለክ ልንሞት ነው በሰማይ እጠይቅሀለን
,😢😢
የደሀ እምባ ያቀጥቅጠው የራሱ ጉዳይ
😂የራሱ ጉደይ ስትይ ማርስ ነሽ ? ዉጭ🤔
እውነት ግብፅ ስለኛ ፀለየች? 🤣
You are special🍂🍁💌🤍
endet nw, wedaje eyetseleyk nw. B sira busy honeh tselot keniseh .moges endaygolih
Belesegna party and Protestant people gebriel yekatelachu .
zerenga menafeke sle hager awera tembe
አንተም ከመሠሪዎቹ ወገን ሆንክ አዬደል?!? ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው ሶማሊያን የከዳቻት የአሁኗ ኢትዮ ነች፤ በጊዜያዊ ወሪ ተባዮቾ።
Ethiopia ye netshwan deme alebate gena ye 666 hager kehonech koyech atela; viva egypt,somalia
ተጠንቀቁ ይሄ የጠንቋይ ልጅ ነው
አብይ ይልማ የምትለቃቸውን ቪድዮዎች በየጊዜው እከታተላለሁኝ አንዳንድ ጊዜ ግን ሁኔታዎችን ሳታጣራ ትቸኩላለህ እዚህ የለቀከው ቪድዮ ላይ ሶማሊያ ካደችን ስትል በወገንህ ያጣራሃው ነገር አለ ወይ?መልሱ የለም ነው አንተ እንደዛ ያልከው ከአዲስ አበባው መንግስት የተለቀቀውን ዜና ሰምተህ ነው ይሄ ደግሞ ፈጽሞ ስህተት ነው አሁን ባለው ሁኔታ አዲስ አበባ ያለው የጨቅላው አብይ መንግስት የሚይዘው የሚጨብጠው ስላጣ ትክክለኛና እውነተኛ የሆነ ዜና መጠበቅ የዋህነት ነው አብይ አንተ ይህንን ካላወክ ኢትዮጵያ ላይ የለህም ማለት ነው አብይ ማለት ጠዋት የተናገረውን ከሰአት ላይ የማይደግም ሰው ነው ከሱ ጋር ያሉት ደግሞ ለስልጣናቸው ሲሉ እሱ የሚለውን ነው የሚደግሙት ስለዚ ለሌላ ግዚ እባክህን የሆነ ነገር ቪድዮ ከመስራትህ በፊት አጣራ አጣራ አጣራ
ሶማሊያ ገለመሌ ትላለህ ምን አገባህ ለኦሮሙማ ወደብ ፍለጋ ነው ?ወይስ አንተ ስለኢትዮጵያ ስራ
Ante wechetam
Etiopiea be hasetena nbyatoch ena hawaryan hulum sate ngusu aby ke mskron har Meskel regete echy Etiopiea gdya gubo kfat gdya bezabat Geta yketal .
gena weshetachwe kezi yekefa endatayu zelalam be propoganda yaleche telalaki lemagne dayper ye west Ethiopia
የአፍሪካ መሪዎች የነጮች የወስብ ከተማ አዲስ አባ ድራሹ ይጥፋ ትግሬ ጋላ እትዪጲያን ያዋረዱ ውሾች 😂😂😂 ፣ፈጣሪ?
Very nasty took
አዎ እግዚአብሔር አምላክ ታጋሽ አምላክ ሆኖ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እየተፈጸመ እንዳለው ግፍና በደል መሬት መንቀጥቀጥ አይደለም ሌላ ቅጣት ባወረደብን ነበረ ነገር ግን ታጋሽ ስለሆነ አምላካችን ከሃጢአታችን እስክንመለስ እየጠበቀን ነው ነገር ግን ይሄ የመሬት መንቀጥቀጡ ማስጠንቀቂያ ነው ባይ ነኝ ብንሰሃ ተመልሰን ወደ አምላካችን በንጹህ ልቦናና ህሊና እንጸልይ እንለምነው ምህረቱን እንዲያወርድልን አምላካችን ማለት ነው