Ethiopia - የጀነራሎች ኩርፍያ እና አዲሱ ዘመቻ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024
  • The Fate of Ethiopian Banks
    Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 71

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 дні тому +9

    የኣሜሪካ ተልእኮ ለመፈጸም ስንት ንጹሃን ኢትዮጵያውያን ፈጃቹ

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera 2 дні тому +9

    ሶማሊያ ውስጥ ሰላም በማስከር ምክንያት ኢትዮ. 17-ዓመት
    ተቀምጣ ፡
    ዶላር ከመቀበል በላይ ያመጣችው ቅንጣብ ሰላም የለም ።
    ይህ ሆዳምነትን ያመላክታል !!
    😢😢😢😢😢😢

  • @EliyasdebisaGurara
    @EliyasdebisaGurara 2 дні тому +1

    ሁሌም ድል ለኢትዪ

  • @Mule0411
    @Mule0411 День тому

    ጎበዝ መረጃ ስጪ ብያለሁ

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 дні тому +3

    አንድ ሃገር የሰላም አስከባሪ ሓይል መግባት ከፈለገ የሃገሪትዋ ፍቃድ ያስፈልጋል ዝም ብላቹ የሌለ ታሪክ አታውሩ

  • @kelilkedir3587
    @kelilkedir3587 День тому

    🥰 ende nebern

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 дні тому

    ወሬ ቀይር ማንንነው ኢትዮጵያ"ለኢትዮጵያን"
    "ያለው አገዛዝ ሀገርንአይወክልም.,,💪🙏

  • @BiniAD-n6s
    @BiniAD-n6s 2 дні тому

    Erediya

  • @askme7620
    @askme7620 2 дні тому +3

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው ኢትዮጵያ የምትለው ስትል.... አንተ ምናዊ ነህ ?!? ግብፃዊ ?
    የግብፅ ሚዲያዎችና የአልሲሲ ቸቃዋሚዎች ሀገራችን መሬታችን ግብፃችን ሲሉ የኛዎቹ ግን ... እረ ያሳፍራል ! እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ?!?

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 дні тому

    በአብይ አሕመድ አካሄድ በቅርቡ ኢትዮጲያ ራሷ የሰላም አስከባሪ ይመድብላታል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 дні тому +1

    ይቅርታ መጠየቅ እግዚአብሔር የሚወደው ጉዳይ ነው። መልሱም ይቅርታውም ከራሱ ከባለቤቱ ከእግዚአብሔር ነው። ተወካይ መሪው ብቻውን ይቅርታ ቢጠይቅ አባሪ ባለሥልጣናትስ ምን ይላሉ??? ይቅርታ መባል የሚገባው መሠረታዊ የህገ መንግሥት ክለሳ ሲያስፈልግና በተግባር በጽሁፍ (In black & white) ቢቀርብ ጥሩ ግንዛቤ ይሠጣል።

  • @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb

    ንቀት
    ኢትዮጵያ በአፍሪካ አልፎ በዓለም ታዋቂ እና ተከባሪ ሃገር የነበረች ጀግና የጀግኖች ሃገር ነበረች ። አሁን ግን የኦሮሙማው መንግሥት ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ንቀትና ውረደትን እንድትከናነብ ሆናለች ።

  • @asidelel
    @asidelel 2 дні тому

    I ashore that Ethiopia will smart if all people unit leaving their diverse.

  • @ZinabuAbera-e4g
    @ZinabuAbera-e4g 2 дні тому +1

    እትዮጵያ ሀገሬ ሁለም አሼናፍ ናት

  • @BarriEnok
    @BarriEnok 2 дні тому +4

    አረ ጎበዝ አንድ ብንሆን ይበጀናል።

  • @WsWs-v5p
    @WsWs-v5p 2 дні тому +1

    እውነት ነው ፓርላማው ነብሱን ይማረው😂😂

  • @yohannesbeksisisa9583
    @yohannesbeksisisa9583 2 дні тому

    ጀላ ራስ

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 2 дні тому +1

    የጁንታ አበል ነህ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 дні тому

      የጁንታን ነክሰህ ጩህ 😂😂😂😂

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 2 дні тому

    በቃ አበቃለት እኮ በራሳችን መንደር ለመንደር ጦሩን እያዋጋ ብልፅግና ሀገር አዋረደ

  • @africainolympic5554
    @africainolympic5554 2 дні тому +2

    እትዮጵያ ናት ወታደሩን ለ እኮኖሚ ዶላር ማግኛ አድርጋ የምትልከው።
    ግብጽ ደሞ ቱክረቷ ለ ፖለቲካ ነዉ

    • @DaniGG-t1q
      @DaniGG-t1q 2 дні тому

      ትክክል ይሄ ነው እውነታው ሓቅ😂😂😂

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 дні тому

    ጄነራሎች ወጣት ሰውተው እነሱ ቢልየኔር ሆኑበት ።አሁን ሳሞራ በምን እውቀቱ እና ደሞዙ ነው የሀብት ማማ ላይ ዱቅ ያለው?

  • @MeskeluGcross
    @MeskeluGcross 2 дні тому

    This is thefirst comment

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 2 дні тому

    ዶላርን ፍለጋና የዲኘሎማሲ ተቀባይነት ለማግኘት

  • @munaahmed4681
    @munaahmed4681 2 дні тому +1

    I love it the way you read News i wish i see you one day ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejewondimu5979
    @derejewondimu5979 2 дні тому +1

    ዘገባው ላይ የተጠቀመው ተምሳሌት "ለምቤጭ መጣል" የሚለው ቃል ለሀገር መገለጫነት መስጠት ተገቢ አይደለም ። ይታረም!?።

    • @AreyouReady-k5l
      @AreyouReady-k5l 2 дні тому

      ለብልፅግናዎች አሽሙር ይመስለኛል😁😁😁😁

  • @DavNho
    @DavNho 2 дні тому

    አሳ ጎርጎር ዘንዶው አወጣ... ግብፅ ውሃ አንሶኛል እያለች ያችንም ማጣት ፈልገሃለች

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 дні тому

    ብሩንዲ የተባለው በሩዋንዳ ይተካ። የአቶ ጥሩነህ ዜና ታሪክ አያሳምንም።

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 2 дні тому

    Is Burundi = Rewanda😢??
    Hutu and Tutisi clash was done in Rewanda not in Burindi!

  • @sisayendale2955
    @sisayendale2955 2 дні тому

    አገሪ ለምቦጭ ጣለች ብሎ መዘገቡ ሚድያው ላይ !!!!!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 дні тому

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎄🎄🎄🦢🦢🦢🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dmd873
    @Dmd873 2 дні тому

    Burundi sayehon rawanda newu hutu ena tutesi

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 2 дні тому

    ብሩንዲ ሳይሆን ሮዋንዳ ናው

  • @Nesredin-x7i
    @Nesredin-x7i День тому

    ምን አስበህ ነው " ነብሳቸውን ይማርና " እያልክ ምታሽቃበረጠው????።

  • @mubeabdella5872
    @mubeabdella5872 2 дні тому

    ባለዚህ ቻናል ግን ብዙ ጊዜ ዜናህን ተከታትዬሃለሁ እናም ለገዛ አገርህ ያለህ ንቀት በጣም ያበሳጫል የግለሰብ ጥላቻ መብትህ ነው በሃገር ጉዳይ ግን ስነስርአትህን ብትይዝ ይሻልሃል በማይመስል ዘገባዎች መበጥረቅህ አንሶህ እንደገና የንቀት ዜና ተማር ከጎረቤት ሃገራት ለግለሰብ ጥላቻ ቢኖራቸውም በሃገር ጉዳይ ግን ዘምበል አይሉልህም እናም ስነስርአት

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 дні тому

    የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ እኮ በኤርትራና በኢትዮጵያ ድንበር ሰፍሮ ነበር ኤርትራ ይውጡልኝ ስትል በቀጥታ ሳይውል ሳያድር መውጣት ነበረበት የተደረገውን እንደዛ ነበር

  • @AshenafiGudeta-y2x
    @AshenafiGudeta-y2x 2 дні тому

    Hulem anente abb waw tirt yalew zena

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 День тому

    They want the dollar to buy Drones!

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 дні тому

    Dollar ልቀማ ነዋ

  • @EyobAzi
    @EyobAzi 2 дні тому

    ግን ኢቲዮጺያዊ ነክ

  • @worebado6556
    @worebado6556 2 дні тому

    የሆነ አዲስ ነገረ ጠብቄ ነበረኮ

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael6301 2 дні тому

    Burundi or Rwanda?

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 День тому

    Ye Ethiopia me gist lemebtaten yemiteqemubat banda nat

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE 2 дні тому

    ለቦጯን😅😅

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 2 дні тому

    አይ ኢትዮ 😂😂😂

  • @AmdatseyonZarayakob
    @AmdatseyonZarayakob 2 дні тому

    Lenboch yetalew oromuma nwu

  • @Meseretangesa-lh3mm
    @Meseretangesa-lh3mm 2 дні тому

    አቦሬ ለንቦጫም።

  • @SabereSa
    @SabereSa 2 дні тому

    ምን አይነት ዜና ነው ይሄን ዜና እያቀረበ ያለው የአንድ ጠላት ሀገር ጋዜጠኛ እንጂ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ አይሸትም ኢትዮጵያ ለቦጯን ጣለች ብሎ ዜና መስራት ምን አይነት ድንቁርና ነው!

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 дні тому

      ሃቁን ዋጠው! ካል ቻልክ አኔ በርኺና እሸጣለሁ አንድያውም ላንተ በ ነጻ!!!

  • @saved1580
    @saved1580 2 дні тому

    ማቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥
    ² አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
    ³ ፈታኝም ቀርቦ፦ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው።
    ⁴ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
    ⁵ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦
    ⁶ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
    ⁷ ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው።
    ⁸ ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦
    ⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው።
    ¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
    ¹¹ ያን ጊዜ ዲያብሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር።
    ¹² ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ።
    ¹³ ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ።
    ¹⁴-¹⁶ በነቢዩም በኢሳይያስ፦ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።
    ¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
    ¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።
    ¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።
    ²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
    ²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም።
    ²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት።
    ²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።
    ²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም።
    ²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።

  • @saratadessemoja
    @saratadessemoja 2 дні тому

    Lembocham erterawi

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 дні тому

      እናትሽ የማንም ሰካራም በሀምሳ ሳንቲም ሲበዳት ኮንዶም እያቀበልሽ ያደግሽ የሸርሙጣ ልጅ ሸርሙጣ ዲቃላ የህዝብ ሽንት ቤት የመንደር ጎረምሳ ሱስ ማርኪያ ሰገራ አተላ እስቲ ያቺ ሸርሙጣ እናትሽን ታደሰ አባትሽ መሆኑን ጠይቂያት ወደብ ነው ያባትሽን የታደሰን ቁላ ጥቢና እንሰጥሻለን

  • @semachewdele1864
    @semachewdele1864 2 дні тому

    ማወቅ የለብን የሚመጣው ዶላር ስለሆነ ነው

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 дні тому

    እንዴት አገርህን ሎንቦጯን ጣለች ትላለህ አገር ማለት ህዝብ ነው አንተም አንዱ አባል ነህ ለነቦጩ አንተን አይመለከትም ?ልክ አይደለህም

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 дні тому

    ኢትዮጵያ የ ዉሸት ታሪኽ ኣገር ናት ለዛ ነው ዝለላለም በ ጦርነት አና ድህነት የምትዘልቀው!!!

  • @MehamediSiragi-nz9tr
    @MehamediSiragi-nz9tr 2 дні тому +2

    ለንቦጫም ሟርተኛ አንተ ነህ ደነዝ ክብረቢስ ነህ

  • @addisleta6643
    @addisleta6643 2 дні тому

    Disinformation own country! Loboshi stupidity!