ተመራማሪዎቹ ቀጣዩ ዘግናኝ የእሳተገሞራ ፍንዳታ አስጨንቆናል አሉ! Trump 2 ፃታ ብቻ ነው ምናውቀው ብለው ጀብዱ ሰሩ!! ሕይወትን ታግሎ ማሸነፍ ሲያቅት!
Вставка
- Опубліковано 31 гру 2024
- Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
ወንድማችን ይልማ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እህታችን አንቺም ተባረኪ። የምታስተምረው መንፈሳዊ አገራዊ ትምህርት አዘል ነውና ቀጥልበት። ብዙዎች የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት የላቸውም መጽሐፍ ቅዱስ አያነቡም አስቀድሶ ይመለሳሉ ግዕዝ ነው አያቁትም። ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ መጥራት የማይችሉ ብዙ ሀይማኖተኛች አሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው። ስቀጥል ደግሞ ፕረዚዳንት ትራምፕ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ይህ ታርክ ቀያሪ ትውልድ እየጠፋ ወደ ዘላለም ሞት እየተነዳ ነው። በአሜሪካ ከመዋሌ ሕጻናት ጀምሮ ግብረሰዶማዊነት ና እርኩሰት ብቻ ነው ትውልድ ተበላሽቷል። ደግሞ በኢትዮጵያ ይህ የፈረንሳይ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን የምባል ጾታ የለወጠ የሰባ አንድ አመት ሽማግሌ አግብቶ የምኖር እርኩስ ሰው የኢትዮጵያ መንግሥት በአደባባይ ስቀበለው ሽር ጉድ ስሉ ነበር። እግዚአብሔር ይቀጣል ሥሪ ከሥሪ ኢትዮጵያ እራሷ ግብረሰዶም ከምዕራባዊያን ከአሜሪካ ከተለያዩ እየመጡ ምድርቱ እንዳትረክስ ሕዝቡ ይቃወም። ይህ የኢትዮ መንግሥት በዝህ ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም የለውም። ስለዚህ የእነርሱ እርዳታ ገደል ይግባ። በእርኩስ ሰው የመጣ ገንዘብ ወይም ብድር ለኢትዮ የምጠቅም ነገር የለም። ኢትዮጵያን የምረዳ ሕያው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ያንን ሰውዬ ባየው ቁጥር በውስጠ መንፈስ ቅዱስ ይቆጣል። በኮመንት በድፍረት ተናግራለው። እኔን የምጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም። ትውልድ ይጠበቅ ሕጻናት ይጠበቁ። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። በመጨረሻም በጣም ጥሩ ነው ሰዎች ማንበብ ትውልድ ማንበብ አለበት። አንዳንደ ሰዎች ወጣቱ ወይ አይሰሩም ወይም አያነቡም። ሥራ መናቅ አያስፈልግም መሥራት አለባቸው።
አሜን 🌹
እናመሰግናለን መምህር ዛሬ ኢንስታግራም ላይ የካቶሊኩ ጳጳስ መስቀል ዘቅዝቆ ሲያማትብ አየሁት በዚህ ጉዳይ ብትሰራልን ኢትዮጵያዊ ካቶሊኮች ስላሉ ለግንዛቤ
አብዬ ተባረክ🙏
ትክክል! ለጦርነት ከሚተጉ ....? ይህን የምድራችንን ችግር ፍጣሪ የሆነውን ....? በብዙ ሚሊውን ወጭ ለዚህ ቢውሉት ኖሮ ...? የስው ልጆች ዛሬ ....? በሚስሩትም መሳሪያና , በሚባክኑ ኢኮኖሚ ...? አለማችን ላይ የበቀሉት ስዎች ...? የሚመጣውን ችግር እና , የተፈጥሮ አደጋ ...? ባቀለሉት እና , መፍትሄም ባገኙለት ነበር ? ግን ...? ምን ያደርጋል አልሆነልንም !!!!
ሚሆኑት ያሳጣቸውን መሀይማን አስተሳሰቦችን ፕሬዝዳንት ትራምፕ በፈጣሪ ፈቃድ ያስተካክሉታል እናመሰግናለን ትራምፕ
Think you bata mamer Abiy Igzaber yibark
❤❤❤hi abuy wondeme I am so proud of you. Keep doing the right things ❤❤❤the truth always win❤❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ አብየ ጡሩትምሕርት ነው
Wise abyi yilma God bless you
ወንድም መ/ር ዐብይ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የሰኞው ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው አይደል
ትክክል አብዬ ካልተከሠፀ ወይም ካልተነገረው በምን ያውቃል በዛው ይቀጥላል ማለት ነው
አብያችን ፖለቲከኛን ማመን ከባድ ነው
ወንድማለም አብዬ ጤና ይስጥልን ቸሩ ይመስገን ግን ጥያቄዬ እሱ እንደዛ ስላለ የአፉና የልብ በዛ ላይ በፖለቲካዊ እሳቤ እንዲወደድ ብሎ አይመስልም? ሰይጣን ላመሉ ከቅዱስ ይገልጣል አይሆንም?
አብይ የተበራክ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን የለምልም ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
Yegizybher milketgeaw talkewo memher abey yellima ' Ewket talakewen egzybher takebrallech ' egizybher bante wesite aderwo mikerin gesisen...yemitkeberw egizybher , yerteki amelaki ahunem ewkitwen yabezalike...Bezya..edillgawa wetate egizybher bebtwo yasenash...betam new yemwedachwo..egizybher yani keffwe minfesi yeserlachwo.
መምህር ይቅርታ ...ተመቻምቾ አትበል ....ተመቻችቶ ነው የሚባለው .....??
ብትንትኑም ወቶ ማስተዋል ሚባል የሌለበት አለ ብሮ
Don’t be fooled by that act. Obviously, that’s something most of us want to hear so he’s non like the other side, the Democrats. But the reality is that you can only suspect you don’t know why he’s saying it. What makes him he-would do anything different.? ?George coline said once, it’s a big club, we’re not in it! They are all the same my brother….