"የትግራይና የአማራ የጋራ አደጋ ነው "-ገዱ አንዳርጋቸው / የፋኖ የበላይነት የተረጋገጠበት ውጊያ / የኦሮሞ ነፃነት ጦር የከፈተው ውጊያ|EN

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj 18 днів тому +11

    ድል ለፍኖ ❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 18 днів тому +8

    ድል ለፋኖ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 18 днів тому +16

    መጭው ግዜ ከባድ ነው ፣የአማራ ፋኖ ወደ አንድነት ይምጣ እና ያለንን ገንዘብ በመርዳት እናጠናክር።

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 18 днів тому

      አማራ አዳከምን ሲሉ በሙሉ ኢትዮጵያን እያደቀቁት ነው

  • @AlexEsuyawkale
    @AlexEsuyawkale 18 днів тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 днів тому +7

    ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 18 днів тому +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 18 днів тому +4

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 18 днів тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የተከበሩ አቶ ማገዱን እንወዳቸዋለን።

  • @Welaya9
    @Welaya9 18 днів тому +7

    አትጠራጠሩ ፋኖ ያሸንፋል

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 18 днів тому +2

    አባቶቻችን እናቶቻችን የመሰረቱትና የገነቡትን አገር ከሰልቃጮች አስመልሰን ከዘረኝነት ነጻ የሆነች ኢትዮጵያን እንገነባለን፣ ፋኖ ያሸንፋል

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 18 днів тому +7

    በውጭ ያለው የአማራ ተወላጅ የበለጠ ለወጣበት ማህበረሰብ መቆም ያለበት ወሳኝ ሰአት ነው አማራ የተባልከው ተነሳ

  • @Memher
    @Memher 17 днів тому

    ድንቅ የሆነ ሀሳብ ነው አቶ ገዱ የተናገረው ይሄ ሀሳብ ሁሉም ሰው ሊደግፈው ይገባል አቢይ የሰሜኑን ሀይማኖትና ባህልን ለማጥፋት የመጣ ሰይጣን ክፉ ሰው ነው ይሄንን ለማስወገድ ያለፈውን በይቅርታ ትቶ መታገል ነው የሚሻለው

  • @eztg2758
    @eztg2758 18 днів тому +2

    የአማራ ህዝብ ነው ይቅርታ መጠየቅ የሚገባው እንጂ የትግራይ ህዝብ በምን ምክኒያት ነው ይቅርታ የሚጠየቀው

    • @EAPOAmharia
      @EAPOAmharia 18 днів тому +1

      Banatih tezeqizeq ant wuha agamido Beja settlers in Ethiopa the land of Amhara people.

    • @eztg2758
      @eztg2758 18 днів тому

      @EAPOAmharia እንስሳ

  • @gberhane3309
    @gberhane3309 18 днів тому +7

    ጉድ ነው። ገዱ አማራና የትግራይ ህዝብ አብሮ መስራት አለባቸው አለ። አለማፈር እንዱህ ነው

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 18 днів тому

      አልተሳሳተም:: ሌሎችም መካተት አለባቸዉ::

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 18 днів тому

      Gedu hodam Beaden new. Dont believe.

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 18 днів тому +3

    ዛሬ ያጎቴን ልጅ ገደሉብኝ 😢😢😢በጣም ከፍቶኝል😢😢😢

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 18 днів тому +1

      ነፍስ ይማር ይህ ሞት ሳይሆን መስዋዕትነት ነው ሞት ለአምሀራ ህዝብ ጠላት

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 18 днів тому +2

    እንዴት ነው አገሬ የተመነቃቀረችው

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 18 днів тому +1

    በአማራና ትግራይ ጉዳይ ጠንክሮ መስራት አለበት! ክቡር አቶ ገዱ እውነት ህዝባቸውን የሚወዱ ከሆነና ኢትዮጽም ሀገር ሆና እንድትቀጥል የሚፈልጉ ከሆነ እንደ ፖለቲከኛም እንደ ሽማግሌ ሁለቱ ህዝቦች በማይረባ ቁርጥራጭ መሬት እርስ በርስ የእተናቆሩ ለአራጃቸው ጊዜ እየሰጡ ነው።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 18 днів тому

    ገዱ ከመቸ ወድህ ነው የአማራ ጥብቅና የሚሆነው የትግራይ ሊሆን ይችላል ስሪቱም እሱ ነው ሎሌነት ለህወሐትም ለብልፅግናም ስለ አማራ ገዱ የከፈለው መስዋትነት ፈልገን ማግኘት አልቻልንም

    • @NehadAnba
      @NehadAnba 17 днів тому

      ምን አገባህ እኛ አማራዎች እንወደዋለን

  • @leakewoldu6037
    @leakewoldu6037 18 днів тому

    እንዴት ነዉ ነገሩ ሳይግባቡ እንዴት አንድ ሆነው እንዴት ማሸነፍ ችለው ነው ከዛ በኃላ መግባባት የሚችሉት ? አልገባኝም እንደኔ የሚቀድመዉ መጀመሪያ መግባባት ነዉ ፡፡

  • @etheth5034
    @etheth5034 18 днів тому +2

    ደጉ አንዳርጋቸው አብይ አህመድ ከአረመኔ በላይ ስም ቢኖረው ይገባዋል አልክ አንተስ በምን እንሰይምህ እንደውም ለአብይ እዚህ መድረስና ጥጋብ የአንተ እጅ ትልቅ ነበር እኮ😂

  • @getanehkassatemesgen4832
    @getanehkassatemesgen4832 18 днів тому +1

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @etheth5034
    @etheth5034 18 днів тому

    የትግራይ ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍ ቁጥር 1 ተጠያቂ ነህ ይሄ በምድር ልትጠየቅ ባትችል ከሰማይ ፍድ አታመልጥም 💔💔

  • @MohammedJud-rf7vd
    @MohammedJud-rf7vd 18 днів тому

    አንተ ጋዜጠኛ. ግንከስርቤት. መቼወተህነው. ለዚህ. ያበቃህ. ❤❤❤❤

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 18 днів тому

    ሌሎች ክልሎች ሲደራጁ አማራ እንዳይደራጅ ህውሃት ሲያደርግ ነበር
    ያኔ ተደራጅቶ ቢሆን ኖሮ ህውሃትም ጦርነት አያነሳም ነበር።ዛሬ ሀገር ሰላም ትሆን ነበር

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 18 днів тому

      በጥላቻ የቀነጨረ አእምሮ ዛሬም የሚጨፈጭፈውን ትቶ ህወሓት ህወሓት ማለት አይደብራችሁም?

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 18 днів тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ጠንክሩልን እንወዳችኋን

  • @Gize-degu
    @Gize-degu 18 днів тому

    አቶ ገዱ ምነው ተንቀዥቀዥ ? ከ 30 ዓመታት በሁዋላ ነቃህ :: ጊዜ ደጉ የሞተም ነፍስ ዘርቶበት ያሳየን ይሆናል ::

  • @teddyawassa
    @teddyawassa 18 днів тому

    A great interview: however you did not ask two important questions that would establish integrity: the puzzle of the assassination of Dr Ambachew and team, and his stand on Wolkait. It was a missed opportunity. I don’t know if you left it intentionally.

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 18 днів тому

    የአብይ አህመድ አላማ የኢትዮጵያ መረት ባለቤት ለማውደም ስለተነሳ ለኦሮሞ የአማራ በቀልተኛ መጣብህ ለኦሮሞ ለሺዎች ዘመናት ወረን በያዝነው ሀገር ኦሮሞን የኢትዮጵያ አባት አድርጎ ሌላው ተለጣፊ በማድረግ ከነበረበት ከፍታ አማራን አጥፍቸ የኦሮሞን የበላይነት ከ497አመት በኋላ ስልቀጣ ላድረግ አማራን በየትም ቦታ ኦሮሞ ጨፍጭፍ በማለት እየፈጸመ ነው ።አሁን የአማራ አቋም ኦሮሞ በሚፈጽመው ልክ አማራው ታጥቆ ርምጃ እንዲስድ መደረግ ይኖርበታል ።

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 18 днів тому +1

    Dil le Amhara hzb !!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 18 днів тому +1

    Ato Gedu hoy ‼️
    27 amet Amaran yechefechfe man new ⁉️⁉️⁉️

  • @mekonnentsegaye-uq2vx
    @mekonnentsegaye-uq2vx 17 днів тому

    Fano fesum yelem qedada

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 18 днів тому +1

    ፋኖወሬብቻሆነ እዚህደመሰስኩእዛደመሰስኩ ወሬብቻ ከቦታውእልፍአላለም ዖነግከወለጋ ድኮምሲደርስ ፋኖግንእዛውተጎልቶቀረ እኛአማሮችን አስጨረሰን እነሱሲባሉ ዖነግ ድኮምደረሰ ፋኖበጉራተጠምደው ከፋኖበጣምትንሹ ድኮምሲደርስ ፋኖግን ከሰምና አገረማርያም ተጎልቶ ዖነግድኮምገባ ያሳዝናል ፋኖፍየሉን ሲግጥ ዖነግአለግጥግጥ ወንድማለትእሔነው የጠሉትወርሳል የፈሩትይደርሳል አይፋኖ ተስፋአስቆረጣችሁን ዖነግይበለጣችሁ

    • @GETACHEWKASSAHUNGARED
      @GETACHEWKASSAHUNGARED 18 днів тому

      @@SolomonAlemu-fi4uv ወንድሜ ወታደሩ ያለው እኮ አማራ ክልል ነው ።በየጊዜውም ይጨመራል ታዲያ ፋኖ በየት በኩል ይጠጋ።?

  • @KidestSete
    @KidestSete 18 днів тому

    እዉነት እዉቷን አሰራጩ

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 18 днів тому +3

    አንተ ምናገባህ ስለ ኦነግ ጦር ምታወራው አንተ ማውራት ያለብህ ስለ ጀግናው ፋኖ ብቻ ነው እስቲ ንገረኝ የ ኦሮሞ ነጻነት ጦርና የኦሮሞ ብልጽግና ጦር ልዩነት ❓

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 18 днів тому +2

      አይ አማራ ስንቱን ደንቆሮ ይዘን ነው የምንጓዘው ሜን አይነት አህዮች ናችሁ ግን እስኪ አታሰድቡን አንተ እንደናንተ ያለው ከብት እኮነው ፋኖን ከፋፍሎ ያለው አሁን ሚዲያ ላይ እንደ ጠላት እየተያዬ ነው

    • @kingdawit3367
      @kingdawit3367 18 днів тому

      @AbeniMoll አንቺ ደንቆሮ ባንዳ አዎ ያልኩትን ብያለሁ ባንቺ ቤት ተናጎረሻል መሀይም አይገባሽም ደንቆሮ ስለሆንሽ ማለት ነው እኛ የሌላ አጀንዳ አይመለከተንም አለቀ ፋኖና ፋኖ ነው ድጋፋችን አለቀ ያንቺ አይነቱ ምንም ስለትግሉ መረጃው የሌላቸውና የእውቀት መሀኖች ሰውነመዝለፍ ነው ምታውቁት በርግጥ አንቺ እታች ያለሽ አንድ ኩታራ ተራ ሰው ብትሆኝም ማለት ነው

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 18 днів тому +1

      ​@@AbeniMollምን አገባን ስለ ከብት ኦሮሞ እና ስለ ቁልቋላም ትግሬ? ምድረ ደናቁት ሁላ እኛ ኢትዮጵያውያን አምሀራ ብቻ እና ብቻ ነው

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 18 днів тому

      @kannsein5607 አህያ እኮ ናችሁ ተው እኛን አታሰድቡን በቃ ኮሜንት አትፃፉ

    • @kingdawit3367
      @kingdawit3367 18 днів тому +1

      @kannsein5607 አዎ ኢሄን ነው ምለው እኛ የሚመለከተን ስለ አማራችን እና ስለ አማራ ብቻ ሀሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ሀሳባቸው አንድ ምንም ለውጥ የለውም የኦሮሞ ነጻነት ጦር ነኝ የሚለው የጋላ ሽፍታም ጠላቴ ብሎ እየጨፈጨፈ ያለው የአማራን ንጹሀን ነው ጋላ መራሹ ብልጽግናም እንደዚያው የኩንቶ ለቃሚ ትግሬም ጠላቱ አማራ ነው ስለዚ የኛ አጀንዳ ፋኗችን እና አማራችን ብቻ ሌላው ስለነሱ ሚያወራ አማራ ያውም በዚ ሰአት አማራ ሆኖ ባንዳ ብቻ ነው የኛ ትኩረትና ሀሳባችን ስንበላም ስንጠጣም ፋኖ ብቻ አለቀ❗️❗️❗️🙏🙏🙏

  • @MesfinAbay-u8t
    @MesfinAbay-u8t 18 днів тому

    Teber awo. Gen bemegemetta yelerta. Meyeyrl. Leylo. Bewerera keyazew. Malt. Le Abey. Metelemia. Yehonew. Area. If you. Have. Qoyion. Pase li anles how you. Tresy you we don't forget. Yesterfay

  • @ተስፋዬ-ቀ7ጠ
    @ተስፋዬ-ቀ7ጠ 18 днів тому +1

    Mr Gedu couldnt do what expected. Hence he was at the core of pp regiem, he need to have meny information those other people couldnt know about the regiem. but now he talk like us. so if he is countinuesing talking the romers about the regiem, he is not loyal for the amhara people. he expected to provide secret information about the regioem that help the fighters. unless we consider him as BADEN and we couldnt believe him. he need do more because he is one of the person help Abiye by ignoring the Authority that amhara people need to have.

  • @NuguseSali-y6r
    @NuguseSali-y6r 18 днів тому

    Itopiyaa keessa seemiif kuushii Jira sabni sunuu Saba gadaan buluun kitaaba buludha

  • @AaBb-b5z1u
    @AaBb-b5z1u 18 днів тому

    🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣

  • @mekonnentekletsadik8113
    @mekonnentekletsadik8113 18 днів тому

    Is this news or propaganda???

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 18 днів тому

    ደናቁርት !

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 18 днів тому

    ገልቱ በለዉ ስደተኛ ህይዎቱን በወጉ በማረዉ ዶንቆሮ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 18 днів тому +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

    • @EAPOAmharia
      @EAPOAmharia 18 днів тому

      FANO Shoa Teqily gizat lead by Mered Azmach Meketawu Mamo gonna prevail!

  • @מנאלה
    @מנאלה 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤