Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🥰 ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ ከጎኔ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ጀዛከላህ ኸየር እህት❤❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የምስር ሾርባ ነው ቀላል እና ለጤናም ተስማሚ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤️🙏👍👍👍👍
ሙሉዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እግዚአብሔር ይስጥልንቤትዬ ለዚህይሄ ነው የሚያስፈልገን::
ዋዉዉዉዉ በረች
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Good one! 😍😍
Ohh amesegenalew,i love soup a lot.tnx again
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Bettye edet nesh enquan dehna metash yasayeshin qonjo yeshorba aserar nw tebardki .yelawero qetel kalagegnen bemin enteqaw beterefe berchi❤❤❤
አመሠግናለሁ ነገ እሰራዋለሁ❤❤
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ሰላም ዋው ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ❤❤🙏🙏🙏🙏
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Yummy❤❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
የኔ ልዩ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
አስናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
በላይክ ጀምሩ ቤተሰብ ቤቲ አሪፍ ነው ዛሬ እሞክራለሁ።
ራሄልዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ስታማስይ ሳማስል😂 ስከድኚ ስከድን😂ባሁኑ ትንሽ ቡኒ ሰራሁ Next ቢጫ ከዛ ቀይ😂እጅሽ ይባረክ
ማሻአላህ የኔቆንጆ እጂሽ ይባረከ
ፎዚያዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ የላውሮ ቅጠሉ በኢትዮጵያ ምን ነዉ ስሙ ዘሩስ እባክሽ
የእኔ ውድ አሜን የላውሮ ቅጠል ኢትዮጵያም የሚባለው የላውሮ ቅጠል ነው ዘሩ አትክልት የሚሸጡት ጋር ጠይቂያቸው እኔ ከወደ አቃቂ ነው የገዛሁት ችግኝ የሚሸጡ ጋር 🙏🥰❤
በርቺልን🎉
ሜሪዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ❤እኔም ሞክረዋለሁ እኛ ጋር አሁን ዊንተር ነው ሾርባ ያስፈልገናል እኔ ግን የእንጀራ አፍቃሪ ስለሆንኩኝ እንጀራው ላይ ነው እማተኩረው ☺️
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ቤቴ የአንቺንቪዲዮ የምወደዉ እንደአቅማችን ስለሆነ ደስይለኝል አመስገንኩሺ ከልቤነወ። ጥያቄ አለኝ በድፍን ምስርመስራት ይቻላል? ሌላዉ መፈጫ ማሽን የለኝም ከምቆራርጠዉ ድንቹንና ካሮቱን በመፈቅፈቂያ ባድረገዉስ አመሰግንሻለሁ በድጋሚ
ስማርትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል ፈቅፍቀሽ ስሪው ይሆናል ምስሩም በድፍኑ ሆኖ መጀመሪያ ብቻውን ቀቅዬው ድፍን ምስር ዘይት ከነካው ቶሎ አይበስልም እሺ በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እሺየኔባለሙያቤቴየ
Sirashen betam desyileganle gin yeshrba kitele bitechemiribet betam yitafital
@@nounoulemma6806 የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው ይጣፍጣል ለጊዜው ስለሌለኝ ነው ያልተጠቀምኩት🙏🥰❤
Be juice mefech aref new mokirut👍
❤
ሉላዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
❤❤❤እነመሰግነለን
አይንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@@bettwascorner ክብርይስጥልኝእማ
@@AynalemTlahun 🙏🥰❤
አሪፍ ነው ግን ማሽኑ ድስትሽን አይፍቅም
እንዴነሺ ቤቴሻ
ስማርትዬ አለሁልሽ ሁሉ ሰላም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ደህና ነው አሁን ጥያቄ ነው በርበሬና ሚጥሚጣ ፍሪዘር ውስጥ ቢቀመጥ ይበላሻል
Aybelashim
ቢቀመጥም ችግር የለውም ግን ከፍሪጅ ውጪም ቢቀመጥ ምንም አይሆንም 🙏🥰❤
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🥰 ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ ከጎኔ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ጀዛከላህ ኸየር እህት❤❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ሰላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የምስር ሾርባ ነው ቀላል እና ለጤናም ተስማሚ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤️🙏👍👍👍👍
ሙሉዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እግዚአብሔር ይስጥልንቤትዬ ለዚህ
ይሄ ነው የሚያስፈልገን::
ዋዉዉዉዉ በረች
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Good one! 😍😍
Ohh amesegenalew,i love soup a lot.tnx again
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Bettye edet nesh enquan dehna metash yasayeshin qonjo yeshorba aserar nw tebardki .yelawero qetel kalagegnen bemin enteqaw beterefe berchi❤❤❤
አመሠግናለሁ ነገ እሰራዋለሁ❤❤
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ሰላም ዋው ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ❤❤🙏🙏🙏🙏
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Yummy❤❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
የኔ ልዩ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
አስናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
በላይክ ጀምሩ ቤተሰብ ቤቲ አሪፍ ነው ዛሬ እሞክራለሁ።
ራሄልዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ስታማስይ ሳማስል😂 ስከድኚ ስከድን😂
ባሁኑ ትንሽ ቡኒ ሰራሁ Next ቢጫ ከዛ ቀይ😂እጅሽ ይባረክ